Zern eyamakelachu ehe zer geday new ya zer araj new , ehegnew eyegedele zerafi new yemitlu. Chekagn aremene sewoch beyehulum beyebotaw endalu mawek alebachu. Lezi mefthew sew endikebaber kelijinet jemiro endihum temirt bet hulu , besene migbar yetanetsu sewoch mefter. Lesew lij kibir Higin bekitat makibed. Wanaw meftehe new
ፓሊሶችን ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ❤🎉❤🎉
ያሳዝናል እናቷን እና መላውን ቤተሰቧቿን ያፅናቸው
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢
ፖሊሶች በሠራቹት መልካም ሥራ በጣም ልትመሠገኑ ይገባል
እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ግዜ ነው ያረቢ አገራችን ወዴት እያመራች ነው ህግ የሌላት አገር የገደለ ቢገደል እነዚ የሰው አረመኔዎች በልበዙ መግስት አስሮ የቀለበ የሰው ነብስ ቀልድ ሆነ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን
አላህ የኢትዮጵያን ህግ ወደሼርኣ ህግ ይቀይርልን. ምናለ እሱም ቢገደል😢
እግዚኦኦኦ መሐረነነ ክርሥቶሥ
ያማል😢
ምናለ ቢገደል ይህ አውሬ የህጉ መላላት ነው ግድያ የበዛው እኛሀገር ለሟች ነብስ ይማር
😢😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ቂያማ ደረሰ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሱልላ
አኡዙቢላሂ አይሰማ የለም አላህ ይጠብቀን
ኦረወይኔ ያውም ወንድም ውይ የጭካኔ ጥግ አቤት አንተንም ቆራርጦ መገደል ነው ጨካኝ አረመኔ 😭😭😭😭😭💔💔💔
ፈጣሪ የሟቿን ነፍስ ይማርልን! ቤተሰቦቿንም ያጽናናልን !ለፖሊሶቻችንም ለአደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎ ምስጋና ይድረሳችሁ !
Egzio አምላኬ ማርን 😭😭😭😭😭😭
እርኩስ ሰይጣን በህይወት እያለ መቆራረጥ ነው እራሱን 😭😭😭😭😭
በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እናቴ ማርያም እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ ኧረ ጭካኔ 😭😭😭😭
ወይ ፈጣሪ ሆይ እንደው ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው አውሬ ነው ሰው እሱም በአደባባይ ተሰቅሎ መገደል አለበት😢😢😢
ምንድነው በጣም ከበደኝ ለመስማት ራሱ በስመአብ
በጌታ በእየሱሰ ስም ምን አይነት ጮካኔ ነው በጣም ያሰዝናል ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ጉድ ነው? ይሄንን ቆረጥኩኝ ያንን ቆረጥኩኝ እንደ ቀልድ?😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ዘመን
😢
አረ ተዉ የገደለ ይገደል እሷሞተች እሱ ቁጭ
ብሎ የመግስት እጀራ ይበላል ታዳ ይሄ
ትክክለኛ ፍትህ ነዉ ብላችሁ ታምናላችሁ
አይ ሀገሬ😭😭😭😭😭
ወይ ጉድ እንደዚህ ያለ ሰው አለ እንዴ ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን አይነት ሰው ነው ያውም በእኛ ኢትዮጵያዊያን አዛህ ነበርን ለሰው ልጅ ግን አሁን ከሆነ በጣም ተጨካከን አውሬ ሆን በጣም ከእንስሳ አነስን አዝናለሁ በጣም ጭካኔ የተሞላበት ።
ይሄ ለሚኩራ በሚባል አካባቢ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በጣም ዘግናኝና ሰቅጣጭ ናቸው 😢
ወይኔ ለራሴ😢 ሰዉን አትማኑ
ልርዳው ብላ ብታስጠጋው እሷን አስወግዶ ቤቷን መውሰድ ፈለገ አይ ክፋት💔💔
ወይኔ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ይድረስልን😭
ከዛ ሲቀጥል ለደንነቱ ታስቦ ነዉ ዴ ፊቱ የተሸፈነዉ ለምን ተሸፈነ ገዳዩ አስረዱኝ ምታቁ ባካቹ
የአላህ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😭😭😭
ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን😢
እር ኡ ኡ ኡ😭😭😭😭
ደሞ ያወራል አያፍርም ወይኔ ጭካኔ 😢😢
እግዚአብሔር የጁን ይስጠው
ሰአሊለነ ቅድስት በጣም ያማል እሱንም እጁንና እግሩን ቆራርጦ እንዲሰቃይና እንዲቀጣ ማድረግ ነው መሞትማ የለበትም አቤቱ ይቅር በለን።
ልብ አርጉ የሀገሬ ሰዉ ገዳይ በሚከበርበት ሀገር ነዉ ያለነዉ የገደለ ይገደል ይገደል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መከታ ይሆነኜል ብላ😢😢😢😢ባስጠገችው በገዛ ወንድሟ በዚህ አይነት ጭካኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የአላህ በጣም ከአቅም በላይ ነው የኔ እህት ገና አርፋለው ብላ በገዛችው ቤቷ እንኳን በቅጡ ሳትኖርበት😢😢😢😢😢ባጎረሰች እጅ ተነገሰች ወይኔ ለራሴ😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ጭካኔ ነው ያማል😢
ውይ ዘንድሮ
Hasbi Allah wenamel wekil Ya Reb
Men.Aynat.takgn.naw.yabiy.wandem.naw😢😢😢
ወይኔ ምን ጉድ ነው አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Abiy.yamsardachu.saoch.Akerbu😢😢😢
weyne Hagere Mn Awre Ne Yegebabshe 😢😢😢😢
ይሄንን ዛሬ ነገ ሣይባል መሠቀል አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ምን ጉድ ነዉ ይሄማ ብዙ ያልታዎቁ ሞተዉ የቀሩ ይሆራሉ
አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ የለም ምን አይነት አውሬ ሰው ሞልቷል
ኣይይይይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ሆይ ማረን ማረንይቅር በለን
መገደል አለበት በአስቸዃይ መግደል ነው
ጥላት ተዉጭ አይመጣ እህህህህህህ እዳዉ እኔ ዘመድ እና ጓደኛ በጣም እርቃለሁ 😭😭😭
😢😢😢😢😢😢ወይኔ ምን እንሰመሌን ወይኔ የአላህ 😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭 እር አኡኡኡ ምን አይነት የሰው ሴጣን ነው ኢትዮጵያን የወርራት እስካሁን እሄንን ቤት እንኳን ለመግዛት ስንት ዋጋ
ከፍላ ይሆናል የገዛች ግን በማርፍያዋ ሂወትዋን ነጠቃት ያውም ልትርዳው ባመጣችው ስጋዋ እንደነዚህ አይነት ስፕዌች እድሜያችሁ ይጥር ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ መቼም ህግ የለም ህግ ቡኖር ገዳይና ደፍሪ ባልበዛ ነበር
ኧረ የአሏህ ስንቱን አሳየከን😢
ይሄ የለመደ ነዉ ከነበረበትም አገር ይሄኔ ሲገድል የኖረ
እንዴ ሰው መሳይ ሴጣኖች ተፈጥረውብናል ማለት ነው ? ከንደዚህ ዐይነት ጨካኞች ይጠብቀን ነፍሰ ይማር
አይ እማማ ኢትዮጵያ ፍትህ እርገለዝ ለታረደችዎው ፍትህ ባደባባይ ለተገገሉት ወድሞች
እኔ እምለዉ ምናለ ምስላቸዉን ብታሳዩ ለሌላዉም ትምርት እድሆን
Ethiopia ye seytan ager
እግዚኦ ኢትዮጵያ ምን አይነት ቁጣ ነው የመጣብን😢😢
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢
በስመአብ😢😢
በስመኣብ💔😢😢😢😢
egzoo egzoo egzoo😢😢😢😢😢😢😢😢
Fetari kezi ayenet gud yesewer nefsan yemarew lebieteseb mesnanatn yahun
Uuuuuuyyyyyyiiiii 😭
እግዝዮ እንዴት ነው ግድያ የበዛው ወንጀለኛ ይገደል
ሱባሀን አላ 😂😂😂😂😂
ይሄ የአህምሮ እመምተኛ ጨካኝ እንዴት አይነት ከሰይጣንየባሰ ጨካኝ ቢሆን ነው በዚያ ላይ አንገቱ ላይ ማህተም ያሰረ ..ይህንን አሰቃቂ ወንጀል የፈፀመው ለመስማት እንኮን እንዴት ያሳቅቃል ይሰቀጥጣል.
Abetuu geta hoy ante deraselen chekane😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የወንድሞልጂ ነው ያላችሁት😢
እረየትአባክ ሞትለገዳይ
Madaniyalem yikureti
እኔ አልሰማም ይቅርብኝ
አንተ ዳቢሎስ አንተ አርዮስ ጌታ ያንሳህ ቆራረጥኳት ይላል ሳያፍር😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ በእግዚአብሔር ይሔ ለሚ ኩራ የት ነዉ የሳጥናኤል ቀጠና ሁሌ ስሰማ ለሚ ኮራ ለሚ ኮራ
😢😢😢😢😢😢😢😢besmeab
ለምድነው የገዳይ የወጀለኛ ፊት የሚሸፈነው የማገርም እኮነው ለጠዳይ መጨነቅ🤔
አቤት ጉድ ጭካኔ
ኢጊዚዮዮ ኢጊዚዮዮዮዮ ምንጉድ ነው የትእንድረስ ሎጆሮቻን ኢህህህህህህ
ፍጣሪ በቆምን በሞትም ይቅጣክ😢
ድምፁ እራሱ ሲያስጠላ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እዴ ምን አይነት የጭካኔጥግ ነው በስመእም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እሱም ይቆራረጥ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭
በአደባባይ መስቀል ነው አረመኔ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂
እሱ ባደባባይ መስቀል አለበት ይህ አረመኔነው
በስመአም ሀገራችን ላይ የገባው ዳቢሎስ በምን እንደሚወጣ አላቅም ልጁ ግን ሰው ነው ወይስ የሰው ጅብ
Ereee yeha betekikil yesew seyetan new
ለምን ፊቱ ተሸፈነ ወጀለኛ አይደለም እዴ 😡ሸኮራ ይመስሎ ቆረጥኩኝ ቆረጥኩኝ ሲል ዝም ትላለክ😭😭😭
Egeziabher hoy maren ke endezi Aynet awere sewoch TEBken , nefs yemar ezgio
ይገደልልልል
Afere bela nebesa bela seyetan new yeha
ገደለ ሰተት ሊሆን ሴጣን ሊሆን ይችላል ከዚያ በኃላ ተጸጽቶ መተው ሲገባ ምን አይነት ሰው ልጅ ነው።
Zern eyamakelachu ehe zer geday new ya zer araj new , ehegnew eyegedele zerafi new yemitlu. Chekagn aremene sewoch beyehulum beyebotaw endalu mawek alebachu. Lezi mefthew sew endikebaber kelijinet jemiro endihum temirt bet hulu , besene migbar yetanetsu sewoch mefter. Lesew lij kibir Higin bekitat makibed. Wanaw meftehe new
😢😢😢😢😢😢
እንደቀላል ቆረጥኳት ይላል እሱንም እንደዛ አርጎ ማሳየት ፖሊሰ ለምን መልኩን ትሸፍናላችሁ ወንጀለኛ መሆኑ ከታወቀ ህዝብ ማየት አለበት
ጎጃሜ ክፍዎች አራማኔ
ጎጃም???
Mn zer askotereh ante awre
ጅላፎ ባንድ ሰው ክፉነት ሙሉ ሀገር መውቀስ ምን አመጠው ሀገር በሰወች አይለካም
Ye Egiziabiher bidiruwan yikifel min yibalal yamal .........beteseb min yesemawu yihun ? lefirid makireb sayihon begedelat huneta megedel alebet
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
What the freak is going on? I’m so sorry also good police work