Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 100 - The Art of Living Intentionally

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 187

  • @DrMehretMindset
    @DrMehretMindset  11 месяцев назад +36

    `®Reposted because it was accidentally deleted .. apologies

    • @ZakMuler-kn5gp
      @ZakMuler-kn5gp 11 месяцев назад +2

      Big Respect & Love for you Dr !
      When you back to live program ?

    • @maximilianetefa2901
      @maximilianetefa2901 11 месяцев назад

      No issues, Dear Doc!

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 11 месяцев назад

      Thank you Dr Mihret! It just reiterates your point!

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 11 месяцев назад +24

    ዶክተር ዘንድሮ መቼም መርጦ ለሚያዳምጥ ዩቲዩብ ማለት ዩኒቨርሲቲ ነዉ ወይም ከዚያም በላይ እንደ አንተ አይነቱን ሰዉ በዚህ ፕላት ፍርም ማግኘት ምንኛ መታደል ነው በርታልን ኑርልን!❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 11 месяцев назад +18

    "እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::"
    "ፀጋውንም ያብዛልህ::"
    "መቶ የጥበብ ቀናትን አስጀምሮ በሰላም ያስጨረሰን እግዚአብሔር ይመስገን::"
    "ስለ ድንቅ ምክሮችህና ለከፈልከን የጥበብ ሃሰቦችህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን::"🙏
    "ዶክተር ምህረት."
    "ተባረክ::"!!💖💖💖👍
    "እንወድሃለን::"!!💕👈

  • @degifbarego3077
    @degifbarego3077 11 месяцев назад +1

    ጊዜ ኖሮት ፕሮግራሞቹን ለሚከታተል በራሱ ላይ የሚገነዘበው ለውጥ ያመጣልና ጥሩ ቆይታ ነበር፤ ከ50 ጀምሮ ሳላቋርጥ ተከታትያለሁ በግሌ ጠቅሞኛል። ጥበብን እየጨመርኩ እንደመጣሁ ተገንዝቤያለሁ። በምከውናቸዎ ተግባሮች የአተገባበር ሒደቴ ለውጦቼ የዚህ ፕሮግራም ውጤት አለበት። ከነበርኩበት መሻሻል አይቻለሁ። አንዳንድ ታሪኮች ደጋግሜ አዳምጥና አጠገቤም የአሉ ሰዎች ከፍቼ አስደምጥ ነበርና አመሰግናለሁ። ከ1-49 ያልተከታተልኳቸው በርጋታ አዳምጣለሁ ብዬ አስባለሁ። ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 11 месяцев назад +7

    ዶክተር የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ !!
    100 ቀናትን የጠበቀህ የጠበቀን ስሙ
    ብሩክ ይሁን ።በቀረልህ ዘመን ብዙ እንድሰራ
    ጸጋና ኃይልን ይስጥህ ።

  • @sergutdemelash562
    @sergutdemelash562 11 месяцев назад +1

    ዶክተር ምሕረት 100 ጥበብ 100 ቀን ተከታትያለሁ እጅግ ብዙ ተጠቅሚያለሁ እንደአንተ ለ😂ትውልድ የሚያሰቡና የሚሰሩ ጥቂት ቢሆኑም አግዚአቢሕር ያብዛልን አጀግ በጣም ተጠቅሚአለሁ አግዚአቤሕር ይሰጥልኘ ።😊

  • @kalebhailu-f7y
    @kalebhailu-f7y 11 месяцев назад

    ዶ/ር ምህረት ደበበ እጅግ አመሰግናለሁ በጣም እወድሃለሁ

  • @lilicho12
    @lilicho12 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶርየ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክህ🥰

  • @eyerusalemteshome9458
    @eyerusalemteshome9458 11 месяцев назад +15

    Your mindset, characterized by discipline and commitment, is a valuable lifetime lesson. I strongly believe that Ethiopia would greatly benefit from embracing this kind of mentality, as our major gap lies in the absence of strong mentalities, critical thinking, and positive attitudes. Many of our challenges can be attributed to this gap. I want to express my sincere gratitude for the impact you have made, and I consider myself fortunate to be part of your generation, Doctor. Thank you for everything you have done.

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 11 месяцев назад

    3 wer 10 qen mejmerrya genzeb betam save aregalewu sra jemrelilwu gezech werqi endehone b3wer temryalewu ❤❤❤❤❤❤

  • @KinfeWGebriel
    @KinfeWGebriel 27 дней назад

    አንደንድ ሰው ከራሱ የሚበልጥ ሰዉን መስማ ት አይወድም። ምቀኝነት ያጠቀዋል።አንተ ግን እውቀትህን ማካፈልህን ቀጥል።Thak U!!

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia 11 месяцев назад

    አስገራሚ ነው🙏እንደ ኤሊዋ እንዳትሉኝ እንጂ መቶኛውን አሁን ጨርሻለሁ በዚህ መርሀግብር ስለተሳተፍሁ እግዚአብሔር እድሜ ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዶክተር ጥሩ ጊዜ እንደነበረ ለመግለጽ እፈልጋለሁ እንደዚህ አይነት ተከታታይነት ያላቸው ስራወች ተጽዕኖአቸውም ቀላል አይሆኑም ሙሉ በሙሉ በሂወቴ መልመድ ምፈልጋቸው መልእክቶች ነበሩ እና አንዳንዴ ዋጋ የለውም ይሄ አቋሜ ብየ ልጥለው የነበረውንም እንደገና በሂወቴ አጠንክሬ እንድወስደው ረድቶኛል እጅግ አመሰግናለሁ #እናት እንደመሆኔ ብዙ ጊዜ ኪችን ምግብ በማበስልበት ጊዜ ስለሆነ ማዳምጠው አንዴ ፈጠን አንዴ ዘግየት ብየ የመጨረስ ነገር ነበረ የነበረኝና ዛሬም ዘግይቼ ጨርሻለሁ መቶኛውም ድንቅ ማጠቃለያ ነበረ እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 11 месяцев назад

    ዶክተር ምህረት እጂግ እናመሰግናለን፥፥
    ላደረከው ሁሉ እናመሰግናለን፥፥

  • @Salah_347
    @Salah_347 11 месяцев назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው.. ትህትናህ አቀራረብህ ይቅር ባይነትህ ልቤን ገዝቶኛል የሰው ልጅ ለውጥን ሲያስብ መጀመሪያ ማይንድ ሴት ላይ መስራት እንዳለበት አድርገህ እያስተማርከን ነዉ ለምትሰጠን ጊዜ ሃሳቦች ምክሮች ሁሉ ፈጣሪ ይመንዳህ ሕይወቴን ቀይረሀዋል ነገሮችን ማይበት ምልከታ እንድቀይር አድርገሀኛል...

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 11 месяцев назад +3

    ልጄ በጉዳይህ ሁሉ ጌታ ይቅደምልህ።በዕድሜ እና በ ጤና አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!በመጽሐፍ መልክ መውጣቱ እጅግ አስፈላጊ ነው እና እነኚህ ዕንቁ የሆኑ ትምህርቶችህን ለትውልድ እንዲተላለፍ በርታልን።እንደ ሀዲስ አለማየሁ ተረት ተረት የመሠረት አይነት የጌታ ፈቃድ ይሁን!!!!!!!!!

  • @adamtamiru2224
    @adamtamiru2224 10 месяцев назад

    Thank you 🙏 Dr Mehret. Yemigerm gize neber. You are a blessing for nation 🎉.

  • @shewitkg
    @shewitkg 11 месяцев назад +1

    በየቀኑ መንገድ እየሄድኩ እሰማህ ነበር ዶር ምህረት። በጣም ተመችቶኝ። ነበር።ደጋግሜ እሰማዋለሁ። ኬክብቻ? ኧረ ሌላም ይገባሃል። አመሰግናለሁ ብዙዙዙ ቁም ነገሮችን በነጻ ሸምቻለሁ። You are such a cool, calm amd colected person. Absolutely wonderful wisdom.. II look foward.for.more.from you. .May Gpd.bless your beautiful.mind Keep up.the great job!!🙏🙏

  • @NigistAlemu-j7d
    @NigistAlemu-j7d 6 месяцев назад

    Enzihn Temhrtoch Be Metsehaf Andlay Magenet Yemnchlibetn huneta Betamechachlien Tru Nw Docterye.❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SolomonGonfa-l2p
    @SolomonGonfa-l2p 11 месяцев назад

    ድንቅ መልክት! ባብዛኛው ቀናት ተከታትዬዋለሁ። አቀራረቡም ቢሆን እጅግ አደንቀዋለሁ ። Be blessed !!!

  • @demissieamose7921
    @demissieamose7921 11 месяцев назад +3

    በርታ ዶ/ር ምህረት በዝግጅትህ ብዙ ጠቃሚ እውቀቶችን አግኝቻለሁ ማር የማይጥማት እንሰሳ ተረት አትዘንጋው ያልጣማቸውን ችግራቸውን ብትረዳላቸው መልካም ነው
    ሀላፊነት የሚሰማህ ለወገንህ ያለህን እያካፈልክ ስለሆነ ደስ ይበልህ
    እንዳስተማርከን አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች የላኩልህ ያላቸውን ነው ያለውን የሰጠ ይባል የለ
    ወንድሜ የእውቀት ብርሃን እያበራህ ነውና በርታ ከልብ ምስጋናዬ ይድረስህ።

  • @solachentolera6554
    @solachentolera6554 11 месяцев назад

    Thank You Dr. You are a blessing for our country!!!

  • @thewalker1671
    @thewalker1671 11 месяцев назад +1

    Doc.በጣም አመሰግናለሁ በግሌ:: አንድን ነገር ጀምሮ በትጋት መጨረስ ትልቅ ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅ እረዳለሁ::በዛሬው ዝግጅትህ ጥሩ ማጠቃለያ ሀሳብ ነው ያካፈልከን::ፊትህ ትንሽ የደከመህ ትመስላለህ(no offense):: ተባረክ

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 11 месяцев назад

    እግ/ር ይባርክህ ዶ/ር ምህርት🙏

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 11 месяцев назад

    ዶ/ር ምህረትሻ ቃላት የለኝም ትልቅ ክብር 😍😍😍

  • @bety2338
    @bety2338 11 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ምህረት!

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 11 месяцев назад +7

    100! Woah! We did it. I concentrate on my self for the last 99 days. You change my thoughts by heaps . Thank you

  • @NigistAlemu-j7d
    @NigistAlemu-j7d 6 месяцев назад

    ምን ምንአይነት ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ነው የሠጠህ ዶክተርዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ እንዲህ አይነት ፈርጦት አሉአት እግዚአብሔር ይባርክክ፡፡

  • @insideouttransformationgro3497
    @insideouttransformationgro3497 11 месяцев назад +7

    Incredibly remarkable 100 days!!!
    You are outstanding Dr Mehret. Much respect to you. And I look forward to your upcoming solid works.

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 11 месяцев назад +2

    ምንም መጥፎ ነገረ የለውም እናመሰግናለን ቅ ሚካኤል ይጠብቅህ።ለመሪዎቻችን ልቦና ይሰጥልን።ሰላም ሰላም ሰላም

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 11 месяцев назад +3

    አመሰግናለሁ ከልብ, ከልብ. ብዙ ተመክሬበታሁ,ተምሬበታለሁ! ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 11 месяцев назад

    ይህ 100 ፕሮግራም ከልብ ከእዳመጡት የትውልድን የኑሮ የስብእና ለውጥ 360 ዲግሪ ለለውጥ የሚነሳሳ በድርጊት ለመለወጥብ የሚብረታታ መልክት ነው:
    እኔ በበኩሌ ከስራዬ ጫናከሰዎች ጋር እብሮ መስራትን እንዲሁምቭ ማስራትን እብሮ በስላም በፍቅር ተረጋግቶ ለመስራት የምሰራው ከብዙ ዜጋዎች ጋር ስለሆነ በራስ መተማመኔን ከፍ እድርጎልኛልብ እቅምሆኖኛል :: እመስግናለሁብ😊😊😊😊
    አነተ የተባረክ ነህ 😊😊😊

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 11 месяцев назад +1

    በጣም ከፍያለ ምስጋና አለኝ ዶክተር ይህ ልዩ ትምህርት በበዛ ክፋት እና ተንኮል አእምሮአቸውን ሎክ ላደረጉት በተለይ በአሁን ሰዓትም የኢትዮጵያ መሪ ነኝ ብለው ሕዝብ እና ሐገርን አደጋ ላይ ለጣሉት ሁሉ ይሁንልን ።

  • @MintesnotGetahun-rl9ys
    @MintesnotGetahun-rl9ys 10 месяцев назад

    Dr mehert በጣም ነው ማደንቅህ የምወድህ በርታልን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220 11 месяцев назад +5

    What a dedication! Thank you so much, Mehret! It is sad that such a life changing podcasts have not got much views. Ironically, young people are spending their enormous time watching useless Facebook reels. Each episode worths tens of thousands. Many thanks for the entire crew

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 месяцев назад +4

    በመቶ ቀን ብዙ አውቀናል ደስ የሚልና ጊዜ ነበር በአዲስ ትመጣለህ ብዩ አስባለው ለነበረን መልካም ጊዜ አመሰግናለው ቅዱስ አምላካችን የበለጠ ጥበብን ይስጥህ ዶክተር
    For 100 days congratulations 🎉 🎉🎉🎉🎉

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 11 месяцев назад +1

    ስለ በጎ ስጦታዎችህ ከልቤ አመሰግናለው❤🙏🏿

  • @redeateberedo3096
    @redeateberedo3096 11 месяцев назад

    በእውነት የሚገርም የጥበብ ስንቅ!!! ዶክተር ምህረት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በ 100 ቀን በጣም ወሳኝ አስተማሪ የጥበብ ሃሳቦችን አስተማርከን ከተጣበበ ጊዜ ይህንን ሳታቋርጥ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግንሃለን ደግሞም እንወድሃለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእወነት ከዚህ በላይ ለበረከት ሁን!!!

  • @tagelalemayehu2830
    @tagelalemayehu2830 11 месяцев назад

    ዶ/ር ,በጣም አመሰግናለሁ። ብዙ አትርፌበታለሁ ባስተማርከን የጥበብ ሀሳቦች። “ እግዚሐብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል ; እንዲል.. “ እኛ ያገኘነው ዕውቀት ና ጥበብ በኑሮዋችንና በህይወታችን ላይ በፍሬ የሚገለፅ መልካም ለውጥ እንዲያመጣና በዙሪያችን ላይ ላሉትትም ብርሃን እንዲሆን ተግተን መስራት አለብን።
    ማታ እንገናኛለን….መልካም ውሎ።

  • @AbenezerMisrak-s1t
    @AbenezerMisrak-s1t 10 месяцев назад

    Dr anten yeseten geta yimesgen tsega yibzalih 🙌🥰♥️

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 11 месяцев назад +3

    አንተ በሩክ ሰው የሚክትለውን ፕሮግራም ለመካፈ ጎጉቼ ነው የምተብቅው ❤️

  • @jebrielkemal5009
    @jebrielkemal5009 11 месяцев назад

    የድርሰት አቅምህ በጣም የሚደነቅ ስለሆነ የተለየ መፅሀፍ ልታደርገው እንደምትችል አልጠራጠርም። በርታ ዶክተር።

  • @tigis693
    @tigis693 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በህይወትህ ዘመን ሁሉ የምታካፍለው መልካም ነገር አያሳጣህ ተባረክ !

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 11 месяцев назад

    እስጀምሮያስጨረስን እግዚአብሔር ይመስገን❤
    መፅሃፎ ይጭፃፍ ምክንያቱም እባባል እለ ሞኝ እና ወረቀት የያዘውን እይለቅም: ለትውልድ መሻገር ስላልበትብይፃፍ
    እኛምየማንበብ እቅማችንን እናሳድጋለን
    ይቻላልብይፃፍልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @a_alig
    @a_alig 10 месяцев назад +1

    It's perplexing how this individual commands serious attention from people, It's evident that he still maintains a very close association with and serves as an advisor to Abiy, a malevolent force that has led the nation into a state of war, bloodshed, and overall chaos ever since assuming power. The constant presence with him suggests a strong affiliation. Sir, Before offering advice to others, it might be worthwhile for you to reflect on where you stand at this defining moment of history for our country. Actions speak louder to me than mere words, the whole purpose of this channel seems to be driven by financial motives to gather bucks from RUclips, unless there is a shift towards aligning with the morally right side of history. Being involved with a regime labeled as fascist while projecting oneself as a mentor for developing a positive mindset seems contradictory. It's essential to make informed choices or perhaps consider refraining from making public statements and trying to educate others while still dining and rubbing shoulders with a fascist that brings nothing but misery to our country.

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 11 месяцев назад +2

    ሳላመሰግንህ አላልፍም ተባረክ ስጀመር የሚያልቅ አልመሰለኝም ነበር ዛሬ ሳይ ደስ አለኝ ተባረክ

  • @hayatmis-9851
    @hayatmis-9851 11 месяцев назад +1

    Its great idea great wisdom for my life Tank you a lot doctor

  • @HelenTEKLEMEDHIN
    @HelenTEKLEMEDHIN 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እራሴን እንዳይ ስላደረከኝ ቶሎ ፈራጅ እንዳልሆን ስላገዝከኝ ብዙ ትምህርት እንድማር ስላደረከኝ እጅጉን አመሰግናለው አመሰግናለው

  • @helaeyoba6694
    @helaeyoba6694 11 месяцев назад

    100 days i can't believe that i did it
    this is for the first time that i meet my goals thanks doc that was really great you this is life changing lesson
    Thank you for this remarkable lessons you are real teacher for my life god send you for me 💯💯🙏🙏🎉🎉🎊🎊

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 11 месяцев назад

    ዶክተር ያቀርብከው ትምህርት ለእኔ በግሌ ጠቅሞኛል።እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ይሄንን የመቶ ቀን ትምህርት በመፅሐፍ መልክ የተባለውን ሀሳብ በጣም እደግፋለሁ ።በርታ!!

  • @abushbayeh6755
    @abushbayeh6755 10 месяцев назад

    תודה ❤

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 11 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን እድሜይስጥልን

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 11 месяцев назад +2

    "አስተውሎ የሚራመድ እሩቅ መንገድ ይጓዛል"
    mastewal .......''astewilo yemiramed eruk meniged yigwazal''................ as we did.you are blessed thanku so much!

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen4738 11 месяцев назад +3

    Dr. Miheret , I thank God for helping you to finished as you said . The wisdoms you shared us are very useful!!! Well done!! God bless you! !!! 👏👏👏

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 11 месяцев назад +2

    ዶ/ር በጣም ተጠቅሜያየለሁ።

  • @habtamumelkesilassie2900
    @habtamumelkesilassie2900 11 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር ወደኋላ ቀርቼ ነበር ነገር ዛሬ ተምሬ ጨርሻለሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ።

  • @habtamubaharu134
    @habtamubaharu134 11 месяцев назад +2

    Thank you Dr. for your hard work. I have learned a lot of things during these 100 days of wisdom.👏👏👏

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 11 месяцев назад

    ውድ ጊዜህን ሰውተህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን።

  • @abebawfeleke1394
    @abebawfeleke1394 11 месяцев назад +3

    May God Bless you in every good Godly things. Thank you Dr.

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 11 месяцев назад

    🌈Dr. Miheret
    I just don't know how to put into words how deeply I feel about the entire lecture.
    Nothing at all; every session was incredible and impactful.
    I couldn't put into words how I felt when I saw a rainbow in the sky;
    if we interpret it positively and put it into practice, it's a timely message.
    With gratitude
    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @henokeshetu-v2y
    @henokeshetu-v2y 11 месяцев назад +1

    best of best doc ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mukeremmustefa5623
    @mukeremmustefa5623 11 месяцев назад +5

    This is how discipline and hard work come together as a result of success.Thank you Doc.

  • @AjaibKemal-pz8ip
    @AjaibKemal-pz8ip 11 месяцев назад

    God bless Dr love u
    Thank u for your advice and wisdom u shared.

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 11 месяцев назад +4

    Dear Dr mehret ,you have been a great help in setting a new standard of perspective of life ;hope you will continue to do so,greatful for the time and effort that u have put on many of us! God bless u and all what's yours!

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 2 месяца назад

    ዶክተረ በ ጣም አመሰግናለሁ በትነሹም ቢሆን እራሴን እዳውቅ እረድቶኛል ፖሮግራምህ

  • @habesshaoffical
    @habesshaoffical 11 месяцев назад +4

    100 days we all this together much love & respect Doc🎉🎉 congratulations

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 11 месяцев назад +5

    Thank you so much Doctor for your hard work I learn a lot and will watch it when it’s needed very helpful

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 11 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን። ወንድሜ ትንሽቀን እረፍት አድርግ ፊትህላይ ድካም ይታያል። ለሕዝብ ቃል ገብቶ መፈጸም ቀላል ሀላፊነት አይደለም እረፍትም አይሰጥም። አሁን ተወጥተኸዋል አሁን ለራስህ ትንሽም ቢሆን ግዜ ስጥ።

  • @BerhaneYohannes-y5b
    @BerhaneYohannes-y5b 11 месяцев назад +2

    ተባረክ ዶክተር

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 11 месяцев назад +2

    Free education

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 11 месяцев назад

    አባት እውቀት ዶከተርዬ በሚልዮን ብር የማናገኘውን እውቀት ነው ይሰጡን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @NanaBaba-hn6gu
    @NanaBaba-hn6gu 11 месяцев назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ Doctor!

  • @afropower1738
    @afropower1738 11 месяцев назад +2

    We had a great time for the last 100 days.thank you Dr God bless you

  • @seyfuseman3420
    @seyfuseman3420 11 месяцев назад +12

    ማነው እንደኔ መቶውንም ምንም ሳያመልጠው የተከታተለ 😎

  • @Ethio11937
    @Ethio11937 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን Dr ተባረክ

  • @misganag.michael6252
    @misganag.michael6252 9 месяцев назад

    Wonderful view and insight giving teaching ❤❤❤❤ keep it up Doctor

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 11 месяцев назад +2

    Reposted 😮
    Anyway I have been working on my life because of the positive influences of your incredible teaching ❤❤❤❤
    Love you Dr.!!!

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 11 месяцев назад

    100 የተለያየ ሃሳቦችን ኣንስቶ መንጋገር እና መምከር ቀላል ኣይደለም፡ በበኩሌ ብዙ ተምሬበታለው በጣም ደስ ይላላ። እንዳንተ ኣይነቱን ያብዛላን posetiv+

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 11 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏

  • @tewhidzenu3351
    @tewhidzenu3351 11 месяцев назад +1

    dear Dr. Mihret Debebe i'm read your books those are yatekolafebet qulf and lelasaw. I'm appriciated the way you give therapy which mean that therapy by reading . Im expect from you more, please you have write many books as the way you wrote your books

  • @ebrahimmohammed5759
    @ebrahimmohammed5759 10 месяцев назад

    ‏ما شاء الله تبارك الله شكرا يا دكتور ❤

  • @ebenezereby4273
    @ebenezereby4273 11 месяцев назад +2

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yasminworku3289
    @yasminworku3289 11 месяцев назад

    Thanks !!!!!!!

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 11 месяцев назад

    100 ቀን መልካም ጊዜ ነበረ አውንም ሌላ አዲስ ነገር እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 11 месяцев назад +1

    አመስግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ

  • @lamrotaddiseemu
    @lamrotaddiseemu 9 месяцев назад

    betam new mwedh doc ena geta tsegawn yabizalih bzu aginchebetalew

  • @emebetmekonnen2700
    @emebetmekonnen2700 11 месяцев назад +1

    እግዘብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mihretabtadesse9868
    @mihretabtadesse9868 11 месяцев назад

    Thank You Doc... you are saving the generation.. God bless you🙏🙏🙏🙏

  • @NasariySefu
    @NasariySefu 11 месяцев назад

    Thanks for your time share 100 time

  • @nigatuashango8701
    @nigatuashango8701 11 месяцев назад +1

    Thank you for all, i got alot.

  • @nebiyret
    @nebiyret 11 месяцев назад

    You are best Dr

  • @abebebarane3101
    @abebebarane3101 11 месяцев назад

    Thank you Dr.

  • @Yemichaellij12
    @Yemichaellij12 11 месяцев назад +2

    ስለ ሁሉ መልእክትህን አመሰግናለሁ።

  • @emnettafesse3851
    @emnettafesse3851 11 месяцев назад +1

    Just for your information I tried too listens all the session, we( me and my wife) started to follow your session after pour wedding date. Thank you I dear dr.

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 11 месяцев назад

    Betam tebarek ❤❤❤❤

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 11 месяцев назад +1

    Enamesegnalen tebarek 🙏🙏🙏

  • @bereketyakim955
    @bereketyakim955 11 месяцев назад

    You are a role model on discipline and diligent for most of us. I am proud of you Dr.Mihiret.

  • @shibiremengesha5402
    @shibiremengesha5402 11 месяцев назад

    Dr.Meheret I want to say you thank you so much your thoughts are impactful am listening all the episodes even I share to others in my way during different workshops I learned a lot together we bring a mind set change keep it up kudos for the last day

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 11 месяцев назад

    Thank you.🎉

  • @natnaelalemu7736
    @natnaelalemu7736 11 месяцев назад

    i have said it many time to my friends you are my personality mentor and i am so grateful for that
    i believe you will come up to another mind blowing segment in the coming days
    thank you for ur service Dr. meheret

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 11 месяцев назад

    እናመሠግናለን ዱክተር ❤❤🙏