ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ዳዊት ድሪምስ እና የዳጊ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ ዳጊ ከዳዊት ድሪምስ ተማሪዎች እና ከዳጊ አድናቂ ተከታዮች የመጡትን ጥያቄዎች በድንቅ ሁኔታ ምላሽ የተሰጠበት ቪዲዮ ነው!
    RUclips;- / dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/DawitDrea...
    Tik Tok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25

Комментарии • 361

  • @iugggiuytf2049
    @iugggiuytf2049 Год назад +404

    በዚች እድሜየ በስደት አለም ሰርቸ ብሬን ተበልቸ ከ 0 ተነስቸ ጀምሬ ለራሴ የሚሆን ቤት አለኝ ለቤተሰቦቸም ሰርቻለሁ ዶሮ ርባታ ጀምሬ አልሳካልኝ ብሏል ሁለት ጊዜ ምግብ ቤት ከፍቸ ከስሬ አቋርጨዋለሁ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም እሰራለሁ ነገ ከሚሊኒየሮች ተርታ እንደምሰለፍ ተስፋ አለኝ ገና በ20ዎቹ ውስጥ ነኝ ነገ ብሩህ ሁኖ ይታየኛል መዘነጥም እወዳለሁ

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 Год назад +26

    ያብዛቹ እናንተን የሰጠን ለናንተም ፀጋውን የሰጣቹህ የሁሉ ባለቤት እሱ አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Год назад +13

    በርቱልን የሰው ስኬት ያስደስተኛል እኔም ጉዞ ላይ ነኝ ያሰብኩት ሁሉ እንደሚሳካ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ተስፍ አለኝ ✅👏✝🤲✅✍ሒወት ይቀጥላል ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +34

    ዋው በጣም አሪፍ ፕሮግራም እስከዛሬ ተከታትየ ቢሆን የት በደረስኩኝ ❤️ዳጊዬ ማሻ አላህ ትለያለሽ WoW oh my god Very spcial woman 🥰🥰

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Год назад +2

    በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ዳጊየ ከተኛሁበት ቀሰቀሽኝ ምርጥ ነሽ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    ዳጊን ማየት የጀመርኩት በወድሟ ሰርግ ቀን ነው ወደ ይቱብ ስገባ የሰርግ ቪድዮ መጣልኝ ገባሁ ማየት ጀመርኩኝ ከዛም ወደ ውስጥ ገብቼ ተከታተልኩኝ ዳጊ የምገልፅ ቃል አጣሁኝ እኔም እደሷ ሰርቼ እህቶቼን ቤተሰዎቼን ማስደሰት እዳለብኝ ወሰኩኝ አሁንም ስደት ላይ ነኝ እየሰራሁ ነው አላህ ጤና ጉልበት ይስጠን ዳጊን ባየሁበት ቀን ጀምሬ የስራዬ ስኬት እና ግቤን እያሰብኩ ነው ዳጊዬ ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Год назад +3

    ዳጊ የሰው ማኛ ሰወደሽ ምርጥ ቆይታ ነበር አግዚአብሔር ይመሰገን እናንተ የ መሰለ ብቁ ዜጋ ሰለሰጠ ፈጣሪ ይመስገን

    • @selamawittigabu8076
      @selamawittigabu8076 Год назад

      ዳጊ የእኔ ውብ በጣምም ነው የምወድሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 Год назад +8

    የአመቱ ብቻ ሳይሆን የ 10 አመቱ ምርጥ ፕሮግራም ! ! !

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Год назад +6

    ኢትዮጵያ ዉስጥ መወለዴ ዛሬ ሁለተኛ ወደድኩት ዳጊ የመሰለችጀግና ሴት ስለተገኘችበት እስከዛሬ የትነበረኩ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ዉድ እህቴ❤

    • @كوكيباياثيوبيا
      @كوكيباياثيوبيا 5 месяцев назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚👛👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @fatimafatimabdu3612
    @fatimafatimabdu3612 Год назад +6

    ማሻአላህ ዳጊየ በጣም እወድሻለሁ ከመውደዴ የተነሳ እስልምናን ብትቀበይ ደስ ይለኛል ግን በፈጠረሽ እሰቢበት እስኪ ሰው ስለሆሽ የሰውነት አሳቤን አቅርቤልሻለሁ ስለፈጣሪሽ እሰቢበት ለፈጣሪ ስል ወደርኩሽ

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 Год назад

    እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ እውነት እጅግ በጣም ድንቅ ገለፃ ነው የጥያቄን ትክክለኛ መልስ አግኝቻለው የሊዲያ ሀሳብ ደግሞ እጅግ በጣም ውብ ነው አለምን የሚቀይር ታላቅ ቁም ነገር ነው ይህ ሀሳብ እውን መሆን አለበት ብቸኛው ወደሰውነት መመለሻችን መንገድ ይህ ነው ዳጊ ምንም ቃላት የለኝም እጅግ ግሩም በሆነ መንገድ ነው ያብራራሽው የማንም እምነት ተከታይ ፈጣሪው አንድ ነው።🙏🙏🙏

  • @henokmulugeta217
    @henokmulugeta217 Год назад +6

    Dawit and Dagi Are absolutely Amazing and outstanding humans.

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
    @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ Год назад +45

    በርቱልን የሰው ስኬት ያስደስተኛል እኔም ጉዞ ላይ ነኝ ያሰብኩት ሁሉ እንደሚሳካ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ተስፍ አለኝ ✅👏✝️🤲✅✍️ሒወት ይቀጥላል ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @salesale2542
    @salesale2542 Год назад +6

    አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላም
    በኢስልምናብቻነዉወላሂየዉስጥእረፍትየሚገኘዉመታደልነዉሙስሊምመሆን
    የእዉነተኛሐይማኖትስለሆነ
    አልሐምዱሊላሂእረቢልአለሚን
    ምስጋናይገባዉለአለሙጊታ
    ምድርናሰማይለፈጠረዉጊታ
    ምስጋናይገባህሙስሊምአርገህስለፈጠርከኝ

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Год назад +2

    thanks GOD bless you amazing thought dagi and dawit !!!!

  • @businessbyyared2801
    @businessbyyared2801 Год назад +9

    ህይወት የምርጫ ጉዳይ ብቻ አይደለም ብዙዎች ሳይመርጡ ሞተዋል ሳይመርጡ ታመዋል ። ዳጊ የምትመርጫቸው ነገሮች እንዳሉ ሆነው ማለቴ ነው ።

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 Год назад +8

    ዛሬ ላይ ስለደረስኩ አመሰግናለሁ
    ልጅ ስላለኝ አመሰግናለሁ
    ትዳር ስላለኝ አመሰግናለሁ እምፈልገዉ ነገር ሁሉ ስላለኝ አመሰግናለሁ የምወዳት ህህቴም ስለሄደች እግዝያብሄር ጋር አመሰግናለሁ
    እናት ስላለኝ አመሰግናለሁእህት ወድም ስላለኝ አመሰግናለሁ
    የምስታዳደርበት የምነዳዉ መኪና ስላለኝ አመሰግናለሁ
    ባጠቃላይ የሚያስፈልገኝን ነገር በሙሉ ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ ያላደረክልኝ ነገር አንተ ታዉቃዋለህን አመሰግናለው እደዳጊና ዳዊት ድርምስን ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 Год назад

    ዳጊ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ! አባትሽ ጥሪ አድርጐ ነው የቀረጸሽ በርችልን የአንቺ የብዙ ሴቶች አርያ ትሆኛለሽ

  • @YET64
    @YET64 Год назад +3

    It worth my time watching.Great one.!!

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Год назад +8

    ይገባሻል አቤት ዳጊ የመንፈስ ጥንካሬሽ ቃላት አይገልፀውም ተባርከሻል you are Blessed

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 Год назад

    ዳዊትና ዳጊ ስወዳችሁ❤❤ዳጊዬ ትለያለሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ❤

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 Год назад +8

    ዳጊየ የኔ እመቤት በጣም ጠንካራ ነሽ! ያንቺ የአባት ፍቅርና ከአባትሽ ጋር ያሳለፍሽው ሕይወት ፣ ከእኔ ጋር ስለሚመሳሰል ከልብ ነው ልቤን የነካው።
    ጥሩ ትምርት አግኝቻለሁ። God Bless You 🙏🙏🙏

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 4 месяца назад

    ጀግነ ደግዬ አላህ ኡቀቱን ይጨምርልሽ ሁለተቹም ጀግኖች❤❤❤

  • @fethiyaahmed520
    @fethiyaahmed520 Год назад +15

    በጣም በቤቴ በውሎዬ ቤቴ ውስጥ በምትሰራው በአጋዤ በባለቤቴ እየተብሰለስልኩ በድርጊታቸው በልፋቴ እያማረርኩ ከማንም ማውራት ደብሮኝ ቀን ቤት ውስጥ ወዲ ወዲያ እያልኩ እያዳመጥኳቹ ነበርና ልጆቼን የቤት ስራ አሰርቼ አስተኝቼ አረፍ ስል ቀን በአንድ ልብ ሆኜ አላዳመጥኳቹም ነበርና እንዳዲስ ከመጀመሪያ
    ቁጭ ብዬ አዳምጬ ስጨርስ በውስጤ ሚብሰለሰለው ብስጭቱ ጥያቄዬ ህልሜ አኗኗሬ
    ፀጋዬንም እንዳስተውል ሰላረጋችሁኝ ና ከነበርኩበትም የንዴት የድካም የብስጭት የውዝግብ ስሜት እንድወጣ ምክንያት ሰለሆናቹ አመሰግናለሁ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Год назад +1

      ጎበዝ እንክዋን ፈጣሪ እረዳሽ አገዘሽ በርቺ እህቴ🥰

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Год назад +2

    Dave thanks for your advice that help me

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 Год назад

    That was fascinating lesson!!! Thanks Dave and Dagi for everything, you made my day.

  • @yilfashewaabebe4090
    @yilfashewaabebe4090 Год назад

    Thanks for sharing Dage and Dawit!!! Bless You!!!

  • @mahlethailu2146
    @mahlethailu2146 Год назад +26

    U have no idea how am greatful to have both of u love u guys ❤

  • @elza253
    @elza253 Год назад +6

    ኢትዮጲያ እንደናንተ አይነት ብሪለንት ሰዎች ኖሯት ...ግን በዘር በሀይማኖት እየተባላ ሀገራችንን አደቀቅናት

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ Год назад +6

    ዳጊዬ ሙሉ የህይወት ታሪክሽ፡ ስራ አጀማመርሽ አሁን የደረስሽበት ፕሮግራም ስሪልን።

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 Год назад

    Dagi you are marching I'm stunned from your speech. You are my role model.

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእንግሊዘኛ ተናጋሪ ልጆቻችን እባካችሁ can you try Translate for our kids please

  • @za201
    @za201 Год назад +9

    ሁለትም በጣም ነው መውዳችው ❤️❤️❤️

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Год назад

    Dawitye you are a blessed man 👨may God bless you more & more🙏

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Год назад +4

    ተባረኩ በሁለት እግራችን በምድር ላይ ስንኖር ምርጫችን እጃችን ነው ፈጣሪ ህይወትና ሞት በእጃችንነው ፈጣሪን አዳኜነህ መንገዴን ህይወቴን ለአንተ ስጥቼሀለሁ ማለትይቻላል ከዛ ፈቃዳችንን ስለስጠን እሱ ይመራናል

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 Год назад

    በጣም ተፈላጊ ሰዎች ናችሁ እናንተን መከታተለ ጠቅሞኛል👌👌

    • @almazshewa
      @almazshewa Год назад

      Selam ehti endit nesh yhin tube yemigerm new eni erasu benesu mknyat hiwet tekeyroal egzabhr amlak yetebkachwu yeleyalu

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs Год назад +12

    ዋው ዳጊና ዴቭ ለሰጣችሁን ነገር በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ስንት ደቂቃ እንደፈጀ ሳላውቅ ሞመንቱ ውስጥ ሆኜ ነው ያለቀው፡፡ ድንቅ ትምህርት!!

  • @5-mintuedecoranddesignidea225
    @5-mintuedecoranddesignidea225 Год назад +1

    Great work/ inspiration /

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 Год назад +6

    የዳጊ ነገር ግራ ያጋባል፣ አባቷ 49 ዓመቱ የዛሬ 9 ዓመት ሞተ፣ እሷ ለዓባቷ መኪና ትልቅ ቤት ገዝታላቸው ነበር፣ ይህ ሁሉ በስንት ዓመቷ ? በ20 ዓመቱ ቢወልዳት እሱ ሲሞት 20 ዓመቷ ቢሆን ነው እና ተምራ ሥራ ይዛ ያንን ሁሉ አደረኩ እያልሽ ነው?

    • @rahwa138
      @rahwa138 Год назад

      I was wondering the same. 9 years ago she already have her son and maybe in her 20s or may be she wasn't being honest about her father's age and shr is older than what she seems too but anyway...

    • @kk-fe5ur
      @kk-fe5ur Год назад

      Please focus on the knowledge!

    • @birtukanteju7330
      @birtukanteju7330 Год назад

      Endea abatua kemote ko 9 ametu naw yalech

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 Год назад +3

      የኛ ሰው እድሜ ላይ ማተኮር ይወዳል እድሜዋን ትታችሁ የምትናገረውን ቁም ነገር ስሙ እህቶቼ

    • @billenabate997
      @billenabate997 Год назад

      Ethiopia sentochwo date of birth certificate alwo.

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад

    ዳጊዬ እውነቱን ስነግርሽ ያልሻቸው ነገር ሁሉ በኔ ደርሶብኛል የቤተሰብ ጭቆና

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Год назад +5

    ዳግዬ ትክክል ዛሬን ነው መኖር እኔ የአራት ልጆች ነኝ ትዳር ላይ 34 እመት 2021 ባሌን በኮብድ ተለየኝ ሁሌ ቢሞትብኝ ብዪ እጨነቅ ነበር የፈራሁት ደረስ ዳጊ ስኖር እንደልጆቼ ነው ስከባከበው የኖርኩት ልዩ የሆነ ስው ነበርከደግነቱ የተነሳ እደሞኝ ይቆጠር ነበር ጅል ከንቱ ስንት ግዜ እንደምንኖር እንንቅም ይል ነበር 58 አመቱ አለፈ እደራሱ እይነት ልጆች ጥሎ ስላለፈ እደስታለሁ በጣም ስርቶባቸዋል አንዳዴ የሚአቀው ያለ ነገር ይመስለኛል አንዳዴ ሲናደድ እኔና እንቺ ከከብት የሚለዬን ስለምናገር እንጂ ከብት ናቸው ይሉን ነበር ይለኛል ብዙ ማውራት እችላለሁ ዳጊ እመስግናለሁ 3 ሴቶች ልጆቼ ጠንካራ ናቸው ወዱ ልጄ እንደአባቱ እክባሪ ነው ዳጊ ተባረኪ❤❤❤

    • @habilenebebe8178
      @habilenebebe8178 Год назад

      አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ

    • @hanatigist2293
      @hanatigist2293 Год назад

      Hiwtesh kemola godel temsasay new kenagare entewawek hana ebalalhu

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Год назад +1

    የኛ ጀግኖችየ ድንቆችየ ንሩልን እናመስግናለን በጣምምምም

  • @rfds7894
    @rfds7894 Год назад

    ዳጊዬ ስላንቺ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏💖ውስጥሽ ያለ ሀይል በስመአብ 💖🤔🤔🤔

  • @mahiwende3407
    @mahiwende3407 Год назад +5

    እኔ በጣም ነው ውድድ የማረጋችሁ ብዙልኝ መቼ ነው ግን እንደዚህ አይነት የብር መጠን እጄ ላይ የሚገባው

    • @dejeneluche8994
      @dejeneluche8994 Год назад

      ከምኞት ወጥተው ወደ ስራ ሲገቡ

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 Год назад

    Thank you dagi and dave both are best Ethiopian child love you guys

  • @yekoembi9701
    @yekoembi9701 Год назад +1

    ሰላም እናተ ከማያልቁዉ እዉቀት እየሸመታችሁ ያላችሁ ሁሉ ሀሳባችሁ አብዝቶ ይሰጣችሁ። ሲቀጥል እኔ በአሁኑ ሰአት ዝቅ ብዬ ነዉ እየሰራሁ ያለሁት ለዛዉም ሱቅ በደረቴ ግን በእርግጠኝነት ሀብታም ነኝ። ምክንያቱም ወደፊት ሳስብ ትልቅ ስራ፣ ትልቅ ቢዝነስ ጠርት ባለመንገድ ይታየኛል።

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 Год назад +9

    ዳጊዬ ሁሉም መንገድ ወደ እግዚአብሔር አያደርስም እኮ 😳 ኢየሱስም፦እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐ 14 ፥ 6
    ያለ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እውነትም ሕይወትም መንገድም የለም።
    አምላካችን እግዚአብሔር ነው ስሙም ዮኒቨርስ creator or ሶርሱ ሳይሆን
    "ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።" ራዕይ 1 ፥ 8 ያለ እና የነበረ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው።
    ዳጊዬ መንፈሳዊውን ነገር እንኳን ለመንፈሳውያኑ ብትተይው። ከንግግርሽ ምንም መንፈሳዊ ህይወት እንደሌለሽ ያስታውቃል። ምንአልባትም ኮኔክት ማድረግ ከሌለብሽ መንፈስ ጋር ተግባብተሽ ይሆናል። አያድርግብሽ። እውነተኛው መንፈስ ሲነካሽ የሐይማኖት አጥር የመሰለሽ ነገር ውጪያዊ መገለጫዎች የመሰሉሽ አለባበስ አነጋገር የመሳሰሉት ነገሮች ለመንፈሳዊ ሕይወት መሰረታዊ ነገሮች እንደሆኑ ይገለጡልሻል። ቅን ልብ ስላለሽ እግዚአብሔር እንደሚያገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ። ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች ይላልና ቃሉ። በእግዚአብሔር ቤት በመንፈሱ ተሰብስበን ያገናኘን። 🙏🙏

  • @mastewalbelete636
    @mastewalbelete636 Год назад +1

    በጣም ግሩም ሥራ ነው። በርቱ ወገኖቼ። በውነቱ ሰው ክቡር ፍጡር ነው። ይህን ክቡርነቱን ግን አስካሁን በትክክል መኖር አልቻለም። ለምን ? ከአስተሳሰቡ ባሪያነት ነፃ መውጣት ስላለቻለ ነው። እናም እንዲህ አይነቱ መድረክ አንደኛው የነፃ መውጫችን መንገድ ነው ብዬ እገምታለሁኝ። የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ግን ምን ማለት ነው? ይህን ቅዱስ መልክት እያንዳንዳችን ምን ያህል በተግባር እኖረዋለን? Stay blessed All.

  • @frommykitchen3973
    @frommykitchen3973 Год назад +1

    ይቺ ሴት ግን ስንቴ ነው ይህንን የምታወራው
    ሌላው ደሞ ሰው የግድ ነጋዴ መሆን አለበት ማለት ነው ?
    ደሞ ገንዘብ ከግለው ይሄን የመሰለ ሆቴል ውስጥገብተው የሚመለከቱትን መንገዳቸውን የጀመሩትን ሳይሆን እውነት መንገድ የጠፋበቸው በየቦርደሩ አረብ አገር ለመሄድ ሲቻል በግር ያለበለዚያም በውሃ በባህር እየሄዱ የሚሞቱትን ሰወች ለምን አት ታደጎቸውም ይህንን ሚስኪን ህዝብ ተጫወቱበት ::

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Год назад +5

    በርቱልን ወጣቱ ራሱን ከማጥፋት ታደጉልን ሠላም ለእናት ኢትዮጵያ

  • @adexyaye6238
    @adexyaye6238 Год назад +2

    ዳግዬ በጣም በጣም ነው የምውድሽ እባክሽ እኔ የ፬ ልጆች እናት ስሆን እንዳንቺ ጠንካራ መሆን ነው የምፈልገው ባክሽ ላግኝሽእህቴ

  • @sebletilahun2517
    @sebletilahun2517 Год назад +1

    ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @asnakechhennart7455
    @asnakechhennart7455 Год назад +1

    geta yebarekeh betam konjo temehert nw ❤

  • @medinayimami7160
    @medinayimami7160 Год назад +1

    ልጅትዋ የጠየቀችሁጥያቄ ጡሩ ግን ሁሉምሰው እናትና አባታችን የተከተሉትን እንከተላለን ግን እናትናአባታችን የተከተሉት ትክክል ላይሆኑ ይችላሉ ስለዝ ሁላችሁም ተማሩ ተመራመሩነው የሚለው መፅሀፉ ተማሪየትኛውነው እውነተኛው ሀይማኖት ብላችሁ አምላክ ሶስትነው የሚል አምላክየለም አምላክ አድነው አይወልድም አይወለድም መወለድና መፍጠር መፈጠር የተለያዩናቸው አንድ አይደለም ውርስ አይደለም ሀይማኖር እቃአይደለም የምንወርሰው

  • @yohanisayalwe9633
    @yohanisayalwe9633 Год назад +20

    እራሴን በመጠየቅ ላይ ነኝ በስራ አለም 21ዓመት በፀጉር ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ ግን ለመቀየር አልቻልኩም እና ምን ማረግ አለብኝ (እራሴን ለማወቅ ) እራሴን ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ እራሴን ለመጠየቅ ምን ማድረግ አለብኝ

    • @melesegezehagn2790
      @melesegezehagn2790 Год назад +10

      መቀየር ማለት ምን ማለት ነው ? ወዴት ነው የምትቀየረው? ባትቀየርስ??? መቀየር ማለት ከገንዘብ ጋር ከተያያዘ ሁሉም ሰው መቀየር ይፈልጋል እናም የአለም ህግ ይሄን አይፈቅድም መቼም አልፈቀደችም። bro?

    • @peaceforalljohn3165
      @peaceforalljohn3165 Год назад

      You are on the right track. Only upgrade your shop and your business. If you are not in the righr track you will never work for thos years.

    • @asnew3690
      @asnew3690 Год назад +1

      የሳይኮሎጂ መፀሀፍቶችን ማንበብ ጀምር እራስህ ለይ ስራ መፀሀፍ ማንበብ ይለዉጥሃል✅

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Год назад +4

    በእውነት ደስ የሚል ምክር ነው የለገሳችሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥላችሁ ይግለጥልን አሜን ፫

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 10 месяцев назад

    ዴቭ ምርጥ ሰው

  • @Yetm113
    @Yetm113 Год назад +2

    እውነት ሁሉም ትምህርቶቹ በጣም ድንቅ ነው በተለይ ስለሞት ምክርሽ እኔን ለውጦኛል የእናቴ ሞት እራሴን ካስጠላኝ አመት አለፈኝ ዛሬ ግን እኔም ለልጆቼ መኖር እንዳለብኝ ያንቺ ሂወት አስተምሮኛል ተባረኪ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +4

    ዳጊ ከምር እውነትም ንግስት ነሽ

  • @testeshome5847
    @testeshome5847 Год назад

    Dagiye Love u more thanks alot also Dava respected

  • @sumaali1640
    @sumaali1640 Год назад

    Welahi u can't expect how much I love u hakika enenja bcha bettttaaaammm new makebrachhu inshaallah and ken metalew

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Год назад +4

    እናንተን እያዩ አለመለወጥ አይቻልም ዳዊትና ደጊ ምርጦች ናችሁ ዳዊት ድሪም ጀግና ነህ

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Год назад +1

    ነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ
    “…ተግቶ የሚሠራ ሰው ሁሉ ካልተቀማ በስተቀር ሀብታም ይሆናል፡፡ ሕዝቡም ሀብታም የሆነ መንግሥት ብርቱ ነው፡፡ ሕዝብ የደኸየ እንደሆነ ግን ደካማ፡፡ እኛ ግን ሥርዓት የለንም፤ስለዚህም ሰነፍን፡፡ በመሬታችን ውስጥ የተሸሸገውም ሀብት ፈላጊ አጣ፣ስለዚህ ደኸየን፡፡” ነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ አጤ ምኒልክና ኢትዮጵያ መጽሐፍ
    ከሁሉም በላይ የታዳጊ ሀገሮች የድህነት መንሰኤ የአስተሳሰብ መዛባት ነው፡፡ የአስተሳሰብ ዝመት-ጥመት-ጉብጠት! ከሁሉም በፊት መቃናት ይፈልጋል! ለመቃናት ደግሞ ጥበብና ብልሃት ያስፈልጋል…ጭራሽ መጉበጡ ወይም እንክት ማለትን ሊያስከትል ይችላልና!!

  • @mulukenmelese8057
    @mulukenmelese8057 Год назад

    በጣም በጣም አርጌ አመሰግናቿለው

  • @peaceforalljohn3165
    @peaceforalljohn3165 Год назад +4

    Why you are using English for Ethiopian Audience?...

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад +8

    ዳጊየ ልዪ ነሽ ንግግሮችሽ ውስጥን ይጠግናል እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤ ዳውይት አንተል ልዪ እና እንቁ ነህ❤❤

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Год назад +2

    ዴቭ እና ዳጊ አምላክ የሰጠኝን ትልቅ አእምሮ እና የፈጠረኝን አምላክ በሚገባ እንዳዉቅ ህልሜን እንዳዉቅ አድርጋችሁኛል አለም ሁሉ በትክክል ማሰብ እንድችል እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ

  • @eskedardress8035
    @eskedardress8035 Год назад +2

    ዋው!!! እናንተ ድንቅ ናቹ! እኔም ድንቅ ነኝ! ሰው ሁሉ ድንቅ ሆኖ ነው የተፈጠረው! አመሰግናለሁ!!!😘😍🥰

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Год назад

    ዳዊት ድሪምስ ስላወኩህ ደስተኛ ነኝ ከዩቱብ ቪዲዩችህም ሆነ ከመፅሀፍህ ብዙ ተምሬበታለሁ ተቀይሬበታለሁም በተለይ በመፅሀፍህ... አቶ አሸናፊ ወይንም ዩቱብ ቻናሉ ላይ impact seminars የሚያስተምረንን እንዳንተ ትውልድን የሚያስተምረውን እንግዳ አድርገህ አቅርብልን እኔም ያወኩት ዳጊ በራስዋ ሾው ላይ እንግዳ አድርጋው ነበር ትልቅ ትምህርት አለው ለሌሎችም ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩ ነው

  • @redwan1074
    @redwan1074 Год назад +4

    Dagi thank you so much for recommending all the books wrote by Echort Tolle - his books are life changing

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +2

    የእርካታ ጥግ ከእግዚአብሔር ጋ መኦነው!!!!!እንስራ ስናገኝ ደሞ እናካፍል!!!!!መልካምን እንመኝ!!!!!!!!

  • @luzasamson4291
    @luzasamson4291 Год назад +2

    ለዳጊ/ለዴቭ
    የሰዉ ልጅ
    *"Free will* የለዉም
    * ".Freedom of choice" ነዉ ያለዉ
    ==> አገላለጽሽ ግን ትክክል ነዉ፡፡

    • @Rezene12
      @Rezene12 Год назад

      እግዚአብሔር ሲፈጥረን በ free will ነው የፈጠረን። freedom of chose የቻልከው የተፈጠርከው ከ free will ጋር ስለሆነ ነው።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 Год назад

    I love how you are dedicated person. Yes to be successful go do it don’t just sit think about it.

  • @kebedetadesse-r2p
    @kebedetadesse-r2p 10 месяцев назад +1

    hi selame nw edima n tena l erso na betasebe.....tamere nigne ....madegife n merdiate .....

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Год назад +1

    የዳንኤል አምደ ሚካኤል መዝሙር አምላኬ በንተ ብርታት የሚለውን አዳምጡ!!

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Год назад +2

    ዳዉይት ❤እና ዳጊ የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዋች እናመሰግናለን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @hiwotteferi
    @hiwotteferi Год назад

    ተሳክቶልኛል ቀሪው ይሳካልኛል
    ዕለት ዕለት ውስጣዊ የመንፈስ መታደሰ ከመቀጠል ዉጭ አለመቀጠል አንችልም
    ዴቮ & ዳጊ እወዳችኋለሁ

  • @solomunweldemichal1403
    @solomunweldemichal1403 Год назад

    ❤❤❤ Tenkyou

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Год назад

    MY QUEEN DAGI I LOVE YOU SO MUCH

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p Год назад

    ayekabedem???afereso አፈረሶ "azenalue""😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂azenalue"tadeya abate esate bezበዛንቤ neነመና ሱ !!!bawehase ayatefaneአያተፋነመና n yalawe "earetaliea yኧረታሌአ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistgiragn4553
    @tigistgiragn4553 Год назад +3

    ዴቭ & ዳጊ ስወዳቹ እኮ።ለነገሩ እግዚአብሔር ካለ ቃሊቲ ልትመጡ ነው አገኛችኃለሁ። ብርታት ይስጣችሁ።

    • @betelwedaje2434
      @betelwedaje2434 Год назад

      መቼ ነው ቃሊቲ የሚመጡት ?ቃሊቲ ምኑ ጋ እ?

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Год назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዳጊና ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dag8790
    @dag8790 Год назад +1

    we become children of God through the blood of Jesus Christ. We must believe in Jesus to become the children of the most high. When we believe in Jesus christ and get baptized ,we will be born with his holy spirit. Jesus is the TRUTH, the WAY, and the LIFE. Jesus Christ is Lord.

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Год назад

    Very educational

  • @LijMati
    @LijMati Год назад +1

    ሌላ ዓለም ነው የሚመስለው ። God Bless You Deva!

  • @lewawitube8525
    @lewawitube8525 Год назад +2

    Today i dont have any money of my own but i promise you(dave) to invite you in the most luxury hotel in ethiopia(may be my hotel) in minimum of 5 years.

  • @Ethio_Vans
    @Ethio_Vans Год назад +6

    Dawit is the best one for me. I'm very excited about his videos. Thank you so much Dawit for your advices.

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад +1

    በእወነት ዘመናቹ ይባረክ እናተ ተለውጣቹ ለኛም መገድ ማሳያ ሆናቹ እናመሰግናለን

  • @ydidiyalakew4415
    @ydidiyalakew4415 Год назад

    እግዚያብሄ እድሜ ይስ ጣች እኔ አዳናችሁን

  • @nesanetabay6669
    @nesanetabay6669 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል
    የሂወቴን ተሞክሮ ያረጋገጥኩበት ነው ፡፡
    ጥሩ ትምርት እና እውቀት አጊቼበታለው አመሰግናለሁ ፡፡ 🙏🙏🙏
    እወዳቸዋለሁ ፡፡ ❤❤❤

  • @titoparma
    @titoparma Год назад +5

    ለምን በሀገራችን የእንግሊዝኛ ቃላቶቸን እናስግባለን በቋንቋችን መናገር የግዴታ መልመድ አለብን ሌላ አገር የሌላ አገር ቋንቋን በፍፅም አይደባልቆም ይፍለግውን ያሃል ደግሬ ይጫን: ኢትዮጵያ ቄኝ ግዛት አልትያዝቸም እንላላን ግን የነሶን ቋንቋን አንዥጎድግዷለ ለምን?

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay Год назад

    እንዴት ነው መሳተፍ የምንችለው ?????🙏🙏🙏🥺

  • @mdet9828
    @mdet9828 7 месяцев назад

    ውይሥወድሺ ወላሂአዛኝነሺ ሞሊምብትሆኚ ደሦይለኛል ዳጋይእረጅም እድሜቤተሰብሺም ስትወጂ ❤❤❤❤❤

  • @kwkw6343
    @kwkw6343 Год назад +1

    Amlakii libachiin naw miyayaw liki nashii gin azonali tizazun maqabali alabiin wixachiin naw miyayaw bilaaw tizazun alamakbari yigacalii

  • @fantuzemedkun7122
    @fantuzemedkun7122 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @RedietDaniel-go8dj
    @RedietDaniel-go8dj 8 дней назад

    Dawit dream I love your training and I have questions I wanna write my dreams on paper but I don't know how I write because I write my dreams as present or future whine is right this means if I wanna to have a car I must write I have a car or I wanna have a car or I will have a car pls answer to me dawit dreams

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 9 месяцев назад

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳጊም ዳዊትም በዚሁኔታ ወገናችሁን ለመርዳት ለመምከር መንገድም በሆናችሁ ፈጣሪ ምሳሌ ስላደርጋችሁ ጥበብ እና ስጦታ ከፈጣሪ ነውና አብዝቶ ይጨምርላችሁ ዳጊም በሰላም ይመልስሽ መልካም ጊዜ ለሁላችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም ይስጠን🙏🏾❤️

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Год назад +1

    ዳጊ እና ዳዊት በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮች በማካፈላችሁ አመሰግናለሁ ።

  • @AbrahamBerhanu-xm7gx
    @AbrahamBerhanu-xm7gx Год назад +1

    Make the video how to connect with the universe

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Год назад

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄የውጭው አለም ህዝብ ሥለማይሸወዱላችሁ ሀገራችሁ ገብታችሁ ይሄን የዋህ ህዝብ በሌለ ፍልስፍና ታጃጅላላችሁ።