♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 399

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Месяц назад +170

    አባታችን እኔ የጠፋሁት ልጅዎት ነኝ በልጅነት ወራቴ ህፃነ ቂርቆስ የርስዎን ትምህርት እየሰማሁ ነበር ያደግኩት ዛሬ ግን ጠፍቻለሁ ግራ ገብቶኛል አባቴ በጸሎትዎ ያስቡኝ አባቴ

    • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
      @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ Месяц назад +8

      Egzabeher yasebehe

    • @AbyBekele-i2o
      @AbyBekele-i2o 29 дней назад +3

      Egzabher yasibih

    • @nuale23
      @nuale23 29 дней назад +5

      አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር አለ

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm 28 дней назад +1

      አግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችን

    • @FlowersLover-yv1ck
      @FlowersLover-yv1ck 27 дней назад +6

      ማንም ጠፍቶ አይቀርም የኔ ወንድም ትመለሳለህ በምንም አይነት የሂወት መንገድ ውስጥ ብትጋዝ እግዚያብሄር ይቀበላልሀል: እኔን እንኻን ተቀብሎኝ ቤቱ ተገኝቻለሁ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ አንተም ጣር ለመነሳት : እኛ ስንጥር እግዚያብሄር ይረዳሀል።

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Месяц назад +61

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😢😢😢 አባታችን በጣፈጠ አንደበት የእናቴ ልጅ በማለት የምታስተሩት ትምህርት የምታስጠነቅቁት ማስጠንቀቂያ ለእያንዳንዳችን የኦርቶዶክስ ልጆች ማንነታችን እንድንመረምር የሚያደርግ ነው ። አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እኛንም ቸሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ። ይማረን።🙏🙏🙏

  • @emneteabyohannesagebo
    @emneteabyohannesagebo Месяц назад +41

    የእናቴ ልጅ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማይ ያውርስልን። ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን።

  • @udhg5491
    @udhg5491 14 часов назад

    ወንጌሉ ሂወት ነው ቃሉም ኡነት ነው ።ኩቡር ኣባታችን (መምህራችን)ቃለ ሂወት ያሰማልን ።ከወደቅንበት ተነስተን ወደ ወንጌሉ ነብሳችን እናደን ወገኖቼ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ጌታ ሆይ በምህረትህ ማረኝ 😢 አባታችን በረከተዎ ይድረሰኝ

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 Месяц назад +12

    እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እንደርሶ እውነተኛ አባቶችን ይስጠን ያብዛልን እውነተኛ እረኛ የበጎች ጠበቂ ነዎት ሰላሞት ይብዛ ዘመንዎ ይባረክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 ❤❤❤ 👏👏👏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 12 дней назад +1

    እግዚኦ ተሳሃለነ 😭😭😭🤲🤲🤲 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ማስተዋልን አድለን አቤቱ በምህረትህ ተመልከተን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ማረን ማረን 😭😭😭🤲🤲🤲

  • @Tsi541
    @Tsi541 Месяц назад +16

    አቤት ነፍሴ ጥግብ አለች አዛኜን እድሜ ከጤና ያድልልኝ የኔ አባት❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Месяц назад +17

    ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ያስማልን 😢😢😢አባታችን በርከተው ይደርብን ❤❤❤

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 Месяц назад +28

    አባቴ ፈጣሪያችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው ❤❤❤

    • @amansmegnew
      @amansmegnew 22 дня назад

      አባታች እድሜና ጤና ይስጠወት ❤❤❤

    • @TigistTeshome-v3b
      @TigistTeshome-v3b 15 дней назад

      አባቴ ፈጣሪያችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 25 дней назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና
    ይስጥልን እኛም የሰማነውን ቃል በልቡነችን ያሰድርብን 30'60'100,ፍሬ አፍርተን የቤቱ ወረሾች እንድንሆን የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን❤

  • @MyTDF-n4h
    @MyTDF-n4h 21 день назад +1

    ኣሜንንን(3)✝️🙏 አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏ቃል ህይወት ያስማልን🙏✝️

  • @HaniHani-t9k7b
    @HaniHani-t9k7b 2 дня назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ የጠፋሁ ልጅህ ነኝ እንደሀጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ብዛት ይቅር እንዲለኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን😢😢😢😢😢😢

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 27 дней назад +1

    መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ለአባታችን ይስጣቸው የብረት ምሰሶ ያዶርግልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀኝ አይ እረጅም እድሜ በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ከእኛ ከአጥያተኞቹ ላይ እድሜ ቀንሶ ለእሳቸው ይስጥ መድሐኒዓለም

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባቴ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን❤❤❤

  • @Tsehayyemariyam-w5r
    @Tsehayyemariyam-w5r 19 дней назад +1

    አባታችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውትን ያብዛሎት እህይነ ልቦናችንን እግዚአብሔር ያብራልን የማነውን የምናስተውል ያድርገን በፀሎት አስበኝ ወለተ መስቀል 🙏

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 28 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም ምጡቅ ትምህርት ነው ከማር አንደበት ጋር ነው የገለጹት ማስተዋሉን ይስጠን ቃለሕይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Месяц назад +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ የማቱሳላን ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ድግል ሆይ በደምህ የገዛኸውንኃጢያተኛውን ባሪያህን እንግዲ ትንቀዋለህ ይህንን ፊዳ አታድርግ በይልን ! አባታችን ምስጋናውት አጀት ይበላል❤❤❤🙏

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 18 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ማስተዋልን ያድለን ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አቤቱ እንደክፋትአችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Месяц назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይሰሰጦት ቅዱስ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 27 дней назад +1

    አባታችን መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት በረከቶ ትደርብን እኔን ወራዳዋን በፀሎቶ አስቡኝ ቋንቋዬንሽ ሚድያ የአባታችን ትምህርት ለአለም እዲዳረስ ስለተጋችሁ መድሐኒዓለም በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርላቹ በርቱ

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome Месяц назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስፈ መምህራንን ይስጥልን አባታችን በረከትወት ይድረስን ዓይነ ልቦናችን ያብራልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel Месяц назад +4

    😢😢 ወይኔ ነብሴ፣ ወይኔ የእኔ አባትገራሚ ኖት፣ እንዲነው ልክልክ እሚገባን የት አባታችን የሌለ ተጨማልቀናል ።የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጤናውን ያድልልን።❤

    • @diye2138
      @diye2138 27 дней назад

      እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አዎ ያለን እንመስላለን ከጠፋን ቆይቶ ስጋችን ብቻ ሲወዛወዝ እየኖርን። እህህህ ለኔ ሃጥያቴ ከፀጉሬ ብዛት እጥፍ የሆነ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 28 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህ ይወት ያሰማለን አባታችን😢😢😢አባታችን በጣፈጠ አንደበት የእናቴልጅ በማለት የምታስተሩትትምህርት የምታስጠ ነቅ ቁትማስጠንቀ ቂያለእያን ዳንዳችን የኦርቶዶክስልጆች ማንነታችን እንድንመረምር የሚያደርግ ነው አባታችን እድሜከጤና ጋርይስጥልን እኛንምቸሩ እግዚ አብሔር ልቦና ይስጠን ይማረን😢😢😢🙏🙏

  • @Meseretworkiye
    @Meseretworkiye Месяц назад +4

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተእግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
    ቸሩ መድሃኒያለም ሆይይይይይ ይቅር በለን አባታችን
    ማስተዋል ጥበቡን ያድለን
    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀሎቶት አይለየን።

  • @WallagaBiyya
    @WallagaBiyya 26 дней назад +4

    ኡኡኡኡኡኡኡፍ ምን ልበል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎቶን ዜመን ያርዝምልን 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechMulugeta
    @AbebechMulugeta 25 дней назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን አቤቱ ጌታ ሆይይይ ለንሰሀ ሞት አብቃን😢😢😢😢

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 29 дней назад

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ አይን ልቦናችን ይክፈተዉ በእውነት 🤲እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ❤💙❤

  • @GenetGezahen
    @GenetGezahen 7 дней назад

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤አረ አኔስ እየሰማሁ እንዳልሰማው ሆንኩኝ ልቢም ደነደነብኝ ኣምላኬ ሆይ እንደኔ ሃጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ምሃሪ ኣባት ነህና ማረኝ 😢😢😢ኣባ ወለተ ገሪማ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ🙏❤

  • @GalHaile
    @GalHaile 7 дней назад

    ቃለ ሂወት የሳማልን አባታችን ዕድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 Месяц назад +5

    አባ ቡራኬወት ይድረሰን 🤲ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን ❤️🙏

  • @ፍቅርተማርያም-21
    @ፍቅርተማርያም-21 29 дней назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በውነት ቃል የለኝም ቃለህይውት ይሰማል አባታችን❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን በረከትዎ ፀሎትዎ አይለየን❤

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 19 дней назад +1

    *እንዲህ ያሉ አባቶች ወደ ፊት መዉጣት አለባቸው💥ቢሆንም ልቅ እንድይሆኑ በሰይጣን ፈተና==ከብዙ ክብር በኃላ ማለቴ ነዉ! በነዚህ እዉነተኛ♥️እና የመደመጥ ግርማ ብሎም በእድሜ የካብተ እና ልምድ ስላላቸዉ እንዲህ ዓይነት በሥርዓት ስለ ሚሰብኩ አባቶች በመድረክ ይብዙሉን*

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 28 дней назад

    ቃል ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን እኔ የጠፈው ልጆትነኝ አባቴ በፀሎቶሆ አሰብን አባታችን ኑሩልን🙏🙏🙏😭😭😭❤❤

  • @flk-s9f
    @flk-s9f 5 дней назад

    አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @Maj-z4v
    @Maj-z4v 6 дней назад

    😢😢😢😢 ትክክል ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 14 дней назад

    አባታችን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን።ጤና ከረጂም እድመ እናቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ትስጣት።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይስጦት 🙏✝️

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 26 дней назад +1

    ማንነቴን ቁልጭ አድርጎ ያሳየኝ ድንቅ ትምህርት አባቴ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Месяц назад +4

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 15 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አስተዋይ ልቦናን ያድለን ድንቅ ትምህርትነው😢😢😢

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Месяц назад +3

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማለን ብዕድማ ብጥና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigatzewde1258
    @nigatzewde1258 Месяц назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff 28 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😢😢 እግዛብሄር አምላክ ልቦናችን ይመልስልን😢መጨረሻዬን አሳምርልኝ አባት ሆይ😭😭😭😭

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 25 дней назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን በእዲሜ እና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እኛንም ልቦና ይስጠን የቃሉ ተግባሪ ያዲርገን በልቦናችን ያሳዲርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ምህረቱን ያዉርዲልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @StbfFhccg
    @StbfFhccg 29 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ልብ ያለው ልብ ያርገው ጆሮ ያለው ይስማ👂👂👈👈👈👈👈

  • @TigestuKifle
    @TigestuKifle 29 дней назад

    እውነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማል እኛም ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን አሜን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee Месяц назад

    የልዕል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ለእናቱ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባታል ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tube-gu8zd
    @tube-gu8zd 28 дней назад

    ድንቅ ትምህርትነው የኛህይወት ምንኛ ያስቀይማል እራሳችን የምናይበት ስብከት😢😢😢😢😢😢😢😢ቃለህይወትያሰማልን አባታችን❤

  • @HayatMulu-z5i
    @HayatMulu-z5i 19 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባታችን እንዳንቱ ያለ ኣባት ስለ ሰጠን ሉኡል እግዝአብሔር የተከበረ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን😢😢😢😢 በቸርነቱ ይማረን 😢😢😢😢

  • @HuggTh
    @HuggTh 27 дней назад

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የኔ አባት እመብርሃን አይነ ልቦናችንን ትጠብቅልን!!!❤😢🙏😢❤🙏😢❤🙏😢❤

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 28 дней назад

    አባ ቃለሕይወት ያሰማልን፣ወቅታዊ የእግዝአብሔር ቃለ ሕይወት ያስተማሩን ስለሆነ ይባረኩ፣ ይህን ትምህርቶዎን ይቀጥሉበት፣ዕድሜና ጤና ይስጦዎት፣ ኀጢአታችን ገላልጠዉ ያስተማሩን ስለሆነ ይባረኩ፣ይቀጥሉበት፣😊

  • @haimidinku8652
    @haimidinku8652 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!!! እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር የድንግል ልጅ ይስጥልን እንደ እርሶ አይነት አባት አያሳጣን

  • @etfworkmamush3533
    @etfworkmamush3533 24 дня назад

    የኔ አባት የናቴ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት ድንቅ ትምርት ነዉ የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaabraha-o9k
    @tsegaabraha-o9k Месяц назад +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 20 дней назад +1

    😢የእናቴ ልጅ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ አይነልቦናየን አብራልኝ በመንገድህ ምራኝ😢😢

  • @AshenafiGirma-jy8rk
    @AshenafiGirma-jy8rk 27 дней назад +1

    እሄ ስብከት የሚቀይረን ብዙ ሰወች አለን። አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @GgHh-w7c4n
    @GgHh-w7c4n 8 дней назад

    አባትችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭አይ የኛ ነገር ፈጣሪያችን እንደኛ በደል ያቆመን አምላካችን ምን ልበል ይመስገን

  • @moketekle2219
    @moketekle2219 Месяц назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 26 дней назад

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን በርከቱሁት ይደርብን አሜንንንን!!!!!!!🤲🤲🤲🤲🙏😍

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr 19 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @YdnkachwMeles
    @YdnkachwMeles 15 дней назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ የማያት ያዎርስልን አባቴ ያገግልግሎት ስመኖን ያርዘምልን❤

  • @AsafrewAsa
    @AsafrewAsa 16 дней назад

    በእውነት እነዚህ አባት ይገርማሉ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @hayatabdullah9007
    @hayatabdullah9007 29 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጂግ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 8 дней назад

    አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 29 дней назад +1

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ
    በእንተ እግዚትነ ማርያም መሐርነ ክርስቶስ
    ወይወየልሽ ነፍሴ
    አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 19 дней назад

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አንጀት እሚበላ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 26 дней назад

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏አይነልቦናችን ያብራልን በእውነት ሰራችን ከፍቷል😢😢

  • @asmeromteklu2770
    @asmeromteklu2770 Месяц назад +2

    ኣባታችን አንደርስዎ ኣባቶች ያብዛልን በጢና በአድሜ ይጠብቅልን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 26 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም✝️
    አባቴ ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት የቤተሰቦቼ ጠበቂ😢

  • @ኤደን-ፀጋዬ
    @ኤደን-ፀጋዬ 23 дня назад

    አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አምላኬሆይ ወደቤትህ መልሰህ አፅናኝ 🤲👏😌😌

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀሎት በረከታችሁ አይለየን😢❤

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 26 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ አምላኬ ነፍሴን አደራ 😢ይቅር በለኝ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ እኔ የጠፋውትን የረከስኩትን የቆሸሽኩትን አንፃኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh 28 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዘመንወት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حكايةقلم-ي2ق
    @حكايةقلم-ي2ق 22 дня назад

    አባታችን ቃሊዮት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 19 дней назад +1

    የፈጣሪ ይለህ ብዙ መምህራን ኣቃለሁ ይህ ኣባታቸን የተለየነው ኣባታቺን ሽ ኣመት ኑርልኝ የህይወት ኣክሊል ያልብስልኝ የኛ ልዩ ኣባት ኣታቺን በፆለታቺሁ እስቡኝ😢😢😢🙏🙏👏👏🙏👏

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise 27 дней назад

    ቃለ ህይወትን የሠመልን አባታችን ራዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt
    @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt Месяц назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤😇🙏💙❤♥

  • @messelewolde6730
    @messelewolde6730 28 дней назад

    Amen ቃሌ ሕይወት ያሰማዎ....አባታችን.

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 22 дня назад

    ✝️⛪️✝️💒⛪️✝️እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w 18 дней назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ደስ የሚል አንደበት❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 27 дней назад

    አባታችን በርከተው ይደርብን አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 29 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምዎት ይድረሰን አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት የልድያን ልቡና የከፈተ የእኛንም አምላከ ቅዱሳን ይክፈትልን ልክ ነዎት አባቴ ጠፍተናል በአምሳሉ ፈጥሮን ዋጋ ከፍሎልን እንዳልከፈለልን ሆነን 😢😢😢😢ኦ ወዮ በምኅረቱ ይዘከረን ሕዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል እኔም አይነ ልቡናዬ በዓለም ተአዉሮ ማስተዋል አጥቻለኹ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችኹ😢😢😢 አባቴ የሕይወት ቃል ያሰማንል ርስቱን መንግስቱን ያዉርስልን

  • @YeneneshGudisa
    @YeneneshGudisa 27 дней назад

    አባቴ ፈጣሪያችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው!!!

  • @Nathananita-fb5dq
    @Nathananita-fb5dq 39 минут назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @IyFg-kz8wbመሰረት
    @IyFg-kz8wbመሰረት Месяц назад +3

    ቃለ ህይ ወት ያሰማ ልን በእ ድሜ በእ ጤና ይጠ ብ ቅል ንአባ ታችን❤❤❤❤❤❤🙏

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen8462 12 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥዎት

  • @tigistshiferaw5485
    @tigistshiferaw5485 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ያቆይልን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እግርዎትን በሳምኩ አባቴ።

  • @BirhanMebrahtom
    @BirhanMebrahtom 28 дней назад

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤ እድሜና ጤና ይስጠልን 🙏⛪❤

  • @genitube5211
    @genitube5211 21 день назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏

  • @RahelNew-f7q
    @RahelNew-f7q 25 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤️🙏
    ልቦና ማስተዋል ይስጠን 😢

  • @SintayewLema-i9g
    @SintayewLema-i9g 27 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሠማዎት አባታችን የእናቴ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @selemawitmesele5839
    @selemawitmesele5839 20 дней назад

    ቀሲስ መንግሥቱ ቃል ሂወት የሳምልን ብሂወት በጸጋ ያኑርልን ቢሄረ ጽገ ማርያምን ሁሌ ንዑልን 🙏🙏🙏

  • @DanielWoldekiros
    @DanielWoldekiros 25 дней назад

    ልብን የሚነካ እውነተኛ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Magdes-j7j
    @Magdes-j7j 14 дней назад

    አባታቺን እድሜ በተጋ ያቆይልን በአወነት ቃለ huwt ያሰማልን

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 26 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @AsafrewAsa
    @AsafrewAsa 16 дней назад

    የእግዚአብሔን ቃል የነገሯችሁን ዋነኞቻችሁን አስቡ በሀይማኖትም ምሠሏቸው የተባሉ እውነተኛ አባት የአባታችንን በጤና ይጠብቅልን

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😢😢😢