Betoch | "ፍለጋ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 311

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +272

    የሰው ልጅ ተስፋህን ሊያጨልምብህ ይችላል እግዚአብሔር ግን ሁሌም ተስፋህን ያበራኃል ሁሉም ነገር ያልፋል ነገር ግን ታራክ ሁኖ ይፃፋል!!

  • @muhammmuhammwdb2143
    @muhammmuhammwdb2143 4 года назад +10

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ያድልልን !!! እንኳን ደስ አላችህ ውድ ያገሬ ልጆች ግድቦ እየተሞላ ነው ፍጣሪ ይመጨርሻችን ያስምራልን !!!

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 года назад +171

    እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም እደረሳቹ የቅድስት ስላሴ ውዳጆች በያላቹበት የአብራሀሙ ስላሴ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ቅድስት እናት ሀገራችን ይጠብቅልን በያላቹበት ደስ የሚል የምስራች የምትሰሙበት ቀን ይሁንላቹ🙏🙏🙏

    • @bbhhgghhh1435
      @bbhhgghhh1435 4 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌼🌻💒💒🌻🌼🌹🌿🌴🌱🍀🔅🔆

    • @hageretigrayadey5134
      @hageretigrayadey5134 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 года назад +1

      አሜን 💓አሜን💓አሜን💓

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 4 года назад

      አሜን አሜን 💞💝💜💜💚💘👍👍 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @እመአምላክአንቺጠብቅኝ
      @እመአምላክአንቺጠብቅኝ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ

    በርቱ ቤቶችዬ አሪፍ ነው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እናደርጋታለን ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @leyila3594
    @leyila3594 4 года назад +10

    ድራማም የሚሰሩት እንደ እናንተ ጥሩ ጥሩ ነገር ቢያስተምሩ ግን በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ

  • @Selam694
    @Selam694 4 года назад +6

    " እርስ፡በርሳችን፡እንተሻሻለን " 😢
    ትክክል፡፡ ከዛም፡አልፎ፡እንገዳደላለን 😢😢😢😢
    እግዝያብሄር፡በቃችሁ፡ይበለን፡ውይይይይ፡ዘንድሮስ
    አንገፈገፈን፡፡ በችግር፡ላይ፡ችግር፡፡ በችግር፡ላይ፡ችግር፡፡፡

  • @haylu8198
    @haylu8198 4 года назад +44

    አዳሜ ተናፍቀሽ ነበር
    ጌታ ሆይ አገራች ሰላም አርግልን አሜን 👐👐👐ክፉን ከአገራችን ኢትዮጵያን ነቅለህ አውጣልን

  • @kadejakadeja7305
    @kadejakadeja7305 4 года назад

    Ekewan des alachu batoch gedebu bemegedebu des belonal desyibelach 😍😍😍😍

  • @መድናየዴሴዋ
    @መድናየዴሴዋ 4 года назад +29

    ጁሀር እዳይፈት የምትሉ ላይክ

    • @semiratube2738
      @semiratube2738 4 года назад

      እኔ በቅንነት subscribe አድርጊኝ

    • @rahmetali3389
      @rahmetali3389 4 года назад +1

      የንፁሀን ደም ይጣራል ለምን ይፈታል

    • @rahelmekuria3174
      @rahelmekuria3174 9 месяцев назад

      Political west atgna

  • @jyservice3626
    @jyservice3626 4 года назад

    Betoch drama wuste new siwedachew bertu wendim ihitoche igzaber tsagaun yabzalachuu shashiyye ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bertukangeleta3974
    @bertukangeleta3974 4 года назад +3

    Woww good job I love all gays 💚💛♥️

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад

    ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው የምታዝናኑ እከየ እንኳን ደህና መጣህ ብዙ ጊዜ አችቼህ አላውቅም ሯሯሯሯሯ
    አገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ትሁንል 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 4 года назад +120

    አጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን አሜን
    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ

  • @mekiyasada1114
    @mekiyasada1114 4 года назад

    Enkwan dena metachu betochiye fetary ke kifu neger yitebikachu ameniye yene kimem EWEDISHALHU 👍👍👍❤❤❤

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +103

    ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ጤና ደሰታ ለወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹💪

  • @የማርያምልጅ-ጨ1ፀ
    @የማርያምልጅ-ጨ1ፀ 4 года назад

    hulum ye betun chgr🙆🙄 yaworal betochiye ewadachuwalew💘💕💕💕💕💕💕

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +90

    ማን ነው እንደ እኔ ቤቶች የናፈቀው። ፈጣሪ ሆይ አገሪችንን ሰላም አድርግልን🤲

  • @semetube5674
    @semetube5674 4 года назад +1

    ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እንደው ለሀገሬ ያብቃኝ እንዴት እንደምተክል እህ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 года назад +5

    ይህን ክፉ ቀን አልፈን በፍቅርና በአንድነት ወጦ በሠላም መግባትን እምናይበት ቀን አምጣልን ክፍን ያርቅልን ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛው

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 года назад

    Betoch enkwan be selam metachu betam arife new selamachu bezete yebale ,Ethiopian Egizabhe yexabeqate

  • @አተንብየተባልኩኝዱርየ
    @አተንብየተባልኩኝዱርየ 4 года назад +30

    ማሻላህ ምን አለህዝብ ሁሉ እደናተ መልካም አሳቢ ቢሆን

    • @f2271
      @f2271 4 года назад +5

      አይባልም ማሻ አላህ የሚባልበት ቦታ አለው

    • @nbretetube8736
      @nbretetube8736 4 года назад

      ሊንቁን ተጭነው ሙዚቃው ከሚገርም ቅንብር ጋር ይዝላችሁ ከች ብያለሁ እናንተም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇👇👇👇🏾👇💚💛❤
      ruclips.net/video/cDWCWRlGoyg/видео.html

    • @yebralemyebralem5693
      @yebralemyebralem5693 2 года назад

      .cgry

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 4 года назад +1

    Wowww betam aref new 🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤷‍♀️🌿🌿🌿🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿

    • @farukbatare5109
      @farukbatare5109 4 года назад +1

      ዋው ደስ ስትሉ እካን በሰላም መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    እንደኔ ለኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው እና የአባይ ግድብ ሙሌት መጀመር ያስደሰተው ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👈

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 года назад +1

    አሜንዬ አንቺም እያየንሽ እያደግሽ ነው እንደ እዮብ ዳዊት እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤️

  • @ChonsviewMedia
    @ChonsviewMedia 4 года назад +4

    አድናቂያችሁ ነኝ ከካናዳ :: ትምህርታዊ ቀልዶቻችሁ ግዜዊና ዘመናዊነታቸው ተመችቶኝ ታዳሚ ሆኛለሁ :: 👏🏿

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +1

    እከዬ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ።ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ።ጠላቶችሽን ፣ዘረኞችንም ከምድር ገፅ ያጥፋልን

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 года назад +15

    ትልቅትምህርትነው. በዘርከምንባላ. በህብረት. ሀገራችንን. እናልማ. እናመሰግናለንቤቶችየ!!!!!

  • @ጂጂነኝየማምተናፋቂ
    @ጂጂነኝየማምተናፋቂ 4 года назад +1

    ዋው ሀገሬ ሁሌም እንደማረብሽ 🇪🇹👈
    ገና ገና ያምርብሻል ሌላ ሀገራት ሁሉም ይመኙሻል 🇪🇹❤️❤️❤️👈

  • @aminataminat8429
    @aminataminat8429 4 года назад +40

    ፍቅር ለሀገሬ አባይ በሰላም ዉሀ ሞሊት ላይነዉ በሰላም ይጨርስ ያርብ ኢትዮ ሰላሞ ብዝዝት ይበል ዘርኝነት ያጥፍልን

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 2 года назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ቤቶዎች ደራማ ስለዚህ በሪቱ (ጥላሁን ተባረክሊኝ)

  • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ4ሐ

    ውድ የቤቶች ድራማ እንኳን በሰላም መጣቹ እኖዳቹዋለን አገራችንም ሰላም ይስፈንባት
    አዛሉዬ የለበሺው ማክስ የኮረና መተላለፍያ ዋናኛው ስለሆነ በተቻለሽ አቅም እንደ ዘሩ ይቤ
    መጠቀም አለብሽ አላህ ይጠብቃቹ

    • @Ekru-x7i
      @Ekru-x7i 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ጎራበሉ ወደቤቴ

  • @asiyegetaalijjiyadinnaliey5754
    @asiyegetaalijjiyadinnaliey5754 4 года назад

    Gobzochii
    Bertu
    Ich Ameni mitibali Qimemi yonechii umaaaa😍😍😍

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 года назад +6

    ሁሉም ለበጎ ነው ይሄም ቀን ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል አገሬ ተስፋ አላት ☝️🇪🇹
    ጠላቶቿ ያርፍራለሁ አገሬ ማማ ላይ እወጣለች 😘

    • @karimtwk4315
      @karimtwk4315 4 года назад +1

      ርብቃዬ ትክክል ነሽ እማ ጌታ መልካም ነገር ያመጣልና ነገ መልካም ይሆናል

    • @king_fans5619
      @king_fans5619 7 месяцев назад

      @@karimtwk4315

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 3 месяца назад

    ቤቶች ያሁን ዝግጂታቸው ከማየት እየተመለሰ ወደ ሐላ እንዴት ያምራሉ ❤❤❤የድንቆች ሰብስብ ነበር አሁን ግን ተበታኑ የተኮቸውም በራሳቸው እንደመሰራት የሰው አክሺን ለማሰመሰል የሄድበት ውበታቸው ቀንሶል

  • @tube3507
    @tube3507 4 года назад +39

    ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭👉🙏ያረቢ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ጠብቅልን🙏👉በቅንነት እንደማመር ቤተሠብ

  • @ayuti4499
    @ayuti4499 4 года назад +2

    Betoch inkuwan Dena
    Mexachu selam ina
    Xena le hagerachn yihun🙏🙏☝️💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹💓💔💔💔

  • @birukmathewos8477
    @birukmathewos8477 4 года назад +52

    ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ መልካም ይሆነል ፈጣሪ ለሀገር ሰላም ፣ፍቅር ፣ አንድነት ፣ ሙሉ ጤንነት ይስጥልን ።

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd 9 месяцев назад

    ቤቶችየ እሪ ጨዋታችሁ ይናፋቀኛል አምላኬ ሆይ ሀገራችነን ባርክልን ኢትዬጲያን ሰላም አድርግልን

  • @ኡሚኑርልኝለዘለለም
    @ኡሚኑርልኝለዘለለም 4 года назад +104

    የሀገረችን ጉደይ እደኔ የስጨነቀው 😭😭

  • @selamuduguna3703
    @selamuduguna3703 4 года назад

    Wow yamiral bertulin...tebareku wodijalewu hasabachun

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ😍😍 እልልል በይ አገሬ ግድባችን እየተሞላ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን 💚💛💖 👏👏💪💪

    • @mirigirema5415
      @mirigirema5415 4 года назад +2

      Enken abero des alen ellllllll

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 года назад

      ከሀሳብ የማርፈው ሞላ ስባል ነው

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @Matthew M.E subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @@mirigirema5415 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @@Rosemary-dt9vg subscribe enderarge konjo

  • @እማማየሰላምሽናፈቀኝ
    @እማማየሰላምሽናፈቀኝ 4 года назад +2

    ቤቶች አስተማሪ ድራማነው ብርቱልን👌

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    በትክክል ።ሁሌም እወዳችሗለሁ ምርጥ ኮሚዲያወች።የስደት ጎዶቼ ይሄው ዛሬም አብረን አለን።በርቱ እኔንም ያበረታኝ ።

  • @davepeter5277
    @davepeter5277 4 года назад

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ወይኔ እንዴት እንደናፋቃችሁኝ ልነግራችሁ አልችልም

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 года назад +5

    እንኳን ደና መጣቹ ማነው እስኪ እንደኔ ቤቶች ስላልተለቀቀ ግራ ገብቶት የነበረ ኪኪኪኪ

  • @amirabduselam5507
    @amirabduselam5507 4 года назад

    Waaw betam des yemil sira betochiye nurulign

  • @haleemahomar683
    @haleemahomar683 4 года назад +3

    በጣም አስተማሪ ነገር ሁልጊዜም ስለምታስተላልፉ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ቤቶችዬ

  • @kassahunmengesha3128
    @kassahunmengesha3128 4 года назад +2

    I love the little girl blese everyone amen kidasa

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 года назад +16

    ቤቶች እኳን መጣችሁ ግድባችን ውሀ ሞሌት ተጀመር ኢትዮ ለዘላነም ትኑር

  • @serkalemayele8100
    @serkalemayele8100 4 года назад +1

    Wowww Batam des yilal ilov you Ethiopian ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️

  • @lidetgate4963
    @lidetgate4963 4 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣቹ 💐💐💐የቤቶች ተዋናይ ሁሉ ውድድድድድ 💚💛❤️😍😍👍

    • @masilove411
      @masilove411 2 года назад

      יע
      עחטלעלרלעאאללאפטאאטטאםאםאאאכחאחאאלללללטלטמימרמימ עמאחאאצוצצחחצצצו

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል መልእክቱ፡አገራችን ስንመጣ እዚህ የለመድነው እናገኛለን ኢትዮጽያችን ትለመልማለች ደስ ይላል

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 года назад

      Kero yet eyale hoo dogamed eyaderegu

  • @muhabittube675
    @muhabittube675 4 года назад +9

    በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን በደና መጣቹልን ቤቶችዬ በጣም ነው ምወዳቹ የናንተ ድራማ ሁሌም አንደኛ ነው

  • @fffg6601
    @fffg6601 4 года назад +1

    እኔስ ያቆረጣችሁት መስሎኝ ቅጥል እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እንኳን ድህና መጣችሁልን ቤቶችየ ሚጣየ እድጊልኝን ልእልቴ እግዚአብሄር የምልምነው አንችን የመስልች ልጅ እንዲስጥኝ ነው!*

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад

      አይናችን ነሽ ምሪያም እንደመር

  • @abdeleomer3740
    @abdeleomer3740 4 года назад

    Ake you are well came back.
    betoch is nice with you.

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 года назад +16

    አሚን ዛሬ ቁመት ጨምረሻል😍

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 года назад

    Wawww betam des ylal good job 👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @meki8539
    @meki8539 4 года назад +21

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለውዷ ሀገሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ፍትህ ፍትህ ኔት ይለቀቅልን በእናቴ በቤተሰቦቼ ናፍቆት ልሞት ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 4 года назад

    ደስስስስ ስትሉ ባረቱልንንን እውነት ነው ኢትዮጵያ ነጌ የዳውን ማማ ትሆነላች👐👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @princesskoki2844
    @princesskoki2844 4 года назад +21

    ሁልጊዜ የምትሰሩበት ሀሳብ ሀገር እና ህዝብን የሚያስተምር እና የሚያበረታታ ሀሳብ ነው አንደኞች ናቹ

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 4 года назад +1

    የቤቶች ቅመም እርስቴ 😍😘😘😘😘😘

  • @richtube3551
    @richtube3551 4 года назад +88

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @melekadesalew6051
      @melekadesalew6051 4 года назад

      Amen

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @@melekadesalew6051 subscribe enderarge konjo

    • @arsemaandyeabkaal82
      @arsemaandyeabkaal82 4 года назад +1

      እውነት መሲ ነሽ??

    • @arsemaandyeabkaal82
      @arsemaandyeabkaal82 4 года назад

      አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @senit7498
      @senit7498 4 года назад

      Amen. 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💗💗💓💓💓

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 4 года назад

    እከ ጀግና ነህ እሽ ቆረጥከውኮ በዱላ 😄😄 ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @josimomi8129
    @josimomi8129 4 года назад +3

    Betam harif astmary new enamsgenaln yene mertwch

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 4 года назад +2

    ሰላም ለእናንተ ደህና ናቸው ሰላም ፍቅር ለውድ ሀገሮች ኡትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 года назад +2

    ቤቶች እንኳን በሰለም መጣች አገራችን ሰለም ያድርግልን እግዚአብሔር አምለክ ዘርኝነት ያጥፍልን

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 года назад

    ዋውውውውውው እንኳን ደህና መጣችኩልን
    የዛሬው ያበደ ነው እምየ ኢትዮጵያ ስታምር አርንጎድ

  • @ኮሪያውነኝየሷብቻ
    @ኮሪያውነኝየሷብቻ 4 года назад +68

    እስኪ ዛሬ ወደመጀመሪያውነኝ ኮመት ሁሉም ሰው የምኞቱ እዲሆንና ሀገራችን ሰላም እድትሆን የምት ፈልጉ👍👈

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 4 года назад

      what ? north/south korea

    • @zeynebtube5867
      @zeynebtube5867 4 года назад +1

      እንደማመር

    • @marem4351
      @marem4351 4 года назад +1

      @@zeynebtube5867 ተደመርን

    • @AdanuuNigusu
      @AdanuuNigusu 5 месяцев назад

      ​@@zeynebtube58670:35

    • @AdanuuNigusu
      @AdanuuNigusu 5 месяцев назад

      ❤😊

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 4 года назад +1

    Wowow betoch love you sin jaladha

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 4 года назад +13

    በጣም አሪፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ
    @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ 4 года назад +1

    የዛሬው ስወስቱ ስላሴ ከመጣብን ወረርሽኛና አገራችን ዘረኝነት ወርስታልና ስላሴ ከምድረ ገጥ ያጥፉልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +10

    ሠላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ ደሰ ብሎኛል😂😂😂😂 አባይ ሙሌቱ ሰለተጀመረ👍 እግዚአብሔር ሠላሙን ደሰታውን ይሰጠን

    • @azebazeb5277
      @azebazeb5277 4 года назад

      Kkkkkkkk alitesimamanim malet temola malet new enidiy

  • @MohamedSaid-jr6tr
    @MohamedSaid-jr6tr 3 года назад +1

    Love from somalia 🇸🇴🇪🇹

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 4 года назад +8

    እንደ ተክላችሁ ኢትዮጵያ ትለምልም 🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🍀🍀🎍🎋🎋🌻🌻🌻🌹🌹🌹🥀🥀🥀🎄🎄🎄🎄🌴🌴🌴🌱🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐🌲🌲🌲🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤🙏🙏🙏

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሞኑን እኮ ምናየው ነገር ሁላ አተን ነበር🤔

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 4 года назад +7

    በቶች እንኳን ደና መጣቹ ፈጣር አገራችን ይጠብቀን🙏🙏🙏❤😍

  • @ህይወትህይወት-ኸ3ኈ
    @ህይወትህይወት-ኸ3ኈ 4 года назад

    አይ በዜ ታስቅ ነበር ዛሬ በርቱ ጎበዞች

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር እሄን መቅሠፍት ከምድር ያጥፋልን በርቱ ቤቶችዬ

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 4 года назад

    Wel Come Dirama betoch ❤❤❤👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fugfuydtu1810
    @fugfuydtu1810 4 года назад +5

    አይ ቤቶች ድራማ እድሜ ይስጣችሁ ኩፉ አይንካችሁ ለእኛ ስደተኞችን ዘና ነው የምታደርጉን

  • @woldesharew3319
    @woldesharew3319 4 года назад +1

    በሉ ዉሀ ማጠጣት እንዳትረሱ ማሮች😍😍😍😍😍

  • @saadhomer4451
    @saadhomer4451 4 года назад +4

    ቤቶች እንካን በሠላም መጣችሁ
    የሀገራችንን ሠላም ያድርግልኝ

  • @najjaashnuur7277
    @najjaashnuur7277 4 года назад

    Betoch rajem edma estachu bartu❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 4 года назад +15

    አረ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው በወገኖቼ ሰቃይ በየመን እና በሳኡዲ በሉ ኡፍ እንደኔ በነዚህ የተሳቃዬ ይኖራል

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 4 года назад +5

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ 🙏🇨🇬🇨🇬💚💛❤ ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇨🇬🇨🇬💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🇨🇬🇨🇬

    • @yerosansena6355
      @yerosansena6355 4 года назад +1

      🇨🇬❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 года назад

    ዋዉ ደሥ ሢል ሸበካ ተለቆ ነዉ ብቅ ያላችሁ እንዴት ናችሁ ዛሬ አሹ ብቻ ነዉ የሌለዉ አዛል ይቤ ሻሼ አሜን እርሥቴ ዉድድ ሁላችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም

  • @salihommebrahtu7432
    @salihommebrahtu7432 4 года назад +5

    I love it it is so cool i love the little girl amen she so cute....

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣችው ተናፍቃችው ነበር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 года назад +42

    ኧረ እንተርኔት ይለቀቅ ብላቹ የምትንዛዙ ሰዎች ጤኔቹ ያጠራጥራል ከቻላቹ ለሀገራችን ሰላም ጸልዩ

    • @okcell6512
      @okcell6512 4 года назад +5

      አረ በጣም ጤነኛ ነኝ ለምንድነው ግን ባንድ መንገድ ብቻ የምታዮት እኔ ያገሬ ሰላም በጣም ያስጨንቀኛል ግን ቤተሰብ ምን ላይ እንዳለ አላዉቅም ምክንያቱም ሲም የለኝም የቤት ስልክ ተበላሽቷል ውጪ ወጥቼ መደወል አልችልም እና ኢንተርኔት እንዲ ከፈት ብመኝ ጥፋት ነው ?🙏🙏🙏🙏

    • @zxaxshlil3999
      @zxaxshlil3999 4 года назад +1

      ተዘግቱም ያው ነው

    • @bayushtekola3580
      @bayushtekola3580 4 года назад

      @@okcell6512 ማሬ የሰው አስተሳሰብ የተለያየ ነው እና እኔም እዳችው ሲም ካርድ የለኝም አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ደግ ወሬ የምንሰማበት ቀን አለ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад

      ያንተው ከርታታ እንደመር

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 4 года назад

      እረበጣምጤነኛነኝግንኢተርኔትቢለቀቅመፍትሔይኖራል።ተዘግቶምቀንበቀንየሠውልጅእደሠሣእየተገደለነውትእኛሥደተኞችደሞየቤተሠብናፍቆትሊገለንነው

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 6 месяцев назад

    Ethiopia Selamsh Ymeles Endene Selam Yenafekew😢😊😊😊

  • @assi2514
    @assi2514 4 года назад +60

    ሠላም ማሮቼ ኢተርኔት ተለቀቀዴ ንገሩኝ ናፍቆት አዙሮሳይደፋኝ ሚነዉ እንደኔየናፈቀ በላይክ አሳዩኝ😢😢

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 4 года назад

    Arif timihirt sechi drama! Betam temechegn. Ethiopia be arenguade zaf temolta mayet nafekegn

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 4 года назад +6

    አይኔ ነው ጆሮዩ ነው እውነት ቤቶች ነው 😲😍

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 4 года назад

    ስወዳችሁ እኮ ቤቶችዬ በጣም አስተማሪ ስራ ነው

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ

    ይመቻችሁ
    ቤቶች
    ሀገራችንን የሚቀኑባት ያድርግልን መከፍፈልን ያርቅልን. ፍቅራችንን፣መከባበራችንን፣መተሳሰባችንን ፣መረዳዳታችንን ይመልስልን ስንዋደድ ይኖርብናል
    ሀገራችን፣መሪያችን ህዝባችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን. ጥላቻን ያርቅልን
    ኡመተል ሙህርመድን የፍርድ ቀን መደሰትን አሏህ ይወፍቀን ያረበል አለምን. አሏሁመ አሚሚንንን

    • @Tube-nf1mc
      @Tube-nf1mc 4 года назад

      ደምሪኝ እመልሣለሁ ውዴ

    • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
      @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 4 года назад

      እነምለው እተርኔት ከየት አምጥተው ነው ነው ውጭ ሀገር ተሰደዋል እንደኛ እንደከርታታዎቹ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ክክክክእኔየገርመችኝ የሻሸ ጉርድ አታልቅምደ ስትአመቶዋ

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 4 года назад +55

    #ሰላም #ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤😘✅
    #ዘረኝነት ይውደም ይጥፋ #የምትሉ😰😰😰
    #በየ እምነታችሁ ፀልዩ #የሐገራችን ሰላም #ያሳየን☝️

    • @Liban8
      @Liban8 4 года назад +1

      Amen amen amen (×10000000)#VivaEthiopia #vivaDrAbiy #unity #love and #harmony. Hopefully Jawar, Bekele, OLF and TPLF will disappear

    • @ሱመያየእናቴናፋቂ
      @ሱመያየእናቴናፋቂ 4 года назад

      እንደት ተደርጎ ነው ሁለት አይነት እሚፃፈው ንገሩኝ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @@Liban8 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @@ሱመያየእናቴናፋቂ subscribe enderarge konjo

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 года назад

      @@Liban8 እንደመር

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 года назад +2

    አረንጉዴ፡ አሻራ፡ ለሀገር፡ ብልጸግና!
    💚💛❤️

  • @halimethussen4728
    @halimethussen4728 4 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ