በ አዲሱ ቤታቸው አዝናኝ ጨዎታ ተጫወትን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Комментарии • 849

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 года назад +162

    አቤል ጥበብ ይህ የ አቤል የ ቴልሌግራም ቻናል ነው በዚህ ቻናል የተለያዩ የ ሀገር ባህል ልብስ ያገኙበታል
    ሊንኩን በመጫን ይገልገሉ ይሎታል ከአቤል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/abmeaz

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      አቤት ብሮቹ ዋጋ ጥቅስ ነዉ አቤሎ😍😁💓💓

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲😍

    • @tube-sy6sx
      @tube-sy6sx 2 года назад

      እዮብዬ እንደው በፈጣሪ ዮትይቤን ሼር አርግልኝ ሊልኩን ብቻ 😘👈

    • @tsehayzewude4082
      @tsehayzewude4082 2 года назад

      RUclips

    • @tsehayzewude4082
      @tsehayzewude4082 2 года назад

      -₩B

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c 2 года назад +272

    ቃልየ ታድለሺ የባልሺ ወንድሞች በጣም ይወዱሻል አላህየ የሠው መውደድ ሰጠኚ 😛

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 года назад +156

    ማነው የነቃል አዲስ እዮባ አቤል ቤትስብ ፍቅር የማስደስተው እኔ ሱስ ነው የሆኑብኝ ስወዳችው. አንደኛ ናቸው 😍😍😍😍😍😍

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 года назад +114

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 26፡(27)።
    ሳይቀባ፤የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤እግዚአብሔር፡ብርሃኔና፡መድኀኒቴ፡ነው፤የሚያስፈራኝ፡ማን፡ነው፧እግዚአብሔር፡የሕይወቴ፡መታመኛዋ፡
    ነው፤የሚያስደነግጠኝ፡ማን፡ነው፧
    2፤ክፉዎች፥አስጨናቂዎቼ፡ጠላቶቼም፥ሥጋዬን፡ይበሉ፡ዘንድ፡በቀረቡ፡ጊዜ፥እነርሱ፡ተሰናከሉና፡ወደቁ።
    3፤ሰራዊትም፡ቢሰፍርብኝ፡ልቤ፡አይፈራም፤ሰልፍም፡ቢነሣብኝ፡በዚህ፡እተማመናለኹ።
    4፤እግዚአብሔርን፡አንዲት፡ነገር፡ለመንኹት፡ርሷንም፡እሻለኹ፤በሕይወቴ፡ዘመን፡ዅሉ፡በእግዚአብሔር፡
    ቤት፡እኖር፡ዘንድ፥እግዚአብሔርን፡ደስ፡የሚያሠኘውንም፡አይ፡ዘንድ፥መቅደሱንም፡እመለከት፡ዘንድ።
    5፤በመከራዬ፡ቀን፡በድንኳኑ፡ሰውሮኛልና፥በድንኳኑም፡መሸሸጊያ፡ሸሽጎኛልና፥በአለት፡ላይ፡ከፍ፡ከፍ፡
    አድርጎኛልና።
    6፤እንሆ፥አኹን፡በዙሪያ፡ባሉ፡በጠላቶቼ፡ላይ፡ራሴን፡ከፍ፡ከፍ፡አደረገ፤በድንኳኑም፡የእልልታ፡
    መሥዋዕትን፡ሠዋኹ፥ለእግዚአብሔር፡እቀኛለኹ፥እዘምርለትማለኹ።
    7፤አቤቱ፥ወዳንተ፡የጮኽኹትን፡ቃሌን፡ስማኝ።ማረኝና፡አድምጠኝ።
    8፤አንተ፡ፊቴን፡ሹት፡ባልኽ፡ጊዜ፦አቤቱ፥ፊትኽን፡እሻለኹ፡ልቤ፡አንተን፡አለ።
    9፤ፊትኽን፡ከእኔ፡አትሰውር፥ተቈጥተኽ፡ከባሪያኽ፡ፈቀቅ፡አትበል፤ረዳት፡
    ኹነኝ፥አትጣለኝም፥የመድኀኒቴም፡አምላክ፡ሆይ፥አትተወኝ።
    10፤አባቴና፡እናቴ፡ትተውኛልና፥እግዚአብሔር፡ግን፡ተቀበለኝ።
    11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡አስተምረኝ፥ስለ፡ጠላቶቼም፡በቀና፡መንገድ፡ምራኝ።
    12፤የሐሰት፡ምስክሮችና፡ዐመፀኛዎች፡ተነሥተውብኛልና፥ለጠላቶቼ፡ፈቃድ፡አትስጠኝ።
    13፤የእግዚአብሔርን፡ቸርነት፡በሕያዋን፡ምድር፡አይ፡ዘንድ፡አምናለኹ።
    14፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ፤በርታ፥ልብኽም፡ይጽና፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад +78

    ደስ ስትሉ እኮ እመብርሀን ሁሌ በደስታ በሞገስ ታኑራችን የአማኑኤል እናት

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 2 года назад +64

    ምርጥ ቤተሰቦች ታድለሽ ቃልዬ እንዲህ የሚዎድሽ የባልሽ ዎድሞች አይለያያቹ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @samirasamira1755
      @samirasamira1755 2 года назад

      Betam nw das mitlute♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @astersamuel6513
      @astersamuel6513 2 года назад +1

      ሴት እንጂ ወንድ ችግር የለም

  • @Hነኝእናቴንናፋቂ
    @Hነኝእናቴንናፋቂ 2 года назад +60

    የዝች ልጂ አለባበስ ደስ ይላል በሱሪ አትወጣጠርም እደሌለቹ

    • @medinaadem3807
      @medinaadem3807 2 года назад +10

      ባለቤቷ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነው በሀይማኖታቸው ጠንካራ ናቸው

    • @sofiyatube2772
      @sofiyatube2772 2 года назад

      በእውነት ፀጉሯን አትሸፍንም እንጅ ሙስሊም ነው ምትመስለኝ መሸ አለህ

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 2 года назад

      @@sofiyatube2772 አወ ብትሸፍነው ደሞ በቃ ማሻአላህ ነበረች

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      @@medinaadem3807 በቅንነት ደምሪኘ

    • @medinaadem3807
      @medinaadem3807 2 года назад

      @@tube-gj7mm ዴመርኩሽ እህቴ ጠንክሪ ውድ

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም

    ልዩ እኮናችሁ ቃል እርጉዝናት እምትሉ እስኪ እንያችሁ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 2 года назад +6

      ትመስላለች ደልደል ብላለች እግዝያብሔር በፍሬ ይባርካቸው።

    • @user-cw7gw3et4v
      @user-cw7gw3et4v 2 года назад +3

      ልለው ስል ቀደምሽኝ ለይታለች

    • @ااال-ث5ت
      @ااال-ث5ت 2 года назад +3

      ናት ትለያለች

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 года назад

      አይ የመዳም ቅመሞች 😍

  • @genetalmaw8231
    @genetalmaw8231 2 года назад +78

    አቤል እና እዮቤል በጣም ጥሩ ልጆች ናቸው ደስ ይላሉ ። አዲስ ና ቃል እነሱ ፊት ባትተሻሹ ጥሩ ነው ልታከብሩዋቸው ይገባል

  • @ንሴብሆለእግዚአብሔር-ቨ1ሸ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ቃል እርጉዝ ትመስላለች😎😋😘 የገመታችሁ እስኪ👍

  • @ftducgigyd2835
    @ftducgigyd2835 2 года назад +16

    በህግ አምላክ አዲና ቃልዬ መተሻሸት አታብዙ የአለም ሰዉ ነዉ አክብሮ የሚያችሁ ክብር ሊኖራችሁ ይገባል ደሞ እወንድሞችህ ፊት ነዉር ነዉ ደሞ አትመናጨራቸዉ ስረአት ያዝ ተጣም የዋህ ናቸዉ አቤላና እዮባዬ 😍😘😘😘😘😘

    • @yabatwa
      @yabatwa 2 года назад

      በኡነት አበዙት መዘባነን

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው አበዛው

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 2 года назад +1

      ምን ችግር አለው ሚስቱ ናት ቅናታም ሁላ

    • @user-eu1uf2uv7y
      @user-eu1uf2uv7y 2 года назад

      የቅናት ጥግ

    • @eluandab3912
      @eluandab3912 2 года назад

      Min aderegu mistu eko nat ende mekina besimam kaliye endehone teyizalech sira fettttttt

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 года назад +47

    የምር በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው መሻአላህ ፍቅራችሁ ይቀጥል
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ሀገራችን ዙሮመግቢችን🇪🇹❤🥺

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 года назад +1

      አሜን የኔ ቆጆ በረሀ በልቶን እዳንቀር

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @samsuar895
    @samsuar895 2 года назад +11

    ምርጥ ልጆች ናችሁ ሁላችሁም ግን ቃልና አዲስ በነሱ ፊት አትተሻሹ አዲስ እጂ ካላሸህ አይሆንልህም እንዴ አክብሩአቸው እንጂ ።

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 2 года назад

      እውነት ነው አድስ ግን አያርፍም ይሄ ተግባሩ ይደብራል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 года назад +12

    ቃልየ እርጉዝ ናት በእርግጠኝነት

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 года назад +1

      እና ብትሆንሳ ትግስቱን ስጠኝ በየሂዳችሁበት እንድህ ናት ነው ማለት

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 2 года назад +2

      @@kegetahun3445 ምነዉ ክፉ አልተመኘሁምኮ መልካም ነገርን ነዉ የተመኘሁላት ቅናት መሆኑ ነዉ?

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +22

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ቃልዬ በውበት ላይ ውበት ደፍቶብሻል ሁሌም ይመርብሽ ❤❤❤

  • @user-pq9xv8ut9p
    @user-pq9xv8ut9p 2 года назад +1

    እኔ የምለው በጣም ደስ ሲሉኝ ስለ ራሳቸው ስለቤታቸው እና አግባብ ያለው ጫወታቸው መከባበራቸው ያስደስታል ምክኒያቱም በዚ ግዜ ስንቶቹ ስለ ሰው ወሬ ሲያወሩ ይውላሉ ይመቻቹ አቦ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +11

    ቃልዬ እርጉዝ ነሽ እንዴ ወፈርሽ 🙈😂😂😂😍

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 2 года назад

      እኔምመሰለኝ

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k 2 года назад +2

      አቤት እኛ መጠርጠር ስንወድ😃😄😃

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ነገር ግን አዲስና ቃልዬ ልታስተካክሉት የሚገባ ነገር መተሻሸት ማካበድ በተለይ በሀዲስ ላይ ይታያል ይህን አስተካክል ከአንድ ክርስቲያን አይጠበቅም ቃልዬ ዛሬ ልብስሺ እጅግ ጥሩ ነው ጉርዶችሺ ክን አካልሺ ላይ በጣም የተለጠፈ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад +2

      ትክክክክል ብዙ ልጆች እያሉት ነው አንዳንዶች ቀንታቹ ነው የሚሉ አሉ ያሳፍራል እንጂ ምን ያስቀናል ይሄ

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 2 года назад +1

      @@zekiyatemam7901 ያሳዝናል አስተሳሰባችን የደከመ ነው ምን ያስቀናል ልቦና ይስጣቸው

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 года назад +4

    ደስ ስትሎ 4 አንድ አይነት ቃል እህታችሁ ነዉ የምትመስለዉ

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም

    ይቅር ግን አድስና ቃልዬ ስሜታችሁን ቆጥቡ ማለት ምንም ብሆን ወንዶችናችው ፍታችሁ ያሉት ያ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 2 года назад +8

    ቃልዮ ወፍረሻል ትንሽ እርጉዝ ነሽ ማለት ነው ጠርጠርኩሽ

  • @vphonetastic9882
    @vphonetastic9882 2 года назад +2

    እዮባ እና አቤል ለቤተሰባችሁ ያላችሁ ፊቅር ለየት ይላል እመብረሀን ታዝልቅላችሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 года назад +5

    ቃል ነብሰጡርና ት መሰል ከሆነእመቤቴ ትቅረብሽ እወዳችኋለሁ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 года назад

      ክክክክክክ ወይኔ ሴት ወሬ ትወዳለይ ይበላል ለካ እውነት ነው

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የእዩባ ቤተሰቦች እንድህ አይነት የቤተሰብ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን አሜን በሉ 💚💛💖ለአገራችን ሰላምን ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @kidanemeheret7502
    @kidanemeheret7502 2 года назад +2

    ቃል እንኳን ደስ አለሽ እርጉዝ ነሽ የአንድ ቤተሰብ ሊጨመር ነዉ ግን ሲወለድ ልጅቶ ምተኛ እንኳን አይመስለኝም ብርቅ ነዉ ሚያረጎት አሻንጉሊት

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 2 года назад +1

    ሰሞኑን በሳቅ ገደላችሁኝ ሸበካ የለኝም ነበር አይቼ አላውቅም ነበር ሁሉንም ሳይ ሆዴ ቆሰለ ወይ ደስ ስትሉ ቃልዬ በባል መወደድ በዛል በባል ወንድሞች ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ

    ቃል እርጉዝ ናት😅

    • @YohanEntertainment143
      @YohanEntertainment143 2 года назад

      ውድ ቤተሰቦቼ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @user-nz7bb4yk2z
    @user-nz7bb4yk2z 2 года назад +11

    weye ቃልየ እዝነኝ ጅንታሰምቸ ልበለ🤣🤣🤣🤣❤

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 года назад +14

    የምር ምርጦቼ ናችሁ አዲስና ቃል ግን መተሻሸት አበዛችሁ ምንም ቢሆን ታናናሾቻችሁ እና ካሜራ ፊት ናችሁ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 года назад +7

    ባልና ሚስቱ መተሻሸት አታብዙ ፕሊስ 🙄🙄🙄🙄

  • @beret_tube
    @beret_tube 2 года назад +4

    በነገራችን ላይ አዲስ ስትቆጣ በልክ አርገዉ መቆጣት አያምርብህም ባሀሪህ ከባድ ይመስለኛል የተሰማኝን ነዉ ቁጣህን በልክ ወንድሞችህ የዋሆች የምወዳቸዉ ምርጥ ታዛዥ አክባሪ ናቸዉ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +7

    _ውይ እናት ልጆች በእናንተ ፍቅር ልሞት ነው♥♥♥♥♥_

  • @እምነት
    @እምነት 2 года назад +6

    የኔምረጦች በጣምነውየምወዳችሁ ፈጣሪ ምርጥ ምራት አድረገህኝ ምርጥ የባል ዘመዶች ስጠኝ

  • @hanalegesse5135
    @hanalegesse5135 2 года назад +3

    ቃልየ የኔ ደርባባአ አለባበስሺ 100% ነው የሚያምረው የኔ ወርቅ❤❤❤❤ በፍቅር ኑሩልኝ ውለዱ ክበዱ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @መሀተቤንአልበጥስም
    @መሀተቤንአልበጥስም 2 года назад +3

    ወይኔ እንባየ አለቀ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንድያዉ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ ልክ የለኝም 😘😘😘😘😘😘

  • @منصوراحمد-ف5ل
    @منصوراحمد-ف5ل 2 года назад +2

    እኔ ትግሬ ነኝ እና ሁሉም እከተታለው በጣም ነው ታምራላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ እንደዚህ ቤተሰባች ማየት ደስ ይሎኛል እና ብዝት በሉሉኝ እና ሃገርና ሰላም ያርግልኝ

    • @user-dr7tk2sl3h
      @user-dr7tk2sl3h 2 года назад

      Nay men hager eu 🙄 bzkon tiger aykonn zbhal tgray blei🙄

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውቦች እንዴት እንደምታምሩ ባያችሁ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምርላችሁ ውብ ቤተሰብ ውድድድድድድ💖💖💖💖💖💖

  • @ትግስትሹሚ
    @ትግስትሹሚ 2 года назад +1

    አዱስዬ በእውነት በጣም ነው ያሳዘንከኝ የዛን እለት ሶስቱን እማ ብድርህን መመለስ አለብህ በእምነት አምነሀቸው እንደዛ እንደተጫወቱብህማ ምድር በምድር ነው መልስላቸው በነገራችን ላይ በጣም የተመቸኝ ቪዲዬ ነበር ባስታወስኩት ቁጥር በጣም ነው የምስቀው

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ወይኔ የነዚህ ልጆች እጂግ በጣም ደስ የሚሉ ወንዲማቾች ነቸው ነቸው ከዚህ ቤት እኔ የተማረኩት ነገር ቢኖር እውነተኛ ፍቅረን ታማኝነትን ጨዋነትን ብቻ ብዙነገር ነው የተማክት አላህ ይጠብቃቸው ሁላችንንም እንደነዚህ የምንዋደዲ ያዲረገን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 года назад +3

    ቃልዬ አንድነገር አየሁብሽ በጣም ደስስስስስስስስስ ይላል እልልልልልልልልልል 💚💚💚❤️❤️💚💚

  • @ባንቺየማርያምልጅ
    @ባንቺየማርያምልጅ 2 года назад +12

    እኳንደናመጣቹ የምንወዳቹ ምርጥቤተሠቦች🌹❤😘 ሠላማቹ በክርስትስ የበዛይሁን 💘🌹ልዩናቹ ፍቅራቹን እግዚአብሔር ያብዛላቹ😘😘😘 በርታ እዮባ🙏🙏🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад +2

    ቃልዬ ዛሬ ምንድነው የለበሽው እርጉዝነሽ ?

  • @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ

    አፍጥኑት ቀጣዩን የመዳምን ጩከት ረሳ ማረግባቹ የኔ ፈታ አራጊዎች ኑሩልኝ😘♥

  • @Hankewta12
    @Hankewta12 2 года назад +2

    ቃል ጁንታ ኣላላተም 🙄 ኣንቺ ደሞ ጁንታ ጀመርሽ 🤔🤔🤔 በነገራችን ላይ በጣም ነው እም ወዳቹ የጅንታ ልጅ ነኝ❤️💛

    • @SaraSara-ro8do
      @SaraSara-ro8do 2 года назад

      እንም በጣም ነው እም ወዳቸው❤🥰💊💊😘የጅንታ ልጅ ነኝ💘🥰😆

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад

    በጣም አሪፍ ጨዋታ ነው እናመሰግናለን አይለያቹ እግዚአብሔር ዘመናቹው ይባርክ

  • @user-dd1ux1yx2t
    @user-dd1ux1yx2t 2 года назад +7

    ምድነው በወድሞችህ ፊት መደባበሥ ኤጭ እፈሩ 😕😕😕😕

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k 2 года назад +2

      ውይ አታካብዱ ባል እና ሚስት እኮናቸው

    • @user-dd1ux1yx2t
      @user-dd1ux1yx2t 2 года назад +3

      @@user-ct5cd4br8k አሠ ነውር ነው እህቴ በባል ወድም ፊት አይደረግም ማሪያምን እፍር ሥትል ነው ሤት ልጅ ክብር ሚኖራት ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏😘😘😘

  • @kokob5829
    @kokob5829 2 года назад +18

    እካን ደህና መጣችሁ ፍቅር እኮ ናችሁ ታድላችሁ እግዚአብሔር ሁለየም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 2 года назад +6

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ እዮባ በርታ ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @zd4893
    @zd4893 2 года назад

    እኔ ብዙ ክርስትያኖች። አይቼአለው አለባበሳቸው ራቆት የሚሄዱ እሄ ልጅ ግን አለባበድዋ ማሻላ ነው

  • @tigesttesfahun548
    @tigesttesfahun548 2 года назад

    የኔ ውዶች ትለያላችሁ እወዳችኋለሁ እናተን ካላየኋችሁ ሚያመኝ ነው የሚመስለኝ ሱስ ሁናችሁብኛል ምርጥ ቤተሠቦች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ።

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 года назад +7

    ምርጦች እንኮን በሰላም መጣችሁ አዲሰ ሙሸሮች ግን እወንደሞቻችሁ ፊት መተሻሽት ይደብራል እራሳችሁን ጠብቁ በተርፍ ታምራላችሁ

  • @Klakidan
    @Klakidan 9 месяцев назад

    የኔ ቅመሞች አሁንሥ የናንተ ፍቅር ከስደት ጋር ድብን ሊያረገኝ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 2 года назад +4

    እዮባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ እንደዚህ አይነት ጨዋታና ፕራንክ ነው የሚያዋጣው እኛ አበሾች እኮ ወሬ ስንወድ በስመአብ አንደኛ

    • @meaza2509
      @meaza2509 2 года назад

      😏

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 года назад

      @@meaza2509 ክክክ ስለማትወጅ ነዋ የተታድሽው ኮመንትላይ

    • @meaza2509
      @meaza2509 2 года назад

      @@AaAa-qy7cl እህ ዘመናችንን ሙሉ በጦርነት በችግር ሁሌ በማዘን ይለፍ መዝናናት አይወድልንም ማለት ነው ባች አስተሳሰብ ሀበሾች እምትየው ሊላው አልም አይዝናናም እዴ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 года назад +3

    እረበህጋአምላክ.አዲስና.ቃል.ዛሬ.በጣም.ተሻሻቹ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች እውነት ግን የናንተ ፈገግታ ይለያል ታምራላችሁ

    • @YohanEntertainment143
      @YohanEntertainment143 2 года назад

      ruclips.net/video/zXmjQgX5aOs/видео.html

    • @TV-vh2im
      @TV-vh2im 2 года назад +4

      ግን ረአይ ዶ ክብርተይ ዛ ሕዋሓት ጁንታ ዝበለታስ ንሳቶም ደዮም ተዋጋእቲ ኮይኖም በአማርኛ ምጸሓፍ ዘይክእል ኮይነ እንበር ክሓታ ደለየ ነይረ ብዝኮነ ብጣዕሚ አየ ዝፍትዎም❤️💞ግን ታይ ልማበል አያ አለ ሕቶ ኮይኒኒ

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 года назад

      ዋላ አነ ብጣሚ ደንግጸ ጁንታ ህውሃት ቀፉፋቲኒ

  • @weynshetworku-o5i
    @weynshetworku-o5i 2 года назад +6

    የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የፍቅር ተምሳሌት 👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @ysfalemdegemu8012
    @ysfalemdegemu8012 2 года назад

    ወንድማችን ሐዲስ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዋው ስታስቀኑ ቃልኪዳን ያባቷ ስም ማነው???

  • @mekdessolomon1166
    @mekdessolomon1166 2 года назад +5

    አራ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ so funny በጣም ነው ደስ የምትሉት 👌👌👌👌

  • @kalkidankalkidan7050
    @kalkidankalkidan7050 2 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣቹልን ቃልዬ የኔ ልዩ ሴት 😍😍

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 года назад +1

    በሳቅ ገደላችሁኝ እዬብ በጣም አዝግ ነው😂😂😂😂😂😂😂በማርያም ቀጥሉ ሌላም 😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @workeyeferede7375
    @workeyeferede7375 2 года назад +1

    Kalleye you are beautiful i like your smile. God keep you babe.

  • @hayatasmaeil5036
    @hayatasmaeil5036 2 года назад

    በጣም ደስህ የምትሉዉ ቤተሰቦቺህ ናቹዉ ወየዉ በሳቅ ሞትኩዉ እዲይ ስቄም አላቅምህ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 года назад +1

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እዮባ አቤል ቃል አዲስ እንኳን ደህና መጣችሁልን እመብርሐን ትጠብቃችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያልብሳችሁ ስወዳችሁ 🙏🙏🙏ቃል ግን አርግዛለች እዴ እመብርሐን የተባረከ ልጅ እደትሰጣችዉ የዘወትር ምኞቴ ነዉ🙏🙏🙏

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 года назад +3

    ሰላም ለእናተ ይሁን እንዴት ናቹ ስጠፉ ቅር ይለኝል ስትመጡ ደስ ይለኝል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅቹ የእኔ አስቅውቹ አራታቹም ስወዳቹ ከእኔ በላይ እናታችን ድንግል ማርያም ትወደዳቹ ❤️❤️ የዛሬ ጥያቃው ደሞ በሳቅ ነው ሚገለው ❤️❤️❤️❤️

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 2 года назад +3

    ምንድነው ካሜራ ፊት መተሻሸት😐

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ

    ኣምወዳቹ ቤተሰብ አንካን በሰላም መጣቹ ቃሉየ አርጉዝ ትመሰላለች ተመሰገን

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 года назад +3

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ቃልየ የኔውድ አላህ ይጨምርላችሁ ውደታ እሥተጀነት ምርጥ ጥዱች 👌እህት ወድሞቸ በቅንንት በተስብ አድርጉኛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ😭😭😭

    • @madi6614
      @madi6614 2 года назад

      ካፊር ጀነት አይገባም እህቴ አላህ ይምራቸዉና ጀነትን ይወፍቃቸዉ ሰዉ ከማምለክ ወደ እርሱ ይጥራቸዉ

  • @zedzed5759
    @zedzed5759 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ ቃልየ እርጉዝ ነሽ መሰል

  • @lmelemyelaw2498
    @lmelemyelaw2498 2 года назад +1

    ቃል እሩጉዝ ነች ሰውነቶ ከበደ የኔ ማሮች

  • @birhan5110
    @birhan5110 2 года назад +2

    ዬምር ተናድጂ ነበር አዝናናችውኝ ።ሺአመት ኑሩልኝ 😘😘😘😘😘😀😀😀😀😀

  • @smera1438
    @smera1438 2 года назад

    ግን ማለት ነው እወዳችሀለሁ ግን አድስና ቃል መተቃቀፍ አታብቡ ብዙ ነገር ታውቃላችሁ ብዙ ህዝብ ላይ ነው የምወጡት ወድሞቻችሁም ከፊትህ አሉ ዝም ብላችሁ ቁጭ በሉ ሲያምርባችሁ መጨረሻ እንዳትበላሹ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 года назад

    እዩ እና አቤል አደከሙኛ በሳቅ የሚጠየቁት ሌላ እሚሰረዱት ሌላ በጣም ደሰ ትላላችሁ

  • @yetmdaniel2866
    @yetmdaniel2866 Год назад

    የምልክት ቋንቋ ውን አቤል ሲያስረዳ ተመችቶኛል

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад +1

    🤣🤣🤣ሆዴ ቆሰለ የቅንቅኑ ማስረዳት አቤላ🤣🤣አቤልና እዮብ በነቃል ተራ ጣልቃ እየገባችሁ ለማሳሳት አትሞክሩ ወከባ ይበዛበታል ድምፅ ላይ!!!በተረፈ የሳቄ ምንጭ ናችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን😍😍

  • @fikirtehundessabirru5617
    @fikirtehundessabirru5617 2 года назад

    ቃል እስኪ ቡና አፍይ ወይስ አትወዱም እወዳቹሀለሁ ግን አትተሻሹ እየተሸማቀኩ ነው፡፡

  • @azit5510
    @azit5510 2 года назад +2

    ቃልየእርጉዝነች

  • @mistahage989
    @mistahage989 2 года назад +6

    ውይ ስወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +3

    አዲስ ግን እጅህ 12:27_53 ወዴት እያመራ ምን እየፈለገ ነው😌 በተረፈ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 года назад +6

    እኳን ደህና መጣችሁ ዉይይይይ ስታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤😘😘😘😘😘😘😘

    • @YohanEntertainment143
      @YohanEntertainment143 2 года назад

      ruclips.net/video/zXmjQgX5aOs/видео.html

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ እህቶቼ💓💓💓💓

    • @birechannel9726
      @birechannel9726 2 года назад

      የሚያስፈልጊሺ የሰዉ መዉደድ ሳዪሆኒ አኒቺ ሶዉ ወደድ ክዛ ሁሉሙ የወዲሻሊ እግዝአብሔር የወድሻሊ ለሁላቺን ምስተዊሊ የስጢን አሜን💓💚

  • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
    @ኤልዱየተዋህዶልጅ 2 года назад

    ቃልዬ አለባበስሽ ሲያምር የኔ ምርጥ ሴት

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 2 года назад +2

    Beautiful Family be blessed.

  • @ዝምታጥሩነው
    @ዝምታጥሩነው 2 года назад +4

    ጅንታ ቃልየይ በቃ ጅንታ ኣብ ቃልኩም እያ ኣትያትኩም 😂😂😂😂😂

    • @azakmashoiiir3413
      @azakmashoiiir3413 2 года назад +2

      ገረሚነ ሕልሚ ለይቶም ውን ጁንታ ከይብሉ ጨኒቁና🤣🤣🤣

    • @YohanEntertainment143
      @YohanEntertainment143 2 года назад

      ውድ ቤተሰቦቼ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @ዝምታጥሩነው
      @ዝምታጥሩነው 2 года назад +1

      @@azakmashoiiir3413 ዘይቃሪ ሰማዒ ናሳኣኑ እንበይ ይብለዉ ይኮኑ😂😂

    • @azakmashoiiir3413
      @azakmashoiiir3413 2 года назад

      @@ዝምታጥሩነው እወ ጓለይ 🤣🤣

    • @ጓልተዋህዶ-ጸ7በ
      @ጓልተዋህዶ-ጸ7በ 2 года назад +1

      በቃ ኣብ ኩላ ቦታ ጅንታ ኮይና ምድር ክክክ😂😂😂

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 года назад

    የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ አቤሎ ስለመጣህ ደስ ብሎናል
    አድስና ቃል መተሻሸቱ ለምን አስፈለገ በዛላይ ከወንድሞቻችሁ ፊት

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 года назад

    You are very lucky they like you your husband his family

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +2

    ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ታምራላችሁ ልዩዎች ፍቅራቸው ዋው🙏

  • @semira2205
    @semira2205 2 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣቹህ ድንቅ ቤተሰቦች ናቹሁ

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ Год назад

    እዮብ አብል አድስ ቃልዬ ፍቅርቹ ብዚት የሪግለቹ🌹🌹🌹🌹❤❤❤አብል ነፂን ሰለም በልልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 2 года назад +2

    እነ እዮባ ግን ታፋፍራላቹ!!!! እናንተ ስንት ሰዓት ተጠቅማቹ እነቃልዬ ገና ሳይጀምሩ ታስቆማላቹ!!!

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 2 года назад +1

    ማነው እንደኔ ቃልየ እርጉዝ የመሠለችው

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 года назад

    እደው ስወዳችሁ ይሄን ቤተሠብ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍

  • @atikiltbiset8584
    @atikiltbiset8584 2 года назад

    yedigl mariam lij yitebkachiw...............
    selamachiw yibzalin---------------

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад +1

    ወይኔ ስታምሩ በጌታ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 года назад +1

    ሰላም ውዶችየ ይህ ጥያቄ እና መልስ በጣም ነው የወደድኩት ይቀጥል

  • @rewoda
    @rewoda 2 года назад +3

    ወላሂሥወዳችሁ የምር 💞💞❤️❤️💞💞❤️❤️💞💞👍👍👍👍💞💞❤️ቃልየ የኔ እህት

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 2 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ውዶች አዲሲና ቃል ግን እወድሞቻችሁ ፊት መታሻሸት እዲሁም ደሞ ብዙ ተመልካች እያያች ይደብራል እራሳችሁን ለመቆጣጠር ሞክሩ በተረፈ ነሪፍ ነው

  • @user-bl8qr5sp3u
    @user-bl8qr5sp3u 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣቹህልን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ ቃል የምር እድለኛ ሴት ነሽ ከእንደዚህ ያለ ቤተስብጋ መገኘትሽ❤❤❤❤❤

  • @kalkidan362
    @kalkidan362 2 года назад

    ቃልየ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያቆያችሁ እውነት ቃለ የለኝም

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 года назад +3

    የእዮብ ሳቅ ውስጤ ነው

  • @tegestasyopia9932
    @tegestasyopia9932 2 года назад

    ይህን ቤተሰብ እንደኔ በፍቅር የሚው ማነው❤❤❤