📢 የ 30 አመቱዋ ልጄ ካንተ ፍቅር ይዞታል🙆🏼‍♂️😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬

Комментарии • 3 тыс.

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ Месяц назад +580

    ማነው በዊና መምጣት የተደሰተ እስኪ በላይክ😂😂❤❤❤

  • @YididiyaMesfin-x4r
    @YididiyaMesfin-x4r Месяц назад +344

    እሪችዬ ትችላለች የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 😂😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +2

      😂በእውነት😂ሪችዮ😂የናቶች😂ድራማ፡መስተፍ😂አለባት😂🤣🥰👉💋😉

    • @user-jr2mg7jj2h
      @user-jr2mg7jj2h Месяц назад +1

      እውነት ❤❤❤በጣም ነውየምትችለው 😂😂😂😂😂 የኔውድ ዊናዬ😂😂😂

    • @አያንቱ
      @አያንቱ Месяц назад +1

      በጣም😅😅😅

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk Месяц назад +36

    ወይኔ ዊናዬ በሰቅ ገዳልከኝ 😅😅😅እፋ ግን አታ ያታመተክ ልጅ ያሀይሚ ና ያመርቆስን ነገር አዳራ ኤፋዬ እንደይቀር😊😊😊😊😊

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Месяц назад +443

    ኤፊ የዋህ ተጫዋች ነወ የምትሉ እስኪ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Месяц назад +2

      ዊናዬ እንወዳችሆለንግን ለምለም ትረፍ መላስአበዛች እንዴ እኛ የመዳምቅመሞች ከሬለንእኮ ገቢየላችሁም 😢😢😢እኔ ኤፋን እነ አተን አይሚን ቡራን እወዳችሆለሁ

    • @EyerusZewdu
      @EyerusZewdu Месяц назад +4

      የኔ ምስኪን ዊና 😘😘

    • @useeeennaa
      @useeeennaa Месяц назад

      ❤❤❤❤yee misken wenia

    • @user-kf4ru6pw1l
      @user-kf4ru6pw1l Месяц назад

      ዊና kkkk

    • @rozantube2640
      @rozantube2640 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 Месяц назад +146

    ልጅቷ ልበል ሴትዬዋ 😂😂😂😂አይ ዊና እንደኔ ያሳቀው በላይክ👍👍

  • @fama4230
    @fama4230 Месяц назад +23

    ወይ በሳቅ የዛሬዉ ይለያል ልጅቱ በጣም ትላለች የምትሉ ሳላደቃት አላልፍም ዋዉ😂😂😂🎉🎉🎉

  • @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
    @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ Месяц назад +427

    የመዳም ቅመሞችየ❤ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሚን በሉ

    • @user-pq5op7lc3r
      @user-pq5op7lc3r Месяц назад

      አሜን በኡነት 😢😢😢😢

    • @Beba873
      @Beba873 Месяц назад

      አሜን

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን አጋራችን ሰላም 😭🙏🏻

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Месяц назад +6

      እስቲ እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመት ደካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢

    • @SayedAhmada-tw3kd
      @SayedAhmada-tw3kd Месяц назад

      አሜን

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Месяц назад +166

    የዝች ጀግናልጅ ይቱብ ክፈቱላት የምትሉ በላይክ ወላሂ በጣም ተጫዋች ነች ባድቀን ይሄ ሁሉ የፈተሸች ልጅ የምር ታስፈልጋለች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @alakulihel
      @alakulihel Месяц назад +15

      ለምኑነው እምታስፈልገው እሚጠቅመን ዲናችንን ብንማርነውወላሂ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад

      ደሚርኝማ ቅማም​@@alakulihel

    • @user-xx9el9hp6z
      @user-xx9el9hp6z Месяц назад +1

      ደምሪኝ❤❤

    • @user-yk4vh3jz1o
      @user-yk4vh3jz1o Месяц назад

      ​@@alakulihel❤❤❤❤❤

  • @user-qo2ph9df7q
    @user-qo2ph9df7q Месяц назад +37

    ዊናየ ወላሂ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤እማማ ግን አልተቻሉም 😂😂😂ቀጣይ በአላህ😂😂😂😂😂

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Месяц назад +173

    እቺን ልጅ ዩቱብ ክፈቱላት ትችላለች ዊና የኔ ወንድም ተጫወቱብክ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Месяц назад +72

    ዛሬ እኮ በዓታ ማርያምናት የልባችሁ መሻት ትፈፅምላቹ❤❤🙏

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl Месяц назад +16

    ዊና ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ለሰው ያለህ ክብር ...እማማ አይርገሙክ ኤፋ ግን የሳምንቱ አዝናኝ ፕራንክ👍👍👍👍👍

    • @Selam-el7jl
      @Selam-el7jl Месяц назад

      እማማ ሪቾ ይችላሉ

  • @ሃናን
    @ሃናን Месяц назад +77

    አረ ትችላለች ጎበዝ ናት የምትሉ❤🎉👍👍👍

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Месяц назад +236

    ኤፊን እና ዊናን የምትወዱ እስኪ

    • @user-gq4ew2km1q
      @user-gq4ew2km1q Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂woyine wina ayizok efrem tigermal😂😂😂😂

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue Месяц назад

      ደምሪኚየኔዉድ❤

  • @MFamily569
    @MFamily569 Месяц назад +10

    እናቴ እራሱ 30 አመቷነውአላለም😂😂😂 ዊና ምስኪን የስራህን ኤፋ የዚህን ሁሉምላሽ ጠብቅ ብድርበምድር

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 Месяц назад +66

    አይ ኤፋ አንተ ብቻ ፕራክ አድርግ ምችት ድልት ይበልህ እማማ የእውነት ይችላሉ😂😂😂😂

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli Месяц назад +97

    ኤፋዬ ከሳኩ ቆይቸ ነበር ሰሞኑን ፍርስ አደረከኝ ወይኔ ዊናዬ የኔ የዋህ ቀጣይ ሀሰንን አምጣልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍

    • @መቅደስአቤኒ
      @መቅደስአቤኒ Месяц назад

      @@AlewuyaAli ማርክ እና ሀይሚ❤️❤️❤️

    • @AlewuyaAli
      @AlewuyaAli Месяц назад

      @@መቅደስአቤኒ የሚመጡት ነው

    • @መቅደስአቤኒ
      @መቅደስአቤኒ Месяц назад +1

      @@AlewuyaAli, አዎ

    • @AlewuyaAli
      @AlewuyaAli Месяц назад

      @@መቅደስአቤኒ ደስ ይለኛል

    • @EdenEthiopia
      @EdenEthiopia Месяц назад

      Are besak alchalkum yemer❤❤❤❤ azinanachewgn

  • @Ekrammehamde
    @Ekrammehamde Месяц назад +8

    እኔ የማደንቃቸው ወላሂ ለትልቅ ሰውያላቸው ክብር ዊናዬ የርግማን ፍራቻ😂😂😂😂😂ኤፋ በቀሉን ሳስበው አሳዘንከኝ😂😂

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Месяц назад +58

    ቡታጀራወች ጭዋ ናቸው የምትሉ👍👍👍 ግን ሙቢና ዊና ድምፅ 👌👌

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 Месяц назад +2

      ልብሱ ሰሚት ዲረስ አይቀየርም

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 Месяц назад +2

      የሮጊትወ 😊

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Месяц назад

      አንድቀን ነውኮ ቀረጻው😊​@@amamaamm4635

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад

      ​@@amamaamm4635በአንድቀን ነው እየጠራ ያደረጋቸው

    • @user-ti1wv9kd6n
      @user-ti1wv9kd6n Месяц назад +3

      ሁሉም በኣንድ ቀን ኡኮ ነው ተቀርፆ የተቀመጣው

  • @SadSad-zq5ye
    @SadSad-zq5ye Месяц назад +60

    እንኳን ለ100k አበቃህ ብሮ ኤፊ መቶ ኬ መግባቱ ያስደሰታችሁ አሳዩኝ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Месяц назад +10

    ሪች ትወና አንደኛ. ደሞኮ ኤፊ. ጆሮዋ አይሠማም እያ የሚያደነቁራትኝ. ጠጋ እያሉ የሚጮሁባትኝ

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Месяц назад +101

    የቀሩት ማርክ ሀይሚ ሀሰን ናቸው

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @VOvzG
      @VOvzG Месяц назад

      😂😂😂😂😂​@@Sofia-uk1rn

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue Месяц назад

      ደምሪኚየኔዉድ❤

  • @meditube147
    @meditube147 Месяц назад +97

    ዊና በዘፈን አይታማም የምትሉት እስኪ😂😂😂😂😂👍❤️🫶🥀​⁠ዛሬ ኤፍሬም 100ሺ ሊገባ ነው አስቀድሜ እንካን ደስ አለክ ልበልህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Месяц назад +1

      ዘፈን መንገሰተ ሰማያት አያሰገባም ለዘፈን አታብረታቱ😂

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr Месяц назад

      እውነት ነው እህቴ​@@saniatube2360

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Месяц назад +4

    Part5 ማርከን የምትሉ በላክ🤣🤣

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Месяц назад +76

    😂😂😂😂አይ ኤፋ ሆዴ ቆሰለ😂❤የዊናታ አመለካከት ለሰው ያለው ክብር❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +1

      🤣በውነት፡እሱ፡ታዛል😂ምስጌን😂🥰👉💋

    • @AassAszs
      @AassAszs Месяц назад +1

      የምርፈታአርጋችሁኝይመቻችሁያራዳልጅ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @TwaibaIam
    @TwaibaIam Месяц назад +125

    ክፍል 5 ሀሰን ሀይምን አምጣልን😂😂😂😂😂

    • @hfhfhff1388
      @hfhfhff1388 Месяц назад +1

      😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉

  • @user-wc5sv2bg3y
    @user-wc5sv2bg3y Месяц назад +6

    አይሰማትም ብለዉ የሚጮሁት ነገርስ ወይ እሙ እና ኤፍሬም የስራችሁን😂😂😂😂

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw Месяц назад +29

    ወይኔ ዛሬ ሆደ ቆሰለ ወላሂ 😂😂😂😂 ልጂቷን ነው ሴትዮዋን የምለው አላለም ዊናየ ሰራልህ ይሄ የተመታ 😂😂😂😂😂😂

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Месяц назад +44

    መነው በዊና መምጣት የተደሰተ በላይክ😂😂

    • @starcall7381
      @starcall7381 Месяц назад +1

      ❤❤❤

    • @user-sz9li7uq9i
      @user-sz9li7uq9i Месяц назад +1

      ብሩኬ ተጓደኞኽ ጋር ፍቅራችሁን እዳቀንሱ ልክ እደመጀመሪያዉ እድትሆን አደራ በማረያም እሽ ዉዴ

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue Месяц назад

      ደምሪኚየኔዉድ❤

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf Месяц назад +4

    ግን ኢፌ ሳቅህ አይመጣም😂😂😂😂😂ልጅቷ ትወና አደኛ ነች😂😂😂😂

  • @emebet7575
    @emebet7575 Месяц назад +84

    ክፍል 5 ሀይሚ አጣልን 😂❤❤

  • @MunaMuna-uz7pn
    @MunaMuna-uz7pn Месяц назад +31

    ማነው እደ እኔ ድምፅ አውጥቶ የሳቀ የሀገሬ ልጆች ይመቻቹ ማነውእደእኔድምፅአውጥቶየሳቀየሀገሬልጆችይመቻቹኤፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-pu2uw9xj3n
      @user-pu2uw9xj3n Месяц назад

      ወላሂ እኔ አለሁልሽ ለዛውም መዳም ፊት ነው ከት ብየ የሣኩት አበደች ሣትለኝ አቀርም❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @user-nw3yj5no7z
      @user-nw3yj5no7z Месяц назад

      ✋✋✋✋

    • @lc09o95
      @lc09o95 Месяц назад

      እኔ እራሱ ደሞ እኮ ኢሄብቻ ነዉያየሁት

  • @user-kp7ib8lo4y
    @user-kp7ib8lo4y Месяц назад +6

    ኤፍረም ግን ናፍስ አይማርም 😂😂😂😂😂ራችዬ ግን አንደኛ ናት ዋው ❤❤❤❤🎉🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Месяц назад +67

    ዊናን የምትወዱ እማማ አልተቻለችም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Месяц назад +37

    ክፍል 5ሀይሚን ትምጣልን 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉 ላይክግጩ

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Месяц назад +4

    አረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂ልጅቷ ትችላለች ሁሌም ትምጣልን😂😂😂❤❤❤

  • @user-xe6rw8hn2t
    @user-xe6rw8hn2t Месяц назад +30

    እሪ ይች ልጅ ተዋናይ ብኮን ያዋጣታል የኔ ቆጆ ወሬዋ ሁሉ እደ ትልቅ ሠው ነው😂😂😂😂

  • @kiya1616-v7c
    @kiya1616-v7c Месяц назад +31

    ወይኔ በሰቅ 😂😂ዊናየ የዋህ እኮ ነዉ ዊና የምትወዱ እሰኪ👍

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Месяц назад +16

    ወይኔ "ዊና" በሳቅ ገደለኝ ማዘር ቆይ ቆይ አይርገሙ 😂 በሒወቴ ተርግሜ አላቅም አላለም 😂😂😂 ዊናይ ኤፋዬ ይመቻቹሁ ደስ ስትሉ😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +39

    ቀጥይ መርኬን😢 ያምትሉ ለይክ😊😂😂😂

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Месяц назад +41

    ዊና ወንድሜ ሲያሣዝን ለሠው ልጅ ያለክ ክብር ሣላደንቅ አላልፍም ዝና ነው ያልኩት😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Месяц назад +3

    ኤፊየ 100kስለገባህ ደስ ብሎኛን አየ ዊናየ ፍዳ በላህ😂😂

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Месяц назад +23

    ዊናየ 😂😂
    ቲክቶክ የሚባል ነገር ፍቅር አይሆንም አላለም ወየሁ 😅😅😅😅

  • @Hayat-fg6hd
    @Hayat-fg6hd Месяц назад +47

    ዊና እስኪመጣ ራሄል ብለህ ጥራኝ አላለችም😂😂

  • @user-xn8wi4sh3y
    @user-xn8wi4sh3y Месяц назад +2

    የኔ ውዶች ባላህ ቀጥሉ እንዳቆሙት በሳቅ ፍርስ ነው ያራጋቹኝ😂😂😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +39

    ዊናየ የኔ አስተዋይ ❤❤
    ከሁሉም ቢዶ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሁሉም ስው ያከብራሉ የታዘዙትን ያደርጋሉ የምር ትለያላችሁ❤❤

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Месяц назад

      በጣም ደሞ እርግማን ሲፈሩ😂😂❤❤

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj Месяц назад

      ​@@wubet-fg6nwበጣም😂😂😂

    • @zuzuwolloyewa9024
      @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад

      @@wubet-fg6nw ቀላል ይፈራሉ 😂😂

  • @EthiopiaSEMIRA-pm4us
    @EthiopiaSEMIRA-pm4us Месяц назад +20

    መነሳት ያልቻሉት እንዴት ነው ያራሮጡኝ አላለም😂😂😂

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p Месяц назад +1

    ዊና ትክክለኛ የፈቅር ሙዚቃ ነው የዘፈነላት 😀😀😀ደሞኮ ዝውር ብሎ ይፈነጥዛል 😀😀😀

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Месяц назад +14

    😂😂😂😂😂😂ዊናዬ አሰተዋይ እኮ ነክ የኔውድ ኑርልን አንድ ላይ ሰላይዋቹ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር የደሮ ፍቅራቹውን ይመልሰላቹው ሁሌም አንድ ላይሁኑልን

  • @safia6933
    @safia6933 Месяц назад +61

    ዊናዬ የኔ መልካም ዛሬ ሀይሚን ከፍቷት ሳይ እኔንም ከፋኝ

    • @user-wn8do2tr6c
      @user-wn8do2tr6c Месяц назад +2

      enem Hamye😢😢😢😢❤

    • @user-po5ke8cu7m
      @user-po5ke8cu7m Месяц назад

      😂😂😂​@@user-wn8do2tr6c

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад +2

      እኔም ወላሂ አለቀስኩ

    • @user-nm5nt5dw3g
      @user-nm5nt5dw3g Месяц назад +5

      ክክክክክክክ ስንት እምሳዛንእይል😮😮😮😮

    • @Rahelslase
      @Rahelslase Месяц назад

      አዎ በጣም ታሳዝናለች የፐራንክ ቅመም ከፍቷቷል

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Месяц назад +4

    ወይኔ ዊናየ የኔውድ ወድምእዛሬ ሰቄአላውቅም😂😂😂😂ዊናቸው❤❤❤❤❤

  • @AAaa-hz7gv
    @AAaa-hz7gv Месяц назад +37

    ዛሬ አንደኝነኝ በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር ወንድሞቸ ስኸዳቹሁ እኮ ብታጅራወች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 Месяц назад +28

    ሲጀመር እጇ ያስታውቃል የትልቅ ሰው እጅ እንዳልሆነ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      Lijita tiliqinate😂

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Месяц назад +1

      ኣዎ ግን ለትለቅ ሰው ያላቸው ክብር ነው የማያስተውሉት

    • @user-qn4kx5no9s
      @user-qn4kx5no9s Месяц назад +2

      እጆን አያስተውሉም😂

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Месяц назад +3

    ኧረ ኤፋዬ አዝናናአኝ ዊናዬ እኔን ልስቃይልክ አባቴ ❤❤❤❤

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije Месяц назад +19

    ማየት እንጂ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ኤፋዬ በጣም ደስ ይላል ፈታ እያረከን ነው በርታ😂😂😂

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 Месяц назад +27

    ኤፉን ዊና ምርጦች የምትወዷቸው ላይክ አድርጉኝ❤❤❤

  • @user-sz9md2rl6z
    @user-sz9md2rl6z Месяц назад +3

    ልጅቷ ልበል ሴትዮዋ አላለም😅😅😅😅

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Месяц назад +18

    ማነዉ እደኔ 😂😂የዉይናና የቡራ ዘና ያደረገዉ 😂😂😂😂አረኤፋ ይመቺህ ሰራክላቸዉ😂😂ዉይናየ ተገኝተሀል😂😂😂

  • @እምነት
    @እምነት Месяц назад +20

    ማነው ደስያለው ዊና በመምጣቱ ሁለየም አብራችሁ ስሩ ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Месяц назад +3

    ልጄታ ግን ጎበዝ ተዋናዬ ናት ጎበዝ ቀጥሉበት❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Месяц назад +22

    ይችልጅ ከምር ትችላለች😂😂😂😂😂😂አይ ዊና😂😂😂😂😂😂ቀጣይ ሀስን መሆን አለበት😂😂😂😂😂

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Месяц назад +51

    ኧረ ሀይሚ ትቅረብ በቀጣይ🥰

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +3

    ወይ ኤፊ😅😅
    ሰራህላቸው 😊ቀጣይ ሀይሚ፣ብሩኬ😊

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Месяц назад +64

    ኧረ ዊና ሩጫ ከኢትዮጵያ ዱባይ ገባ እኮ😂😂ተቅማጥ😂እንኳን ደስ አለህ ኤፊ 100k🎉🎊❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Месяц назад

      ትዙየ ሄሉ በሯሷ ቻናል መታለይ ሸር እርገሽ ማስታወቂያ ሲሪላት በናትሽ🙏🙏

    • @JainabMohammad
      @JainabMohammad Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂yasrshin

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @user-cq5os6vq7y
      @user-cq5os6vq7y Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +18

    ወይኔ ዊናዬ የ30 አመቷን ልጅቷን ልበል ሴትዮዋን አላለም 😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክ

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu Месяц назад +2

      እኔስ ብትይ😊😂😂😂

    • @Salam-bi7ei
      @Salam-bi7ei Месяц назад +2

      ማሪያምን በሳቅ ሞት😂😂😂

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Месяц назад

      እሱኮ ከ 28 በታቺ አይሆንም እናቴ 30 አመታ ነው አላለም

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад

      @@tewekeltuaellah6638 እዚጋ በጣም አካብዶታል 😂😂 ወሏሂ በጣም ነው ያሳቁኝ

  • @SGTtubeab
    @SGTtubeab Месяц назад +6

    Congratulations efa 100 k Wawen

  • @amenasulman3393
    @amenasulman3393 Месяц назад +16

    ክፍል 5 ሀይሚን ቀጣይ❤❤❤

  • @mahi-lq4rh
    @mahi-lq4rh Месяц назад +14

    ልጅታን አለማድነቅ አይቻልም በታም ትወደዳለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue Месяц назад +1

      ደምሪኚየኔዉድ❤

    • @mahi-lq4rh
      @mahi-lq4rh Месяц назад

      @@ahilamYimer-fe7ue ተደምረሻል የኔውድ

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf Месяц назад +1

    እደው ወላሂ ሆደቆሰላ ኤፍግን የስራህን ይህንሁሉ ፕራንክትቺለውአለህመልሱን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Месяц назад +28

    የምር በጣም ዘና አርጋችሁናል ኤፊ ና እማማ ዝናሽ😂😂😂

  • @ZanbZanb-lu2nl
    @ZanbZanb-lu2nl Месяц назад +15

    ወየው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አይ ዊና ልጅታ ልበል ሴትዮዋ 😂😂😂

  • @Bfhgth
    @Bfhgth Месяц назад +1

    እረ የሰሞኑ ስራህ ኤፍዬ ትለያለህ ቀጥልበት😊😊❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Месяц назад +22

    ደሰ የሚል prank የማሰለች video

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Месяц назад +10

    የዊና እና የቡራዉ ይለያል ከሁሉም😂😂😂😂😂😂 እኔም በጣም ነዉ እርግማን ምፈራዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Месяц назад +1

    ቆይ ቆይ አይርገሙኝ እናታችን እኔ በህይወቴ ተረግሜ አላውቅም አላለም አዬ ዊና😂😂

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l Месяц назад +23

    የቡታጀራ ይቱበሮች ሁሉም ይቅርብልን 😂😂😂😂በተራ ❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Месяц назад +28

    ኤፊ ግን ብድራቸውን ጠብቅ❤❤😂😂😂

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Месяц назад +1

    እንኳን 🎉ደስ ያለህ ኤፊ 100k ገብተሃል🎉🎉🎉🎉🎁🎇📣

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Месяц назад +20

    ኤፋ ብዱሩን ግን አትችለዉም የምር ተንኮለኛ

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita Месяц назад +20

    ወይኔ ዊና🤣🤣
    ኤፌ ሰሞኑን ሳቅ በ ሳቅ አደረከኝ🤣🤣
    ሪቾ ትወና ትችያለሽ👏🤗

  • @user-fm5ft3fq5b
    @user-fm5ft3fq5b Месяц назад +2

    ዋይ አረ ቨሳቅ 😂😂😅😅አይ winaye😅😅❤❤ኤፋዬ እንኩአን ደስ አለክ 100k🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Месяц назад +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ ትናንት ጠፋችሁብን ይቱብ ክፈቱላት እኛ አለን

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Месяц назад +25

    ልጂቶ ለራሶ ቻናልቢከፈትላት የመስራት አቅም አላት

  • @user-ct4vl7db1e
    @user-ct4vl7db1e Месяц назад +3

    ወላሂ ኤፍዬ በጣም ተመችታቹኛል የኔ ዉዶች ዋው ይመቻቹ አረ ሀሰንን 👌👌👌👌👌👌

  • @AAaa-hz7gv
    @AAaa-hz7gv Месяц назад +14

    የፊ ግን ነፍስህ አይማርም የተመታህ 😂😂😂ዉይናየ የኔ የዋህ ክክክክ የድሜዉነገር 😂😂😂

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Месяц назад +14

    ምርጥ ተዋናይ ናት ጌትን በረች

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Месяц назад +8

    ወይ ዊና ምስኪን 😂😂😂😂አይዞህ ተጨወቱብህ ኡናት ናው ዊና መቼም አይራገምም ምርጥ ልጅ ናው. እና ያናቴም እድሜ 30 አለለም እና ለሪች ምርጥ ስጦታ ስጣት እና ያተጨወቱበቹ ሁላቹም በአድማ ተጨወቱባቸው በሪችና በእፍሬም

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy Месяц назад +15

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉በዚህ ቢድዮ 200k መግባት አለበት ኤፋየ

  • @user-fz5wv5rl8b
    @user-fz5wv5rl8b Месяц назад +8

    ዊናየ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ኤፍ ሰሞኑን በጣም ያዝናነህኝ ሪቿ በጣም ተመችተሽኛል

  • @HdhGdd-s5o
    @HdhGdd-s5o Месяц назад +1

    ልጂቷን አለማድነቅ አይቻልም😂😂

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Месяц назад +9

    ቆይ አይራገሙ እናታችን😂😂😂😂😂በሳቅኤፋእንኳንደስአለህ 100k❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temr8492
    @temr8492 Месяц назад +4

    እኔን የሚያሥቀኝ ብሩክና ዊና ሢናደዱ ኤፍሬምን ሊማቱ የሚያቃጡት ነገር ወላሂ በሳቅቅቅቅ ሁላችሁም ሠው አክባሪ ናችሁ አላህ ያክብራችሁ❤❤❤❤❤

    • @kkd8112
      @kkd8112 Месяц назад +1

      እኔራሱ አቃጥተው ሲመልሱ በጣም ነውየምሰቀው😂😂😂😂

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Месяц назад

      እንኔም

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Месяц назад

      እንኔም

  • @SusuHesen
    @SusuHesen Месяц назад +1

    Congratulations 🎉🎉ኤፋየ ደስብሎኛል100k ስለገባህ 🎉በየደቂቃው እያየሁነበር መቶኬ እስትገባ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o Месяц назад +13

    ወዮ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው 🤣🤣🤣
    ዊይና ምርጥ ልጅ እንኳን በሰላም መጣህልን🙏🙏🙏🕊🕊🕊
    ሁሉም ተሰብስበው ግን አተንም እንዳያጨሉልህ ኤፉ ጉድ ነው 🤣🤣🤣
    እርችን ግን አለማድነቅ አይቻልም🙏🕊❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Месяц назад +11

    ዊና wow የምር አቤት ድምፀ😅😅😅 ለኛም ይቀወጥልን ።🙄❤️❤️

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 Месяц назад +1

    ኤፋችን እንኳን ደሰ አለህ 100ሸ❤🎉

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Месяц назад +5

    *_ወይኔ ዊናዬ ድምፅህ ይማርካል😋የኔ ዉድ እናታችን በማለት አረረኮ😁 ኤፋ የተረገምክ ተንኮለኛ ቆይ ታያለህ መልሱ ከባድ ነው ሚሆንብህ ፈራሁልህ 😂😂_*

  • @user-xGaaddoo
    @user-xGaaddoo Месяц назад +13

    100k bagaa gamaddee bro❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ladyurego9925
      @ladyurego9925 Месяц назад +1

      Amen waluumnu baga gaamane yen qojo

  • @MohmadMohmad-ql9yr
    @MohmadMohmad-ql9yr Месяц назад +9

    በጣም አሞኛል ማዳም ቤት ነኝ ፀልዩልኝ😭
    ኤፍሬም ግን ነብስህ አይማርም 😂😂😂
    ወይኔ ዊናዬ ገደልከኝ በሳቅ😂😘😘

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w Месяц назад +13

    ዊና ምስኪን ነው እኮ ወላ😅