yadeisaba Akeraye....belu ayezochu teru new ken tofiq atgeb mohonachu akrayoum teru new eza Adera Adera tetenqqu rasachun tebequ bet sertachu belu wech bezu bere new weye tensh ferge adergachu megeb seriously yemihed lebesem yemiyateb sew adergu bete satqolfu edathedu enja wellhi betam chnqje lenate kebet wetachu selematqu bech Allah yetbeqachu bertu hulgize lejente Yelm😊
ብሩኬን እና ማርቆስን የምትወዱ እስኪ በላይክ 100k አስገቡኝ
ሌሎች ምን ኣደረጉ ወረኛ በሰው ስም መንገድ ኣይድብርም😏
ሥምየለሽም አንች በሠው ሥም
በራስሽ ሥም ለመሥራት ሞክሪ ሥዉ ከማማረጥ ሌሎች ምናረጉ😏
@@ጓልኣክስማዊትHasani bekaye hulumi qonijo nachu🎉🎉
ምነዉ ሀሰንና ቤኪ ፀባየ ሰናይ ስወዳቹሁ
ወላሂ ሁላችሁም ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ክብር ማሻአሏህ ሙቤና ሀሠን ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ሀጅና ኡምራ የምታደርጉ ያድርጋችሁ የሁላችንም ምኞት ነው ሀጅ እና ኡምራ ማድረግ 🥰🥰🥰🥰
ብሩኬ Congra🎉🎉100ኬ ፕሮግራም ስታዘጋጁ ሀይሚ እድትገኝ ባለዉለታችሁ ስለሆነች እዳትረሷት😂በርቱልኝ❤❤❤
❤❤❤ አይዋ ትክክልነህ
አወ መኖር አለባት🎉🎉🎉
ትክክልቡባየ❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ትክክል
❤❤❤❤❤
ሀሰንዬ የኔ ጌታ በሱ ዮቱዩብ ኑሉን
ምርጥ ሰው ነው ሲያሳዝን ማርያምን 😢❤
እኔም ሲያሳዝነኝ😢😢
ሀሠን እና ሙቤ ነብዩ ሠላአለይህ ወሰለም ምን አሉ መንአሉ መሠላቺሁ አ5ነገሮቺ ከመምጣታቸዉ በፊት አ5ነገሮቺን ተጠቀሞበት አሉ የኛ ወድ ነብዪ
1❤ወጣትነትህን //ከማርጀትህ በፊት
2❤ጤናህን //ከመታመምህ በፊት
3❤ሂወትህን//ከመሞትህ በፊት
4❤ገዘብህን //ከማጣትህ በፊት
5❤ትርፍ ጊዛቺንን መጠቅም አለብን ወድሞቺ ዱና ጠፊናት መረሳት የለብንም
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሳህ
Selelahu alyehi weselem
ሳህ 😘saw😘 saw😘 saw😘 saw😘 saw saw😘
ብሩኬ ለእናቱ ያለው ክብር 😢😢😢 ይለያል እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልህ ሀይሚን አምጣልን❤❤❤❤
አወ ወላሂ የድሮ ፎቶዋን ስስማት ልቤ ስፍስፍ አለ አይኔም በእንበ ሞለ የእናቱን ዱዓ ፃሎት አላህ ይስማትና አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሰው
የኔ አሥተዋይ ❤
ያምራል, አዎ 👍👍👍👍🙏🙏🙏አዳሜ, ያሳዕልክህ
በሀሰን ቤት ቪዲዮ ሰሩበት የምትሉ😢👍👍👍👍👍👍
10k አስገቡትና ይሰራል
ይስራልን በሀስን ቤት
Awe
አረ ተው ነገሮችን አስተካክላችሁ ወደ ቡታጅራ ተመለሱ የእናተ ፍቅር ቡታጅራ ላይ ነው የሚደምቀው የምትሉ እስኪ🤲🙏🕊😢
yadeisaba Akeraye....belu ayezochu teru new ken tofiq atgeb mohonachu akrayoum teru new eza Adera Adera tetenqqu rasachun tebequ bet sertachu belu wech bezu bere new weye tensh ferge adergachu megeb seriously yemihed lebesem yemiyateb sew adergu bete satqolfu edathedu enja wellhi betam chnqje lenate kebet wetachu selematqu bech Allah yetbeqachu bertu hulgize lejente Yelm😊
Aso yemirrr
ሀሠን በቤቱ ቪድው ይልቀቅ የምትሉ በላይክ
Waqayyoo jallalaa isiinf haa bayyisuu Namaatii toltuu dhugaa jabadhaa 🥰🥰🥰🥰🥰
ብሩክዬ በጣም ነው የመገረምኝ ለእናቴ እና ለደንግል ማርያም የልህ ፍቅር በጣም ነው የማደነቅልህ እመቤት ትጠብቅህ ከክፉ ሁሉም 🤲🤲🤲🤲
እሄን የምተነቡት በሙሉ ፈጠሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቀን 🤲🥰🥰
የእመቤቴን ስእል አድኖ ሰላየሁኝ ደስ ብሎኛል እማአምላክ ትጠብቅልን❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ ❤
ከሀይሚ ጋር አብረው vidoe ይስሩ የምትሉ
MashaaAllah Hasen salaten 👉📖hadera😢 bura ❤congratulations 🎉100k
ቡራየ እኳን ደስ አለህ ለ1000K ከሀይሚ ጋር ኑልን ወይእናተን የምንጠላበትን ነገር ፈልጉልን በናተ ናፍቆት እንሙትደ ፍትህ ለኛኛኛኛኛኛኛ 😢😢😢
ብሩክ ከሀይሚ አዲስ አበባ ቪድዮ ይስሩ የምትሉ👍❤
ምደረ አሽቃባጭ😅
አታሽቃብጡ🙄
ኸረከሀይሚጋ ና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክክክክክክክ
@@MM.M-mn6lm😂😂😂😂
❤ደስ ያለኝ ነገር ጉዞ አመቤቴ ማርያም ይዞ 🙏🙏🙏 አመቤቴ ማርያም ትቅደምላች ❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ ❤
ቡርኬ ለእናቱ ያለው ክብር ይለያል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ከጤና ጋ ይስጥልህ ለናትህ ቡራየ መልካም ስዉ ፀባየ ስናይ ❤❤❤❤❤❤
ወኔ እኔ የታየኝ የመቤታችን ስእል አድኖክ ነው የታየኝ😢😢🥰🥰
❤❤❤
ሀይሚና ቡራ ቢዶወ አብሮው ይስሩን የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩን🎉
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@@ወሎቤትአማራ-ጐ3ገአወ ግን ኡነቷን ነው ማስታወስ ጡሩነዉ 🌹እኔ ራሴ ሳነበው ወደራሴነው የተመለከትኩት ምን ላይ ነኝ ብዬ
ሰለላአለይወሰሊም,,,በትክክል
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ ሀይሚን አምጡልን😢😢😢😢😢
ህም ያርጋችሁ
ክክክክክክክ@@ሩትየወሎዋቀበጥ
😂😂😂
እኔኮ የመታሽቃበጡት ነገር አለች አደለ ወድሞጋ
አታሽቃብጭ አቦ ሁሉም እኮ በየፊናው ስራ አለው
ብሩኬ ለእናቱ ያለው ክብር ይለያል የምር 😥😥ማርያመን ከሃገራችሁ መውጣታችሁ በጣም ኖው የከፋኝ የኔ ማሮችዋ በሰላም ወደ ቡቱጀራ ይመልሳቹ ፈጣር ውዶቹ❤❤❤
ማርያም ሳይ እዴት ደስ እዳለኝ ❤❤ 100kwow ❤❤❤ የሊፍያዉ ነገር ቤተሰቼ ትዝ አሉኝ😂😂😂
#ማሻአላህ #ሀሰን #ታነባለህ ማለት ነው በርታ ሀሰኑ ዛሬ ደግሞ ከፋ ያለህ ትመስላለህ😢😢
❤❤❤❤❤
ብሩኬ ለእናቱ ያለው ፍቅር😢😢
ወንድ ልጅ እናቱን ከወደደ ለሚስቱም ፍቅር ይሰጣል
ውዴ ደምሪኝ 😘🥰
በትክክል🎉
❤❤❤❤❤❤ሳህ
ሣህ
tesasteshali
ኡኡኡ ሀይሚን አምጣልን አለበለዚያ ተጫረስን አብራችሁ ማየት እንፈልጋለን❤❤❤
ብሩኬ ለእናት ያለው ክብር ይለያል❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልህ🙏
የኔ ወንድም የእመቤቴን ሰእል አደኖ ሰላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል እማአምላክ ትጠብቃቹሁ 🙏❤❤❤
Mashaa Allah baga wali argitani Rabbiin walif isin haa jirachisuu Ujoollee qashtii akkani isin Jaladhuu dhugaa yeroo bayyee isin hordofaa Dubai irraa ❤❤🎉🎉🎉
Lubuu jerii afan oromo hin dubisuu maa😂❤
@@hsghhffg5127 Namni bekuu jiratuu danda'a jedhatee bar lubbuu
@@hsghhffg5127 anaas kanatuu naf galuu didee😁😁😁🥰
😂😂😂😂😂 @@hsghhffg5127translate tasisuu kaa afaan jarraa yoo beeku baatani argaa keessan beekani maqaa isaa oromoodha mee
ሀይሚና ብሩክ አንድ ላይ ማየት የናፈቀው በላይክ ተናፍቃቹሀል ሁላቹም ሀይሚን ትታቿት ሄዳቹ
ውዴ ደምሪኝ 😘🥰
ሆሆ🙄ወንድሞችወ ትተወት አልሄዱም እንዴ እነሱስ ስራ ዬለበቸውም እንዴ እስወን ስጠብቁ ይኑሩልሽ እንዴ ልጆቹ ስራቸውን ይስሩበት ተወቸው እስኪ😂😂😢😢😢😢🙄🙄🙄
ማሻአላህ ጥሩ እድል ያለበት ቤት ያድርግላችሁ ወድሞቸ
ቡራ እንኳን ደስ ያለክ 🎉🎉🎉🎉ሀይሚ ሀይሚ ምትሉ ሰዎች ጭቅላታቹን ምች መታቹ እንዴ😂😂😂😂ላጤነት ይለምልም በጣም ታስቀናላችሁ ወላ ደግሞ ሁሉም ነገር በይደት ይሞላል አብሽሩ በአንዴ አልጋ በአልጋ የለም እሽ የኔ ወንድሞች ፈጣሪ ያሰባቹትን ካሰባቹት በላይ ያድርግላቹ🥰🥰🥰🥰🥰
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉100k ገብተናል ደስ ሲል ተመስጌን ብሩኬ እንኳን ደስ አለክ በርታ ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር እንጠብቃለን🙏🙏🙏
ወንዶች ልባቸው ንፁህ ነው ማስመሰል አያቁም ጓደኝነታቸው ከልብ ነው ማሻአላህ ደስ ስትሉ
ክክክ እኛ ሴቶች ኡኡኡ ናን እኮ በሐይማኖተችን አይቸልም እንጂ ወንዶች ብቸ ጓደኞቼ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን አይቻልም
@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ራሃ ናቸው ወንዶች ለጓደኝነት
ዋው አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ግንቡራ ከሀይሚጋር ስራልን መቶሽ እካንደስአለህ❤❤❤❤❤
ቡራዬ የኔ ሰው አክባሪ ይመቻችሁ ሁላችሁም እወዳችዋለው ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
MashaaAllah Hasen salaten hadera😢 bura congratulations 🎉100k
Rabbi kara kesani huda I sinfi ha milkesu 🤲🤲❤
ብርኬ የኔ ሠው አክባሪ ይመቻችሁ❤🙌
አልሚ በቃ ሀይሚና ቡርኬ ተራራቁብን😥😥😥😥
አረ ይምጡልን ንገሪቸዉ
❤❤❤❤ሰላማቹሁ ይብዛልን አሜን፫ እዉነት በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ኪራይ አይዞቹሁ ራሳቹሁ ጠብቁ ብሩኬ ❤❤❤❤
እነ ቡርኬ ብዙ ትምህርት ናቸው ሀይማኖትም ❤አልገደባቸው እና በርቱ❤
ውዴ ደምሪኝ ❤
እመቤቴን የያዘ ሰው የጨለመ ህይወቱ ይበራለታል እሷን ይዘ ወተሃል እመብዙሐን ካሰባቹበት በላይ ታድርሳቹ ታዲያ ፀሎት አይረሳ ወጣትነት ካለፀሎት ከባድ ነው ❤❤
አሰንዬ አላህ ይጠብቅህ ለምን ነው ግን ያሳዝነኛል ሳየው ውድም በርቱ አላህ የተሻለውን ይስጣቹሁ ተጠንቀቁ ሰውን አትመኑ በጊዜ ግቡ ታክሲም አትመኑ ሰው እረክሷን በዘመናችን
ፊቱ ያሳዝናል እሱና wina ፊታቸዉ ያሳዝናል
የናት ቤት ቀረ እማ ወጥ ጨምሪ እማ ቁርስ ደርሷል ማለት የለም ከዚህ በኋላ 😂😂
😅😅😅😅
Awo👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
የእናት ምርቃት ብዙ ህዎቴ ነው ❤️❤️❤️የኔ እናት ኑሪልኝ ሽ ዓመት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቡራከሀይሚየጋኑልንበናፍቆታችሁአለቅን😢❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግብዞች ግን ብሩኬ እረ ከሀይሚጋር ይምጡልን ፣በጣም ተናፍቀዋል🎉🎉🎉
ሀሰን ያሳዝነኛል የኔ ምስክር ይቱቡን አሳድጉለት ቡራ በሱ ቪደው ስሩ
እኔ እራሱ አንቸቴን ነው የሚበላኝ
ክክል
ትክክል
እንኳን ደስ አለክ ብሩኬ 100ሺ ገብተሃል 🎉🎉🎉❤❤❤❤ብሩኬ ኦዴንስ ማክበር አለብህ ከሃይሚ አብራቹ ቪድዮ ስሩ እስዋም ቀን ተጨምሮላታል ግዝያቹ ተጠቀሙበት እንጂ ኦዴንስ እየጠበቃቹ ነው ስለምንወዳቹ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
እኳንደስአለክአባቴ100k፣ሰለገባህ❤❤❤❤😂❤
ቡራዬ የእናቱ ልኡል እንኳን ደስ አለህ 100K 🎉ከዚ በላይ ይገባሃል የኔ ዝምተኛ ❤የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ❤
ወይኔ አረ በማርያም ድምፃችን ይሰማን ከሀይም ኑልን በናፈቆት ሞትን😢😢
😏
😢😢😢😢
እጭ😂
ሀይሚእሚሉትግንጤነኛናቸዉእሱኮምንምአትመስለዉከምንምአልቆጠራት @@Aaaa-of9fv😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤጭ አበዛቹት ተፋቷቸው
የኔወድሞይ ደስስትሉ አየ አሰን እራሱን እያለው ላስወጣቸው😂😂😂😂 አላህ ይጠ ፣ብቃችሁ
የእመአምላክን ስእል አድኖ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወላድተ አምላክ ትጠብቃችሁ የጪቅ አማላጇ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ🎉🎉🎉❤
ኧረ በዉነት ሀይሚን አምጣልን የምትሉ እኔሲ ላይክ ግጩኝ😢😊❤
ውዴ ደምሪኝ 😘
ከመብረቅ ጋር ያጋጭሺ ስራ ፈት
😢😂😂😂😂@@eyerusalem9504
በስምአብ ምን አይነት ነሺ ኢጭ የሠዉ ፍጡር የለለሺ አችኑ ግጪት አርጎ ይግደልሺ😏😏👎👎👎👎👎
@@DjdjRjrjhr እና ምን ታሺቃብጫለሺ ለአንድ መናፍቅ
የቡታጅራዋቹ አበባዋች እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ❤❤ማርያምን ገሀገራችሁ መዉጣታችሁ በጣም ነዉ የከፍኝ😢
ማርክ ቤካ ብሩክ ሀሰን ልዩ ወች በርቱ ወድሞቸ
ብሩኬ ለናትህ ያለህን ፍቅር ስወድልህ እመቤቴ ትጠብቃቹ 🥰🥰🙏🙏
እኔእዳው ይከ ሣቃችሁ እና ቀልዳችሁ ነው የናፈቀኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ ቡራዬ እንኳን ደስ አለህ ለ100K 🎉🎉🎉❤❤❤ እንጠብቃለን ወደ 200k በተስፋ🎉🎉❤❤
ኡኡኡኡ ፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ ሃይሚን አንጣልን 😢😢😢😢😊
😢😢😢😢😢😢😢😢 አልስሙንም የምር የምር ተዉ ግን ብረኪ አጣልን
ኤጭ አትጨማለቁ 😏😏😏
በቤቷ መታ የለ እንዴ ዝም ብላቹሁ እዩ ዘረጦ ሁላ
Basew hiwot minew egna kalnoren alachu hooo geta hoy
@@rigvhfg275mina agebashi
የኔ ወንድም ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ለ100K የሀይሚ ውጤትም አለበት ግን ቤት የተከራያችሁት ቶፋ ያለበት ስለሆኑ ታድለሀል ሶፊን የመስለች ጎበዝ ጀግና ሴት አጠገባችሁ ስላለች አትጎድም ግን ደግሞ ከሀይሚ ጋር ቪዲኦ ስሩልን በጣም ተናፍቃችሀል ለተመልካች ክብር ስጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽር ሁሉም ነገር ይስካከላለል ኢንሻ አላህ
ይህ ብሩክ ጨዋነት እስተጥግነው❤❤❤
ብሩኬ ለእናቱ ያለዉ ክብር 😢😢ይለያል እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልህ ❤❤❤❤
እኔ ሰስበዉ ቤኪ አሰተዋይ እረጋ ያለ የመስላኛል ሁላቹም አወዳቹዋለሁ ጋደኛ ማለት እናተነዉ በቃ ተለያላቹ❤❤❤❤❤
አው ወላሂ
ለተመልካች ክብር የሚባል ነገር የለዉም ብሩክ የምባል ሰዉ የሆነ ነገር አትልም እድ ፈጣሪ ሆይ 🥲
😅😅😅😂😂😂አይስማም ድጋይ ነዉ😊
ፈጣሪ ሆይ እስኪ ይስተካከል መጀመሪያ ኦ ጌታየ አለ ብሩኬ አሁንስ በዛ 😅😅😅😅
ዝም በሉት ልጁይኑሪበት ገደነው
@@March-t3z ኣረ ተረጋጉ ሆ ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱ ስጠኝ
ምን ይበልሽ ሆ🤔
ዋው በርቱ ገና አሁን ህይወት ተጀመረ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቅ ደረጃ እደምደርሱ እርግጠኛ ነኝ ትብብራችሁ ደስ ይላል ወላዲተ አምላክ አትለያችሁ
አይዞአቹ ወንድሜቺ መልካሙ ሁሉ ለናንተ በርቱ ጠክሩ ሁሌ እግዚአብሔር ከፊታቹ ዪቅደም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ብሩኬዬ ሀይሚስ እእ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ዉዶች
አንድ ላይ ስት መጡ እንደኔ የትደሰተ ከሌ በላይክ አሰዩኝ ያእናተቹ ምርቃት ይድረሰቹ አብሽሩ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመኣምላክ እናቴ ትጠብቃቹ እንዴት ደስ እዳለኝ የእመቤቴ ሳዪ😓💜💚
ሴቷ አንበሳዬ ሃይማቲ አሰክተሽ አሰደስተሽናል ትችያለሽ ሰርቶ ማሳየትን
😘😘😘
you didnt
Teamo😘😘😘
ደስ የምትሉ ጓደኛሞች አላህ ይጠብቃቹህ🎉❤❤
ቡራዬ እኳን ደስ አለህ 100k ከዚህበላይ አጠብቃለን ከሀይሚጋ ስሩልን🎉🎉🎉🎉
ቡራ ኧረተው ከሀይሚጋ ኑልን በናፍቆት ሞትን😢
አረ መቀብር ዬለም አሉ አትሙቱ ክክክክክክክ
ሙች ትቀበሪለሽ ገልቴ
ህም ያርጋችሁ
ሀይሚ፡ሀይሚ፡አትበሉ፡ነጋ፡ደግሞ፡እስት፡ላይ፡ነው፡የምትጥዷት፡ሀይሚ፡አብሮ፡ቨድዬ፡ስሩ፡እንጂ፡የስማኒያ፡ምስቱ፡አይደለችም፡፡ከአንዴም፡ሁለቴ፡ነግሯታል፡ፍቅርኛሽ፡አይደለሁም፡ብሏታል፡በእኛ፡ሀስብ፡ተጠማሩ፡ማለት፡አይሆንም፡ሁሉም፡የልቦናቻውን፡ህይወት፡የቀሉ፡፡ወንድሞችም፡ሆናችሁ፡ሴቶችዬ፡ልብ፡እንግዘ፡እናጠምራለን፡እናፋታለን፡ብለቹ፡የለምን፡ሁላችንም፡የየእራስችንን፡ህይወት፡እንወቅ፡በተርፍ፡ስለማችሁ፡ይብዘልኝ፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞🍇
ብሩክና፡ማርክ፡የወንድምነት፡የፍቅር፡ጥግ፡ቃላት፡አይጋልፀውም፡እማብርሃን፡እስከ፡አለም፡ፍፀሜ፡አይለየየችሁ፡አሜንብሩክ፡ውድ፡ወንድሜ፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡መቶ፡ኬ፡ስለጋባህ፡ከውድ፡ን ፁህ፡ወንድምህ፡ማርክ፡ጋር፡ስለኖራችሁ፡በጠም፡ደስ፡ነው፡የለኝ፡እማብርሃን፡ከመሀለችሁ፡ትኑሪ፡አሜን፡👍👍👍💯💯💯💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🚘🚘🚘🚘💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼ምኞቴ፡ነው፡ለሁለችሁም፡
ሲቀጥል እኳን ደሳለህ 100 k ስለገባህ በርቱ ሁላችሁም ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ነው የምለሁ በተለይ ደግሞ እራሳችሁን ጠብቁ የናተ ደህንነት ነው ለቤተሰብም ሰላም የሚሰጣቸው ይመቻችሁ❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ😢 ስወዳችሁ😢
ሀሰን ኢባዳክ ላይ በርታ በተለይ ግዴታ የሆነውን አምስት አውቃት ሰላትህ ላይ በዛውም ይሄን ለመሰለ ጓደኛክ ሂዳያውን እንዲወፍቀው ዱአ አርግለት ከአላህ እንዳትርቅ አላህ ከናተ ጋ ይሁን
Waqayyoo jalala isnii haa bayyisuu kanumaa callaa ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አንድ ቀን ሁለቹም አንድ ለይ ሁናቹ ምግብ እቤት ስሰሩ አሳዩን እምትሉ😂
አረተ ሀይሚጋ ይስሩልን የምትሉ❤❤❤❤❤
ድምፃችን እየተስማ አደለም ከሀይሚ ጋ ቪዲዉ ስሩልን😢😢
እረ አትጁጁሉ ሀይሚ ሀይሚ አትመሉ ማስጠላት😅
በጣም ተጃጃላችሁ እጨ
@@kfjrjejr5508 እችማነሽ ምድነሽ ምን አገባሽ
ወይ ቡራ የሠውጥግነህ እኮ ይመችህ አይለያችሁ ፈጣሪ ከናተጋይሁን❤❤❤❤
ሀይሚና ብሩክ ቪዲዮ ይስሩ የምትሉ ❤❤
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ ሀሚን አምጡልን😢😢😢😢😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝ ❤
አሽቀበጭ ምን አገበሽ ጂል😂😂🙄🙄🙄
እውነት ተመቸሽኝ ለራሳችሁ አልቅሱ እንዴ በግድ ልታጋቡ ነው😂😂😂😂@@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 አዷ ጭራሽ ከሀይሚ ቤት አጊቻት አድ ወር ትቀመጥ ሸገር እኔ ወጯን እች ላለሁ አላለችም አየ ሸቃሊት ወላሂ በሳቅ አሁን ማን ይሙት ጧት አይኔን እየዳጥኩኝ ተነሽቸ እቅልፊን ሳልጠግብ እግሮን ዘርግታ ለምውልልጅ ልረዳት ሆ ምነው ሸዋ ኧረ ተው ተረጋጉ ስት የሚረዳ ድሀ አለ እህቱ ሁላ😂😂😂😂😂😂😊😊
@@FunnyBreakfast-rq3pgአራ ተየቸው ሁለቸውም አሽቀበጭ ጠለል አይ ሸቀሊት ጠገቡ እኮ ወይ ጉድ ጭራሽ ወጭወን እኔ እችለለው ሆሆ😂😂😂😂😂😂😂
ሀሰን ያሳዝነኛል ዝም ብዬ ሳየው❤❤❤
እኔም ወላሂ ደሞ ስወደው🎉🎉❤❤❤
ብሩክዬ እማምላክ ወለላይቱ ያስቀደመ ሁሉ ይሳካል ሁሌም ከጎናችሁ ትሁን እንዴት ደስ ይላል ድንግል ማርያም ስላለች ❤❤❤
Congregation ቡራየ መቶሺ ግብ ቱል🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራዬ ወድሜ 100k ስለገባህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ከግዲህ ጉዞ ወደፊት M❤B❤B❤H❤ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ ቡታጅራወች በቃ ለቀቃችሁ ኢንሻአላህ ያልታሠበውን እርዝቅ ይስጣችሁ አይለያያችሁ
አራ ቡራ ካሃይም ጋ ኑለን
ኖ ሀይምን ከለማጣይ የበለፎ ልጂቱሀገ ነዉ የማጣሀዉ ቡሩኬ 😢😢😢😮😮😮😮😅😅😅😅
የተመታሽ በምን ትዝ አለችሽ ሰሙ 😂😂😂😂😅😅😅😅
አዉ😂😂
የኑሮውድነት ሲመንግህለቅጠህ ትመለሳለህ ሀይሚዬአይዞሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አብርሽ ሁሉንም ይዘሃቸው ሄድክ እኮ አይይይይይ ቡታጂራ አሳዘነችኝ፡😂😂❤❤
ሰሁላ ብልጥ ነው ግን የገባው በላይክ😂😂😂
አልገባኝም😢😢😢
😂😂😂😂😂 የተመታሽ ብሩኬ እንደዚህ አይን ሠው አደለም
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ 100K ገብተሀል ግን ከሀይሚጋር አመጡልንም😢🎉❤
እስቲ ያማደም ቅማሞች አድናቂ 👍👍👍 በላይክ አሳዩኝ
የኔ ቆጆ ደምሬሸለሁ ደምሪኝ
ፈጣሪ መገዳችሁን ያቅናላችሁ የጓደኝነት ጥግ በናተ አየሁ አይለያችሁ ቡራ እኳን ደሳለህ 100ኬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሀሠን የኔየሳቃምጭ❤❤❤
ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በእውነት የጏድኝነት ጥግ በእናተ አይቻለሁ አይለያችሁ👍👍👍👍. ግን የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር የአዲስ አበባን ሌባ በእውነት በጣም ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ የምትኖሩበትን ሰፈር ውጫዊ ገጽታ ባታሳዩ ባይ ነኝ በተረፈ በርቱ
ውዴ ደምሪኝ ❤