I love this show. I like how you conduct the interviews. You ask every question that everyone needs to hear. Exactly like Oprah Winfrey. This is a gift, thank you for what you do. You really love your job, you’re not just a RUclipsr, you’re truly talented. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
I love this show. I like how you conduct the interviews. You ask every question that everyone needs to hear. Exactly like Oprah Winfrey. This is a gift, thank you for what you do. You really love your job, you’re not just a RUclipsr, you’re truly talented. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤
Yes I noticed that too he is a talented interviewer he is smart
He is way better than Opera she is a terrible interviewer she could learn from him
¹1à¹11¹
😊😊
ለዚህ ሰው እግዚአብሔር እድሚ ብቻ እንዲሰጠው ተመኝው❤
በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው በልቦለድ ላይ ብቻ ነው ያለው። በጣም የተለየ ስነምግባር ያለው ሰው ነው። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው።
gagaዬ ደምሩኝ
Tekkl❤
በጣም
wow wow ere wow tileyalek wedndmachin yihen video lemensun lakulet
@@KibromUpwork
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ተመልከቱት ይህን ድንቅ ሠው!
ሃብትን እንደ አልተማሩት ሃብታሞች አላመለከውም! ተማሩ ሃብት አለኝ የምትሉ !ህይወታችሁን አመጣጥኑ!ገንዘብ አይግዛችሁ እናንተ ግዙት።
ይህ ሰው ዘመናዊ ወጣቶች እንዴት እንደሚኖሩ አሣይቶናል።እናመሠግናለን!🙏🙏🙏❤❤
ድንቅ፡ሰው፡
ተይእንጂ ጎበዝ
ግንጥሩ ገልፀሽዋል፡🎉
አንቂ ማለት እንደዚህ አይነት ሰው ነው። ሌላ ዓለም ውስጥ ነው የከተተኝ። እንደዚህ አይነት ሰው መሆን መታደል ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቢጄይ ወንድማችን
Mesheallh allh ytebekehe
መንሱር ጀማልን tiktok ላይ ሽቶ እየተቀባ ሀብታም ነኝ የሚል ጉረኛ ባየንበት አይን እንደዚህ ደሞ በሀብቱ በአውቀት በልጽጎ ለሌሎችም አርያ የሚሆን ስናይ ደሞ ሀብታም ሁሉ አንድ አይነት እንዳልሆነ ተማርን
ያስዝናል አንዱን ለማድነቅ አዱን መቀፍ ነው የኛ የኢትውይ በሃሪ ሁሉሰው ተመሳሳይ በሃሪ የለውም ይሄም እደሚያስደስተው እየኖረነው ያንም እደዛው
@@jhgfgj4334ትክክል
Respect it's his choice 😁
ለዛውም እሚጎርረው እኮ ደሃ ህዝብ ላይ ነው
Ewonetshen newo. Mensoro yetefa
ባለፀጋ እና ባለ ሀብት በጣም ይለያያል ይህን ቢጄ በደንብ አብራርቶታል10Q አንተ ባለፀጋ ነህ እኔም ወጣት ነኝ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ነው የጨረስኩት እድሉን በመጠቀም ከ1000ሺ ወጣቶ መካከል የነገው ወጣት ባለፀጋ እሆናለው፡፡
ዎአ አገላለፁን በጣም ደሰ በሚል ነው እግዛብሄር ጨምሮ ይሰጥክ ባለሀብት ነን ለሚሉ እና ባለግዜ ነን ለሚሉ በጣም ምርጥ አነጋገር ጎበዝ አንበሳ ብዬሀለው ለእንደዚ አይነት ሰው እግዛብሄር ጪምሮ ጨምሮ ይሰጠው ❤❤❤❤
May God Bless you and may more people be follower of your BLESSED footsteps 🙏😇
❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሰው ሲለወጥ ማየት የመሰለ ምን ደስታ አለ
በጣም አመሰግናለው👍🙏🇪🇹
የሚገርም ሰው ጀግና ሰው ነው ለሀገራችን እንዲ አይነት ሰው ያብዛልን
የህንድ ሰው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ እደዚህ ያለ በረከት ለኢትዮጵያ ሰጠ በጣም ደስ ይላል ። ብጄ ጌታ በብዙ እድሜ ይባርህ።
ለምለምዬ ደምሪኝ
R47rfy
እዚሁ ነው ትውልዱ ከህንድ አልመጣም👍
Yeselale nech enatu oro ena amara
እረ እንዲያዉም አንተ ላይ ነዉ የሚያምረዉ ልብስም የሚያምረዉ ዉስጥ ሲያምር ነዉ ይመችህ በማርያም ጀግናናና አስተሳሰብ ከ100 በላይ
የእውነት የበራለት ሰው; ለራሱ ብቻ ሳይሆን በዙሪያው ላሉትም ጭምር ብርሃኑን የሚያዳርስ ድንቅ ሰው አላህ እደ3ሜህን አርዝሞ ህልምህን ያሳካው
ማራኪ ወግ ውስጤ ነህ እንደዚ የእውነት ሚያነቃቁንን ኢትዮጵያዊ ጋብዝልን ሀብታሞች ብቻ ሣይሆን ልንማርባቸው ምንችልባቸውን ግዝዬ እናመሰግናለን
ተቀላቀሉኝ
እጅግ በጣም የገረመኝ ባለሀብት ነው ከሁሉ በላይ የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ ሀብታም መሆኑን ተመልክቻለሁ ለአቅራቢው ትልቅ ክብር አለኝ ስለጋበዝከው
የምወደው የማከብረው ልዩና የክፈለዘመኑ ድንቅ ሰው። ስለማወቀው የኔ ሞዴሌና አሪአያዬ ነው። እድሜከጤና ከሀብት ጋር ያድልህ
please yene wendm BGI office yet new yemagegnew, yemakerbew tilk project alegne gin botawun mawek alchalkum
በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በዐዕምሮም ባለፀጋ ነህ ፤ ይህን ዳግም ተግባርህ ይመሰክራል!
እንዴት ታድለሀል!!
አላህ የወደደው አኗኗር፤ የሰጠህን የምትሰጥ፤ ገንዘብህን የማታመልክ ግን የምትጠቀምበት!!
ድንቅ ሰው ነህ፤ አላህ ይጠብቅህ ።
ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጣቱን የምታነቃቃበት መንገድ ይበል የሚያሰኝ ነው ።
ባቀረብከው 100k ነፃ ፈንድ ተሸላሚ ባልሆንም በቢዝነስ ሀሳብ ተሳትፊያለሁ።
መልካም ስራህ ላይ ቀጥል ገንዘብህን አላህ ይባርክልህ ።
Endet new tesatafi mnhonew
please can you tell me where i can find his office, I have a project to offer
ምን አን አይነት የተባረከ ሰው አንደበተ ርዕትሁ ከዕውቀት ጋር የተደገፈ፤ እግዚአብሔር ሥራህን ዕውቀትህን ይባርክልህ!!!
Wow really he is amazing. ኢትዮጵያ እንደዚህ ያሉ ብዙ ያልታወቁ ጀግኖች አሏት ፣ keep up the good work..
አመሰግናለሁ ትልቅ ሰው ነህ❤ብዙ በአይምሮዬ ውስጥ የማስባቸውን ነገሮች በጥሩ ቃላት ስለገለፅክልኝ !
የእውነት በዚህ ገፅ እስካሁን ካየሁት ወይም ከቀረቡት ፕሮግራሞች ለኔ አስተማሪ አንደኛና ልዩ የምለው ነው ለቀጣይም ቁሳቁስ ከሚያስቆጥሩ ይልቅ እውቀት መልካምነት ጠቃሚ ሀሳብ በጎ ህሊና እና አስተማሪ ህይወት ያላቸውን ሰዎች እንዲ በመጋበዝ ተባበረን🙏
የእኔ ልጅ በእውነት አድናቂህ ነኝ የምታቀርባቸው ሰዎች ለምድሪቱ እድገት መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ግለሰቦችን ነው የምታቀርበው፡፡ በዚህ በዘለለ ግን በቢጀ አይ ጋር ሊሰራ የሚችል መካኒካል ኢንጅነሪንግ ምሩቅ የሆነ አና በፈጠራ ስራ ስቶቨ ኢንዳክሸን ላይ እየተወዳዳረ ያለ ለእኔ 2ኛ ልጀ አለና ከእሱ ጋር ከአንዱ ድርጅት ቢቀጥረው እባክህ አናግርልኝ የእኔ ውድ ልጅ፡፡
Never heard of him. This guy is very interesting. We need a lot of people like him.Thank you Marki weg for bringing this person.
❤❤
ሰው ሰው የሚሸት መልካምነትን ሰውነቱን የገነባ ስጦታውን እሺ ብሎ የተቀበለ ከእግዚአብሔር ጋር የተስማማ ተባረክ !ማራኪ በጣም ግልጽ ነው ጥያቄው መሆንም አለበት በርታ !
የባለፀጋ ልጅ የነበረ ባለፀጋ ሰርቶ ገንዘብ ሲያገኝ እንዲ ቀለል አድርጎ ይኖራል። ሌቦቹ ናቸው ጉራቸው ያልተቻለው።
ትክክል ነክ ወንድሜ። አግኝቶ በድሎት ያደገ ልጅ አድጎም ጎልምሶም ሲኖር ዝቅ ብሎ ከሰው አይን እርቆ ነው የሚኖረው።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እሰከመጨረሻዉ በጉጉት ነዉ ያዳመጥኩት እኔ ጀርመን ነዉ የምኖረዉ ብዙዎቹ ሀብታሞች እራሳቸዉን ዝቅ አድርገዉ ነዉ የሚኖሩት የቤት ሰራተኛ እንኳን የላቸዉም እና የኢትዬጵያ ሀብታሞች ምንድነዉ ችግራቸዉ እል ነበር ዛሬ ደስ የሚለነገር አየዉ
በጣም የሚገርም ማስተዋል የተሞላ አይምሮ what a beautiful mind . ዛሬህን አይቶ ነገህ የት እንደምትደርስ ማስብ አይዳግትም ደስ የሜል ፍቅር የሆነ ማነት አቦ ይብዛህ ይጨምርልህ ይስፋህ የምታኮራ ጀግና ወጣት ነህ ወንድሜ ኮርቼብሀለው keep up smart work.🙏🙏🙏🙏🙏
ከራሴ እና ከፈጣሪ ጋር የምከራከርበት ለምን ሆነ ብዬ መልስ ያጣሁለትን ነገር ተመልሶልኛል ተባረክ ደጋግሜ አየዋለው የውስጤን ምንም አላስቀረም ❤
ቲሸርቱም ያምርበታል ሱፉም ያምርበታል መልካምና ቅን ልብ ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያ ጨርቅህን አያይም ልብህን ነው የሚያየው በርታ ወንድሜ ለህዝብ ቅን ልብ ነው ያለህ በጥፍ ተባረክ ምድራዊ ኑሮ ከማን አንሼ ውድድር ነው ሀብታሞች ለቁስ ነው የሚጨነቁት አሱ ግን እግዚያ ያየው ልበ ሙሉ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ በርታ
ልብ ያለው ካንተ ብዙ ነገሮችን መማር ይችላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ማራኪ ወግ በአጠቃላይ አመሰግናችኋለሁ
ግዞ! ይኽ ከየትኛውም ፕሮራም የተለየ የሰውን ልክ ያሳየ የነገን ኢትዮጵያን በትንሹ እንድናያት ያደረገ ትልቅ ስብከት ነው:: በጣም ልብ ያሞቃል:: ለስንት ሰው እንዳካፈልኩት... እድሜ ይስጥልን ቢጃይ! ሕልምህ እንዲሳካ ጸሎቴ ነው::
አሁንም ጨምሮ ጨምሮ መድሀኒያለም ይስጥህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እውነተኛ ህንዳዊ ተባረክ ሀሣብህን እግዚሀብሄር ይሙላልህ ጀግና
ቢጃይ ምርጥ ሰዉ! ቀለል ያለ ክባድ የማያዉቅ አንደኛ የሆነ ሰዉ ነዉ።
ግዞ ለዚህ ስራህ ክብርና ምስጋና ይገባሃል!! ከዶንኪ ቲዩብ ቀጥሎ የሀገራችን ምርጥ ፕሮግራም በግዛቸው አሻግሬ! ሀብታሙን,ድሃ,ዕምነትና ብሄር የማትመርጥምርጥ ጋዜጠኛ።
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ጥሩ እይታ ነው እያሳየን ይለው።
ባለሀብቱ መልኩ አሳቡ ደስ የሚል ሰው ነው እግዚያብሄርም የሚፈልገው ሰው እንደሱ አይነት ሰው ነው ኑሮ ቀለል አድርጎ መኖርና ለሌላው ሰው መርዳት ነው የሚፈልገው እግዚያብሄር ይጨምርልህ በርታልን ❤❤❤❤
የተማረ ይግደለኝ የተማረ ሰው እብቷምም ሲሆን ያምርበታል ቀለል አርጎ መኖሩ ደስ ይላል ስላወኩህ ደስ ብሎኛል አሁንም ለብዙዎች ትረፍ ተትረፍረፍ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዛቤር በርቷ ❤❤❤❤❤❤
ካሜራ ማኖችህ ግን ልዩ ናቸው አቀራረፅ ኤዲቲንግ አንደኛ🥰
በጣም የሚገርም ሰው ነው እግዚአብሔአብር የባረከው በእውወቀትም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወቱም የሚያስተምር ነው አሁንም በርታ አምላክ ይጠብቅህ ይርዳህ አሜን
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ግዞዬ ተባረክ ፈጣሪ እንደ ቢጃይ አይነት ሰዎች ያብዛልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
በስመአብ መኖር ማለት እዳተ ነው የምን ግርግር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት
ለዚህ ሰው ቃል የለኝም እዳተ አይነቱን ያብዛልን እድሜህ ይርዘም
ጌታ እረጂም ጊዜ ሰጥቶህ እያሰራ ያኑርህ: ለሌሎች ለመሆን ያቁምህ:: አሜን!
ገኒዬ ውዴ የኔም ቻናል አንዷ አካል ሁኚ
Amen🙏
ቢጅ አይ እንዴት ነህ።ለዚህ በመብቃትህ 23:15 በጣም ደስ ብሎኛኛል።ከርጅም አመት በኳላ ከሞት ተርፈህ ስላየሁህ፣ጥርትህ ፍሬ አፍርቶ በማየቴ መጣም ደስ ብሎኛል!እኔን ለመርዳትም ሳይኖርህ ጥርት አድርገህ ነበር።
ዋውውው እንዲህ ቀለል ያለ ሀብታም አይቸ አላውቅም በጣም ደስ ይላል ተግባቢ መካሪም ነው እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ከዚህም በላይ ይስጥህ ❤
እውነትነው ቀለልያ
ባለፀጋነው
እግዚአበሔር ጨምሮ ይሰጥህ በልብህ እና ጭንቅላትህ ውሰጥ የለውን ብርሀን በድሜ በጤና ቆይተተህ ፍሬወን የበለጠ ያሳይህ ወንድሜ አቅጣጫዬን አላወኩትም እንጂ ለሀብት እና ለፀጋ ያለን አመለካከት አንድ አይነት ነው ሀሌም ፀሎቴ ሀብታም መሆን ሳይሆን ባለ ፀጋ መሆን እና በጎ ነገሮችን መሰራት ነው ይመችህ
ባለፀጋ ነህ : አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ!
ግዛቸው የምታቀርባቸው ስራዎች ጥሩ ናቸው ❤አሁን በእንደነዚህ አይነትስራዎች ብትቀጥል: የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ትውልድም ሃገርም ከአለንበት ደረጃ አንድ እርምጃ ወደፊት ያስኬደናል ብዬ አምናለሁ: ለዚህ ባለፀጋ ወጣት ግን አጨብጭበናል👍 ይህን የሚያዩ ባለሃብቶች መካከል ግን ስቅቅቅቅ የሚሉ እንዳሉ ሳስብ: አረፈደም ንቁ እንበላቸው አይደል?😂
ምርጥ ሰው አቀረብክልን እውቀት ሲኖር ብር አያመፃድቅም !!!! ቢጂአይ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክልን !!!!
የበለጠ ያች ያየሀት ትንሽ ክፍል ውስጥ መፅሀፍ ሙዚቃ መሳሪያ ያለባት ጋር ስሆን የበለጠ ደስ ይለኛል ።እንደሚል ጠብቄ ነበር ። ሰው ነው በቃ ሰውነትን ያሟላ ሰው እንደእኛ ሰው መሳይ ሳይሆን!!እግዚአብሔር ይህንን ሰውነትህን አይቀይርብህ
የተፈጠረበት አላማ ምክንያት የገባው ሰው በታም ትልቅ የህይወት ተምክሮነው ያካፈልከን እናመሰግናለን በጣምነው የወደድኩህ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
ድንቅ ሰው ተባረክ ....ሰው መኖር ያለበት የሚያስደስተውን ኑሮ ነው ነው
በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ በግል ጂማ ዩኒቨርሲቲ ስትማር ነው የማውቅህ።እዚ ደርሰህ በማዬቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ honesty i proud off you.🎉🎉🎉🎉
ቢጂ አይ ስሙን ብቻ ነበር እማውቀው እሚገርም እውቀት ያለው እምትገርም ምርጥ ሰው ነህ ❤❤❤
በጣም አስተማሪ ነው የሚገርም ሰው ነው ደግሞም ውጤታማ ብዙ ወጣቶችን ለመለወጥ የሚያድርገው እገዛ በጣም የሚገርም ነው እንደነዚህ ያሉትን በሀሳብ የሚያምኑ ሃሳባቸውን ለሌላ የሚያጋሩ ሠርተው የሚለወጡ ወጣቶችን ማበራታት ሰኬት ማለት ይህ ነው ለሌላው ማሰብ ይህ ሠው በእወቀትም በሀብትም በሃሳብ ልዕልና የሚያምን ነው የሄ ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ ነው በቃ ይህ ነው የሠው ጥግ በቃ ሠው ማለት ይህ ነው ለሠው የሚያስብ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ቀለል ያለ ላይፍ የሚኖር መታደል ነው ማራኪ ወግ ሽቶ ሱፍ 100 አለኝ የሚሉ ኮተታሞችን እታቅርብ እንደነ ቤጄይ አይነት በእውቀት አይምሮዋቸው የተሞላ ወጣቶቸሰ እነዚህን አይተው የሚቀየሩ ይሆናሉ ለምን አንድ ሰው አይሆንም እንደዚህ የሚያነቃቁ አይነት ሰዎችን ማቅረብ እናመሠግናለን ቢጄይ ተባረክ እገዚአብሄር ይጠብቅ መልካመ ሰው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየዉ ነዉ እሚገርም ተፍጥሮ ድንቅ ሰዉ ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ እናመሰግናለን ማራኪ
ይገርማል ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ስት አለ ሰው መሬቱ አይካኝ የሚሉ
በጣም አድናቄው ነኝ ምድር ሀብታም ነኝ ባይ ተመልከቱ ከሱ ተማሩ አፈር አይካኝ አትበሉ
እህቴ ሀብታሙስ ቢል ያምርበታል አሉ አይደል የደሀ ደሀ ሆነው ስንት ቀዳዳ ኖሯቸው ገንዘብ ሲያገኙ መሽቀርቀር መሬት አይንካኝ ማለት ጉረኛ ውድ ልብስ ካልሆነ መልበስ አያስደስተኝም እያሉ ሲጎርሩ ደሜን ያፈሉኛል
Eshi mkrshn semtenal
ትክክልእህት
❤❤❤
Beteley ya guraga menesurrr gurega scheto beruku
እስከ ዛሬ ካሳየኸን ባለ ሀብቶች ይሄንን ቪዶ ላክላቸዉ ወጥ እረገጥን እምትሉትም እዩት ዋዉ ዋዉ ዋዉ ይሄም አለ ለካ ተመስገን እድሜ ጤና ይስጥህ እንኳንም ድሀ ሆንኩኝ ይሄንን ቪዶ ሳላይ ከዚህ ቡሀላ ቢኖረኝም ቢሞላኝም አልደነቅም ከዚህ ቡሀላ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰አላቹህ እንጂ ሀብታም ነኝ ብላቹህ አፈር አይንካኝ ምትሉ የት ናቹህ ኑ እስኪ ከዚህ ወድማችን ተማሩ😁
ሥራዎቹን እንጂ ማንነቱ አላውቀውም ነበር። ተባረክ ቤጃይ ምርጥ ሰው!!!
ቃል-ከተግባር ጋር አወይ መታደል!!!!
እውነትነው 🙏
ቢጂአይ ናይከር ልዑልእግዚአብሔር ከሙሉ ጤንነት ጋር ረዥም ዕድሜ ይስጥህ። እንዲህ በወጣትነት ዕድሜ ህ ሀብትህ እና ባለፀጋነትህ አይደለም የአመለካከት አድማስህ እጅግ ገራሚ ነው። እባክህ ልጄ ትንሽ ጊዜ ስጠኝ እና ትንሽ ደቂቃ ላናግርህ እፈልጋለሁ የዕድሜ ባለፀጋ ነኝ።
በጣም አመሰግናለሁ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነበር የእንጨት ፈለጣው ውድድር ታሪክ በጣም ነው ልቤ የገባው ትልቅ የሕይወት ትምህርት ነው፡ ❤🙏
I have respectful too BEJAI ትልቅ ክብር እሚገባው ትልቅ ሰው በቃ አዋቂ ስትሆን ኢንድህ 👍👍👍👍
እናመሰግናለን ግዝሽ ቀጥልበት የትናየትን እና ይሄንን ጎበዝ ተምሬባቸዋለሁ የስራ ስዎች ናቸው እንደነሱ የተማረ ሀብታም አቅርብልን ያነቃቃሉ😊
አቶ ቤጃይ በጣም ድንቅ ሰው ነህ, ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ! አዘጋጁንም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት አሳቢ አላሚና የተግባር ሰው አቅርበህ ስላሰተማርከን!
ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያኖች ጠቃሚ ፊልድ ላይ ነው የሚሰራው ለሀገር ምንዛሪን የሚያድን ለህዝብ ኑሮን የሚያቀሉ ብዙ ነገር መስራት የሚችል ሰው ነው።ማራኪ አሪፍ ፕሮግራም 👍
የኔ እናት ስወድህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ፌዝ ያለው ስው ነው ተባረክ ተባረክ ስራተኛ ነው ጊዜ የለውም ለዚህ ነው ብዙ ተማርኩበት ደጋግሜ ነው የማየው አወ ቀለልብእድርጎ መኖር እርፍት ይስጣል
እንዲህ አይነት ሰው ይብዛልን:: ብዙ ወጣቶች ተለውጠው እነሱም ሌሎችን እንዲጠቅቅሙ የመጣህበት ሀሳብ መልካም ነው
በጣም የሚወደድ ነው እዳለውም ባለፀጋ ነው።ያሰበውን መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሳካለት ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፀሎቴም ነው ።እንዳንተ ዓይነቱን ቅን ለሀገራችን ያብዛላት ተባረክ አሜን።
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው። አገራችን ስንት አይነት ምጡቅ አዕምሮ ያላቸውን አፍርታለች ምን ያደርጋል ታዲያ አስተዳደሩንም ምኑም ላይ ወጥቶ ግን ፊጢጥ የሚለው ሌላው ነው። ዘይገርም ነው መቼም🤔
በእጣም ጀግና ወጣት ነህ።ለዚህ ትዉልድ አርያ ነህ።።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
ድንቅ ሰው !!😮ሰምተቸህሗል ባለሀብቶች ከዚህ ተማሩ አልሰማንም ማለት አይቻልም😮
I listened each word from Bejai with passion… he is not only rich but idealist, philosopher and good hearted
ተባረክ ደግ ልብ ያለህ እየሱስ አብዝቶ በሰማዊ ስፍራ እና በምድርም በረከት ይባረክህ። 🙏
ብዙ ኢንተርቪው ተደርጎ መልካም ሀሳቦች የተሰጡበት ምርጥ ፕሮግራም ነው ብዙ ፍሬ ያፈራል ያስተዋለ ይማርበታል። Am proud of him.
Tebarek!!! "መርዝ ከምትጋብዘውና ሰው ስታሰክር ከምታድር...ሃሳብ ላለው ብልህ ሰው ስጥ!" ሰው በልብስ በሚለካባት ሃገር አንተን ማየት ያስገርማል! ባለዩቱብ ግን መኪናዬን አሳይልኝ አላለህም እሱ ያልጎረረበትን ሃብት አንተ አታጋን!
Thank you for saying what needs to be said.
እንደው አንዳንድ ሰው ተፈጥሮው ይገርመኛል፣ በቃ ሰው ሆኖ ነው ሚፈጠረው ቀና፣ ቀለል ብሎ ሚኖር ማያካብድ፣ ምርጥ የስራ ሰው እና ራዕይ ያለው❤❤❤ እውነት ምርጥ ሰው ነህ። ጀግና ምን ብዬ እንደምገልጽህ ከብዶኝ እኮ ነው፣ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በያ
ጌታ ይባርክህ መልካም ወጣት ነህ የምር እስኪ ሀብታሞች ከእዚህ ጀግና መልካምነትን ቀናነትን ተማሩ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ቢጅአይ አሁንም እድሜ ይጨምርልህ ለሰራተኞችሁ ያለህ አመለካከት በጣም ጥሩ ነው ዘርህ ይባረክ ሌላው አሰሪ ይቀብራል አንተ ትለያለህ አሁንም የማቱሳላን እድሜ ይሰጥህ !!!!!!
ምን አይነት ገራሚ ሰው ነው ቢጃይ❤❤❤ ? ያ መንሱር የሚባል ደሃ ከዚህ ምን ይማር ይሆን😂 ?
አረ ማሻአላህ ይሄ ስው ተመቸኝ ጌታዬ ጨምረህ ጨምረህ ስጠው በቃ ቀለል የለ ማንነት እውቀት ነጻነት ቀናነት.......... አላህ ይጠብቅክ👍
Wowww በጣም የማስማማኝ አስተሳሰብ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤
This gentleman gives me so much hope not only for my country but for humanity as well. So full of wisdom!!
እዩልኝ ሀብታም ነን ብላቹ የምትመፃደቁ እርቲስቶች
Artestochema ala takerbetachew showe masayt nwe serachew
Artestochema ala takerbetachew showe masayt nwe serachew
ዋው እንዴት ድንቅ ሰው ነው ኢትዮጽያን ወደፊት ከሚያራምዱ ሰዎች ውስጥ ነው ተባረክ አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ የመጪው ትውልድ ተስፋ የትውልድ ብርሀን ነህ ዘመንህ ይባረክ ለምልም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥዬ እንግዳ የተረጋጋ ቀለል ያለ የማያካብድ ባለው ነገር ኡፍፍ ደስ ስትል ይመችክ😍 ደሞ ሱፍ ለብሶ ሲገባ ሆቴል ውስጥ ግርማ ሞገሱ ፈገግታው ዋውው 😍አግብቶ ይሆን🤔😂ማራኪ ለምን አልጠየክልንም ...የወደፊት ባሌ ፀጉሩም ፂሙም እንዲ እንዲሆን ነው ምፈልገው የኔ አዳም የት ትሁን😅
😂😂😂😂😂
አይንውሀው ያገባ አይመስልም 😅
ጌታን እኔ ራሱ ልቤ ደንገጠለት አፌን ከፍቼ ነው የጨረስኩት
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ፀጋውን ይስጥህ ደስ የሚል አመለካከት ያለህ ሰው ነህ።ምኞትህንም ያሳካልህ።
ግዛችው በጣም ጎበዝ እረጋ ያልክ ጨዋ ጋዜጠኛ ነህ በርታ በተረፈ ቢጂዬን የትዳር ህይወቱን ልጆች ትጠይቀዋለህ የሚል ግምት ነበር ለማንኛውም የምትወደድ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
እጅግ እናመሰግናለን ለዚህ ድንቅ ትምህርት።
መወዳደር እፈልጋለሁኝ እሱ ካልተቻለም እናንተ ጋ መሰራት እሚችል ማሽን ነው እሚያስፈልገኝ ትልቁን ህልሜን ለማሳካት።
ፀጋ ሃብት እንዳት ነው
ብዙ ትምህር ካንተ ወስጃለው ቢጄያይ ፈጣሬ ያሰብከውን ያሳካልህ ጀግናችን🙏🙏🙏
በጣም የማከብርህ ታላቅ ሰው ነህ! ከኮረና ያተረፈህን ፈጣሪ አብዝቼ አመሰግነዋለሁ 🙏 ለኛ ስለምትጠቅመን ነው ያተረፈልን ክብር እና ምስጋና ይገባዋል🙏
አሁንም አብዝቶ ይጠብቅህ🙏
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን🙏
ገዙዬ በእውነት እናመሰግናል ሀገሬ ለካ እንዲህም አይነት ሰው አለሽ በመነፀር እዬፈለክ እንድህ አይነት ጀግኖቻችን ሰለምታቀርብልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤
የባለፀጋና የባለሀብትን ልዩነት ግልፅ አድርጎ ያሳየን ጀግና ወጣት ነው። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክህ። እግዚአብሔር ባለፀጋ ሲያደርግህ ከራስ አልፎ ለሌላውም መትረፍ ነውና እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ የህይወት ልምድህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
ግዛቸውም እንደነዚህ አይነት ድንቅ ሰዎችንም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን። አንተም ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ❤❤❤
ቢጃይ በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ያሰብከው ቦታ ያድርስህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምንም ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይባርክል እድሜና ጤና ይስጥክ ይህ ነው ሰው ማለት ❤❤
ዋዉ በጣም ትልቅ የህይወት ነፃነት ነዉ ያገኘሁት ከምር የሰዉልጂ በሚያስደስተዉ ነገር ተከቦ ነዉ መኖር ያለበት ቴኪዉ
ዋው ቢጁይ ድርጅቱን በአካል የማግኘት ዕድል አግኘቻለሁ በጣም ትሁት ጠንካራ ሰራተኛ ነው ለሌችን ብዙ ወጣቶችን ያበቃ ምርጥ ባለሀብት
ጌታ ኢየሱስ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ከነ ቤተሠብህብ🙏🏼👍 ስለትውልድ ያለህን ሸክም እግዚአብሔር ያሳካልህ
1 ሰዉ በ ቢልየን ዉስጥ የሚገኝ ሚልየን የሚሆን❤❤❤❤❤መናገር እራሱ ይጠፋሀል🙆♂️ Ethiopia Proud of you👏
ድንቅ ኢንጅነር። የሚከተለው ፍልስፍና ይገርማል።