ሲም ካርድ የጋብቻ ጥያቄ አቀረበ በቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Комментарии • 615

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    አባትዬ በስጋ ብትለዬኝም በመንፈስ አብረን ነን መቼም አረሳህም የኔ ናፍቆት ነፍስህን በአጸደ ገነት በአብርሀም በይሳቅ በያይዕቆብ እቅፍ ያኑርልኝ የኔ ልዩ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 года назад +63

    ዳጊ የእውነት ወንድ ነህ በራስህ የምትተማመን ጀግና በስመአም👏👏👏❤

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    ዳጊየ የእውነት መስሎኝ ሰፍ አልኩኝ ላንተ ደስ ብሎኝ ነበረ እናም በቅርቡ አግብተህ እምትወልድ ያድርግህ ድራማ ነዋ ሰውን ለማስተማር ለኮረናው ጡሩ ትምርት ነው

  • @ekrammohammed1882
    @ekrammohammed1882 4 года назад +108

    እናት አንዳድ ኮሜቱቺ ወላሂ አላህ ይቅር ይበላችሁ እሱ ይሆን ብሎ አይደለም ያላህ ስራነው

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 года назад +309

    እሰኪ አባቱን የሚወድ ላይክ
    😍😍😍😍😍

    • @HibatubeChannel
      @HibatubeChannel 4 года назад +1

      ሂባ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @አሙዙበይርኢንሻአላህ
      @አሙዙበይርኢንሻአላህ 4 года назад +1

      Ene betam new abaten yemwedem kemitasebew belay babaye hulem nurlgn

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 года назад

      ሱሱየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ruclips.net/video/J01Z6iM7Fcg/видео.html

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 года назад

      @@HibatubeChannel እንደማመእ ሂባየ ruclips.net/video/J01Z6iM7Fcg/видео.html

    • @aineethiopienaine3196
      @aineethiopienaine3196 4 года назад

      አባቴንከምንምበላይ፡እወደውነበርበሕይወትየለም፡በሞቱየተነሣ፡፡ሡስውስጥነኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +138

    ግን የውነት ነው 🙄 እኛም ከሰደት መል ጥሩ ባል ይሰጠን አሜን

    • @muyetube2251
      @muyetube2251 4 года назад +1

      Abro yesteng

    • @muyetube2251
      @muyetube2251 4 года назад +1

      Enem endaz new

    • @سعيديوسف-ز5ع
      @سعيديوسف-ز5ع 4 года назад +1

      አይዞሻ አላህ አላህ የሳአዴው አለ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 4 года назад

      አሚንንንንንን

    • @ybrahimymer
      @ybrahimymer 4 года назад +1

      ሴቶች መቼ ደህና ባል አፈልጉ
      አንደኛ መስፍርታቺ
      ሀብታም ወንድ ከፈለገ ዝንጀሮም ይሁን ከምር

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 4 года назад +7

    ኮረናን በመፍራት የተሰራው ጥንቃቄ ድራማው ላይ በጣም ደስ ይላል, ባጠቃላይ ቆንጆ ፕሮግራም ነው።

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    ያባቶች ቀን ነበር እንዴ አባቴን መልካም ያባቶች ቀን በሉሌኝ አለም ላይ ካሉ ምርጥ አባቶች አንዱ የኔ አበት ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @saada4895
      @saada4895 4 года назад

      ከኔ አባት አይበልጥም እርግጠኛ ነኝ ክክክ

    • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
      @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 года назад

      @@saada4895 አለም ላይ ካሉት ምርጥ አባቶች አንዱ ነው ነው ያልኩት እንጅ የኔ አባት ሁሉን ይበልጣል አላልኩም

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 4 года назад +1

    ዳጊ አዲናቂህ ነኝ በርታ በራስ የምትተማመን ነህ ደህናይቱን ሚስቲ ይስጥህ ሁለም ነገር የአላህ ስራ ስለሆነ አልሀምዱሊላህ ነው የሚባለው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +35

    ዳጊየ ከልቡ ሰው ነክ እኮ በራስክ የምትተማመን ጀግና በርታልኝ ምርጤ አላህ ለኛም ከስደት መልስ ጥረ ትዳአር አላህ ይወፍቀን ባሁን ግዜ ሌባ እንጂ ባአል የለም አላህ ከጥሩ ያጋጥመን

  • @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ

    አባትዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥክ ባባዬ አጠገብክ ሆኜ ደሥ የሚል ቀን ባሳልፍ ደስስስስስስስስ ይለኝ ነበር ግን ቃል እገባልሀለሁኝ አላህ ብሎ ወደ ሀገሬ ስገባ በደብ እንደ ማከብርልክ ባባዬ ያንተ ዉለተ እድሜ ልኬን ብጽፈዉም አልጨርሰዉም ባባዬ ብቻ ሁሌም ሳይከፋህ ኑርልኝ አባቴ ያንተን ክፉ ከምሰማ ዱንያ ላይ ባልኖር እመርጣለሁ እድሜክን አላህ ያርዝምልኝ ባለህበት አላህ ከጎንህ ይሁን ባባዬ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አረግሃለሁ ከኔ የበለጠ አላህ ይዉደድልኝ ቅዳሚን ከሳአት በጣም ምወደው ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናቹሃለን ሁላቹንም ዉድድድድድድድድድድ ሲም ካርድ ትዉናዉ ተክነህበታል ይመችህ ወድሜ ።

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 4 года назад +17

    አንዳንዶች ግን በስማም በፈጣሪ ስራ አትግቡ 💚💛❤ዳጊየ እንወድሀለን በርታ 💚💛❤ ወልደውሳያበቁ አይመፃደቁ ይባላል እስኪ ከቻላችሁመልካም ነገር ፃፉ ካልቻላችሁ ዝምታ ወርቅ ነው እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕሊስ 💚💛❤በፅሀይ ግርዶሽ አምላክ ይሁንባችሁ💚😜😜😜

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 3 года назад

    ሲም ካርድ ለተዋናይነት በጣም ጎበዝ ነው ሰልኩን አንሰቶ ሲያወራ ማሰመሰሉን በጣም ነው የከወነው

  • @SalamSalam-pn9ec
    @SalamSalam-pn9ec 4 года назад +2

    ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ ይመችህ

  • @SalamSalam-pn9ec
    @SalamSalam-pn9ec 4 года назад +3

    የኔ ልዩ በጣም ነው እማከብርህ እምወደህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍

  • @ኢክሩነኝየአቀስታዋ
    @ኢክሩነኝየአቀስታዋ 4 года назад +16

    አይ እንግድህ የአባቶች ቀን ምናምን ብሎነገር አይሠራም ወንጀለኞች ተገቢውን ቅጣት እሥካላገኙ ድረሥ ህፃናት በአባታቸው እየተደፈሩ የአባቶችቀን ይላል እንጀ

    • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
      @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 года назад +2

      😂😂😂 ኧረ እህቴ የእኛ ጨዋ ጨዋ አባቶች አሉ

    • @kiyakiyu8590
      @kiyakiyu8590 4 года назад

      ሁሉም አባቶች አንድ አደሉም በአገራችን ጀግናና የዋ ቅን አባቶች አሉ እሺ አትሳሳቺ የኔ አባት ሺህ አመት ኑርልኝ

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 4 года назад

      እደኔ ግን እነዚህ ሰዎች የሞት ፍርድ ቢፈረድባቸው ጥሩ ነው ባይ ነይ

  • @martagebre-show1041
    @martagebre-show1041 4 года назад +12

    መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 4 года назад

    ዳጊዬ በቃ እያየነህ አድገህ ለጋብቻ ደረስህልን አ እሰይ የእኛ ልጅ እደግ ተመደግ እኔም ልጅ ስወልድ ልክ እንዳንተ እንዲሆን ነው ምፈልገው እሽ ግን ሲም ካርድ ተወድዋል አሉ አንተም እንደ እሱ ውድ ነው እንዴ ለማንኛውም አጭር ነህ ይሉኛል እድሚያቸው ይጠር ኮረሪማ አይደለ ወጥ የሚያሳምር ተብሎ የተዘፈነው ያለ ምክንያት አይደለም ሁሉም በምክንያት ነው አይ ኮሮና እድሜህ ይርዘም ኪኪኪ
    ግን ውድ ያገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ከዚህ በሽታ ሁሉ ያድነን ግን ቤህሩት የምትኖሩ እህቶችዬ እባካችሁ ትግስት ይኑራችሁ መዳሞች በጣም ከፍተዋል ሰና ቀን ተመኘሁላችሁ
    ውይ ዳጊዬ መልካም ጋብቻ

  • @gedatilahun8687
    @gedatilahun8687 2 года назад

    it was a nice time with ebs

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 года назад +11

    ወይኔ መርድ የሚባለው ሲያሳዝን በእግዚአብሔር ለድራማው ብሎ ነው ወይስ እንደዚህ ነው ሁሌም የኔ ጌታ ድቅቅ ያለ ነው ሰውነቱ ዳጊ ደግሞ አትጩኹበት ባክ ያሳዝናል እራሱ 😥😣😣

    • @angawatakiltiwoubetu2692
      @angawatakiltiwoubetu2692 3 года назад

      ትክክለኛው ስሙ ታዲዮስ መርዕድ ይባላል .. በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ በጥበቃ ስራ ይተዳደራል። የሚያሳዝን ሰው ነው።

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    የሁለተኛው ሽማግሌ ፎርም ሙላ በሳቅ ሆዴ ቆስለ ኡፍፍፍ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዳጊዬ አይዞክ ቻለው ጉድ ሰርተውልካል🤒🙈🙈😭

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 года назад +18

    የኔ አይነት አባቶች አስወልዳችሁ የማታሳድጉ የምጥሉ የምትደፍሩ 👎👎👎 አፈር ደቼ ብሉ

    • @የማርያምልጅቤዛማርያም
      @የማርያምልጅቤዛማርያም 4 года назад +1

      አሁንማ እንደ አሸን ፈልትዋል እንዲህ አይነት ወንዶች

    • @aenanaemanaenmab6907
      @aenanaemanaenmab6907 4 года назад +2

      የኔም ሀሣብነዉ አይሙቱ ግን ካሉት በታቺ ከሟቱት በላይ ያድረጋቸዉ ዴሥታቸዉ ይራቃቸዉ ኢሻአላህ

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 4 года назад +1

      @@aenanaemanaenmab6907 አሚን ወላሂ የቁምሥቃይ ኢሻአላ

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 4 года назад +3

    እኔ ደሞ ሲጀምር እውነት መስሎኝ ተደስቸ ለካስ በህልሜ ሆነ ለማንኛውም የውነቱም አምላክ የውነቱን ይቅናህ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад

    Dagi eiko arif actor new ❤️Dagi ❤️

  • @tigraytigray3685
    @tigraytigray3685 4 года назад +14

    የዳጊ ኣድናቆት እሰኪ የሚትወዱት ሰስክራይብ ኣሩጉኝ በቅንነት ውድ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 4 года назад

    እግዚሓብሒር ያሣካልህ ዳግ ያብረሓም የሣራ ያድርግላችሁ

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 года назад

    እንካን ደስ እልህ ሾርቲ

  • @meseretmeshesha6180
    @meseretmeshesha6180 4 года назад

    I like ebs tv

  • @sahadasahada9388
    @sahadasahada9388 4 года назад +1

    ዳጊ ጀግና ኑረልን

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 4 года назад

    ክክክክክክክ በቃ እድራሻህን ይስጡኝና የግ ብቻውን ጥያቄ እኔ ባቀርብለት ቅር ሚለው አለ እንዴ በርታልን አቦ ዳጊ ማኛ

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 4 года назад +1

      ምን ችግር አለው ብታገቢው

    • @zuzuzuzu128
      @zuzuzuzu128 4 года назад

      @@moknenatmesfin270 ተባረኪ ለተቀደሰ ሀሳብ

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 4 года назад +1

      አንችነሽ ምርጥ አሴት ልጅ ሰውን ፈጣሪ በሰጠው ነገር ሳትንቂ እደሱ ማለትሽ ካረግሽው ቁጥር ነው ስንቶች አሉ ወልደው ሳይስሙ በሰው የሜስቁ ዳጊም ፈጣሪ ሲፈጥረው ሰው አርገነው የፈጠረው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ዳጊ አሪፍ ነው በርቱ

  • @zeharatadese5085
    @zeharatadese5085 4 года назад +1

    የሆነይልጅ ነበርይ. እኛስ ፈር. ትንሽ የአእምሮ ችግር አለባት. ከዛን ወደች ሲጠይቋት አባቴን ወድሜን. ልጠይቅና ትልነበር እኛንም መህጃ መቀመጫ አሳጡን የስፈር. ጎርምሶች. እያበሽቁን አሁንያችልጅ. ትዝአለችኝ

  • @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s
    @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s 4 года назад +2

    ዋው ሥሞ በርታ ለማንውም ይመችህ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад

    ዳጊ ሰወድህ ምርጥ ልጅ

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 4 года назад

    ዳጊ ስት ሚስት ነው ያለህ በእውነት ጀግና ነህ

  • @alulayohannes6489
    @alulayohannes6489 4 года назад +5

    አረ እነኝይ የታሪክ ወራሪዎችን በህግ አምላክ በልሉን። ተንበርክኮ ታገብኛለሽ? የተሰረቀ ባህል መልሱት ወደ መጣበት። እነርሱ ከውሻ በታች ያዩናል እኛ ደግሞ እንደ ሁሉም ነገር ፈጣሪዎች። ችግሩ ቀለም በደንብ ያልቆጠሩት ሆኑኮ መድረኩን የተቆጣጠሩት። የራሳችን ወግና ደንብ አለን። ዴደቦች!

  • @merryyoutube469
    @merryyoutube469 4 года назад +1

    አይ ዳጌ ምርጥ ልጅ ይመችህ

  • @በዲኔየማልደራደርናኝየአላ

    ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @abduseid9503
    @abduseid9503 4 года назад +5

    ፈጣሪ የምላስህን አይቶ
    ከምላስህ አልፎ ከ ልብህ ይግባልህ
    ግቢዉ

  • @kalebpaulos370
    @kalebpaulos370 4 года назад

    Wowow

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    የአንበሳ መንጋጋ ቢሆንም አውልቄለሁ አለ ጀግኔው 😂😂😂😂

  • @akashdgghhghhhantu773
    @akashdgghhghhhantu773 4 года назад +1

    Neyis

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 года назад

    አርፍ ትምትነው በርታልን ወድማችን

  • @yerosenetana584
    @yerosenetana584 2 года назад

    Kkkk ወይኔ ዳጊዬ ተበላ 😂😂😂😂

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 года назад +4

    ዳጊ በዚህ ቁመቷ ስትደንስ ሁልጊዜ እግሯን የምታነሳው ነገር 😂😂😂😂😂😜😜😂😂😂😂😂

  • @danieltemamo6398
    @danieltemamo6398 4 года назад +9

    Happy father's day💘💔💕

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 года назад +1

      ድኒ ላስቸግርህ ሰብስክራይብ አድርገኝ እስኪ ruclips.net/video/J01Z6iM7Fcg/видео.html

  • @bentsendenorkersetosnetsaw608
    @bentsendenorkersetosnetsaw608 4 года назад

    Ene milew yal muziqa megebat ayichalew ?

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ

    ክክክክክ ምንገደል ጥንቼል ክክክ ወይኔ በሳቅ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад

    ስምየ ጠላት ከጀርባ እንጂ ከጀርመን አይመጣም አቶ መርድ ምነው ምነው ክክክክክክ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 года назад

    ወይኔ ሲም ካርድ ዛሬ ቁምነገር ሰራችሁ በጣም ነው የስደነቀኝ 6😯😯😯

  • @kebedechayelech594
    @kebedechayelech594 4 года назад

    Dagi ante kemitinberekek esua bitihon bexam yamir neber, plus demo mejemerya akababi enatik lixeyiquk yemexu meslon neber keza yene fkr sitil new yebanenew, anyways yimechachu

  • @mikiyasgezahgn2848
    @mikiyasgezahgn2848 4 года назад

    I love you my father

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 4 года назад +1

    ዋው ጎበዝ ነህ ዳጊ

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 4 года назад +1

    ወይ ዳጊ ይመችህ በርታ

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 4 года назад

    ዳጊ ድራማ ነው ወይስ የውነት 😂😂😂💐💐

  • @ነጃትወሎ
    @ነጃትወሎ 2 года назад

    ሰላም

  • @senyasenya6385
    @senyasenya6385 4 года назад

    ኦዮ ሚኖ ሲሞ የእውነት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ

    ሚስኪን እኔ ጭንቅ ልበል ዳጊየ መልካምጋብቻ

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 года назад

      እውነት ነው እንደ

  • @በላይወሎየ
    @በላይወሎየ 4 года назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክ የድመቷ ነገርስ 4ተኛ ሽማግሌ መሆኗ ነው ክክክክክ

    • @og5184
      @og5184 4 года назад

      ክክክክክ

  • @HayatHayat-zu4zk
    @HayatHayat-zu4zk 4 года назад +2

    አሪፍ ነው ግን ዳኒ ጥርስ የለውም?

  • @nigusfam3658
    @nigusfam3658 2 года назад

    መኪና ነዉ ወይስ ሚስት ነዉ የምትገዛው ?100,000 ብር!አይ ሲም ካርድ!

  • @dagimabreham1088
    @dagimabreham1088 4 года назад

    Dagi maya

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 года назад

    ዳጊ በርታልን ያምራል

  • @robeldereje3170
    @robeldereje3170 4 года назад

    Wow dagi

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 4 года назад +1

    ዳጊ ቀላል ሰው አይደለም እጥረቱን አትመልከቱ የእግሩን ዉፍረት አይቶ የብልቱን መገመት የሚያዳግት አይመስለኝም

  • @SKYLTube1902
    @SKYLTube1902 4 года назад

    ሲም ካርድ ጥሩ ስም ነው።

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 года назад +16

    ሲም ካርድ መጀመሪያ ብታድግ አይሻልም

  • @Emantube19
    @Emantube19 4 года назад

    Rikatchwun matabkachwu ysdastwu subskirayb emlisalhu

  • @የሕዝቡሹክሹክታ
    @የሕዝቡሹክሹክታ 4 года назад +3

    እስኪ እኔ እህታቹ ደስስስ ይበለኝ ይከፋ ቤተሰብ እንሁን ሰስክራይብ አድርጉኝ በማሪያም!!!!

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 4 года назад +4

    እኔደግሞ የእውነት የጋብቻ ጥያቄ መስሎኝ😂

  • @astunegn6988
    @astunegn6988 4 года назад +2

    እየቀለደብን ነው ወይስ እውነት ነው
    ከሆነ ይመችህ

  • @etnascell519
    @etnascell519 4 года назад

    Dag gobazy arefi nw bazy kaxely❤❤❤

  • @narditube4378
    @narditube4378 4 года назад

    ክክክክክክ ለወጪ ሽሽት ሃሃሃሃሃ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +1

    Areef new! 💚👍👍👍

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 года назад

    ቅዳሜን ከሰአት እነ ዳጊ መግቢያቸው ፈታ ያደርጋሉ

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 года назад +3

    አሰተማሪነው አዝናኘነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ

    ድመቷ አራተኛ ሽማግሌ ነት ክክክክክ

  • @حياةاحمدال
    @حياةاحمدال 4 года назад

    ጥንቅሽ ብየሻለሁ ዳጊየ ኡፍ ስትመሸኝ

    • @HibatubeChannel
      @HibatubeChannel 4 года назад

      ሂባ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @enatalme1036
    @enatalme1036 4 года назад

    Hi boy so funny and look beautiful all of them smart thanks

  • @Zዜድነኝወሎየዋ
    @Zዜድነኝወሎየዋ 4 года назад

    ትልቅ አለሁነም ሰሙኑን😍😍😍የኔወድም እደግ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 года назад +11

    ሲም የፕሮግራሙ ቅመም።

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 4 года назад +3

    ሰላም እህትወንድሞቸ ዳጊ ይመችህ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በተለይ በስደት ያላችሁ አትለፉኝ

  • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
    @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 4 года назад +1

    ሴምዬ ትንሽዬ ፖርሳ ግዛ ከዛ እኪስህ ያለውን እቃ ትዝበት የልብስም ጡር አለው እዳይቀደድ

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 4 года назад

      እውነም ምንድን ነው እንደዛ የተወጠረው ?

  • @mansour6841
    @mansour6841 4 года назад

    ደሚቱ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад +3

    የኔ በስቱ ልሳቅ 🙆🙆

  • @jemarytube4284
    @jemarytube4284 4 года назад

    Dagi yekidame kimem eko nesh abo temechegn yemir😀😀😀😀bezih hunetama mechem atagebam

  • @muniraslite.tubisaws8143
    @muniraslite.tubisaws8143 4 года назад +1

    አቤቴ አለህ የጀነት የርግ። መቼሜ አረሰህም

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb 4 года назад

    ዳጊ የኔ ልዩ

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames1961 4 года назад

    Wow

  • @rahelmelkamn6084
    @rahelmelkamn6084 4 года назад

    ዳጊዬ የኔ ማሬ ስወድክ እኮ ከተቻለክ ቁጥር ህን ላክልኝ እሺ ውዴ አድናቂህ ነኝ

    • @rahelmelkamn6084
      @rahelmelkamn6084 4 года назад +1

      የእውነት አፈቅርሀለውግን በምን ላግኝክ

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 4 года назад +1

    ዳጊዬ መችትይበለህ ስወደህ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад +6

    ወይ ዳጊ ይመችህ ክክክክ

  • @kaderdamala9675
    @kaderdamala9675 4 года назад +3

    ምድነው እኔ ደሞ እውነት መስሎኛል ድራማ ነው እዴ ብቻ በትንሹም ያስተምራል

  • @fregenetshemeles9975
    @fregenetshemeles9975 4 года назад

    ድራማ ነው ወይስ የምር?

  • @mesafint44
    @mesafint44 4 года назад

    ካፒቴኑ አርፏል አይባልም አውሮፕላኑ ነው የሚያርፈው።ያለዚያ ትርጉሙ ሌላ ነው።

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 4 года назад

    sem kared sewdhe yawent litgeb mselig betam dese belg naber.

  • @tgtube7953
    @tgtube7953 4 года назад +3

    የሽማግሌዎቹ ፎርም አሞላል 😂😂😂

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 4 года назад +3

    ይሄ ፕሮግራም እነሰላም ከሄዱ ወዲያ ዘግቶኛል

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 4 года назад +9

    ዳጊ እሚያዝናናች ሁ እንደኔ ሠብሥክራይብ አርጉኝ ውዶቸ

    • @blakbarry5577
      @blakbarry5577 4 года назад

      Men hono new yemiyasazeneshe eda kumet alemenor ke menem alagedewem eco anechi neshe yemetasazegnm yebat serategna kkk

    • @አሚናያላሕባረያ
      @አሚናያላሕባረያ 4 года назад

      ማሬ ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @Tube-oj4mt
      @Tube-oj4mt 4 года назад

      ብቅ በይ

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 4 года назад

      እኔም ጋ ጎራ ብይ ልምጣ እኔም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад

      @@blakbarry5577 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 4 года назад +2

    ዳናዊት መጥታለች
    ruclips.net/video/qs-FQ9x75Ac/видео.html