📢 እደዚ አይነት አስጨናቂ አትመሲኝም ብሩክ😱😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@comedianeshetu‬

Комментарии • 4,1 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 3 месяца назад +1907

    እንደዛሬ ሆኜ አላቅም😂🙆🙆

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 3 месяца назад +54

    ወይኔ የኔማር ስትችልበት ትወና ምንግዜም ትስራ የምትሉ ማሬ ይቱብ የራሷ ትክፈት❤❤❤❤❤እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 3 месяца назад +225

    የቡሩኬ ዘፈን ለመስማት ነው የመጣሁት😂

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ 3 месяца назад +31

    ማርያምን እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂ኤፋ ምርጥ ሰዉ ❤ቀጣይ ፍቅርየን እና ፉፉን የምትሉ👍👍❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 3 месяца назад +155

    ዛሬ መዳሜ አስቀየመቺኝ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢😭😭😭

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 3 месяца назад +84

    ብሩኪ የኔውድም ለናት ትልቅ ክብር እዳለው በጣም ያስታውቃል

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 3 месяца назад +111

    ቀጣይ የሀይሚ ይለቀቅልን ትናትና ዛሬ ሆደን አመመኝ በሳቅ የሀይሚን ጉድ ለማየት የቸኮለ

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 3 месяца назад +28

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩ ግን ትምህርት አለዉ ለትልቅ ሰዉ ክብር ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 3 месяца назад +82

    እቺልጅ ከሀይሚጋ ብትቀላቅላ አትቻልም ትወና ክክክክክክ ጎበዝ ነሽ

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 3 месяца назад +105

    ኡፍፍፍ ፈሱ ለራስ ምታት መዳንት ነው አላለም እኔ አልቻልኩም በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂አራ ኤፊ ቀጣይ ማርከኔ አምጣልኝ የምትሉ በላክ😂😂😂

  • @ማርያመይ21-ዠ9ኸ
    @ማርያመይ21-ዠ9ኸ 3 месяца назад +61

    ቀፃሊ ድማ ሃይሚ ትምፃእ
    ደስስስ ክትብሉ ፍቆርኩም ይብዛሕ ♥️♥️

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад +3

      Yese❤❤❤❤

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 3 месяца назад +8

      ፍቅሪ ሰብ ዘይጠፍአት ኣብዚ ዓዲ እያ ቃሮያ ዘላ ተመስገን ዓድና ኣይትጠፍእይ እግዚአብሔር ንዚኦም ሪኡ ተመሓረና ሓው ንሓዎ ኣብ ዝተሓሳሰደሉ ግዜ ናይ ሰብ ዕብየት ዝደልዩ 😢

    • @ማርያመይ21-ዠ9ኸ
      @ማርያመይ21-ዠ9ኸ 3 месяца назад

      @@sarahabashi4167 ብሓቂ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 3 месяца назад +19

    ልጂቷ አደኛ ነች በኡነት እነሱም ትልቅ ሰዉ ማክበራቸዉ ዋው❤️❤️❤️❤️❤️

    • @wewee6122
      @wewee6122 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaneHne
    @HaneHne 3 месяца назад +45

    ሀይሚ የልጅ አልቃኢዳ ናት አትሸወድም ጃኬት ትልበስ እጇ ያስታውቃል ያሮጊት እንዳልሆነ ትሸፍን ወንዶቹ ልብ አይሉም በተረፈ ቀጣይ ሀይሚ ትቅረብ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 месяца назад +52

    ወይኔ በሳቅቅቅቅ ማርያምን የዛሬው ይለያል ብሩኬ ለእናቶች ክብር ያለው ምርጥ ልጀ ❤❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 3 месяца назад +100

    እኔ የተረዳሁት ለታላላቅ ሰወች ያላቸዉን ክብር ነዉ እርግማን ፍራቻ ግን እንባ በእንባ ነዉ የሆንኩት

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 3 месяца назад

      ክክክክክክክ

    • @mdbasir9963
      @mdbasir9963 3 месяца назад

      ሠላም ሰላም 😅😅😅😅😅😅😅😅😁😁😁

    • @mdbasir9963
      @mdbasir9963 3 месяца назад

      ታሰቃላችሁ

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 2 месяца назад +1

      ሊመቱት የሚቃጡት ነገርስ ኤፋን ሃሃሃሃ

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 месяца назад

      በእውነት ለትልቅሠው ለሴት ያላቸው ክብር ወሏሂ ደስሲሉኚ ለዛምነው የምወዳቸው ወሏሂ

  • @ሀድ
    @ሀድ 3 месяца назад +26

    እኔሚገርመኝ የልጅቷ ዋው ብያለሁ❤😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 месяца назад +48

    ብርኬ ምርጥ ልጅ ለእናቶች ትልቅ ክብር እና ቦታ አለው የእኔ ሚስኪን

  • @curtutivi755sbscrb
    @curtutivi755sbscrb 3 месяца назад +88

    ኤፍሬም መልካም ሰው ጥሩ ወንድም ትሁት ወንዳወንድ ደስ የሚል ሰው❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад +2

      በትክክል በእውነት❤❤❤❤❤😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад +2

      ኤፋዬ የኔ ቅን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 3 месяца назад +1

      👍👍👍👍👍👍🙊🙊

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 3 месяца назад +29

    ወይኔ በሳቅ😂ግን ለትልልቅ ሰዎች ክብር እንዳላቸው ነው የሚያሳየው ጎበዞች

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 3 месяца назад +41

    ለእማማ ዮቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ ላይክ ድምፃችን ይሰማ😅😅😅😅

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 3 месяца назад +25

    የእዉነት ለትልቅ ሰዉ ያላችሁ ክብር ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉንም ቅጣቸዉ😂😂😂😂ኤፋ ቀጥልበት አስሬየ ኦሙ እያልክ

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 3 месяца назад +26

    ይህ ቪዶ ሀይሚንም አድርግልን የምትሉ ልጅቶ ግን አንደኛ ናት ትወናላይ😅😅😅

  • @የነገሰዉ-ዀ5ሠ
    @የነገሰዉ-ዀ5ሠ 3 месяца назад +62

    ቀጣይ ዊና ይምጣ ምትሉ ግጩኝ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 3 месяца назад +9

    ልጅቱዋ ጀግና ነቺ 💪ኤፍ ጌድ በል የምትሉ ከነጋር በ ላይክ 👍

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 3 месяца назад +57

    ኤፊ ነፍስ አይማርም😂 ከምር በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 3 месяца назад +237

    በቀጣይ ፍቅር እና ፉአድ 😂😂 በዚ ቪድዮ 100k መግባት አለበት የመዳም ቅሞሞች

    • @Fyu-km7pw
      @Fyu-km7pw 3 месяца назад

      👍👍👍😂😂😂

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 месяца назад +49

    ሀይሚን እንደዚህ ስትሆን ማየት ነው የምፈልገው😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      Inemi 😂😂😂

  • @MekuriaTemesgen
    @MekuriaTemesgen 3 месяца назад +10

    ወዮዉ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ልጅቷ ግን ጎበዝ ነች ብሩኬና ተሰራልህ ኤፍ ግን ነፍስህ አይማርም😂😂😂

  • @fhussen
    @fhussen 3 месяца назад +33

    ልርገመውደ የምትለው ነገር ነፈርኩ በሳቅ😂😂😂😂😂ኤፋየ ፈጣሪ ፈታ ያድርግህ መዳምን አቃጠልኳት በናተ ቪዶ ፈታ እያልኩኝ ወላሂ ደስ ስትሉ😂😂😂😂

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk 3 месяца назад +68

    የሀይሚ ሰም የለዉ በታ የሚራለ የሚተለ😂😂😂 የኔ ጫዉ ሀይሚ🦋🥀❤

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 3 месяца назад +59

    ቀጣይ ሀይሚ ኤፋ 😂😂👌🥰

  • @haimanottube
    @haimanottube 3 месяца назад +10

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ 🤣🤣🤣 ልጅቱን አለማድነቅ አይቻልም ዋውው ትችያለሽ ብሩኬ ምስኪን ነፈር ተሰቃየህ 😂😂ይመቻችሁ ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад +32

    ደስ እሚሉ ልጆች ለሰው ያላቸው ክብር👍🏻

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад

      በጣም ማርያምን ❤❤❤❤💒💝👏

  • @ይሁንለበጎነው-ጐ6ኘ
    @ይሁንለበጎነው-ጐ6ኘ 3 месяца назад +450

    ቀጣይ ሀይሚ ትንጣ የምትሉ 😂😂😂

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад +2

      አዎ በእውነት😂😂😂❤❤❤❤😮

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 месяца назад

      ፍሳ😂

    • @mulu_muleta
      @mulu_muleta 3 месяца назад +2

      አዎ የብሩኬ አያት ነች ብሎ ያምጣት

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 3 месяца назад

      😂😂😂😂 የፈሡ ነገር

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 3 месяца назад

      😂😂😂😂አዎ ትምጣ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +57

    ቀጥይ ያፍቅርዬን እና ያፉፉን አፍጥንልን 😂😂😂🎉❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 3 месяца назад +3

      የኔ ውድ አወ ያምጣልን ኤፋ 😂 የነ ፍቅርዬ ፋፋዬ ምን ይሆን

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 3 месяца назад +2

      የኔማር እኔኮ ተሎ የማገኝሸ ነገርሰ ❤😂😂😂

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 3 месяца назад +1

      ❤❤

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 месяца назад +2

      አወ ያማጣልናል ግን ዛሬ ትማጣለች እያጣበኳት ነው

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 месяца назад +1

      ​@@emmanuelzabaneh-if7zsበቡታጃራ ዩቱባሮች ፍቅር ታይዤ ነው እኮ

  • @SamiraSabir-sh6el
    @SamiraSabir-sh6el 3 месяца назад +5

    እደኔ ማነዉ ፈታ ያለ ባቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 месяца назад +74

    የሱ ፈስ ማለት ለራስ ምታት መዳኒት ነው ኧረ ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 месяца назад +62

    ቡራ አሁን የሚያስባት ሀሚን ነው 😅😳

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 3 месяца назад +20

    እኔ የምታስቀኝ ልጂቱ ትናት ሙቤን በዱላ ጠብጥባ ልገለው ዛሬደሞ😂😂😂😂😂

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 3 месяца назад +2

    እረ ወይኔ ስንት ጊዜ እንዳየሁት ደግሞ በመካከል ኤፍ ና ብሩኬ የሚጣሉት ነገር በጣም ያስቃሉ እረ ውይይይይይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 3 месяца назад +76

    ወይኔ ኤፍሬም ዘና አረከን ተባረክ😂😂😂😂

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 3 месяца назад +33

    ክፍል 3 እንጠብቃለን ይቀጥል

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 месяца назад +25

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ግን እጇ ያስታዉቃል ወጣትና አሮጊት ይለያል ፈታ ብለናል ይመቻችሁ ❤❤❤❤ቀጣሪ ፍቅርና ፉፉ❤❤❤

  • @ZewdituZewditu-l1z
    @ZewdituZewditu-l1z 3 месяца назад +4

    በዚህ ቢድዮ ያየሁት ነገር ቢኖር ብሩኬ ለእናቶች ያለዉን ክብር ነዉ
    ኤፋ የሳቃችን ምንጭ ኑርልን አባቴ
    በተረፈ ቢድዬ ሀሪፍ ነዉ
    እና ደግሞ ልጅቷ ትወና ላይ በስመአብ በጣም ሀሪፍ ነዉ ማርያምን
    ተመችቷት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zanb6852
    @zanb6852 3 месяца назад +59

    እሪ የሀይሚ ጭፍራ ለማየት ቸኩያለሁ እሧ አትወድም😂😂😂😂😂😂

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 3 месяца назад +128

    ትላንት በሙቤ የቆሰለ ሆዴ ዛሬም በቡራ ልድገመዉ አረ ይመቻቹ ሁሌም እንደዚ ፈታ ኣርጉን ❤😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 месяца назад +2

      🤣😂🙆💋🤣አረ፡ጉድ፡አረኔ፡ልቤ፡ቆሰለ፡ሪች፡ጌታን፡ሰርታዋለች፡ድራማውን100%💋🤸🤣👌👌👌👌👏👏👏👍👍💋

    • @ቡታጀራዬ
      @ቡታጀራዬ 3 месяца назад +1

      እረ የዛሬ ኢብሳል

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад

      እኔም ማርያምን 😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 месяца назад

      😅😅😅😅በሣቅ ሆደን አመመኝ

  • @h-fd7ck
    @h-fd7ck 3 месяца назад +22

    አረ ወይኔ አልቻልኪም ወይ እፋ የተመታህ ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂😂 ይሄን የምታነቡ በሙሉ አላህ ሠላማችሁን ያብዛው በዱአችሁ አትርሡኝ አሞኝ አገር ልገባነው😢😢😢😢

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 3 месяца назад +3

    እረ ወይኔ በሳቅ ሙትኩኝ ብሩኬ ግን ለናቱች ያለዉክብር አላህ ይጠብቃቹህ ኤፋ ኑርልን የሳቃችን ምጭ ነህ ቀጣይ ማርክን እና ሀይሚን ማየት ናፈቀኝ የነሱን😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kas-HayuTube
    @Kas-HayuTube 3 месяца назад +31

    ቀጣይ ሀይሚ ወይም ማርክ😂😂

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 3 месяца назад +10

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው የቅዱስ ጠበቃ አይለያቹ የድንግል ልጅ በቸርነቱ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 месяца назад +23

    ኤፎዬ ያንተስ ከፋ 😂😂😂😂ትላንት ደብሮኝ ነበር ተፍታ አደረጋቹኝ😅😅😅ዛሬ ደግሞ ቡሩኬ 😅ልጁቷ ግን ጎበዝ ናት😂😂😂

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 28 дней назад

    የብሩኬ ፈሥ የራሥ ምታት መዳኒት ነው አላለም አጭሥላቸው😂😂😂😂

  • @nardi8713
    @nardi8713 3 месяца назад +58

    ኤፋዬ ብሩኬ የምወዳችሁ ፈታ በሉልኚ😂😂😂😂❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 3 месяца назад +3

      ናረዲየ❤ አያልቅባቸው ውይኔ በሳቅ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 3 месяца назад +17

    ማነው እንደኔ የፍቅርዬን ለማየት የጓጓው🎉

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa 3 месяца назад +78

    በማርያም እንዴት እንዳሳቃችሁኝ 😂😂😂ኤፊን መቶ ሺ እናስገባው የምትሉ🙌🙌

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂Wayyoo

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @MekiyaademTewekeltualah
    @MekiyaademTewekeltualah 3 месяца назад +2

    የሱፈስ የራስምታት መዳኒት ነዉ አላለም😂😂😂 ወየዉ ብሩክ ግን አሮጊት እደዛ ቁሞ ይደንሳል አትጠረጥርም ብድርህን መመለስ አለብህ

  • @HabibaMohamed-ri4jd
    @HabibaMohamed-ri4jd 3 месяца назад +66

    ማነው እንደኔ ሆዱ የቆሠለ በሳቅ 😂😂😂😂😂 ላይክ ግጩኝ🤣🤣🤣🤣🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd 3 месяца назад +15

    የሱፈስ የራስምታት ያድና አላለም ኤፍ ወላ በሳቅ ክፍል ሶስት ፍቅርና ፉፉ😂😂😂😂😂

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 3 месяца назад +29

    ቀጣይ ሃይምን 🤣🤣🤣🤣

  • @AsailAsail-j1h
    @AsailAsail-j1h 3 месяца назад +2

    እደው የዛሬው ደሞ ይለያን የነ አብርሽ በሣቅ ገደለኝ ደሞ የነዚህ እሥኪ እደኔ የሆናችሁ👍በዚች

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +25

    ውይ በአላህ ለሥደተኝች እህት ወድሙች ፍታ ነው ያልኩት በድካሜላይ እፍ ሀያት እድሜ ይስጥህ

  • @QaYu-x5m
    @QaYu-x5m 3 месяца назад +25

    ኤፋ የሳቄ ምጭ ወላሂ በጣም ነው የምተመቸኝ በሄድክበት ሁሉ ዘናነው የምታረገኝ😂😂😂😂😂

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 3 месяца назад

      ደምሪኝ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 месяца назад +1

      እኔ እራሱ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ክክክክክክክ

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 3 месяца назад +1

      @@mekiyatube2063 ሁሌ እንደዚህ እኛን የሚያዝናና ቢለቁልን ሀሪፍ ነው የምር በመዳም ኩሽና ሲደብረን ፋታ እንላል

  • @maryetube8277
    @maryetube8277 3 месяца назад +5

    ኤፊ ትለያለህ በጣምነው የተዝናናሁበት የምር አተብቻ ስራ ብራክ ❤❤

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp 3 месяца назад +22

    ጥዋት ና ማታ አንድ አንድ ይለቀቅ 😂😂😂😂😂ልክ እንድ ኪኒኒ በቀን ሁለቴ ይሁንልን😮😮😮

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 3 месяца назад +23

    በቃጣይ ሀይምን 😂😂😂😂😂

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 месяца назад +9

    ቡሩክዬ ለእነት የሌዉ ክብር በጣም ምገርም ነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 3 месяца назад +4

    ወየው በሳቅ ሆደ ቆሠለ😂😂😂😂

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 месяца назад +15

    ኤፋ ቀጣይ ሀይሚን አቅረባት እሺ እንደዚህ ስትሆን ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 3 месяца назад +32

    ኧረ 10 ቪዶ እንፈልጋለን😅😅😅😅😅😅

  • @Kas-HayuTube
    @Kas-HayuTube 3 месяца назад +117

    በዚህ ቪድዮ 100k እናስገባው ኤፋን የምትሉ

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 2 месяца назад +1

    ብሩኪ የኔዉድም ለናት ትልቅ ክብር አደለዉ በጠም ያስታዉቃል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 3 месяца назад +9

    ብርኬ የኔ ትሁት ለእናቶች የለው ክብር የኔ ቅኖች አፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ 😍😍😍😍😍👏😘😘

  • @ሪች-BH
    @ሪች-BH 3 месяца назад +9

    ወይኔ ቡራየ የኔ ሚስኪን ለእናት ያለው ክብር እኮ ይለያል❤

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 3 месяца назад +48

    ማክስ ብታረግ ጥሩ ነበር ለእሱም ዘና ያረጋታል ፊቶን ከምትሸፍን ማክስ ይሻላል የአመቱ ምረጥ ፕረንክ ነወ ይቅጥል ❤❤❤❤

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 3 месяца назад +1

      Yenem hasab new maksna metser bitareg tru nw beterefe❤❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 месяца назад +2

    እሙ ይትፉበት አላለም አይ ኤፍ😂😂😂ብሩኬ ተገኝተሀል ሸበላው😊😂

  • @HabtamAsres-wf8jm
    @HabtamAsres-wf8jm 3 месяца назад +32

    ወዬው በጉጉት ስጠብቅ ዋልኩ 😂😂😂😂😂

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 3 месяца назад +13

    ኤፋ ና ብሩኬ በመሀል በመሀል ሲጣሉ 😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ

  • @ቅመሞች
    @ቅመሞች 3 месяца назад +11

    ልራገም አላለችም ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @VfCc-y1d
    @VfCc-y1d 2 месяца назад +1

    የምር እሠዉ ምሀል ቁጪ ብዬ ሳቄን ለቀቅሁት 😅ሠዉ አሰደነገጥሁ😂😂😂😂😂😂

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 3 месяца назад +14

    ማስክና መነፅር ብታረግ ገለጥ አርጋ ትለብሰው ነበር ነጠላውን ብሩክ ጌታ ድረስልኚ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 3 месяца назад +8

    አረረ ኡኡኡ አፈረም ክፉል 3 እንጠብቃለን አውነት በመዳም ቤት ሰንቃጠል በቡታጀራ 😂😂😂😂😂❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 месяца назад +5

    እንደኔ የቡሩኬ ዘፈን ለመሰማት የመጣ ወይኔ በሳቅ🙆🤣🤣

  • @user-qf9df4yf8zzMebi
    @user-qf9df4yf8zzMebi 2 месяца назад +1

    እንደዛሬብየ😂😂ስቄአላቅምቀጣይሀይሚትጣየምትሉ😅😅😅

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d 3 месяца назад +5

    ሁፍፍፍፍ ልቤ በሳቅ ደካማኝ እውነት እንዴ እኔ የሳቃቹ እላችኋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ganatmugoro
    @ganatmugoro 3 месяца назад +8

    በጣም አዝናኝታችሁኛለህ በቀጣይ ግን ሃይሚ ትምጣለን በተለይ ፋሱ የራስ ምታትማድንት ነው ማለት በጣም ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @محمدركان-ز6ر
    @محمدركان-ز6ر 3 месяца назад +17

    ወለሂ ቡሩክ እነ ሙብ ምርጥ ወጠት ነቻው ሎሮግት ያለቸው ክብር ሰለደንቅ አለልፊም እፊሬም ግን ተኮለኛ😂😂😂

  • @Neyma-d4p
    @Neyma-d4p 2 месяца назад +2

    እንደው ብሩኬ እንኳን ፈሱን ያልፈሳሀው😂😂😂

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 3 месяца назад +6

    *_ኡፍ ኤፍረም የራስህን ይስጥህ ልጆቹ እኮ አሳዘኑኝ የምር ፈታ ነው ያልኩት ከትናንቱ ጀምሬ 😂😂😂😂_*

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 месяца назад +18

    ኤፊ በዚህ ስሞን ሆዴ ቆስለ 😂😂😂😂😂😂😂😂ታሪከኛ😂😂ነህ ወየው

  • @stc6291
    @stc6291 3 месяца назад +5

    ኤፍሬም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣምፈታአረጋችሁን አቤትቡርኬእና ሙቢስረአታችሁ ለሰዉያላችሁ ክብር ትሁትየሆናችሁ ወጣቶች ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደው እደ ዛሪ ስቄ አላውቅም ካርዴየ አለቀብኝ የፈሱ ጉዳይ

  • @EmanMekonen
    @EmanMekonen 3 месяца назад +11

    ወይኔ ዛሬ አደኛነኚ ቅመሞችየ ቀዲሜችሆለሁ ለመጀመርያግዜ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 месяца назад +6

    ወዮው ኤፋዬ በሳቅ ብታመም ካንተ ላይ አልወርድም 😂😂😂😂😂😂😂 ሁሉንም መከራቸውን አሳያቸው ርቾ አንደኛ

  • @kubranurye-ky3fk
    @kubranurye-ky3fk 3 месяца назад +19

    የቡታጀራ እንቁዎች የድካሜ ማስረሻ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ

    • @AlalAl-cj2gs
      @AlalAl-cj2gs 3 месяца назад

      በጣም ታምራላቹ የአገሬ ልጆች

  • @zuzuFamily-n3e
    @zuzuFamily-n3e 3 месяца назад +10

    ግን ለትልቅ ሰው ያላቸው ክብር ለየት ይላል የምር አዬዬ ያለማየሁ ልጅ አስለቅሳችሁ ተበቀሉ

  • @Ayku-f5m
    @Ayku-f5m 3 месяца назад +14

    ቡራን ለማየት አልመሽልኝ ብሎ ነበር😂😂😂😂😂😂😂

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 месяца назад +9

    በጣም ኣዝናኝ ቭድዮ ነው ቀጥልቤት ኣፍየ❤❤❤❤❤ወይኔ ብርክ ተበላህ😂😂😂😂

  • @ሀሉጎጃሜዎ
    @ሀሉጎጃሜዎ 3 месяца назад +8

    ይለቀቅ እኔ ዘና ያልኩት በእናንተ ነው
    መዳን ስታበሳጨኝ በናንተ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 3 месяца назад +2

    ያበደ ነዉ የብሩኬ!!!!! ወረወይኔ! በሳቅ ኡፍፍፍ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 3 месяца назад +18

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂ኤፋን 100ሺ እናሰገባው❤❤❤