🔴 የኖኅ ዘመን | አይነ ጥላ ? | እየበደልን ነው ! | ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sbket 2023 fyp

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 378

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 2 месяца назад +2

    ቃለህውትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 3 месяца назад +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @KonjuKonju-hg1bq
    @KonjuKonju-hg1bq 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ዎዮልኝ ለኔ የሀጢአትን ጫፍ ሁሉ የነካሁ

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጡልን አባታችን

    • @hdlidet
      @hdlidet Месяц назад

      🎉❤መለሀት

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይኸት ያሰማልን አባታችን የተነሱቦትን በግራም በቀኝም ምቀኞችን በጥበቡ ይከላከልሎት ሌላ ምን ይባላል።እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @BisratBisrat-pf1if
    @BisratBisrat-pf1if Год назад +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotabera9261
    @haimanotabera9261 5 месяцев назад +1

    አባቴ ይህን ድንቅ ትምህርት እተገብረው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳኝ ።🙏🏿🙏🙏🏿

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያድልልን ለኛም ማስተዋል ያድለን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን አሜን ኣሜን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ዪስጡህ

  • @Youtubenew6203
    @Youtubenew6203 Год назад +1

    መድኋኒያለም አባቴ ከየት ወደ የት እንደመጣሁ አንተ ሁሉን ታውቃለህ አባቴ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ ሃጢያተኛ ስው ነኝ😢

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 2 месяца назад +1

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️

  • @EthiopianMusicAdd
    @EthiopianMusicAdd 7 месяцев назад +5

    የኔ አባት ቃለ ሂውት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ኑሩልነኝ 17:05 ዘመኖት ሁሉ ይባረክ

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወተት ያሰማልን አባታቺን💚💚💚💚💚💚💚💚😢😢😢🙏🙏🙏

  • @MuluTeshome-qz3de
    @MuluTeshome-qz3de Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎ እግዚአብሔር፡፡

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ትምህርቶትን ሰምተን በአስተውሎ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 месяцев назад +1

    አባ እግዚአብሔር እርስዎን ሰጥቶናል ፤ እግዚአብሔር ይክበር ፣ ይመስገን ።

  • @rahelyedgellij7304
    @rahelyedgellij7304 2 месяца назад +1

    አባታችን ቃሂወትን ያሰማልን በፅሎት አስቡኚ እህተ ፃዲቅ

  • @lucyyeman7713
    @lucyyeman7713 Год назад +1

    እርሶን ያዘጋጀውን እግዘብሔርን አመሰግናለሁ

  • @demekecheadugna9642
    @demekecheadugna9642 Год назад +1

    ሙቸ ምወደዉ አባት በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 Год назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ::
    አቤቱ ለክብር ያብቃል::

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዎት ያሰማልን አባታችን አግዚአብሔር ባፀጋህ ባረከት ራዴት ያድልልን ቀሪ ዘማቹን ይባረክልን አግዚአብሔር ይትብቅልን 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @CarmelTube
    @CarmelTube 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምንል አባታችን

  • @YetRr-d5c
    @YetRr-d5c Год назад +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! በእድሜ በጤና ያቆይልን ።

  • @jerrydegu5006
    @jerrydegu5006 Год назад +1

    Abatachn kalehiwot yasemaln EGZIABHER ymesgen 🙏

  • @EthiopianMusicAdd
    @EthiopianMusicAdd 7 месяцев назад +8

    አባታችን በእድሜ በጤና በሰላም ኑሩልን ቀድሞ የት ነበሩ ትውልዱ ሳይጠፋ ና ሳይታወር በትኖሩ ጥሩ ነበር አሁንም አረፈደም ዘመኖት ሁሉ ይባረክ የአባን ሰብከት ሰሰማ በደሰታ ሂወቴ ይሞላል

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 7 месяцев назад +1

    ዛሬ በጣም ደስ አለኝ የአባታችን ቻናል በመቀላቀሌ❤❤❤

  • @shshjejejsjekeje912
    @shshjejejsjekeje912 6 месяцев назад +2

    Amen kale hiwet yasemalen Abatachin ❤❤❤

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Год назад +1

    እድሜና ጤናን ከኔ ከማረባዋ ከንሶ ሺ አመት ኑሩልን አባታችን ብደጋግመው አይሰለቸኝም አርሶን ትምህርት በዚ ዘመን እደርሶ ያሉ አባቶችን ማግኘት መታደል ነው አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Год назад +1

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yasamalne Abatachni

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад +1

    አባታችን ቃለሕይወትያሰማልን መንግስተሰማያትንያዋርስልን ያገልግሎትዘመኖትን ይባርክልን

  • @DyhgFnvc
    @DyhgFnvc Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Год назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @AbrhamTekleab
    @AbrhamTekleab Год назад +29

    ኣባ እግዛብሄር ረጂም እድሜ ይስጡት

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል አባታችን

  • @user-nx6oe4gf9f
    @user-nx6oe4gf9f 8 месяцев назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን🎉🎉

  • @tsehaineshwoldegebriel5423
    @tsehaineshwoldegebriel5423 Месяц назад

    Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen

  • @henokabebe9989
    @henokabebe9989 Год назад +1

    አምላክ ቅዱሳን ይመስገን እርሶን ስለሰጠን በእድሜ እና በሞገስ ይጠብቅልን

  • @BethelihemGetachew-p4k
    @BethelihemGetachew-p4k Год назад +12

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርሶን የመሰለ አባት ይሠጠን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አኛ የከተማ ምእመናን ሰውን አይሆን ክርስቶስን እንድንከተል ስላደረጉን ከልብ እናመሰግኖታለን

  • @aliali3438
    @aliali3438 Год назад +1

    አባ፣ቃለሔወት፣ያሰማልን፣የኛ፣መካሪ፣አባት❤❤❤❤❤❤

  • @emerald21576
    @emerald21576 Год назад +36

    ‼️አባታችን በዘመናችን እንዳንጠፋ ልብ ያለው ልብ ብሎ አድምጦ እንዲማር እግዚአብሔር እንድን ዘንድ ከስህተታችንም እንድንመለስ ዘንድ መድኅንአለም ለምዕመኑ የላከዎት የዘመናችን ድንቅ አባታችን ነዎት‼️ አባታችን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @henok7553
    @henok7553 Год назад +45

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔታ አባ ጉባኤዎትን የሊቃውንት አምላክ ይጠብቅልን ያስፋልን ።
    👉ውድ ጊዜህን ሰውተህ ይህን ለአለም የምታሰራጭ ውዱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 Год назад +1

    አሜን እባታችን በዚህ ዘመን እርስወን ይስጠን ቸሩ መድሐኒያለም ይክበር ይመስገን

  • @aselefgochel8551
    @aselefgochel8551 Год назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባት እረጀም እድሚ ይሰጥልኘ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Год назад +7

    Betsu abatachen Kal hiwot yasemalen bewunet samten fere endebafar egzaber yerdan egzaber lebonachenen yabralen 🙏🙏❤❤❤

  • @engineerscines
    @engineerscines Год назад

    edmena tena yistewot abate.

  • @TsegeGizaw
    @TsegeGizaw Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባተታችን እንዲህ ዓይነቶቹን አንደበተ ርቱዖችንና ርቂቅ ምሥጢር ትርጓሚዎች መምህራንን በዘመናችን ያብዛልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +3

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @ኣደ-ጎይታ
    @ኣደ-ጎይታ Год назад +5

    ቃል ህይወት የስመዓልና ክጥዕም ቃል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @FfFf-n2p4e
    @FfFf-n2p4e 2 месяца назад

    ቃለ ሄወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 Год назад +1

    ቃል ሂወት የስመዓልና ክቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🥰🥰💒🙏🙏🙏

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад +3

    _የኔ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾 እንደማር የጣፈጠ ለጆሮም ለልብም ለነፍስም ለስጋም የሚስማማ ምግብን ከፈገግታ ጋር ነው የመገቡን። ስንቶች አባቴ ብለናቸው ልጆቼ በሚል በምላሳቼው ገዝነውን ኖረው የትም ጣሉን😢😢_

  • @derichere9247
    @derichere9247 Год назад +9

    የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይሰጠወት🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ዘመንን ያለ መምህር አይተውም እንዳሉ እርሰወም የዚህ ዘመን መምህር ነወትና ረጅም እድሜን ይስጠወት🙏

  • @ghidegerkiel5733
    @ghidegerkiel5733 Год назад +19

    ይህን ስብከት እንደንሰምዓ የፈቀደልን ኣምላከ ቅዱሳን ዘለዓም ስላሴ ይክበርና ይመስገን። እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ የተከበሩ ኣባታችን። የናንተ የመሰሉት ኣባቶች አብዝቶ ይጥን የቸርነቱ ስራሕ እግዚአብሄር ያድርግልን ኣሜን።

  • @ngst8759
    @ngst8759 Год назад +8

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ እደዚህ ያሉ የተመረቁ የተቀደሡ አባት ሥለሠጠኸን እናመሠግንህለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም በሠማነዉ ሌቦና ይስጠን

  • @raweyaalmagshali7894
    @raweyaalmagshali7894 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እሜን

  • @desalegnabiye7408
    @desalegnabiye7408 Год назад +27

    የምንፅናናቦት አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @telcotelco-xh5uf
    @telcotelco-xh5uf Год назад +7

    ግሩም ነው በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tsigredagetachew
    @Tsigredagetachew Год назад +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኪዎ ይድረሰኝ እደርሰዎ ያለ ሊቅ አስተማሪ መካሪ አባት ስላለን እግዚአብሔር🙏🙏 ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Год назад +1

    አቤቶ ማረን አባታችን እድሜነጠጋውን ያብዛለወት ፣ትክክልነ፣ነወት አባታችን❤❤❤

  • @lebasetemoges5829
    @lebasetemoges5829 Год назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎትና በረከትዎ ኣ ይለየኝ በእውነት ደካማ ሰው ነኝ ከርስዎ የሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል እያፅናናኝ ኣለሁ
    መከራው ክርስትናዬን ኣጣፈጠው...

  • @FistumGetachew
    @FistumGetachew Год назад +4

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የቤተክርስቲያን አምላክ ቤተክርስቲንን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን።

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      በጣም የገረማል ገራ ገበን እኮ በጣም እየስቅን ነዉ ሚያስታመሩት ለዚ ነዉ ስዉ ሚወዱት መስቅ ስለመፈልገ ወደልበችን የመልሰን

  • @all-one1219
    @all-one1219 Год назад +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን... ምናለ ይሄን ትምህርት እነ አለም በዘዴ ባዩት የሀብታም ማዕድ ማራኪዎቹ 1 ሃይማኖታችንን በዘራቸው ብዙ ሊያደርጎት የሚፈልጉት ቢያዩትና ልቦና ቢገዙ

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад

      😂😢😢 እውነት ነው

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier ykeber ymesgen kebur Aban yesetehen!

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад

    Amen Amen Amen abbatachn rejm edeman ketenaga yestln🤲💒🤲🙏❤️🙏

  • @vjaf322
    @vjaf322 Год назад +1

    ቃል ህይወት የስመልና አምን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @eskedarmolla4874
    @eskedarmolla4874 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ምስጢር የተመላ ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃሉን ሰምቶና ተረድቶ በተግባር ለመኖር በተደጋጋሚ መደመጥ ያለበት ትምህርት ነው ።ቡራኬዎት ይድረሰን።

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤መምህር❤

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 Год назад

    Abatachn Kal hywet yasemaln erajm edme ystln❤❤❤

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Год назад +3

    አሜን ቃሊወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @samrawit376
    @samrawit376 Год назад +54

    አባታችንን ረጅም እድሜ ሰማያዊው አባታችን ያድላቸው !!! ለኛ ለሀጥአን ልጆቹ ያቆይልን !!! ድምፃቸውን ስሰማ ነፍሴ ትለመልማለች !!

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 Год назад

    በረከትዎ ይደርብን!

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Год назад +2

    መቼም ከተጠቀምን አባት ሰቶናል የነተስፋዬንና የግርማን ገጠመኝ ከመስማት ይጠብቀን

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን⛪❤

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ermiyastsehaybirhanu8860
    @ermiyastsehaybirhanu8860 Год назад +1

    በዚህ 'አባቶቻችን " ብለን የምናምናቸው ሰወች ዘረኝነትን በሚሰብኩበት ዘመን ጥቂት ቢሆኑም እንደእርሰወ ያሉ መካሪ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልዮ አባት ❤❤❤❤❤❤❤💒✝️✝️✝️❤🙏🙏🙏

  • @MekdelawitbBayissa
    @MekdelawitbBayissa Год назад

    አባቴ በፀሎቶዎ አስቡን

  • @samrigrezihr.3352
    @samrigrezihr.3352 9 месяцев назад

    ቃለ ህወት የሰማልን የኔ መልካም አባ💘💘♥️🤲

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619
    @nissaneryebarekehamesegnal4619 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን

  • @kokebtub5368
    @kokebtub5368 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ቅድስት ጸሎትዎ ትድረሰኝ

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Год назад +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን

  • @zena4992
    @zena4992 Год назад +4

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ቀጤና ጋር ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት አባ እኛም የሠማነውን ለፍሬ ያድርግልን እግዚአብሄር ለንስሃ ሞት ያብቃን ከዚህ ከጠፋ አለም ወደማይጠፋው ይምራን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Год назад +1

    በእውነት በዚህ ዘመን እንድንፅናና እናንተን የመሰለ አባቶቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏
    እግዚአብሔር አምላክ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Год назад

    Amen.amen.amen.kale.heywet.yasmalen

  • @medilove3189
    @medilove3189 Год назад +6

    አሜን ፫በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @wondmagegnKafo-gt8eh
    @wondmagegnKafo-gt8eh Год назад +4

    አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Год назад +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21

    አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @rozadebra9453
    @rozadebra9453 Год назад +7

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደርሰወ ያሉ መካሪ አባቶች ያብዛልን

  • @EziraEnyew-ce1mg
    @EziraEnyew-ce1mg Год назад +1

    Thank you