ድብቅ ካሜራ ያጋለጠዉ ጥልቅ የልብ ስብራት! ብዙ ሰምታችሁ ይሆናል የዛሬዉ ግን ትንሽ ይከብዳል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 455

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  3 года назад +110

    ✅ የዛሬዋ ባለታሪክ የእዉነት በጣም የምትገርም ድንቅ ሴት ናት!
    በኋላ ታሪኩ ላይ የምትሰሙት ከባድ ሀዘን ቢደርስባትም ከባለቤቷ ጋር የነበራትን የፍቅር ታሪክ
    በኢትዮጵያዊ ጨዋነት
    የገለፀችበት መንገድ የምር ይደንቃል። ባለቤቷ ምን እንደነካዉ ግራ ያጋባል
    ይቺን የመሰለች በመብራት ተፈልጋ የማትገኝ ሚስት ማስቀየሙ? መልካም ጊዜ!

    • @hananhanuhanu53
      @hananhanuhanu53 3 года назад +2

      Sami kber lante ygebahal 😍😍

    • @ሃርሞራያ-ከ6ቸ
      @ሃርሞራያ-ከ6ቸ 3 года назад +4

      እባካችሁ በውስጥ እፈልጋችሁ ኣለሁ እንደት ነው የማገኛችሁ

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 3 года назад +1

      በሰላም ገበታ ስልክ ደውይለቸው

    • @nebyatmikale2436
      @nebyatmikale2436 3 года назад +5

      እግዚአብሔር ሲፈርድበት ነው ያልታደለ የሰው ከንቱ የማይረባ 😡አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ❤

    • @hannaengeda9502
      @hannaengeda9502 3 года назад

      Like bilekal sami,Yale likuwa gebita new yihe huluuuu....

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад +7

    እህቴ ባሌ ሰጋባዉ የረባ ምግብ በልቶ አይዉቅም አጥንቱ ይቆጠር ነበረ በደላር ደሞዝ እይወቱን ቀይረ በሱፊ እያለበሰከ ሥራ ሲሄድ አሰገድዶ ከእህቴ ልጅ ጋራ ተኛ ልጆዋቸ እንዳይጎድ ብዬ እንዳላወቀ ዝም አልኩኝቦኃላ ሁለት ጋደኛሞዋቸ ሰጣሉበት ደረስኩ ጌታ ፊት ነዉ የሚነግርሽ እንደ አንቸ ሰቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ፈጠሪ አማረርኩት መፈጠረን ጠለዉ ማፋታትን እጠላለ የሚለዉ የጌታ ቃል ጠበኩ ከተለያየት ሴቶዋ የሸመተ በሸታ አተረፈኝ አታቅሽ ጠንከራ ባይ ጌታ የለለበት ዉስጥ ገብተሽ ነዉ በሰዋቸ ጌታ ሲናገርሽ ነበረ አተለማመጭ ጥቅር ብሎ ይሄድ ራሰሽ አረጋግ ከበተሰብ ጋራ ሰላለሽ ለጊዜዉ ነዉ ይረሰል ጠንካራ ሴት ሁኝ ለልጆዋቸሽ ራሰሸን ጠብቅ ዝንጥ በይ በተቻለሽ መጠን ልጆዋቸሽ አጠገብ ደሰተኛ ሁኝ ጌታ እንባይሽን ያብሳል ይህንንሁሉ ትረሻለሽ ለአንቸ ጌታ መልካም ነገር አለዉ አይዞዋሽ ደሞዘ ጠቅልሎ ለበተሰብ ሰደደ እኔና ልጆዋቸ በራብ ተጠበስን ጌታ እድል ሰቶኝ ዛሬ ላይ በመሰጋና ቆመ አመሰግናለዉ ያለ ጊዜ ራስሽን አታጎሳቅ እኔም ደም አልቅሽለሁ ፀባያቸዉ ተመሰሰይ ነዉ ማሰመሰል ሁሉም ሰዉ የማሳመን አቅም አላቸወ አገልጋይ ነበረ የኔዉ እንድ አይነት ሰዋቸ እኛ ሰይሆን ጌታ እንደበደሉ አዉቀሽ በርቸ ማለት እወደለዉ ሕይወት ይቀጥላል ማንም ሄደ ማንም መጣ ዛሬ ያለቀሸዉን ለምን አለቀሰኩ ? ብለሽ ራሰሽ የሚትጠይቅበት ቀን ይመጣሉ መልካም ቀኖዋቸ አሉ ከፊትሽ አታቅሽ እኔ ያሰበኝ ጌታ ለአንቸም አምላክሽ ነዉ ዛሬ እንደ እኔ ደሰተኛ ሰዉ የለም ተርበን አናዉቅም ልጆዋቸም ረሰቶ ትምህርታቸዉን እተማሩ ነዉ አንቸ ጎበዝ ሀኝ ጌተ ለአንቸ እና ለልጆዋሽ መልካም ነገር አለዉ አመስግኝ በምሰጋና ወሰጥ ድል አለ እኔ አፀልህልሻለሁ አይዞሽ ይህ ሀሉ ያልፊና እንደ አንቸ የተጎድትን ትረጀለሻ በምክር ተባረክ አይዞሽ በርቸ

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 2 года назад +39

    ቃለ መጠይቅ ስታደርግ ቀደም ቀደም አትበል። የጥያቄው ግማሹን መልስ ራስህ ነው የመለስከው። እድል ስጥ ለእንግዳህ።

    • @elsalove1988
      @elsalove1988 2 года назад

      I know ysbuna ware adrgaw lol

    • @liyayosef
      @liyayosef 2 года назад +1

      ሰሀት ለመቆጠብ ብሎ ነው

  • @Kindalemseifu
    @Kindalemseifu 2 года назад +21

    ሴት ልጅ ተጣልታ እንኳ ስለርሱ መልካም ስታወራ የሰማሁት ዛሬ ነው

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu 3 года назад +87

    ትንሽ ሁሌም ትንሽ ነው ውለታ አያቅም ሴቶች ተጠንቀቁ ወንዶችም ይህ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው 🙂🙂

    • @kalkidankaltube8615
      @kalkidankaltube8615 2 года назад +2

      ትክክል ፈጣሪ የሥራውን ይስጠው ብድሩን ያግኘው

    • @dani-zd7ij
      @dani-zd7ij 2 года назад

      ምንተስኖት, አንተ ባለመማሩ በጣም ዝቅ ያደረከውን ሰው ምን ያህል ስማርት እንደሆነ ስትናገር አላፈርክም ? አንተ እዚህ ሀገር ብትመጣ ሴኪሪዪቲ የሚቀጥርህ የለም

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 2 года назад +1

      በሴቶቹ ይብሳል ትንሽነት ወንድ ጥቂት ባለጌዎች ቢኖሩም

    • @Holylove260
      @Holylove260 2 года назад +1

      @@dani-zd7ij
      ሲጀመር ምንተስኖት አይደለም እንዳልክ ይባላል ለ14 ዓመት በሺዎች ህክምናና ጥገና ያደረገ የዚህ ፕሮጀክት መስራች ለብዙዎች የተረፈ ሰው ነው ለዶላር ሰኩሪቲ መሆን ምርጫ ነው እንዳልክ ከፍለኸው አንተ ያለህበት ብታመጣው ከፍሎህ ይመለሳል ስለዚህ ሳታውቀው መቀባጠር ማንነትህን ያሳያል:
      ይህ ሰው ራስህ ባለታሪኩ ከሆንክ ይቺ ሴት በዝታብሃለች አንተ ምላስ እንጂ ዕውቀት ስለሌለህ ወደ ቢጤህ ሄደሃል ፔሬድ

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 3 года назад +36

    ሴት,ልጅ ስታገባ,100% ማመን የለባት ለምን ቢባል,ወንድ,ልጅ እንስሳ ነው ባየበት,ስለሆነ,ላለመጎዳት ራሳችውን,አዘጋጁ, ደግሞ,ልጆቼን,ማሳደግ,ከቻልኩ,ገደል ይግባ, ቢሞት,አላለቅስም,ለደዚህ,አይነቱ

    • @Holylove260
      @Holylove260 2 года назад

      Annan Muse
      ለነገሩ ከመጠራጠር አምኖ መከዳት ይሻላል እየተጠራጠሩ አብሮ መኖር ራሱን የቻለ ህመም ነው በሚመስለው ሁሉ መጋጨት መበርገግ ያማል

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 года назад +6

    ማርያምን እርግጠኛ ነኝ ወንዱ ቢጠየቅ አንች ነሽ ጥፋተኛ ሆነሽ የምትገኝው በዛ ላይ ለሰው ያለሽ ንቀት ትንንሽ ሰዎች እያልሽ የምታወሪው ከአንች ተማርኩ ከምትይው ይልቅ እነሱ በጣም ንፁህ ልብ ያላቸው ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ደጎች ናቸው ስታስጠላ በጌታ ሲጀመር አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተማረ ነገር ግን ምርጥ ስነምግባር ያለው ነው ሰገጤ ነገር ነሽ የዚክ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢዎች ደግሞ ሚዛናዊ ብትሆኑ ጥሩ ነው ተበደልን ብለው ከናተጋ ስለመጡ ብቻ ባንድ ወገን ብቻ አታሸርግዱ ምድረ ደነዝ ቱ ደግሞ ምን አለች በሰራትኛ አልታረስም ድርብ ደነዝ የተማረ ኮበልስቶን ማለት አንች ነሽ 😡😡😡😡😡😡

    • @ናኦሚግዛዉ
      @ናኦሚግዛዉ 3 года назад +1

      እውነት ነው ሁላችንም በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠርን ነን።

    • @ST4R_SK1ES
      @ST4R_SK1ES 2 года назад

      Silesu tiru awiritalech iko bizu gize

  • @faizahassen2900
    @faizahassen2900 3 года назад +25

    አይዞሽ እህት አለም ገንዘብ አላቂ ጠፊ ነዉ እንዳንቺ አይነት ስማርት ሴት ነገ ሰርታ ትመልሰዋለች በርቺ ልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ እሱን ደግሞ ፈጣሪ ትልቁ ጌታ የጅን ይሰጠዋል የኔ እመቤት አብሽሪ ጤንነትሽን ጠብቂ♥️

  • @tube-gv7et
    @tube-gv7et 3 года назад +8

    አንዳንዴ እራስን ከሚመስል ሰው ጋ መዋል ግድ ነው ይሄ መጨረሻው በችጋር ነው ሚሞተው አይዞሽ እናት ጥሩ ነው ላንቺ መገፋት ጥሩ ሕይወት እግዚአብሔር ይሰጥሻል

  • @weynishetshawul1677
    @weynishetshawul1677 3 года назад +26

    ጋዜጠኛው ነገሮችን በጥራት መጠየቅህ መልካም ሆኖ ችኩል ትላለህ ተረጋግተህ ጠይቅ ባለጉዳያችን መልካም ስብዕናሽን ሳላደንቅ አላልፍም!! ከክፉዎች ይጠብቀን ።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад +8

    🤨🤨በሠዉ ትዳር የምትገቡ ሴቶች ዴፍት ያርጋቹ ወንዶችም እንደዛው 😥አይዞሽ የእኔ እናት

  • @asterabeje6300
    @asterabeje6300 2 года назад +2

    ስህተቱን አንቺ ወሰድሽለት ታማኝ ስላልሆነ እንጅ የቦታ ልዩነት አይደለም።በርትተሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው።

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 года назад +11

    ባክሽን እሱ ምላስ እንጂ እራስ የለውም ሌላው ደግሞ ክርስትናና ክርስቶስ ይለያያሉ እሱ እምነቱ ምላሱ ላይ ነው እንጂ ፈጣሪውን አያውቅም አንቺ ለፈጣሪ ሰተሽ ተይው ዋጋ ይከፍላታል።

  • @zewditubogale8824
    @zewditubogale8824 2 года назад +1

    ጠያቂው ተጠያቂዋን ለመናገር እድል አይሰጣትም ምክንያቱም ጠያቂው ለሚጠይቀው ጥያቄ ቀድም ይመል በጣም ችኩል ነው ቀደም ቀደም ይላል በጣም የሚያስጠላ ጠያቂ ነው እና አለቃው ይህንን ኮመት አይተህ በሌላ በአስተዋይ ጠያቂ ቀይርልን ሁሌ ማየት እፈልግና የዚህን ቅልብልብ ጠያቂ ድምፅ ስሰማ ወደሌላ ቻናል እቀይረዋለሁ እና ይህንን አስጠሊታ ጠያቂ በሌላ ጎበዝ ጠያቂ ይቀየርልን።

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 года назад +13

    ብዙ red flags አይቻለሁ፥
    "profession ምንድነው?"
    "ያምራል mascular ነው"
    "አንደበተ ርቱዕ ነው"
    "የማሳመን ችሎታ አለው"
    "በእግዚአብሔር ይታመናል"
    ስህተትሽ የሚጀምረው እዛ ላይ ነው።
    ሆኖም ሰውዬው ሌባ እና አስመሳይ ነው።
    በዚህ ላይ ደሞ እግዚአብሔር በሰዎች ማስጠንቀቂያ ልኮልሽ ነበር። የምትገርሚ ከረፈፍ ነገር ነሽ።
    ብዙ ሴቶች ይሄ አይነት ግብታዊነት ችግር አለባቸው። እግዚአብሔር ይርዳቸው።

    • @helinabeletetekiwe3250
      @helinabeletetekiwe3250 2 года назад +2

      የተጎዳን ሰው መስደብህ ምንድነው ጥቅሙ?!

    • @zedonutube
      @zedonutube 2 года назад +2

      @@helinabeletetekiwe3250 ብዙ ጊዜ መድኃኒት ሊያም ይችላል ቡሃላ ግን ይፈውሳል!!!
      በህይወት መንገድ ላይ ኮምጨጭ ማለቱ ያዋጣል።

    • @lisaneworkasfaw3974
      @lisaneworkasfaw3974 2 года назад

      ያላቻ ጋበቻ ውጤቱ ይህ ነው

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 2 года назад

      ትክክል፡ አለመብሰልዋን ነው የሚያሳየው

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 3 года назад +7

    የኔ ውድ ያለሺበት ቁስል ይገባኛል ግን እግዚአብሔር ማይጠቅመንን ነገር እግዚአብሔር በሰበብ ከኛ ይለያቸዋል ደሞ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያመጣል በርች እኛ ሴቶች አበሶች ነን💕

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 3 года назад +2

    ትዳር እኮ ክብር ነው እንኳን እንዲህ የምታፈቅር ሴት ይክርና በስንት ችግር ውስጥ ሰው አብሮ ይኖራር።አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ሁሌ ከተበደሉት ጋር ነው።እሱ ያልታደለ ሰው ነው

  • @EmebetAsefa-dj8qp
    @EmebetAsefa-dj8qp 9 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ ምግብን የሚያጣፍጠው ጨውና ቅመም ሳይሆን ጤና ነው፡፡ስለዚህ እህቴ ልጆችሽን ራስሽን ጠብቂ እግዛብሄር ጤናችሁን ይስጣችሁ እሱ ግን የስራውን ይስጠው /ያገኘዋል የእጁን ለፈጣሪ ስጭው

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 3 года назад

    በጣም ግሩም ሴት ነሽ። ታሪክሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
    ዛሬ ላይ የተገነዘብኩት ነገር ወደፊት ዩኒ ሊቀር ነው
    የሚመስለኝ የስው ልጅ የሂወት ልምዱ እራሱን የቻለ ሙሁር የማይገልፀው ምሩቅ መሆን አይደል እንዴ እህቴ አንቺ እንኳን ለወንድ ለሴት ለትውልድ
    አስተማሪና አስፈላጊ ነሽ
    እሱ አልታደለም ማመዘር የሰው ልጅ ውድቀት ነው
    ያመነዘረ ሲወድቅ እንጂ ሲበለፅግ ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅም። እህቴ በንዴት እሱ የሄደበትን ከርካሳ የዝሙት ባቡር እዳትሳፈሪ አደራ አደራ
    እራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን ኢቨስት አድርጊ ለልጆችሽ መልካም ነገር አጫውች ስለፈተናው ሁሉ
    ያልፋል
    እራስሽን አረጋጊ ጠዋትና ማታ ለዐሎት ጊዜ ስጪ ከሁሉም በፊት
    ከልጆችሽጋ ጥሩ የናትና የልጅ ግኑኝነትሽን አዳብሪ
    ስላባታቸው ጥሩ ነቱን እንጂ ደካማነቱ አትንገሪ ለነሱ የአምሮ ውድቀት እንጂ አይጠቅምና ልጆች
    ምንም ቢሆን ምንም ሁለታችሁንም ይፈልጋሉ
    ይሄንን ብርሃን የተሞላበት አይምሮ አታባክኚ ከአምላክ የተሰጠሽ ነውና
    ልጆችሽን ኢቨስት አድርጊ የልጆችሽ ስኬት ያንቺ የሂወትሽ ጎል ነው ልብ አርጊ
    እሱ ለልጆቹ ይኑርላቸው።
    ፈጣሪሽን አመስግኚው🙏
    ለክብሩ ይቅር እንዲልሽ ተማፀኝው ስው ነንና
    ሸክምሽን እዲያቀል ንገሪው ተማፀኚው ስሚ ነውና
    የማይሰለች አምላክ እሱ ይረዳሻል🙏

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 года назад +8

    የቤቴ ጉድ ፍርዱን ለእግዚአብሔር 😭🙏

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 года назад +5

    ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ! ብርቱ ባንቺ ውስጥ የኔን ሂወት አየሁት ግን ታገሺ ብልህ ሁኚ በርቺ ተይው እርሺው ገና ያልወጣ ነገር አለ አውጪው ግን እራስሽን ዘና አድርጊ አይምሮሽን አፍታቺ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ

  • @yilem1073
    @yilem1073 2 года назад +2

    እንዲ አይነት ጠንካራ ሚስትን በዚደረጃ መበደል ለምን አስፈለገ 😭 ኧረ ወንዶች የሚበጀንንና የማይበጀንን እንወቅ ! እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 года назад +11

    😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት አፍቃሪ ንፁህ ልብሽን ሰበረው? እግዚአብሔር እጅሽ ላይ ይጣለው:: አንቺን ከፍ አድርጎ እሱ የማይደርስብሽ ቦታ ያስቀምጥሽ:: ከምር ልቤ አዝኖልሻል::

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 года назад +6

    ሰላም ያሀገር ልጆች የራዲዮ ፕሮግራም ውስጤ ነው
    ሰውን ማመን ቀብሮ አለች ቀበሮ

  • @ablataselam7970
    @ablataselam7970 2 года назад +2

    እግዛብሔር ይርዳሽ እህቴ በንግግርሽም እውነት ስላለው ምንም አያጠራጥርም ነገር ግን የበለጠ እንደምታገኚ አልጠራጠርም አምላክ የማይሳነው ደግሞ ያሳይሻል አይዞሽ ፀለይ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 года назад +2

    በእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ አምላክ ካንች ጋር ይሁን ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 3 года назад +9

    ያለሸን ሀብት አይቶ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሎ ባይዘፍን ነዉ ሚገርመኝ

  • @fasikagizawu1104
    @fasikagizawu1104 3 года назад +12

    አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው አልበድልሽም የጊዜ ጉዳይ ነው ፍርዱን ያገኛል

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 3 года назад +5

    ጀሮ ለምን አታድጊም ቢሏት አሉ ይሄንን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እዴት ልደግ አለቻሉ አይዞሽ እህቴ በጣም ጠካራ ሴትነሽ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 года назад

    በጣም ምርጥ ሰት ነሽ ቢበድልሽም የሱን መልካምነት ነው የምታንፀባርቂው

  • @free4751
    @free4751 2 года назад +2

    ሰው የዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳል ስለዚህ እህቴ አትዘኝ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው ሀቅሽ ማንም አይወስደውም አንቺ ጀግና ሴት

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +11

    አይኗ ጋ ምን አለሕ?🙄😂😂😂ግን ማዳመጥ ከምንተስኖት ተማር አንተ እኮነሕ ባለታሪክ የምትመሥለው ይህ የድብቅ ካሜራ እኮ የሥንቱን ውሻ ወንድ ገመና አወጣው አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ የስረውን ይስጠው

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 3 года назад +6

      እህቴ አይን እያዩ መወያየት በሀበሻ እንደነውር ይቆጠራል ፈረንጅ አገር የሆነ መስሪያ ቤት ለቃለመጠይቅም ይሁን ለአቤቱታ ሄደሽ ስታቀርቢ አይን እያየሽ ካላወራሽ ማዶ ማዶ ወይም ግድግዳ ካየሽ የመጣሽበት ጉዳይ ከእውነት የራቀ ነው የሚል አመኔታ ያሳጣቸዋል ጉዳይሽ ሊበላሽ ይችላል አይን እያዬ መወያየት በጣም Important ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад

      @@degelamalaje60 ይሖናል እኔ ኢትዮጵያዊት ሥለሖንኩነው

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 3 года назад +1

      @@ማሕሌትደጀኔ እናት ኢትዬጲያዊነት ኩራት ነው ጥሩ ባህል አለን በእኛ ዘንድ አይን እያዩ ማውራት እንደ ነውር ነው ሌላው ጋ ሌላ ትርጉም አለው ለማለት ነው ይቅርታ

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад

      @@degelamalaje60 ok

    • @Dallol253
      @Dallol253 3 года назад

      @@degelamalaje60 እዉነት ነዉ ወሬ በአይንይገባል ይባላል።

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 года назад +6

    እወነት አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነዉ

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад +1

    አኔም ሳገባ ማንም አልወደደልም አፋ አለ ሰዉ ሁሉ የማሳመን ዘደ አለ ቤተክርስታን አገልጋይ ግን የሰጣን መጠቀመያ ነበር ጌታ ገላገኝ ከእዝህ አጋነንት

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ ህይወት ይቀጥላል . ይተሻለ ህይውት ይገጥምሻል . ይሄ የማይረባ ሰው ነው . ለልጆቹ እንኮን ግድ የሌለው አባት . ከአንቺ ጋር እንኮን እርቀት አለያያችሁ ቢባልም .

  • @johnhanna6342
    @johnhanna6342 3 года назад +2

    እናቴ ለማይጠቅም ሠው ማልቀስ እራስሽን ማጣት አይገባሽም መታመምም አይገባሽም ምክንያቱም ወርውሪው ጣይው ከህይወትሽ አውጥተሽ ተይው ከሡ ጥሩ ነገር አግኝተሻል ልጆችሽን ማንነትሽን አትርሽው ጠንካራነትሽ አሁን ያስፈልግሻል እሺ አልፈልግም ያለን ወንድ በምክር እመልሳለሁ ማለት ሞኝነት ነው ግዜና ጤናንና ማንነትን ማጣት ነው ስለዚህ ከሚወዱንና ከሚያከብሩን ጋር ነው የሠላም ሂወት እሚኖረው እናቴ አንቺ ጠካራ ሴት ነሽ ጠንክረሽ የድሮ ማንነትሽን መልሺ እህቴ እግዚአብሔር ከአቺጋር ይሁን ፡፡

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 2 года назад +1

    እህት ዓለም ያልገባሽ ነገር እኔ ከንግግርሽ የተረዳሁት ባልሽ ቀደም ብለሎ አ .አ ሳትገቢ በፊት መጀመሪያ የነበርሽበት አገር ሪሌሽን ሺፕ ጀምሯል።ይመስለኛል በደረጃ ባለመገናኘታችሁ አቁስለሽው ይሆናል ቢጤውን አገኘ ማለት ነው

  • @simachewyalew2736
    @simachewyalew2736 3 года назад

    አንች መልካም ሴት በጣም ጀግና በጣም መልካም ነሽ ቃላት የለኝም ያለሽ ማንነት ለመግለጽ ቃላት አጣሁ
    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ነገን በተስፋ ጠብቂ አንች ነገ መልካም እንደሚጠብቅሽ እርግጠኛ ነኝ
    ማንም ከህግ በላይ አይደለም አትፍሪ የእኔ እህት ሰለባልየው ምንም አልልም ወደ ህሌናው ሲመለስ ያብዳል ነገር ግን በዚህ ዘመን ህሌና ያለው ሰው ማግኘት ይቸግራል በይ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ

  • @Mita460
    @Mita460 3 года назад +13

    ሀበሻ ወንድ ሴትልጅ በእውቀትም በገንዘብም የምትበልጠውን ካገባ አንድ ቀን ሲሞላለት ትቷት እንደሚሔድ ግልፅ ነው። ሴት ልጅ ግን ባትወደው እንኳን ልጇቿ ስትል ችላ ትኖራለች ስለዚህ ሳይወልዱ ቶሎ የተለያዩ እድለኞች ናቸው።

    • @ኢትዮሶፍያ
      @ኢትዮሶፍያ 3 года назад +2

      በትክክል 👌🏻👌🏻

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 3 года назад +3

      You are right our Ethiopian guys they are afraid and jealous of educated and rich women especially if you are educated more than them they want destroy your life

    • @Mita460
      @Mita460 3 года назад +2

      @@samiraseid9324 absolutely right ✅

    • @tamrukfile1209
      @tamrukfile1209 3 года назад +1

      Yes of course you are right

    • @ST4R_SK1ES
      @ST4R_SK1ES 2 года назад +1

      Betikil minim ayiwedum

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 3 года назад +14

    ጋዜጠኛ ግን አያስወራም 😁😁አፍአፏን ይላታል እኮ ከክፉ ሰው ይጠብቀን ኧረ ታው ወንዶች ግን እግዚአብሔር ፍሩ 😭😭😭😭☝ ዬች አለም ከንቱ ናት እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን

    • @getemar7075
      @getemar7075 3 года назад

      Kezi belay endet tawra endewm des yemil gazategna wera alebsh anchi rasu

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 3 года назад

      @@getemar7075 😂😂😂😂😂 ሆ እሽ ይሆን

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад

      ልክ እንደ ሴቶች

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад

      ምን ያድርግ ሲያንቀላፉበት

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 2 года назад

      @@ahmed-em8nt 🙄🙄 ወረኛ 😂😂

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 года назад +13

    እህቴ እራስሽን አትውቀሺ አንቺ ወደ አዲስ አበባ ጥለሽው ብትመጪም ባትመጪም ሀሳብ ካለው አንቺ ላይ የትም ቢሆን መደረቡ አይቀርም ነበር ብቻ ጠንካራ ሴት ነሽ እንዳትሰበሪ በየሁሉ ቤተ ጓዳ ስንት ጉድ አለ መሰለሽ የህግ አካላት ይርዱሻል ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ እግዚያብሄር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 года назад +14

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 💔

  • @etabebatube2119
    @etabebatube2119 2 года назад +2

    ያሳዝናል 😓😓😓 ወንድ ልጅ ሲበለጥ አይወድም ቅናት ነው
    እግዚአብሔር ያበረታሽ አይዞሽ እህት ጠንካራ መሆን አለብሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ💚💛❤🙏

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!
    እርሱ ምንሁኖ ነው? አንችን አሳይቶና ሰጥቶ የነሳው የተረገመ ቢሆንነው::

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔእናት ከጫማሽ ተደፍቶ የሚያለቅስበትን ጊዜ ይሰጠዋል
    አይዞሽ እንኳን አንች በራስሽ የምትተማመኝ ጠንካራ ሴት አታልቅሽ ገንዘቡም ያልቃል
    አይይይይ ወንድ ልጅ ብእውነት መጥፎ ናችሁ ቢያንስ እንኳን ለፈጠራችሁት የማትሆኑ

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +2

    አብሽሪ ቨድወ የላክሽላት ግን ተሳስትሻል ለልጆቿ ትኑር እህቴ አይዞሽ እንባሽ ፈሶ አይቀርም እኔም በአረብ ሀገር ስምንት አመት ካለ እረፍት ሰርቸ በናቱስም ቤት ሰርቶ በእህቱ ስም ቤት ሰርቶ ፈታኝ ወደሀገር በእርጥባን ገባሁ

  • @woine123
    @woine123 2 года назад +2

    የኔ እህት, አዎን ሲጀመር የነበረው የሚንተከተክ ፍቅር ወደ ትዳር ሲቀየር ሙቀቱ እየረጋ ሄዶ ሄዶ ትክን ያለ የሚያምር እና ማር ማር ባይልም የማይመር ሆኖ ሃላፊነትን የግድ ተሸክሞ ተከባብሮ የሚኖርበት ተቋም ነው የሚሆነው::በመሆኑም ከባድ ነው::
    ወጣም ወረደም ከታሪኩ እንደተረዳሁት አንቺ ያጠፋሽው ምንም ነገር የለም ::
    ህይወትን የሚቀየር ስራ ትቶ "ትዳር እንዳይፈርስ" በሚል ከቤት ሳይወጡ ስራ ሳይሰራ ይኑር ከተባለ መተማመን የሌለበት በመሆኑ ! ይሄን አይነቱ ትዳር ነገም መፍረሱ አይቀርም ::እና ያለፈው አለፈ! አንቺ የራስሽን ህይወት በሰላም የምትቅጥይበትን ዘዴ ፍጠሪ::
    ከሁሉም በላይ መረጋጋትን ሰጥቶሽ እራስሽን ጠብቀሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር አድርሻቸው:: እሱ አይቀርለትም የእጁን ያገኛል::

  • @fitsmimezmur3656
    @fitsmimezmur3656 3 года назад +6

    እኔ እምለው የሴት ልጅ ሕይወት ቢበላሽ በወንድ መከራ ብታይ በወንድ እንደው ምን ይሻላችኋል በጣም የሚገርመው ደሞ ቤተሰብ በተለይ እናት በትዳር መሀል ለምን አንደሚገቡ አይገባኝም የልጆችሽ አምላክ ይፍረድልሽ😥🤔

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠዋል የሰው እንባ መጥፎ ነውከፈጣሪ ጠብቂ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ነገ ታገኝዋለሽ የወሰደውም መኪና የልጆችሽ ነውከአሁን በኋላ በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ ።

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 года назад +5

    አይዞሸ የኔ እህት አችሰ ተፈሰ ትያለሸ አሁን ይሄን የመሰለ ጋዜጠኛ ጋር የውሰጥሸን እያወራወሸ ተፈሰ ትያለሸ ብዙ ተሸክን ሳተነሰ መፈትሄ ሳናገኝ ያለን ብዙ ሴቶች አለን እና የኔ እህት እግዝያብሔር ታሪክ ይቀይራል እሺ🙌

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 2 года назад +2

    በደረጃ አይመጣጠኑም ሰለምትበልጠው ቅናት አለበት ወንድ ልጅ የበታች ከሆነ ፍፃሜው ይሄ ነው

    • @shitayesaman7275
      @shitayesaman7275 2 года назад

      ወንዶች የተሻለ ነገር ያላት ሴት አይወዱም ለትዳር የሷን ብር ወስዶ ሌላ ማግባት ነው የሚፈልገው

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 3 года назад +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር በሚገባ ይፈርድልሻል አይዞሽ እንባሽ ዋጋ ያስፈከፍለዋል አንች ብቻ እይደለሽም ብዙ እንዳችናካንችም የባሰ አለ ዝም በይ አይበላውም

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 3 года назад

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ ስንት ወንዶች የተማሩ ጭንቅላታቸው ዜሮ የሆኑ ቤት ይቁጠረው

  • @yeworkulij1266
    @yeworkulij1266 3 года назад +7

    ተረጋጊ ልጆችሽን አሳድጊ አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ከወደቅሽበት ተነሺ ከዚህ በኋላ አይመለስልሽም እገልሀለሁ ብለሽዋል መድሀኒት ታበላኛለች ብሎ ያስባል ቢመለስም እንኳን የተረጋጋ ሂወት አይኖራችሁም አንችም ለሱ ያለሽ ስሜት ተቀይሯል እንደድሮ በንፁህ ልብ ልትወጅዉ አትችይም ሁሌ የጥርጥር ሂወት ነዉ ሚሆንብሽ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሸ ምን አይነት ዘመን እንደደረሰን አናውቀም 😢😢😢😢

  • @ejigayehumisgina5471
    @ejigayehumisgina5471 2 года назад

    ኣንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ። ወንድ ልጅ ጎበዝ ሚስት ኣይወዱም ልክስክስ ስለ ቁንጅናዋ ብቻ የምታስብ ሰነፍ ሴት ነው የሚወዱ so nothing new

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 3 года назад +6

    ወንዶቻችን ከትዳራቸው ይልቅ ሐብት ንብረት ተደብቆ ዝሙት ይወዳሉ ተዳራቸውንም በዚሕ አይነት ስራቸው የልጅ ሕይወት ሣያሥቡ ያፈርሣሉ

  • @seblebegashaw1852
    @seblebegashaw1852 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ አብዛኛው ወንድ እንደዚህ ነው ከፈለገ ይቅር አንቺኮ የራስሽ የሆነ ነገር አለሽ አብዛኛችን እንደዚህ ያለ ኑሮ ነው የምንኖረው አይዞሽ

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 2 года назад +7

    very strong woman.she deserves her property.

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 2 года назад +1

    እኔም ወዛደርቀጥሬ ሳሰራዉየነበረዉን አግብቸ ንብረቴንሁሉአስረክቤ በላየላይሌላአግብቶ፣ለስደትዳርጎኛል፣አይዞሺ ሂወትይቀጥላል ማማማየ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад +1

    የምትገርም ድንቅ ሴት ናት በእውነት።

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 2 года назад +9

    ውይይ ጋዜጠኛው ግን በጣም ትጣደፍለህ ሀሳባን አስጨርሳት

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 года назад +11

    እረ እንደው ምን ይሻለናል እኛ ሰዎች በጣም ያሳዝናል እባካቹ የህግ ባለሞያዎች መላ እንደምታገኙላት እተማመናለው አይ መጨረሻችን የሰውን ሃቅ ነክተን

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 3 года назад +10

    እኔ ቆሜ ልቅር እጂ የበሻ ውድ በጨት አለካም
    ታሪካችን አድ ነው የኔ 5አመት ትዳሬ በገዛ አልጋላይ ሲራገጥ ያዝኩት ልዩነቱ አልወለድኩም

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 3 года назад +3

      እግዚኦ ይገርማል። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይክስሻል።

    • @LoveYou-hm3yr
      @LoveYou-hm3yr 3 года назад

      አይ ወንድ አላህ ይለት አብሺር እህት

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 2 года назад +1

      አይዞሽ እማ ህይወት ይቅጥላል ሁሉም ወንድ አንድ አደለም ሁሉም ሴት አንድ አድልም እሽ ማማዬ አይዞሽ

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ ውስጥ ስው በጣም ተቀይሮዋል ተጨካክኖዋል በየቦታው የምስማው ነግር ሁሉ ይስቀጥጣል ውድ ሀገሬ የምመልስም አይመስለኝም

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 года назад +1

      ምን ሖንሽ ነው የማትመለሽው በአገር ብቻ ነው እንዴ ያለው እንዲሕ እይነት ነገር በውጭ ያለውስ እይብስም በየቤቱ ሖድ ይፍጀው እንጂ

  • @peace-cn6ti
    @peace-cn6ti 3 года назад +23

    ጋዜጠኛው አትቅለብለብ ረጋ ብለክ ጠይቅ

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 3 года назад +2

      😂😂 እኮ

    • @ouba2897
      @ouba2897 3 года назад +2

      ክክክክ ወሬ አያሰጨርሰም

    • @etayehumekonen847
      @etayehumekonen847 2 года назад

      አላስወራትም እኮ

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 3 года назад +5

    አይዞሽ ህያወት ብዙ አትማችም ሰው ባታለለይ ነጋሪ ይፈታነል እነ ጣከሪ ሁኝ ፈጠር ልጆች ሰቶሸል

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 года назад

    Tdarshi bezh melku mefresu yasazinal egzabher and yadrgachihu gen anchi betam guregna wege atbaki tmesy aleshi egzabher yihunshi berchi

  • @etayehumekonnen8544
    @etayehumekonnen8544 2 года назад +1

    አትቸኩል ጋዜጠኛው እሷ ታውራበት

  • @etk153
    @etk153 3 года назад +9

    ኩሊ ሁሌም ኩሊነው
    ትለኝ ነበር አያቴ!🤔

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад +4

    እጅግ በጣም መልካም ሴትነሽ

  • @fantyjesus6839
    @fantyjesus6839 2 года назад

    ይዘፍናል እያለች እግዚአብሔርን ይወዳል ትላለች ግን እስኪ የእግዚአብሔርን መፍራት አይነቱን ማወቁ መልካም ነው!!!!

  • @Dallol253
    @Dallol253 3 года назад +6

    ሰባት ዲግሪ አይደለም። ማስተዋል የሚባል ነገር አለ። ሰናገባ ባሉን ብቻ አይደለም የህብረተሰቡንም ስነልቦና ነዉ። ፕሮፌሽኗ በወረቀት ነዉ።

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 3 года назад +16

    ክፉ ወንዶች አፈር ብሉ አቦ

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад

      አሜን
      ክፉ ሴቶችስ??

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 3 года назад +1

    በጣም የሚገርመኝ በቤተክርስቲያን ተዋወቅን ሃይማኖተኛ ነው ወይም ናት ተባብለው ከተጋቡ በሁዋላ ለምንድን ነው የሚቀየሩት ሃይማኖተኛ ማለት ፈጣሪን ከማመን ባሻገር በሰው ልጆች ላይ ጥሩ ነገር ማድረግ አስፈላጊ ነው

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад

    ይገርማል እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል ጠብቂ

  • @ዳናዊትዳናዊቲ
    @ዳናዊትዳናዊቲ 3 года назад +2

    እንዴት ባለሀብት ሆነሽ የቤት ሰራተኛና ዘበኛ የለሽሞ እግዚአብሔር እንባሽን ይጥሮግልሽ🙏🙏

  • @AlamAlam-vb5ng
    @AlamAlam-vb5ng 2 года назад +1

    በጣምነው ልብየሚነካው ፀካራሁኝ እህት እግዜአቢሄር ካቺጋይሁን

  • @ZizuJemal-d5i
    @ZizuJemal-d5i Год назад +1

    ይህ ጋዜጠኛ ምንም ኣያስወራቸውም ከ ኣፋቸው እየቀለበ ነው የሚያወራም እስኪ ያውሩ እና ቡሃላ ጠይቅ ከ ኣለም ሰገድ ተማር ማዳመጥ ልመድ ለ ማውራት ኣትቸኩል እውነት በጣም ነው ምታናድደኝ

  • @riyanafiseh868
    @riyanafiseh868 3 года назад +21

    ጋዜጠኛው ግን 😡😡😡😡😡😡

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 3 года назад +6

    በጠም ያማል ወላህ ትዳር ምባል ነጋር ሁሉ ይዛጋል.

  • @fikrtebogale7529
    @fikrtebogale7529 2 года назад +6

    ውይ አንተ ደሞ ያንተን ማዳመጥ ትቼ ነበር አንተነህ እምታወራው በጣም ሥታሥጀምራቸው አሥጨርሣቸው

    • @eyruswodajo2754
      @eyruswodajo2754 2 года назад

      ጌታን እንደት እንደሚያናድድ ጊዜ ከሌለዉ ለምን ያቀርባን

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 3 года назад +2

    አንቺ መልካም ጀግና ወደር የሌለሽ ሴት ነሽ ቀረሽበት እንጂ የሚቀርብሽ የለም እንደሞተ እንደተቀበረ ቁጠሪው ከሰሽ በህግ ልኩን አሳዪው ይሄ ክፉ ሰው ነው

  • @zeynebmuhdin2570
    @zeynebmuhdin2570 3 года назад +8

    ሲጀመር እኔ ባሌን በጭራሽ አላምነዉም
    20% ቢሆን ነዉ ያለዉ ታማኝ
    በቃ መኖር ስላለብን መኖር ነዉ

    • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
      @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад +1

      ሳታምኝዉ እንዴት ነዉ አብራችሁ ምትሆኑት

    • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
      @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 3 года назад +5

      ጉበዝ እነሱን ማመን ቀብሮ ነዉ ትክክክል ነሽ ምርዞች ናቹዉ

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 3 года назад +3

      Yeah just take care of youself and your kids👍

    • @ናኦሚግዛዉ
      @ናኦሚግዛዉ 3 года назад +1

      ሳይተማመኑ እንኳን ከባል ጋር ፣ ከሴት ከጓደኛ ጋር እንኳን መኖር ይከብዳል ምን መጣ

    • @etayehumekonen847
      @etayehumekonen847 2 года назад

      እውነት ነው አይታመኑም

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 2 года назад +1

    you are so strong my dear sister little mind is dangerous

  • @jemberasfaw3743
    @jemberasfaw3743 2 года назад +1

    Ayzosh!

  • @emu3288
    @emu3288 3 года назад +3

    She is still in crazy love

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 3 года назад +2

    አቤት ወንዶች የሆነ ነገር ልናገር ብየ አባቴ ትዝ አለኝ አንተ ግን ፍርዱን በምድር አግኘው ሰው እንዲማርብህ

  • @lidetabera5685
    @lidetabera5685 2 года назад +19

    ከትንሸ ሰው የሚጠበቅ ነው ኤዞሽ

  • @liyayosef
    @liyayosef 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ 😢

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 2 года назад +1

    ጥያቄ አቅራቢው ትቅለበለባለህ አዳምጣት ትንሽ ታገሳት ታውራ !!

  • @michaelzereyohannes3072
    @michaelzereyohannes3072 2 года назад

    አታልቅሺ እህቴ እሱ ነው ማልቀስ ያለብት ይሄ ባለጌ እውነት ይስጠላል ውንድነቴን አስጠላኝ እባካቹ እባካቹ ይህችን ምርጥ ሴት ለፈጣሪ ብላቹ እንድትረድዋት ይህን ሌባ ምንም ንገር ማግኘት የለበትም ድሩየ ምንም ንብረት እንዳታካፊይው አደራ የእንየ ምርጥ እህት ፍትህ ይገባሻል በእውነት ፍትህ ካለ እኔ ያንቺ ደጋፊ ነኝ እህቴ አይዞሽ ይህም ያልፋል።

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 года назад

    Yene Konjo! You are very honest, smart and humble, Please Show him yforgiveness

  • @ykt4447
    @ykt4447 2 года назад +2

    የብሶት አደባባይ ሆነብኝ ይሄ ፕሮግራም

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 2 года назад +1

    ጠያቂው ግን ምን አይነት ቀለላባ ነው
    አስጨርስት ዝም ብለህ አፍ አፍን አትበላት please!

  • @lisaneworkasfaw3974
    @lisaneworkasfaw3974 2 года назад

    “ከወዳጅ ክህደት ከጠላት ሞት ጠብቁ” ይባላል::ያላቻ ጋበቻ ውጤቱ ይህ ነው

  • @yosephyaelbejiga2942
    @yosephyaelbejiga2942 2 года назад

    Be ewnt betam yasazenal egzabher bertatunina stinatun yestshi egzabher melkam niw getyaa bezmnshi hulu yelib mestinanaten yestshi.

  • @meskeremh1732
    @meskeremh1732 Год назад

    አንቺ ጉበዝ ነሽ፡ እኔ አለሁ አይደል።ሁሉን እያወኩ ፡ዝም ይልኩ።

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 2 года назад +3

    The lady's sincerity, morality and spirituality are exemplary. The man's are extremely the opposite.

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 года назад

    ስታሳዝን በፈጣሪ ምን አይነት ባለጌ ሰው ነው
    የባል ዘመድ ባይኑ አመድ ነው እና እህቴ የሱ ቤተሰቦችማ ለሱ ነው ሚያግዙ እህቴ አይግረምሽ