As wr wb le 2 gna giza leteyekeshi 2 wer alfew keteydkushi yemalwkat yemiyamer tawla birr yetezegawn kefecha legeba sil yemalawket set berun yezaw neber zegachbegn tekoteta keye weferam set nat lek sekeftew berun yeza neber tekeftelgn gen wediyaw zegachbegn be allha negergn selchnkegn nw❤🙏
ወአለይኩም ሰላም እህት ማሻአሏህ ጎበዝ በረች እህቴ ደስእያለኝ ነዉ የማዳምጥሽ
😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏😍💝
በር በህልም የእንጨት በር ሲቆልፍ ነው ያየሁት
ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤
ሰላም እናት በህልሜ በሩን ቆልፌ ቁልፉን ወሰድኩት እንዳታልፊኝ እናት
ተባረኪ
My sister ❤thanks ❤
ሰላም እህቴ አንዲቶ በር ዘግታ ከተቀመጠቺበት በሩን በአገዳ አየሸለከቸ ተመታት አለሸ አባከሸ ተየይ እይለሺ ትለመናት አለሸ የምትመታው መልሰ አትሰጠም እርጥቤነይ በጣም አሰቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነይ እህቴ❤አመሰገን አለው
የዘገዉት የብረት በር ስመለስ ተከፍቶ አገኝዉ ንገሪኝ
እኔያየሁት፡አድስበርነውየጠውላ፡ከዛምተከፈተልኝ፡እቤትስገባ፡አንድት፡ትልቅሴት፡ዱአረገችልኝ፡እኔምአሚንአልካት፡አላቃትምእሷን
ruclips.net/video/iQ4rmp336qY/видео.htmlsi=DLjrldAwG4NA_Fnm
ግን አንዱ አድስ ነዉ አንደኛዉ ደሞ አድስ አይደልም ግን ለምን አድስ አይሆንም እላልሁ
በር ማኮኮት ማየት
ሠላሙ አላይኩም እህት እኔ በህልሜ የራሴቤት ነዉ ባለሁለት በራፍ ነዉ አንዱ በር ተገጥሞ አዬዋልሁ አንዱ ደሞ የበፊቱ በራፍ ነዉ ለምን አገጥሞትም እላቸዋልሁ በተሰቦቸን እንደዛኛዉ ገጠሞት እላቸዋልሁ እነሱም እሽ ይላሉ ሁለቱም የብረት ነዉ
ማሻላህየኔእህትበርቺ❤❤
ሰላም እህቴ በህሌም የኔ ሊበሱ ለቡሶዉ አየሁ
የለበሱት ምንሽን ነው የለበሰው የሚታወቅ ሰው ነው ወይስ?
እሽይ በህልም በር መክፈትስ
በር መክፈት የምኞት መሳካት ነው እዚህ ላይ የለም እንደ ውዷ?
ሠላም❤
As wr wb le 2 gna giza leteyekeshi 2 wer alfew keteydkushi yemalwkat yemiyamer tawla birr yetezegawn kefecha legeba sil yemalawket set berun yezaw neber zegachbegn tekoteta keye weferam set nat lek sekeftew berun yeza neber tekeftelgn gen wediyaw zegachbegn be allha negergn selchnkegn nw❤🙏
ያልተሳካልሽን አንድ ሁኔታ ያሳያል ለምሳሌ ተውበት ብታደርጊ ተቀባይነት የለውም ዱአ ብታደርጊ አልደረሰም ብቻ ትረት ያደረግሽበት ጉዳይ ስኬት አላገኘም
እህት እኔ በህልሜ ጎደ ኛየ እኔን ከውስጥ እደሆኩኚ ቆልፋብ ሄደች ቁልፉንም አንስተዋለች
Amsgenalew gobze neshe
በህልሜ ለሊት ይመስለኛል ድንገት ስነቃ የቆለፍኩት በር ተከፍቶ አየሁ.መልሼ ልቆልፍ ስል ቁልፋ እላዩ ላይ የለም.በሬን የከፈተው ሰው ከበረንዳ በታች ተጋድሞ አየዋለው መክፈቻዬ እሱጋ ነው ብዬ አስባለሁ.መጮህ ፈልጋለው ግን ድምፅ ማውጣት ያቅተኛል እና ሁለተኛ ልጄን ጬሂ እላታለሁ ሳትጮህ ነቃው.ምንድ ነው ማሬ?ባለትዳር ነኝ
አሰላም አሌኩም እህቴ ህልም ስፈችህ አገላለፂሽህ ደስህ ይላል በርችህ. እኔ በህልም ክአንድ ማላቃትህ ሴትዩው ጋር ሞቅ ያለህ ገበያ ወስጥ እዬዳለው ግን ምንም አልገዛም
ዋለይኩም አሰላም እህት ሽቶ ገበያ ውስጥ ምን ይሸጣል?
እኔ ባሊ እና እምገዛውን ስፈልግ አያለሁ 🙏
@@mulusew505 አልገባኝም
@@addismedia9882 ገበያ ውስጥ ገብቼ ባሊ እገዛለሁ ከዛ ደሞ ሌላ ምን ልግዛ ብዬ ሳማትር አያለሁ
የኔ እህት እርሳስ ወይም እስክሪብቶ ምንፀድነው ??
ሰላጣ ምንድንነዉ
❤😘
አሰላሙአለይኩም እህት እኔ ዛሬ በህልም የልጄአባት ፈቶኛል እሱ አግብቶአል እና በሩን ከፍቶ መብራት አለው ከውስጥ ነይ ግቢ ስለኝ አይሁ እና ምን ማለት ነው ኢንሺአላህ ፍችልኝ እህት
እህት መልሺልኝ እንጂ ህልሜን
ሊመልስሺ ፍልጉነው መስል ከምን ደርሺ😊
እሸ በሀልም እራቁት ማየተ ምን ማለት ነው😢
ያኔ ኢህት አሁን ለምተዎራ ሁሉ ከቁረአንና ሃድስ ማስረጃ ደለውነው ወይስ ያአንች ፍልስፍናነው?
አይ የነፍልስፍና አይደለም የነ ሽህ ኢማም ኢቢን ስሪን እና ኢብን ሸሂን ፣ ኢማም ነቡልሲ እና ሌሎችም ኡለማወች ያስትቀመጡትን የህልም መፀሀፍ በማንበብ ነው 🙏
ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽብን ነበረ❤በህልሜ የአሰሪዬ ልጅ ፓስፖርትና ዶክመንት ረስቶ ልሰጠው ኤርፖርት ስፈልገው አጣዋለው ስደውልለት አያነሳም አጥቼው ሳልሰጠው ስመለስ እንዴት እንዳሳለፉት አላቅም በፖሊስ መኪና እቤት መቶ አየሁ ፓስፖርቱና ዶክመንቱ እኔጋ ነው
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ እህት ሻሎም።
ህልሙ ላንች ከሆነ ኸይር ነው ፓስፖርትና ዶክሜንት ማያዝ ካላገባሽ የምታገቢውን ጥሩ ባህሪ ያለው ወንድ ይጠቁማል የፖሊስ መኪናው ደግሞ የምኞትሽን መሳካት ያመለክታል።
ህልሙ ለልጁ ከሆነ ግን ፓስፖርትና ዶክሜንት መርሳቱ የጀመረው ነገር ምንም ይሁን ምን ከስኬት አይደርስም በፖሊስ መኪና መመሰሱ ግን ሌላ አሻሚ የሆነ ነገር በአሸናፊነት የሱ ያደርጋል
@@addismedia9882 እኔና የአሰርዬ ልጅ እንፈላለጋለን በእውነቱ ግን ነገሮች ምቹ ስላልሆኑ ለመነጋገር አልታደልንም ብቻ የሆነ ምቹ ግዜ እየጠበቅን ነው እንደ እውነቱ ምን አልባት ከሱ ጋራ የተያያዘ ይሆን ህልሜ???
@@ሻሎምለአለም ስለ መፈላለጋችሁ እሚያያይዘው ነገር አለ ግን አረብ አገር ከሆንሽና የአረቦቹ ልጅ ከፍቅር ጋር ማገናኘቱ ከበድ ስላለኝ ነው እንደዚህ አይነት ከሆነ ከልጁ ጋር ወደ አሰባችሁበት ጉዳይ ለመድረስ እሱ ላይ ጫና አለ እንዳልኩሽ አሻሚ ጉዳይ ግን መጨረሻው ይሳካል።
@@addismedia9882 እሺ አመሠግናለሁ ውዴ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤
@@ሻሎምለአለም አሚን የኔ ውድ🤲😍😍
Eyatfashe new tolo tolo lkakeye damo kateyebat
እሽ አመሰግናለው
4🐑በጎቸ ግንድ ላይ ታሥረው ለመበጠስ ይታገላሉ አኔ ደሞ አንዱን አንረደው ብለን ለወሥድ ሥኤድ 4ቱም በጥሠው ላርደው ያሠብኩትን አራርጠው ይበሉታል ከመች ጀምሮ ነው በግ ሥጋ ሚበላው አያልኩ አያቸዋለሁ plse fechelen
እህት Yoyo ህልምሽ ብዙ ግዜ ከሰደቃ ጋር የተያያዘ ነው ይህ ህልምሽ 3_6 በጎች ማየት ለባለትዳር ያሉሽን ወይም የሚኖሩሽን ልጆች ነው በጉን በግ በላው ወይም ገደለው የበግ መሞት ጥሩ አይደለም ሰደቃ ዋጅቦብሻል ሰደቃ አድርጊ ነው የሚልሽ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ
እሺ እእቴ ግን ሠደቃ ምንድነው
@@yoyolove5588 ሰደቃ በብዙ አይነት ይወጣል ምግብ ሰርተሽ የተራበ ማብላት ወይም ከገንዘብሽ ላይ ነይተሽ መረዳት ላለባቸው ምስኪኖች ምስጠት ሌላም
Ashi
ሠላም ነሽ ኩርፈኛዬ ነች ጎረቤት ቡና አፍልታ አብረን ሥንጠጣ ምንድ ነዉ
እርቅ ነው ሰላም ይወርዳል
Yetezegan birr kefto legeba sel ke wust yehonech set ke wust hona elayelaye tezegabegnlech malawkat set agebecha nw yefetawt
አድስ በር ማስገጠም ምን ይሆን
ሌላ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
አሰላም አሊኩም አዲስ ቤት መግባት ለባለትዳር ተሰርቶ ያለቀ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ 🙏 እህት ኢሀም ስለ አድስ ቤት የተለቀቀ 2ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
Beru,kefate,new,ene,bere,laye,qomlw,balbte,ebete,weste,qomalche,adse,bejma,lbslche,wedne,taylche
ትይ
ሰላም እህቴ በህልሜ ተንጋልየ ተኝቸ ጉልበቴን አጥፌ እግሬን ሰብስቤ ልክ እንደሚወልድ ሰው ሁኘ በማህጸኔ ቀጭን ሰገራ በሽንት ፈሳሽ መውጫው ልክ እንደ ጎርፍ ፏፏቴ በሁለት አቅጣጫ ይወርዳል አረ ንገሪኝ እህቴ አውቄው ከፈጣሪ ጋር ልታረቅ
ሁለተኛ ደግሞ በተደጋጋሚ በአፍንጫየ ቆሻሻ ደም የተቀላቀለበት በጣም ወፍራም በአፍንጫየ ይወጣል እህቴ አትለፊኝ አደራ
ሰላም ላንችም ይሁን እናት
በህልም ተቅማጥ ህልምኛው የሲህር ተጠቂ መሆኑን ይጠቁማል።
ነስር ወይም በአፍንጫ ደም ሲፈስ ህልመኛው ህመም አለበት ወይም ይታመማል
ይህ ካልሆነ የሀራም ገቢ ማለት ሙስና ወይም ስርቆት ነው
@@addismedia9882 እኔ ነኝ ሴት ነኝ እህታለም በደንብ ንገሪኝ ከፈጣሪየ ጋር ልታረቅ እውነቱን አውቄ።ሲህር ምንድነው እህቴ በአፍንጫየ የሚወጣው ቆሻሻ ደም ቅልቅል ወፍራም ነው ተቅማጡ ደግሞ የሚወጣው በማህጸኔ ነው
@@enatenat3577 ሲህር ማለት ድግምት ማለት ነው
@@addismedia9882 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
Thanks 🎉
ሰላም.bhelme brtokanana moze yeza bertokane sbela aywe mozne gne albelahuteme bertokanu btame ytaftnber.p/s fecelene
Fathiya bale tdar neshe yagebashe
Algbahume dua argelene yna wede♥️