የሉቃስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 14,2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 325

  • @tigraylove3404
    @tigraylove3404 Месяц назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 месяца назад +5

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-zufi21
    @user-zufi21 6 месяцев назад +4

    አሜን❤🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ::
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እ,ር ይመስገን!!
    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ካሰማሐን የእ,ር ቃል የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 8 አሰምተህ 9ኝንና 10ኛን ሳታነብ ወደ ምዕራፍ 11 አልፈካል.

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Год назад +17

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @meretwork
    @meretwork Год назад +3

    Egziabeher yetemesegen yehun lezehe Zegeget tekeberu betam Enamesegenalen💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 Год назад +3

    Egziabher yemesgen amen endety qalu des yilal qelhiwotin yasemln Egziabher yibarkh memhir amen

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +18

    አምላኬ ሆይ ሀጢያታችንን መተላለፋችን ይቅር በለን አውቀንም ሳናውቅም በድፍረትም የስራነውን ሀጢያታችንን ይቅር በለን. አሜን ይቅር በለን! ኢትዮጵያንም ታረቃት ከወደቀችበት መከራን አምስት!

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Год назад +3

    Salam Salam betee ukanii baselamii maxashee itachenii Salam yebezaleshee ❤❤❤dasii yelalee gobazee barachii imachalee beteshii 😊

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 5 месяцев назад +3

    እቤቱ ጌታይ ሆይ ይቅር በለይ ለኔን ለሀጥያትኛዎ ልጅህ ኣፈጣራይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 месяца назад +1

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ወንድማችን መምህራችን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ባርኮና ቀድሶ ጸጋውን ለሰጠህ እንዲሁም አነሳስቶ ላስጀመረህ አስጀምሮ ለኛ ቅዱስ ቃሉን እንድታስተላልፍልን ለፈቀደልን ክቡር ጌታ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰላምና ጸጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልልን እሜን እሜን እሜን

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 Год назад +2

    Thanks!

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 года назад +6

    ሥለ ቃሉ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ለኃያሉ ጌታ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 5 месяцев назад +3

    📖 ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📖 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📖የአባታችን የቅዱስ ሉቃስ እረድዔት በረከቱን ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @hfhfgfgfbfg42
    @hfhfgfgfbfg42 2 месяца назад +1

    አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይመስገን ። መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልንዐበእውነት

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Год назад +1

    Qale hywetn yasemaln mengstesemayatn yawarsln ❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ ❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад +16

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Musse-bx9me
    @Musse-bx9me Год назад +14

    በከበረ ቃልህ ስላስተማርከን ተመስገን

  • @samuelasfaw9337
    @samuelasfaw9337 Год назад +13

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ቀልብን የሚስብ ንባብ ነው!!!
    ድምፀህ ሞገስ ስላላው በጥሩ ንባብ እና ስብከት ብዙ መስራት ትችላለህ ።

  • @argeyemru100
    @argeyemru100 2 месяца назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 4 месяца назад +2

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏❤መምህራችን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሠማያትን ያዋርስህ አሜን🙏❤❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 Год назад +4

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አተ ቃልህን በልቤ ፃፍልኛ

  • @GenetGenet-o2s
    @GenetGenet-o2s 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤Amen. Sile. Qalu. Yeqalu. Bàlebet. Yikiber. Yimesigen. Amen🎉🎉🎉🎉Qale. Hiyiwot. Yasemalin

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በምትመጣው መንግስትህን ኣስበን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እየን ስለ ቃልህ ተመስገን🙏💜

  • @cbcbbrdhh9784
    @cbcbbrdhh9784 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ተመለከትልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fraser3899
    @fraser3899 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን🙏🏽

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 6 месяцев назад

    ስለ ቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад +10

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mal4048
    @mal4048 Год назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen

  • @alias2214
    @alias2214 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜንየፃዳቁ አባታችን ቅዲስሉቃስ ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን የሰማነውን በልባችን አሳድርብን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏♥️

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 2 года назад +8

    ዛሬም ተመሰገን መምህራቺን ቃልህወት የሰማልን አሜን

  • @አስካለማርያም-ቐ7ኈ
    @አስካለማርያም-ቐ7ኈ 2 года назад +8

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፣የማርቆስ ወንጌልን በጉጉት እየጠበኩ ነው ።

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ እውነት እልሃለሁ እመነኝ ❤❤❤🎉🎉🎉 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ያከተሉኛል❤❤❤🎉🎉🎉መዝ.22(23):-6❤❤❤🎉🎉🎉አሜን ፫ መምህርዬ በፅሎት አስቡን ወለተ ሚኬኤል ና ፍቅርት ማርያም ኢትዮጵያንም🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🔔🔔🔔🕯️🕯️🕯️📢📢📢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻👍👍👍🤲🤲🤲💡💡💡⚖️⚖️⚖️🏆🏆🏆🎄🎄🎄🌍🌍🌍💚💛❤️🌍🌍🌍👍💯👍💯👍💯💖🌹💖🌹💖🌹💐💐💐👋👋👋

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 8 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልንያገልግሎትዙመናችሁይባረክ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen

  • @TenaHaile-mz8wf
    @TenaHaile-mz8wf 4 месяца назад

    Amen mahemre kelahewote yesamalne egezabehre tsage yemazalte enmesagenalne 🙏

  • @روزالروز-ح5ز
    @روزالروز-ح5ز Год назад +8

    ኣሜን(3) ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን የቃለ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን🙏🙏🙏

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @AkibertGrma
    @AkibertGrma Месяц назад

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እግዝአብሄር ❤የተመሰገነ❤ይሁን❤ ቃል❤ሂወት❤ያሰማልን❤

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 Год назад

    Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen

  • @Hewansamuele
    @Hewansamuele Год назад

    Kale hyewet yasemale mengste semayat yawarslen

  • @asnkchtsgy5015
    @asnkchtsgy5015 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን እደሜ ፀጋ በረከቱን ያራዝምልን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Год назад

    AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YASEMALN YEKDUS LUKAS REDEAT BEREKET BEHUKACHINM LAY YHUN AMEN

  • @hawigelalchahawigelalcha5441
    @hawigelalchahawigelalcha5441 2 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን💐💐💐🌹🌹🌹🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @demoziyederesetasemaeyemmm3116
    @demoziyederesetasemaeyemmm3116 19 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውትን ያሰማልን በ እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghggghgg7068
    @ghggghgg7068 Год назад +1

    ቃለህይውት ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳዲርልን

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    አሜን አሜን አሜን የወንጌላዊ የቅዱስ ሉቃስን በረከት ያሳድርብን😢

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Год назад

    Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin Bhunati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 года назад +3

    Amen Egziabhere yistelen Memhir Samuel 🙏 kalehiwot yasemalen

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад +1

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. መምህራችን🎉🎉🎉

  • @promobil5835
    @promobil5835 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Год назад

    ቃለህውት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx 2 года назад +25

    ስለ ቃሉ ያቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫🤲
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን የፃዳቁ አባታችን ቅዱስ ሉቃስ ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን። የስማነውን በልቦናችን አሳድርብን እግዚአብሄር አምላክ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አደረሳችሁ አደረስን። እልልልልልልልልልልልልልል

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 Год назад

      ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hanasisay9089
    @hanasisay9089 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሀይወት ያሰመልን የሰማነውን በልባችን አሳድርልን የቃል ባለበት አግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን 3 መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @mhd1119
    @mhd1119 Год назад

    Sagallee jirenya nu ha dhagechissu
    🤲🤲🤲

  • @FkRTFKRT
    @FkRTFKRT 8 месяцев назад

    ameni amene amene kersetose semuu yetemsegne yeuni

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +2

    Qale hiywet yasemalin ❤❤❤.amen3

  • @kenaniwwoowbetamidesiyelal1772
    @kenaniwwoowbetamidesiyelal1772 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🙏 qalhotine yasemani❤

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Год назад +2

    እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад

    ስለቃሉ እግዝያብሔር ይመሰገን

  • @Salam-ke5sv
    @Salam-ke5sv Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @SSna-m9i
    @SSna-m9i 4 месяца назад +2

    እባካቹሁ በፆሎታቺህ አግዙኝ እህታቹሁ ወለተ ስላሴ ተቃጠልኩሉቹ 6አመት አረብ ሀገር ወሰደኝ ተቃጠልኩኝ እያሉኩኝ እለምነዋለሁ ሀጥያቴ በዛ መሰል አምላኬም ዝምታዉ አልሰብር አለኝ ሰይጣን በሰዉ እዬተመሰለ አሰቃዬኝ😢😢😢😢😢

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ Год назад +7

    በእዉነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሰማነዉ 30 60 100ያማር ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @alemneshshenkute1226
    @alemneshshenkute1226 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰሜልን መምራችን

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 5 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +3

    የቅዱስ ሉቃስ በረከት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ Год назад +1

    አሜን አሜን የሚጣፍጥ የአይሚሮ ምግብ የምትመግበን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ትምህርት ከሚጣፍጥ ምግብ በላይነው እናመስግናለን🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 10 месяцев назад

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 года назад +15

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ይህን ቅዱስ ቃል ሥራ እሰራንም ቢሆን እንድንመግበው ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ተበልቶ የማይጠገበዉን ምግብ ለመገብሀን መምህር ሳሙኤል እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾🤲💚💛❤🤲kale hiwot kale berket yasemalin memehirachen bedema bestga yitebeklin AMEN AMEN AMEN tsgawin yabezalewot ❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒🙏🙏🙏🙏

  • @enkenyeleshhabteyesf7817
    @enkenyeleshhabteyesf7817 Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው ማንበብ የማይችሉ ያዳምጡታል እግዚአብሄር ፍቃዱ ይሁንና የወንጌል አንድምታ ትርጓሜ እንደሚያሰሙን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ፍቅር አንድነቱን ይስጠን ከመከራ ሁሉ ይጠብቀን

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham Год назад +3

    May god bless you every single time

  • @HanaHana-j7i
    @HanaHana-j7i 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @TsehaySisay-tt1rr
    @TsehaySisay-tt1rr Год назад +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቃል ወንጌልክን ለመስማት የነቃን እና የተዘጋጀን አርገን የስነ ልቦናችንን በር ክፈትልን
    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በሰማነው ቃሉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ከቤትን አታርቀን ❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ አደራህን ምንም እንካን ሀጣተኛ ብሆንም.ከደጂህ አታርቀን ይቅር በለኝ ማረኝ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢ቃልክን በልቤ ውስጥ አኑርልኝ

  • @ابوحسام-ض9ط
    @ابوحسام-ض9ط 4 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን✝️🙏🙏🙏❤

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Год назад

    ❤❤❤❤ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እኛም እንድንሰማ ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @SerkAlmወሎtube
    @SerkAlmወሎtube Год назад

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ወንጌልህን ለመስማት የተዘጋጀሁ አድርገኝ

  • @tigistwaje6543
    @tigistwaje6543 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen silekalu Egzihabiher yimesgen, kalehiywet yasemalin memhir!!!

  • @AmeneSisaye
    @AmeneSisaye Месяц назад

    💕💕አሜን 💕አሜን 🙏አሜን አሜን 🤲አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን 💕💕💕

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    አሜን አሜን አሜን ስለቅደስ ቃሉ የአምላካችን የቅዱስ እግዚያብሔር ስም ይክበር ይመሥገን አሜን፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሜሮንሜሮን-ዠ5ቐ
    @ሜሮንሜሮን-ዠ5ቐ 10 месяцев назад +1

    ኦ መድሃኒአለም ምሕረት ላአከላይ😥📖🕯

  • @TiruEnawgaw-lv9nm
    @TiruEnawgaw-lv9nm Год назад

    አሜን አሜን አሜንቃለህወትያስማልን

  • @aynalem63
    @aynalem63 Год назад

    Kale heywet yasemalen

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Год назад +3

    ኣሜነ ክብሪ ለመድሃኔ ኣለም 🙏🙏🙏

  • @hailemeskelmengistu8974
    @hailemeskelmengistu8974 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን 🌿👏

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የድንግል ማርያምልጅ መድሀንያለም አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +2

    የቅዱስ ሉቃስ በረከቱ ይደርብን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን የአገልግሎት ዘመኑን አብዝቶ ያድልልን አሜን አመ

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💐👏