አስደናቂው የፋኖ ተጋድሎ በመሳይ መኮንን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 11

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu 22 часа назад

    ወንድሞች ሆዳም በዛ ለትትከለኛ አላማ የሚታገል አሽከር እያለ አንድነት የለም

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 День назад +1

    እነ ሀብታሙ አያሌው አበበ በለውና የፋፍዲን ጥርቅም ባሉበት የፋኖ አንድነት አይመጣም። እስክንድር ጀግናችን ሆኖም ግን አሁንም እየሰራ ያለው ስራው በጣም ትክክል አይደለም

    • @BanchiyamralSimegn
      @BanchiyamralSimegn 19 часов назад

      ትክክል በሕዝ ገንዘብ እኮ ነውእዚ ቁጭ ብለው እየበታተኑዋቸው።

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 23 часа назад

    ወንድሜ ዘውዱ መንግስቴ ከልብህ የሰሰህው ሀሳብ መልዕክትህ በቀኝ ይቁም ሁሉም ነዷል! ሁሉም እርር ድብን ብሏል! ግን አንተን መሰል የአማራ ልጆች ቢነሱ: ቢያስቡ: ውርደትና ሞት ቢገባቸው???

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 20 часов назад

    ዘመነ እስረኛ አመለጠ እያለ ምን ማለት ነው ። የተማረከ እየተለቀቀ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 20 часов назад

    ዘመነ ነው ለምን አታጋልጡም እውነት ከልብ ከሆነ

  • @birhanugetu3174
    @birhanugetu3174 16 часов назад

    እነ ሀብታሙ እነ አበበ ኧራሱ ይሄ መሳይ የተባለ ከርሳም እንደው ኢሳት ላይ የነበሩ አሳማዎች ሁሉ መረጃ ማግኘታቸውን እና እየተቀደዱ መረጃ ማስተላለፋቸውን ካላቆሙ ዋጋ የለውም

  • @BanchiyamralSimegn
    @BanchiyamralSimegn 19 часов назад

    አንተ ሔደክ ለምን አትዋጉም ወይ ደሞ እውነቱን ንገሩን እዛ ያሉትን ፋኖዎችን አትንኩ ነው ያልነው

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 21 час назад

    በፋኖ እጅ ገቡ ስንት ከተማዎች አቤት አቤት በቅሎ ወለደ ወሬያችሁ መቼ ይሆን የሄ የምትቀደዱበትና ሰው የምታስፈጁበት አፋችሁ የሚዘጋው እሺ ፋኖ ከተማ ተቆጣጠረ ነገስ ሌላ ወሬ ለቀቁ ነው ከቴክንክ አፈገፈጉ ነው የምትሉን በናንተ የሚመራ ትግል እኮ ነው የሚገርመኝ እስከመቼ ነውግን ።

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. День назад

    STUPDY