ክፍያው ተገቢ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • ክፍያው ተገቢ ነው? #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow #ethiopia #sofiaabdulkadir
    በተፈጥሯችን ማህበራዊ ፍጡር ስለሆንን በሰዎች መፈለግን ፣ መወደድን ፣ ተቀባይነት ማግኘትን ሁላችንም እንሻለን ግን ደግሞ ሰዎችን ሁሉን እሺ በማለት ለማስደሰት ስንሞክር ምንድንነው የምንጠቀመው? ምንድን ነው የምናገኘው? የሚያስከፍለን ክፍያስ ምን ያክል ነው ?
    ዛሬ አስረው ከሚይዙን ድርጊቶች መሃል አንዱ የሆነውን ሰዎችን ለማስደሰት አብረውን እንዲሆኑ ካለን ፍላጎት የሚያቀርቡልን ጥያቄዎች ፣ ትዕዛዞች ሁሉ እሺ ማለት የሚያስከፍለን ክፍያ ምንድን ነዉ የሚለውን እንመለከታለን ።
    00:00 intro
    2:36 ሃሳብን መግለፅ አለመቻል
    3:30 እምቢ ማለት አለመቻል
    5:00 እራስን ማጣት
    5:53 ከሰዎች መጠበቅ
    As social beings, we naturally crave love and acceptance from others. In this episode, we'll explore the deeply felt desire to gain approval and affection by constantly nodding to every request made of us. What toll does this frequent pursuit of favor and validation take on us,What is the price we pay
    #greatnesscoachingbysofi #lifecoaching #thegreatnessshow #ጥያቄዎች
    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
    forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9
    ለበለጠ መረጃ
    0989727272 0118529442
    #sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
    የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
    • የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
    • የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
    sign up for free 30 minute Greatness Coaching
    here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
    Telgram:- t.me/thegreatnessshow
    Music: Crimson Fly - Huma-Huma • Crimson Fly - Huma-Huma (No Copyright...

Комментарии • 2

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow  6 месяцев назад

    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
    forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9
    ለበለጠ መረጃ
    0989727272 0118529442

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 6 месяцев назад

    በጣም ትክክለኛ ገለፃ ነው ፤እኔ ህይወቴን ሁሉ የኖርኩት በዚ አዙሪት ውስጥ ስለሆነ አሁን ሶፊያ እንደ ገለፅሽው፡ የራሴ የሆነው ነገር ጎሎ አግቼዋለሁ።
    ከዚ ባህሪም ለመውጣት ጉዞ ጀምሪያለው። ባህሪውን ያመጣብኝ የአስተዳደጌ ውጤት ነው።
    በየጊዜው ስለምትሰጭን እራስን የማገዝ ትምህርት በጣም አመሰግንሻለው!!!🌹🌹🌹