ቅጣት ክፍል 110 | Kitat episode 110

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 237

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 2 месяца назад +175

    ያለ ምንም ውለታ ለዚች ቀን ያደረሰን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይገበዋል""""ይክበር ይመስገን❤🥰🙏🥀💌

  • @simegnyemaryamlij7876
    @simegnyemaryamlij7876 2 месяца назад +19

    ይህንን የምታነቡ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 2 месяца назад +54

    ድል ለፍጡማ ጉል 💪💪 መቸም እኛ ሀበሾች ሁለየ ድል እንዳልን ሆነ ስራችን

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 2 месяца назад

      በጣም😅😅😅😅😅😅😂😂😂

    • @RichJames-ze9pd
      @RichJames-ze9pd 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 2 месяца назад +5

      በተለይ የአማራ ልጅች ድል ለፋኖ ነዉ😂😂😂😂

    • @MeazaKebede-kj8cv
      @MeazaKebede-kj8cv 2 месяца назад

      😅😅😅😂😂😂

    • @user-qc7xq8gf5x
      @user-qc7xq8gf5x 2 месяца назад +1

      ​@@faswelsfr1974እሱ ነው ማስቀኝ ከቃና ቤት ድል ለፋኖ😂😂

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe 2 месяца назад +22

    እኔእራሡከባሌጋር እዴነከረም ፀጥያለበትቦታ መዝናናትነውያማረኝ❤❤❤❤❤

    • @UaeDg
      @UaeDg 11 дней назад

      Ayzoshi chaywe yena wed

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 месяца назад +12

    ዉይ የሙቃዲስ ምላስ አረዛዘሙ እኔም ድክም አለኝ😔😁😁ጠበቃ ከድር እኮ ጀግና ነዉ🤗♥️♥️

  • @user-cj3wk6dx8l
    @user-cj3wk6dx8l 2 месяца назад +15

    ታዘብኳችሁ እኔ ግድ ተዋቂ መሆን አለብኝ ምናለብት 5000 እኳን ብታስገብኝ ታዉ ግን የሰዉቤት ኑሮ ድክም ብሎኛል አግዙኝ

  • @mahigeri
    @mahigeri 2 месяца назад +30

    ዉይ ማነዉ እንደኔ የዚ ፊልም መጨረሻ ለማየት የቸኮለዉ 😊😊

    • @user-sg2st4vl6g
      @user-sg2st4vl6g 2 месяца назад +1

      እኔ

    • @user-gb9pn2np2n
      @user-gb9pn2np2n 2 месяца назад +1

      እኔ

    • @user-fp3zs4iy1u
      @user-fp3zs4iy1u 2 месяца назад +2

      እኔ መጨረሻውን አውቀዋለሁ ከምነግርሽ ህይው ብየ ነው እጅ😮😂

    • @RahmaRahma-go9us
      @RahmaRahma-go9us 2 месяца назад

      በአራብኛ አይቼዋለሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 месяца назад +1

      መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @user-rd8xp1yi8w
    @user-rd8xp1yi8w 2 месяца назад +17

    የፊልሙ ድምቀት ከሪም ና ፋትማጉል ኣንደኛዎቼ ❤

  • @mom-oj5rg2fb
    @mom-oj5rg2fb 2 месяца назад +10

    ያኢላሂ ማሻ አሏ የሙስጠፋ እናት ሶላት ስሰግድ አየሁ ልበል ❤❤❤

    • @aat1882
      @aat1882 2 месяца назад +1

      ቱሩኮቹ ኡኮ ሁለቻዉሙ ሙሲልም ነቻዉ ትናሺ ነዉ ክሪሲትያን ያለዉ

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 2 месяца назад +1

      እነፀጉራቸው ክፋት ነውሣ ለኛሥሊሞች ሂጃብን ግደታ አረገልነል አልሀምዲሊላህ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 месяца назад

      ብርቅ ነው ዴ ታድያ

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 2 месяца назад

      ጅል ማን ብርቅ ነው አለሽ🙄 😏​@@mhretmhret270

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 2 месяца назад +1

      @@mhretmhret270 🙄🤨🤔🤔

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 2 месяца назад +7

    ጀግና የመልተም እናት❤

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe 2 месяца назад +11

    ማሻአላህየሙሥጠፋእናትትሠግድ❤❤❤❤

  • @user-hr5oj6se9w
    @user-hr5oj6se9w 2 месяца назад +1

    ፋጡማ ጉል እና ከሪም ደስ ይላሉ እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይስጠን የናንተን እዉነተኛ ትዳር ያድርግልችሁ ትዋደዳላችሁ

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k 2 месяца назад +4

    ክርም አና ፍጣማ ግል ድስ ስለ ብቻችን ንኝ አልልም ምቅድስ ይልችም አለልም 😂❤

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena 2 месяца назад +6

    ይውከሪምደረቅእጨት፥አበዛው፤ፋጡማጉልኮ፥የከሪምፍቅርነው😂😂😂😂

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 2 месяца назад +9

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ

  • @AlmazBirhanu-rb5nk
    @AlmazBirhanu-rb5nk 2 месяца назад +8

    የፊልሙ መጨረሻ በጣም ደስ ይላል ፋጡማ ጉል ትወልዳለች ተርነር 21 አመት እስራት ደፋሪወች 16 አመት ተቃጠል ያለዉ 18 አመት ደስ የሚል አጨራረስ

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o 2 месяца назад +2

      በማታቂዉ ቋንቋ ነዉ መሰል ያየሽዉ ፋትማጉል ሳትወልድ ነዉ የሚያልቀዉ ረሳት 6 ዓመት ሙኒር ሰባት ዓመት ሰሊም 18 ዓመት ኤርዶን 21 ዓመት ዶክተሩ 4 ዓመት ነዉ የሚፈረድባቸዉ

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o 2 месяца назад +5

      ተርነር ሙቷል ሲጀመር የምን 21 ዓመት

    • @AlmazBirhanu-rb5nk
      @AlmazBirhanu-rb5nk 2 месяца назад

      @@user-to8kd3bb9o አይ በአማረኛ ነዉ ያየሁት እንደኔ ያየዉን ሰዉ ብዛት ለማወቅ ነዉ ዉዴ

    • @AlmazBirhanu-rb5nk
      @AlmazBirhanu-rb5nk 2 месяца назад

      @@user-to8kd3bb9o ከሞተዉ ተነስቶ ይታሰራል እኮ😂😂😂

    • @MadinaNurye-sq8ef
      @MadinaNurye-sq8ef 2 месяца назад +2

      ​@@AlmazBirhanu-rb5nkእና የረሳሽው ሙስጠፋ ይሞታል

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t 2 месяца назад +9

    አሁን አሁን ስለ ማንም ግዳይ ሰጠኝም ለራሴ ምን እንደሚፈልግ ራሱ ጠፍቶብኛል 😢😢

    • @seadamuhammad
      @seadamuhammad 2 месяца назад

      የኔ እህት እኔም በጣም ይከፋኛል ሂወት አደከመችኝ

    • @s3s3aas6
      @s3s3aas6 2 месяца назад

      አብሽሩ እህቶቸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤❤❤

    • @Salamawitgelo
      @Salamawitgelo 2 месяца назад

      እኔም ዉዴ ብቻ ያልፋል አብሽር😢😢

  • @MdKing-dw3iv
    @MdKing-dw3iv 2 месяца назад +4

    አይ ከሪም ድምፄን ሥለሠማሽ አመሠግናለሁ አላለም😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 2 месяца назад +5

    ከሪም ና ፍጡማገል የምወድሽ♥️💘

  • @AliG-r3o
    @AliG-r3o Месяц назад +1

    ማሻ አላህ የሙስጠፋ እናት ሶላት ትሰግዳለች❤❤

  • @massiwondsn
    @massiwondsn 2 месяца назад +2

    አረ በናታችሀ 111ቆየ በሰላም ነው ወገን

  • @user-xm9rw9du2r
    @user-xm9rw9du2r 2 месяца назад +3

    ደጋግሚ ባየዉ የማልጠግበዉ ፊልም

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase 2 месяца назад +2

    ወይኔ የዛሬ ኮሜንት🙆‍♀️🤭😂

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 месяца назад +3

    ጌታችን አላህ ሆይ እዝነትህን አይለየን በኔና አሚን በሚሉት ላይ ይሁን

    • @7ayat1000
      @7ayat1000 7 дней назад

      አሚን❤❤❤❤

  • @Zahra-xq1en
    @Zahra-xq1en 2 месяца назад +3

    ሙሰጠፋ የያሳሪኖች አሻጉሊት ሆኖ ቀረ😅

  • @MuhlisaNuredin
    @MuhlisaNuredin 2 месяца назад +13

    ላይክ ግጩኝ ❤❤❤

  • @techsador
    @techsador 2 месяца назад +24

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

    • @onefuny
      @onefuny 2 месяца назад

      arekuh

    • @Adebetube-sr9wk
      @Adebetube-sr9wk 2 месяца назад

      demerehalewwugn

    • @NewWay-du2op
      @NewWay-du2op 2 месяца назад

      arekush

    • @saedia27
      @saedia27 2 месяца назад

      ነይ እንደማመር እህቴ

    • @saedia27
      @saedia27 2 месяца назад

      ​@@onefunyእኔንም ደምሪኝ እህቴ

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 2 месяца назад +3

    አይ ከሪም እቤት የምታቋርጠን ሙቃዲስ ነበረች አላለም😂😂😂አሁን ደሞ ወፎቹ ሆነዋል😂😂😂

    • @azmeragaim5538
      @azmeragaim5538 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @dudu3180
      @dudu3180 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-mk9zy5br6y
      @user-mk9zy5br6y 2 месяца назад +1

      😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @user-qp2np4wc5k
    @user-qp2np4wc5k 2 месяца назад +3

    ኣሁኑም ኣይቀጡም ማለት ነው ፋጡማ ጉል የኔ ምስኪን❤😢

    • @habtamkitaba4594
      @habtamkitaba4594 2 месяца назад

      mechereshalay hulum yitaseralu fatumagul taregizalech

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 2 месяца назад +2

    ከሪምና ፋጡማ ጉል እዚ ኣዲስ ቤት ውስጥ ኣብራቹ ካልተኛቹ ዳግመኛ ኣላያቹውም እናንተ መጠበቅ ሰልችቶኛል😂😂

    • @Sojoo9
      @Sojoo9 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @user-vn3bx8be5k
      @user-vn3bx8be5k Месяц назад

      ወይኔ ተሸግረሽብኛል😅😅😅😅

  • @FfgDfg-yn6jl
    @FfgDfg-yn6jl 2 месяца назад +3

    ሙቃድስ የወንድማችሁ ሚስት ብትሆን ምን ታደርጋላችሁ ውዶቸ😂😂😂 አየ ከሪም ቤት ሙቃድስ ነበረይ የምታቋርጠን አለ😂😂

    • @user-qc7xq8gf5x
      @user-qc7xq8gf5x 2 месяца назад

      በጥፊ ኣቃጥላት ነበር😂😂😂

    • @FfgDfg-yn6jl
      @FfgDfg-yn6jl 2 месяца назад

      😂😂​@@user-qc7xq8gf5x

    • @FfgDfg-yn6jl
      @FfgDfg-yn6jl 2 месяца назад

      ​@@user-qc7xq8gf5xያንችስ ከፋ ወንድምሽን ስትይ ትታገሽ አለሽ😂😂

    • @user-qc7xq8gf5x
      @user-qc7xq8gf5x 2 месяца назад +1

      @@FfgDfg-yn6jl አረ ኣልታገሳትም በጥፍፊ ኣቃጥዬ በርበሬ ነስንሼባት ብን ብዬ እጠፋ ነበር😂እንኻን የወንድሜ ሚስት ሁኖ እንዲሁ ባጋጣሚ ባገኛት ኣልምራትም ጨጓራዬ እኮ 10 ተናንሽ ኣድርጋዋለች እቺ የበቅሎ ጭራ

    • @SafAgc-lo1mf
      @SafAgc-lo1mf Месяц назад

      😅😅😅

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 месяца назад +4

    እኔ ምለዉ ለከሪም የ ነገር አየስፈልገዉም 😂 ዶርዜ ሞቶበተል እዴ አረ 😂😂😂

    • @zenabzanab8467
      @zenabzanab8467 2 месяца назад

      ቱ 😂😂😂😂

    • @user-rm1ed1vd6s
      @user-rm1ed1vd6s 2 месяца назад +1

      Ere wuuuu😂😂😂

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s 2 месяца назад

      እኔም ገርሞኛል😂😂😂

    • @seadaseid7151
      @seadaseid7151 2 месяца назад

      አይ ሀበሻ 😮😂😂

    • @mohmmedmohmmed-mo5wy
      @mohmmedmohmmed-mo5wy 2 месяца назад

      እረ ውውውውውውውው ኮሜንቶች 😮😮😮😅😅😅😅😅😅

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 месяца назад +6

    ግጩኝ ለዛሬ😢😅❤️❤️❤️❤️💖

    • @user-rk8wc2uv7r
      @user-rk8wc2uv7r 2 месяца назад

      ቴስት ነው 😂

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 месяца назад

      @@user-rk8wc2uv7r አው 🤣😢🥰

    • @NardosHaileslase
      @NardosHaileslase 2 месяца назад

      መኪና የለኝም😅

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 месяца назад

      @@NardosHaileslase ከሌላሽ በቴስት ውዴ 😢😢😂😂🥰

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 месяца назад +1

    ሃምሊይ1 ነው አንኩን አድረሳቹ ምልካም ክርምት❤❤🎉

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 2 месяца назад

      መልካም ጠራራነውጂየሚቤለው

  • @SafAgc-lo1mf
    @SafAgc-lo1mf Месяц назад

    እቤትሙቃደሰነበረይ የምታቋርጠንአይከሪም😊😅😅😅

  • @TigistBerihun-jc7wz
    @TigistBerihun-jc7wz 2 месяца назад +3

    Ftary ytbkachu yimtanbuti hulu❤❤❤

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 2 месяца назад +2

    ለምንድነው 111ማትለቁት

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 2 месяца назад +1

    አሜአሜንአሜን❤❤❤

  • @user-el4qt4nc1f
    @user-el4qt4nc1f 2 месяца назад +2

    የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 месяца назад +9

    እጣፈታን ካለቀቃችሁ ሁሐተኛ የትኛውንም የቃና ፊልም አላይም 😂😂

    • @user-bz3sb2jb2k
      @user-bz3sb2jb2k 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @kidestbest207
      @kidestbest207 2 месяца назад

      የራስሽ ጉዳይ አለመኑሽም እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ethioLove-o6m
      @ethioLove-o6m 2 месяца назад

      Kana yagil midya aydalam yangst midya naw lazanaw yamchamalakut abiy yasrachawun ystachaw

  • @You-td4vt
    @You-td4vt 2 месяца назад

    ጎይታ ማዓረይ ከም ከሪም ኢልጋዝ ዝበል መክበሪ ባዓልቲ ቤቱ ባዓል ሓደር ይምና

  • @You-td4vt
    @You-td4vt 2 месяца назад

    ብትዕግስቲ ኩሉ መከራ ይሓልፍ እዮ❤❤❤❤

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 2 месяца назад +3

    ግንለምድነው ፋጡማ ጉል ቀሚሥ ብቻ የምለብሠው😂😂😂

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 2 месяца назад +2

      የገጠር ልጅእኮ ነች😂😂😂

    • @MadinaNurye-sq8ef
      @MadinaNurye-sq8ef 2 месяца назад

      ደሞ ቀሚሱ 😂ፊንፊን

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 2 месяца назад +1

      እና ምን ትልበስ

  • @mom-oj5rg2fb
    @mom-oj5rg2fb 2 месяца назад +1

    የሙስጠፋ ፍቅር ሊደፋኝ ነው__😔😔

  • @frahiwetbimrew
    @frahiwetbimrew 2 месяца назад +1

    እጣ ፈታን ልቀቁልን

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 месяца назад

    ፍጡማ ጉል ፈርታለች 😂😂😂😂😂

  • @AschalewWaka
    @AschalewWaka 2 месяца назад +1

    በፍጣሪ፡ልቀቁልን

  • @massiwondsn
    @massiwondsn 2 месяца назад +1

    111ይለቀቅ አረ

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j 2 месяца назад +7

    ማነው እደኔ ዛሬ ክፋትያለው

    • @user-sg2st4vl6g
      @user-sg2st4vl6g 2 месяца назад

      እኔም ከፍቶኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i 2 месяца назад

      እኔ ሁሌም ይከፍኛል😢😢😢😢

    • @FfgDfg-yn6jl
      @FfgDfg-yn6jl 2 месяца назад

      ስደት ሁልጊዜም ክፌት ነው አይዞሽ😢

    • @mdet3801
      @mdet3801 2 месяца назад

      እኔ የኔ ዉድ

    • @seadamuhammad
      @seadamuhammad 2 месяца назад

      እኔም😢 ግን ለምን እደሆነ እኳን አላቀውም

  • @mazabrahana-ji8zw
    @mazabrahana-ji8zw 2 месяца назад +1

    ❤🎉🎉🎉❤

  • @Samsunga535G-we2pr
    @Samsunga535G-we2pr 2 месяца назад +1

    ኣይ ሞቃዲስ😂

  • @user-up6cb6gg9f
    @user-up6cb6gg9f 2 месяца назад

    ዛሬ አይለቀቅም

  • @user-zu5gb5dm2n
    @user-zu5gb5dm2n 2 месяца назад +2

    እጣ ፊንታ😮😮😮😮

  • @user-sb9eo8gv1t
    @user-sb9eo8gv1t 2 месяца назад

    ለለ ለዋ ለዋ ለዋ 😂

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Habiba-pj5ex
    @Habiba-pj5ex 2 месяца назад

    እደ መቶ 11 የትአለ አግኝታችሑታልወይ

  • @user-sg2st4vl6g
    @user-sg2st4vl6g 2 месяца назад +1

    እረ ልቀቁት

  • @kassalom6832
    @kassalom6832 2 месяца назад +1

    Banatachu mabiraq liqaqu

  • @AoaoYou-mc8oe
    @AoaoYou-mc8oe 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s 2 месяца назад

    Fatumagul chaka twedi nber alefelatq😂🎉

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EilaAal
    @EilaAal 2 месяца назад +2

    🎉🎉😢😢

  • @MasaratiMasarati-ck9yx
    @MasaratiMasarati-ck9yx 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @SonySony-mf7ks
    @SonySony-mf7ks 2 месяца назад

    እኔከፍቶኛል

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg 2 месяца назад +1

    መብረቅ አቋረጣችሁትሳ!!

  • @siyaneNasir
    @siyaneNasir 2 месяца назад +1

    Ahunes abezachut sew hule enanten ke ehud eske ehud yetebek 1😒

  • @madinahsoleha5014
    @madinahsoleha5014 2 месяца назад +1

    💪💪💪

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @rohaabraraw1685
    @rohaabraraw1685 2 месяца назад

    Ewdachualeh❤❤

  • @senaitdawit4468
    @senaitdawit4468 2 месяца назад

    Next

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinahsoleha5014
    @madinahsoleha5014 2 месяца назад +1

    💪💪💪💪💪

  • @siyaneNasir
    @siyaneNasir 2 месяца назад

    Sewoch zarem eta fanta aynorem😢

  • @user-uj4jp7hl9v
    @user-uj4jp7hl9v 2 месяца назад +1

    ኧረወይኔኧረወይኔ😂😂😂😂😅😮

  • @AoaoYou-mc8oe
    @AoaoYou-mc8oe 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidmohammad5384
    @saidmohammad5384 2 месяца назад

    ማቶ አስራ አንድ አልተሌቄቄምንዴ

  • @user-jq6uz9tv6s
    @user-jq6uz9tv6s 2 месяца назад +1

    🥰🧐😊

  • @user-dr6ez8ir5h
    @user-dr6ez8ir5h 2 месяца назад

    አረ 111 ን ልቀቁልን

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j 2 месяца назад

    Ere katiu

  • @temesgengoshu809
    @temesgengoshu809 2 месяца назад

    111 altelkekemde beteseb

  • @HanaHana-sq9uc
    @HanaHana-sq9uc 2 месяца назад

    Zare resachut🤔

  • @user-hs5kx4oo3w
    @user-hs5kx4oo3w 2 месяца назад

    😢😢

  • @user-zs8hy5dt7i
    @user-zs8hy5dt7i 2 месяца назад

    Enamsginaln k 111 jimiro likilin ebakih

  • @MediJara
    @MediJara 2 месяца назад

    111

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j 2 месяца назад

    Likakuu 111

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z 2 месяца назад +1

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤

  • @GenetZewude-i7q
    @GenetZewude-i7q 2 месяца назад

    111

  • @user-jp7xf8vw5v
    @user-jp7xf8vw5v 2 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @madinahsoleha5014
    @madinahsoleha5014 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @ddfgccvb8547
    @ddfgccvb8547 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Khalsa-th6sl
    @Khalsa-th6sl 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethopia-sx9my
    @Ethopia-sx9my 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-vn3bx8be5k
    @user-vn3bx8be5k Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-fe9ku9xm8r
    @user-fe9ku9xm8r 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk9zy5br6y
    @user-mk9zy5br6y 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤