Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመሰግናለሁ ሁሉም ተፈቶልኛል ❤
የኔ ዉዲ እህት አላህ ይጠብቅሺ በርቺ🎉
እህቴ ጀዛኪላ
hilmen batfechilegnem Allah afya yadirgshi yelfat sayihon yereft enjera yisteshi 💖
Aslamualekum wuduw ehite Le betishi adis negn ma Sha Allah Allah yichamrilishi be hilme may Zamzam mehal wusti gabiche ke lijoche gar sitateb ayew endihum ye lijoche mogizitim dar lay nebrech eski fichi lign baltidar negn 3 lijoch alugn jzk
ከየትኛውም ችግር በሽታ መፈወስሽን እስከ ቤተሰብሽ ዱአ ተቀባይነት ማግኘት ነው
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ቶሎ ብትፈቺልኝ ደስ ይለኛል አሁን ከሀገር ውጭ ነኝ እና በቅርቡ ልገባ ነው አላገባሁም በህልሜ ሀገር ገብቼ ይመስለኛል በቅርቡ አብሮ አደጋችን ሙስሊም ጎደኛዬ ሞታለች እና እህት ቤት ሄጄ እርር ብዬ አለቅሳለሁ ከዛ ሳልወጣ ከባንክ ላውጣ ከእህቴ ልበደር ትዝ አላለኝም ግን አራት ሺ ብር ይዣለሁ ከዛ ላይ ለሞች እህትና ሌላ የጎደኛዬ እናት አለች ሁለት ሁለት መቶ ሰጠዋቸሁ ከዛ እንደወጣሁ ትልቅ መኪና ሊገጨኝ ነበር ግን አመለጥኩት በምታምኚው ፍቺልኝ
ህልምሽ የተፈታ ነው ስላልፈለግሽ እንጅ ለሞተ ሰው ማልቀስ የብቸኝነት ስሜት ነው 200 ቁጥር እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ የመኪና አደጋ ጥሩ እይደለም ግን የትዳር ሕይወትሽ አስፈላጊ ነው ትክክለኛ ትርጉም ለማግኘት
አላገባሁም ጎደኛም የለኝም ግን ውዴ በጣም የምወደሁ ልጅ አለ ጠይቄው እንቢ ብሎኛል
Thanks wudee ❤❤
My pleasure!!
ውዴ ፍችልኝ ከልጄ ጋ ተጣልተና በጣም እስከ መቆራረጥ ደረጃ አና በህልሜ ልጄን ከቤት መታ አልጋ ጫፍ ላይ ቁጭ ብላ ሳያት በውሴ ናፍቀኝ ነው አንዴ የመጣችሁ አያልኩ ተነስታ ሰራተኛዬ ትመስለኛለች ልብስ እያጠበች ይመስለኛል ነይ እኔ ቤት ከሷ ቤት ወተሽ ትላላታለች ልጄ ሰራተኛዋን እንዴ አሁንም ከኔ በቀል ከኔ ምን አለሽ ውጭ አያልኩ ከግቢ አያስጣሁ በብረት ዱላ መሬት ላይ ባገኘኋቸው አጫጭር ዱላዎች አያነሳሁ ጭንቅላታን እየቀጠቀጥኳት በውሴ ወይኔ እንዳይደማ እያል ዝም ብዬ አስክትርቅ ጭቅላቷን በተደጋጋሚ ቅጨጥቅጥ አያረኳት ጭቅላቷ ይጮሀል ግን አይደማም ምንድነው ንገሪኝ ውዴ
asalawaleyikum wude bahilme kemi wedew lij gar mulu abaya labishe iya qomin ayewuu wude isiki fichiliny
ውድ እህቴ ህልም አፈታትሽ ደስ ይላል:: እባክሽን ችልኝበህልሜ የሆነ ሰልፍ ተሰልፌ አየሁ በመጀመሪያ የተሰለፍኩበት ሰልፍ ከምልሽ በላይ በጣም እረጅም ነበር በኃላ ላይ ግን በሀይል እሮጬ አጭሩ ሰልፍ ላይ ተሰለፍኩኝ ህልሜን ፍቺልኝ እባክሽን
በህልም ሰልፍ በይና ፃፊ ተፈቷል
@@addismedia9882 አዎን አይቸዋለሁ ግን ከረጅም ሰልፍ ወደ አጭሩ ሰልፍ በሀይል መሮጥን መሰለፍ የሚሉትን በአንቺ አባባል ብትመልሽልኝ ደስ ይለኝ ነበር
ውቤ ሠላም በጣም ጠፍሸብን .በህልሜ አንድ የሴት ጎደኛየ ጋር ሜደ እየተጎዝን ከሠማይ ላይ ወደ ታች ይተኩሣል ማን ነው ብየ ሰጠይቃት በጣም ጀግና ነው ጠላቶችን እየመታ ነው ትለኛለች እኔም ቀና ብየ ወደ ሠማይ ሳየው ፓሌን የነበረው ወደ ቢጫ መኪና ይቀየራል ወደ ታች ይተኩሣል ለኔ ትንሸየ ወረቀት ከላይ ይወርድል ምን እነደሚል አላሥታውሰም ግን የተፃፈ ነገር አለው .አበዛውብሸ ❤❤
እናመሰግናለን ግን እኔ በህልሜውስጥ ተራበተራ ያየዋቸው ቁጥሮች መጀመሪያ በገንዘብ መለኪያነው በዶላር ይመስለኛል 6$ሺ 13$ሺ እና 17$ሺ ያየዋቸው ቁጥሮች ሁሉም የዶላር ምልክት አለበት ይህንን ማብራራት ከቻልሽ ካላስቸገርኩሽ አመሰግናለው🙏💙💙💙
አሠለሙአለይኩም እህት በህልሜ አየር እና አየር ሲታኮስ ማለት አይነድም ጭሱ ብቻ ነው የሚወጣው ተኩሱ ግን መሬት ላይ አደለም ከተኩሱ የሸሹ ብዙ ህዝብ አለ ከዛ ጦሩ እያቆመ ይመሥለኛ ከዛ ባሻጋሪ ዳገት ላይ ብዙ አዳድስ ቤቶች በራቸው የተገጠመ ያልተመረጉ ቤቶች አያለሁ ከታች ሜዳው ላይ ሌላ የተጨረሠ ትልቅ ቤት በነጭ ቀለም የተቀባ አያለሁ አትኩሬ እያየሁ ነቃሁ የፈታሁ ነኝ
ስለ አየር እራሱን የቻለ ቪደወ አለ በህልም አሮፕላን በለሽ ፃፊ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እኔና እናቴ እጣን ስንገዛ አየሁ የከፈልነው ደግሞ ብዙ 5 5 ብር
7ቁጥርን በቅርቡ በቤቴ የግርግዳው ሰአት ላይ አይቻለሁ
❤❤❤
እኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ የከርመሽ ነው 😍😿
እናመሠግናለን
❤️❤️👍👍💕🤲🤲🤲☝️
Enset neshi sira teana
❤❤
38 ቁጥር
Ws wr wb
እህቴ እኔያየሁት ወፍጮ ቤት የገብስ ዱቄት አስፈጭቸ ለመዛኙ ልከፍል ፖርሳየ ስገባ 5 ብር ና 50ብር 2 ነበረ መቶ ብር ልሰጠው ድፍን ሳጣ 2ቱን 50 ሰጠሁት ዱቄቱን ልወስድ ስፈልግ አሳስተው ወስደውታል ይለኛል ልጀን ላመጣ ወጥቸ ሰመለስ ተናደድኩኝ ምን ይሆን ፍቹ ጀዛኪላሁ ኸይር
ruclips.net/video/s-fFtncP9HI/видео.htmlsi=TcgaGUdx2sUoDy-9 👈ruclips.net/video/_D4S4KkqUw8/видео.htmlsi=GBt7p0uE0Hy-4SrY 👈
❤❤❤❤
አህለን በህልሜ ብዙ ጊዜ ከሴት ጋር ግንኚነት ሳደርግ አያለሁ የትዳር አጋር አግብቸ የፍታሁ
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ ድንግል የሆንኩ ይመስለኛል የልጅ እናት ነኝ ግን በውኑእና ድንግል ሆኜ ይመስለኛል የቀረብኩት ልጅ አለ እናወራለን እወደዋለሁ በህልሜ ድንግልናዬን እየወሰደው ይመስለኛል
እህቴ እባክሽን ፍችልኝ የቤቴ ሶፍስር የማደርገው ምንጣፌ አብዎራ ሞልቶት ከላይ ላጸዳው ቫኪውም ላደርገው ስልም አይፅዳም, ከታች ስገልጠውም በጣም ብዙነው ቫኪውሙም እንቢ አለኝ ተሰብሮ ከዛ ለባለቤቴ ነገ ገስተህ አዲስ ቫኪውም ይፅዳል እያልኩት ወደ ኪችን ስገባ ደግሞ የማውቃቸው ሰወች ና የወንድሜ ሚስትን አያቸዎለሁ ኪችኔ ድግሞ ማብራቱ ቆሽሾ ሌላም ቦታላይ ቆሽሾ አያለው ቤቴ ንፁህ ስለሆነ እዴት ቆሽሾ ስላዪት በጣም አፍራለሁ በውስጤ ለአላህ ብለሽ ፍችልኝ ??
በፊት ጥሩ ትመልሽልኝ ነበር አሁን ግን የለም እና የሄን ፍችልኝ መስጊድ ውስጥ ሆኖ ከብዙ ሰው መመገብና ሁለት ሰዎች ሲመገቡ ማየት ስለምግብ የሰራሽው ሰምቻለሁ ግን መስጅድ ሚል አጣሁ አላገባሁም
ማሻ አላህ ነው የምኞት መሳካት ባለሽበት የስደት አገር በትርፍ መመለስ ነው
በአላህ ላስቸግርሽ ዛሬ በህልሜ እናቴ ታማ ተኝታ ይመስለኛል ካጠገቯ ደሞ ያባቴ እናት አለች ከዛ ሙታ ብለው ገንዘው ወደቀብር ወሰዷት ከዛ ልጆቻ በጠም በሀዘን ሰምጠን አያለሁ 😭ከዛ ታማ ተኝታበት ከነበረው ቦታ ጅናዛዋ ተነስቶ ወደኛ መጣ 😢ከዛ ስማነ በሉ ቻው ልሂድነው ትለናለች ከዛ በጆሮየ ጠጋ ብላ ላባትሽ የነገርኩት አለኝ ይነግርሻል ትለኛለች እኔም ስልክሽን ክፍት አርጊ እደውላለሁ አለችኝ ጅናዛዋ ወደ ጆሮየ ስጠጋ ሰውነቴ ዳለ ተቀጠቀጠ እናቴ ካፊሪ ነች አልሞተችም አለች በአላህ ንገሪኝ ዳታልፊኝ እናቴን ወዳታለሁ 😭😭🥺
አላህ ሂደያ ይሰጣት እና አሁን ተሻላት
አህለን ስጠብቅሽነበር
ሰላም የኔ እህት እባክሽ ፍችልኝ ትዳር የለኝም ከፈታሁ ቆይቻለሁ እናምብዙ ጊዜ በህልሜ ፆታየ ወንድ ሆኖ አያለሁ ምን ይሆን?
Vah map
አህለን አህቴ
የራሴ መልክነው እንደየሌላ ሰው ፊዚካል ፊትለፊቴ እያየሁት ግንባሬን ትኩርብየ ስመለከት ;የዳነ ጠባሳ ነው ; ከቀኝ ዓይኔ በላይ ጓላያለ 7 ቁጥር ከእግሯስር ደቃቅ ሁኖ 11ቁጥር ; ወደማሃል ግባሬ ላይም በተመሳሳይ ከላይ 7 ቁጥር ከእግሯ ስር 32 ቁጥር በደቃቁ : እንዲሁም ወደግራ ዓይኔን አጠገብም 7 ቁጥ ከላይ ከእግሯስር 12 ቁጥር በደቃቁ :ሁነውነው ያየሁት ራሴ ነኝ በራሴ ግባሬላይ ያየሁት::
አስላሙ፣አሊኩም
የታለፈ ነው ሰላም እህት ህልሜ ኢጃዛ ቤት ቀይረን ይመስለኛል ባዶ ክፍል ሊያስተካክሉ ይመስለኛል ባለቤቴ እና ሌላ ሰው ትልቅ ግንድ አንስተው ወደ አንድ ጎን ሲያስቀምጡ ከግንዱ ጫፍ አዲስ የበቀለ ነገር ይታየኝ ነበር ባለቤቴም እኔ ደክሞኛል እሷ ትስራ ብሎ ይሄዳል እኔን ነው ትስራ የሚለው ቶፊክ የሚባለው ቤት ለቅቄያለሁ ብሎ ይወጣል በእውኑ ባለቤቴ መንገደኛ ነው በፁሁፍም ቢሆን መልሽልኝ
አህለን ማር እባክሽ የልጅ ጉዳይነወ እና እባከሽ እዳታልፊኛ ልጄን ቆሻሻ ቦታ እቅልፍ ተኛቶ አየሁት እነ አጥር ታጥሮ እጎረችላ አያለሁ ያጠረውንም ሰው አቀዋለሁ ባርካሏሁፊኪ
ስላም እህት። 😢 በውስጥእዴትላዋራሽ
As wr wb ebikesh ke koter liye yilshew ebaksh fechilgn ሰደት ነኝ መኖርያ ፍቃድሸ የሚሰጥሸ ይሄን ጥያቄ ከመለሸ ብላ ከጉኔ ቤተሰቦች አሉ ጥያቄዋ አንድ ሰዉይ የተወለደው በ1962 ተወለደ አሁን እድሜው ሰንት ነዉ አለችኝ
አንደሺ አራት መቶ በ በረሜል ላይ ተፀፎ አይሁ ብዙ በረሜሉች ነበሩ ከዛም የዱሩ ፍቅራኛይ እይዙር ሲስረዝ ይታይኛል ????
እስዚ ላስቸግርሽ በህልቤ የሴትዬየ ልጂ ታቅፌ ገና 1ውር ህፃን ናት እላየላይ አስታወካት እንደ መተኛትም እንደ መዲከምም አረጋት ለማዳሜ እያቀበልካት እያለሁ ነቃሁ ባለ ትዳር ነኝ
ሴት ናት ህፃና
በህልሜ ባሌ ሰርቢስ ስሀን ይሰጠኛልእኔአልተቀበልኩትም ሳሀኑ ሰፈያለነበር አድሰነው ቁሜእያየሁትነበር ከሱ ሆላ ጥቁርነገርአያለሁ ምንይሆን ባአላህ
3 ቁጥርን ተጫኒና ላኪልኝትለኛለችእህቴ እስቲፍችልኝምንይሆን
ፍቺሊኝ እህት
እህቴ እዴትነሽ በህልም ዜሮ ሁሌት ቁጡሪ መየት ሚዲነዉ መልሽልኝ ዉድ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ሀበረካትሁ፣ ያለፈ ሳይከፈልሽ የቆየ የ2ወር ደሞዝሽ ነው ተብዬ መስሪያ ቤቴ ሁሉት የመፈረሚያ ወረቀቶች ሲሰጠኝ አየሁ ምንድነው የተለየሁ ነኝ።
በህልም ቸክ በይና ፃፊ ተሰርቷል
ቼክ የሚለውን አየሁት ፣እኔኮ ወረቀት ላይ የተፃፈ ስለደሞዜ እንጂ ቼክ አደለም የተፃፈልኝ ፣ መፍታት ካልፈለግሽ አይተሽ ማለፍ ትችያለሽ፣ ለማንኛውም አመሰግናለሁ።
61
9:22 የሚል ስልኬ ላይ ሰአት ሲቆጥር አየሁ እና ሶስት ከሩብ ሆነ እላለሁ ምንድነው የተለየሁ ነኝ።
50 mayat please😢😢😢😢
እዚሁ ላይ አለ ከዚህ ሌላም ብዙ ግዜ ተነግሯል
እኔ የማቀት ልጅ 200 ብር ሰጠችኝ ምን ዩሁን ጨነቀኝ ግን ልጁተ ኡሩጉዙ ትማስልኘለች
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=0uNnGJU8JONuBSxz
Ibakishi fichilng
ምናለበት ቁጥርሽን ብታስቀምጭ
Ere Hilmachinin Fichilin
በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው ውዴ
ዛሬ ምን እንዳየሁ ታውቂያለሽ እህቴ ጂም ልሄድ ይመስለኛል እናቴ ፒንክ ባለ ፈርጥ አነስ ያለች ቦርሳ ለልብስ ነው እያለች ስትሰጠኝ ቦርሳው ከፊቱ ወጣ ነው ከኋላው ሁለት ተካፋች ነው ልለየው ብዬ እንቢ ሲለኝ ምን ይሆን አሁን ላይ ነብሰጡር ነኝ ከዛ ጋር እሚገናኝ ከሆነ ብትነግሪኝ እጠበቅሻለሁ
መልካም ዜና ምስማትን ያሳያል ለእርጉዝ ሴት ልጅበተጨማሪ እርግዝናሽ ከአራት ወር ካልበለጠ ሴት እንዳረገሽ ያሳያል ከዛ በላይ ከሆነ በረከትን መልካም አወላለድን ያሳያል
@@addismedia9882 መልካም እንደተመኘሽልኝ መልካሙን ይስጥሽ ገና 3 ወሬ ነው እኔም ሴት ነበር እምፈልገው ፈጣሪ ይጨመርበት አመሰግናለሁ አንድ ነገር ግን እህቴ ቦርሳዋ የልጆች የትምህርት ቤት ነገር ትመስላለች ፒንክ ነገር ናት ሳልነግርሽ ብዬ ነው ያው ቦርሳ ቦርሳ ነው ብዬ ነው ዝም ያልኩሽ ያው ነው አደል የጓጓ መቼስ ይጨነቃል
46 እና 35 ምንድን ናቸው?🙏
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ሰላም እህቴ 30 ቁጥር ፍችልኝ ብፈልግ አጣሁ
ለነጠላ ሴት ልጅ ቁጥር 30 ስለወደፊቱ እና ስለ ስሜታዊ ህይወቷ የማያቋርጥ ማሰብን ሊያመለክት ይችላል, እና ይህ ቁጥር ስለ ጋብቻ ጉዳይ እና የረጅም ጊዜ አጋርነት ጭንቀቷን ሊያመለክት ይችላል. በዚህ ቁጥር ያለው ህልም ስሜታዊ መረጋጋት እና ደህንነትን ለማግኘት ያለውን ፍላጎት መግለጽ ይችላል.ruclips.net/video/u3UOjkO027k/видео.htmlsi=6gmrOH1aNtjsXKx_ 👈
250ብርመቅብልመድነውወድመልሺልኛሰኸደሺ❤❤❤
ብር በህልም ልጅ ነው ይባላል
ዘደቨደተዠ😅
በአለፍችልኝ አበቴስየገበአየው እነቴታነደነበር እኔምእበክእኘንለማንጥለሀንነው ምታገበውእየልኩ አለቅሰለው እሱምበቀመቆምአልችልም ስትፈልጉ ገደልግብእየለንነበር በአለፈረሁኝ
ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=wRcnxhkEa5qLLQ3q 👈ruclips.net/user/shorts7XoPaVQr4iE?si=Ou8lxGvLlMbyh5yO 👈
As wr wb fet negn behelme ketegnahubet rak blo leba kumual kezam nekche leba sel mnm sayz yrotal kezam kezam ye ehete leg kegone kumual fan yezual fanu 2kenf nw yalew andu ylem man neh selew legesh negn ylegnal man neh lege selew man leg alesh lela amar negna ylegnal enateko metalech bet tegnetalech ylegnal ene bet meta malet nw mn huna legetu tama eza betam shetetech ylegnal segeba ehete gadem blalech leju kegonua alech betum ayshet ehete egruan lek endetameme becherk teklelawalech
አሠላሙሊኩም እህት እንደትነሽ እኔ በህልሜ ፍቅረኛጋ ተኝቸ ተዛ እወረአበባላይ ያለሁ ይመሥለኛል ግንኙነት አረግን ተዛ አብራኝ እምሠራው ጎደኛየ ሀያት ትባላለች ታየኛለቸ ብየ እፈራለሁ ተዛ ምንሞአትልም ተዛ ይህፍቅረኛየ ኤችአቢ ባሌዘኝ ብየ ኦጨነቃለሁ ተዛ3ቡሀላ ተመርምሬ ባወኩኝ ውጤቴን እላለሁ እፍቅረኛየጋ ገበሀ እየህድን አብረነ ተዛ ቡዙሠውአለ ተፍትም ተሆላችንም ሥንህድ የቀድሞ ባሌ ወድም ተሆላችን የመጣ ይመሥለኛለ ተዛፍቅረኛየን ትቸው ወደገበሀውም ሣልገባ ጠፍቸው ተመለሥኩ ወደቤተ ተዛ ትቸውበመጣቴ አዝናለሁ ደገሜባየው አፍራለሁ እላለሁ ተዛ የቀድሞባሌወድመ ደሞ በኡነታው ተጠፋ 3አመቱ ተዛ ሣው በጣመ አምሮበታለ እላለሁ ፀጉሩ መላጣም ይመሥለኛል
ተ3ወር ቡሀላ ውጤቴን ባወኩኝ ተመርምሬ እላለሁ ለማሥተካከልብየነው
ውደ በኮሜትም ብመልሽልኘ ደሥይለኛል አሁንያለሁበት ምገድ ውሥብሥብ ነው ምገደን ለማሥተካከል ትግለ ላይነኝ ብቻ በዱዓሽ አትርሽኘ ውደ እምርጫላይ ሁኘልቤዋሎለ ጠቃመ፫የነ አላወኩም
ብዙ ዋለሻል ሀሳብሽን ሰብስቢ ስለ ፔሬድ የተፈታ ቪደወ አለ
በግባሬ ላይ በጠባሳመልክ ቁጥሮችን ተፅፈው አየሁ ምንድነው
ቁጥሩ ስንት ነው
ኧአቀማመጣቸው ከላይ ጓላ ያሉ ከቀኝ ዓይኔ ከፍ ብለሎ የሚጀምሩ ሁነው ወደግራ ዓይይኔ አንዳንድ መስመር ያህል ዝቅ ዝቅ ብለው ሰዎስት ጓላጓላ ብለው 7 7 7 ተፅፈዋል ከእያዳዳቸው እግርስስርም በደቃቅ ሌላ ሁለት ሁለት አሃዝ ያላቸው ቁጥሮችን ተፅፈዋል ከመጀመርያው ከቀኝ ዓይኔ በላይ ከፍ ብሎ በተፃፈው ስጀምር 7 ቁጥር እግሯ ስር የተፃፋ ሁለት ቁጥሮች መኖራቸው ርግጠኛ ነኝ:: ርግጠኛ ያልሆንኩበት የቁጥሮችን ምስል ትንሽ ብዥ ያሎኛ ግን የሚመስለኝ ግን 11 ቁጥ ነው ከማከል ግባሬ ላይ ከለቺው 7 ቁጥር እግሯስር የተፀፈው 32 ቁጥ ነው ከግራ ዓይኔ አጠገብ ከለቹ 7 ቁጥር የተፃፈዉም 12 ቁጥር ነው :: ይቅርታ አበዛሁት በጣም ስለአሳሰበኝነው
❤
1አስከ 10ሙሉ ቁጥር ማየት እሳ
28 ቁጥር ማየት
ሾርት ቪዲዮ ላይ ጠብቂኝ
ዛሬደሞ የሴትዮየልጅ ትመስለኛለች እቃእየሰረይትሸጣለች ብዙእቃተሸክማስትሄድ ሌባይመጣልከዛአብረንሁነን እናሸንፈዋል እንመታዋል እናቶም ለፖሊስልደዉልአያለችነበር ያየሁት ኢቱቢያይመስለኝል አዳታልፊኝኝኝእ ጠብቅሻለሁ በናፍቆት
ጥቁርነገር አለያልኩች ከባሌ ሆላነው
❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ሁሉም ተፈቶልኛል ❤
የኔ ዉዲ እህት አላህ ይጠብቅሺ በርቺ🎉
እህቴ ጀዛኪላ
hilmen batfechilegnem Allah afya yadirgshi yelfat sayihon yereft enjera yisteshi 💖
Aslamualekum wuduw ehite Le betishi adis negn ma Sha Allah Allah yichamrilishi be hilme may Zamzam mehal wusti gabiche ke lijoche gar sitateb ayew endihum ye lijoche mogizitim dar lay nebrech eski fichi lign baltidar negn 3 lijoch alugn jzk
ከየትኛውም ችግር በሽታ መፈወስሽን እስከ ቤተሰብሽ ዱአ ተቀባይነት ማግኘት ነው
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ቶሎ ብትፈቺልኝ ደስ ይለኛል አሁን ከሀገር ውጭ ነኝ እና በቅርቡ ልገባ ነው አላገባሁም በህልሜ ሀገር ገብቼ ይመስለኛል በቅርቡ አብሮ አደጋችን ሙስሊም ጎደኛዬ ሞታለች እና እህት ቤት ሄጄ እርር ብዬ አለቅሳለሁ ከዛ ሳልወጣ ከባንክ ላውጣ ከእህቴ ልበደር ትዝ አላለኝም ግን አራት ሺ ብር ይዣለሁ ከዛ ላይ ለሞች እህትና ሌላ የጎደኛዬ እናት አለች ሁለት ሁለት መቶ ሰጠዋቸሁ ከዛ እንደወጣሁ ትልቅ መኪና ሊገጨኝ ነበር ግን አመለጥኩት በምታምኚው ፍቺልኝ
ህልምሽ የተፈታ ነው ስላልፈለግሽ እንጅ ለሞተ ሰው ማልቀስ የብቸኝነት ስሜት ነው 200 ቁጥር እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ የመኪና አደጋ ጥሩ እይደለም ግን የትዳር ሕይወትሽ አስፈላጊ ነው ትክክለኛ ትርጉም ለማግኘት
አላገባሁም ጎደኛም የለኝም ግን ውዴ በጣም የምወደሁ ልጅ አለ ጠይቄው እንቢ ብሎኛል
Thanks wudee ❤❤
My pleasure!!
ውዴ ፍችልኝ ከልጄ ጋ ተጣልተና በጣም እስከ መቆራረጥ ደረጃ አና በህልሜ ልጄን ከቤት መታ አልጋ ጫፍ ላይ ቁጭ ብላ ሳያት በውሴ ናፍቀኝ ነው አንዴ የመጣችሁ አያልኩ ተነስታ ሰራተኛዬ ትመስለኛለች
ልብስ እያጠበች ይመስለኛል ነይ እኔ ቤት ከሷ ቤት ወተሽ ትላላታለች ልጄ ሰራተኛዋን እንዴ አሁንም ከኔ በቀል ከኔ ምን አለሽ ውጭ አያልኩ ከግቢ አያስጣሁ በብረት ዱላ መሬት ላይ ባገኘኋቸው አጫጭር ዱላዎች አያነሳሁ ጭንቅላታን እየቀጠቀጥኳት በውሴ ወይኔ እንዳይደማ እያል ዝም ብዬ አስክትርቅ ጭቅላቷን በተደጋጋሚ ቅጨ
ጥቅጥ አያረኳት ጭቅላቷ ይጮሀል ግን አይደማም ምንድነው ንገሪኝ ውዴ
asalawaleyikum wude bahilme kemi wedew lij gar mulu abaya labishe iya qomin ayewuu wude isiki fichiliny
ውድ እህቴ ህልም አፈታትሽ ደስ ይላል:: እባክሽን ችልኝ
በህልሜ የሆነ ሰልፍ ተሰልፌ አየሁ
በመጀመሪያ የተሰለፍኩበት ሰልፍ ከምልሽ በላይ በጣም እረጅም ነበር በኃላ ላይ ግን በሀይል እሮጬ አጭሩ ሰልፍ ላይ ተሰለፍኩኝ ህልሜን ፍቺልኝ እባክሽን
በህልም ሰልፍ በይና ፃፊ ተፈቷል
@@addismedia9882
አዎን አይቸዋለሁ ግን ከረጅም ሰልፍ ወደ አጭሩ ሰልፍ በሀይል መሮጥን መሰለፍ የሚሉትን በአንቺ አባባል ብትመልሽልኝ ደስ ይለኝ ነበር
ውቤ ሠላም በጣም ጠፍሸብን .በህልሜ አንድ የሴት ጎደኛየ ጋር ሜደ እየተጎዝን ከሠማይ ላይ ወደ ታች ይተኩሣል ማን ነው ብየ ሰጠይቃት በጣም ጀግና ነው ጠላቶችን እየመታ ነው ትለኛለች እኔም ቀና ብየ ወደ ሠማይ ሳየው ፓሌን የነበረው ወደ ቢጫ መኪና ይቀየራል ወደ ታች ይተኩሣል ለኔ ትንሸየ ወረቀት ከላይ ይወርድል ምን እነደሚል አላሥታውሰም ግን የተፃፈ ነገር አለው .አበዛውብሸ ❤❤
እናመሰግናለን ግን እኔ በህልሜውስጥ ተራበተራ ያየዋቸው ቁጥሮች መጀመሪያ በገንዘብ መለኪያነው በዶላር ይመስለኛል 6$ሺ 13$ሺ እና 17$ሺ ያየዋቸው ቁጥሮች ሁሉም የዶላር ምልክት አለበት ይህንን ማብራራት ከቻልሽ ካላስቸገርኩሽ አመሰግናለው🙏💙💙💙
አሠለሙአለይኩም እህት በህልሜ አየር እና አየር ሲታኮስ ማለት አይነድም ጭሱ ብቻ ነው የሚወጣው ተኩሱ ግን መሬት ላይ አደለም ከተኩሱ የሸሹ ብዙ ህዝብ አለ ከዛ ጦሩ እያቆመ ይመሥለኛ ከዛ ባሻጋሪ ዳገት ላይ ብዙ አዳድስ ቤቶች በራቸው የተገጠመ ያልተመረጉ ቤቶች አያለሁ ከታች ሜዳው ላይ ሌላ የተጨረሠ ትልቅ ቤት በነጭ ቀለም የተቀባ አያለሁ አትኩሬ እያየሁ ነቃሁ የፈታሁ ነኝ
ስለ አየር እራሱን የቻለ ቪደወ አለ በህልም አሮፕላን በለሽ ፃፊ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እኔና እናቴ እጣን ስንገዛ አየሁ የከፈልነው ደግሞ ብዙ 5 5 ብር
7ቁጥርን በቅርቡ በቤቴ የግርግዳው ሰአት ላይ አይቻለሁ
❤❤❤
እኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ የከርመሽ ነው 😍😿
እናመሠግናለን
❤️❤️👍👍💕🤲🤲🤲☝️
Enset neshi sira teana
❤❤
38 ቁጥር
Ws wr wb
እህቴ እኔያየሁት ወፍጮ ቤት የገብስ ዱቄት አስፈጭቸ ለመዛኙ ልከፍል ፖርሳየ ስገባ 5 ብር ና 50ብር 2 ነበረ መቶ ብር ልሰጠው ድፍን ሳጣ 2ቱን 50 ሰጠሁት ዱቄቱን ልወስድ ስፈልግ አሳስተው ወስደውታል ይለኛል ልጀን ላመጣ ወጥቸ ሰመለስ ተናደድኩኝ ምን ይሆን ፍቹ ጀዛኪላሁ ኸይር
ruclips.net/video/s-fFtncP9HI/видео.htmlsi=TcgaGUdx2sUoDy-9 👈
ruclips.net/video/_D4S4KkqUw8/видео.htmlsi=GBt7p0uE0Hy-4SrY 👈
❤❤❤❤
አህለን በህልሜ ብዙ ጊዜ ከሴት ጋር ግንኚነት ሳደርግ አያለሁ የትዳር አጋር አግብቸ የፍታሁ
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ ድንግል የሆንኩ ይመስለኛል የልጅ እናት ነኝ ግን በውኑ
እና ድንግል ሆኜ ይመስለኛል የቀረብኩት ልጅ አለ እናወራለን እወደዋለሁ በህልሜ ድንግልናዬን እየወሰደው ይመስለኛል
እህቴ እባክሽን ፍችልኝ የቤቴ ሶፍስር የማደርገው ምንጣፌ አብዎራ ሞልቶት ከላይ ላጸዳው ቫኪውም ላደርገው ስልም አይፅዳም, ከታች ስገልጠውም በጣም ብዙነው ቫኪውሙም እንቢ አለኝ ተሰብሮ ከዛ ለባለቤቴ ነገ ገስተህ አዲስ ቫኪውም ይፅዳል እያልኩት ወደ ኪችን ስገባ ደግሞ የማውቃቸው ሰወች ና የወንድሜ ሚስትን አያቸዎለሁ ኪችኔ ድግሞ ማብራቱ ቆሽሾ ሌላም ቦታላይ ቆሽሾ አያለው ቤቴ ንፁህ ስለሆነ እዴት
ቆሽሾ ስላዪት በጣም አፍራለሁ በውስጤ ለአላህ ብለሽ ፍችልኝ ??
በፊት ጥሩ ትመልሽልኝ ነበር አሁን ግን የለም እና የሄን ፍችልኝ መስጊድ ውስጥ ሆኖ ከብዙ ሰው መመገብና ሁለት ሰዎች ሲመገቡ ማየት ስለምግብ የሰራሽው ሰምቻለሁ ግን መስጅድ ሚል አጣሁ አላገባሁም
ማሻ አላህ ነው የምኞት መሳካት ባለሽበት የስደት አገር በትርፍ መመለስ ነው
በአላህ ላስቸግርሽ ዛሬ በህልሜ እናቴ ታማ ተኝታ ይመስለኛል ካጠገቯ ደሞ ያባቴ እናት አለች ከዛ ሙታ ብለው ገንዘው ወደቀብር ወሰዷት ከዛ ልጆቻ በጠም በሀዘን ሰምጠን አያለሁ 😭ከዛ ታማ ተኝታበት ከነበረው ቦታ ጅናዛዋ ተነስቶ ወደኛ መጣ 😢ከዛ ስማነ በሉ ቻው ልሂድነው ትለናለች ከዛ በጆሮየ ጠጋ ብላ ላባትሽ የነገርኩት አለኝ ይነግርሻል ትለኛለች እኔም ስልክሽን ክፍት አርጊ እደውላለሁ አለችኝ ጅናዛዋ ወደ ጆሮየ ስጠጋ ሰውነቴ ዳለ ተቀጠቀጠ እናቴ ካፊሪ ነች አልሞተችም አለች በአላህ ንገሪኝ ዳታልፊኝ እናቴን ወዳታለሁ 😭😭🥺
አላህ ሂደያ ይሰጣት እና አሁን ተሻላት
አህለን ስጠብቅሽነበር
ሰላም የኔ እህት እባክሽ ፍችልኝ ትዳር የለኝም ከፈታሁ ቆይቻለሁ እናምብዙ ጊዜ በህልሜ ፆታየ ወንድ ሆኖ አያለሁ ምን ይሆን?
Vah map
አህለን አህቴ
የራሴ መልክነው እንደየሌላ ሰው ፊዚካል ፊትለፊቴ እያየሁት ግንባሬን ትኩርብየ ስመለከት ;የዳነ ጠባሳ ነው ; ከቀኝ ዓይኔ በላይ ጓላያለ 7 ቁጥር ከእግሯስር ደቃቅ ሁኖ 11ቁጥር ; ወደማሃል ግባሬ ላይም በተመሳሳይ ከላይ 7 ቁጥር ከእግሯ ስር 32 ቁጥር በደቃቁ : እንዲሁም ወደግራ ዓይኔን አጠገብም 7 ቁጥ ከላይ ከእግሯስር 12 ቁጥር በደቃቁ :ሁነውነው ያየሁት ራሴ ነኝ በራሴ ግባሬላይ ያየሁት::
አስላሙ፣አሊኩም
የታለፈ ነው ሰላም እህት ህልሜ ኢጃዛ ቤት ቀይረን ይመስለኛል ባዶ ክፍል ሊያስተካክሉ ይመስለኛል ባለቤቴ እና ሌላ ሰው ትልቅ ግንድ አንስተው ወደ አንድ ጎን ሲያስቀምጡ ከግንዱ ጫፍ አዲስ የበቀለ ነገር ይታየኝ ነበር ባለቤቴም እኔ ደክሞኛል እሷ ትስራ ብሎ ይሄዳል እኔን ነው ትስራ የሚለው ቶፊክ የሚባለው ቤት ለቅቄያለሁ ብሎ ይወጣል በእውኑ ባለቤቴ መንገደኛ ነው በፁሁፍም ቢሆን መልሽልኝ
አህለን ማር እባክሽ የልጅ ጉዳይነወ እና እባከሽ እዳታልፊኛ ልጄን ቆሻሻ ቦታ እቅልፍ ተኛቶ አየሁት እነ አጥር ታጥሮ እጎረችላ አያለሁ ያጠረውንም ሰው አቀዋለሁ ባርካሏሁፊኪ
ስላም እህት። 😢 በውስጥእዴትላዋራሽ
As wr wb ebikesh ke koter liye yilshew ebaksh fechilgn ሰደት ነኝ መኖርያ ፍቃድሸ የሚሰጥሸ ይሄን ጥያቄ ከመለሸ ብላ ከጉኔ ቤተሰቦች አሉ ጥያቄዋ አንድ ሰዉይ የተወለደው በ1962 ተወለደ አሁን እድሜው ሰንት ነዉ አለችኝ
አንደሺ አራት መቶ በ በረሜል ላይ ተፀፎ አይሁ ብዙ በረሜሉች ነበሩ ከዛም የዱሩ ፍቅራኛይ እይዙር ሲስረዝ ይታይኛል ????
እስዚ ላስቸግርሽ በህልቤ የሴትዬየ ልጂ ታቅፌ ገና 1ውር ህፃን ናት እላየላይ አስታወካት እንደ መተኛትም እንደ መዲከምም አረጋት ለማዳሜ እያቀበልካት እያለሁ ነቃሁ ባለ ትዳር ነኝ
ሴት ናት ህፃና
በህልሜ ባሌ ሰርቢስ ስሀን ይሰጠኛልእኔአልተቀበልኩትም ሳሀኑ ሰፈያለነበር አድሰነው ቁሜእያየሁትነበር ከሱ ሆላ ጥቁርነገርአያለሁ ምንይሆን ባአላህ
3 ቁጥርን ተጫኒና ላኪልኝትለኛለችእህቴ እስቲፍችልኝምንይሆን
ፍቺሊኝ እህት
እህቴ እዴትነሽ በህልም ዜሮ ሁሌት ቁጡሪ መየት ሚዲነዉ መልሽልኝ ዉድ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ሀበረካትሁ፣ ያለፈ ሳይከፈልሽ የቆየ የ2ወር ደሞዝሽ ነው ተብዬ መስሪያ ቤቴ ሁሉት የመፈረሚያ ወረቀቶች ሲሰጠኝ አየሁ ምንድነው የተለየሁ ነኝ።
በህልም ቸክ በይና ፃፊ ተሰርቷል
ቼክ የሚለውን አየሁት ፣
እኔኮ ወረቀት ላይ የተፃፈ ስለደሞዜ እንጂ ቼክ አደለም የተፃፈልኝ ፣ መፍታት ካልፈለግሽ አይተሽ ማለፍ ትችያለሽ፣ ለማንኛውም አመሰግናለሁ።
61
9:22 የሚል ስልኬ ላይ ሰአት ሲቆጥር አየሁ እና ሶስት ከሩብ ሆነ እላለሁ ምንድነው የተለየሁ ነኝ።
50 mayat please😢😢😢😢
እዚሁ ላይ አለ ከዚህ ሌላም ብዙ ግዜ ተነግሯል
እኔ የማቀት ልጅ 200 ብር ሰጠችኝ ምን ዩሁን ጨነቀኝ ግን ልጁተ ኡሩጉዙ ትማስልኘለች
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=0uNnGJU8JONuBSxz
Ibakishi fichilng
ምናለበት ቁጥርሽን ብታስቀምጭ
Ere Hilmachinin Fichilin
በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው ውዴ
ዛሬ ምን እንዳየሁ ታውቂያለሽ እህቴ ጂም ልሄድ ይመስለኛል እናቴ ፒንክ ባለ ፈርጥ አነስ ያለች ቦርሳ ለልብስ ነው እያለች ስትሰጠኝ ቦርሳው ከፊቱ ወጣ ነው ከኋላው ሁለት ተካፋች ነው ልለየው ብዬ እንቢ ሲለኝ ምን ይሆን አሁን ላይ ነብሰጡር ነኝ ከዛ ጋር እሚገናኝ ከሆነ ብትነግሪኝ እጠበቅሻለሁ
መልካም ዜና ምስማትን ያሳያል ለእርጉዝ ሴት ልጅበተጨማሪ እርግዝናሽ ከአራት ወር ካልበለጠ ሴት እንዳረገሽ ያሳያል ከዛ በላይ ከሆነ በረከትን መልካም አወላለድን ያሳያል
@@addismedia9882 መልካም እንደተመኘሽልኝ መልካሙን ይስጥሽ ገና 3 ወሬ ነው እኔም ሴት ነበር እምፈልገው ፈጣሪ ይጨመርበት አመሰግናለሁ አንድ ነገር ግን እህቴ ቦርሳዋ የልጆች የትምህርት ቤት ነገር ትመስላለች ፒንክ ነገር ናት ሳልነግርሽ ብዬ ነው ያው ቦርሳ ቦርሳ ነው ብዬ ነው ዝም ያልኩሽ ያው ነው አደል የጓጓ መቼስ ይጨነቃል
46 እና 35 ምንድን ናቸው?🙏
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ሰላም እህቴ 30 ቁጥር ፍችልኝ ብፈልግ አጣሁ
ለነጠላ ሴት ልጅ ቁጥር 30 ስለወደፊቱ እና ስለ ስሜታዊ ህይወቷ የማያቋርጥ ማሰብን ሊያመለክት ይችላል, እና ይህ ቁጥር ስለ ጋብቻ ጉዳይ እና የረጅም ጊዜ አጋርነት ጭንቀቷን ሊያመለክት ይችላል. በዚህ ቁጥር ያለው ህልም ስሜታዊ መረጋጋት እና ደህንነትን ለማግኘት ያለውን ፍላጎት መግለጽ ይችላል.
ruclips.net/video/u3UOjkO027k/видео.htmlsi=6gmrOH1aNtjsXKx_ 👈
250ብርመቅብልመድነው
ወድመልሺልኛሰኸደሺ❤❤❤
ብር በህልም ልጅ ነው ይባላል
ዘደቨደተዠ😅
በአለፍችልኝ አበቴስየገበአየው እነቴታነደነበር እኔምእበክእኘንለማንጥለሀንነው ምታገበውእየልኩ አለቅሰለው እሱምበቀመቆምአልችልም ስትፈልጉ ገደልግብእየለንነበር በአለፈረሁኝ
ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=wRcnxhkEa5qLLQ3q 👈
ruclips.net/user/shorts7XoPaVQr4iE?si=Ou8lxGvLlMbyh5yO 👈