የጤናማ ቆዳዬ ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ለDaggy's Life Class ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ
    forms.gle/jjMf...

Комментарии • 303

  • @emutube9934
    @emutube9934 Год назад +118

    ዳጊ ግን ከሁሉም ነገር ይልቅ የውስጥ ሰላም ለፊት ጥራት ትልቁን ሚና ይጫወታል ብዬ አስባለሁ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Год назад +83

    እስኪ ዳጊን ምትወዱ ላይክ 🥰🥰

  • @amaniihp2318
    @amaniihp2318 Год назад +14

    ዩቱብ ለይ ደስ ብሎኝ የማየው እና ቡሃላ ለይ የማይቆጨኝ ነገር ብኖር ዳግ አንችን መመልከት ነው ።ግዜው ስደርስ ደግሞ አገኝሻለው በጣም ነው የምወድሽ ከአንች በላይ ግን አንች ውስጥ የለውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @MsLidkid
    @MsLidkid Год назад +8

    ጭንቀት ከሌለሽ ቆዳ ፏ ይላል። ብቻ ሰላም ይስጠን🙏
    Cute Dagiye

  • @tigista1977
    @tigista1977 Год назад +18

    እኔ ለአሁኔ ራሴን ለመቀየር የተለያዩ ሞቲቬሽኖችን ስልጠናዎችን መውሰድ የቻልኩትና ለውጥ እያመጣው ያለውት አንድ የዳጊ ንግግሮች ውስጥ የሰማዋት ቃል ነበረች እውኘት ዳጊዬአንድ ነብስ ማዳን ስለቻልሽ ላመሰግንሽ እወዳለው ልጅሽንም ቤተሰብሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ አክባሪሽ ነኝ አድ ቀን እደማገኝሽ ተስፋ አለኝ። አመሰግንሻለው

    • @senaitshasho2259
      @senaitshasho2259 Год назад

      በርቺ 🥰🥰 እኔም እየሞከርኩ ነው እህቴ።

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +44

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋ ህዚብ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад

      Ammiin

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 Год назад +1

      ወለጋ ምንም እየሆነ አደለም። ጥላቻ አታባዢ የውሸት ወሬ ባሪያ አትሁኚ። ኢህአዴግ አይምሮዋችሁ ላይ ሸንቶ ነው ያኖራችሁ እና እግዚአብሔር የሰጣችሁን አይምሮ ተጠቀሙበት። የበታችነት ስሜት ገደላችሁ። You guys need to break the cycle and stop the curse that you guys created upon yourself!!!

    • @mahletkassahungashu3842
      @mahletkassahungashu3842 Год назад

      እንዳንች አይነት ሙሥሊም ሥወድ

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 Год назад

      አሜን ❤

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Год назад

      @@coreykelly2523 አጋንንት ነሽ ይህን የፃፍሽው። ግን ባንድ በኩል አልፈርድብሽም ። እቤትሽ ውስጥ ወይ ልጅሽን ወይ እናት አባትሽን ፊትሽ ሲያርዱልሽ የዛኔ ህመሙ ይሰማሻል። በቤትሽ ይግባ የወለጋ እሳት የዛኔ አጋንንቱ ሙሉ ለሙሉ ካልተቆጣጠረሽ ሀዘን ልብሽ ሲገባ ይሰማሻል። በእርግጠኝነት አራጅ ወይም አሳራጅ ነሽ። እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ምክንያቱም ሳታይ ፈረድሽ። የሰው ዘር ከሆንሽ ንሰሀ ግቢ መቼም እግዚአብሔር መሀሪ ነው። ክፉ ነሽ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Год назад +12

    ሰወዲሺ 😘😘😘😘😘💚💛❤️ፍትህ ፍትህ ወለጋ በማንነታቸው ለሚታረዱ አማራውቺ 😭😭😭😭😭☝️

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Год назад +5

    እዉነትም ሀብታም ነሽ ላሜርን ከተጠቀምሽ

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 Год назад +8

    እንዴት ነሽ ዳጊ ፕሮግራምሽን አያለሁ በጣም ደስ ይለኛል ግን ጥያቄ አለኝ ሰለ የፊት ውበት አጠባበቅ ላይ ብዙ ሴቶች እህቶቻችን ይከተላሉና ግን ሁሉም ሴቶች ይሄንን የመግዛት አቅም ያላቸው አይመስለኝም በቀላል ዋጋን በማይጎዳ የሚጠቀሙባቸው ነገሮች ብትጦቅሚ ደስ ይለኛል

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +7

    ወድ የሀግሬ ልጆች በስደትያላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ፈጣረ ያሳካላችሁ ከክፈ ፈጣረ ይጠብቃችሁ ዳግየ እናመሰግናለን ።

  • @DaggysLifeClass
    @DaggysLifeClass  Год назад

    ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት
    በ 09 77 774422 / 09 77 772288 ይደውሉ::

  • @hilinataye985
    @hilinataye985 Год назад +21

    ብሩ ቢኖረኝ ኖሮ እንደዚ እራሴን እጠብቅ ነበር

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 7 месяцев назад

    ውጭሽ ብቻ ሳይሆን ውስጥሽም ያማረ ነው ፍቅር ነው በውስጥሽ የሞላው ታስታውቂያለሽ ተባረኪ ከሙሉ ቤተሰብሽ የምታስቀኑ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም የምትወደድ ናችሁ ምሳሌ መሆን የምትችሉ ፍቅር ላጣሰው የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ❤

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Год назад +3

    ስላሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ደግ እሩህሩህ አስተማሬ ዉቢት የሀገሬ ልጅ ዳጊየ

  • @enkuye2001
    @enkuye2001 Год назад +4

    After I post my question I see on the comments section I lot of ppl ask the same question but you didn't get to response. I think when you make videos like this its nice to respond to people's question since we are the audience for your Channel success. Thank you!

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha Год назад +14

    ዳግዬ እግዚአብሔር ያክብርልን ፕሮዳክቱን ብትፂፊልን የበለጠ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +1

    ዳጊዬ ቆንጆ thank you 🙏❤
    ንግግሮችሽን ሳዳምጥ፣ ሳስበው ብታዜሚ ጥሩ ድምፅ ያለሽ ይመስለኛል ..🤔 አንዳንድ ሰው ያለውን ተሰጥኦ በቀላሉ ላያውቀው ይችላል።

  • @bethlehemalemayehu156
    @bethlehemalemayehu156 Год назад +5

    ዳጊዬ የአንገቱን የተቀባሽዉን ስሙን አለነገርሽንም 🙏🏾

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Год назад +1

    ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል - it's over Dagy

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад +4

    ሰላም ዳጊ ለጠቅላላ እውቀት አዳምጫለው ፕሮግራምሽን ስለምወድ ከአንቺ ፕሮዳክት ውስጥ ያለኝ የሚጠጣ ውሀ ብቻ ነው ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +2

    ዳጊ አንቺ እራስሽ የምታምሪው ያለ መካፒ ነው ፤ ይሄንን እወቂው ፤

  • @EmbetAzene
    @EmbetAzene 10 месяцев назад

    Dageye betam new yemadehekesh bereche

  • @Tishg.
    @Tishg. Год назад +1

    ጠንካራ ሴት ❤️
    Love your self first you are the example❤️

  • @godislove7368
    @godislove7368 Год назад +2

    Thank you so much, Dagy 🥰We‘re blessed to have such an inspiring sister.

  • @alitaeti5839
    @alitaeti5839 Год назад +3

    ዳጊዬ ቆንጆ ሰውድሽ መልካም ስብአና ያለሽ ምርጥ ሴት ክና ቤትስብሽ አድሜ ከጤነ ጋር ይሰጥሺ

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 Год назад

    Dagye yene kuminegeregna betam new yemitaberechign birtate nesh hulem selamish yibiza

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 Год назад

    አይ ዳግዪ ይሄ ሁላ ከሜክ አፐ አይበልጥም ብለሽ ነው
    እስቲ SUN SKRIN የት እንደሚገኝ ጠቁሚኝ የኔ ቆነጆ አነቺ እኮ ከላይ እስከ ታች ጌታ የቀባሽ ነሽ

  • @saratube5851
    @saratube5851 Год назад +7

    Dagi, thank you for sharing your experience with product but it’s hard to buy because of the price 😢

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Год назад +4

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምከታተልሽ❤❤

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Год назад +3

    Thank you so much, Humble women!

  • @tyh6926
    @tyh6926 Год назад +1

    የመዳም ቅመሞች noon ላይ ሁሉንም ፅፌ አግኝቸዋለሁ ግን ከደመወዜ እጥፍ ነው በጣም ውድ ነው 2888ሪያል ዋው

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +7

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ግን ክሬሞቹን በደንብ አላሳየም አልሽሳ 😔 ይበልጥ ደግሞ sunscreen ኑን እና የአይን ክሬሙን ምንም አላሳየሽንም 😔

    • @helenmelkamw8375
      @helenmelkamw8375 Год назад +2

      እውነት ነው sunscreen ኑን ጭራሽ አላየነውም ዳጊ please

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Год назад

    ውይ ዳጊ እንዲሁ ሳትኳይ እንዴት እንደምታምሪ❤ማለት ያለ ሜካፕ በራሴ ላይሽ ናፍቄሽ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ እወድሻለው❤🌹🌹🌹

  • @museaman686
    @museaman686 Год назад +4

    ጀግና ሴት ነሽ ማማየ

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p Год назад +15

    ፍትህ በግፋ ለሚታረደው ወገናችን ድምፅ እንሆናቸው እህቴዋ❤

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 Год назад

      ወለጋ ምንም እየሆነ አደለም። ጥላቻ አታባዢ የውሸት ወሬ ባሪያ አትሁኚ። ኢህአዴግ አይምሮዋችሁ ላይ ሸንቶ ነው ያኖራችሁ እና እግዚአብሔር የሰጣችሁን አይምሮ ተጠቀሙበት። የበታችነት ስሜት ገደላችሁ። You guys need to break the cycle and stop the curse that you guys created upon yourself!!!

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 Год назад

      ወለጋ ምንም እየሆነ አደለም። ጥላቻ አታባዢ የውሸት ወሬ ባሪያ አትሁኚ። ኢህአዴግ አይምሮዋችሁ ላይ ሸንቶ ነው ያኖራችሁ እና እግዚአብሔር የሰጣችሁን አይምሮ ተጠቀሙበት። የበታችነት ስሜት ገደላችሁ። You guys need to break the cycle and stop the curse that you guys created upon yourself!!!

    • @user-bt3bh4nl2p
      @user-bt3bh4nl2p Год назад

      @@coreykelly2523ለኮሜቱ መልስ ለመስጠት የእኔ ሀይማኖት አይፈቅድልኝም መልካም ነገር መናገር ከልቻላችሁ ዝም ቡሉ ስለሚል ??? እሽ እውነቱን ለፈጣሪ እንተወው የፈጣሪውን ስም ጠርቶ የህን ኮሜት ለለቀለቀ ሠው ፈጣሪ ስለንፁሀን ደም ብለህ ፍርዱን ስጥ እኔ ፍጡር ነኝና መልሱን ለሀሊቅ الله ☝️እንደሚጥ በሙሉ ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 Год назад

      @@user-bt3bh4nl2p በሀይማኖት ስም እምትነግዱ ብዙ ናችው። ሀይማኖትሽ ሰውን ማረድ የፈቀደ መልስ መስጠት ይከለክልላል እንዴ። እንስሶች ሁላ ደሞ ወከጋ ሰው ሞተ ትያለሽ እንዴ እነዚ እንስሶች ንጹህ የሆነውን ህዝብ በድንቁርናው ልባቸው ሰዎችን እያተዱ???

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 Год назад

      @@user-bt3bh4nl2p እስቲ ልብና አይምሮዋችሁን መርምሩት። የኢሀድግ ባርያ መሆን ይብቃችሁ። መልስ ስጪ ግዴለሽም ነፍስ ታጠፍ የለም እንዴ አማራ እያላችሁ የሰው ዘር የሆነን ሰው እምታርዱ እንስሶች ናችሁ። ሞክሪኝ የገማ አይምሮሽን ከታትፊ አበላሻለሁ ከገባሽ። ለዚህ እኮ ነው እምትናቁት። አይምሮውዋችሁ ስነ ልቦናችሁ በበታችነት ስሜት በቁማችሁ ሞታችሁዋል። የገማ እከካም አይምሮዋችሁን አሰልጥኑት። ክብር እማይወድላችሁ ናችሁ እንደ አህዮቻችሁ ሆሽሽሽ እየተባለ መገረፍ ነው እሚገባችሁ። ደንቆሮ ጋላ ሁላ።

  • @tirhasberhe7938
    @tirhasberhe7938 Год назад

    ዳጊዬ እድሜ ይስጥሽ ቆንጆ ነሽ ከነአስተሳሰብሽ❤❤🙏🙏

  • @ethioandinet4345
    @ethioandinet4345 Год назад +1

    ውብ ያገራችንልጅ ዳግዬ አንችኮ ለኛኩራታችነሽ የሴትጀግና እረጅም እድሜናጤናንእመኝልሻለሁ ከነሙሉቤተሰብሽ የኔቀና

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    ዳዬ ለሚስኪኖች የሚሆን ሌላ ክሬም ወይም መታጠብያ ፈልጊልኝ የአንድ ኩንታል ጤፍ መግዣ ዋጋ ሆነ መታጠቢያው amazon ላይ አየሁት ለማንኛውም ይመችሽ

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 11 месяцев назад

    Tks for sharing.

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +2

    ማሻአላህ አንች አለሜካብም ውብ ነሽ እንደውም በይበልጥ ያለ ሜኳብ ታምራለሽ ቆንጂት እኔ ግን ዉሃ ብቻ ይበቃዋል ሌላ ነገር አይፈልግም ቅንድቤ ብቻ ነው ፀጉር ብዙም የለው😥

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +1

    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነወ አመሠግናለው እህቴ አንድ ጥያቄ የማድያት መዳኒት እባክሽ ሰን እስክራንስ የምንቀባው ምን አይነት ነው ሳሙናስ ስለትብብር አመሠግናለው

  • @edudu7970
    @edudu7970 Год назад

    Dagi እንደዚህ አይነት ቪዲዮች እና vlog ስሪልን በተረፈ አትጥፊ በጣም የምወድሽ

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Год назад

    Hulle yimachishii❤❤❤❤

  • @Love-eg3mb
    @Love-eg3mb Год назад +1

    አረብ ሀገር ላይ ሁሉም ነገር እርካሽ ስለሆነ የምታስተምሩትን እያዮ ይቀባሉ ከዛማ ሀገር ሲገቡ አይገኝም በወር ውስጥ ምጣድ ስር ያደረች ድመት መስለው ብቅ ይላሉ 😑😑😑

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 Год назад

      ፍትህ ለኛ ምንም ለማንቀባው አረብ ሀገር ብለው ባድማ እኔ ፊቴን ከእርድ ሳሙና ውጪ ምንም አልጠቀምም

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Год назад

    Thank you for sharing Dagiye feker

  • @liyafikru6341
    @liyafikru6341 Год назад +4

    Please show us your perfume collection

  • @selamwellness7934
    @selamwellness7934 Год назад

    በጣም ጥሩ የፊት አጠባበቅ ልማድ ነው ነው
    ግን በጣም ትልቅ የታዘብኩት ነገር አንገትሽን እስከ ደረትሽ ያለውን ክፍል የፀሀይ መከላከያ ክሬሙን ብቻ ነው ስትቀቢ ያየሁት ሌሎቹን ፕሮዳክቶች ስትቀቢ አላየሁም ፊትሽን እና ፊትሽን ብቻ ነው የተንከባከብሽው አንገታችን ደረታችን ድረስ ደሞ ለሴት ልጅ በተለይ የውበት አጠባበቅ ልምድ ላላት በጣም ወሳኙ እና መረሳት የሌለበት ክፍል ነው

  • @habtamufirew
    @habtamufirew Год назад +1

    ዳጊዬ ስወድሽ ,በርቺልን 🥰

  • @kallbaba4692
    @kallbaba4692 Год назад

    ዳጊዬ ምሽት ላይ ያለውን የቆዳ አጠባበቅ ስሪልኝ

  • @helenhelen7623
    @helenhelen7623 Год назад

    Dagg'ye. You're my favorite....

  • @ethiotick8778
    @ethiotick8778 Год назад +1

    አይይይ ዳጊ የኔ ፊት ከቫዝሊን ውጭ አንድም ነገር አይቶ አያቅም

  • @tigistyimer4693
    @tigistyimer4693 Год назад

    አታስቂኝ ብርካለ በሠማይ መገድ አለ ያችን ምቾት አይተሺ ሴቱን አፎግሪጅ ቫዚሌን የማያገኝ ሥት አለ የፈለግሺውን እየበላሺ ቆዳ አጠባበቅ ስትይ እፈሪ ኑሮ ነው እሚያበሳቁለው እወድሺ ነበር ዘጋሺኝ ያገሬ ልጅ

  • @seaditube6251
    @seaditube6251 Год назад

    እኳን ደህና መጣሽ ዳጊየ ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @raptors272
    @raptors272 Год назад

    Hi beautiful thanks so much God bless 💕

  • @nigistibahata1696
    @nigistibahata1696 Год назад

    Thanks you my dear sister 🙏🙏🌹🌹

  • @winawina4119
    @winawina4119 Год назад +2

    Thank you for you, sharing us. I like your confidence and honesty, God bless you

  • @seaditube6251
    @seaditube6251 Год назад +3

    ስንስ ክሬንን ምን አይነት ነዉ በፎቶ አሳይን በአላህ

  • @eyerusabita144
    @eyerusabita144 Год назад +1

    ዳጊን አገናኙኝ በእግዚብሔር 💖

  • @makimak7615
    @makimak7615 Год назад

    በጣም አመሰግናለው ግን ፎቶ ቢት ፖስትች አሪፍ ነበር

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 Год назад

    ዳጊዬ በጣም አመስግናለው የፀጉር ብትስሪልን

  • @enkuye2001
    @enkuye2001 Год назад +1

    Thank you Dagi, but you didn't tell us where you bought your products. Please let us know. And also you didn't mention what kind of sun screen you used. Thank you!

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Год назад +2

    የ 50,000 ብር ቅባት እና ሲረም መቅባት ትንሽ ይክብድም? ዋጋው የቀነሰ ብዙ ጥሩ ብራንዶች እኮ አሉ

    • @gideyhi
      @gideyhi Год назад +2

      Ema egna dehochun aymeleketem yihe topic we will Drink yebuanbua weha beqa!

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Год назад

    Betam enamsegnalen dagiye

  • @yanumokria1398
    @yanumokria1398 Год назад

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ የሴት ጀግና 😍😘😘😘😘

  • @sadakonju9703
    @sadakonju9703 Год назад

    dagge yane konjo sewudeshe 💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤💕💕💕💕💖💖💖💖🎁🎁🎁🎁

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 Год назад

    ዳጊዬ ሽቶዎችሽ 👍👍👍ከምንም ሽቶ እወዳለዉ የለኝም እንጂ

  • @kalu252
    @kalu252 Год назад +1

    መጀመሪያ ዳዊት ላይ ሳይሽ በጣም ወድጄሽ ነበር ከዛ ቡሃላ ግን ያየውብሽ ነገር በጣም ከሚባለው በላይ ነው ጉራ ያለብሽ ባለፈው እቤቴን ላሳያቹ ብለሽ ጠረቤዛ ሙሉ ምግብ የቀበቶ አይነት የቦርሳ አይነት በቀን ሶስቴ ለመብላት የሚታገል ህዝብ ላይ ቢፌ ሙሉ ቁርስ ስትበይ ማሳየት የሌላውን ሆድ ለማጮህ ነው ሁሉም ላፈር ነው ብቻ ጉረኛ ነሽ በጣም

  • @Dubai825
    @Dubai825 Год назад +1

    ዳጊዬ ሜካፕ አትቀቢ በጣም ቆንጆ ነሽ ያለሜካፕ❤❤❤

  • @kidistalemayehu
    @kidistalemayehu Год назад +4

    ስታምሪ❤❤❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Год назад +1

    ስወድሽ ዳግየ የሴት በላይነሽ ጅግና እሩህሩህነሽ

  • @VintageAmhara
    @VintageAmhara Год назад +2

    Perfumes should put in a dry clean place 😂 I like that little show off tho 😂

  • @samsung5111
    @samsung5111 Год назад

    Dagiye sewedeshi enamesegenalen

  • @betiworku6311
    @betiworku6311 Год назад

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-sh8ly1cs4y
    @user-sh8ly1cs4y Год назад

    ስወድሽ

  • @bilengetahun3725
    @bilengetahun3725 Год назад +2

    Can u show us your sunscreen and your neck products?

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Год назад +3

    የኔ መልካም ተይ ለፈጣሪ ይሆንሻል 300ሺ ስጦታ ስጭኝ እና አስደት ገላግሊኝ ኩላሊቴ ሊፈነዳ ነዉ 🤔🤔🤔😓😓🥰

  • @ethio4421
    @ethio4421 Год назад

    Anchim quality ekashim quality

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Год назад +1

    what kind of sunscreen you use please share

  • @nutube8793
    @nutube8793 Год назад +1

    Show us the sunscreen plesse

  • @muluyetube9190
    @muluyetube9190 Год назад +3

    ሲኖረኝ እጠብቀዋለው

  • @mohammedseid6342
    @mohammedseid6342 Год назад +2

    ዳጊየ ያለሜካፕ ነው እምታምሪው

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 Год назад

    በጣም ነው የማመሰግንሽ ለመጀመሪያ ጊዜም ነው እዚህ ላይ ያየሁሽ እባክሽ ይህን ኮሜንት ካየሽው መልሽልኝ በእስፓንሽ ስለምጠቀም ነውና በፁሁፍ ያለዛ በፎቶ በተለይ የመጨረሻው ልትልኪልኝ ትችያለሽ?አመሰግናለሁ

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Год назад

    እናመሰግናለን ❤

  • @honeytube914
    @honeytube914 Год назад

    ዳጊዬ ቆንጆ እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    SHALOM !
    ምን አጠባበቅ ብቻ ወሎየነት ነው በያቸው
    በፍት እያየውሽ ግን እቺ ቆንጅዬ እያልኩኝ ብቻ አልፋለው ምክንያቱም ብዙ youtube ሮች ስላሉ ይህን ሁሉ ቁም ነገር እንደያዝሽ አላውቅም ነበር 1 ቀን ግን አደመጥኩ ሽ ድምፅ ሽ ራሱ ዩኒክ ደስ ሚል በሁሉም ዉብ አድርጎ ፈትሮሻል ዳግ ፍቅር
    ከ እህትሽ !

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 Год назад +1

    So, what’s up with the perfumes?

  • @hellenabi4224
    @hellenabi4224 Год назад

    Dagi Konjo,
    U r so beautiful in and out. BTW, what kind of sunscreen u applied? It just kept ur skin color, mine always turns me to white. Please tell us the name of the sunscreen ATAGWGIN enji dagi:-)

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Год назад

    thanks ye tsgureshen style ewedewalhu yetekebashewn kelmun semun kuterun yete endemagegnew inform betadergegne please

  • @luwamchildofGode4666
    @luwamchildofGode4666 Год назад

    Dagiye ,thank you for sharing but please righting name of the products & show us the sunscreen please

  • @dinkeneshkassa4229
    @dinkeneshkassa4229 Год назад

    እናመሰግናለን ዳጊ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад

    ጎበዝ ነሽ ይመችሽ

  • @bezaadinew2704
    @bezaadinew2704 Год назад

    Dagiye denaneshlgn❤❤❤

  • @mikamika-nz8ev
    @mikamika-nz8ev Год назад

    David gen yale makap lala sew new yemetemesel.endewm hetsan new yemeselechgn😍

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Год назад

    ዳጊዬ እናመሰግናለን

  • @amya.9535
    @amya.9535 Год назад +6

    Can you please tell us what sunscreen you are using! Thanks

  • @foziyamohammed3291
    @foziyamohammed3291 Год назад +1

    Hello pretty I love you so much I usually follow your RUclips and I want trying your skin products what kind of product did you use sunscreen? Thank you you so
    Beautiful

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Год назад

    ተባረክ ስወድሽ

  • @meronmengistu4322
    @meronmengistu4322 Год назад

    Mene thqbathriyalshi adada sela motivation thwaralshi adada webate theyalshe aniduni yazihe

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Год назад

    Thank you so much my dear

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Год назад +1

    ዳጊሥወድሽ 😍😍😍