ቅጣት ክፍል 109 | Kitat episode 109

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 301

  • @mequadesha
    @mequadesha 3 месяца назад +124

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🌺

  • @fatuma283
    @fatuma283 3 месяца назад +41

    የመጀምሪያ ግዜ ከሪም አባቱን ሲያቅፈው ❤በመላው አለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞች አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ያረብ🌸🌸🌸

    • @maraiamsaed2085
      @maraiamsaed2085 3 месяца назад +1

      አሚንንን

    • @mahisana1809
      @mahisana1809 3 месяца назад

      ኣሜን❤

    • @SaraIsak-p8o
      @SaraIsak-p8o 3 месяца назад

      I’m beautiful I swear to God I have so many party top have beautiful and beautiful. I am number one but what do you do why why you know what why

  • @allall8995
    @allall8995 3 месяца назад +43

    አየር ማረፊያ ሪፖርት ሳይ ሁሌም በሰላም ሀገሬ ምገባበትን ጊዜ በማሰብ ሆዴ ይባባል

  • @FGD_436
    @FGD_436 3 месяца назад +41

    የተዋህዶ ልጆች እስኪ ፀልዩልኝ 😢ጭቀት ከኔ አይፋታኝ ብላል ሁሌ ድብርት ደስታየ ከቀን ወደቀን እየጠፋብኝ ነዉ😢😢

    • @TasgastT
      @TasgastT 3 месяца назад +4

      ፀልይ ስገጅ ለአምላክሽ ለእመቤቴ ማሪያም ንገሪያት

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 3 месяца назад +4

      ጸሎት አድርጊ መፍትሄው እሱ ብቻ ነው

    • @GcuddXhjki
      @GcuddXhjki 3 месяца назад +1

      አይዞን 😢😢እኔም እዳቺነኝ😢😢😢

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 3 месяца назад +1

      እይዞሽ❤❤❤

    • @ethiomistre121
      @ethiomistre121 3 месяца назад +1

      አይዞሽ 🥰🥰🥰

  • @feruzabest9734
    @feruzabest9734 3 месяца назад +40

    እጣ ፈንታ ለምን አለቀቃቹትም አረ ተው ልቀቁልን በስርዓት 😢

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 3 месяца назад +1

      ዛሬ ጁማ ነው የለም

    • @AsAa-lp9tu
      @AsAa-lp9tu 3 месяца назад

      😢😢😢😢አሁንስ መለመን ሰለቸን 😢😢

  • @aar4858
    @aar4858 3 месяца назад +47

    የከሪም አባት ልጂ ቢያቅፈው እባየን መቆጣጠር አቃጠኝ😢❤❤

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 3 месяца назад +1

      እኔም አባቴን አባየ ብየ እማቅፍበትቀንናፍቆኛል እንደ ቀላል ሥድስት አመት 😢😢😢

    • @DamituAmaan
      @DamituAmaan 3 месяца назад

      Enem😢😢😢

    • @SilsKar
      @SilsKar 3 месяца назад

      አይዞሺ እህቴ ሁሉም ያውነው አላህ ከቤተሠቦቻችን ከልጂወቻችን በሠላም ያናኝህ​@@abcdfato8968

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад +55

    የከሪም አባት ሲያሳዝኑ❤😢 እነሱ ሲተቃቀፉ እኔም አባቴን ማቀፍ ናፈቀኝ ግን ስደት አራርቆናል♥️😢😢

    • @fantayyusuf470
      @fantayyusuf470 3 месяца назад +3

      የኔስ ሞቶበኛል😢😢

    • @fantayyusuf470
      @fantayyusuf470 3 месяца назад

      እናትም አባትም እህትም የልኝ ጨርሻልሁ😢😢😢😢

    • @KemsurSultan
      @KemsurSultan 3 месяца назад +1

      ወይ ስደት ሁሉም ነዉ

    • @MasaratiMasarati-ck9yx
      @MasaratiMasarati-ck9yx 3 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @aronmedia1986
      @aronmedia1986 3 месяца назад +1

      ፈጣሪ ላገሪሽ ያብቃን

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 3 месяца назад +11

    እኔ ምን ይሻለኛል ሢያዝኑም ዴሥ ሢላቸዉም ዝብየ ማልቀሥ የዉሀ እሩህ ሩህ ነኝ ወላሂ ከሪም እና አባቱ ዴሥ አሉኝ ሥላናገረዉ የኔም አባቴ ኖሮልኝ ብሆን አላህ የጀነት ይበለዉ ያረብ ቀበቀን ይናፍቀኛል አባቴ ከእናት በላይ ነበር ይለይ ነበር እዉሥጡ አሥገብቶ ነበር የሚያሥተኛኝ አሡ ሣይበላ ነበር ለኛ የሚያበላን እኔጃ ለአባቴ እና ለእናቴ ሂወቴን እሠጣቸዋለሁ 13 አመቴ ጀምሪ ይከዉ አለሁ በሠዉ ቤት ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አላህ ያሠብነዉን ያሣካልን ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Elfnesh-u3m
    @Elfnesh-u3m 3 месяца назад +21

    ፈጣሪከክፉነገርይጠብቃቹውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @melakemike9069
    @melakemike9069 3 месяца назад +3

    በጣም አሳዛን ፊልም ነው እናመሰግናለን የቃና ቤተሰብ ቀጡሉበት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @ShewitLovely
    @ShewitLovely 3 месяца назад +57

    ተጋሩ ኣለኩም ዶ ኣብዚ ገዛ ደቂ ሪመይ❤❤

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 19 дней назад +1

    የከሪም አባት በጣም ያሳዝነኛል 😢😢😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 3 месяца назад +15

    3_ሳአት መሆን ።6።ደቂቃ ይቃራል ስለዚህ ማዳም ስትመጣ በፊት ልቀቁት ✊✊✊🙄🤔😌😌🤭🤭🤭😂😂😂😂😂

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 3 месяца назад +4

    አቶ ከድርና የከሪም አባት ይመቹኛል❤❤❤

  • @SamyaSamya99
    @SamyaSamya99 Месяц назад +1

    ሙቃድስ እቺ የወሬ ቋት ጋዘጤኛ ነው መሆን የነበረባት😂😂😂

  • @bahrainriffa5537
    @bahrainriffa5537 2 месяца назад +1

    ሰልም የኔ ምስክን በጣም ያሳዝነኛል 😅💞

  • @LubabaLubaba-b3u
    @LubabaLubaba-b3u 3 месяца назад +7

    የከሪም አባት እዴትእዳሳዘነኝ 😢😢😢😢

  • @halimabediru659
    @halimabediru659 3 месяца назад +4

    ሁሁሁ ጩሄታችን ይሰማ👂 እጣ ፋንታን ይለቀቅልን በናታቹ ለኛም ክብር🙏 ይኑራቹ🤨😄😜

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 3 месяца назад +7

    የከሪም አባት አጄቴን በላኝ😢😢😢😢

  • @SaSa-yy8vj
    @SaSa-yy8vj 3 месяца назад +5

    ኣሜን እናተም ፈጣር ይጠብቃቹ

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 3 месяца назад +10

    የፋጡማ ጉል ታሪክ የኔም ታሪክ ነው የሷ ዋጋቸውን ያገኛሉ የኔዎቹ አራቶቹም ህይወቴን ምስቅልቅሉን አውጥተው ይህው በነፃነት ይኖራሉ 😢ዛሬ ወንድ ቀርቶ ሴት አላምንም በጣም ፈራለሁ 💔

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 3 месяца назад +1

      ምን😭😭😭😭

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb 3 месяца назад +1

      እፍፍፍፍ😢😢የእኔ እህት በምን ቃል ላፅናናሽ ጠንካራ ሁኝ ዋጋቼዉን ፈጣሪ ይስጣቼዉ እነዚህ አረመኔወች አች ጎበዝ ጠንካራልጅነሽ አሁንም በርችልኝ የኔ እህት

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 3 месяца назад

      @@Aendys-wx8pb እኔ ወላሂ ማበብ እራሱ አቃተኝ እኛ አገር አለን ይባላል 😭

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb 3 месяца назад +1

      @@fhggfhjj7721 በጣም እኔ ራሱ አልፌዉ እንደገና የምፅፋት ታፅናናት ይሆን አልኩ ብቻ አፌ ተያያዘብኝ ምን ይባላል እፍፍፍፍፍ

    • @Seada-j5w
      @Seada-j5w 3 месяца назад +1

      አይሶሽአላህይቀጣቸዋል😢😢😢😢

  • @betiy3418
    @betiy3418 3 месяца назад +3

    ውይ ያሳሪኖች ውሸት አያልቅባቸውም መቼ ነው የሚፈረድባቸው 😬😪😬

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 3 месяца назад +4

    ❤ቃናወች ስለ እጣፍንታ እናመሰግናለን ግን መብረቅንም መልቅ አለባችሁ ተመልካች እንዳያዝን

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 месяца назад +15

    መብረቅዬለም ሰ ዬትሄደ 😢😊😅

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad 3 месяца назад +14

    አይ ዛሬስ አባቴ በሂወት ባለ ብየ ተመኘሁ😢 ሞት

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo 3 месяца назад +12

    ውይ ቅጣትን እኮ ምርጥ❤❤ነው😒😒😒😒

  • @Mireyesamen
    @Mireyesamen 3 месяца назад +2

    መብረቅ መብረቅ የምትሉ ሠዎች ኧረ ባካቹ ተውን ትንሽ እንረፍ ሠልችቶናል😂😂😂😂

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 3 месяца назад +1

      ያልሰለቸን ኣለንኮ

  • @abosayeed9827
    @abosayeed9827 3 месяца назад +8

    ኡፍፍፍፍፍፍ የከሪም አባት አስለቀሰኝኮ😢😢😢😢😢

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416 3 месяца назад +5

    የከሪም አባት አስለቀሰኝ😢😢😢

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 3 месяца назад +11

    ሰውን መሰናበት አልወድም እፍፍፍፍፍ የከርም አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mom-g9q
    @mom-g9q 3 месяца назад +10

    የከሪም ኣባት😢ሲያሳዝን ገሪም ግን😂የሆነ ነጭናጫ ነገር

    • @makkiyamakkiya
      @makkiyamakkiya 3 месяца назад

      ልክ ነሽ እንዳ እርጉዝ ሴት አስሬ ይናጨናጫል

    • @ሀይማኖ
      @ሀይማኖ 3 месяца назад

      ​@@makkiyamakkiyaትክክል ጨጎራዬን ይልጠዋል😂

    • @mom-g9q
      @mom-g9q 3 месяца назад

      @@makkiyamakkiya በይዉ✊😂

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 3 месяца назад

      ይቅር ማለት ከበደው😢😢😢

  • @FuF-c7o
    @FuF-c7o 3 месяца назад +1

    ኡፍ ከሬም ከአባቱጋ ስተቃቀፍ እማየንመቆጣጠር አቃተኝ😢😢

  • @MedinaMedanit
    @MedinaMedanit 3 месяца назад +3

    በእጣ ፈንታ ስታማሩ መብረቅንም አቋረጡላቹ😂😂😂😂

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 месяца назад +5

    የኪሪም ኣባት ኣስልቅሲይ😢❤🎉

  • @GjfbVjhjhjjj
    @GjfbVjhjhjjj 3 месяца назад +3

    ለምን እጣፈታና መብረቅተቆረጠ እረለተመልኳችክብረይኑራችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 3 месяца назад +1

    ፊልሙ ይኤን ያህል ያስለቅሳል ከሪም ተነፍረቀ እነመሬም እኮን ሴቶች ናቸው ቢያለቅሱም😅😅😅😅😅 የከሪም ምንይባላል😂😂😂😂

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 3 месяца назад +5

    እዚህ ፊልም ላይ እንደ ሙቃዲስ እድለኛ የለም😂😂😂😂😂

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 3 месяца назад

      እንደት

    • @user-አመለወርቅ
      @user-አመለወርቅ 3 месяца назад

      ጣጣ የለባትም አታፍርም ፈታ ያለች ነች ማስጨነቅ እንጂ መጨነቅ አትችልበትም😂😂😂😂​@@taibaashkan9065

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 3 месяца назад +3

    አባትነት😢❤

  • @maryeDamtew
    @maryeDamtew 3 месяца назад +7

    መብረቅ ተቆረጠ እንዴ እጣ ፋንታም የለ አረ ይደብራል ቃናዎች ስርአት ይኑራችሁ እንጂ ለተመልካች 🤕🤕

  • @AishiasultanAkmel
    @AishiasultanAkmel 3 месяца назад +6

    አሚን❤❤❤❤

  • @AsAa-lp9tu
    @AsAa-lp9tu 3 месяца назад +3

    ሰዎች እጣፋታን ኣጣሁት ምን ጉድ ነዉ😢 አሕሕ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 3 месяца назад +1

    እጣ ፈንታን አታቆርጡብን ሌላውን እንደፈለጋችሁ እንደ😢😢🎉🎉❤❤❤

  • @SilsKar
    @SilsKar 3 месяца назад +1

    ረሣት ሢያወራ እደኔያየው አለ አፉን ሢያጣምም ሙድ ሢይዝ ሢያሥጠላ

  • @anwardaetujmal3461
    @anwardaetujmal3461 3 месяца назад +10

    እስቲ ላይኩኝ😮

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 3 месяца назад +2

    እዴ ልቀቁልን ክፍል 110😢😢😢😢

  • @sfsdssws7953
    @sfsdssws7953 3 месяца назад +4

    ጅዳዎች እሲ በጀመአችሁ ስራ ፈልጉልኝ😢😢

  • @SoretiHaji
    @SoretiHaji 3 месяца назад +3

    Kemr kanawoch siratachun yazu besrat ena be seatu yilekekln albezam ende

  • @hrithrit5716
    @hrithrit5716 3 месяца назад +5

    የከሪም ኣባት🥺

  • @hawaMohawa-hy3ix
    @hawaMohawa-hy3ix 3 месяца назад +4

    😂😂😂😂አይ እራህሜ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i Месяц назад +1

    ከሪምና አባቱ ሲተቃቀፉ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @hawaMohawa-hy3ix
    @hawaMohawa-hy3ix 3 месяца назад +2

    😢😢😢ከዚህ ምን ተማራቹሁ ምንምችግር ቢጋጥማቹሂ ቤተሠባቹሁን አትራቁ🎉🎉

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 3 месяца назад +3

    መብረቅና እጣ ፈታ ለምን አልተለቀቀም ሲደብሩ ወላሂ እ😢

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 3 месяца назад +3

    ፍጡማገል ምስኪን ስተሳዝን😢🥺

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv 3 месяца назад +5

    የሙቃደስ ትግል ነውማናውን ተጨውታለች ሙቄ 😂ደስ ይበልሽ ባንቹነው ከሪም ባላባት የሆነው

    • @semira74
      @semira74 3 месяца назад

      😂😂😂😂እኔ ግን አልወዳትም 😂ጥቅመኛ ነቺ

    • @SufiaKsa-ds5nv
      @SufiaKsa-ds5nv 3 месяца назад

      @@semira74 ያታወቀነው የከሪምን አባትንም የፈልገቺውእኮ ለጥቅም ነው ያንደቤዳቤ ከናድራሻው ባትፅፍ እይገናኝም ነበር

  • @حياهحياه-خ8ن
    @حياهحياه-خ8ن 3 месяца назад +1

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ግን አይ መለያየት😢😢😢😢😢😢

  • @DestaGaredew
    @DestaGaredew 3 месяца назад +3

    አስለቀሱኝ ዛሬ😢😢😢😢😢😢

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 3 месяца назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የከሪምአባት

  • @MahletDereje-ru6tt
    @MahletDereje-ru6tt 3 месяца назад +4

    Zare ene aba lum😢😢😢😢😮😮😮😮 yanadedal end trtrte kale ensu enkelf aywesdnem lenegru lemanew maweraw atsemume yehe endhon sawke demo enadedalhu😢😢😢

  • @SifenAbdella
    @SifenAbdella 3 месяца назад +1

    Yeneser ayne yelekek please 🤲🤲🥺🥺

  • @wediamali4373
    @wediamali4373 3 месяца назад +2

    ኣበትነት እህ የኔ ኣጣ ግን😭💔🌎

  • @ኢኩይቶብ
    @ኢኩይቶብ 3 месяца назад +6

    ዛሬ ደሞ 74 ሠው ቀድሞኛል 100 ላይክ እፈልጋለሁ ስራ በዝቶብኝ ቀድማችሁኛል 😂😂❤😢

  • @FatmaKfh
    @FatmaKfh 3 месяца назад +2

    ዋው❤❤❤❤

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 3 месяца назад +3

    ❤እንወዳችሁአለን

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 3 месяца назад +7

    ከሪም😂😂😂😂😂ሲኒማ በፊልሙ ሲያለቅስ

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂 ሙድ እኛላይ ሲይዙ እኮነው😅😅😅😅😅

  • @Nainma
    @Nainma 3 месяца назад +3

    Yee kerim abet asazanenye 😢💔👌

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 3 месяца назад +12

    ገና።። ሳይለቀቅ።። ነው።።። አንደኝነት።።

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 3 месяца назад +1

    ኢጭ አሁንስ አስጠላችሁኝ ሁሌ እለቅሶ

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 3 месяца назад +10

    እንዚህ ደሞ አንዱን ሲለቁ አንዱን ያቆማልእ አሁን ለምን መብረቅን አቆሙት ኤጭ

    • @Seada-j5w
      @Seada-j5w 3 месяца назад

      ሰልችቷችሁ አልነበር😂😂😂ሲያቆሙትማሽቃበጥ😢

    • @semira74
      @semira74 3 месяца назад

      አወ አቴሽ ናፍቆኛል😢😢😢

  • @HERMELAABERA-w7q
    @HERMELAABERA-w7q 3 месяца назад +6

    እጣ ፈንታ ይለቀቅ ደሞ ልታቆሙ ነው

  • @jmela5844
    @jmela5844 3 месяца назад +8

    እጣ ፈታስ የት አለ

  • @Zahra-xq1en
    @Zahra-xq1en 3 месяца назад +4

    የከሪም አባት አሳዘነኝ😢

  • @Elfnesh-u3m
    @Elfnesh-u3m 3 месяца назад +12

    ተውግንለተመልካችክብርይኑራቹ😢😢😢

  • @burtedaniel9377
    @burtedaniel9377 3 месяца назад +3

    አር መብረቅ ልቀቁልን😢😢😢😢

  • @AddisAlme
    @AddisAlme 3 месяца назад +13

    እረ እጣ ፈንታን ልቀቁን

  • @BrhaneTola
    @BrhaneTola 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @Kadeja9
    @Kadeja9 Месяц назад +1

    የከሪምን አባት ልጥበሰው እንዴ ተመችቶኛል

  • @MasiHirpha-kz1zi
    @MasiHirpha-kz1zi 3 месяца назад +3

    Ya karimi abati 😢😢😢😢

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 3 месяца назад +2

    ቃናዎች ለምንድ ነው መብረቅ እና እጣፋንታን ያልተለቀቀው በተለይ መብረቅ ከዛሬ ጋር 2ክፍል አልተለቀቀም ለምን??

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 3 месяца назад

    ሚስኪን እራሚ በቃ ወደካርቶንፊልም ገባህ በስተርጂና 😂😂

  • @rich-ug9bs
    @rich-ug9bs 3 месяца назад +2

    የምር የደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @SukoSilo-ce8gb
    @SukoSilo-ce8gb 3 месяца назад +1

    መብረቅ ልቀቁልን

  • @NgiasNgias
    @NgiasNgias 3 месяца назад +3

    😭😭😭😭😭😭

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 3 месяца назад

    ቃናዎች አላችሁ ወይ በሰላም ነው ጠፍታቹሓል ጥሩ አይደለም ችግር ካለ ንገሩን እንተኛበት😊

  • @apllestor5684
    @apllestor5684 3 месяца назад +4

    Era be hig amlaki mebreq yelekeki tilantm zarem ketachihun

  • @siyaneNasir
    @siyaneNasir 3 месяца назад +4

    Sewoch eski ngerugn etafanta zare yelema

  • @ThYt-e9d
    @ThYt-e9d 3 месяца назад +1

    የትርኪ ጋዘጦኖች ሲያናድዱ😂😂😂😂😂😮😮😮😮

  • @ኣብርሽራያና
    @ኣብርሽራያና 3 месяца назад +2

    መብረቅ ለምድነው የቀረው

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 3 месяца назад

    መብረቅ መብረቅ የምትሉ ሰወች መብረቅ ይዉረድባችሁ ኮተት ሁላ😂😂

  • @fozeyaabdla
    @fozeyaabdla 3 месяца назад +2

    አሚን

  • @Silentgirl465
    @Silentgirl465 3 месяца назад +1

    Pls yegna sefer

  • @zekeresbeyene8383
    @zekeresbeyene8383 3 месяца назад +1

    Mabirk❤ eta fanta😢

  • @SsSsየራያዋቀበጥነኝ
    @SsSsየራያዋቀበጥነኝ 3 месяца назад +14

    ከሪም ና ፋትማጉል ኣንድ ላይ የምሆኑበት ቀን ለማየት ጓጉቼ ኣለሁ :: እናንተስ??❤

    • @Jemijemiw
      @Jemijemiw 3 месяца назад +2

      ስጦታ ልትሰጫቸው አስበሽ ነው😅😅

    • @SsSsየራያዋቀበጥነኝ
      @SsSsየራያዋቀበጥነኝ 3 месяца назад +1

      ኣዎ ምን ችግሪ ኣለው😂😂​@@Jemijemiw

    • @Jemijemiw
      @Jemijemiw 3 месяца назад +1

      @@SsSsየራያዋቀበጥነኝ አይ ምንም ጥያቄ እኮ ነው በግማሽ እንድንተጋገዝ ብየ ነውክክክከ

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 3 месяца назад

      ሆኑእኮ😅😅

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 3 месяца назад +1

    ጋዜጠኞች ግን ኤጭ ሥታሥጠሉ 😅😅😅😅😅ሆነኝ ብለው መከተል ሥራም የላቸውዴ

  • @moyeab4632
    @moyeab4632 3 месяца назад +2

    Lmndn nw beseatu etafanta maylekekln

  • @AhmadAhmad-jf3ez
    @AhmadAhmad-jf3ez 3 месяца назад +3

    እጣ ፈታ አልተለቀቀም እዴ

  • @SemharTeklay-b9t
    @SemharTeklay-b9t 3 месяца назад +1

    111 ple😢😢

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 месяца назад +3

    ውዶቼ ዘሬ በጣም ዳብሮኛል 😢😢😣😣❤️❤️ ለምን አትልኝም 😣😣 እዴ

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf 3 месяца назад +1

      ለምን የእኔ ቆንጆ

    • @SilsKar
      @SilsKar 3 месяца назад +1

      ለምንየኔውድ

    • @uadh7751
      @uadh7751 3 месяца назад +1

      @@Maryam-mm7mf በጣም ከምወዳት ጓደኛዬ ተለያዬን ለዛ ነው ያደበራኝ ውዴ ማለያት ከበድ ነው 🥰😢

    • @uadh7751
      @uadh7751 3 месяца назад

      @@SilsKar ጓደኛዬ ታለይቺኝ ለዛ ነው ውዴ በስዳት ማለያት ከበድ ነው ውዴ 🥰😢

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf 3 месяца назад

      @@uadh7751 አብሽሪ አላህ በሰላም ያገናኛቹሁ 😔

  • @Rahma-f3x
    @Rahma-f3x 3 месяца назад +2

    😢😢😢❤❤

  • @MissAmina-gj1lh
    @MissAmina-gj1lh 3 месяца назад +2

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 месяца назад +3

    እኔ ምለዉ ሙቀዴስ ቀን በቀን ሆዷ እየገፈ መጠ እየየወት ልቶልድነዉ አይ አለመተደል ግን የረህሚ 😂😂እትኑ ይሰረል መለቴ የሥዘል እደሱ ደበረ አይደለም 😅😅😅😅😅😅