ቅጣት ክፍል 112 | Kitat episode 112
HTML-код
- Опубликовано: 3 июл 2024
- ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: Развлечения
የዛሬ መዳሃኒኣለም ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen❤❤
አሜንንንን❤
amenamenamen❤❤❤❤
የኮሜንት ኣንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😂እና ደሞ እህት ወንድሞቼ ባላቹበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤ኣሜን በሉ😊❤
✊✊✊😂😂😂😂መግጨቱ የማቀርማ በቦክስ ይሻልሻል😂😂😂
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
አሜን ፫❤
Amien 3❤❤🎉🎉
Ameen
መድኃኔዓለም አለሁ
ይበላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏😘
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ማነው መብረቅ ፊልም ቢለቀቅ ባይለቀቅ ግድማይሰጠው አስጠልቶኛል አትልቀቁት አላይም😊😊😊😅😂😊
እኔም በጣም አስጠልቶኛል ደባሪ ነዉ😂😊
እኔም በጣም አስጠልቶኛል ደባሪ ነዉ😂😊
እኔ ራሱ ደብረዉኛል😂😂
እኔ ከ ክፍል 50 ነው ያቋረኩት ደበረኝ ማያት
እኔም😂😂
እባካችሁ ውዶቸ ላይክ አድርጉኚ ፍቅርይዞኚነው😢😢😢
ቴሌግራም ላይ ሙሉዉ አለ
ቅጣት ብለሽ ሰርች አድርጊ ሙሉሙን ታገኝዋለሽ
😢😢😢
ከኔ ነው
@@SarrahLubaba b amharina malet new
ፍጡማ ጉል አሸንፍ ማየት አማረኝ 🧐💪💪💪
Enem❤❤❤
በዚህም በዛም ብለው መውጫ አያጡም ያሳሪኖች በቃ እኔ ልሂዲና ላጋልጣቸው መሰለኝ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ይሻላል
❤❤❤❤❤❤
አፍጥኝው 👍👍👍😅😅😅
😂😂😂
አፍጥኝውና እኛም እንገላገል
የሚገርመኝ ነገር እኮ ቃናዎች ለተመልካች ክብር የላችሁም ምክንያቱም መጨረሻ ክፍል አለቀቃቸው ማለቴ ኩዚና ጎኒ
Telgeram lay eko ale
@@user-cj8sk2fs7uwhat’s the name of the telegram
የልብጓደኛ የሚሆነኝ ሀይበሉኝ ብቻየን ከፋቶኛል በመዳምቤት
አይዞሽ እማ
ብቼኞች ብዙ ነን
እኔም እህት የለኝ የወንድም የለኝ
የቅርብ የልብ ጓደኛ የለኝ
በቃ በስደት ብቼኛ ነኝ ግን
በፈጣሪ አምናለሁ አይተወንምና አብሽሪ
ነይ ውዴ የኔ ም ጓደኛ የለኝሞ@@SuSu-ch8np
😢
የኔውዲ በስዴት ሁሉም ብቸኛ ነው የሀያቲ አብሺሪ❤
ነይ የኔ ቆጆ ታማኝና ልጅ ከሆንሽ
አነ ከርም የምያቆርጥ ነገር አያጣቸዉም እቤት ሙቃድስ እዝህ ወፍና መፃህፍት😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁
😂😂
እኮ😮😅
ክክክክክክ
ኽክክክክ
ግጥሚያ እያየው እንቅልፍ ወሰደኝ ስንት ለስንት ወጡ አይቼ እነግርሻለሁ ከሪም😂😂
እረ ቃናውች አታስጥሎንንን እሺ እጣ ፈንታ የታል😢😢😢
ኡኡኡኡ ላብድ ነው 😢😢😢😢
የምር ተባብርን ስብስክራይበ እናሳባቸው እንዲስተካከሉ
ፋቱማጉል ከርም ጋር ተሰማምቶ አብሮ በአድር ደስ የምቱሉት 👍👍
እግር እንይዛለን የዛ ቀን😅😅
ዛሬ ቸሩ መድሀኒአለም በይላቹሁበት ይጠብቃቹሁ
ሙቃዳስ ግን ምን ጉድ ናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፋቱማጉልል😂❤❤❤ እተከለከለ ፍቅር አደገኛ ናት ላይ።አይታችህ ትዝ ያለችሁ እዝህ ስትታይ😂😂😂❤❤❤አይ ፊልም ና ፍቅር😂😂❤❤❤ ማለት ብቻ
የ ተከለከለ ላይ እዴት እድምትንድ ደኝ
እኔም😅
@@SaSlam-dk9ev ክክክ ስትቀባረር
ኡፋ መስጣፋ ሰራላቸውብዬነበር እነዚክ 😂😂😂
በናታችሁ አታቋርጡት ትልቅ መዝናኛችን እኮ ነዉ እጣፍንታ እና መብረቅእን
ተሳሳማቹ ጎሽ እናንተ በመጠበቅ ፍዳየ በልቸ ነበር😂😂😂
እኔስ ብታይ 😁😁😁😁😁
😂😂😂
😂😂😅
ሰላም ኣለኩም ዶ ናይና
ኣለና😘
ኣለና❤
Alena marey❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኣለና
ኣለና❤❤❤🎉
አይ ሞቃዲስ የኔ ማር የድራማው ድምቀት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂየተመልካችክብርየላቸውምቃኖችለምድነውየሚቆርጡት. እጣፈታንም. መብርቅንምአቆርጡትዛሬእጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሙቃዴስ እኮ ከለለች ድራማው አይዴምቅም የሆነች ነገርኛ😂😂😂😂
_ወይይይይይይይይይይ አዳ የለችም ተው ቃናዎች በስርአት ልቀቁ እጣ ፈታ የታል_
መብረቅ አይለቀቅም
ኩዚ ጉኒ የመጨረሻው ክፍል አልተለቀቀም
ከሪም እና ፋጡማጉል ብቻቸውን አይደሉ እንዴ ለምን ዕድሉን አይጠቀሙም kissመሳሳም ነበረባቸው😊😊😊
🤣🤣🤣 በግድ
Kkkkkkk
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
ካላሳሳምን እምትሉት ነገርስ አሳቾች 😣😏
ከሪም እና ፋትማጉል ምንድነው የሚሰሩት አረ ወይኔ በሳቅ ✌😂😂😂
😂😂ዛሬ ልረግማቹ ነው ላይክ ያልሰጠኝ ሰው ልክ እንደ ሙቃዲስ ያለች ሴት በዝርያቹ ኣትጥፋ😂😂😂😂😂😂
ሳም ሳም😂😂ሙቃዴስ
የሙቃድስ የወሬ ስሱስ ኡኡኡኡኡ😅😅😅😅
ሞቃዲስ ግን ለወሬ ያላት ጉጉት 😮😅😅😅
በጣም የወሬ ጥማት😂😂
ልክ እንዴ እኔ 😂😂😂
@@MobileCare-qs2kd😂😂😂😂😅😅😅
ወይኔ ቁቀዴስ ሳምሰም ወይኔ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቁቀዴስ መላት ምን መላት ነው 🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣
@@ayishaatisha8475 😂😂😂ወይኔ ነፈርኩ ወለ 🌹😂😂😂 ለመነኘዉም ሙቀዴስ ለመለት ነዉ 😂😂😂
ወይኔ ሙቃድስ😅😅😅ሣማት አላለችም ኑሮ ሙቃዴሥ😅😅😅
😂😂😂አይ ሙቃዲስ ዛሬስ ፈገግ አደረግሺኝ
❤❤❤❤❤
ሳም ሳም አረጋት አለይ 😁😁😁
አይ ፋጥማጉል አፈረች እኮ😂😂😂😂😂😂
ተው አጣ ፋንታ ን ልቀቁቂቂቁቂ😢
ተሳስመውቲያበቁይደናገጣሉ😂😂😂አይከሪምያተነገር😂😂😂
❤❤🎉 የክሪም የዋህነት ኣይግርምም ብዚ ገዚ ውዶቹ አድዚይ የግያ ኣሉ😂
ወየው ሙቃደስ😅😅😅
መቸኖፈጡማጉልእናከሪምአብረዉየሚሆኑት🥺😍😂
ምቃድስ በጣም ነምወድሽ😂
አረ ሙቃደስ የሳቅ ምንጭ 😂😂😂😂😂
ደብሮኛል""""ዝም ብላቹ እንወድሻለን በሉኝ🙄ደስእንዲለኝ😒
እንወድሻለን እህቴ አዞሽ አይክፋሽ🤗♥️♥️
እንወድሻለን አይዞሽ ምነው
ኣመሰግናለው የኔ መልካም❤️😍@@aynyeyemariyamlgi1459
እንወድሻለን አይዞሺ እህቴ አይክፋሺ
እንወድሻለን
አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እባካቹ 🙏🙏🙏❤
ከሪም ባሌ ፋጡማ ጉል ጎባኔ እወዳችሁ አለሁ እኔኮ ምስኪን ነኝ ጎባኔን የምወድ😅😅😂😂😂
😂😂እሽ የኛ ጨዋ
ጎባኔ😅
@@SaSlam-dk9ev አችም😂
❤❤❤❤❤❤
እጣ ፈንታን ግን ምናለ ብትለቁት
አይ ሙዚጠፉ እራስህን ብታጠፉ ይሻል ነበር
❤❤❤❤❤🎉😢 በጣም ነው ምዋዳቹ❤❤😊😢❤
ይች ፋጡማ ጉል ምን ያመናቅራታል ከሪም አውልቃት በቃ ኤጭ
አይ ሙቃደስ😂😂😂😂😂
ዉይ ሙቃዲስ😢 አቃጣይ እኮነች
እጣ ፍንታስ
አየ ሙቄ😂😂😂
ሙቃስ😂😂😂
Hi
❤❤❤❤
ወይኔ ሙቃድስ😂😂😂😂 ምንይሻልሻል ግን
ፍትሕ ልመቃዳስ😂😂😂😂
የወሬ ጥማት ሊደፋትነዉ
❤❤😂😂
❤❤❤
እረቃናዎችግንተጨማለቃችሁኤጭ😮ምንድነው,ለተመልካችክብርየላችሁምእጣፋንታልተውትነው😮
❤❤❤❤❤❤❤
የሳሪኖች እኮ የወንድ አልጮች ናቸዉ አንድ እንኳን ቆፍጠን ያለ ወንድ የለባቸዉም ቱ😂😂😂
😂😂😂😂
ሙቃዲስ ምን እየሰራቹሁ ነው ብላቹሀለች
እነሂ ያሳሪኖች ጣጣቸው አያሌቅም
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
,ኣላህ ይኣኽድክ ራሳት ያሳሪን ኣንተ ኣውሬ
Pelese 112
እንደው ቃናዎች የሰካራም ጥርቅሞች ናችሁ ስትፈልጉ ትለቃላችሁ ስትፈልጉ አትለቁም ሆሆሆሆሆሆሆሆ
ደምሩኝ ውድ የመዳም ቅመሞች እኔንም ከኩሽና አውጡኝ እስኪ እንደ ሶፊ እና ቶፊቅ😁
ሙቃደስ😂😂😂😂
Moqaadiis🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለምድነው በትክክል የማትለቁት እጣፋንታ መብረቅ አውቃቹነው ለላይክ እኛስንትነገር የምንረሳበትነው
መብረቅ ልቀቁልን
Muqdis sukaka nes😂😂😂
ተሣሣሙ ኮ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ሙቃዲስ
❤❤❤❤🎉
ለምንድነው ከሰኞ እስከ አርብ የምሎን ፋልም ከሰኞ እስከ ሀሙስ የደረገቹት እንዴ አለበዘቹትም በስረአት ልቀቁልን
🎉🎉🎉🎉
ፈጡማ ጉሉና ከሪም ተፋቀሩ ማለትኖ❤😅
ኣየ ሙቃዲሰ 😂
ውይ ያሳር ልክ አንደስምህ ነህ
Mokades gin😂😂😂😂😂😂😂
ሀይ ሙስጠፋ ንደትህ የትገባ
አይ ሙቃዴሥ😂😂😂
አሁንስ ሙስጠፋ፣አሳዘንኝ፣የእውነት፣ሚስኪን
ምቅድስ መንድድት አጭ አብዝሽው 😢ማቅጥልታ 😊😢😢😢😢
ወይ ሙቃዲስ 😅😅😅
እባካችሁእጣፍንታን
Uuuffffffffeeeee musetafa asazenegn😢😢😢😢
ሙቃዲስ የድራማው ድምቀት ናት
አይለፍላቹህና እጣፈታ የታለ😤😎😎🤐🤔🤔
እጣ ፋንታ😢😢😢
ወይ ወይ ወይ ሙቃድስ