ዉብ የሆኑ የባህላዊ አልባሳቶች ፋሽን ሾው በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 139

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 4 года назад +64

    ምን ዋጋ አለው የሀገራችንን የባህል ልብ እንዲህ አሳምራችሁ ሰርታችሁ ደሀ ካለበሰው ምን ዋጋ አለው 🤔🤔

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንv

    • @jamparound68
      @jamparound68 4 года назад

      ክክክክ
      DIY ነዉ መድሐኒቱ

    • @adicho5964
      @adicho5964 4 года назад

      Kongo nebre lejocho menwe akorfu

    • @ajl2232
      @ajl2232 4 года назад

      It s not unique.

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад

    ያምራሉ በጣምም ብዙዎቹ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች

  • @selamawitmequant8276
    @selamawitmequant8276 4 года назад +2

    በጣም ብዙ ደስስስ የሚሉ ናችዉ ቀሚሶቹ ግን ከኋላ መስቀሉ ቢቀር መልካም ነዉ

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 года назад +6

    ዋውውውው በጣም ያምራል ግን ድሀ አያስበውም በአይን ማየት ብቻነው

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад +32

    ምን ዋጋአለው ለደሀ አይሆን ያገሩም የውጩም ውድነው

  • @vornamefamilienname7527
    @vornamefamilienname7527 4 года назад +23

    የሀገር ልብሶች ፡ደሀ እንዳይለብስ ሆነው ነው የተሰሩት ፡በሺዎች እየተጫውታችሁ ፡ደሀው በምን አቅሙ

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንd

  • @getisaliha6060
    @getisaliha6060 4 года назад +2

    ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።
    ዮሐንስ 1:12

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንv

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 4 года назад +7

    ደፋር የሚገባውን አላገኘም ትላለች እንዴ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ግን መች ነው ተመስገን የሚለው

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንb

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 года назад

      ሞዲልኣቹ በጣም የከፍችው ናችው ፈገግታ ያስፈልካችዋል።

    • @tizitaderese4659
      @tizitaderese4659 4 года назад

      @@meazahailemariam6813 ምናልባት እነሱም የሚገባቸውን አላገኙም ይሆናል 😁😁😁

    • @selamawit6212
      @selamawit6212 4 года назад

      እብርት ስለሌላቸው ነው ተመስገን የማይሉት😂

    • @tizitaderese4659
      @tizitaderese4659 4 года назад

      @@selamawit6212 😁😁😁ትክክል ብለሻል

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ

    ወኔ መስቀል መጫወቻ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ምክንያቱ መስቀል መድሃኒታችን ነው መስቀል በዛነ መስቀል ፅንእነ ይቅር ይበለን እግዚኣብሄር አምላክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jamparound68
    @jamparound68 4 года назад +1

    በጣም ያምራል በርቺ
    ዋጋዉን ብቻ

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 4 года назад +3

    መስቀል ከወገብ በላይ ነው እንጂ ከወገብ በታች ያውም ከሆላ በኩል የምታደርጉት በክርስቲያን የክርስቶስን መስቀል ማርክስ ነው እየተቀመጣችሁበት

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 года назад +1

    Beautiful tradational clothes. Keep it up. Ethiopian.

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 года назад +4

    ምን ዋጋ አለዉ ደሃ መልበስ አይችልም
    *እድሜ ለቻይና አስመስላ ታመጣልናለች በተመጣጣኝ ዋጋ* እኛም ከእነሱ እንሸምታለን

  • @انسالحبشة
    @انسالحبشة 4 года назад +13

    እዊይ ይሄ. እኛን. አይመለከትም. ባይናችን. ለማየት ከሆነ እሽ. ዋጋው

  • @semeneshzelake7677
    @semeneshzelake7677 4 года назад

    What is the link to her website?

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 4 года назад

    ዋው በጣም ያምራሉ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +2

    ቢጨዋ👌 ሰታምር😱😱😱 ወይ ቀልቤ ገባች በረግጥ ሁሉም ያምራል

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንf

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 4 года назад

    Woww በጣም ምርጥ ሾው ነበር ዲዛይኖችሽም ያምራሉ :: እውነት ነው ሰፊዎቹ ይህ ዋጋ ሲያንሳቸው ነው :: ግን ሰፊዎቹ የእውነት ጥሩ ይከፈላቸው ይሆን ??

  • @dst1684
    @dst1684 4 года назад

    Wow Wonderful!!

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 года назад +10

    ቀሚሶቹ በጣም ያምራሉ ዋጋዉም ቢነገረን ጥሩ ነበር ግን የለበሱት ልጆችና ልብሱ አልሄደም በዛላይ ከሀዘን ቤት ነው የመጡ የሚመስሉት ፊታቸዉን ጥለዉት ለዚህ ያሀገርልብስ ፈካ ያለፊት ነው የሚያስፈልገዉ በመሸሻሞት ፍታቸዉ ወድቋል እኮ 😂😂

  • @DAB-vn4zu
    @DAB-vn4zu 4 года назад +2

    I'm sure a lot of work goes from start to finish to make habesha clothes, the price is extremely high very small percentages people can afford to buy this with in Ethiopian,
    i always liked the old fashion tibeb, I guess it just me,

  • @peace3791
    @peace3791 4 года назад +13

    ዋጋቸውን ብትነግሪን አሁኑኑ መርጠን ቤተስቦቻችንን ሱቅሽ እንልክ ነበር. ምነው ለመናገር እንክዋን ፈርተሽ አስፈራራሽን.

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +1

    ዲዛይነር መሆን የምትፈልጉ MA Design በዩቲውብ ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቂችኃል

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 года назад

    የሚያስታዋዎቁት ፈገግታ የላቸውም ሁለተኛከሃላም ከጏንም እያሉ አያሳይም ዝብለው ከፍለፊት ተገትረው ይገባሉ በተረፈ አሪፍ ነው👍👍👍👍

  • @ፎዚያየአላህባሪያ
    @ፎዚያየአላህባሪያ 4 года назад +1

    በጣም ያምራሉ ግን ስደት ነኝ በየት ላግኘዉ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад

    I love all the dress 👗 I wish if I have 10 dress at list 🤣🤣🤣 OMG I really appreciate you Rachel !!!

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 года назад

    Love it.

  • @abrahamgetachew9160
    @abrahamgetachew9160 4 года назад

    Rich am so proud to b wiz u in arba Minch university

  • @انسالحبشة
    @انسالحبشة 4 года назад +4

    እኛስ ብሩ. እየለቀምን. ወይስ. ቁጭ ብለን. እየዘነበልን.

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 4 года назад

    በጣም ያምራል

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 года назад

    ሁሉም ዋውውውው ሲያምር

  • @እንደእናት-ለ5መ
    @እንደእናት-ለ5መ 4 года назад +2

    ዋጋው ግን አይቀመስም

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 4 года назад

    የኢትዮጵያ ውበቶች ሰቶች ናቸው

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 года назад +1

    ምኖር ካይሮነዉ በምን አድሬስ?

    • @helenmati3219
      @helenmati3219 4 года назад

      Betnagerchew selkh dewelesh esuan manager tichyalesh mar

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 года назад

    ዋው ሲያምር በረች ምረጥ ሙያ ነው 💋😍

  • @fff8854
    @fff8854 4 года назад +5

    ግን ለምንድነዉ ድዛይነሮች ለሙስሊም የሚሆን የማይሰሩት ሁሉም ቦታላይ የሚያምር ብዙ አለ ግን ምን ዋጋ አለዉ መስቀል አለዉ ለሙስሊም አይሆንም እባካችሁ ሀሪፍ የሆኑ ለሙስሊም የሚሆን ስሩ

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 4 года назад +2

      እና መስቀል አይገላችሁ
      አጥልቁ አርፋችሁ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 4 года назад +5

      እውነት ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሁሉንም ያማከለ መሠራት አለበት

    • @uae7251
      @uae7251 4 года назад

      አለ ውዴ የኔ ደበኛ አሁን ይሰራል አለ ውዴ ግን በብዛት የሚያዙ ስለሌለ ነው

    • @uae7251
      @uae7251 4 года назад

      ቤቴል የማይባል አትበይ ቅን መሆን ለራስ ነው በቁራናቸው ወይምበመስኪዳቸው ልበሺ ብትባይ ትለብሻለሽ ሁሉም በየአይማኖቱ ባንነፍገው መልካም ነው

    • @MTMT-xs6vl
      @MTMT-xs6vl 4 года назад

      አለ ግን እሚገርመው ነገር ሙስሊሞች ም አብዝሃኛውን የሚሰሩት በመስቀል ነው

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 года назад

    ሀብታም የሚለብሰው ብቻ ሆነ እንጂ የአገር ባህል ልብሳችንማ የምርጥ ምርጥ ነበር ለኛ ደሀዎቹ እድሜ ለቻይና ልስ ይስጥልን

  • @fozyahmohamed4118
    @fozyahmohamed4118 4 года назад +1

    ሁሉንም መስቀል ባታደርጉበት ይመረጣል

  • @raniadoghmanrakha5846
    @raniadoghmanrakha5846 4 года назад

    Wow 👌👌

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад

    ዋውው የሳባወ ተመችቶኛል

  • @umumohammed5498
    @umumohammed5498 4 года назад +5

    በጣም ያምር ነበር ግን ሀይማኖትን የሚያንፀባርቅ ባይሆን ሁሉም ኢትዯጲያዊ ይጠቀመው ነበር ነገር ግን አብዘሀኛው ሀበሻ ቀሚስ መስቀል ይደረግበታል ለኛ ሙስሊሞች ደግሞ መስቀል ሆነ የተለያየ የሰው ሆነ የእንሰሳት ስእል ያለበት ልብስ መጠቀም የተከለከለ ነው ስለዚህ ይህንን ግንዛቤ ውስጥ ብታስገቡት ጥሩ ነበር

    • @fff8854
      @fff8854 4 года назад +1

      ትክክል የሀበሻ ቀሚስ እስከሆነ ድረስ ሁሉም ሙስሊሙም ሌላ ሀይማኖትም የሚጠቀመዉ ቢሆን ሀሪፍ ነበር ለኛ ለሙስሊሞች ቅርሳቅርስ ምናምን አያስፈልገንም

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 года назад +2

    ደሀ አይ ልብ ስም አርቲስትወች ናቸውየሚለብሱት ልበሱ ደስስይለናል ደሀግን ቻይናትስራልን ሳልባጂ ያኖርልን ቻይናን

  • @ahmrdahmed7129
    @ahmrdahmed7129 4 года назад +2

    ሁሉም ያምራል ግን ለሙስሊም የሚሆን የለም ቀይ መስቀል አለው ለኛም ስፉልን።

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ዋው ስታምሩ
    😘

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 4 года назад

    በጣም ያምራል 💚💛❤የሀገር ልብሳችን ዋው

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 года назад

    ወው በጣም ያምራል

  • @weletageberela4280
    @weletageberela4280 4 года назад

    yekarstosa mesqel mechawchaa adaregachuta fatarii lebona yisatachuu feshan iytebala amanatachan wedaa fashiin qeyarachuta ebs asetalachuna betama

  • @ganatiyegetaliji5241
    @ganatiyegetaliji5241 4 года назад

    Batami yamirali. Gini sitino wagahu

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 года назад +14

    ውይ ጋዜጠኛ ሁሉም ማወቅ ሚፈልገው ዋጋ እናንተ ሚትጠይቁት እንቶ ፈንቶ 🤮🤮

  • @sadahjamal4077
    @sadahjamal4077 4 года назад

    Min yaregal lehftmna lartstochi bicnawmi labisut ledahawu mnale😢😢😢ayzazinm daha hizbi

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 4 года назад +2

    እና ምን ዋጋ አለው ዋጋው ሠማይ ነው ደሀ ገዝቶ ካለበሠው ምን ትርጉም አለው እድሜ ለቻይና አሥለጥፈን እንለብሣለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +3

    ወደፈት እገዛለሁ 😉አሁን የለኝም አበሻ ቀሚሰ😉
    ሰልክ ቁጥራችሁን አሠቀምጥሉኝ እፈሑጋለሀ በጣም ያምራል

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንh

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 4 года назад +1

    የንግዳችሁ ስም ኢትዮጵያን አይወክልም፡፡ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎችም አገራችንን የሚወክል ስም ያላቸውን ንግድ ቤቶች መርጣችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነበር፡፡ አገራችንን በአለም ሰናስተዋውቅ በባዕድ ስም መጠቀሙ መሀይም አላዋቂ ያሰኘናል፡፡

  • @senaalemu3430
    @senaalemu3430 4 года назад

    Please the modals smile

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 4 года назад

    ሥልካቸውን እባክሽ

    • @jesusislord1569
      @jesusislord1569 4 года назад

      መጨረሻ ላይ ተናግራለች ማሬ እይው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад

    ዋው ያምራል ዋጋው በጣም ውድነው ድስካው ድአድርጉልን እንድንገዛችሁ

  • @tsinat-
    @tsinat- 4 года назад

    የገባኝ ነገር ቢኖር ቢጫ በወይንጸጅ በጣም ይሄዳል

  • @hamdiaosman3449
    @hamdiaosman3449 4 года назад

    Le Muslim yemihone andem yelem.Yasazinal betam

  • @kebede91
    @kebede91 4 года назад +1

    ልጆቹ አኮረፉ ምነዉ ሳቅ ቢሉ

  • @life4everwithhonor
    @life4everwithhonor 4 года назад

    Pls design to all Ethiopians and even to the world too

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 4 года назад

    Wow

  • @tsinat-
    @tsinat- 4 года назад +4

    ሁሉም ቢናረኝ፣ መምረጥ አልፈልግም። ግን ለምን clothing ከምትሉ ልብስ ወይም ባህል ልብስ አትሉም??። እንግሊዝኛ አትቀላቅሉ ይደብራል ።አዲስ አበባ እባካችሁ አስተካክሉ ። ፈርንጅ እራሱ ይገርመዋል ለምን እንደዛ እንደምትሉ

    • @anketsebrehan115
      @anketsebrehan115 4 года назад +1

      እኔንም የሚገርመኝ ይህ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊነታቸውንና ቋንቋቸውን የሚንቁ ሰዎችን እዝህ ዝግጅት ላይ ማቅረቡ የዚህን ጣቢያ አቅራቢዎች ሁሉ ይመለከታል፡፡

    • @tsinat-
      @tsinat- 4 года назад

      @@anketsebrehan115 ትክክል

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 года назад

    ዋዉ

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 4 года назад

    የሰው ያለህ ሲያምር እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @edlayilma9398
    @edlayilma9398 4 года назад +4

    Why the models look so unhappy they made the dress look bad!

  • @ያሬድነጉ-ጰ6ሠ
    @ያሬድነጉ-ጰ6ሠ 4 года назад +4

    ❤️❤️❤️❤️በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️
    ያሬድ ነጉ ነኝ በ አዲሱ የ RUclips ቻናሌ መጥቻለሁ ቤተሠብ ይሁኑ። .'-

    • @vornamefamilienname7527
      @vornamefamilienname7527 4 года назад

      በሰው ስም አትነግዱ ፡የራስህ ስራ እና ስም ፈልግ አያዋጣም

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 4 года назад

      በጣም ዉሸታም ጌን ዉሸት አይደብራችሁም ያልሆናችሁትን ነን ስትሉ ለነገሩ ያሬድ ነጉን ብዙም ሰዉ አይወደዉም ግን አትዋሽ

  • @selamawitabraha402
    @selamawitabraha402 4 года назад

    Top yebahel lebes leehun aayechilm
    Addis fetera eyalachio, ye indian lebse asmeselachiot
    Yelele fetera tooooooo muchhhhhhh
    Qusa quse bezabet

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 4 года назад

    Be-denb altesefum quality tiru aydelem

  • @selamawit6212
    @selamawit6212 4 года назад +1

    እንዲው ስንት ገባ የሀገር ልብስ መቼስ ደሀ አያገባሽ ነገር ነው ።

  • @ruthseyoum2309
    @ruthseyoum2309 3 года назад

    le wech sew waga techmeralachu yeha mekret alebt elalew yeha holunem yemlketal.

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 года назад +5

    ፈገግታ ቢኖረው ተኮሳትራችሁ ስታስፈሩ

  • @maithasayed4530
    @maithasayed4530 4 года назад

    እድሜ ለሸማኔ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 4 года назад +1

    እንድም የአበሻ ቀሚስ አያምርም እኔ በበኩሌ ምርጫዬ እይደለም በጣም ቀሽሞች ናችው ስንት የሚያፈዝ አለ አደለ እንዴ በርግጥ ለቡና ማፍያ ጥሩ ነውበተረፈ ለምንም አይሆንም

  • @senaalemu3430
    @senaalemu3430 4 года назад

    Begde new enday yametachut modal

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 года назад

    ዋውው ልብሶቹ ያበዱ ናችው

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 года назад +1

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ለሀገሬ ለመስራት ቆርጬ ተነስቻለው ኮሮናና ዘረኝነት እንደ ጉም ብን ብሎ ይጥፋልሽ
    የኔ ፔጅ ላይም ገራሚ ቪድዮዎች ተዘጋጅቶላችዋል ጎራ ብላችው ቡና ጠጡ feta belu እየተዝናናችው ቁም ነገር ሸምቱ ድጋፋችውን በሰብስክራይብ

  • @meliainalem9953
    @meliainalem9953 4 года назад

    Ywech dizayenerochem wagachew endhe atewesedebeng addis Ababa zerefa new yeyazachhote

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 4 года назад

    ምንም አያምርም ልጆቹ በዛ ለይ ዝግት ያሉ

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 4 года назад

    It is very expensive.it might take a month salary of mine.not for poor..

  • @hermileul2297
    @hermileul2297 4 года назад

    Inexperienced models

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio7115 4 года назад

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ plssssssssss እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ abel birhanu እንዲ ተስሏል ruclips.net/video/zxi9JDTv6G4/видео.html

  • @blenzewdie8596
    @blenzewdie8596 4 года назад

    EBS

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 года назад

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 4 года назад +1

    Richye serawochishi hulu gerami nachew Instagram teketatayishi negn brich

  • @selamethiopia3752
    @selamethiopia3752 4 года назад

    Ene gin be kumate kemis algegnim endmaregn yikeral hule beka le achir sew beka ayiseram 😁😁

  • @alamdebru2482
    @alamdebru2482 4 года назад

    Konjo.new

  • @wubalemteklemariam3166
    @wubalemteklemariam3166 4 года назад

    Betam yamral gen Ethiopian lebse le Cristian becha newe yetserawe lehulme ethiopiawe ayehonme

  • @rosenoire2075
    @rosenoire2075 4 года назад

    ZURIYA MNCHU YE ERITHREE NEW HULUM BAHLE YERASU NEW

  • @sasabra27
    @sasabra27 3 года назад

    1

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 4 года назад

    Ko

  • @hayatm898
    @hayatm898 4 года назад

    መስቀላም ሁላ

  • @mmaraki6778
    @mmaraki6778 4 года назад

    አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀ

  • @hulualeentertainment3428
    @hulualeentertainment3428 4 года назад

    የዓለማችን 10 የምን ጊዜም አስፈሪ ወረርሽኞች! ኮሮና ለምኔ !! ruclips.net/video/hzvBvz58eig/видео.html

  • @life4everwithhonor
    @life4everwithhonor 4 года назад

    I love the dresses but unfortunately ethiopian designers only for Christians only why don't to united ethiopians, specially in tv shows I am sorry you r not living the realty

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 года назад +1

    አቅራቢዎቹ በጣም ነው የሚገርሙኝ ይሄንን fake ፀጉር እስከ ቂጣቸው ለቀው ሁሉም አንድ አይነት የራሳችሁ Style የሌላችሁ ለምን በራሳችሁ ፀጉር አትወጡም? ወይም በstyle ተቆረጡት pls እናንተ አምስት ሳንቲም ታክላላችሁ ያላቅማችሁ ፀጉር ተሸክማችሁ ትንገላታላችሁ

  • @ajl2232
    @ajl2232 4 года назад

    It doesnt look unique.

  • @ያሬድነጉ-ጰ6ሠ
    @ያሬድነጉ-ጰ6ሠ 4 года назад +6

    ❤️❤️❤️❤️በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️
    ያሬድ ነጉ ነኝ በ አዲሱ የ RUclips ቻናሌ መጥቻለሁ ቤተሠብ ይሁኑ። .'-

    • @tedyg5170
      @tedyg5170 4 года назад

      ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት
      ruclips.net/video/6m9tVugWkaU/видео.html
      😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግንv

    • @gualmassawa3288
      @gualmassawa3288 4 года назад

      Zem bel gegema

    • @oneloveethiopia7941
      @oneloveethiopia7941 4 года назад

      @@gualmassawa3288 ክክክክክክክ

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio7115 4 года назад

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ plssssssssss እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ abel birhanu እንዲ ተስሏል ruclips.net/video/zxi9JDTv6G4/видео.html

  • @alamdebru2482
    @alamdebru2482 4 года назад

    Konjo.new

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio7115 4 года назад

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ plssssssssss እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ abel birhanu እንዲ ተስሏል ruclips.net/video/zxi9JDTv6G4/видео.html