- Видео 370
- Просмотров 2 217 779
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Уганда
Добавлен 29 май 2020
እንኳን ወደ RUclips ቻናላችን በሰላም መጡ
Видео
የአማራ ትግል አንድ ያልሆነበት ምክንያት - በዘመድኩን በቀለ
Просмотров 9 тыс.День назад
የአማራ ትግል አንድ ያልሆነበት ምክንያት - በዘመድኩን በቀለ
የጎጃም ፋኖ አሁናዊ መረጃ - በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
የጎጃም ፋ አሁናዊ መረጃ - በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
በዘመነ ካሴ እና አስረስ የሚመራው የአማራ ጎጃም ትግል ምን ተፈጠረ ? #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
በዘመነ ካሴ እና አስረስ የሚመራው የአማራ ጎጃም ትግል ምን ተፈጠረ ? #ዘመድኩን በቀለ
አስገራሚው የአብይ አህመድ የጎንደሩ ጉዞ እና የአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 88414 дней назад
አስገራሚው የአብይ አህመድ የጎንደሩ ጉዞ እና የአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ #ዘመድኩን በቀለ
አማራ እና ትግራይ ዳግም የጦርነት ስጋት #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 3 тыс.21 день назад
አማራ እና ትግራይ ዳግም የጦርነት ስጋት #ዘመድኩን በቀለ
መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል ለቆ እንደሚወጣ ጀነራሉ አስታወቁ #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 4 тыс.21 день назад
መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል ለቆ እንደሚወጣ ጀነራሉ አስታወቁ #ዘመድኩን በቀለ
ዮሪ ታደስ - በዘመድኩን በቀለ እና ቤተልሔም ዳኛቸው መካከል ያለውን ውዝግብ እውነቱን ተናገረ #ዘመድኩን
Просмотров 11 тыс.21 день назад
ዮሪ ታደስ - በዘመድኩን በቀለ እና ቤተልሔም ዳኛቸው መካከል ያለውን ውዝግብ እውነቱን ተናገረ #ዘመድኩን
የውዝግቡ መነሻ እስክነድር ነጋ - በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
Просмотров 21 тыс.21 день назад
የውዝግቡ መነሻ እስክነድር ነጋ - በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
ለአብይ አህመድ አስደንጋጬ ጉዳይ የጃዋር መሀመድ የሰሞኑ እንቅስቃሴ #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 12 тыс.21 день назад
ለአብይ አህመድ አስደንጋጬ ጉዳይ የጃዋር መሀመድ የሰሞኑ እንቅስቃሴ #ዘመድኩን በቀለ
ጃዋር ለምን ተጠየኩ አይነት ንዴት " አልፀፀተም " #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 1,3 тыс.21 день назад
ጃዋር ለምን ተጠየኩ አይነት ንዴት " አልፀፀተም " #ዘመድኩን በቀለ
በዘመድኩን በቀለና በቤተልሔም ( ቅዳሜ ገበያ ) ያለው ውዝግብ መጨረሻው !! #ዘመድኩን
Просмотров 12 тыс.21 день назад
በዘመድኩን በቀለና በቤተልሔም ( ቅዳሜ ገበያ ) ያለው ውዝግብ መጨረሻው !! #ዘመድኩን
መሳይ መኮንን - በብልፅግና ሰራዊት ያልተሳካው ኦፕሬሽን በአማራ ክልል #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 1,6 тыс.21 день назад
መሳይ መኮንን - በብልፅግና ሰራዊት ያልተሳካው ኦፕሬሽን በአማራ ክልል #ዘመድኩን በቀለ
የዘመነ ካሴ ቁጣ / የዘመድን በቀለ ምላሽ / እውነታው ማን ጋር ነው ያለው ? #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 37 тыс.28 дней назад
የዘመነ ካሴ ቁጣ / የዘመድን በቀለ ምላሽ / እውነታው ማን ጋር ነው ያለው ? #ዘመድኩን በቀለ
ኢትዮጵያ ላይ ምን እየሆነ ነው የአባቶች ዝምታ #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 3 тыс.28 дней назад
ኢትዮጵያ ላይ ምን እየሆነ ነው የአባቶች ዝምታ #ዘመድኩን በቀለ
የአማራ ትግል አሁን ያለበት ሁኔታ // በመሳይ መኮንን #ዘመድኩን
Просмотров 2,4 тыс.Месяц назад
የአማራ ትግል አሁን ያለበት ሁኔታ // በመሳይ መኮንን #ዘመድኩን
ሀብታሙ አያሌው ( ኢትዮ 360 ) ምን እያለ ነው ? #ዘመድኩን በቀለ
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ሀብታሙ አያሌው ( ኢትዮ 360 ) ምን እያለ ነው ? #ዘመድኩን በቀለ
ጀዎር መሀመድ እና አብይ አህመድ // በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ጀዎር መሀመድ እና አብይ አህመድ // በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
የዘመድኩን እና ቤተልሄም ዳኛቸው ( ቅዳሜ ገበያ ) ውዝግብ መጨረሻው #ዘመድኩን
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
የዘመድኩን እና ቤተልሄም ዳኛቸው ( ቅዳሜ ገበያ ) ውዝግብ መጨረሻው #ዘመድኩን
የአማራ ትግል ወደፊት የማይራመደው ለምንድን ነው ? በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
የአማራ ትግል ወደፊት የማይራመደው ለምንድን ነው ? በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
የጨበራ ተሰካር አደረጋችሁት የማይተማመን ጓደኛ በየወንዙ ይማማላል ይባላል
ሀበሻ አማና የለውም😂😂😂😂😂😂
የአፍራሾች ማኒፌስቶ ያውማጭበርበር የተሞላበትስለሚሆን የሚያነበው መሰሎቹ ና ሆድ አምላኩዎች ና ቸው።🎉
የግም ለግም አብረህ አዝግም ስብስብ።
የነዘመነ ግሩፕ በቅናት ያበደ ቡድን ነው
የነዘመነ ግሩፕ በቅናት ያበደ ቡድን ነው
ማሜ ምረጥ ሰዉ 💚💛❤️💪💪
የዘመነ መንጋ አሉባልታ ብቻ 😂😂😂😂
እስኬዉ ጀግና ነዉ
ማሜ ጎበዝ ተንተኝ ነዉ ።
Egezabher Kent ger yhune
ስራ ፈት ሁሉ ፋኖ ይሞታል እናንተ ቁጭ ብላችሁ ታላዝናላችሁ ታሳዝናላችሁ። በተለይ ሐብታሙ የምትባል ቀላባጅ።
ስራ ፈት ሁሉ ፋኖ ይሞታል እናንተ ቁጭ ብላችሁ ታላዝናላችሁ ታሳዝናላችሁ። በተለይ ሐብታሙ የምትባል ቀላባጅ።
የእስክንድር ለኢትዮጵያ ነው ስለዚህ አማራው አይወያይም ፣፣፣፣፣ አማራ ስለ አማራ ብቻም ብቻ ነው ሊወያይና ሊነጋገር የሚፈልገው መጀመሪያ
መሀመዲ ከብት
ማሜ ትክክል ነዉ
እግዚአብሔር ምኞትህን ያሳካልህ በጣም ቅዱስ ምኞት ነዉ እኔም ለመርዳት አይኔን አላሽም።
እራስህ ታነቅ እከካም
ባንዳው ዝም በል፣ እበት
በወሎም የነመሀረይ ተላላኪ ዘራቸውን ቆጥረው መረጃና ተላላኪ ሆነው አደንዝዘውታል ይታይህ የኛባት ዙርባቸው
ዘመደ መተናል የኛ ጀግና ከቤተ አማሀራ ነኝ እውነት ምንግዜም ካተጋናትና ልጅ ይውጣልህ ዘርህ ይለምልም ኮራበልልን
መጨረሻ እንዲገባ የፈለገውን ሕዝብ ከደገፈው ማሻሻያውን ይዞ ይቅረብ ያልተደመደመ ክፍት ነው የሻሻላል
Homeless in Addis Ababa
አትውጣ ቆይ።
ምንም ችግሩ ሊፈታ ያልቻለው የፋኖ መሪ እያለ፣ ቃል አቀባይ የተወሰነለት እያለ ሁለቱንም ጥሶ ሾተላዩ አስረስ መዓረይ ማብራሪያ የሚሰጥበት ነገር አልገባኝም ወይስ ዶክተሩን ካስገደለው በኋላ እንዳይጠረጠር ነው ለፀረ- አማራው መሳይ መኮንን መግለጫ የሰጠው ¡
❤🎉thankw
ዘመድኩን ነቀለ በጣም እንዳበድክ ለይቾልሃል
ማኒፌስፎው በጣም አስፈላጊ ነው
አንተ አሽቃባጭ አለቅለላቂ መጣለህ መርዝህን ልትረጭ ችሎታቢስ ለፍልፍ የሚሰማህ ካለ። ቢጤዎችህን አደንቁር እዚያው። ተማር በፊት አፍህን ከመክፈትህ በፊት።
ዩሪ የሚሉት ጮርቃ በመንጣጣት አላዋቂቱን መሸፈን ይፈልጋል። ለምሣሌ የጃንሆይ ጠቅላይ ግዛትና የደርግ ዘመን ክፍለ ሀገር (በ1980 አዲስ የአስተዳደር አካባቢ እሰከጀመረበት ድረስ) አንድ ዓይነት እንደነበረ እንኳን አያውቅም። ይሄ ግለሰብ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የጎሣ ፌዴራሊዝም ይሻላል ካለ ወይ የወያኔ ግርፍ ነው ወይ ደግሞ ከእውቀት ነፃ ነው።
ይመራል ግን እውነት ስለሆነ ዋጥ አድርጎ መስራት ይጠይቃል!
እስክንድር ነጋ የአማራ ነቀርሳ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ።
You must be crazy. How do yourr kids see you
አጥቦ አሰጣህ፣ ለዛ ነው የምንጨረጨረው።
እስክንድር መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ የሚለውን ታላቅ መፈክር ጎጃሞች የሚቃወሙትና የሚንጫጩት ኮምጨዎቹ ዘመነና አጋሮቹ ዋና ድብቅ ዓላማቸው ለሽፋን መነሻችን አማራ መድረሻችንም አማራ ይላሉ እንጂ መድረሻቸው አገውነት መሆኑ በግልፅ እየወጣ መሆኑንም በደንብ ልብ ማለት ያስፈልጋል ጎበዝ ።😢 13:57
Merataw altechalem
ዘመድኩን በቀለ አይዞህ በርታ ጠንክረህ ታገል ይህምን ወረኛህዝብ አትስማው ትክክለኛ አውጣው በርታ
ከብዙው ጎጠኛና እንከፍና ሆዳም ዘመዴ በስንት ጣዕሙ!
ዘመዴ፡ለምን፡መረጃ፡ላዪ፡ተመልሠህ፡ብታጋልጣቸው፡ጥሩ፡ነበር
አንተ እብድ ውሻ ነህ! መቸም የማትፈወስ በጽኑ ደዌ የተያዝክ አፍህን ሽጠህ ለአፍህ የምተበላ ቅሌታም!!!!
ኦርቶዶክስ ልትሆን አትችልም
ንግግርህ እንዴት እንጨት እንጨት እንዳለን ብትረዳው ጨካኝ ነህ ዋና የአማራ ጠላት አንተ ነህ። አስረስ ለመሳይ ኢንተርቪው ሰጠ ብለህ ያሳበደህ። ለመለስ ያለቀስክ ወራዳ ሌባ ነህ ጸሎቱን እርሳው
Facked up you are absolutely the enemy of amhara societies.
ክፍት አፍ ባለጌ ያሳደገው በመሆንህ መች እፍረት ታውቃለህ አንተ አልነበርክ በቤተክህነቷ ዙርያ ለማኝ ሆነህ ልመናን ያስተማርክ ዛሬ ደርሰህ ጨዋ ጨዋ አትጫወት የአማራን ትግል ያን ሁሉ ወጣት አስፈጅተህ የአማራን ህዝብ መከራ አባብሰህ ዛሬ ዞረህ ጀኛ እያልክ ስታሞግስ የከረምካቸውን ወንበዴዎች ከተዘረፈው አናካፍልህም ሲሉህ ለመሳደብ ስታስብ ታሳዝናለህ ለነገሩ ባለጌው አንተ ሳትሆን ይሄ መንጋ የሆነ አማራ ነኝ ባይ ማንም እየነዳ እንደፈለገ የሚጋልበው ሾርት ሚሞሪ የሆነው ነው ለምን እንዴት ከዛስ ብሎ የማይጠይቅ ነጠላ ለለበሰ ሁሉ እየተነዳ ዛሬ አንገቱን ደፍቶ እየመጣን ነው የለ ፋኖ ጀግና ነው ስትል ከርመህ ዛሬ ደብቁኝ የምትል በባዶ ጉራ አትንጫጩ እንደዚህ ከማፈር
አሁን ይሄን ሁሉ ፅሁፍ የፃፍከው ለዘመዴ ነው እከካም እስኳድ መስሚያው ጥጥ ነው አይሰማህም
የወሬ ሰው
ዘመድኩን በቀለ ፈጣሪያችን ረጅ ም እድሜና ጤናውን ይስጥህ።እባ ክህ ለሆዳሙ ለደረጀ ሀብተወልጅ መ ልስ ለመስጠት ጊዜህን ባታበክን ደስ ይ ለኛል ትላንት ለማን ሲያገለግል እንደነበ ር እናውቃለ በካልቾ ተብሎ የተባረረ አይ ደል እንዴ።😂
ኦነጎቹና ትግሬዎቹ የጠፉት የሚፈሩትን ጎጃም ፋኖን ስለመታህላቸው ከአሁን በኋላ አንተን መቃወም ሳይሆን ከጎንህ መቆም ስላለባቸው ነው።
የጀርመኑ ስኳድ ዘመዴ
ተከፋይ ከፋፋይ ብልግና
Ayzoh Zemede ketil❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ እና ቅባትን ፕትርያርክ መርጦ ያስቀመጠ ፋኖነው ልትል ነው ምነው ዛሬ ነው ቅባት የመጣው ውሬኛ ነህ የአማራን ትምርትቤት ያወደመው ብልፅግና እንጅ አገው አይደለም ባንተቤት አገውና አማራን ለማጣላት ታጥቀህ እየሰራህ ነው ግን አይሳካልህም ለፍልፈህ ትቀራለህ ብዙ ህዝብ እየታዘበህ ነው::