Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔ እህት ሰዉ ማድነቅ አሎድም አደበተ ርቱ ምርጥ ፈቺ ነሽ የፈታሺልኝ ህል ትክክል ሆኖ አግቼዋለዉ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ
ጀዛኪ አላህ ከይረን ውድ እህቴ አፍታትሽ ትክልክል ነው በነሱ ምክንያት ያልሆኩት ነገር የለኝም ብቻ አላህ ይተሳሰባቸው ያረብ ለበዳዮች ሁሉ አላህ ይፍረድባቸው 😢😢😢
አሚንንንንንን ያረብ
2 videos lay alefeshegnii ehet ❤ Hilem fechilegni ebakshe. አንድ መኪና የቆመ ነበረ ከኅላ መተው ሌላ የቆመውን ይመቱታል 3 ሴቶች ናቸው ውስጥ ያሉት አንድዎን ትታይኛለች ጋቢና እናት የሆኑ ሴት አያለሁ የሰው መኪና መታችሁ እላለሁ እኔ ስላየሁ ሰውቹም ምንም አልመሰላቸውም ባለመኪናው ቀይ ፈረንጂ ነውመኪናውን ሊነዳስዘጋጂ እኔ እንዴት አትነግሩትም እያልኩኝ ሊሄድ ሲሊ እኛን አይቶ ተጠራጥሮ ይወርዳል ሲያየው ተገጭቶበታል በጣም ይናደድና ሽጉጥ አውጥቶ እኔ ላይ 3 ጊዜ በጀርባየ በኩል ይተኩስብኛል የገጭቱን ትቶ መሬት ላይ ወድቄ ደም በደም ሆንኩኝ ግን አልሞትኩም ምን ይሆን😢😢baletedar negni
እህቴ አግብቸ የፈታሁ ነኝ እና በህልሜ ቀለበት ሰርቀሽ ብላ ፊቴላይ በጥፊ መታችኝ በተጨማሪ ድሮ የማቀው ልጅ ደብዳቤ የመሰለ ነች ወረቀት ይሰጠኛል ጀዛኪ አላህ ኸይር❤❤
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እባክሽ ፍችልኝ ህልሜን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የታለፈ ነው ውዴ 👉ላገባው ያሰብኩት ሰው አለ በቅርብ ጊዜ ያላህ ፍቃድ ከሆነ በጣም ሰፊ የሆነ መጅሊስ ውስጥ ቁጭ ብሏል መጅሊሱ የተነጠፈው ነጭ ምንጣፈ ነው የተነጠፈው ብዙም ብረሃን የለውም ዝም ብሎ ቁጭ ይላል ከእኔ የሚፈልገው ነገር ያለ እንድነግረው የሚፈልገው ነገር እንዳለ ይገባኛል ከዛ እኔ ደክሞኛል እየው እስኪ ሰውነቴን ደክሞኛል እኮ ስለው ፈጠን ይልና እስክብርቶ እና ወረቀት ያወጣና የምነግረውን መፃፍ ይጅምራል እኔም እድሜየን በስደት ነው የጨረስኩት በጣም ደክሞኛል እለዋለሁ የመጅሊሱ ቤቢቢ መከዳውቹ ወዳድቀው ስለ ነበር እነሱን እያስተካከልኩ ነው የማወራው እሱ እየፃፈ ምንም መልስ አይሰጠኝም የማይሆን ከሆነ እንዳቆም ፍችልኝ አትለፊኝ ለሁለተኛ ጊዜ እባክሽ
አሰላሙአለይኩም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ በግ እና ፍየል በህልም ማረድ ምንዲነዉ ፍችልኝ እህቴ አባቴነዉያየዉ?
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ስለምታደርጊልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን እቺን ፍቺልኝ እኔ አላገባሁም የምወደሁ ልጅ አለ አንድ ቤት አብረን ያለን መሰለኝ አላስታውስም ቤተክርስቲያን ይመስለኛል ላስታውስ አልቻልኩም እኔ ላናግረሁ ፈልጌ እሱ አያናግረኝም ከዛ እኔና እሱ ካለንበት ቦታ ይወጣና መኪና ውስጥ ገብቴ ግንባሩን አዘቅዝቆ ይቀመጣል ፊቱ አይታይም እኔ ወደሱ ኤጄ ሳናግረሁ ፊቱ እንዳለ ቆስሎል ደም የለሁም ከዛ ውሀ አመጣና እየፀለይኩበት ፊቱ ላይ አፈስበታለሁ ከዛ እቁስሉ ላይ ጉንጭኑን እስመዋለሁ በአላ ቶሎ ፍቺልኝ ❤
አመሰግናለሁ❤❤
As wr wb le 2 tega giza alefeshee😢 era tey fechilgni
ኢነላሁ መአ ሰብሪን
@@addismedia9882 kkkkkkk welahi haki beleshale allah afunn yena wed
ማሬ በአላህ እዳታልፊኝየባሌ እህት በጣም ጠቁረሽ በጣምከስተሽ ነጭእናጥቁር ልብሰ ለብሰሽ አገሬ ልገባነው እያልሽ አየሁሽ በጣምአስጠልተሻል አለችን ግን እኔ ቀይነኝ ማሬበአላህ ፍችልኝ
ስላም እህቴ ስላምሺ ይብዛ ህልሜ ብቻየን ውጭ ላይ ተኝቸ ስወች ጅብ ይበላሻል ይሉኝል እኔ ድሞ አይበላኝም እያልኩ ባሌ ይመጣና ነይ ይለኝል እናም ቆይ ጎዜን ላንሳ እለው አለሁ ጎዜ ውስጥ ሺንብራ ና ትንሺ የደርቀ በለው አለው አይቸው ትቸው ወድ ባሌ እህዳለሁ እናም አብርን እንሄድ ስለው የብር ሀብል ይስጠኝና አንች በዚህ ሄጅ እኔ በዚህ እኔዳለሁ እቤት እንገናኝለን ይለኝል
❤❤
በአላህ የጠየኩሽን መልሽልኝ
ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም ሹክረን ሁቢ የዛሬው ህልሜ በትክክል አልፈታሽልኝም ፍቅረኛዬ ቤት አጠገብ ቤት ሰርተን ሳይሆን ተመሳሳይ ቤት ተሰርቶ እኔና የፍቅረኛዬ እናት የሱንም እሱ አጠገብ ያለው ቤት አሳደስን ነው ያልኩሽ ሌላ ታገብያለሽ ብለሽ አስደነገጥሽኝ
ተመሳሳይ ቤት ሰርቶ ማየትሽ ቤቱ የሱ ከሆነ በሂወቱ ውስጥ ሌላ ሴት አለች ማለት ነው ወይም ከንደገና የምታድሱትን የምጅምሩትን አድስ ሂወት ያሳያል አላሁ አእለም
@@addismedia9882ልክ ነሽ ሁቢ ሌላ ሴት ነበረች ግን ያ ተመሳሳይ ቤት ማደሳችን ና የሱ ቤት መታደሱስ ምድነው🤔
አሰላምአለይኩምጎደኝይበህልሜአየሁኝእሙሱዴስካናዳልትሆድነዉብሎአለኝብላነገረቺኝእኔየልጁቺእናትነኝባሌሙቶልፍቺልኝእህቴ
ስላምአለይኩምውዴበፊትብዙምስሚትየለኛምነበርለልጁአሁግንሰጣምውዱዱኩትእናበህልሚህይምጣልእንገናኝእናውራስለውእሽአይለኝም፣ከሊሴትጋርስሂድአየሁእስምያየኛእኔምእድዛውእናእኔውድልክትልሺይላል፣ሊላውድእሽአልልምእኔ፣
እንዳታጭው ስጋት እንዳደረብሽ ያሳያል
ሰላም ውዴ የተለየኘ የድሮ ፍቅረኛየ በር ሰከፍት በር ላይ ቁሞ አገኘው አለሁ እናም በታም ደስ ይለኛል እሱም ፈገግ ይላል እናም ጥርሱን የተነቀሰ ይመሰለኛል ድዱ በጣም ጥቁር ሁኗል ከዘም ከጉኑጩ ላይ የሆነ ጥቁር ነገር በ ሶፍት አፀዳለት አለሁኝ ( yetdar huneta yala gebach
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=r-HwpO8oK5uuFEE3
ዋለይኩምሠላም
ዋሊኩሜ ሠላም የኔ ወድ የእኔን መቸ ነው የምፈችልኝ የኔ ውድ
የትኛው ቪደወ ላይ ነው? የድሮ ፍቅረኛ ከሚለው ቪደወ በፊት ከሆነ አላየሁም ከዛ በሀላ ያሉት ላይ ከሆነ ወረፋሽ ገና ነው
ሰላም ማር በናትሸ ህሊም ፈችሊኝ ኣፈታትሸ በጣም ደሰ ይላል ኢና መጀመርያ ብሃላ ሁነው ዘይ ውሻ ኢየጨሆኝ ነበር ኣመለጥኩት ኣሊነከሰኝ ኢንደገና ትንሸ መንገድ ህጀ ነጭ ኣንበሳ መጣብኝ ኢና ኢንጨት ላይ ወጣሁት አኣንበሳው ግን ከኢንጨት ላይ አለ በለ ትዳር ነኝ
ስላአልይኩምውዴ
አሰላም አለይኩም ማሚየበህልሚ ጨለማ ቦታሁኝ እየሂድኩ ትዝ ሲለኝ ቦርሳየ በቃ ጨለማ ስለሆነ ስልኬን ሰርቁኝ ብየ እጂን ወደ ቦርሳየ ስሰድ ቦርሳየ በግማሽ ተከፈቶል በቃ ስልኬን ሰርቁኝ ብየ ቦርሳየን ስዳብስ ስልኬየ ተሰርቆል ከዚያ እሮጥኩ የሰርቀኝን ልጂ ስከተል እሱ ተደብቆ ፊቱን ተሸፈኖ ይከተለኛል ከዚያ አምርሪ ሳለቅስ አየዋለሁ ስልኬን የሚሰርቅ የለም ከአንተ ውጪ እባክህን ስጠኝ ብየ በጣም አምርሪ እለምነዋለሁ ከዚህ ቀደም ሰርቀህኛል አሁን ሰወስተኛህ ነው እባክህን ስጠኝ እለዋለሁ ከዚያም መሪት ላይ ጥሎልኝ ይሂዳል እኔም አንስቸ አልሃምዱሊላህ ምንም አልሆነ እላለሁ ልጁ ግንጉሮቢቲየ ነው እህቴም እኔን ተከትላኝ ነበር ከዚያ ስልኬን አሳያታለሁ ምንም አልሆነም አየሺው እላታለሁ እሶም ደስ ይላታል ማሚም እየሮጠቸ ስትከተላቹህ ወድቃ ግን ቀልጠፋ ብላ ተሎ ብድግ አለቸ አለቺኝ ከዚያ እቤት ስሂድ እናቴ ብና አፈልታ የወንድ እንግዶቸ አሉ ጠይባ ነይ ትለኝ አለቸ እናቴ ሸህ ሰኢድ ብርሺን ሊሰጥሺ ነው ተቀበይው ትለኛለቸ ሰውየ በሂወት የለም ግን በጣም አምሮበት ነበር ከዚያም ብዙ የሳኡዲ ሪያል ብር ይሰጠኛል ከዚያም ተቀብየው ብሩን ሳየው አንዱ ድፈን አምስት መቶብር አለው ትንሺ ከጫፈ ተቀዶል ብየ ለእህቴ ሳሳያት ቁጥሩን እይው ትለኛለቸ ሳየ ቁጥሩ አለ እላታለሁ ዋናው ቁጥሩ ነው ትለኛለቸ ከዚያ በቀሪው ብር ደግሞ ልብስ አምጥቶልሻል ትላለቸ ያመጣው ልብስ የወንድ ሱሪ አሮጊግን በጣም ንፁህ የሆነ እና የሴት አዳዲስ ነጨ ቀሚሶቸ አሉበት
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤
Wa wr wb ❤❤❤ welcome back🎉🎉
Era tey frchilgni
ሰላም እህቴ በእናትሽ በተደጋገም ፍቅርዬ በህልም አያለሁ ላስቸግርሽ ፍችልኝ አሁንም አልታረቅንም በእዉነታዉ እሱ የዎሰደብኝ ገንዘብ አለ እና በህልሜ ካሌላ ሴት ገር ሆኖ አገኘሁት በጣም እደበድበቸዋለሁ እናም ይፈሩኛል በእጀላይ የምያምር ቁልፍ ነበር ቁልፉን አይቶ እኔን ያየኛል ሴትቶ ስደበድባት ትንሽዬ ትሆናለች ስላረዘምኩ ይቅርታ ዉዴ ፍችልኝ 🙏ግን በቴሌግራም እንዴት ነው የማገኝሽ?
ሰላም የኔ እህቶ ሔልሜን ፍችልኝ የሆነ ልጅ ከኃላየ ደብቆ ይከተለኛል እኔም ዞር ብየ ምን እይዘሀል እያልኩት የያዘውን ነገር በጣም ትልቅ አይጥ ነበረች ሮጣ አልጋየን ስር ገባች እባክህን አውጣት እዛው ያለ ሻንጣየ ስለነካችው ጸበል እረጫለሁ እያልኩ ሳትወጣ ነቃሁሌላው ሕልሜን ደግሞ ሽንት ቤት ሆኜ የሰርጋችን አልቡም ላይ ስጸዳዳ ሰገራ ስወጣ አየሁ እየቀፈፈኝ ምን እያረግኩ ነኝ እያልኩ ነቃሁ ከትዳሬ ተለያይተናል የኔ እህት እባክሽን ፍችልኝ
የኔ እሕት ከቻልሽ እባክሽን ፍችልኞ
አይጥ ይዞ የመጣውን ካወቅሽ ከሱ ተጠንቀቂ አላወቅሽም ላንች መጥፎ የሚያስብ ሰው አለ ግን ለመጉዳት አቅም የለውም ከፎቶሽ ላይ መፀዳዳትሽ በተቋረጠ ህይወትሽ የነበረውን ጭንቀት መላቀቅ ነው
@@addismedia9882 አሜን ይሁንልኝ አመሰግንሽአለሁ እህቴ ስለፈታሽልኝ በጸሎትሽ አስቢኝ🙏❤️
ሰላም ውዴ በህልሜ ልጄ እያስመለሳት ከሌላ ቦታ ነው ያስመለሳት ካስመለሳት በኋላ ወደ ቤታችን ስንመለስ መንገድ ላይ በግ አገኘነ ያች በግ እየተከተለሽን በጓ ደግሞ ትንሽየ የበግ ግልገል እየተከተለቻት ምንድ ነው መልሽልኝ ውዴ በምታምኝው ይዤሻለሁ
ልጅሽ ማስመለሷ ከለችበት ሁኔታ ነፃነት ወይም ያንችን ነፃነት በግ እና ግልገሏ ruclips.net/video/2Mu2ByA5DLY/видео.htmlsi=vsy_lj4CZgCVLU9s
@@addismedia9882 ክበሪልኝ ውዴ❤😘
Aswrwb ehite!! Allahi yakoyish! Yitebiksh gobez!!! Mata behikme fate yemibal tanansh ehite ye tilkwa ena America yemitnorewan ehitachin gplus2 sefi ena bizu kifloch yatun bet bichawan eyatsedach new sibal liyat biye derejawn liweta sil gimashun endewetahu mewtachawn keyire yemibal wendime new lmewtat endayimechegn adrgotal biweta liedk silehone mehal derejawn lay endalew bemalawkew hunta betuwust sigeba ehite megbaten sitawk atsdita chersa norwal eswa kebetu wetach derejawn weredech yemigermish bezahirim yehasidugnal!! Fichilgn
ስለጥርስ መመቦረሽ ነበር የጠየኩሽ ግን ዬለም
ጥርስን ማፅዳት አንድ ግለሰብ የልጆቹን የወደፊት ሁኔታ ለማሻሻል እና ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያሳይ ሲነገር የታችኛው ጥርሶች ሲፀዱ ደግሞ ከአሳፋሪ ወይም ከአሳፋሪ ሁኔታ ማምለጥን ያመለክታሉ ተብሏል። ጥርሶች በህልም ሲፀዱ ከበሽታ ማገገምን ያመለክታሉ ተብሎ ይነገራል ጥቁር ጥርሶች ደግሞ ከሀጢያት ማጽዳት እና ስህተቶችን ማስወገድን ሊያመለክቱ ይችላሉ. በሌላ በኩል ነጭ ጥርሶችን ማጽዳት በሰው ህይወት ውስጥ መሻሻልን ሊያመለክት ይችላል።
As wr wb allah yeset worn ehet ❤ Hilem fechilegni ebakshe. አንድ መኪና የቆመ ነበረ ከኅላ መተው ሌላ የቆመውን ይመቱታል 3 ሴቶች ናቸው ውስጥ ያሉት አንድዎን ትታይኛለች ጋቢና እናት የሆኑ ሴት አያለሁ የሰው መኪና መታችሁ እላለሁ እኔ ስላየሁ ሰውቹም ምንም አልመሰላቸውም ባለመኪናው ቀይ ፈረንጂ ነውመኪናውን ሊነዳስዘጋጂ እኔ እንዴት አትነግሩትም እያልኩኝ ሊሄድ ሲሊ እኛን አይቶ ተጠራጥሮ ይወርዳል ሲያየው ተገጭቶበታል በጣም ይናደድና ሽጉጥ አውጥቶ እኔ ላይ 3 ጊዜ በጀርባየ በኩል ይተኩስብኛል የገጭቱን ትቶ መሬት ላይ ወድቄ ደም በደም ሆንኩኝ ግን አልሞትኩም ምን ይሆን😢😢baletedar negni
የኔ እመቤት በጣም ዘግተሽኛል ስራ እንደበዛብሽ አይቻለሁ እባክሽ ያንቺ መልስ በጣም ያረጋጋኛል እና አልፈሽ አልፈሽ መልሺልኝ ስወድሽ ታላቅ ወንድሜ መንታ ልጆች ወልዶ አየሁ ወንድሜ አላገባም እኔ የተፈታሁ ነኝ መንታ መውለድ የሚለው ቪዲዬ ላይ አይቻለሁ ግን የወንድም የሚል አላገኘሁም እባክሽ ስወድሽ ፍቺልኝ አደራ አደራ የኔ ውድ
ላንች መልካም ዜና ይኖራል ክሮችሽን ሁሉ እንደምታሸንፊ ያሳያል
አዳምጪ እኮምታለሁ ዛሬኮን ከለለ
ዝም ብሎ በግ ማየት ምን ይሆን
ተፈቷል።ruclips.net/video/2Mu2ByA5DLY/видео.htmlsi=MHfvw7EeDz55-pFl
በህልሜ በጣም የሚጣፍጥ ወጥ የበግ ቅመም ጨምሬ ከቤቴ ሰርቸ የማይታዩ በዛ ያሉ ሰዋች በልተው ሄዱ ሰጥቻቸው እኔ ሳልቀምሰው ብየ ቆረቆረኝ በጣም የሚጣፍጥ ባለትዳር ነኝ በዚሁ ፍችልኝ
ከዛሬው ህልም ላይ ስለ እንግዳ ተናግሪያለው እሱ ለዚህ ጥያቄ ይሆናል ደሞ ስለምግብ ያለውን ቪደወ እይና ምግብ ማቅረብ ምን እንደው እይ ወረፋ ከምጠብቂ
@@addismedia9882 eshi esegnalew weda
አሰላሙአሌይኩም ካዴ 2ለቴ ጽፌልሽ ሀልሜን ለምን አትመልሽልኝም እህቴ እዳላገባው ጽፌልሽ ነበረ አሁንም ሌላ ህልም አይቻለው ወደሱዘርላንድ ፖስፖርቴን አዘጋጃለው ይመስለኛል ከዜም ደሞ አሌድም እላለው የእህቴልጅ ሄደች ይሉኛል ስራዋን ጥላ ለምን ትሄዳለች እላለው ሳውዲነው ያለችው አላገባችም እኔደሞ ግን ብሄድ ጓደኛዬ እዛስላለ ከሱጋ እንገናኛለን እላለው በእውነታው እዛነው የሚናረው ምንድነው ሳትፈቺ እዳታልፊኝ ያኦክቲ እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለውት
እሺውዴ ስለ ስጀረ መጨስ ስሪልን
ጭስፈተናን ጥርጥርን ያሳያል ruclips.net/video/PgMlDyF_iMA/видео.htmlsi=MCCiqdM2x8MNNPOy
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ህልሞቼ አልተፈቱም መቼም አንድ ቪዲዎ ልሰሪልኝ አስበሽነው የአሁኑን እዳታልፊኝ ህልሜ የማላውቀው ሰው ቤትሄጄ ልጆቼም አሉ ቄጠማ የተጎዘጎዘነው ባል እና ሚስቶች ልቻቸውንያጫውታሉ ወንድዬው ፎቶ እንነሳይላል ሚስቱን እኔግን ተኚቻለሁ አጪርልብስ ለብሼ ከዛ የልጆቼ አባት ይመጣ እና በርላይ ያወራኛል እመልስለታለሁ ግን አይኔን ጨፉኜ እስቃለሁ ምንሆነሽነው ሲለኝ ያሰብኩትን ብነግርህ እለዋለሁ ንገሪኝአልነገርኩትም ይሄድና ክላሽ ይዞይመጣ እና እንሄድ ይለኛል የያዘውክላሽ ግን የሱ አይደለም እኔ ያዘጋጀሁለት ነበር እዳለ አያቅም እሰዎቹቤት እያለን ሁለት መሳሪያ አለ ብለው ሊገሉት ይፈልጋሉ ልጆቹ ውጪናቸው ባሌን በገዛጂ ላስገድለውነው እልእና እኔጋ ያለው ክላሽ ምርጥነው ይሄኛው ሰውዬልሰጠውስል ይወስድብኛል እና እኔንም በረጂም ድላ እግድግዳላይ ደረቴን አጣብቆ ይይዘኛል በዱላው ባሌም የማይረባውን ክላሽ ይዞይመለሳል ትልቁልጆ 13አመቱነው ያለቅሳል ግራይገባኛል ልጆ ስላለቀሰ አልደረስኩለትም ሰውዬው ወደ ባሌ እዳልሄድ ነው የያዘኝ በዱላ ግድግዳላይ አስደግፎ በእውነታው አለም ከባሌጋ ተለያይተናል ልጆች አሉን እኔም ሌላ ለማግባት ዝግጂትላይነኝ እሱ አግብቶል እሱግን በእውነታው ከእኔጋ መኖርይፈልጋል ፍችልኝ እረዝሟል ይቅርታ አድርጊልኝ እማይዬ 19:55 19:55 19:55
ሙሰና ይቁምልኝ እረ ❤❤❤
Bahilm yata gadab wuhalay mahed tolo mamalas
አረ የኔንም ፍችልኝ አልፈሽኛል
አሠላምአይኩምእህት,በአላህ,ዛሬኳንፍችልኝ,ከፍቶኝነዉከጓየኛየጋር,ያኔአሁንነዉየመጣሁት,ስራቀይሬ,ወይየሠዉሀገር,ኢቶፀያጓደኛአብራኝየምሠራአለች,እናእኔቀጭንነኝ,ቀጭንሠዉ,ነገረኛነዉ,ትለኛለችብዙአሥቀያሚነገርትናገረኛለች,እና,ብበይምአወፍሪ,ትለኛለች,በሆደም,በጣም,ተሠቃየሁ,የሌላዉን,ተይዉ,ሠወች,ቢወዱኝም,በሧምክኒያት,ዉጭዉጭእያለኝ,ነዉ,እና,በህልሜ,ሥወቅሠኝ,አላህን,ፍሪ,አሁንሥ,በሆደም,ተሣቅቄመሞቴነዉ,አላህንፍሪኘላህን,ፍሪ,እላታለሁ,ደጋግሜ,እና,ከዛ,አዲ,ሣላ,ፀዳት,አገዘችችኝ,ከዛፊቷፈገግአለልኝ,ትንሽተሻለኝ,ያፀዳችዉቤት,አቧራቆሻሻነበረበት,እኔሌለኛዉን,እያፀዳሁነቃሁ,በአላህሁለትልብነኝለመዉጣት,ፍችልኝዉደ
Yene hilim ayalikim kaliselechesh ebakish atilefi sile fikiregna yefetashiwin ayichalehu yih gin leyet yilal yefetahut balen besik saweraw emawraw gin sile tseb ena chikichik neber esum bewunetu yetetalanibet guday new lemetarek eyasebeku new silemin emimekiregn hilim endehu fichilign
Enam siku tekuarete melishe sidewul embialegn
አሰላሙአለይኩም እህት በአላህ መልሺልኝ ስራ ከፈታሁ ቆየሁ እና በጣም እመኝው ቤት ነበር አልተሳካልኝም እናም ማዳም ትመስለኛለች ምግብ በትልቅ ሰረቢስ ይዥ ከሶጋ እሂዳለሁ ስሂድ ትልቅ ቤት ገስር ነው ከዛ ገባለሁ ጎደኛየን እና ብዙ ሰራተኛ አለ ከዚያ ማዳሞቹ ተሰብስበው ጫማሺን አውልቂ ይሉኛል እየሳቁ አውልኬ አልድ የተጣበቀ ካልሲ ይመስለኛል በግድ አውልኬ ጣልኩት ከዛ እቃ ላጥብ ተፍ ተፍ እላለሁ አነሳሳለሁ ጎደኛየ ደሞ የሴትዮዋን ክሬም ትደፍባታለች እኔ ለምን ትደፊያለሺ እያልኩ መልሺላት ንፁሁን ወደቃው ስላት አሰማኝም በአላህ መልሺልኝ በዛውም ብዙ ቅጠል መሰብሰብ ምንደነው አሪቲ ሳይቀር
እረስቸው ሴትዮዋጋ ስሂድ እናቱቤት ቶሎ የምንመለስ መስሎኝ ስልኬን ትቸው ሂደኩኝ
እረ ህልሜ ይፈታልኝ
ባአላህ ቁጥርሽ ስጭኝ
ማማየ ለግዜው አልችልም ግን አቅሜ ሲፈቅድ ኢንሻ አላህ
ኧረ የኔ ግን አልተፈታም ተይ በአሏህ
አላገባሁም።በጣም ተጣልተን የተለያየን ጓደኛ ነበረኝ። በህልሜ እሱ ቤት ውስጥ ከሆነ ከማውቀው ልጅ ጋር ተቀምጠን በትንሽ እቃ ሽቶ አየሁ ከቦርሳዬ ውስጥ ሽቶ መቀነሻ አውጥቼ ቀነስኩ ጥቁር ሽቶ ነው። ከዛ ጎረምሶች ወደቤት ገቡ እቃ እንዳያነሱበት እያልኩ ወደ አልጋው ሲጠጉ ተው አልኳቸው ሌባ አይደለንም ቤቱን ለማየት ነው ብለው ስልካቸውን አሳዩኝ። አይ ፈልጋቹ የመጣቹት ልጅ ሌባ ስለሆነነው አልኳቸው ። አብሮኝ ያለውን ማለቴ ነው ። አመሠግናለሁ
እኔእኮ ተሥፋቆርጫለሁ አመልሽልኝ እሥኪልሞክር እሥራቦታየ 3ፓሊሥ ሤትናቸው በዋናውበር ሣይሆን በሆላበረ ይገባሉ ተዛ ቤቱፎቅናእምድረ ሦሥለነበር እየሮጠኩ ወርጀ እደበቅ ይመሥለኛል ተዛ በካርቶንውጥ አርገው ቤትእምናፀዳበት መክነሣ ይሠጡኛል አድሥነው አድመዳበራ ተምረም ይሠጡኛል ተዛ አብረን እመሠራው ጓደኛየ ሀያት ትባላለች ፀጉሮን ታጥባው እርጥብነው አልሸፎነችውም ሥገባወደበተ በደገት አለፈችኘ ልወጣሥትለ ሣያት ያበደች መሠለችኛ ደግጨሥከተላተ አብዳለቸተሰዘላቨች ተዛእየሣቀቸ ወደኔሥመጣ ፈገግ እያልኩ እየፈረሁ የዘችአጀን ተዛ የሌላገረዜጎች ወዶች ያውናል ተዛ እርዱኝሥላቸው አይገባቸውም በዛነቃሁ ባለተዳር ነኝ ተጣለተናል ተባሌጋ
❤❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔ እህት ሰዉ ማድነቅ አሎድም አደበተ ርቱ ምርጥ ፈቺ ነሽ የፈታሺልኝ ህል ትክክል ሆኖ አግቼዋለዉ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ
ጀዛኪ አላህ ከይረን ውድ እህቴ አፍታትሽ ትክልክል ነው በነሱ ምክንያት ያልሆኩት ነገር የለኝም ብቻ አላህ ይተሳሰባቸው ያረብ ለበዳዮች ሁሉ አላህ ይፍረድባቸው 😢😢😢
አሚንንንንንን ያረብ
2 videos lay alefeshegnii ehet ❤
Hilem fechilegni ebakshe. አንድ መኪና የቆመ ነበረ ከኅላ መተው ሌላ የቆመውን ይመቱታል 3 ሴቶች ናቸው ውስጥ ያሉት አንድዎን ትታይኛለች ጋቢና እናት የሆኑ ሴት አያለሁ የሰው መኪና መታችሁ እላለሁ እኔ ስላየሁ ሰውቹም ምንም አልመሰላቸውም ባለመኪናው ቀይ ፈረንጂ ነውመኪናውን ሊነዳስዘጋጂ እኔ እንዴት አትነግሩትም እያልኩኝ ሊሄድ ሲሊ እኛን አይቶ ተጠራጥሮ ይወርዳል ሲያየው ተገጭቶበታል በጣም ይናደድና ሽጉጥ አውጥቶ እኔ ላይ 3 ጊዜ በጀርባየ በኩል ይተኩስብኛል የገጭቱን ትቶ መሬት ላይ ወድቄ ደም በደም ሆንኩኝ ግን አልሞትኩም ምን ይሆን😢😢baletedar negni
እህቴ አግብቸ የፈታሁ ነኝ እና በህልሜ ቀለበት ሰርቀሽ ብላ ፊቴላይ በጥፊ መታችኝ በተጨማሪ ድሮ የማቀው ልጅ ደብዳቤ የመሰለ ነች ወረቀት ይሰጠኛል ጀዛኪ አላህ ኸይር❤❤
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እባክሽ ፍችልኝ ህልሜን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የታለፈ ነው ውዴ 👉ላገባው ያሰብኩት ሰው አለ በቅርብ ጊዜ ያላህ ፍቃድ ከሆነ በጣም ሰፊ የሆነ መጅሊስ ውስጥ ቁጭ ብሏል መጅሊሱ የተነጠፈው ነጭ ምንጣፈ ነው የተነጠፈው ብዙም ብረሃን የለውም ዝም ብሎ ቁጭ ይላል ከእኔ የሚፈልገው ነገር ያለ እንድነግረው የሚፈልገው ነገር እንዳለ ይገባኛል ከዛ እኔ ደክሞኛል እየው እስኪ ሰውነቴን ደክሞኛል እኮ ስለው ፈጠን ይልና እስክብርቶ እና ወረቀት ያወጣና የምነግረውን መፃፍ ይጅምራል እኔም እድሜየን በስደት ነው የጨረስኩት በጣም ደክሞኛል እለዋለሁ የመጅሊሱ ቤቢቢ መከዳውቹ ወዳድቀው ስለ ነበር እነሱን እያስተካከልኩ ነው የማወራው እሱ እየፃፈ ምንም መልስ አይሰጠኝም የማይሆን ከሆነ እንዳቆም ፍችልኝ አትለፊኝ ለሁለተኛ ጊዜ እባክሽ
አሰላሙአለይኩም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ በግ እና ፍየል በህልም ማረድ ምንዲነዉ ፍችልኝ እህቴ አባቴነዉያየዉ?
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ስለምታደርጊልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን እቺን ፍቺልኝ እኔ አላገባሁም የምወደሁ ልጅ አለ አንድ ቤት አብረን ያለን መሰለኝ አላስታውስም ቤተክርስቲያን ይመስለኛል ላስታውስ አልቻልኩም እኔ ላናግረሁ ፈልጌ እሱ አያናግረኝም ከዛ እኔና እሱ ካለንበት ቦታ ይወጣና መኪና ውስጥ ገብቴ ግንባሩን አዘቅዝቆ ይቀመጣል ፊቱ አይታይም እኔ ወደሱ ኤጄ ሳናግረሁ ፊቱ እንዳለ ቆስሎል ደም የለሁም ከዛ ውሀ አመጣና እየፀለይኩበት ፊቱ ላይ አፈስበታለሁ ከዛ እቁስሉ ላይ ጉንጭኑን እስመዋለሁ በአላ ቶሎ ፍቺልኝ ❤
አመሰግናለሁ❤❤
As wr wb le 2 tega giza alefeshee😢 era tey fechilgni
ኢነላሁ መአ ሰብሪን
@@addismedia9882 kkkkkkk welahi haki beleshale allah afunn yena wed
ማሬ በአላህ እዳታልፊኝየባሌ እህት በጣም ጠቁረሽ በጣምከስተሽ ነጭእናጥቁር ልብሰ ለብሰሽ አገሬ ልገባነው እያልሽ አየሁሽ በጣምአስጠልተሻል አለችን ግን እኔ ቀይነኝ ማሬበአላህ ፍችልኝ
ስላም እህቴ ስላምሺ ይብዛ ህልሜ ብቻየን ውጭ ላይ ተኝቸ ስወች ጅብ ይበላሻል ይሉኝል እኔ ድሞ አይበላኝም እያልኩ ባሌ ይመጣና ነይ ይለኝል እናም ቆይ ጎዜን ላንሳ እለው አለሁ ጎዜ ውስጥ ሺንብራ ና ትንሺ የደርቀ በለው አለው አይቸው ትቸው ወድ ባሌ እህዳለሁ እናም አብርን እንሄድ ስለው የብር ሀብል ይስጠኝና አንች በዚህ ሄጅ እኔ በዚህ እኔዳለሁ እቤት እንገናኝለን ይለኝል
❤❤
በአላህ የጠየኩሽን መልሽልኝ
ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም ሹክረን ሁቢ የዛሬው ህልሜ በትክክል አልፈታሽልኝም ፍቅረኛዬ ቤት አጠገብ ቤት ሰርተን ሳይሆን ተመሳሳይ ቤት ተሰርቶ እኔና የፍቅረኛዬ እናት የሱንም እሱ አጠገብ ያለው ቤት አሳደስን ነው ያልኩሽ ሌላ ታገብያለሽ ብለሽ አስደነገጥሽኝ
ተመሳሳይ ቤት ሰርቶ ማየትሽ ቤቱ የሱ ከሆነ በሂወቱ ውስጥ ሌላ ሴት አለች ማለት ነው ወይም ከንደገና የምታድሱትን የምጅምሩትን አድስ ሂወት ያሳያል አላሁ አእለም
@@addismedia9882ልክ ነሽ ሁቢ ሌላ ሴት ነበረች ግን ያ ተመሳሳይ ቤት ማደሳችን ና የሱ ቤት መታደሱስ ምድነው🤔
አሰላምአለይኩምጎደኝይበህልሜአየሁኝእሙሱዴስካናዳልትሆድነዉብሎአለኝብላነገረቺኝእኔየልጁቺእናትነኝባሌሙቶልፍቺልኝእህቴ
ስላምአለይኩምውዴበፊትብዙምስሚትየለኛምነበርለልጁአሁግንሰጣምውዱዱኩትእናበህልሚህይምጣልእንገናኝእናውራስለውእሽአይለኝም፣ከሊሴትጋርስሂድአየሁእስምያየኛእኔምእድዛውእናእኔውድልክትልሺይላል፣ሊላውድእሽአልልምእኔ፣
እንዳታጭው ስጋት እንዳደረብሽ ያሳያል
ሰላም ውዴ የተለየኘ የድሮ ፍቅረኛየ በር ሰከፍት በር ላይ ቁሞ አገኘው አለሁ እናም በታም ደስ ይለኛል እሱም ፈገግ ይላል እናም ጥርሱን የተነቀሰ ይመሰለኛል ድዱ በጣም ጥቁር ሁኗል ከዘም ከጉኑጩ ላይ የሆነ ጥቁር ነገር በ ሶፍት አፀዳለት አለሁኝ ( yetdar huneta yala gebach
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=r-HwpO8oK5uuFEE3
ዋለይኩምሠላም
ዋሊኩሜ ሠላም የኔ ወድ የእኔን መቸ ነው የምፈችልኝ የኔ ውድ
የትኛው ቪደወ ላይ ነው? የድሮ ፍቅረኛ ከሚለው ቪደወ በፊት ከሆነ አላየሁም ከዛ በሀላ ያሉት ላይ ከሆነ ወረፋሽ ገና ነው
ሰላም ማር በናትሸ ህሊም ፈችሊኝ ኣፈታትሸ በጣም ደሰ ይላል ኢና መጀመርያ ብሃላ ሁነው ዘይ ውሻ ኢየጨሆኝ ነበር ኣመለጥኩት ኣሊነከሰኝ ኢንደገና ትንሸ መንገድ ህጀ ነጭ ኣንበሳ መጣብኝ ኢና ኢንጨት ላይ ወጣሁት አኣንበሳው ግን ከኢንጨት ላይ አለ በለ ትዳር ነኝ
ስላአልይኩምውዴ
አሰላም አለይኩም ማሚየ
በህልሚ ጨለማ ቦታሁኝ እየሂድኩ ትዝ ሲለኝ ቦርሳየ በቃ ጨለማ ስለሆነ ስልኬን ሰርቁኝ ብየ እጂን ወደ ቦርሳየ ስሰድ ቦርሳየ በግማሽ ተከፈቶል በቃ ስልኬን ሰርቁኝ ብየ ቦርሳየን ስዳብስ ስልኬየ ተሰርቆል ከዚያ እሮጥኩ የሰርቀኝን ልጂ ስከተል እሱ ተደብቆ ፊቱን ተሸፈኖ ይከተለኛል ከዚያ አምርሪ ሳለቅስ አየዋለሁ ስልኬን የሚሰርቅ የለም ከአንተ ውጪ እባክህን ስጠኝ ብየ በጣም አምርሪ እለምነዋለሁ ከዚህ ቀደም ሰርቀህኛል አሁን ሰወስተኛህ ነው እባክህን ስጠኝ እለዋለሁ ከዚያም መሪት ላይ ጥሎልኝ ይሂዳል እኔም አንስቸ አልሃምዱሊላህ ምንም አልሆነ እላለሁ ልጁ ግንጉሮቢቲየ ነው እህቴም እኔን ተከትላኝ ነበር ከዚያ ስልኬን አሳያታለሁ ምንም አልሆነም አየሺው እላታለሁ እሶም ደስ ይላታል ማሚም እየሮጠቸ ስትከተላቹህ ወድቃ ግን ቀልጠፋ ብላ ተሎ ብድግ አለቸ አለቺኝ ከዚያ እቤት ስሂድ እናቴ ብና አፈልታ የወንድ እንግዶቸ አሉ ጠይባ ነይ ትለኝ አለቸ እናቴ ሸህ ሰኢድ ብርሺን ሊሰጥሺ ነው ተቀበይው ትለኛለቸ ሰውየ በሂወት የለም ግን በጣም አምሮበት ነበር ከዚያም ብዙ የሳኡዲ ሪያል ብር ይሰጠኛል ከዚያም ተቀብየው ብሩን ሳየው አንዱ ድፈን አምስት መቶብር አለው ትንሺ ከጫፈ ተቀዶል ብየ ለእህቴ ሳሳያት ቁጥሩን እይው ትለኛለቸ ሳየ ቁጥሩ አለ እላታለሁ ዋናው ቁጥሩ ነው ትለኛለቸ ከዚያ በቀሪው ብር ደግሞ ልብስ አምጥቶልሻል ትላለቸ ያመጣው ልብስ የወንድ ሱሪ አሮጊግን በጣም ንፁህ የሆነ እና የሴት አዳዲስ ነጨ ቀሚሶቸ አሉበት
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤
Wa wr wb ❤❤❤ welcome back🎉🎉
Era tey frchilgni
ሰላም እህቴ በእናትሽ በተደጋገም ፍቅርዬ በህልም አያለሁ ላስቸግርሽ ፍችልኝ አሁንም አልታረቅንም በእዉነታዉ እሱ የዎሰደብኝ ገንዘብ አለ እና በህልሜ ካሌላ ሴት ገር ሆኖ አገኘሁት በጣም እደበድበቸዋለሁ እናም ይፈሩኛል በእጀላይ የምያምር ቁልፍ ነበር ቁልፉን አይቶ እኔን ያየኛል ሴትቶ ስደበድባት ትንሽዬ ትሆናለች ስላረዘምኩ ይቅርታ ዉዴ ፍችልኝ 🙏ግን በቴሌግራም እንዴት ነው የማገኝሽ?
ሰላም የኔ እህቶ ሔልሜን ፍችልኝ የሆነ ልጅ ከኃላየ ደብቆ ይከተለኛል እኔም ዞር ብየ ምን እይዘሀል እያልኩት የያዘውን ነገር በጣም ትልቅ አይጥ ነበረች ሮጣ አልጋየን ስር ገባች እባክህን አውጣት እዛው ያለ ሻንጣየ ስለነካችው ጸበል እረጫለሁ እያልኩ ሳትወጣ ነቃሁ
ሌላው ሕልሜን ደግሞ ሽንት ቤት ሆኜ የሰርጋችን አልቡም ላይ ስጸዳዳ ሰገራ ስወጣ አየሁ እየቀፈፈኝ ምን እያረግኩ ነኝ እያልኩ ነቃሁ
ከትዳሬ ተለያይተናል የኔ እህት እባክሽን ፍችልኝ
የኔ እሕት ከቻልሽ እባክሽን ፍችልኞ
አይጥ ይዞ የመጣውን ካወቅሽ ከሱ ተጠንቀቂ አላወቅሽም ላንች መጥፎ የሚያስብ ሰው አለ ግን ለመጉዳት አቅም የለውም ከፎቶሽ ላይ መፀዳዳትሽ በተቋረጠ ህይወትሽ የነበረውን ጭንቀት መላቀቅ ነው
@@addismedia9882 አሜን ይሁንልኝ አመሰግንሽአለሁ እህቴ ስለፈታሽልኝ በጸሎትሽ አስቢኝ🙏❤️
ሰላም ውዴ በህልሜ ልጄ እያስመለሳት ከሌላ ቦታ ነው ያስመለሳት ካስመለሳት በኋላ ወደ ቤታችን ስንመለስ መንገድ ላይ በግ አገኘነ ያች በግ እየተከተለሽን በጓ ደግሞ ትንሽየ የበግ ግልገል እየተከተለቻት ምንድ ነው መልሽልኝ ውዴ በምታምኝው ይዤሻለሁ
ልጅሽ ማስመለሷ ከለችበት ሁኔታ ነፃነት ወይም ያንችን ነፃነት በግ እና ግልገሏ
ruclips.net/video/2Mu2ByA5DLY/видео.htmlsi=vsy_lj4CZgCVLU9s
@@addismedia9882 ክበሪልኝ ውዴ❤😘
Aswrwb ehite!! Allahi yakoyish! Yitebiksh gobez!!! Mata behikme fate yemibal tanansh ehite ye tilkwa ena America yemitnorewan ehitachin gplus2 sefi ena bizu kifloch yatun bet bichawan eyatsedach new sibal liyat biye derejawn liweta sil gimashun endewetahu mewtachawn keyire yemibal wendime new lmewtat endayimechegn adrgotal biweta liedk silehone mehal derejawn lay endalew bemalawkew hunta betuwust sigeba ehite megbaten sitawk atsdita chersa norwal eswa kebetu wetach derejawn weredech yemigermish bezahirim yehasidugnal!! Fichilgn
ስለጥርስ መመቦረሽ ነበር የጠየኩሽ ግን ዬለም
ጥርስን ማፅዳት አንድ ግለሰብ የልጆቹን የወደፊት ሁኔታ ለማሻሻል እና ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያሳይ ሲነገር የታችኛው ጥርሶች ሲፀዱ ደግሞ ከአሳፋሪ ወይም ከአሳፋሪ ሁኔታ ማምለጥን ያመለክታሉ ተብሏል።
ጥርሶች በህልም ሲፀዱ ከበሽታ ማገገምን ያመለክታሉ ተብሎ ይነገራል ጥቁር ጥርሶች ደግሞ ከሀጢያት ማጽዳት እና ስህተቶችን ማስወገድን ሊያመለክቱ ይችላሉ. በሌላ በኩል ነጭ ጥርሶችን ማጽዳት በሰው ህይወት ውስጥ መሻሻልን ሊያመለክት ይችላል።
As wr wb allah yeset worn ehet ❤
Hilem fechilegni ebakshe. አንድ መኪና የቆመ ነበረ ከኅላ መተው ሌላ የቆመውን ይመቱታል 3 ሴቶች ናቸው ውስጥ ያሉት አንድዎን ትታይኛለች ጋቢና እናት የሆኑ ሴት አያለሁ የሰው መኪና መታችሁ እላለሁ እኔ ስላየሁ ሰውቹም ምንም አልመሰላቸውም ባለመኪናው ቀይ ፈረንጂ ነውመኪናውን ሊነዳስዘጋጂ እኔ እንዴት አትነግሩትም እያልኩኝ ሊሄድ ሲሊ እኛን አይቶ ተጠራጥሮ ይወርዳል ሲያየው ተገጭቶበታል በጣም ይናደድና ሽጉጥ አውጥቶ እኔ ላይ 3 ጊዜ በጀርባየ በኩል ይተኩስብኛል የገጭቱን ትቶ መሬት ላይ ወድቄ ደም በደም ሆንኩኝ ግን አልሞትኩም ምን ይሆን😢😢baletedar negni
የኔ እመቤት በጣም ዘግተሽኛል ስራ እንደበዛብሽ አይቻለሁ እባክሽ ያንቺ መልስ በጣም ያረጋጋኛል እና አልፈሽ አልፈሽ መልሺልኝ ስወድሽ ታላቅ ወንድሜ መንታ ልጆች ወልዶ አየሁ ወንድሜ አላገባም እኔ የተፈታሁ ነኝ መንታ መውለድ የሚለው ቪዲዬ ላይ አይቻለሁ ግን የወንድም የሚል አላገኘሁም እባክሽ ስወድሽ ፍቺልኝ አደራ አደራ የኔ ውድ
ላንች መልካም ዜና ይኖራል ክሮችሽን ሁሉ እንደምታሸንፊ ያሳያል
አዳምጪ እኮምታለሁ ዛሬኮን ከለለ
ዝም ብሎ በግ ማየት ምን ይሆን
ተፈቷል።
ruclips.net/video/2Mu2ByA5DLY/видео.htmlsi=MHfvw7EeDz55-pFl
በህልሜ በጣም የሚጣፍጥ ወጥ የበግ ቅመም ጨምሬ ከቤቴ ሰርቸ የማይታዩ በዛ ያሉ ሰዋች በልተው ሄዱ ሰጥቻቸው እኔ ሳልቀምሰው ብየ ቆረቆረኝ በጣም የሚጣፍጥ ባለትዳር ነኝ በዚሁ ፍችልኝ
ከዛሬው ህልም ላይ ስለ እንግዳ ተናግሪያለው እሱ ለዚህ ጥያቄ ይሆናል ደሞ ስለምግብ ያለውን ቪደወ እይና ምግብ ማቅረብ ምን እንደው እይ ወረፋ ከምጠብቂ
@@addismedia9882 eshi esegnalew weda
አሰላሙአሌይኩም ካዴ 2ለቴ ጽፌልሽ ሀልሜን ለምን አትመልሽልኝም እህቴ እዳላገባው ጽፌልሽ ነበረ አሁንም ሌላ ህልም አይቻለው ወደሱዘርላንድ ፖስፖርቴን አዘጋጃለው ይመስለኛል ከዜም ደሞ አሌድም እላለው የእህቴልጅ ሄደች ይሉኛል ስራዋን ጥላ ለምን ትሄዳለች እላለው ሳውዲነው ያለችው አላገባችም እኔደሞ ግን ብሄድ ጓደኛዬ እዛስላለ ከሱጋ እንገናኛለን እላለው በእውነታው እዛነው የሚናረው ምንድነው ሳትፈቺ እዳታልፊኝ ያኦክቲ እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለውት
እሺውዴ ስለ ስጀረ መጨስ ስሪልን
ጭስፈተናን ጥርጥርን ያሳያል
ruclips.net/video/PgMlDyF_iMA/видео.htmlsi=MCCiqdM2x8MNNPOy
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ህልሞቼ አልተፈቱም መቼም አንድ ቪዲዎ ልሰሪልኝ አስበሽነው የአሁኑን እዳታልፊኝ ህልሜ የማላውቀው ሰው ቤትሄጄ ልጆቼም አሉ ቄጠማ የተጎዘጎዘነው ባል እና ሚስቶች ልቻቸውንያጫውታሉ ወንድዬው ፎቶ እንነሳይላል ሚስቱን እኔግን ተኚቻለሁ አጪርልብስ ለብሼ ከዛ የልጆቼ አባት ይመጣ እና በርላይ ያወራኛል እመልስለታለሁ ግን አይኔን ጨፉኜ እስቃለሁ ምንሆነሽነው ሲለኝ ያሰብኩትን ብነግርህ እለዋለሁ ንገሪኝአልነገርኩትም ይሄድና ክላሽ ይዞይመጣ እና እንሄድ ይለኛል የያዘውክላሽ ግን የሱ አይደለም እኔ ያዘጋጀሁለት ነበር እዳለ አያቅም እሰዎቹቤት እያለን ሁለት መሳሪያ አለ ብለው ሊገሉት ይፈልጋሉ ልጆቹ ውጪናቸው ባሌን በገዛጂ ላስገድለውነው እልእና እኔጋ ያለው ክላሽ ምርጥነው ይሄኛው ሰውዬልሰጠውስል ይወስድብኛል እና እኔንም በረጂም ድላ እግድግዳላይ ደረቴን አጣብቆ ይይዘኛል በዱላው ባሌም የማይረባውን ክላሽ ይዞይመለሳል ትልቁልጆ 13አመቱነው ያለቅሳል ግራይገባኛል ልጆ ስላለቀሰ አልደረስኩለትም ሰውዬው ወደ ባሌ እዳልሄድ ነው የያዘኝ በዱላ ግድግዳላይ አስደግፎ በእውነታው አለም ከባሌጋ ተለያይተናል ልጆች አሉን እኔም ሌላ ለማግባት ዝግጂትላይነኝ እሱ አግብቶል እሱግን በእውነታው ከእኔጋ መኖርይፈልጋል ፍችልኝ እረዝሟል ይቅርታ አድርጊልኝ እማይዬ 19:55 19:55 19:55
ሙሰና ይቁምልኝ እረ ❤❤❤
Bahilm yata gadab wuhalay mahed tolo mamalas
አረ የኔንም ፍችልኝ አልፈሽኛል
አሠላምአይኩምእህት,በአላህ,ዛሬኳንፍችልኝ,ከፍቶኝነዉከጓየኛየጋር,ያኔአሁንነዉየመጣሁት,ስራቀይሬ,ወይየሠዉሀገር,ኢቶፀያጓደኛአብራኝየምሠራአለች,እናእኔቀጭንነኝ,ቀጭንሠዉ,ነገረኛነዉ,ትለኛለችብዙአሥቀያሚነገርትናገረኛለች,እና,ብበይምአወፍሪ,ትለኛለች,በሆደም,በጣም,ተሠቃየሁ,የሌላዉን,ተይዉ,ሠወች,ቢወዱኝም,በሧምክኒያት,ዉጭዉጭእያለኝ,ነዉ,እና,በህልሜ,ሥወቅሠኝ,አላህን,ፍሪ,አሁንሥ,በሆደም,ተሣቅቄመሞቴነዉ,አላህንፍሪኘላህን,ፍሪ,እላታለሁ,ደጋግሜ,እና,ከዛ,አዲ,ሣላ,ፀዳት,አገዘችችኝ,ከዛፊቷፈገግአለልኝ,ትንሽተሻለኝ,ያፀዳችዉቤት,አቧራቆሻሻነበረበት,እኔሌለኛዉን,እያፀዳሁነቃሁ,በአላህሁለትልብነኝለመዉጣት,ፍችልኝዉደ
Yene hilim ayalikim kaliselechesh ebakish atilefi sile fikiregna yefetashiwin ayichalehu yih gin leyet yilal yefetahut balen besik saweraw emawraw gin sile tseb ena chikichik neber esum bewunetu yetetalanibet guday new lemetarek eyasebeku new silemin emimekiregn hilim endehu fichilign
Enam siku tekuarete melishe sidewul embialegn
አሰላሙአለይኩም እህት በአላህ መልሺልኝ ስራ ከፈታሁ ቆየሁ እና በጣም እመኝው ቤት ነበር አልተሳካልኝም እናም ማዳም ትመስለኛለች ምግብ በትልቅ ሰረቢስ ይዥ ከሶጋ እሂዳለሁ ስሂድ ትልቅ ቤት ገስር ነው ከዛ ገባለሁ ጎደኛየን እና ብዙ ሰራተኛ አለ ከዚያ ማዳሞቹ ተሰብስበው ጫማሺን አውልቂ ይሉኛል እየሳቁ አውልኬ አልድ የተጣበቀ ካልሲ ይመስለኛል በግድ አውልኬ ጣልኩት ከዛ እቃ ላጥብ ተፍ ተፍ እላለሁ አነሳሳለሁ ጎደኛየ ደሞ የሴትዮዋን ክሬም ትደፍባታለች እኔ ለምን ትደፊያለሺ እያልኩ መልሺላት ንፁሁን ወደቃው ስላት አሰማኝም በአላህ መልሺልኝ በዛውም ብዙ ቅጠል መሰብሰብ ምንደነው አሪቲ ሳይቀር
እረስቸው ሴትዮዋጋ ስሂድ እናቱቤት ቶሎ የምንመለስ መስሎኝ ስልኬን ትቸው ሂደኩኝ
እረ ህልሜ ይፈታልኝ
ባአላህ ቁጥርሽ ስጭኝ
ማማየ ለግዜው አልችልም ግን አቅሜ ሲፈቅድ ኢንሻ አላህ
ኧረ የኔ ግን አልተፈታም ተይ በአሏህ
አላገባሁም።
በጣም ተጣልተን የተለያየን ጓደኛ ነበረኝ። በህልሜ እሱ ቤት ውስጥ ከሆነ ከማውቀው ልጅ ጋር ተቀምጠን በትንሽ እቃ ሽቶ አየሁ ከቦርሳዬ ውስጥ ሽቶ መቀነሻ አውጥቼ ቀነስኩ ጥቁር ሽቶ ነው። ከዛ ጎረምሶች ወደቤት ገቡ እቃ እንዳያነሱበት እያልኩ ወደ አልጋው ሲጠጉ ተው አልኳቸው ሌባ አይደለንም ቤቱን ለማየት ነው ብለው ስልካቸውን አሳዩኝ። አይ ፈልጋቹ የመጣቹት ልጅ ሌባ ስለሆነነው አልኳቸው ። አብሮኝ ያለውን ማለቴ ነው ። አመሠግናለሁ