Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኣሰላሙ ኣልይኩም እህቴ ልቤተሸ ኣዲሰ ነኝ እስቲ ህልሚ ፍቺልኝ በህልሚ ኣንድ ቤተሰሀቤ በኡነታወ ዓለም ያገባ ነወ አና የሱ ሠርግ የመስለኛ ይሄደኩት በነጭ ሳሀን ዬተለይየ ምግብ ይሰጡኛል እበላለሁ አነ ልዘፍን በየ ወጣሁ አነ ተምልሰኩ እዛየንበሩ ነጮች የዘፍናሉ አነ እኒ ብቻይ እዳራሸ ወሰጥ ቁጮ ኣልኩ አነ ከዛ ወጥቼ ሲሂደ የሁን የማውቀው ሰወ ቤት ገባሁ ተላለቀ ጡቁረ ዲንጋይ ተቀመጥኩ ወተት ነገር እጠጣለሁ እነ እህቲ እይሂደን እያልን የሁን ይማወቀወ ሰወ ፊተለፊቴ ተቀሙጦ ነበረ ከሚሰቱ ጋረ የሚዪመር የሃበሻ እርገዋል ሁለቱም እየመጣሁ ሳየኝ መጀመሪያ መንፀረ እደረገ ከዛ በሰተ ጀርባ ቀየሮ ተቀመጥ እየመጣሁ ሳለ ወደ ጎን ኣዙሮ ያየኛል እነ ሚሰቱ ባዶ ፀጉራ ንበርቸ እንዴት ዝም እላተ ኣሊም ተብሎ እላለሁ ከሜከእበ ብዛት መልኩ ጠፍቷል አላለሁ እንደ ረዝም ኣቀለሁ ይቅርታ እህቴ እባክሽ ፍችልኝ ኣላገባሁም
Yene marrrrrr 🙏🙏🥰🙏🙏
መሻአላ ጉበዝ
አመሰግናለው 🙏 ውድ
እኔ ስልኬ ወደ ፖሊስጣቢያ እስረኛ ልጠይቅ በ ፈርስ እየሄድኩ ነበር ግን ለ አንድ አባት ባንክ ቤት ዘበኛ ናቸው ስልኬን እረሳሁት በቃ ይሰርቁኛል ብየ ተምልሼ ሲሄድ እኛ አባት ይዘውታል ስወረዉሩት ተሰበረ እና ሰርቀውት ቢሆን ይሻላል ከሚሰበር ቢጠቀሙበት እያልኩ አሰራው እያሉኝ በቃ አዲስ አገዛለሁ ይሄ አማ አይሰርም አልኩ አዲስ ሊገዛ ሄድኩ ፍቸው ምንድን ነዉ 😢
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=nIxu5pwlX0OoAVRM 👈
ሰላም አለይኩም ውድ እህትህልም አፈታትሽ ማሻ አላህ ነው በህልሜ ስልኬ ጠፍብኝ😢😢😢
አመሰግናለሁ።ሟች በህልም መጥቶ በግንብ መሰሶ ስር ቁጭ ብሎ ባለፉት አምስት ቀናት ስጋ አሰኝቶኝ ነበር።ግን የበላሁት ስጋ አስመለሰኝ ብሎ ቢናገርና ቅንጣት ያህል የተጠበሰ ስጋ በግራ ከንፈሩ ላይ ቁጭ ብሎ ቢታይ ምንን ያመለክት ይሆን
💕💕
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት በህልሜ በጣም ቆንጆ የሚያምር ቤትም ይመስለኛል ሞልም የመስለኛል እጓደኞቸ ጋር ሁኝ እኔ ፈንጠር ብየ ቁጭ ብያለሁ የሆነ ሰዉ መቶ ቁጥርሽን ስጪኝ ወይንም ደዉይልኝ ይለኛል ሽሀን የለዉም እለዋለሁ ችግር የለዉም አምጪ ልሸህነዉ ይለኛል ሰጥቸዉ ወደጓደኞቸ እሄዳለሁ ከዛ ተመልሼ ወደሱ ሄድኩ ስልክሽ ሽሀን አድርጓል ብሎ ይሰጠኛል አኔም ስሌኬ ተቀብየ ወደጓደኞቸ ተመለስኩ ከዛ ደወለልኝ ቁጥሬ እዴት እዳገኘዉ አላዉቅም ከዛ እያወራን በተደጋጋሚ ወደድኩት እሱም እደዛዉ በመጨረሻም በጣም እደወደድኩት ሲያዉቅ መደዋወል እደለለብንና ያደረገዉ ሁምነገር ጓደኞቼን ሊበቀል እንደሆነ ይነግረኛል እኔም ጓደኞቸን በነሱምክኒያት የተፈጠረዉን ስነግራቸዉ ያፌዙ ብኛል ይስቃሉ እኔግን በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ ትዳር የለኝም ካየሽዉ መልሺልኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ትክክለኛ ፈቺ ነሽ ጌታን
ተባረኪ👍👍👍👍
ሠላምሽ ይብዛ እህት
ጎበዝ😘😘😘😘
ሰላምሸ ይብዛ እህቴ እኔ በህልሜ ትንሿ ሰልክ ነት እና የሆነ ህፃን ልጅ ሰጠኋት እና በኪሶ እንደያዘችው ሰልኩ ጠፉ ከዛበኋላ ከብዙ ፉለጋ በኋላ አገኝሁት ፉችልኝ እህቴ
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=fIPdgph74I28lzDq
አመሰግናለሁ ውዴ አንድ ሴት ለባለቤቴ የ500 መቶ ብር ካርድ ትሞላለታለች እና እሱ ደግሞ ሰኞ ለት መልስላታሁ አሁን ላትቀበለኝ ትችላለች ይለኛል.ልጅቱን እኔም እሱም እናውቃታለን ምንድ ነው እናት
አመሰግናለሁ እህቴ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ የተበላሸ ሞባይል ሲስተካከል ማየት ❤❤❤❤
ruclips.net/video/O2mubFSu24E/видео.htmlsi=7O62scpZfG-p69eY 👈
አሚን፣
Wl wr wb okitii ballah fichilign musilim neshi bilewu bexiyiti simetugn shada siyizii nekahu
Wa wr wb sis sle xeyit video ale lemayet mokri betshale mabrariya kexayi video lay xebqi
ሰላም ፣ እኔ ያየሁት ለማላውቃት ግን ለሴት ልደውል ስል አባቴ በኔ ስልክ ደውይላት ይለኝና እርሴ መኝታ ቤት ውስጥ ይመስለኛል በደበዘዘ በራስጌ መብራት ላይ ሆኖ ስልኩን ሲከፍተው የዋልፔፐሩና ስክሪን ሴቨሩ የአባቴ ስልክ የኔ ፎቶ ነው፣ ምንድነው
በአላህ,እህት,የምናቀዉ,ሠዉ,ደዉሎ,ሣናነሣዉ,ቀርተን,4ይም3,ሚሥኮል,ሥናይሳ,ምዲነዉ,ኮሜት,አታይም,ግን,እዳታልፊኝ,ዉደ
እህቴ እንዲት ነሽ ሁለት ሞባይል እህቴ ሰጠች ከእጂ ሁሎቱም ይወድቃሉ ትልቅ እና ትንሽ ናቸው ትልቅዋ ተሎ አነሰቺ ትንሽዋ በትግል አነሰሆት ምን ማለት ነው እህቴ ንገርኝ።
ወደ ሠላምሺ ይብዛልኝ ሁለየም ያለፈኝን አያለሁ እየገባሁ በወነት እማቀዉልጂ አለእና ሥልኬን የሆነች ህፃን ልጂ እየተጫወተችበት እያለ እኔ እግዳ እማሥተናግዲ ይመሥለኛል ከልጂቷ ተቀብሎ ሥልኬን ወሥጡን ሊያ ሲል አያገባህም ብየ ቀማሁት እና ከዛቦታ ጠፋ ትንሺ ቆይቶ አያገኝኝና ብዙዛፍ አለበት ቦታ ወሠደኝ ግንኝነት ሊያርነኝ ሲል እቢ የለዋል የሱ አዉርት ግን አቅፎኛል ፍችልኝ ፈት ነኝ
Yzarew leunaw breh
መቦይል፡ሸትቤተመግባትምንድነው
ሁሌ አዳምጥሻለው እከተልሻለው ሰፅፍልሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አመሰግንሻለው ተባረኪ
ሰላም ውዴ ሞባይል ገደል ሲገባ ፈቸው መንደነው
ማሻ አላህ😻
t.me/+ehR2X-McjehlNDg0
Mubayeli xefitobign gin salineqa agegnwuti
እኔ በህልሜ በከለር ጥቁር ሞባይል መንገድ ላይ አገኚቼ ሰለቅም አደርኩ ምን ይሆን
ሲበላሽስ
እህቴ የኔ አልተፈታልኝም ፍችልኝ ያየሁት ህልም የማላውቃት ሴት ሰልኬን ሰትፈትሸው አያታለሁ የኔ ብቻ አይደለም የጓደኛየንም ነው
ሞባይሉ ተሰርቆበት ግን ወዳውኑ ካስመለሰ ምንድን ነው ፍቺው እባክሽ
Atawkiem
ሁቢበህልም ሞባይል ወድቆ ማገኝት ምድነው?ከዛን የማለቀው ሰውየ ካልወሰድኩት ይለኛል እኔም እቢ አልኩት
ruclips.net/video/7TooZdXcro0/видео.htmlsi=hJWUVsuy5Z04Beif 👈ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=vBrSaaLl1hA9zNOd 👈
ከምን መረጃ ይዘሽ ነው ህልም የምትፈስሪው??
የኔምጥያቄነው ሁሉሰው ህልም መፍታት አይችልም።
በህልሜ አማቃቸውሌቦች ሊዘርፉኝ ሲከታተሉኝ አየሁ ግን አለዘረፉኝም እባክሽ ፍቺልኝ
እንኳን አልዘረፉክ ቢዘርፉክ የምታጣው ነገር ነበር አሁንም ቢሆን ማስጠንቀቂያ ነው ልታጣው ያልከውን በጥረት ታተርፈዋለክ ለምሳሌ ልትታመም ትችላለክ ግን በአላህ ፍቃድ ትፈወሳለክ
ለጎደኛየ ስልክ ሳበድራት ነውሳ ያየሁት ሳውሳት ማለት ነው ስጦታ አይደለም
በህልም ጥፈረ መወለቅ ምድነው አወራጣቲይወልቅና ከውሥጡ ዳቦ አወጣለሁ እደ የበላሁት ምግም እጥፉሬላይነው እደየተቀመጠው እላለሁ
ስለ ጥፍር መቁረጥ የተለቀቀ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
እህቴ አሰላሙ አለይኩም ማታ ነዉ ያየሁት የሆነ ቦታ እየሄድኩ ታክሲ ዉስጥ ልገባ ብዬ ቀፈፈኝ ከዛ ዉስጥ 4 ወንዶች ነበሩ ከዛ ልመለስ ሰል ጎተቱኝ ስልኬን ሊወስዱ ሲሉ ወደ ሳር ወረወርኩት ከዛ ብዙም ፊቱን አላየሁትም ደርሰልኝ ስልኬንም ሳይወሰዱ ሄዱ ከዛ የሆነ ሰዉ ደወለልኝ ከሳር ዉስጥ ሰልኬ ጠራ ከዛ አንሰቼ ሄድኩ እህቴ ምንድ ነዉ ንገሪኝ
ዋለይኩም አሰላም እህት ከድጃ ታክሲው የቀፈፈሽ ቆሽሾ ነው ከሆነ ብትገቢበት ጥሩ አልነበረም የልብሽን መቆሸሽ ወይም የሚያገጥምሽን ከሰወች ያለመግባባት ችግር ይጠቁማል ሰወች ሲጎትቱሽ ማየትሽ ባለትዳር ከሆንሽ ወደችግር እንድትገቢ የሚገፋፉሽ ሰወች እንዳሉና ግን ከችግሩ እንዳትገቢ የሚጠብቅሽ ምክንያት አለ ባለትዳር ካልሆንሽ ግን ከአንድ በላይ የትዳር አጋር ይመጣልሻል የመጨረሻው ሲቀር ሌሎቹ አይመጥኑሽም
@@addismedia9882 ጀዛከላህ እህቴ አላህ የጠብቅሽ
እህት በህልም በህልም ስልክ መጥፋትስ መልሽልኝ
በህልሜ ሞባይል ጠፍቶብኝ አይው ተምሳሳይ ሞባይል አግኘው መንደነው ውዴ
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው ቀጣይ ቪደወ ላይ ጠብቂ 🙏
አልግባውም
እኔም በህልሜ ሞባይል የለለኝ ይመሥለኝና አገኛለው ወዲኮ ሳየው ይስራል ከዛ ወስርጉት ስዴውልም ይሠራል
ዬኔውዲ እህት በህልም መኪና መዳትና ሰው መግዴል ምዲንነው ባጣብቂኝ መገዲ ውስጥ ነውታዳ እናቴ ጋር ይመስለኛል መኪና ስነዳ ከዛ መጨርሻላይ እዴመበላሽት ትላለች እናቴ እኔአልስቀልም እወዲቃለሁ ትለኛለች ባነንኩ ብዙ ጊዜ ስውእገላለሁ ታዳ በጥይት ነው የምገላቼው ወዴኔ ሊተኩሱ ሲሉ 😂 እና ዴሞ ቂያማ ስትፈርስ ጨርቃ ስትስነጠቅ አያለሁ
በህልም የውመል ቂያማ በይና ፃፊ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ስለ ሰው መግደልም ብዙ ግዜ ተፈቷል መኪና መንዳት በቅርቡ ተፈቶ በበርካታ ህልሞች ውስጥ አለ ለማየት ሞክሪ
እርእሱን አይቸ ስገባ ግን ስለስልክ መጥፋት አልተናገርሽም. በህልሜ ስልኬጠፋሽኝ. በአላህ እዳታልፊኝ
እህቴ ታላቅ ወድሜ ስልኬን ስርቆኝ ሲሮጥ እና እኔም ያአዝኩኡ ከዛን ስልኬን አምጣ ላአተም ከሀረብ ሀገር አምጥቼልክ እዴት የኔን ትእሰርቃለክ ብዬ አልኩዉት እና ወደ ሊፍት ሊኢገባ ሲል ያአዝኩትና ፈተሽኩት ግን የኔን ስልክ ላገኝ አልቻልኩኡ ከኪሱ ብዙ ሞባይል አገኝው ተንንሹዉ ስልክ አገኝው እና እኔ ሳላውቅ ትሰርቃለክ ብዬ አልኩት ፖሊስጣብያ አከባቢ ስእደርስ የእኔ ስልክ ይመስለኛል አገኘውት ከዛን ወድሜ ዞር ስእል የለም ከእዛን ወድሜ ስፈትሽ ካአገኘውት ስልክ ውስጥ ተደወለ ከእዛን አነሳውት አውቄካለው ወድሜ እየሰረቀ የሚስጥክ ልጅ ነክ አልኩት እና እኔ አደለውም አለኝ ወድሜ ነግሮኝል አልኩት እና ስልኬን መልስልኝ አልኩት በጣም እረጅም ነው መፃሐፋ አቃተኝ እና እኔ ሁልጊዜ ነው ህልም የማየው
አለልሽ ቪዲው ፈልጊው እዬገባሽውዴ
ፍቅርኛ ምናምንም አትበይ በኢስላም ፍውርኛ የሙባል የለም
እባክሸ እህቴ በአላ ፍቺልኘ ሌባ አቤታችን መቶ ሁለት ናቸዉ የወንድሜን ከልክ ሊሰርቁ ብለዉ እኔ ቀድሜ አነሳባቸዉና በነጭ ጨርቅ ጠቅልዬ ለወንድሜ እሰጠዋለሁ ምነድነዉ በፈጠረው መልሸልጘ ሰለጨነቀጘ ነዉ ደሞ ከወንድሜ ጋ ተጣልቻለሁ በፈጠረው መልሸልጘ
ሌለው ደግሞ ትልቅ ሰው ወደ ህፆንነት ሲቀየር ምንድን ነው ውዴ እረጂም ስለሆነ ነው ህልሙ መጨረሻላይ ግን ወደ ነበረበት ሰውነቱ ይመለሳል
እንደ ህፃን ማሰቡን ያመላክታል
እሽ
ከሞተ ሰው ጋር ስልክ ማውራት ምንድነው ሞቾ እናቴ ናት እናቴ ነች ስልክ ደውላልኝ አዋራሁት
አይዦሽ ሁቢ እስካሁን ካለሽበት ጭንቀት መላቀቅን ያበሽርሻል እናትሽ ስለ አደራ ሲያወሩሽ ከነበር ሁለት ትርጉም አለው 1/ከሚያስመስሉ ሰውች ትርቂያለሽ 2/እናትሽ ሰደቃ ወይም ዱአ ከአንች ይፈልጋሉ።እናትሽ ሲያወሩሽ ደስተኛነታቸውን ከተሰማሽ በፈጣሪ እራህመት ውስጥ መሆናቸውን ያበሽርሻል
@@addismedia9882 ስልክ ደውላ ያወራችኝ እናቴ እኔ ከቤት ወጥቸ ስራ ሂጀ ይመስለኛል ምነው ቆየሽ ደህና አደልሽም አለችኝ እኔ ደግሞ እየመጣሁ ነው አልኮት ይህን ነው የተነጋገርነው በስልክ
Btam amsgenalew
በህልም ሞባይል ተሰርቆ የሰረቀኝ የሰፈር ሮ ልጆች ናቸው እየተመካከሩ ከዛ እያለቀስኩ ለፖሊስ ተናገርኩ ሰራቂ ቀረበ ከዛ የስልኬን ድጋይ ቀይሮት ሌላ እደጨት ነገር እየጠረበ ለማረግ ሲሞክር አይሁት እኔ በጣም አለቅሳለሉ ገና አላገባሁም እባክሽ ፍችልኝ
ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=6os6xfYEGiyvr3W7 👈👈
mesafer mn malet nw ezi hlm mesafer styi algebagnm
Mesafer malet ke 1 Hager wodelela Hager mehedi
Mobile tekesekeso ayiche yemewedat ehete mata awerechat tewate tegedelechi be guzo laye eyalechi tetekusobachew
የኔ ቆጆ ሚሞሪ ሲመለስልኛ አየሁ ግን ሌላም ሚሞሪ ከኔ ጋር አለ ይለኛል ይሰጠኛል ሰው ምን ይሆን ጨቆኛል መልሽልኛ
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው ሰውየውንስ ታውቂዋለሽ?
አወአውቀዋለሁ ጎደኛየነው እና እሱ ጋር ፎቶወች ነበሩኛ አሁን ላይ ግን ጥሩ ላይ አደለንም
ሌላው ደሞ እሱ ሌላ ያገባ ይመስለኛል እና አዲሶ ሚስቱ እቤት እድገባ ስትጠይቀኛ እኔ ግን እቤት አልገባሁም ስወጣም አዲስ ጫማ ነበረ ያረኩት ጫማየም በረላይ ያለው ጭቃ ያበላሸዋል እህቴዋ በአላህ እየጠበኩሽ ነው ጨቆኛል ፍችልኛ
የሚሞሪው ከለር ጥቁር ነው
@@rahmamob5553 ጭቃው የማያጣብቅ እና የማየሰምጥ ማለቴ ከቁርጭምጭምትሽ የማያልፍ ከሆነ የገንዘብ እርዝቅ ነው
በህልም ስልክ መግዛት ምንድነው?
ጥሩ እድል
በረችውደ❤❤ዉድየይቱብተመልካቾችፕሮፈይሌንበመጫንሰብሥክራይቨአድረጉኝበቅንነት
አሰላሙአሊኩም፣ወረህመቱላሂ፣ወበረካትሁ፣በህልሚ፣ስኪን፣የሰርቀኝን፣አይቸዋለሁ፣ላወኩትምነር፣አምልጦነበር፣አድዘመደን፣ስመልስልኝ፣ብየ፣ስናገረው፣ስልኪን፣አምጠቶ፣ይሰጠኛን፣የረቁኝን፣ሊቦች፣አገኛቸዋለሁ፣ሴትናቸው፣አድቱን፣እደበድባታለሁ፣መልሽልኝ፣ያላገባሁነኝ
ruclips.net/video/PrG1fQ9q2PI/видео.htmlsi=WAB0quj0l8AOAaOu ስለ ስርቆቱ እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
አሰላም አሌኩም እባክሽህ የውስጥ መስመር ባወራሽህ ደስ ይለኛል ቴሌግራም ካለሺ ሊንክ ለይብታስቀምጭልን ጡሩነው
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ኢንሻ አላህ እስካሁን በቴሌግራም አልፈታሁም ግን መልክት ለመቀበል እልክልሻሉው
😂😂😂
እስኪ የኔን መልሽልኝ ጎደኛየ ሰብራብኝ ላስራ ውስጃ ለማስራት ስጠሁቸው
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=m5pzzyJQDE101SRa
ከፍቅርኛጋ ስልክ ማውራትስ
በሁላምሙቢየለየምወቀውሊጀሠውሠዴሚዴነው
ሠላም ውዴ በአለሽበት ይብዛልሽ ፀጉሬን ቁጥርጥር የተሰረውት ይመስለኛል እና ከአሰራይ ልጂ ጋአ አብረን ቁጭ ብለን ልክ እንደህት ተቃቅፈን ነበር እና የሆነ ነገር እያሳዋት ነበር የማሳያት ነገር ምን እንደው አላውቅም ግን ስልክ በእጀ ይዠ ነበር ከዛ እንዴት እንደሆነ አላወቅም አጠገቧ ተነስቸ ሂጂ በመስተውት ፀጉሬን ሳይ የፀጉሬ አንዱ ዛላ ጫፋ ላይ እንደመቆረጥ ብሎ አየሁት ማነው እንደዚህ ያደረገው ብየ ዘወር ስል ያ እስከግማሽ ተቆርጦ የነበረው ፀጉሬ እንዳላ ከጂ ተቆርጦ አገኚውት ሁሉም ፀጉሬ አይደለም የቆረጠው ውዴ የቁጥርጥሩ አንዱ ዛላ ነው እሽ ግን የተቆረጠው ጫፋ ነው
እህት ሙና ባለትዳር ነች ወይስ ያላገባች
@@addismedia9882 አላገበውም ውዴ
@@munaqatar683 #አብሽሪ የፀጉርሽ መቆረጥ ጥሩ ፀባይ ያለው ወንድ እንደምታገቢ ያመላክታል።መስታወት ማየትሽ የምትወጅውን ሰው እንደምታገቢና በመልካም ስነምግባርሽ ሰወች እንደሚያከብሩሽ ያመላክታል።
@@addismedia9882 በጣም አመሰግናለሁ እማ
በህልም ነጭ መኪና ማየትስ
የትዳር ሂወት ሁኔታ እና ስሙ የማያስታውቅ ከሆነ ፆታን መሳፍ የህልሙ መስፈርት ነው
እህቴ ይቅርታ በህልሜ ጎድኛየ በኢሞ ደውሎልኝ አስቸው የሱ ድምፅ ይሰማኛል ሀሉ እያለኝ አልሰማኝ ሲል ዘግቸ ልደውልለት ብየ ዘጋሁት የሱ ግን ይሰማኛል መልሸ ሳልደውል እስቶር ላይ የሱን ፎቶ ያርገች ልጂ አያለሁ ማነች ብየ እያየሁ ሳልደውልለት ቀረሁ ምን ይሆን
እህቴእኔስልኬንሌባሲወስዲብኚ፡፡ስመልሰው፡አያለው፡ሁለተኛቀኔ
ከባዲነው
መሳፈር ማለት ምን ማለት ነው
መሳፈር ከቦታ ወደቦታ ወይ ከሀገር ወደ ሌላ ሀገር መዘዋወር ነው
ሞባይል እና ብስክሌት በጀ ይዠ ምንድን ነው
መድረስ ያለብሽ ቦታ ለመድረስ ያለሽን ጥንካሬ ያመላክታል።
@@addismedia9882 የኔ እናት በጣም አመስግናለሁ
እናቴ አሮገውን ሞባይል ተይው ብላ ትቀማኛለች ባድሱ ተጠቀሚ ብላ አድሱን እይዛለሁ ምድነው ፍችልኝ
ያህን ስልክ ህልም አይቸለሁ ከደመት በፊት ሞባይሌ ተሰርቄ አየሁ ወዳው ከፍቅረኛየ ጋር ተለያየሁበቀደም ደሞ ሁለት ወንዶች ጥይት አጥምደዉ ሊገሉኝ ሲሉ ባጥር ሰዘልሌ አመለጥኩ ስልኬን አጣሁት የፍቅረኛን ስም እየጠረሁ በምን እንገናን ስልካን በጣም ከፍቶን ስፈልግ አንድ ወንድ መጥቶ ልገባሽ ነበር ስልክሽን ባይወስዱ ይለኝል አድስ ስልክ ቁጥር ትገዠለሽ ሲለኝ አድስ ስልክ አልፈልግም እያልኩ ሳለቅስ አንድ ሰው ስልክ ይሰጠኛል እኔም ለፍቅረኛየ ቴክስ ላኩለት ስልክ የሰጠኝ ሰውየ እችን ወንዝ ከተሸከርሽ ከመከረዉ ሁሉ ትወጨለሽ እያለኛ ልሻገር ከወንዙ ደርሸ ባነንኩ እኔ አሁላይ መልስ አጥቸሐት አለሁ
እንሻአሏህ ከትንሽ ግዜ በሀላ ከፍቅረኛሽ ናፍቆት ወተሽ ሌላ ትተዋወቂያለሽ ስለ አጥር ለበለጠ ማስረጃ በህልም አጥር በይና ከ1 ብላይ ቪደወ ታገኛለሽ ስለ ጥይትም
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ ውድ እጠብቃለሁ
በህልም;ሴሚ;ሥሠበሪ;መየት;ሚንደረው;
ሰላም እህቴ ወላሂ የኔን ህልም እምፈችልኝ እንችነሽ 2 ወር በፊት 2 ሞባይሌ የጠፈኝ ዛሬ ሁለቱንም አገኛሁት አድሱን ስልክ ትንሽ ወንድሜ ይዞት ይመስለኝን ወንድሜ እኔ ጋር ቁጭ ብሎ ስልኬም በጀ ይዠ ቆንጆ ቆንጆ ፎቶ ስልኩን ሞልቶታን ፎቶ ያሳምራል አይያስ እንደት ወንድሜ እቀማዋለሁ ፎቶን ወዳሮጌዉ ስልክ ልላክ አድስ ልግዛ እያልኩ 3አንዱን ሳልወስን ባነንኩ ? ይህ ፎቶ ማስታወስ ነው ይባላል ማንኛዉን እደማስታዉስ ግራ ገባኝ
ሰልኬ ሲሰበር ምንድ ነው
እዚሁ ላይ አለ
በህልሜ ስልክ ስደውል አይነሳልኝም
እኔ ደሞ አለቃዬ ሲደውል ስሙ ብቻ አየሁ አላነሳሁትም
ruclips.net/video/DrF_J71tbZY/видео.htmlsi=9MjdXVOzPkEVQHo-
Mobayilan lija sitsebrbng ayew mindnew
በህልሜ ወንድ ልጅ አቅፌ የማይ ይመስለኛል ልጁ የኔ ነዉ ከዝህ በፊት ሴት አለኝ አሁን ወንድ ስለሰጠኅኝ አምሰግናለሁ እላለሁ ቤተሰብ ግን አናስገባም ብለው አባረሩኝ ሴቶን ይዘው ከውንዱ ልጅ ጋር አባረሩን የሆነ ወንድ ሰው ይመጣና 6የሕፃናት ልብስ ብር ይሰጠኛል
ስንት ነው ብሩ ልብሱ የወንድ ነው የሴት አንችስ በውነታው አለም ሴት አለሽ ወንድ ለመውለድ ምኞት አለሽ?
ሴም;ሰሠበሪ;መየት;ሚርደነው
ሞባይል እኔ ስሰርቅ ከየሁስ ፍችው ምንድነው 🙏
የሰው ሀሳብ ትሰርቂያለሽ ወይም ካላገባሽ ጋብቻ ነው ነገር ግን ሀላል ባልሆነ መልኩ
ከባሌ ጋር ሥልክ ሣወራ ምንድ ነዉ ፍቺልኝ
በእውነት አለም በናፍቆት የምታስቢው ከሆነ ያየሽው ህልም ምንም ላይሆን ይችላል። ከባል ጋር ስልክ ማውራት ደስ የሚል ዜና ከነበረ የፍቅርን መጨመር ወይም የገቢ መጨመር ያመላክታል። ስታወሩ ስለፍቅር ከነበረ በእውነታው ዓለም ያለመግባባት ከነበረ መታረቅ ነው ሰላም ከነበራችሁ ደሞ የፍቅር መጨመር ነው።ስልክ ስታወሩ እየተጣላችሁ ከነበር ወይም ስልኩ የመቆራረጥ ባህሪ ከነበረው መጣላትን ያመላክታል።
@@addismedia9882 አመሠግናለሁ ከተጣላን 3 ወር ሆኖናል በሠላም ነዉ ያወራሁት
@@lebprog4107 እርቅ ነው። በተደጋጋሚ የምታስቢው ከሆነ ጭንቀትሽን እንጅ ምንም ላይሆን ይችላል
@@addismedia9882 እሺ አመሠግናለሁ
ሰብር ኢማን ምን ማለት ነው
ትግስት ማለት ነው
@@addismedia9882 አመሰግለሁ ተባረኪ
@@addismedia9882 ዛሬ በህልሜ ሰወች ቤት ሄጄ ወደ አንዱ ክፍል ቤት ሄጄ ተቀመጥኩ ሁለት ወንዶች እዛው ከፍል ቁጭ ብለው ያወራሉ እንግዶች ሆነው እነሱም ሙስጠፌ የሶማሌው ክልል እና አብይ አሀመድ ነበሩ እናም እኔ ብቻ እና ቆይቼ ግን እንዴ ይሄ የሞስሊም ቤት አይደል ወንዶቹ ለብቻ ነው የሚቀመጡ ሌላ ክፍል እኔ ሆየ እዚህ አብሬ ቁጭ ብያለሁ ብየ በራሴ በልቤ ስቄ መውጫችን እየደረሰ ስለነበረ ሁላችንም መሰነባበት ጀመርን የራሴን ከዛ ቤት መውጣት አስታውሳለሁ እቤቴ ስደርስ ግን ሞባይሌ እኔ ጋር አልነበረም ደነገጥኩ በእጅ ሰዓቴ ያለበትን ቦታ ስፈልግ እዛ ቤት ያየኋት ልጅ አድራሻ ነገረኝ እናም በመኪናየ መብር ጀመርኩ ተመልሼ የሄድኩት እዛው ቤት ነው የተወሰኑ እንግዶች አልሄዱም እና ለሰዎቹ ያች ለጅ ሞባይሌን እንደሰረቀች ዘመዳቸው ትሁን ጓደኛቸው እየነገርኳቸው ብቻ ብክን እንዳልኩ እዛ ቤት ተነሳሁ እባክሽ ጊዜ ካለሽ ብትነግሪኝ
እኔ ማታ ለእጮኛዬስልክ ስደውልለት አንስቶ አያወራኝም ቁጥሩ ግን ይታየኛል 49 48 ይታየኛል ፍችልኝ
Behilme bus wist huge eyehedku leba kise wist gebto new yaywt e a yetseneteke silk yze nw yaywt Ena tecnkiyalw tolo melshilgn
በህልም። ማግቤት። ምድነዉ። 👌
አልገባኝም? ምግብ ቤት ወይስ ማግባት
Mobile shetbat segeba please?
እህቴ መልሽልኝ የሞተሰው መሳም ምዲነው
ህልመኛው የሞተውን ሰው ከሳመ እደኛ ከሆነ እዳውን ይከፍላል የአማና ገንዘብ ከያዘ ገንዘቡን ይመልሳል ።የሞተው ሰው ህልመኛውን ከሳመ ህልምኛው ለሞተው ሰው የሚያደርገው ዱኣና ሰደቃ በግልፅ ለሟቹ እንደደረሰ ይጠቁማል ሟቹ ህልመኛውን ሲስም እቅፍ ከነበረ የህልመኛው አጀል ግዜ ሞቱ መድረሱን ይጠቁማል።
@@addismedia9882 ጠይብ ሞች ህልመኛው ን አቅፎከጥግ ቦታ ወዴሱ ካሻገርውስ ቢስሚላህ
@@r6168 ጥሩ አይደለም ዱአ አርጊ ሟቹን ካወቀው ህልምኛው ወይም ከህልመኛው ቤተሰብ ውስጥ ___ካላወቀው ህልምኛው እራሱ___ መጥፎ ህልም መፍታት ይከብዳል በተለይ ለግል ሰው ግን የተፃፈውን መቀየር አልችልም ከዱአ የሚያልፍ ነገር የለም ወደግራና ወደቀኝ እትፍ እትፍ እያልሽ አኡዙቢላህ በይ እረካቴን ሰግደሽ ዱአ እርጊ
@@addismedia9882 አላሕ አለን ግንኮ በተፍስር ማመን ኩረፋይሖናል ሽርክነው
@@addismedia9882 እሽ እሕቴ ያርብ
በሞባይል ዘርያ የተጣላሁትን ፍቅረኛዬ ሞባይል ሳያየኝ ተደብቄ ስፈትሸው መጣና አየኝ ከዛ የተቀመጥኩት የሱ መኝታ ቦታ ነበርና ተነሺ አለኝ ከኛ ማዶ በኩል የማውቃት ልጅ ቤት ታፀዳለች እሷጋር ሒጂ አለኝ እኔም ፈገግ እያልኩ እሺ ብዬ ስልኩን መልሼለት ሔድኩና ልጅቷ የስራ ባልደረባዬ ናት በውን አብራት ፅዳት ጀመርኩ ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
መፈተሽ በድብቅ ማዳመጥ ሰለፍቅረኛሽ ሁኔታ በጣም ማወቅ ትፈልጊያለሽ ያ ባህሪሽ ግን ከግዜ በሀላ ይስተካከላል ቤት ማፅዳት እራስን ማሻሻል ሂወትን ወደተሻለ መቀየር ያሰቡትን ማሳካት ነው
ሠላም ሞባይሌ ከተደራራቢው ባስ ከሁዋላ በመስኮት ሆኜ ይወድቅብኝና እስክሪኑ ይሰነጠቃል እና ወንድሜ ከያነሳና ተንጠራርቶ በመስኮቱ ያቀብለኛል በመስኮት እያቀበለኝ ነቃው እህት ግዜ ካለሽ ፍችልኝ አመሠግናለው
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው?
@@addismedia9882 ተፋትቻለውእ
@@addismedia9882 ግን ፍቅረኛ ነበረኝ ሳምንት ሆኝ ተተጣላን በሡ ለይ የተመሠረተ ነገር ይሆን መሠበሩ ማለቴ ያለቀነገር መሠበሩ ሞባይሌ ሀሳብሽን ብመክሪኝ
@@fikirtechana3435 ነገ በቪደወ ጠብቂ 🙏
@@addismedia9882 እሺ እህቴ የእውነት ሠው አክባሪነሽ አመሠግናለው እሺታሽ በራሡ ለኔ መልስነው ተባረኪልኝ በርች
በህልሜ ሞባይሌን ሊሰረቁኝ ሲል ሞባይሌን ይዤ አመለጥኩ
ስልኬ ጠፍቶኝያቃል
Konjo kegodenaye gar tetaletenal gen belema kegodenocho gar tesebesebo gorebet koche belewal ane demo bategenbo amelalesalew ana keolom netele belo fegege belo yayenal
ትታረቃላችሁ በቅርብ ቀን አብሽር ጀርባ ቢሰጥሽ ኖሮ አትታረቁም ነበር
Yene konjo betam new mameswgenaew
በህልሜ ሰው ሞባይል ሲሠጠኝ ከንደገና መልሶ ሲወሥድት አየሁ
ባልሽን ጠብቀው ሊቀሙሽ ነው😂😂
በህልሜ የጥፍውንስልኪን አየሁት
ሞባይል ሽንት ቤት ሲገባስ
ሞባይልሸንትቤትሲገባሰ
እንዳይረዝም ነዉ ሞባይሌን ይሰርቅ እና አምልጦ ሲሮጥ ትንሽ ወንድሙን እይዘዋለሁ እንዴትእንደሆነ አላቅምስልኬከጀርባው ካሜራው ተጎልጉሎ አያለሁ ለፖሊስ ብነግር ዝም ይላሉ ማንም አይመልስልኝም ከዛ ሰልኩን ወደነበረበት ደዛይን ይመለሳልአዛው አጅይአያየሁት ሌባው ተደብቆ ያየኛልወንድሙን ስለያዝኩበት ቀይ ሴት ከጄ ላይ ወስዳ ህፃኑን ታፈርጠዋለች
ሱብሀን አላህ የትኛውን ህፃን ያንችን ወይስ የሌባውን ወንድም?
ይቅርታ አብዝተሽ ፀልይ ህልምሽ ጥሩ ነገር የለውም እንዲህ ነው ማለቱ ብዙ አስፈላጊ አይደለም እኔ መልካም ነገሮችን ሳበሽር ነው ደስ የሚለኝ ህልምሽን ለሰው አታውሪ ከፈጣሪ ጋር ብቻ ተገናኝ
ሞባይሌ ተሰርቄ የሰርቀችን ሴት ናትሞባይሌን ብዬ ላመጣ ብይ ባጅጅ ውስጥ ገብች ህጅ ከዛ ይሆነ ከተማ ወርድሁ ከዛ ሞባይሌን ሳልቀበል ሳላገኜው ባነንሁ
ዛሬ እኔ ልክ እንደዚህ አይነት ህልም ነው ያየሁት ልዩነቱ እኔ ለፍለጋ ወደሷ በመኪና መሄዴ ነው አሁን ገና መነሳቴ ነው ያንች ትንሽ ቆይቷል ምን አጋጣመሽ?
ክክክክ አንድቀን ሞባይሌ ስሰረቅ አየሁ በህልሜ ስነቃ ወዳውኑ ሞባይሌ ተሠርቀ ።አድቀን ደግሞ እንደዚሁ ሞባይሌ ሲሰበርና መስተዋት ስሰበርብኝ አየሁ የዛኑቀን ከስራ ተባረርኩ
اهلا فيك لبرنامجنا 👌
መፃፃፍስ ከፈሩ ሲገነጠልስ`
እየፃፍሽ እያለ ነው የተገነጠለው ? ስትፅፊለት የነበረውን ሰው ታውቂዋለሽ?
የተፃፃፉኩት ከሆነ ልጅ ጋ ልላ ቀን ነው
እሚያወራኝ ልጅ ነበር ቦለኩት ከዛ ደውሎልኝ ይመስለኛል በኢሞ የደወል ምልክት አገኘሁ
ከፈሩ ደሞ መከራ ውስጥ ገብቸ ከፈሩ ፕላስቲክ ነበር ተገነጠለ
የከፈር መገንጠል አለመግባባት ነውየተፃፃፍሽው በዋትስ ከሆነ ማውራት የምትፈልጊው ነገር አለሽ ግን የሚረዳሽ ሰው እንደምትፈልጊና እንዳላገኘሽ ነው በሌላ ሶሻል ሚድያ ከሆነ ደግሞ ስትፃፃፊ ደስተኛ ከነበርሽ አስደሳች ዜና መስማት ነው ደስተኛ ካልነበርሽ አሳዛኝ ዜናን ትሰሚያለሽ።
I'se dearem my phone black I leave dawn cheer please help me my sister
ኣሰላሙ ኣልይኩም እህቴ ልቤተሸ ኣዲሰ ነኝ እስቲ ህልሚ ፍቺልኝ በህልሚ ኣንድ ቤተሰሀቤ በኡነታወ ዓለም ያገባ ነወ አና የሱ ሠርግ የመስለኛ ይሄደኩት በነጭ ሳሀን ዬተለይየ ምግብ ይሰጡኛል እበላለሁ አነ ልዘፍን በየ ወጣሁ አነ ተምልሰኩ እዛየንበሩ ነጮች የዘፍናሉ አነ እኒ ብቻይ እዳራሸ ወሰጥ ቁጮ ኣልኩ አነ ከዛ ወጥቼ ሲሂደ የሁን የማውቀው ሰወ ቤት ገባሁ ተላለቀ ጡቁረ ዲንጋይ ተቀመጥኩ ወተት ነገር እጠጣለሁ እነ እህቲ እይሂደን እያልን የሁን ይማወቀወ ሰወ ፊተለፊቴ ተቀሙጦ ነበረ ከሚሰቱ ጋረ የሚዪመር የሃበሻ እርገዋል ሁለቱም እየመጣሁ ሳየኝ መጀመሪያ መንፀረ እደረገ ከዛ በሰተ ጀርባ ቀየሮ ተቀመጥ እየመጣሁ ሳለ ወደ ጎን ኣዙሮ ያየኛል እነ ሚሰቱ ባዶ ፀጉራ ንበርቸ እንዴት ዝም እላተ ኣሊም ተብሎ እላለሁ ከሜከእበ ብዛት መልኩ ጠፍቷል አላለሁ እንደ ረዝም ኣቀለሁ ይቅርታ እህቴ እባክሽ ፍችልኝ ኣላገባሁም
Yene marrrrrr 🙏🙏🥰🙏🙏
መሻአላ ጉበዝ
አመሰግናለው 🙏 ውድ
እኔ ስልኬ ወደ ፖሊስጣቢያ እስረኛ ልጠይቅ በ ፈርስ እየሄድኩ ነበር ግን ለ አንድ አባት ባንክ ቤት ዘበኛ ናቸው ስልኬን እረሳሁት በቃ ይሰርቁኛል ብየ ተምልሼ ሲሄድ እኛ አባት ይዘውታል ስወረዉሩት ተሰበረ እና ሰርቀውት ቢሆን ይሻላል ከሚሰበር ቢጠቀሙበት እያልኩ አሰራው እያሉኝ በቃ አዲስ አገዛለሁ ይሄ አማ አይሰርም አልኩ አዲስ ሊገዛ ሄድኩ ፍቸው ምንድን ነዉ 😢
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=nIxu5pwlX0OoAVRM 👈
ሰላም አለይኩም ውድ እህትህልም አፈታትሽ ማሻ አላህ ነው በህልሜ ስልኬ ጠፍብኝ😢😢😢
አመሰግናለሁ።ሟች በህልም መጥቶ በግንብ መሰሶ ስር ቁጭ ብሎ ባለፉት አምስት ቀናት ስጋ አሰኝቶኝ ነበር።ግን የበላሁት ስጋ አስመለሰኝ ብሎ ቢናገርና ቅንጣት ያህል የተጠበሰ ስጋ በግራ ከንፈሩ ላይ ቁጭ ብሎ ቢታይ ምንን ያመለክት ይሆን
💕💕
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት በህልሜ በጣም ቆንጆ የሚያምር ቤትም ይመስለኛል ሞልም የመስለኛል እጓደኞቸ ጋር ሁኝ እኔ ፈንጠር ብየ ቁጭ ብያለሁ የሆነ ሰዉ መቶ ቁጥርሽን ስጪኝ ወይንም ደዉይልኝ ይለኛል ሽሀን የለዉም እለዋለሁ ችግር የለዉም አምጪ ልሸህነዉ ይለኛል ሰጥቸዉ ወደጓደኞቸ እሄዳለሁ ከዛ ተመልሼ ወደሱ ሄድኩ ስልክሽ ሽሀን አድርጓል ብሎ ይሰጠኛል አኔም ስሌኬ ተቀብየ ወደጓደኞቸ ተመለስኩ ከዛ ደወለልኝ ቁጥሬ እዴት እዳገኘዉ አላዉቅም ከዛ እያወራን በተደጋጋሚ ወደድኩት እሱም እደዛዉ በመጨረሻም በጣም እደወደድኩት ሲያዉቅ መደዋወል እደለለብንና ያደረገዉ ሁምነገር ጓደኞቼን ሊበቀል እንደሆነ ይነግረኛል እኔም ጓደኞቸን በነሱምክኒያት የተፈጠረዉን ስነግራቸዉ ያፌዙ ብኛል ይስቃሉ እኔግን በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ ትዳር የለኝም ካየሽዉ መልሺልኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ትክክለኛ ፈቺ ነሽ ጌታን
ተባረኪ👍👍👍👍
ሠላምሽ ይብዛ እህት
ጎበዝ😘😘😘😘
ሰላምሸ ይብዛ እህቴ እኔ በህልሜ ትንሿ ሰልክ ነት እና የሆነ ህፃን ልጅ ሰጠኋት እና በኪሶ እንደያዘችው ሰልኩ ጠፉ ከዛበኋላ ከብዙ ፉለጋ በኋላ አገኝሁት ፉችልኝ እህቴ
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=fIPdgph74I28lzDq
አመሰግናለሁ ውዴ አንድ ሴት ለባለቤቴ የ500 መቶ ብር ካርድ ትሞላለታለች እና እሱ ደግሞ ሰኞ ለት መልስላታሁ አሁን ላትቀበለኝ ትችላለች ይለኛል.ልጅቱን እኔም እሱም እናውቃታለን ምንድ ነው እናት
አመሰግናለሁ እህቴ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ የተበላሸ ሞባይል ሲስተካከል ማየት ❤❤❤❤
ruclips.net/video/O2mubFSu24E/видео.htmlsi=7O62scpZfG-p69eY 👈
አሚን፣
Wl wr wb okitii ballah fichilign musilim neshi bilewu bexiyiti simetugn shada siyizii nekahu
Wa wr wb sis sle xeyit video ale lemayet mokri betshale mabrariya kexayi video lay xebqi
ሰላም ፣ እኔ ያየሁት ለማላውቃት ግን ለሴት ልደውል ስል አባቴ በኔ ስልክ ደውይላት ይለኝና እርሴ መኝታ ቤት ውስጥ ይመስለኛል በደበዘዘ በራስጌ መብራት ላይ ሆኖ ስልኩን ሲከፍተው የዋልፔፐሩና ስክሪን ሴቨሩ የአባቴ ስልክ የኔ ፎቶ ነው፣ ምንድነው
በአላህ,እህት,የምናቀዉ,ሠዉ,ደዉሎ,ሣናነሣዉ,ቀርተን,4ይም3,ሚሥኮል,ሥናይሳ,ምዲነዉ,ኮሜት,አታይም,ግን,እዳታልፊኝ,ዉደ
እህቴ እንዲት ነሽ ሁለት ሞባይል እህቴ ሰጠች ከእጂ ሁሎቱም ይወድቃሉ ትልቅ እና ትንሽ ናቸው ትልቅዋ ተሎ አነሰቺ ትንሽዋ በትግል አነሰሆት ምን ማለት ነው እህቴ ንገርኝ።
ወደ ሠላምሺ ይብዛልኝ ሁለየም ያለፈኝን አያለሁ እየገባሁ በወነት እማቀዉልጂ አለእና ሥልኬን የሆነች ህፃን ልጂ እየተጫወተችበት እያለ እኔ እግዳ እማሥተናግዲ ይመሥለኛል ከልጂቷ ተቀብሎ ሥልኬን ወሥጡን ሊያ ሲል አያገባህም ብየ ቀማሁት እና ከዛቦታ ጠፋ ትንሺ ቆይቶ አያገኝኝና ብዙዛፍ አለበት ቦታ ወሠደኝ ግንኝነት ሊያርነኝ ሲል እቢ የለዋል የሱ አዉርት ግን አቅፎኛል ፍችልኝ ፈት ነኝ
Yzarew leunaw breh
መቦይል፡ሸትቤተመግባትምንድነው
ሁሌ አዳምጥሻለው እከተልሻለው ሰፅፍልሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አመሰግንሻለው ተባረኪ
ሰላም ውዴ ሞባይል ገደል ሲገባ ፈቸው መንደነው
ማሻ አላህ😻
t.me/+ehR2X-McjehlNDg0
t.me/+ehR2X-McjehlNDg0
Mubayeli xefitobign gin salineqa agegnwuti
እኔ በህልሜ በከለር ጥቁር ሞባይል መንገድ ላይ አገኚቼ ሰለቅም አደርኩ ምን ይሆን
ሲበላሽስ
እህቴ የኔ አልተፈታልኝም ፍችልኝ ያየሁት ህልም የማላውቃት ሴት ሰልኬን ሰትፈትሸው አያታለሁ የኔ ብቻ አይደለም የጓደኛየንም ነው
ሞባይሉ ተሰርቆበት ግን ወዳውኑ ካስመለሰ ምንድን ነው ፍቺው እባክሽ
Atawkiem
ሁቢ
በህልም ሞባይል ወድቆ ማገኝት ምድነው?
ከዛን የማለቀው ሰውየ ካልወሰድኩት ይለኛል እኔም እቢ አልኩት
ruclips.net/video/7TooZdXcro0/видео.htmlsi=hJWUVsuy5Z04Beif 👈
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=vBrSaaLl1hA9zNOd 👈
ከምን መረጃ ይዘሽ ነው ህልም የምትፈስሪው??
የኔምጥያቄነው ሁሉሰው ህልም መፍታት አይችልም።
በህልሜ አማቃቸውሌቦች ሊዘርፉኝ ሲከታተሉኝ አየሁ ግን አለዘረፉኝም እባክሽ ፍቺልኝ
እንኳን አልዘረፉክ ቢዘርፉክ የምታጣው ነገር ነበር አሁንም ቢሆን ማስጠንቀቂያ ነው ልታጣው ያልከውን በጥረት ታተርፈዋለክ ለምሳሌ ልትታመም ትችላለክ ግን በአላህ ፍቃድ ትፈወሳለክ
ለጎደኛየ ስልክ ሳበድራት ነውሳ ያየሁት ሳውሳት ማለት ነው ስጦታ አይደለም
በህልም ጥፈረ መወለቅ ምድነው አወራጣቲይወልቅና ከውሥጡ ዳቦ አወጣለሁ እደ የበላሁት ምግም እጥፉሬላይነው እደየተቀመጠው እላለሁ
ስለ ጥፍር መቁረጥ የተለቀቀ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
እህቴ አሰላሙ አለይኩም ማታ ነዉ ያየሁት የሆነ ቦታ እየሄድኩ ታክሲ ዉስጥ ልገባ ብዬ ቀፈፈኝ ከዛ ዉስጥ 4 ወንዶች ነበሩ ከዛ ልመለስ ሰል ጎተቱኝ ስልኬን ሊወስዱ ሲሉ ወደ ሳር ወረወርኩት ከዛ ብዙም ፊቱን አላየሁትም ደርሰልኝ ስልኬንም ሳይወሰዱ ሄዱ ከዛ የሆነ ሰዉ ደወለልኝ ከሳር ዉስጥ ሰልኬ ጠራ ከዛ አንሰቼ ሄድኩ እህቴ ምንድ ነዉ ንገሪኝ
ዋለይኩም አሰላም እህት ከድጃ ታክሲው የቀፈፈሽ ቆሽሾ ነው ከሆነ ብትገቢበት ጥሩ አልነበረም የልብሽን መቆሸሽ ወይም የሚያገጥምሽን ከሰወች ያለመግባባት ችግር ይጠቁማል ሰወች ሲጎትቱሽ ማየትሽ ባለትዳር ከሆንሽ ወደችግር እንድትገቢ የሚገፋፉሽ ሰወች እንዳሉና ግን ከችግሩ እንዳትገቢ የሚጠብቅሽ ምክንያት አለ ባለትዳር ካልሆንሽ ግን ከአንድ በላይ የትዳር አጋር ይመጣልሻል የመጨረሻው ሲቀር ሌሎቹ አይመጥኑሽም
@@addismedia9882 ጀዛከላህ እህቴ አላህ የጠብቅሽ
እህት በህልም በህልም ስልክ መጥፋትስ መልሽልኝ
በህልሜ ሞባይል ጠፍቶብኝ አይው ተምሳሳይ ሞባይል አግኘው መንደነው ውዴ
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው ቀጣይ ቪደወ ላይ ጠብቂ 🙏
አልግባውም
እኔም በህልሜ ሞባይል የለለኝ ይመሥለኝና አገኛለው ወዲኮ ሳየው ይስራል ከዛ ወስርጉት ስዴውልም ይሠራል
ዬኔውዲ እህት በህልም መኪና መዳትና ሰው መግዴል ምዲንነው ባጣብቂኝ መገዲ ውስጥ ነውታዳ እናቴ ጋር ይመስለኛል መኪና ስነዳ ከዛ መጨርሻላይ እዴመበላሽት ትላለች እናቴ እኔአልስቀልም እወዲቃለሁ ትለኛለች ባነንኩ ብዙ ጊዜ ስውእገላለሁ ታዳ በጥይት ነው የምገላቼው ወዴኔ ሊተኩሱ ሲሉ 😂 እና ዴሞ ቂያማ ስትፈርስ ጨርቃ ስትስነጠቅ አያለሁ
በህልም የውመል ቂያማ በይና ፃፊ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ስለ ሰው መግደልም ብዙ ግዜ ተፈቷል መኪና መንዳት በቅርቡ ተፈቶ በበርካታ ህልሞች ውስጥ አለ ለማየት ሞክሪ
እርእሱን አይቸ ስገባ ግን ስለስልክ መጥፋት አልተናገርሽም. በህልሜ ስልኬጠፋሽኝ. በአላህ እዳታልፊኝ
እህቴ ታላቅ ወድሜ ስልኬን ስርቆኝ ሲሮጥ እና እኔም ያአዝኩኡ ከዛን ስልኬን አምጣ ላአተም ከሀረብ ሀገር አምጥቼልክ እዴት የኔን ትእሰርቃለክ ብዬ አልኩዉት እና ወደ ሊፍት ሊኢገባ ሲል ያአዝኩትና ፈተሽኩት ግን የኔን ስልክ ላገኝ አልቻልኩኡ ከኪሱ ብዙ ሞባይል አገኝው ተንንሹዉ ስልክ አገኝው እና እኔ ሳላውቅ ትሰርቃለክ ብዬ አልኩት ፖሊስጣብያ አከባቢ ስእደርስ የእኔ ስልክ ይመስለኛል አገኘውት ከዛን ወድሜ ዞር ስእል የለም ከእዛን ወድሜ ስፈትሽ ካአገኘውት ስልክ ውስጥ ተደወለ ከእዛን አነሳውት አውቄካለው ወድሜ እየሰረቀ የሚስጥክ ልጅ ነክ አልኩት እና እኔ አደለውም አለኝ ወድሜ ነግሮኝል አልኩት እና ስልኬን መልስልኝ አልኩት በጣም እረጅም ነው መፃሐፋ አቃተኝ እና እኔ ሁልጊዜ ነው ህልም የማየው
አለልሽ ቪዲው ፈልጊው እዬገባሽውዴ
ፍቅርኛ ምናምንም አትበይ በኢስላም ፍውርኛ የሙባል የለም
እባክሸ እህቴ በአላ ፍቺልኘ ሌባ አቤታችን መቶ ሁለት ናቸዉ የወንድሜን ከልክ ሊሰርቁ ብለዉ እኔ ቀድሜ አነሳባቸዉና በነጭ ጨርቅ ጠቅልዬ ለወንድሜ እሰጠዋለሁ ምነድነዉ በፈጠረው መልሸልጘ ሰለጨነቀጘ ነዉ ደሞ ከወንድሜ ጋ ተጣልቻለሁ በፈጠረው መልሸልጘ
ሌለው ደግሞ ትልቅ ሰው ወደ ህፆንነት ሲቀየር ምንድን ነው ውዴ እረጂም ስለሆነ ነው ህልሙ መጨረሻላይ ግን ወደ ነበረበት ሰውነቱ ይመለሳል
እንደ ህፃን ማሰቡን ያመላክታል
እሽ
ከሞተ ሰው ጋር ስልክ ማውራት ምንድነው ሞቾ እናቴ ናት እናቴ ነች ስልክ ደውላልኝ አዋራሁት
አይዦሽ ሁቢ እስካሁን ካለሽበት ጭንቀት መላቀቅን ያበሽርሻል እናትሽ ስለ አደራ ሲያወሩሽ ከነበር ሁለት ትርጉም አለው 1/ከሚያስመስሉ ሰውች ትርቂያለሽ 2/እናትሽ ሰደቃ ወይም ዱአ ከአንች ይፈልጋሉ።
እናትሽ ሲያወሩሽ ደስተኛነታቸውን ከተሰማሽ በፈጣሪ እራህመት ውስጥ መሆናቸውን ያበሽርሻል
@@addismedia9882 ስልክ ደውላ ያወራችኝ እናቴ እኔ ከቤት ወጥቸ ስራ ሂጀ ይመስለኛል ምነው ቆየሽ ደህና አደልሽም አለችኝ እኔ ደግሞ እየመጣሁ ነው አልኮት ይህን ነው የተነጋገርነው በስልክ
Btam amsgenalew
በህልም ሞባይል ተሰርቆ የሰረቀኝ የሰፈር ሮ ልጆች ናቸው እየተመካከሩ ከዛ እያለቀስኩ ለፖሊስ ተናገርኩ ሰራቂ ቀረበ ከዛ የስልኬን ድጋይ ቀይሮት ሌላ እደጨት ነገር እየጠረበ ለማረግ ሲሞክር አይሁት እኔ በጣም አለቅሳለሉ ገና አላገባሁም እባክሽ ፍችልኝ
ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=6os6xfYEGiyvr3W7 👈👈
mesafer mn malet nw ezi hlm mesafer styi algebagnm
Mesafer malet ke 1 Hager wodelela Hager mehedi
Mobile tekesekeso ayiche yemewedat ehete mata awerechat tewate tegedelechi be guzo laye eyalechi tetekusobachew
የኔ ቆጆ ሚሞሪ ሲመለስልኛ አየሁ ግን ሌላም ሚሞሪ ከኔ ጋር አለ ይለኛል ይሰጠኛል ሰው ምን ይሆን ጨቆኛል መልሽልኛ
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው ሰውየውንስ ታውቂዋለሽ?
አወአውቀዋለሁ ጎደኛየነው እና እሱ ጋር ፎቶወች ነበሩኛ አሁን ላይ ግን ጥሩ ላይ አደለንም
ሌላው ደሞ እሱ ሌላ ያገባ ይመስለኛል እና አዲሶ ሚስቱ እቤት እድገባ ስትጠይቀኛ እኔ ግን እቤት አልገባሁም ስወጣም አዲስ ጫማ ነበረ ያረኩት ጫማየም በረላይ ያለው ጭቃ ያበላሸዋል እህቴዋ በአላህ እየጠበኩሽ ነው ጨቆኛል ፍችልኛ
የሚሞሪው ከለር ጥቁር ነው
@@rahmamob5553 ጭቃው የማያጣብቅ እና የማየሰምጥ ማለቴ ከቁርጭምጭምትሽ የማያልፍ ከሆነ የገንዘብ እርዝቅ ነው
በህልም ስልክ መግዛት ምንድነው?
ጥሩ እድል
በረችውደ❤❤ዉድየይቱብተመልካቾችፕሮፈይሌንበመጫንሰብሥክራይቨአድረጉኝበቅንነት
አሰላሙአሊኩም፣ወረህመቱላሂ፣ወበረካትሁ፣በህልሚ፣ስኪን፣የሰርቀኝን፣አይቸዋለሁ፣ላወኩትምነር፣አምልጦነበር፣አድዘመደን፣ስመልስልኝ፣ብየ፣ስናገረው፣ስልኪን፣አምጠቶ፣ይሰጠኛን፣የረቁኝን፣ሊቦች፣አገኛቸዋለሁ፣ሴትናቸው፣አድቱን፣እደበድባታለሁ፣መልሽልኝ፣ያላገባሁነኝ
ruclips.net/video/PrG1fQ9q2PI/видео.htmlsi=WAB0quj0l8AOAaOu ስለ ስርቆቱ እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
አሰላም አሌኩም እባክሽህ የውስጥ መስመር ባወራሽህ ደስ ይለኛል ቴሌግራም ካለሺ ሊንክ ለይብታስቀምጭልን ጡሩነው
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ኢንሻ አላህ እስካሁን በቴሌግራም አልፈታሁም ግን መልክት ለመቀበል እልክልሻሉው
😂😂😂
እስኪ የኔን መልሽልኝ ጎደኛየ ሰብራብኝ ላስራ ውስጃ ለማስራት ስጠሁቸው
ruclips.net/video/UenitUYunYw/видео.htmlsi=m5pzzyJQDE101SRa
ከፍቅርኛጋ ስልክ ማውራትስ
በሁላምሙቢየለየምወቀውሊጀሠውሠዴሚዴነው
ሠላም ውዴ በአለሽበት ይብዛልሽ ፀጉሬን ቁጥርጥር የተሰረውት ይመስለኛል እና ከአሰራይ ልጂ ጋአ አብረን ቁጭ ብለን ልክ እንደህት ተቃቅፈን ነበር እና የሆነ ነገር እያሳዋት ነበር የማሳያት ነገር ምን እንደው አላውቅም ግን ስልክ በእጀ ይዠ ነበር ከዛ እንዴት እንደሆነ አላወቅም አጠገቧ ተነስቸ ሂጂ በመስተውት ፀጉሬን ሳይ የፀጉሬ አንዱ ዛላ ጫፋ ላይ እንደመቆረጥ ብሎ አየሁት ማነው እንደዚህ ያደረገው ብየ ዘወር ስል ያ እስከግማሽ ተቆርጦ የነበረው ፀጉሬ እንዳላ ከጂ ተቆርጦ አገኚውት ሁሉም ፀጉሬ አይደለም የቆረጠው ውዴ የቁጥርጥሩ አንዱ ዛላ ነው እሽ ግን የተቆረጠው ጫፋ ነው
እህት ሙና ባለትዳር ነች ወይስ ያላገባች
@@addismedia9882 አላገበውም ውዴ
@@munaqatar683 #አብሽሪ የፀጉርሽ መቆረጥ ጥሩ ፀባይ ያለው ወንድ እንደምታገቢ ያመላክታል።
መስታወት ማየትሽ የምትወጅውን ሰው እንደምታገቢና በመልካም ስነምግባርሽ ሰወች እንደሚያከብሩሽ ያመላክታል።
@@addismedia9882 በጣም አመሰግናለሁ እማ
በህልም ነጭ መኪና ማየትስ
የትዳር ሂወት ሁኔታ እና ስሙ የማያስታውቅ ከሆነ ፆታን መሳፍ የህልሙ መስፈርት ነው
እህቴ ይቅርታ በህልሜ ጎድኛየ በኢሞ ደውሎልኝ አስቸው የሱ ድምፅ ይሰማኛል ሀሉ እያለኝ አልሰማኝ ሲል ዘግቸ ልደውልለት ብየ ዘጋሁት የሱ ግን ይሰማኛል መልሸ ሳልደውል እስቶር ላይ የሱን ፎቶ ያርገች ልጂ አያለሁ ማነች ብየ እያየሁ ሳልደውልለት ቀረሁ ምን ይሆን
እህቴእኔስልኬንሌባሲወስዲብኚ፡፡ስመልሰው፡አያለው፡ሁለተኛቀኔ
ከባዲነው
መሳፈር ማለት ምን ማለት ነው
መሳፈር ከቦታ ወደቦታ ወይ ከሀገር ወደ ሌላ ሀገር መዘዋወር ነው
ሞባይል እና ብስክሌት በጀ ይዠ ምንድን ነው
መድረስ ያለብሽ ቦታ ለመድረስ ያለሽን ጥንካሬ ያመላክታል።
@@addismedia9882 የኔ እናት በጣም አመስግናለሁ
እናቴ አሮገውን ሞባይል ተይው ብላ ትቀማኛለች ባድሱ ተጠቀሚ ብላ አድሱን እይዛለሁ ምድነው ፍችልኝ
ያህን ስልክ ህልም አይቸለሁ ከደመት በፊት ሞባይሌ
ተሰርቄ አየሁ ወዳው ከፍቅረኛየ ጋር ተለያየሁ
በቀደም ደሞ ሁለት ወንዶች ጥይት አጥምደዉ ሊገሉኝ ሲሉ ባጥር ሰዘልሌ አመለጥኩ ስልኬን አጣሁት የፍቅረኛን ስም እየጠረሁ በምን እንገናን ስልካን በጣም ከፍቶን ስፈልግ አንድ ወንድ መጥቶ ልገባሽ ነበር ስልክሽን ባይወስዱ ይለኝል አድስ ስልክ ቁጥር ትገዠለሽ ሲለኝ አድስ ስልክ አልፈልግም እያልኩ ሳለቅስ አንድ ሰው ስልክ ይሰጠኛል እኔም ለፍቅረኛየ ቴክስ ላኩለት ስልክ የሰጠኝ ሰውየ እችን ወንዝ ከተሸከርሽ ከመከረዉ ሁሉ ትወጨለሽ እያለኛ ልሻገር ከወንዙ ደርሸ ባነንኩ
እኔ አሁላይ መልስ አጥቸሐት አለሁ
እንሻአሏህ ከትንሽ ግዜ በሀላ ከፍቅረኛሽ ናፍቆት ወተሽ ሌላ ትተዋወቂያለሽ ስለ አጥር ለበለጠ ማስረጃ በህልም አጥር በይና ከ1 ብላይ ቪደወ ታገኛለሽ ስለ ጥይትም
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ ውድ እጠብቃለሁ
በህልም;ሴሚ;ሥሠበሪ;መየት;ሚንደረው;
ሰላም እህቴ ወላሂ የኔን ህልም እምፈችልኝ እንችነሽ
2 ወር በፊት 2 ሞባይሌ የጠፈኝ ዛሬ ሁለቱንም አገኛሁት አድሱን ስልክ ትንሽ ወንድሜ ይዞት ይመስለኝን ወንድሜ እኔ ጋር ቁጭ ብሎ ስልኬም በጀ ይዠ ቆንጆ ቆንጆ ፎቶ ስልኩን ሞልቶታን ፎቶ ያሳምራል አይያስ እንደት ወንድሜ እቀማዋለሁ ፎቶን ወዳሮጌዉ ስልክ ልላክ አድስ ልግዛ እያልኩ 3አንዱን ሳልወስን ባነንኩ ? ይህ ፎቶ ማስታወስ ነው ይባላል ማንኛዉን እደማስታዉስ ግራ ገባኝ
ሰልኬ ሲሰበር ምንድ ነው
እዚሁ ላይ አለ
በህልሜ ስልክ ስደውል አይነሳልኝም
እኔ ደሞ አለቃዬ ሲደውል ስሙ ብቻ አየሁ አላነሳሁትም
ruclips.net/video/DrF_J71tbZY/видео.htmlsi=9MjdXVOzPkEVQHo-
Mobayilan lija sitsebrbng ayew mindnew
በህልሜ ወንድ ልጅ አቅፌ የማይ ይመስለኛል ልጁ የኔ ነዉ ከዝህ በፊት ሴት አለኝ አሁን ወንድ ስለሰጠኅኝ አምሰግናለሁ እላለሁ ቤተሰብ ግን አናስገባም ብለው አባረሩኝ ሴቶን ይዘው ከውንዱ ልጅ ጋር አባረሩን የሆነ ወንድ ሰው ይመጣና 6የሕፃናት ልብስ ብር ይሰጠኛል
ስንት ነው ብሩ ልብሱ የወንድ ነው የሴት አንችስ በውነታው አለም ሴት አለሽ ወንድ ለመውለድ ምኞት አለሽ?
ሴም;ሰሠበሪ;መየት;ሚርደነው
ሞባይል እኔ ስሰርቅ ከየሁስ ፍችው ምንድነው 🙏
የሰው ሀሳብ ትሰርቂያለሽ ወይም ካላገባሽ ጋብቻ ነው ነገር ግን ሀላል ባልሆነ መልኩ
ከባሌ ጋር ሥልክ ሣወራ ምንድ ነዉ ፍቺልኝ
በእውነት አለም በናፍቆት የምታስቢው ከሆነ ያየሽው ህልም ምንም ላይሆን ይችላል። ከባል ጋር ስልክ ማውራት ደስ የሚል ዜና ከነበረ የፍቅርን መጨመር ወይም የገቢ መጨመር ያመላክታል። ስታወሩ ስለፍቅር ከነበረ በእውነታው ዓለም ያለመግባባት ከነበረ መታረቅ ነው ሰላም ከነበራችሁ ደሞ የፍቅር መጨመር ነው።
ስልክ ስታወሩ እየተጣላችሁ ከነበር ወይም ስልኩ የመቆራረጥ ባህሪ ከነበረው መጣላትን ያመላክታል።
@@addismedia9882 አመሠግናለሁ ከተጣላን 3 ወር ሆኖናል በሠላም ነዉ ያወራሁት
@@lebprog4107 እርቅ ነው። በተደጋጋሚ የምታስቢው ከሆነ ጭንቀትሽን እንጅ ምንም ላይሆን ይችላል
@@addismedia9882 እሺ አመሠግናለሁ
ሰብር ኢማን ምን ማለት ነው
ትግስት ማለት ነው
@@addismedia9882 አመሰግለሁ ተባረኪ
@@addismedia9882 ዛሬ በህልሜ ሰወች ቤት ሄጄ ወደ አንዱ ክፍል ቤት ሄጄ ተቀመጥኩ ሁለት ወንዶች እዛው ከፍል ቁጭ ብለው ያወራሉ እንግዶች ሆነው እነሱም ሙስጠፌ የሶማሌው ክልል እና አብይ አሀመድ ነበሩ እናም እኔ ብቻ እና ቆይቼ ግን እንዴ ይሄ የሞስሊም ቤት አይደል ወንዶቹ ለብቻ ነው የሚቀመጡ ሌላ ክፍል እኔ ሆየ እዚህ አብሬ ቁጭ ብያለሁ ብየ በራሴ በልቤ ስቄ መውጫችን እየደረሰ ስለነበረ ሁላችንም መሰነባበት ጀመርን የራሴን ከዛ ቤት መውጣት አስታውሳለሁ እቤቴ ስደርስ ግን ሞባይሌ እኔ ጋር አልነበረም ደነገጥኩ በእጅ ሰዓቴ ያለበትን ቦታ ስፈልግ እዛ ቤት ያየኋት ልጅ አድራሻ ነገረኝ እናም በመኪናየ መብር ጀመርኩ ተመልሼ የሄድኩት እዛው ቤት ነው የተወሰኑ እንግዶች አልሄዱም እና ለሰዎቹ ያች ለጅ ሞባይሌን እንደሰረቀች ዘመዳቸው ትሁን ጓደኛቸው እየነገርኳቸው ብቻ ብክን እንዳልኩ እዛ ቤት ተነሳሁ እባክሽ ጊዜ ካለሽ ብትነግሪኝ
እኔ ማታ ለእጮኛዬስልክ ስደውልለት አንስቶ አያወራኝም ቁጥሩ ግን ይታየኛል 49 48 ይታየኛል ፍችልኝ
Behilme bus wist huge eyehedku leba kise wist gebto new yaywt e a yetseneteke silk yze nw yaywt Ena tecnkiyalw tolo melshilgn
በህልም። ማግቤት። ምድነዉ። 👌
አልገባኝም? ምግብ ቤት ወይስ ማግባት
Mobile shetbat segeba please?
እህቴ መልሽልኝ የሞተሰው መሳም ምዲነው
ህልመኛው የሞተውን ሰው ከሳመ እደኛ ከሆነ እዳውን ይከፍላል የአማና ገንዘብ ከያዘ ገንዘቡን ይመልሳል ።
የሞተው ሰው ህልመኛውን ከሳመ ህልምኛው ለሞተው ሰው የሚያደርገው ዱኣና ሰደቃ በግልፅ ለሟቹ እንደደረሰ ይጠቁማል
ሟቹ ህልመኛውን ሲስም እቅፍ ከነበረ የህልመኛው አጀል ግዜ ሞቱ መድረሱን ይጠቁማል።
@@addismedia9882 ጠይብ ሞች ህልመኛው ን አቅፎከጥግ ቦታ ወዴሱ ካሻገርውስ ቢስሚላህ
@@r6168 ጥሩ አይደለም ዱአ አርጊ ሟቹን ካወቀው ህልምኛው ወይም ከህልመኛው ቤተሰብ ውስጥ ___ካላወቀው ህልምኛው እራሱ___ መጥፎ ህልም መፍታት ይከብዳል በተለይ ለግል ሰው ግን የተፃፈውን መቀየር አልችልም ከዱአ የሚያልፍ ነገር የለም ወደግራና ወደቀኝ እትፍ እትፍ እያልሽ አኡዙቢላህ በይ እረካቴን ሰግደሽ ዱአ እርጊ
@@addismedia9882 አላሕ አለን ግንኮ በተፍስር ማመን ኩረፋይሖናል ሽርክነው
@@addismedia9882 እሽ እሕቴ ያርብ
በሞባይል ዘርያ የተጣላሁትን ፍቅረኛዬ ሞባይል ሳያየኝ ተደብቄ ስፈትሸው መጣና አየኝ ከዛ የተቀመጥኩት የሱ መኝታ ቦታ ነበርና ተነሺ አለኝ ከኛ ማዶ በኩል የማውቃት ልጅ ቤት ታፀዳለች እሷጋር ሒጂ አለኝ እኔም ፈገግ እያልኩ እሺ ብዬ ስልኩን መልሼለት ሔድኩና ልጅቷ የስራ ባልደረባዬ ናት በውን አብራት ፅዳት ጀመርኩ ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
መፈተሽ በድብቅ ማዳመጥ ሰለፍቅረኛሽ ሁኔታ በጣም ማወቅ ትፈልጊያለሽ ያ ባህሪሽ ግን ከግዜ በሀላ ይስተካከላል ቤት ማፅዳት እራስን ማሻሻል ሂወትን ወደተሻለ መቀየር ያሰቡትን ማሳካት ነው
ሠላም ሞባይሌ ከተደራራቢው ባስ ከሁዋላ በመስኮት ሆኜ ይወድቅብኝና እስክሪኑ ይሰነጠቃል እና ወንድሜ ከያነሳና ተንጠራርቶ በመስኮቱ ያቀብለኛል በመስኮት እያቀበለኝ ነቃው እህት ግዜ ካለሽ ፍችልኝ አመሠግናለው
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው?
@@addismedia9882 ተፋትቻለውእ
@@addismedia9882 ግን ፍቅረኛ ነበረኝ ሳምንት ሆኝ ተተጣላን በሡ ለይ የተመሠረተ ነገር ይሆን መሠበሩ ማለቴ ያለቀነገር መሠበሩ ሞባይሌ ሀሳብሽን ብመክሪኝ
@@fikirtechana3435 ነገ በቪደወ ጠብቂ 🙏
@@addismedia9882 እሺ እህቴ የእውነት ሠው አክባሪነሽ አመሠግናለው እሺታሽ በራሡ ለኔ መልስነው ተባረኪልኝ በርች
በህልሜ ሞባይሌን ሊሰረቁኝ ሲል ሞባይሌን ይዤ አመለጥኩ
ስልኬ ጠፍቶኝያቃል
Konjo kegodenaye gar tetaletenal gen belema kegodenocho gar tesebesebo gorebet koche belewal ane demo bategenbo amelalesalew ana keolom netele belo fegege belo yayenal
ትታረቃላችሁ በቅርብ ቀን አብሽር ጀርባ ቢሰጥሽ ኖሮ አትታረቁም ነበር
Yene konjo betam new mameswgenaew
በህልሜ ሰው ሞባይል ሲሠጠኝ ከንደገና መልሶ ሲወሥድት አየሁ
ባልሽን ጠብቀው ሊቀሙሽ ነው😂😂
በህልሜ የጥፍውንስልኪን አየሁት
ሞባይል ሽንት ቤት ሲገባስ
ሞባይልሸንትቤትሲገባሰ
እንዳይረዝም ነዉ ሞባይሌን ይሰርቅ እና አምልጦ ሲሮጥ ትንሽ ወንድሙን እይዘዋለሁ እንዴትእንደሆነ አላቅምስልኬከጀርባው ካሜራው ተጎልጉሎ አያለሁ ለፖሊስ ብነግር ዝም ይላሉ ማንም አይመልስልኝም ከዛ ሰልኩን ወደነበረበት ደዛይን ይመለሳልአዛው አጅይአያየሁት ሌባው ተደብቆ ያየኛልወንድሙን ስለያዝኩበት ቀይ ሴት ከጄ ላይ ወስዳ ህፃኑን ታፈርጠዋለች
ሱብሀን አላህ የትኛውን ህፃን ያንችን ወይስ የሌባውን ወንድም?
ይቅርታ አብዝተሽ ፀልይ ህልምሽ ጥሩ ነገር የለውም እንዲህ ነው ማለቱ ብዙ አስፈላጊ አይደለም እኔ መልካም ነገሮችን ሳበሽር ነው ደስ የሚለኝ ህልምሽን ለሰው አታውሪ ከፈጣሪ ጋር ብቻ ተገናኝ
ሞባይሌ ተሰርቄ የሰርቀችን ሴት ናት
ሞባይሌን ብዬ ላመጣ ብይ ባጅጅ ውስጥ ገብች ህጅ ከዛ ይሆነ ከተማ ወርድሁ ከዛ ሞባይሌን ሳልቀበል ሳላገኜው ባነንሁ
ዛሬ እኔ ልክ እንደዚህ አይነት ህልም ነው ያየሁት ልዩነቱ እኔ ለፍለጋ ወደሷ በመኪና መሄዴ ነው አሁን ገና መነሳቴ ነው ያንች ትንሽ ቆይቷል ምን አጋጣመሽ?
ክክክክ አንድቀን ሞባይሌ ስሰረቅ አየሁ በህልሜ ስነቃ ወዳውኑ ሞባይሌ ተሠርቀ ።አድቀን ደግሞ እንደዚሁ ሞባይሌ ሲሰበርና መስተዋት ስሰበርብኝ አየሁ የዛኑቀን ከስራ ተባረርኩ
اهلا فيك لبرنامجنا 👌
መፃፃፍስ ከፈሩ ሲገነጠልስ`
እየፃፍሽ እያለ ነው የተገነጠለው ? ስትፅፊለት የነበረውን ሰው ታውቂዋለሽ?
የተፃፃፉኩት ከሆነ ልጅ ጋ ልላ ቀን ነው
እሚያወራኝ ልጅ ነበር ቦለኩት ከዛ ደውሎልኝ ይመስለኛል በኢሞ የደወል ምልክት አገኘሁ
ከፈሩ ደሞ መከራ ውስጥ ገብቸ ከፈሩ ፕላስቲክ ነበር ተገነጠለ
የከፈር መገንጠል አለመግባባት ነው
የተፃፃፍሽው በዋትስ ከሆነ ማውራት የምትፈልጊው ነገር አለሽ ግን የሚረዳሽ ሰው እንደምትፈልጊና እንዳላገኘሽ ነው በሌላ ሶሻል ሚድያ ከሆነ ደግሞ ስትፃፃፊ ደስተኛ ከነበርሽ አስደሳች ዜና መስማት ነው ደስተኛ ካልነበርሽ አሳዛኝ ዜናን ትሰሚያለሽ።