የሀይለስላሴ ሚስጥራዊ ቀለበትና ቀለበቱ ሲመረመር የተገኘው ጉድ Abel Birhanu
HTML-код
- Опубликовано: 1 окт 2023
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ - Развлечения
የንጉሱ ጥፋት እዉቀት ይቅሰሙ ብለዉ በርካታ ሰዎችን ዉጭ ሐገር መላካቸዉ ነዉ ሐገር ይጠቅማሉ ተብለዉ የተላኩት ተማሪዎች የነጮችን አላማ አንግበዉ ባንዳ ሆነዉ ነዉ የተመለሱት ንጉሱ ለአፍሪካ እና በቀኝ ግዛት ለነበሩ ሐገራት ጥብቅና የቆሙና ለአብዛኞቹም ነፃ መዉጣት ምክንያት የሆኑ ሰዉ ነበሩ በዚህም ጥርስ የተነከሰባቸዉ ሰዉ ሆኑ‼️የእነኛ የሙቀጫ ልጆች የልጅልጆች እና ርዝራዦቻቸዉ ዛሬም ድረስ ኢትዮዽያን የማሸበር ስራቸዉን በታማኝነት ቀጥለዉበታል😡
yemn Ethiopian ke necoch madan England tedebko alneber ende 😂😂😂 hizbun le Italian seto😂
@@bonaproud zem atlwum
@@bonaproud...ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን
ኢትዮጵያውያን መከራችን ብዙ ነው ክፉወች ነን
Ewnet new kufuwoch ena denqorowoch.
በአሁኑ ሠዓት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በጣም ከባድ ነው ብቻ ሕያው እግዚአብሔር አገረችንን ሠለም ያርግልን ምን የሆነ መንግሥት እንዳመጣብን ፈጣሪ ያውቀው😢
የምር ከሆነ ሰዓት በኋላ እኛም እንደ ኤርትራውያን በባህርና በየብስ መሰደዳችን አይቀርም ...ለካ እነሱም ወደዉ አይደለም ለካ የሚሰደዱት
@@mesayslmn3223 who’s suffering in Saudi Arabia prison and Yemen i think they are Ethiopian
@@mesayslmn3223 .. ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
ዘመን ዘመንን እየቀያየረ ጉድ ያሰማናል" አሁን ያለንበት ዘመንም በቃ ሊተረክ ማለትኮነው !
ይህን ኮመት ላነበበ የማልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤❤አሜን እያላቹ
አሜን አሜን አሜን ይስጠን❤❤❤❤
Amen❤❤❤
@@tsegenetyemariyamlji2070 እግዚያብሄር ያክብርልኝ
@@MimiD-eh5nb ሂሉም ይሆናል በጊዜው
ወገኖቼ ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል አሁን በአለም ላይ እየተከሰተ ያለው ነገር በሙሉ የፍፃሜው ምልክት ነው ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል በተለያዩ ቦታዎች የጦርነት ወሬ ትሰማላቹህ የተፈጥሮ አደጋዎች በብዛት ይከሰታሉ ረሀብ ችግር ይበዛል ። ጆሮ ያለው ይስማ መጨረሻው ደርሷል ።
ምርጥ ንጉሥ አለም ያከበራቸው ❤እስከዛሬ ሀይለስላሴ ተወዳጅ ናቸው ❤
He failed to pass the power to the next generation peacefully. Would be great for the country and the people.
Abdeli idezih Arif taariki ina beeteleyi silee (yifooo) bedebi siralini bro👌👌👌
የመጀመሪያ ኮሜንት አቤላ በርታልኝ 🙏
Welcome back
ሃይ አቤል እንዴት ነህ ? በመጀመሪያ ይህ ታሪክ በአንተ ስለተተረከ በጣም ደስ ብሎኛል ....ከሶስት አመት በፊት ነበር እኔ የሆነ መፅሃፍ ሳነብ ይህችኘዋ ታሪክ መስጣኝ አጉልቼ ለመተረክ የሞከርኩት....አምናለሁ በአንተ አንጋፋ ዩቲዩበር ወደፊት ወደስራው ስመለስ በደንብ እንደምትደግፈኝ
እረ ላይክ የማድረግ ልምዳችንን አያዳበርን ወገን🙏🙏 i know እየረሳቹ ነዉ ግን አንርሳ ይሄ ቻናልኮ general knowledge class ነዉ ለኛ !! እ ላይክ ሼር ምናምን እያረግን
እኔ ታራክ ደስ ይለኛል
አቤሎ እናቱ መርቀውታል መልካም ነው።ጥሩ ሠሪ መልካም ተግባሪ ከሆንክ ከርመዋል እናመሰግናለን ስለሥራዎችህ አድናቆቴ ወደር የለውም ። ካህኑም በደንብ ነው ያስጎበኙን ስለመልዕክታቸው ሁሉ እናመሰግናለን ❤
Please next😂
እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን አቤል🙏🙏
የፍቅረማርቆሰ ደሰታ ንሰር አይን ላይ በደምብ የተብራ የቀለበቷ ጉዳይ አንበበው❤❤❤
ኢትዮጵያ የነገሱት ሁሉ ከድሮዋቹ በስተቀር ሀብትን ወደውጭ ለልጆቻቸው ማሸሽ ማስቀመጥ ነው ስለዚ ሁል ጊዜ ድህነት ስደት ህዝቦቾን ❤
❤❤❤
ልጆቻቸው አልተጠቀሙበትም ብለህ ነው???ደርግ ልጆቹን ሲለቅ እንግሊዝ ገብተው በምን ኖሩ እስከዛሬስ በምን ይምነሸነሻሉ???
እኔ የምለው የሀገሩን ሀብት ለምን ያሸሻሉ ስልጣን ሲኢዙ መፀአፍ ቅዱሳን እይዘው
ምለው ነው ስራ የሚጀምሩት የኢትዮጵያን ህዝብ የማሉበትን ስለማይፈፅሙ ሰውን ያሸንፋል እግዚአብሔር ከዙፋኑ ይመለከታል ይፈርዳል
ተክክል
ታሪኩን ከ3ተኛ ወገን ማለትም ከመንግሥቱ ኃ/ማርያም አረጋግጥ። ለመሆኑ ጸሐፊው ቀለበቱ ሲመረመርና ሻንጣው ሲከፈት አፍጦ ያይ ነበር ወይስ ታሪኩ ፈጠራ ነው።
ጃዬ ❤❤❤
አቤሎ የጀመርከዉን የቀለበትና የኢትዮጵያ ንጉስ ታሪከ አጠናከረህ አቅርብ የሳቸዉን ጭንቅላት የሚመዝን አአምሮ የጎደለዉ ስለሆነ የኢትዮጵያ ንጉስ ብቻ አልነበሩም አፍሪካን ያስከበሩ ናቸዉ ሌላዉ መንግስቱን ጀግንነቱን ባከብርም በአሳቸዉ ላይ የፈፀመዉ ግፍ ቀላል አይደለም ይህዉ ዛሬ ኢትዬጲያ በደም አየታጠበች ነዉ ወደሁዋላ ተመልሰን አንዴት ስልጣን ላይ አንደወጣ በጥሞና ማየት ያስፈልጋል የሰዉ ደም በማፍሰስ የሚገኝ ስልጣን ሴጣናዊ መንገድ ነዉ ሀይማኖት የሌለዉ ሰዉ ይህንን ሊረዳ አይችልም ጨንቅላታችንን በዉሸት ታሪከ ተምልቶ መልካም ነገርነረ ማየት አንችልም የምትሳደቡ ሰዎችን ነዉ የሚመለከተዉ
ሀገሬ ኢትዮጵያ የፍቅር የሰላም ሀገር አንድትሆኝ የዘዉትር ፀሎቴ ምኞቴ ነዉ አግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ስላም፡ለምን፡ይሆን፡ጥሩ፡ታሪክ፡ለርራሳቸው፡በስግብግብነታቸው፡ምክንያት፡ማፃፍ፡ያቃታቸው፡፡
Abelo እየመጣሁኝ ነው ፍጠን ደሞ በኔ ቻናል ሙድ እንዳትይዝ 😎
አቤሎ እባክህ ቶሎ ቶሎ ልከቅልን እንደዚህ ታሪኮችን ❤❤❤ we Love you ❤❤❤❤❤
Echi Hager mela yatachiw kesachew mot behiala new
😢😢😢😢❤❤❤😢😢
leba chequaggn, ambagenen yiwudem
🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Abel thank you for the information. However can you stop the what you insert in your reporting the ferenjis, it is very distracting and breaks the story. Pictures images should only be related to narration. With due respect I find it annoying . Not sure what others think.
Your narration of money in the Swiss Bank is false story. It is false false...
Its not consistent with his Character , he has always been giving away he gave his home to AAU he gave the residence that was gifted to him by UK government for Caribbean elders to be looked after, while he was in exile he did not have any money and was supported by the local people of Bath. He did not even have money to buy coal during the long winter months. Let alone having billions in Swiss Bank he was not even able to secure loans in thousands from foreign aid. He made sure that Ethiopia's currency was strong by storing high amounts of gold reserve. Or currency was very strong until Eprdf came and stole the gold reserve. Devalued the money.
During Haesassies time even the wealthy countries did talk in terms of billions but in millions.
This is not the right History
Wede gedelwe atehedem ende selekelebet letfeh lela metaweraw ngr yastelal
Mazerafe kdirom jamero naw ajaibe naw
Muskidal aqua,alhamdililah I am Muslim
😂😂😂😂😂
በሳቸው ዘመን በተፈጠርኩ🙏👏👏👏
❤TEKEKELE YEHENENE SEWE BELA AWERE KEMAYETE...FETARE KEDESTE ETHIOPIA KEHEZEBOCHA GARE YETEBEKATE...
ያለበት መሄድ ትችላለክ የእትዮጵያን መሬትና ወደብ ሸንሽኖ ሽጦት ስያበቃ በውጭ ያስቀመጠዉን ጥሬ ገንዘብ ያለበት ከመናገር የተቆጠበ ድልብ መሀይም
@@gebregziabheraberash4121gebreድያብሎሳትgziabher ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
🎉Please tell me, I want to know
Thank you🎉🎉
አየ መከራችን ይችን ጉዳይ ከሰማ ሰውየው ደግሞ ሲወዘርላንድን ጦርነት ገጥሜ ንብረታችነን እናስመልሳለን ይላል 😂
😂😂😂ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
Leba shimagile
😂😂ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
ግን መግስቶች ሆዳም ናቸዉ ስልጣን እስኪጨብጡ አቤት ወሬያቸዉ ስልጣን ከያዙ ቡሀላ አዳቸዉም ያወሩትን ሊተገብሩ ይቅርና ህዝብን ይጨርሳሉ
Ebacacho satichi betdaracho layi atiwesilitu
ቀይ ባህር ሙሴ እስራኤላውያንን ያሻገረበት ቦታ ጠብቄ ነበር
መንጌ በህይወት እስካለ ድረስ እርሱን በተገኘው አጋጣሚ መጠየቅ ይሻላል ግን ብሩ ቢገኝ እውነት ያሉት መንግስታት ለደሃው ማህበረሰብ ብሩን ይተገብራሉ???? ባይሆን ወደ ራሳቸው ስም ያዘዋውራሉ እንጂ
ya Ethiopia deqe mare nabar nabesachowen yemare ethiopia zare Amerconi nabarach ❤❤❤
ንጉሡ ታላቅ ናቸው ባልሰሩት ስራ አይከሰሱ
yihe new ye Ethiopia nusoch astseyafi sira new bezi new Ethiopiawin mikorut awun 😂 yasazinal be leba ayikoram 😂
ቀለበቱ ውስጥ አሁንም ቢሆን ያልተገኘ ሚስጥር አለ !!!!!!!!!!!!!!!!!!
😂😂😂
እና እያልክ ያለሀው ንጉሱ ከህዝብ ገንዘብ ዘርፈው ስዊዝ ባንክ አስቀምጠዋል ነው የምትለው?
Not a clear ZEGEBA tell us more how do he know it that he is not a real Dad.
Afer yasabelaw yehe shba.yejun agegntuala😂
😂😂ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
tera wore keahunochu jeiboche yederowochu bebeiezu etef yeleialu koshasha wore telan eskei yaleneiebeteien teche leieb kaleh ahun
rastefarian🤩
ይሄ መሰሪ ሰው ነብሱም አይማር 😅
.ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
❤ ታራኩ እውነት ከሆነ የኢትዮጵያ ሐብት ስለሆነ ባንኩ እራሱ ይመልስልናል እውነት ይዘገያል እንጂ አይደበቅም በዚህ እኔ አምናለሁ
ሰውየው የክርስትናና ሀይማኖት ሽፋን አድርጎ ኢልሙናቱ ሆኖ የእንግሊዝ ሰይጣዎች ጋር ሀገሪቷን ባዶ ያደረጉት ኢትዮጵያ ያለመታደል ሆኖ መሪዎችዋ ሁመ
ሀገራችን ሰላም ህዝባችን አንድነት ይስጠን አሁንስ መሮናል 😢መንግስቱ ሀይለማርያም በጣም አስቀያሚ ታሪክ ፂፏል ንጉሱን ገድሎ በሽንትቤት ነው የቀበረው አረመኔያዊ ድርጊት 😢😢
እህቴ እውነት ነው እንዴ?
ትክክል ብለሻል እሀቴ ከስጣናቸው ካወረዱአቸው በሁዋላ በጡረተኝነት እስከ እለተ ህልፈታቸው ቢያስቀምጧቸው ማንያውቃል በኔ እድሜ የዳቦ ቅርጫት ትባል የነበረች ወቡዋ አገራችንእንደዚ ባልሆነች ነበር (የሚያድግ ለጅ አይጥላህ ሽማግሌ አይርገምህ ይባላል በአገራችን ) አንግዲህ ምን እንላለን የመከራዉን አይነት አንድ በአንድ አጣጣምነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መሪዎቻችንን ጨካኞችየሆኑብንን ጥሩዎች ያርግልነ የከፋ እንዳይመጣብን ከአሳት ወደረመጥ እንዳይሆንብን በቃችሁ ይበለን አሜን
@@tegestasras6768 አሜን 😭😭😭🙏 እውነት ልብ ይሰብራል አስተያየትሽ ትክክል ነሽ 😭😭
@@EphraimGrace-yx3bo አዎ ከንግስና ካወረዳቸው በኋላ ንጉሡ ህመም ነበረባቸው ህክምና ለረጅም ጊዜ ከለከሏቸው ገንዘብ አምጡ እያሉ ቤተሰቦቻቸውን ሁሉ አስቸገረዋል የንጉሡ ሶስት ሴቶች ልጆቻቸው በደረቁ ላጭተዋቸዋል ይህም አልበቃ ቢላቸው ንጉሱን በትራስ አፈነው ተገድለዋል በኋላም ለህዝብ በህመም ምክንያት ሞቱ በለው አረዱ ህዝቡም በወቅቱ ችግር ላይ ስለነበር ብዙም ቦታ አልሰጣቸውም የኢትዮጵያ ህዝብ በዛ ወቅት ድርቅና በጣም ችግር ላይ ነበር ይሄን ያየው ኮለኔል መንግስቱ ንጉሱን ገድሎ በስነስርዓቱ ሳይቀበሩ ቀረ በኋላም የንጉሡ ሁኔታ የት ደረሰ ብሎ ህዝብ ሲጠይቅ መገደላቸውና በመንግስቱ የሽንት ቤት አጠገብ እንደተቀበሩ ታወቀ የኢትዮጵያ ህዝብ የንጉሡ አፅም አስወጥተው በክብር እንዲቀበሩ ተደርጓል ይሄ ነው የኛ ታሪክ ሁሉ እልቂት ሁሌ እርሀብ ሁሌ ጦርነት ሁሌ መከራ 😭😭😭🙏
ይሄ ሰው በእሳትም መቃጠል ነበረበት መሰሪ ሰው ነበር
This is blackmail
የነበርክ እና ያየክ ነው የምትመስለው ዝም ብለክ ስትቀደድ አቤል
አባባ ጃንሆይ ሰው እንደሚያስቧቸው አይደሉም አባባ is አባባ ነው ማንም ሊያውቀው የምችል የለም ካለሥዩመ እግዚአብሔር
ኃይለ ስላሴ ምን ማለት ነበር
ነው
ይሆናልስ???
🌈🌈🌈🌈
ዛሬ መስተካከል አልፈልግም
yigermal
አስረኛ ክፍለጦር ሳይሆን አራተኛ(4) ክፍለጦር ነው
በሲውስዝ ብቻ አይደለም በአሜሪካ በዮኬ ገዘብ ነበራቸው ጃኑሄን ማንገደላቸው እሚለውን መፀሀፍ ፈልገህ አንብብ የአሜሪካው የግል ባንክ ማናጀር የሳቸው ገዘብ ከወጣ እኔ ወደግብርና መግባቴ ነው ይላል አብብት
አይ ሰው ዉይ ሀይለስላሴ ዉይ ጉድ ለካ ስርቆትም በንጎስ ጌዜነበር ሆ
የሀይለሰላሴ ቀለበት ደርግ ሙዝዬም ወሰጥ እሰከሰነዶቺ ጠቀምጦ ነበረ ወየኔ አዲሰ አበባ 1983 የወያኔ ባለሰጣኖች የወሰድትና ከአሜሪካ አደራዳሪነት ከሲዊሰ ባንክ አወጥተው የተካፈሉ ት
ገድሎ ሲ ጥል አብረህ ነበርህወይ?
አንተየወረ🎉አባት ነህን አ😢ንዲያውምባንዳ
Selase was killer alot of people died coz of him
የንጉሱ ደም ገና ይከሰናል። መከራችንም ይቀጥላል። 😥
ጉድ ነው ላከ ሀገሬ ማዜረፍ የተጀመረችው ዛሬ ሰይሆን ከመፈጠሯ ጀምራ ነው
አንዳዴም ዉሸት አታብዛ
አስረኛ ክፍለ ጦር የሚባል የለም
ቀለበቷ የንጉስ ሰለሞን ነው በንግስት ሳባ አማካኝነት ነው ወደ ኢትዮጵያ የገባው
አይደል 😂
@@dinku4695😂😂😂ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
አረ በሳቅ ሞትኹ🤣🤣🤣🤣🤣
@@wediweyinking wediሓቐኛ ተወጋሪweyinጉጁፍ ሓርኢking እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ተረፍ ጥሜት ንጥሜት ንሞት ንዉርደት ንቁዛመን ንስቃይ ንከቢድ ሕማም ንስደት ንምልማን ብፈጣሪ ተረጊሙ ዝተፈጠረ ረዲኤት ስርናይ ፀጊቡ ዝኣበደ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዉርጋጥ ዉርደተኛ ባሕሊ ዘይብሉ ንዲኡ ዝረዉእ ፍሉል ኣቡ ብኣፉ ወጊሩ ዝገደፎ ሓቐኛ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ተግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና፡ ቀስ እልና እቲ ዘርኢ ድያብሎስ ሕዝቢ ትግራይ ከይፀነተ ሰላም የለን ንብል ኣለና።
@@dinku4695 .❤❤. 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ኣንበጣ መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
ቱልቱላ
ንጉሱስ ገንዝብ አሸሹ ።የሆኖቹ መሪዎች ሐገር እየሽጡ እይደልም እንዴ ?አልፋሽካ ተመለስ።?
ይሄ ሰውዬነው ሀገራችንን የተጫወተባት የማይረባ
ሌባሁላ ከራሳቸው አልፎ ለልጆቻቸው ያስቀምጣሉ
ድግሚታም ደብታራ
😂😂😂ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
ይኤ የተረገመ ደብተራ ኢትዮጽያ ሀገራችንን ለዘላለም በድህነት ማጥ ውስጥ ቀብሯት ነው የሞተውኮ የሚገርመኝ ኢትዮጽያዊ ሆኖ የዚህ ክፉ ደብተራ ደጋፊ መኖሩ ነውኮ ሲዉዘርላንዶችስ እሺ😢😢😂😂😮😮
የጨፍጫፊውን የመንግሰቱን ተረት ደግማችሁ ስታወሩ ያለማፈራችሁ።ምንጩ መንግስቱና አንድ ያልታወቀ ተረተኛ ነው።ሴለአፍሪካ አባት የምታወራ አትመስልም።ተራ ዮቱብ ብለክ ትቅበዘበዛለክ
እዉነት ነዉ የማታዉቅ ከሆነ ከሚያዉቅ መጠየቅ ሰዉየዉ ኢትዮጵያን ሙልጭ አድርጎ የዘረፈ ሰዉ ነዉ ስንቱን ህዝብ አይደል ለሰይጣን ሲገብር የነበረዉ ለዚህ ነዉ አሟሟቱ ያላማረዉ መንጌ ግን ስንቶቹን ጠላቶቹን ሞት ቁጭ ብሎ እያሳየዉ ነዉ የመንጌን ጦስ ዉሰድ
😂😂ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ምውታት REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called TDF) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
ያለፉት የኢትዮጲያ መሪዎች ሁሉም እንከን አለባቸው እኔ በግሌ መንግስቱ ህ/ማሪያም በጣም ይመቸኛል ሃገርም አድኗል
ይሄ ሁሉ የዉሸት ትርክት ለንጉሱ ያላቸዉ ጥላቻ ነዉ የሚያሳየዉ።ምንም ብትደሰኩሩ ግን ከእግራቸዉ እጣቢ አትደርሱም።ጃንሆይ ምርጥ የኢትዮጵያ ንጉስ ነበሩ ደርግ በእርሳቸዉ ላይ የፈፀመዉ ግፍ ይሄዉ ዛሬ የታሪክ አተላዎች ላይ ጥሎን በገዛ ሀገራችን ዉለን መግባት ተነፍጎናል
አግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ ልከ ነህ ገና ታሪካቸዉ ሳያልቅ ንጉሱን ለመስደብ ይሮጣል የሳቸዉ ማንነት ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካም ጭምር ነዉ። አስተዋይ ነህ
የሰው ንጉስ የለም የፈጣሪ እንጂ
@@mekdes9790 ቲቲቲ ወሬ ብቻ
@@user-Weynua ሰው አምላኪ የምንም ታሪክ የለም ሞቶ የተረሳ ሰው ነው ስለዚ ማመን ካለብሽ ፈጣሪሽን እመኚ እንጂ ለሰው አታምልኪ ተራ ሰው ነው
@@mekdes9790 በመጀመሪያ እኔ ኦርቶዶክሳዊት ክርስቲያን ነኝ የማመልከዉ እግዚአብሔርን ነዉ።ሲቀጥል ማንም ይሁን ምን ሰዉን በሚገባዉ ክብር አከብራለሁ።ጃንሆይ ደግሞ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስራ የሰሩ ንጉስ ናቸዉ።መጀመሪያ ታሪክን እወቂ አዉቃለሁ ባይ አላዋቂ ሰዉ ደስ አይለኝም
ይህ ሰይጣን አምላኪ ኢሊሙናቲ ቆሻሻ
ጨካኝ ነበሩ ሃገራችንን አዘርፈዋል የኤርትራ ሙስሊሞችን ጨፍጭፈዋል መሬታቸውን ቀምተው ለክርስቲያኖች ሰተውባቸዋል ኢንሻአላህ ገሃነብ ውስጥ ይለበለባሉ
Which land in Eritrea given to Christian to Muslim?
እሚገርም ነው ምንይባላል ሀገርን ሰርቆ ለሌላ ሀገር ሲሳይ መሆን። ሰነዶቹ ግን ካሉ አሁን መጠየቅ አይችልም? እኛ እንደምንለው ቀላል አይሆንም። ግን ያሳዝናል