ዱባይ ሄዳችሁ ይህንን አስገራሚ ቦታ ሳታዩ እንዳትመጡ | Miracle Garden Dubai

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 181

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 года назад

    ዋው በጣም ሀሪፍቦታነው ለመጎብኛት ያብቃን

  • @welebamedia7106
    @welebamedia7106 4 года назад

    አቤላችን በርታልን በጣም ጥሩ ጥሩ የሆኑ ነገሮችን ነው እያቀረብክልን ነው በጣም ደስ ይላል እንዲሁም ስለ ሸክ ዛይድ መስጂድ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይላል እኔ ስለጎበኘሁት ሌሎችም እኔን ያስገረሙኝን ነገሮች ቢያውቁዋቸው በጣም ደስ ይለኛል

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад +11

    ኑ አብረን እንፀልይ የስኞ ውዳሴ ማርያም | ወደ ፈተናም እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ ማቴ 26 ÷ 41 እንዲሁም ልብን የሚያረጋጋ የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ
    ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ummuslimzayneb9058
    @ummuslimzayneb9058 4 года назад

    ስላሳየኸን አመሰግናለሁ።

  • @ethiopia2836
    @ethiopia2836 4 года назад +1

    አዎ ዱበይ 🇪🇹🇦🇪👈😘 ምርጥ አገር ናት

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 4 года назад

    የእዉነት ወድሜ በጣም የምገርም ድንቅ ጠፈጥሮ ነዉ በጣም ያምራል ከተሰራ ከታሰብ የማይቻል የማይቀየር ነገር የለም ምናለ ሀገራችንን ዚም ብሎ የቆሻሻ መጣያ የሆኑትን ቦታዎች እንደዚህ በተፈጥሮ የማሳመር ልምድ ብኖረን በህብረት ተባብረን ወድሜ ተባረክ ፈጣር ይጠብቅህ የምር ጉሩም ነዉ

  • @hugy3552
    @hugy3552 4 года назад

    ዋው በጣም ምሳሌ ይሁንላችሁ ባለሀብቶች

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 4 года назад +2

    በጣም ያምራል ጊዜ ሲኖረኝ እጎበኘዋለሁ። We can make a worlda better place

  • @fenet7654
    @fenet7654 4 года назад +1

    Wow batam yamiral and qen mahede ayqerim thank you abe gora bel wade sharjha

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад +1

    ዱባይን እያስጎ በነክ ነው አበባ በጣነው የምወደው በጣም ያምራል ዋውው በርታ

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 года назад

      ሚገርም ነው እናመሰግናለን አቤሉ 8አመት ስኖር ዱባይ ውስጥ የማየት ነፃነቱ እያለኝ እስከዛሬ አለማየቴ ገረመኝ ዱባይ ፍሬም የሚል አለ የድሮዋ እና የአሁና እሱንም ለተመልካች አቅርብልን እናመሰግናለን

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 4 года назад +2

    ለምለሚቷ ሀገሬ ኢቲዮጵያም እንደዚህ እንደምታብብ ተስፋ አለኝ💚💛❤😍

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 года назад

    ዋው ዋው አቤሎ እናመሰግናለን 👍👍👍💚💛💪💪

  • @ebrahimwhe4936
    @ebrahimwhe4936 4 года назад

    በጣም ያምራል

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад +4

    እናመሰግናለን አቤል የወይኗወ ልጅ😍😍ባርታ

  • @kemilatube7882
    @kemilatube7882 4 года назад +7

    እድሜ ለመዳም አሳይታኛለች አልሃምዱሊላህ የኔዋ መዳም በጣም ጡሩ ነች በዙ በታዎች ወስዳኛለች በዛን ስአት ዩቲዩብ ብጀምር እፈምስበት ነበር አሁን ግን ኮሮና በመፍራት ብዙም አንወጣም

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад

    በጣም እሚገርም ቦታ ነው ውብ ነው

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye6746 4 года назад

    ፈጣሪ ፍቅር ይስጠንጅ ሀገራችን ከዚህ በላይ ታብባለች

  • @مكيمكي-ب7ض
    @مكيمكي-ب7ض 4 года назад

    ዋው፣ማሻአለህ

  • @genettefera2713
    @genettefera2713 4 года назад +1

    Waw👍👍👍

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 года назад +1

    💚💛❤ፍቅር፣ቢኖር፣ሐገሬም፣ገነት፣ናት

    • @aemenwegnehe858
      @aemenwegnehe858 4 года назад +1

      ያውም ተፈጥሮ ሰው ሰራሽ ሳይሆን ታዳ ምን ይደረጋል

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 года назад

    ኢንሻአላ።እኛም።አብያችን።ብዙ።ሰርቶ።ያሳየናል።ብለን።ተስፋ።አለን።የሰው።ወርቅ።አያደምቅ።አገራችንን።ያሳድግልን።ኢትዮጵያ።አበባ።ብርቅ።አይደለም።የተፍጥሮው።አበባ።ሞልቶናል።ጥቅምት።ወሎ።ብቅ።በል

  • @فانزمشاهير-ض9غ
    @فانزمشاهير-ض9غ 4 года назад +16

    በጣም ደሥይላል የኛንም አገር አብይ እደዝህ ያረግልናል

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 4 года назад +1

    አቤል የት ነዉ ያራፍኮ ብገነኝ ደስ ይለኛል

  • @hesky100k
    @hesky100k 4 года назад

    ይመችህ

  • @sosina65
    @sosina65 4 года назад

    God bless you

  • @hananalitasma5670
    @hananalitasma5670 4 года назад

    Befit Eje neber gn ke aseriwochega hugne new yehedkut minim alakim lij yize ahun gn bihed des yilegnal❤

  • @hyryehydere4642
    @hyryehydere4642 4 года назад

    ቦታዉ ምን ይበላል በጣም ዳስ ይላል

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 4 года назад

    እኛም እንሰራ ዋለን መንግሥታችን በጣርነት ሰላም እረፈት ስላጣነው አንጂ

  • @smerb2978
    @smerb2978 4 года назад

    wow በጣም ያምራል እኛም ለመጓብኘት ያብቃን ❤💕 ያብቃችሁ

  • @zelalamhordofa7590
    @zelalamhordofa7590 4 года назад +1

    Selam selam Abelo endati nahi ......yamajamariyaw RUclips notification iyasgebalinga ayedalim malatim zinawachine ke semaw qenatochi taqoxaru lamindenaw wayes anira zina maqerabi tawki

  • @ABDUKEEDITING
    @ABDUKEEDITING 4 года назад +3

    *Arife new 🔥👌*

  • @samira7639
    @samira7639 4 года назад

    ልዩ ነው💚💞💚💞💚💞💚💞

  • @hannahaylu4977
    @hannahaylu4977 4 года назад

    ,አይቼዋለው ያምራል በጣም

  • @በእናትአለም
    @በእናትአለም 4 года назад +1

    ዋው ገራሚ ነው።

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 года назад +10

    ባለፈው እሮብ ለት ሂደን ነበር ማዳሜ አስጎበኘችኝ በጣም ልዩ ነው 🥰 ዋው መቸም አልጎበኘውም ነበር እድሜ ለመዳም

    • @betty1347
      @betty1347 4 года назад +1

      Enkuan des alesh

    • @solokidus1329
      @solokidus1329 4 года назад

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 4 года назад +1

    Genzeb ke ale besemey menged ale endemibalew 1 sew ehenin ayito men alebet habtam hogne echin alem alu alu yemibalubet hulu egobeng neber bilo yemiyasib sew aytefam. Thank you ye woyinowa lij, yilmedibik!!!!

  • @saragirma5402
    @saragirma5402 4 года назад +1

    Wow እኔ ተመልካች ነኝ ሚስኪን እንዴት ያምራል ዋውውውው ቁጭ ገነት ሸቀሎች እንድገቡ ይፈቀድላቸዋል ወይ አቤልዬ ? በጣም ነው የወደድኩት 😘😘😘😘😘🤜👍👍👍👍👍👍🇰🇼

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 года назад +2

    ያምራል ግን ምን ያርጋል ጊዛዉን ነዉ

  • @helenage4328
    @helenage4328 4 года назад +1

    Woww betam yamiral gin hagerachin bihon yebelex yamir neber 😂😍

  • @shitujiru1170
    @shitujiru1170 4 года назад +2

    አበበጋዳን።ስላም🇪🇹🌹🇾🇪💠

  • @arabia1239
    @arabia1239 18 дней назад

    ሡብሀንአላሕ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 года назад +2

    ዋውዋውውዋውዋው ይገርማል ❤❤❤❤

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 4 года назад

    የ2020 ያከበርነው እዛ ነበር ዘንድሮ በኮሮና ምክንያት ሳልሄድ ቀረው እንጂ ቦታው በጣም ያምራል ይሄ ተሞክሮ በሀገራችን አአ ቢደረግ በጣም አሪፍ ነው

  • @bitanyamelaku268
    @bitanyamelaku268 4 года назад +1

    Wow🙋🙋

  • @tigabuwondimukemisohadiyya8931
    @tigabuwondimukemisohadiyya8931 4 года назад

    Woow betam dasi yilal

  • @liljosi248
    @liljosi248 4 года назад +1

    Abel ymwdw like adrgu❤️❤️❤️❤️

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 4 года назад +1

    People who work hard can enjoy their hard work. It's so beautiful.

  • @rabiaassefa1863
    @rabiaassefa1863 4 года назад +1

    ሂጃለሁ በጣም ያምራል

  • @haymi7949
    @haymi7949 4 года назад +1

    Abelaye wow byalw esti the camera yeyazkw mn aynet endhone ngeregn lgeza felge nw tratu betam arif new

  • @brahnalz5217
    @brahnalz5217 4 года назад

    እንም ኣዊቅላው ክመደም ገ ሃጅ ንብሬካ ብጥም አሬፋ ብታ ናው የብተ ስርተኝ ንኝ ብዳባይ ፡፡

  • @zebibashemsu4806
    @zebibashemsu4806 4 года назад +1

    ኦ እኔም እጃለሁ ደሠ ይላል

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 4 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን.....የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እስኪ ኑ ወደኔ ገባ በሉ አላሳፍራችሁም በስራዬ ሙሉ እምነት አለኝ ትወዱታላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁ አለሁ መልካም ጊዜ 🙏

  • @selamyonekuratachenalhasam482
    @selamyonekuratachenalhasam482 4 года назад +1

    Awo betam yameral betam relax yemarg bota new

  • @DegineshDaana
    @DegineshDaana 4 года назад

    አበልዬ ወንዶች መምጣት ይችላሉ

  • @saada373
    @saada373 4 года назад

    Betam ymral sayew betam new yasdeseten

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 4 года назад

    Batam yamiral👍👍

  • @muhammedrak4181
    @muhammedrak4181 4 года назад

    ከድምፅክ ይልቅ ሙዚቃው ይሰማል

  • @alvinjralexson814
    @alvinjralexson814 4 года назад +1

    Wow I like

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 4 года назад

    I been Dubai so many times, I can't wait to see I love it awesome

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад

    Abel thank you so much it's amazing,
    Sorry but we can't hear what you were saying. I think the music was to loud.
    Agerem selam betehon kezih belay
    Bezu sew mareg yechil neber
    Egziabeher hoy beka belen🙏

  • @mesrur146
    @mesrur146 4 года назад +1

    ሊላ አገር በረሀውን ለምለም ያደርጋሉ እኛ አገር ደሞ የሉንን ቅርሶች እንኳን እያፈረሷቸው ነው

  • @itsmydam5684
    @itsmydam5684 4 года назад +1

    እድሜ ለማዳም

  • @mela79king
    @mela79king 4 года назад

    አሪፍ ነው ግን በአበሻ RUclips ያልታየ ከዱባይ go to sports መኪና ሱቅ እደጉድ ያለው አዲስ ነገር ለማሳየት ከፈለክ

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact 4 года назад

    በጣም ውብ ቦታ ነው
    በሀገራችንም መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮ ሰላም ሆኖ እንደዚህ ውብ ቦታዎች ቢፈጠሩ መልካም ነው
    ነገር ግን በኛ ሀገር ይህን መመኘት ይከብዳል ማለት ገና መሰረታዊ ነገር ያልተሟላበት ሀገር ስለሆነ ነው

  • @redutube9816
    @redutube9816 4 года назад +1

    ሚራክል ደስ የሚል ቦታ ነው ከኮሮና በፊት ነው የጎበኘሁት

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 4 года назад +2

    It's Sad that Ethiopia is poor when She is Actually the Richest of All 😔

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ

    አዎ በጣም ነው የሚያምረው አቤሎ

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 4 года назад

    Ena ayichawalew betama yameral

  • @lij_birrabirra_beyan9536
    @lij_birrabirra_beyan9536 4 года назад

    Abelo benateh yehone tiyake liteyikiw feligalew

  • @kotube1185
    @kotube1185 4 года назад +15

    በካሜራ የተቀረፁ አስፈሪ ቪዲዮወች ክፍል 4 መቼነው ሚለቀቀው

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 4 года назад

    Wo w wow

  • @ጪሡመዝናኛ
    @ጪሡመዝናኛ 4 года назад

    እነ ሸቃሊት የሚያስጎበኙን ሳሀን ነው እስኪ አስጎብኘን አባ

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 4 года назад

    Thank you Abelye, I was actually Worried when I lost you Online until I got to see baby's journey to Dubai 😊

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 4 года назад +1

    አይቼዋለው

  • @androidgames4754
    @androidgames4754 3 года назад

    የጌም ጨዋታዎች

  • @boiismael4708
    @boiismael4708 4 года назад +2

    First 🥇

  • @soliyanasoliyana2864
    @soliyanasoliyana2864 4 года назад

    አይቸዋሌው በጣምነው ምያሚሬው

  • @ፍቅርፍቅር-ቘ5ሠ
    @ፍቅርፍቅር-ቘ5ሠ 4 года назад +1

    አቤሎ በጣም ያምራል እንደተከፈተ ሂጀ ነበር

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 года назад +1

    2018 የፈረንጆቹን ገና እዚህ ነበር ያሳለፍኩት ሚራክል ጋርደን በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 4 года назад +1

    የኛ ህዝብ ወሬ ብቻ ነው የሚያቀው እንኳን ሀገር ሊያሳምር

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 4 года назад +1

    Happy New Year Abelo

  • @gedyontadesse1194
    @gedyontadesse1194 Месяц назад

    አቤል

  • @abrahamyohanis8589
    @abrahamyohanis8589 4 года назад +2

    Batam yamiral ere like argu

  • @shewuyemareyamlijshewuyema2132
    @shewuyemareyamlijshewuyema2132 4 года назад

    Abelo ke 1dha you tube ki tinat tefak be selam new

  • @mimiaklilu7393
    @mimiaklilu7393 4 года назад +1

    the best place i know it

  • @begeshawdagmawi2337
    @begeshawdagmawi2337 3 года назад +1

    Abelo be menden new edit yemtadergew

  • @peaceworldd35
    @peaceworldd35 4 года назад +1

    ❤️❤️

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 4 года назад +3

    እዚህ ከገባሁ ተጎትቼ ካልሆነ ላልወጣ እችላለሁ

  • @shewuyemareyamlijshewuyema2132
    @shewuyemareyamlijshewuyema2132 4 года назад +1

    Abel Dubay meta new ende minu ga neh silkihin lekilign esti legegnik wendime

  • @jenetjenet7553
    @jenetjenet7553 4 года назад

    ኣይቸዋለሁ

  • @wfight2155
    @wfight2155 4 года назад +2

    Ethiopia is a best export in flower but 😭

  • @freselamdebas5162
    @freselamdebas5162 4 года назад

    Ebak ante sew sport sira

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 4 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anutube2260
    @anutube2260 4 года назад

    Abalo qedmia gang hger yalewn mastewawq ayqedmem

  • @meriammekonnen9260
    @meriammekonnen9260 4 года назад

    You should see glow garden while you're zer it's amazing

  • @Nejat197
    @Nejat197 4 года назад +1

    በጣም ያምራል አቤሎ የት ነዉ ቦታዉ እዝሁ ሁኘ አላዉቀዉም በአላህ የምታዉቁ ንገሩኝኝኝ

    • @mariyanmariyan7731
      @mariyanmariyan7731 4 года назад

      Dubia new kdubai tenshi rak yilal gin yiw Dubai wuiset new megniyaw rkashi new mekflaw hedachihu zena belu gin gbiw mesifatu baned kan tayitu ayabikam ewusitu bizu meshite negir ala

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 года назад

      እኒ አጅማን ነኝ እስኪ እሞክራለሁ በጣም ያምራል ኢጃዛ ስወጣ ሽኩራን

  • @ethiomusic5349
    @ethiomusic5349 4 года назад +1

    🙀🙀🙀 አብይ---አብይ ከወዴት አለህ?🤣🤣🤣

  • @sara-yp2ig
    @sara-yp2ig 4 года назад

    እኳን ይሄን ቦታ ልጎበኝ ሱቅ ልብስ ለመግዛትኳን አልወጣም አምስት አመቴ. ዱባይ ላይ አድቤት ተቀምጨ

  • @raheilali22
    @raheilali22 4 года назад

    ከአምስት ቀን ሆነኝ ከሄድን ከማደሜ ገር በጠም ያምራል