#ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_እና_መምህር_ተስፋዬ_አበራ_ለምን_የአስተምሮ_ልዩነት_ፈጠሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 11 месяцев назад +115

    መነቃቀፉን አልደግፈውም እኔ ከሁሉም መምህራን የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ የመምህር ተስፋዬ እስተምሮ ግን ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነቴን እንድወዳትና ተግባራዊ ክርስትናን እንድኖር ረድቶኛል ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 11 месяцев назад +3

      Enam enidzwe

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 11 месяцев назад

      ይሄን ህፆን የሚያቀው አለ?? መምህር ተስፋዬን ሊናገር ? የጠንቋይ ልጅ

    • @amaamm6051
      @amaamm6051 9 месяцев назад

      አሜን፫

  • @mignote746
    @mignote746 11 месяцев назад +102

    መምህር ተስፋዬ አጋንንትን አክብሮ ሳይሆን አዋርዶ ክርስቶስን ከፍ ያደረገ ብዙዋቻችን ለቅዱስ ቁርባን ያቀረበ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነዉ እስቲ ግቡና ያሰተማረዉን ትምህርት እንዲሁም ገጠመኝ አዳምጡ

    • @amaamm6051
      @amaamm6051 11 месяцев назад +2

      እውነት ግቡና አዳምጡ ባእድ አምልኩን አውግዙ ውድ የክርስቶስ በተሰቦች

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 11 месяцев назад +2

      ችግሩ የተፀናወታቸው ክፉ ፀላዒ ሰናይ ጉዱ እንዲታወቅበት ስለማይፈልግ እንዲያዩ አይፈልግም ኦርቶዶክሳዊ ሆነን እንደ መናፍቅ እምንኖር ብዙ ነን መስቀል አንገታችን ላይ ብቻ ስላሰርን እንደምንድን እርግጠኛ ሆነን እንድናስብ ካደረገን ቆየ ብቻ ቸሩ መድኃኔዓለም ይማረን ማስተዋሉን ያድለን

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 10 месяцев назад

      ​@@amaamm6051gebtawe beyadamxu nefsachwe tednalche demo d- henoke machae ayegachhm

    • @t_e_s_l_a_1698
      @t_e_s_l_a_1698 10 месяцев назад +2

      አጋንንት ላይ ያለሸን እውቀት ጨመረልሽ አይደል? አጋንንት አጋንንት እያለ አጋናንትን "ሀይል" እንዳለው እየሰበከሽ ቀስ በቀስ የእግዚአብሔር ሀያልነት ያስረሳሻል በደምብ ተከተዪው

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 10 месяцев назад +1

      ​@@t_e_s_l_a_1698
      ጥቅሙ ለራስህና ብዙርያህ ላሉ እንጂ ለወሬ አይደለም !! በተግባር ሁርና እየው !!

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 11 месяцев назад +105

    ከመምህር ተስፋዬ ወንጌል እና ገጠመኛ ብዙ ለሕይወት የሚሆን ትምህርት አጊቼበታለው በቀና ልብ ነው ፕሮግራም ሚሰራው መጋውን ለመጠበቅ

    • @bkagimengesha
      @bkagimengesha 11 месяцев назад +1

      ጠበቃ ማን እንበል ኧረ እንደው እያስተዋላችሁ 😢😢

    • @meheret6030
      @meheret6030 11 месяцев назад +2

      ጥብቅና አያስፈልግም እውነቱ ግልጽ ነው ሰው የተማረውን መናገር አይችልም@@bkagimengesha

    • @meticar4025
      @meticar4025 11 месяцев назад

      😂😂😉😉

    • @bkagimengesha
      @bkagimengesha 10 месяцев назад

      @@alemtekle506 አቤ ስለሱ ይህን ያህል የተናገራችሁ ሁሉ ስለ እራሳችሁ ምንም እማታውቁ ናችሁ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 10 месяцев назад +1

      ተስፋዬን ገጠመኝ ከምታዳምጪ ቃሉን ስሚ ልታይ ልታይእያለ ገዘብ ይሰበስባል

  • @ELLIEDHINO_EDITZ01
    @ELLIEDHINO_EDITZ01 11 месяцев назад +44

    መምህር ሄኖክ ሀይሉ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ይስማልን❤❤

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ 11 месяцев назад +88

    መምህሮቻችን ሁለታችሁንም እንወዳችሁአለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ👏❤❤❤

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo 11 месяцев назад +135

    መምህር ተስፋየና መምህር ሄኖክ በምንም አልተጋጩም እርእሱን አስተካክሉ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 11 месяцев назад +52

    መምህር ተስፈኤ አበራ የብዙሆቹን ቤት ችግር እየፈታ ያለሰውነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት ድግልማርያም ትጠብቀው በዙሆቻችሁ ገብታችሁ ትምህርቱን ብሰሙ ይሻላችዋል ከምትቃወሙት ምናልባት በዛውስጥ እራሳችሁንም ወይም ቤተሰባቹን ታገኛላችሁ እዝቤንቃ ይኤ ሰው ያልተገባ ነገርም አላደረገም ወደእናት ቤተክርስቲያንነው እዝቡን የሰበሰበው ፀሎት ንስአ ፀበል እድንፀበል እድንቆርብ እያረገያለ ሰውነው ስለዙ ይልቁን ንቁ መምህር ተስፈኤ ድግል ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @sofiazeru3944
      @sofiazeru3944 11 месяцев назад +2

      Egziabher yebareksh
      Temhertun yalsemut zembelew yaweralu Egziabher lebona yestachew

    • @eftah21
      @eftah21 11 месяцев назад +4

      ኧረ 😢አቃጠሉኝ መምህሬን ሳያዉቁት ይተቹታል 😢😢😢😢ኤፍታህ ይበለን

    • @genetgirma7218
      @genetgirma7218 11 месяцев назад +1

      እውነት ነው❤❤❤❤

    • @ሳምሪየማርያምልጅ
      @ሳምሪየማርያምልጅ 11 месяцев назад +1

      ​@@eftah21አሜን በእዉነት😢

    • @myreallife7965
      @myreallife7965 11 месяцев назад +1

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 11 месяцев назад +341

    መምህር ተስፋዬ እና ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ምንም አልተጋጩም የታዘበው ነው የተናገረው ለምዕመኑም እንዳይምታታባቸው ግልጽ አረገ እንጅ ምንም ሌላ ነገር የለም ከስህተታቸው እንዲታረሙ ነው ::

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 11 месяцев назад +31

    መምህር ተስፋዬ❤ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ❤ የምወዳቸው የተዋህዶ እንቁ ምምህሮቼ❤ መምህር ተስፋዬ የተናገረው ማማተብ ብቻ በቄ አይደለም ነው ያለው ከመንቀፋቹህ በፊት ሙሉውን አዳምጡ ደግሞም ልክ ነው የተናገረው መቼም ሳያማትብ እሚውል ክርስቲያን የለም እና ስናማትብ ብቻ ሰይጣን ከኛ ከራቀ ፀበል ላይ ታስረው የተቀመጡ ሰወች ሳያማትቡ ቀርተው ነው ???
    አኬ ደግሞ የተዋህዶ ልጂ ነው❤ ጴንጤ አይደለም።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 11 месяцев назад +97

    ንግግርህና እርጋታህ ደስ ይላል
    መምህሮቻችን ሁለቱም ምርጥ መምህሮች ናቸው በተስጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉ ናቸውና ፍቅር ይሻለናል እባካችሁ😢

    • @brtawitteshowe2070
      @brtawitteshowe2070 11 месяцев назад +1

      በእውነት እውነት ነው

    • @meticar4025
      @meticar4025 11 месяцев назад

      ሎቱ ስብሀት ኢየሱስ አማራ ነው 😢😢😢😢 ወይኔ ወንድሜ ነጋሽ ሳልወድ በግድ ነው ያሳከኝ ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ እውነት ነው 😂😂

  • @shottellfit
    @shottellfit 11 месяцев назад +25

    መምህር ተስፋዬ የነመምህር ሄኖክን...የነ ዶክተር ዘበነን እንዲሁም ሌሎች የሚያስተምሩንን ጠንቅቆ ከነሱ ባልተናነሰ ሲልም በሚበልጥ መንገድ የሚዛውቅና እንዲሁምምየእርኩሳን መናፍስትን ሚስጥር ጠንቅቆ ዘሚያውቅና ያንን መተንተን ሲልም ማስተማር የሚችል ሁለቱንም ሳይዶች በደንብ የሚያውቅ በበረከት የተሞላ በጸጋ የታደለና በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ እንደነ መላከ መንክራት መምህር ግርማ እንደነ ቀሲስ ሄኖክ እንደ አባ ሳሙኤል ለኛ ግራ ተጋብተን ለነበረው አውቀንም ሳናውቅም በዪች አለም ተጠፍረን በአጋንንት ታስረን ስንመላለስ የነበርነውን የቤተክርስትያን አድማቂዎችን ከሞት ወደ ህይወት ከፈጣሪ ጋር ከቅዱሳን ጋር እንድንሄድ የተላኩልን የእግዚያብሄር መልክተኞች ናቸው....ይኑሩልን....ጸጋ ላይ ጸጋ በረከት ላይ በረከት ይደራርብላቸው....

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 11 месяцев назад +1

      Tikekle

    • @NatiNati-ks9bm
      @NatiNati-ks9bm 3 месяца назад

      Senef slenberk awo heymanothn bedenb alemawek tekmek

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 11 месяцев назад +84

    ፕሮፌሰር መምህር ተስፋዬ !!❤❤❤ እናቱ የወለደችው ጀግና የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጅ ነው

    • @bkagimengesha
      @bkagimengesha 11 месяцев назад

      ክክክክክ

    • @bkagimengesha
      @bkagimengesha 11 месяцев назад

      😂😂😂

    • @senaitgetahun6227
      @senaitgetahun6227 11 месяцев назад +4

      manem deacon henock ategeb ayderesem

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 11 месяцев назад +5

      @@senaitgetahun6227 እኔ አላወዳደርኩም አላወዳድርም ሁለቱም ለ እየሱስ እና ለራሳቸው ነው ሚለፉት ሁለቱም ድንቅ ናቸው ሁለቱንም እሰማለሁ አቺግን ሄኖክን ብቻነው ምሰሚው እውቀት ይኑርሽ ለአንድነገር

    • @niguswendm
      @niguswendm 11 месяцев назад +3

      ሰው ተከታይ የሰይጣን ድርሰት ሰሚ

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 11 месяцев назад +5

    መምህር ተስፋዬን በድፍረት ጠንቋይ የምትሉ ልቦና ይስጠን ስለሟርተኞች ሟርታቸው የግድ ይጋለጣል ተጋፍጦ እግዚአብሔር እየረዳው ነው አልተጣሉም ባናጣላ ደስ የለኛል ባናስመስል

    • @ሳምሪየማርያምልጅ
      @ሳምሪየማርያምልጅ 11 месяцев назад

      አዎ ማሪያምን እኔማ ደሜን ነዉ የሚያፈሉት አስመሳይ ሁሉ😢

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 11 месяцев назад +2

    ክብር ምስጋና ልመድሀኒአለም ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤ነጋሽዬ ተባረክልን ከፍ ከፍ በልልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 11 месяцев назад +35

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይከበሩ ይመስገኑ❤❤❤

  • @RichRy-gs8nr
    @RichRy-gs8nr 11 месяцев назад +123

    በጣም ነው እምትገረሙት ለአጋንንት ስትከራከሩ ,እነ መምህር ትፋዬማ አዋርደውታል በደንብ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊት ትምህርት እነ መምህር ተስፋዬ ጋር ነው,ክብር ስለ አጋንንት ውጊያ ፆም ፀሎትና ስግደት ላስተማሩን አባቶችና መምህራን🙏🙏🙏

    • @hiwetbedlu9944
      @hiwetbedlu9944 11 месяцев назад +11

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የሱን ያህል እኮ አንድ ሰውን መመለስ አይደለም ማስተማር የማይችልም ይሆናል አንተች እያለ ሊተች መውጣቱ ያልታወቀው መምህር ተስፋዬ እኮ የብዙ ወጣቶችን ሒወት የቀየረ ,እናቶችን ባእድ አምልኮ ያስጣለ ብዙ ብዙ....ነገር በተሰጠው ፀጋ የሚመልስ እንቁ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንዲሰራ ይርዳው!!!

    • @hiwetbedlu9944
      @hiwetbedlu9944 11 месяцев назад +7

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የሱን ያህል እኮ አንድ ሰውን መመለስ አይደለም ማስተማር የማይችልም ይሆናል መምህር ተስፋዬ የብዙ ወጣቶችን ሒወት የቀየረ ,እናቶችን ባእድ አምልኮ ያስጣለ ብዙ ብዙ....ነገር በተሰጠው ፀጋ የሚመልስ እንቁ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንዲሰራ ይርዳው!!!

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 11 месяцев назад +6

      የጠንቋይ ደላላ።

    • @Amsel-dz7bg
      @Amsel-dz7bg 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አምላክ በድሜበጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 11 месяцев назад +1

      Tikekle

  • @adisgetane
    @adisgetane 11 месяцев назад +19

    ❤መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለህይወት ያሰማልን ❤

    • @meticar4025
      @meticar4025 11 месяцев назад +2

      አሜን ፫ይሁን ይደረግልን

  • @AlemneshGebremichael
    @AlemneshGebremichael 11 месяцев назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ መረጃ እያቀረብህልን ነው እኔ በጣም ነው የምከተልህ በጣም ሼር የማደርግልህ የጉራጌዋ ልጅ

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 11 месяцев назад +40

    ወንድሜ ነጋሽ አክሊል(ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይን የገሰፀው) ፕሮቴስታንት አደለም። እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው።

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 11 месяцев назад

      ነጋሽ ጎበዝ ነው ግን እሪፈር የለውም ለፕሮግራሙ አይጨነቅም ስለሚያቀርበው ሸው እውቀት ያንሰዋል

  • @ChernetDebebe
    @ChernetDebebe 9 месяцев назад

    ከሁለቱም የሚጠቅመኝን እወስዳለው የተዋህዶ ምርጦች❤

  • @ሰላምለኪማርያም
    @ሰላምለኪማርያም 11 месяцев назад +14

    😢😢😢 ያውይይይ ኣኬ እኮ የእመብርሃን ወዳኝ የተውሃዶ ልጂ እኮ ነው ኣኬ የመናፍቃን ራስ ምታት መናፍቃን ከመቸ ነው ስርዓት ያላቸው እና በቲክቶክ ተመልከተው ለምድያ ክመምጣታችን እንመርምር 😊😊 ክይቅርታ ግን የኣኬ ነገር የሓዋርያት መልሶች በዩትብ እና በቲክቶክ እዩት

  • @BeimnetGezahegneBemni
    @BeimnetGezahegneBemni 11 месяцев назад +1

    ዳቆን ሔኖክ ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 11 месяцев назад +17

    መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ትክክል ነው ሁሉንም ሰምቸዋለሁ የመምህር መልስ ትክክል ነው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 11 месяцев назад +1

    አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላህክት የሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 11 месяцев назад +60

    አክሊሉ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው አስተካክል❤❤❤

    • @selammikael232
      @selammikael232 11 месяцев назад +3

      በሀይማኖት ባይመስለንም ሲል ገርሞኛል ወይስ አያቀውም ይሆናል

    • @user-Hiwi
      @user-Hiwi 11 месяцев назад

      enem eko gra gebegn ayawkewm malet new

    • @elsabetabebe
      @elsabetabebe 11 месяцев назад +1

      ትሩ መረጃ ስለምታደስ አመሰግናለው ግን አንድ ስህተት የሆነ መረጃ ስላየው ማለፍ አልቻልኩም አክሊሉ የተዋህዶ ልጅ ነው!!!!

    • @እራሴነኝእኔ
      @እራሴነኝእኔ 11 месяцев назад

      እኮ አላወቀዉም መሠል ደነገጥኩ😮😮

    • @እራሴነኝእኔ
      @እራሴነኝእኔ 11 месяцев назад

      ​@@elsabetabebeአወ እማዬ ኦርቶዶክስ ነዉ

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 11 месяцев назад +1

    ነጋሽ በጣም ላንተ ክብር አለኝ! ነገር ግን አንዳንዴ ለምትሰራቸው ስራዎች በቂ መረጃ ያዝ!! ስለ ተስፋዬ, ሰለ መምህር ሄኖክ, ስለ ተዋህዶ ልጅ አኬ, ያየሁት ነገር ክፍተት አለው አስተካክል!!

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 11 месяцев назад +26

    በማማተብ ብቻ አጋንት ቢወጣ ኖሮ ለምን በየፀበሉ በመፈስ ያበዱ ይበዙ ነበር መምህራችን መምህር ተስፍዬ 100በርስት ትክክል ነው

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 11 месяцев назад +1

      Lemiyamen hulu yechalewale dn henok haile ye memeher tesfayen temehet kuch belo bisema esum sehetet mawetat yechelal yesew fesum yelewem memeher tesfaye rasu menekuse aba geberekidanen seweye eyale siager manem menem alalewem

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 11 месяцев назад

      ​@@tirsitmulugeta7248tekekle nege degmo papasaten yisadebale

    • @BezaHone
      @BezaHone 10 месяцев назад +3

      አጋንንት ታወጣለህ አላለም። የምናማትበው በእምነት ነው፤ ምግባር ባይኖረንም እንኳ የተሸነፈበትን መስቀል በመጠቀም ድል ትነሳለህ። መስቀሉ እኮ የደም ዋጋ ያለበት ነው

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 9 месяцев назад +1

      የመስቀሉን ሀይል አንክድም
      መስቀል ሀይላችን ነው❤

  • @mek151
    @mek151 10 месяцев назад

    መምህር ተስፋዬ ብዙዎቻችን እኔን ጨምሮ ከሀጥያት እና ከመከራ አውጥቶኛል ...እድሜ ዘመኔን ስብከት እየሰማሁ ያላወቅኩትን በጥቂት ወራት ውስጥ የመምህር ተስፋየን ትምህርት በመስማት እውነተኛውን የ ኦርቶዶክስ እምነቴን አወቅኩት 😢 እንዴት ደስ ይላል ...

  • @gafat
    @gafat 11 месяцев назад +22

    መምህር ተስፋዬ አበራ የተናገረው ትክክል ነው ሲጀመር የተናገረው የታዘበውን ነው ሲቀጥል አልተጣሉም በግድ እሳት አትለኩሱ ይልቅ ገብታችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ የሚያዋጣችሁ እሱ ነው 😊😊😊

    • @kasu3477
      @kasu3477 11 месяцев назад +5

      መምር ሄኖክ ትክክል እኛምነት ጎደለን እጂ ሴጣንን በማማተብ ማባረር እችላለን ነው ያለው

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 9 месяцев назад

      ​@@kasu3477❤እውነት ነው የመስቀሉን ሀይል አንክድም የኛ ድካምና ቆሻሻነቴ እንጂ😢

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 11 месяцев назад +7

    Memihr Tesfay egzabher amilak ke ante gar yihun amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 11 месяцев назад +26

    እግዚአብሔር እንደዚ አይነት አባት ለኢትዮጵያ መሪ እንዲሰጣት ተመኘሁ ሁለት የኦርቶዶክስ እንቁ መምህራችን ማንም ሰው ፍፁም የለም ስተት ቢኖር እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩ!!

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጥሩ አነጋገር ነው

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye 11 месяцев назад +7

    እዉነት ነዉ ሁለቱም ለሌላዉ ጠላት በር መክፈት ነዉ ግን ሁለቱም ትክክል ናቸዉ ግን ደግሞ አማትበን ብቻ ሴጣን አይሸሽም ሰዉ ካልደረሰበት አያዉቅም ሁሉም ልቦናን ይስጣቸዉ

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጠልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 11 месяцев назад +20

    እልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ለአመቱ በሰላም ያድርሰን🙏🏾

    • @tad.27
      @tad.27 11 месяцев назад

      የሚያደርስ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @shiwonzishhaile6446
    @shiwonzishhaile6446 11 месяцев назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ መልካም ነው እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @denamekonen6410
    @denamekonen6410 11 месяцев назад +31

    አክሊል ደራሲውንአለማየውን የተቃወመው የፕሮቴስታንት እራስ ምታት የሆነ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው። ይታረም❤

    • @TigistFeleke-tw7rn
      @TigistFeleke-tw7rn 10 месяцев назад

      እቆ እኔእዴት እደደነገጥኩኝ ሆ

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 5 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላክትን ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bezawit7
    @Bezawit7 11 месяцев назад +37

    ነጋሽ ተሳስተካል አኬ ኦርቶዶክስ ነው🙏

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 11 месяцев назад

    በእውነት ወንድማችን በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱን አያርቅብን.

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 11 месяцев назад +12

    መጀመርያ የመምህር ተስፋዬን ሙሉውን አድምጡት የድያቁን ሂነክ ሀይሌን አብራራው እንጅ የመምህር ተስፋዬን በውሉ አስገብተህው በነበር ይረዳዱ ነበር አተ ለራሱ ግባና አድምጠው

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov 11 месяцев назад

      Lamn majamrya mtachachtu aygabam almawk hsyat Adam mamhr tsfaye bawkaw bagabW mastamar lelawan mtachat ays falgam

  • @SaronMen-z7b
    @SaronMen-z7b 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 месяцев назад +55

    አትሳሳት ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ለአጋንንት እውቅና አልሰጠም ምንም የሱን ትምህርት እዳልሰማክ ያስታውቃል ስገዱ ፁሙ ፀልዩ ንስሃ ግቡ ቁረቡነው ያለው ወንድሜ ማማተብ ብቻ በቂ ከሆነ በየ ፀበል ቦታው በሰንሰለት ታስረው የሚሰቃዩትን ሂድና አማትብባቸው እስቲ ምን አለ ማማተብ ብቻ በቂ አይደለም ነው ያለው ከቻልክ አንተም ከአባቶች እግር ስር ተማር ሁላችንም መማር አለብን ምን ጣልቃ ግብት አረገህ እዳተ ያለው ነው ለመናፍቅ አሳልፎ የሚሰጠው ማን ለአንዱ ተናገርልኝ አለክ ዝም ብለህ በፀሎት አታስባቸውም ከቻልክ ደሞ ደውልከ ማውራት ይሄ ምንድነው መምህር ማለት ማን መምህር አለው ሌላም ቃል አያስፈልግም

    • @meseretbrhanu1523
      @meseretbrhanu1523 11 месяцев назад +3

      Awo mejemeriya andebetu yigira ilayu lay yalewu Tekar newu

    • @fartunatesfaye
      @fartunatesfaye 11 месяцев назад +1

      Waw

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 месяцев назад +2

      Tekekl thank you

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 11 месяцев назад +3

      እሱ እራሱኮ አጋንንት አድሮበት ነበር ከዛ ሌላኛዉ የተወገዙ ሰዉ አባ ግርማ አስለቁልኝ ብሎ ነዉ እንግዲ አሁን አስተማሪ ነኝ ብሎ መጣ

    • @RichRy-gs8nr
      @RichRy-gs8nr 11 месяцев назад +2

      በትክክል👍🙏🙏🙏

  • @BerheTesfamicheal
    @BerheTesfamicheal 11 месяцев назад

    ነጋሽ ማኣርግህ ባላውቅም በምታቀርበው ሃሳብ በጣም ድንቅነው እግ/ር ይባርክህ ፍጹም ኣእምሮየ ሆነህ ተሰማኝ ተሻሽሎ የቀረበ የልመና መጠቀሚያቸው ኣድርገውታል ተባረክ።

    • @workuhamamo8586
      @workuhamamo8586 11 месяцев назад

      ለምንድነው እግ/ ር ማለት ያስፈለጋችሁ የእናንተም ስም ተቆንፅሎ ቢፃፍ የምድር ቢሮ ይቀበላችሁአል ??? ምን አቅቷችሁ ነው ? እግ/ ር ማለት የፈለጋችሁት ቅዱስ አምላካችንን " እግዚአብሔር " የማትሉት ምን አሳፈራችሁ እና ነው አስተካክል ለአንተ ወይም ለአንች ስም ትጨነቃላችሁ ይሄ ስልጣኔ አይደለም ነው ብትሉም በፈጣሪያችሁ ስም ላይ አይደለም እኛም ጎደሎ አይደለንም እንኳንስ ፈጣሪያችን

  • @hamensyeeqob
    @hamensyeeqob 11 месяцев назад +8

    የሁሉቱም የቤተክርስቲያን ልጆች ወንድሞቻችን ናቸው ነገር ግን በሁለቱ መካከል የፀጋ ልዩነት አቅራቢውም ላይ ችግር አለ ስሜታዊነት ወደቀደመው ነገር ስንመለስ ትክክለኛው አስተምሮ ያለው መምህር ተስፋዬጋ ነው ለምን ካላችሁኝ ሔኖከሰ ዲፕሎማት ብቻ ሳይሆን ከበዕውቀቱ ስዩም ለይቼ የማየው ዕምነት ስላለው ብቻ ና ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ተሸሽጎ የአበውን መፃህፍት እየገለበጠ ስለሚፅፍ ነው ሁሉም መምህር ነኝ ባይ ሊቅ ነኝ ባይ ገንዘብ ሰብሳቢ ሁላ የሚለዪበት ሰዓት ደርሷል አሁንም ቢሆን ሰይጣን የእግዚአብሔርን ስም የመጥራት ነፃነት አለው እህተማርያምም ማርያምን እየጠራች እያቲታለለች ነው ሰይጣን ይፀልያል ለምን?!.....

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 11 месяцев назад +2

    መምህር ተስፋዬ መቼ ነው ቤተክርስትያን መምህር ነው ብላ ያስተዋወቀችን???
    መምህር ሄኖክን አትንኩብን❤❤❤የተዋህዶ ዕንቁዋችን❤

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 11 месяцев назад +14

    ወንድማችን ነጋሽ መምህር ተስፋዬ እና ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ በምንም ሁኔታ አይጣሉም አልተጣሉም ወደፊቶም አይጣሉም መተራረም መማማር በሃሣብ አንድ ለመሆን መነጋገር እኒጂ በቃልቻ ልጅነትን አግኝተው በዛር ተጠቅተው ቀጥሮ የሚያሠራቸውን ህዝብ በጥቁር መኪና መሄድ ሲጀምሩ የረሡ የሚያባሉ ከሃሣብ ውጪ በግዚያዊ ስልጣናቸው የሚመኩ በመሣርያ በገንዘብ በሚተማመኑ የሚኮሩ የዛር ውላጆች እደሚጣሉት እደሚያጣሉን አይደለም መምህር ተስፋዬ ዳቆን ሄኖክ አልተጣሉም አይጣሉምም ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 11 месяцев назад +1

      Negash media kebefitu yeteqeyere yomeselal le view yemisera eyemeslal. Ahun ahun yemiyaqerbachew endebefitu aydelem.

    • @michalmulukhen8154
      @michalmulukhen8154 11 месяцев назад

      ስራ እያደረገው ነው ደስ አይልም በይበልጥ የኛን ቤት ገበናዎች እያወጣ የሚዘረግፍትም ምክንያት አይገባኝም ሚዛናዊ መሆን ሣለ ተሣድቦ ለሠዳቢ ባይሠጠን ቢያስተካክለው ጥሩ ነው

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን ሁሉ ን ለሰራ አምላካችን

  • @TegstSisay-qn9es
    @TegstSisay-qn9es 11 месяцев назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን በደለኛውን ማረኝ 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሀይ ሰላም አውርድልን ሰለ እማምላክ ብለህ እግዚኦ አባት ሆይ 😢😢 እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ለተናገሪችህ መጥፎ ላላቹህ እግዚአብሔር ልብና ይሰጣቹህ ለኛም ይሰጠን

  • @medi574
    @medi574 11 месяцев назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 2 መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋዬ ከጠፋሁበት የመለሰኝ አስተማርዬ ነው ዲያቆን ሔኖክ ትምህርቶቹ ለነፍሴ ምግብ የሚሰጥ መምህር ነው እነሱን የሰጠኝ አምላክ ይመስገን

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 11 месяцев назад +12

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🏾

  • @gizawtebeka5
    @gizawtebeka5 11 месяцев назад +1

    አሁንም ❤❤❤❤የመናፍስትን ተንኮል ቀጥቅጦ የፈጣሪን መንገድ እንድንከተል እየረዳን ያለ የተዋህዶ አርበኛ መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር የሚለው ስም ያንሰዋ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 11 месяцев назад +7

    በጣም የገርማል መምህር ተሰፍዬ ያቀርበውን ሳያቀርብ አንት እራሱ አሰመሳይ ነክ የሌላ አቀርብክ የመምህር ተሰፍዬ ያቀርብ አላሳልፋም ውሰጣቹ ያል አጋንንት ገፀፀቀደማ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 11 месяцев назад +1

    እውነት ነው ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ የክርስቶስ ሰላም ለሁላችንም ይብዛልን

  • @dawitassefa-kb2rn
    @dawitassefa-kb2rn 11 месяцев назад +11

    ነጋሽ ብዙም አዲስ ሀሳብ ይዘህ መቅረብ አልቻልክም
    አላማህም ብዙም ግልፅ አይደለም ከማንም ሳትነካካ ቢዝነስ መስራት ይመስላል ብቻ ግን በወንድማማቾች መካከል ነገር ማራገብ ምን ይሉታል

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 11 месяцев назад

    Amen Abatachin ye Zeregnet neqersa yasalin Amilak 🙏🙏🙏

  • @MimiEthiopia1
    @MimiEthiopia1 11 месяцев назад +5

    እኔ ሁሌ እሚገርመኝ እነ መምህር ተስፋየን ወገባቸውን አደግድገው አሚሳደቡትን በርግጠኝነት ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው። ስድብ እኮ ኦርቶዶክሳዊነት አይደለም ምዕመናን ተው እንጅ። እስኪ ትምህርቱን እስከ መጨረሻው አድምጣችሁ እራሳችሁን መርምሩ፣ መምህር ተስፋየ እሚያስተምረው ጠላታችንን እንድናውቅ፣ ፀሎት ቤት እድንሰራ፣እድንፅም፣ እንድንፀልይ፣ እድንሰግድ እና እድንቆርብ ነው ታዲያ ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው። ክብር እና ምስጋና ለመድሃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ በመምህር ተስፋየ አድሮ ጠላታችን እድናውቅ ስላደረገን።

    • @eftah21
      @eftah21 11 месяцев назад

      ተባረኪ❤❤❤መምህሬን ለመተቸት አንደኛ ናቸዉ ግንኮ እሱን የሚጠሉት ችግር ያለባቸዉ ናቸዉ እ 😅ስንተዋወቅ

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 11 месяцев назад +28

    አክሊለ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነዉ

    • @ፈታሽ
      @ፈታሽ 11 месяцев назад +1

      አዎ እንዲያውም እነ ኤርሚያስን በራሱ ይታገላል

    • @zinagizat5269
      @zinagizat5269 11 месяцев назад

      እኮ በስመአብ
      የእኔ መደንገጥ ምን ይሉታል

    • @meri147
      @meri147 11 месяцев назад

      አኬ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው። እንደ😮

  • @addis897
    @addis897 11 месяцев назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 месяцев назад +6

    #besemam memihir tesfay tekekl new minm tifat yelbetem mejemeriya adamitu #bememihir tesfay abera bizu temernal tekeyernal Egzabiher yimsgen meimenu beletoachuhal agelgaye negn bayoch Neku eski ....memihir tesfaye sigedu tsleyou tsumu new bilo yasetemarn wori atabezu #bememihir tesfay abera lik meimenun yaneka yelm!💚💛❤👏

  • @BetelhemAyele-h2p
    @BetelhemAyele-h2p 11 месяцев назад +1

    መምህር ተስፋዬ እና ሔኖክ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች ናቸው

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 11 месяцев назад +12

    ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬ አበራ የዘመናችን እንቁ ነው ለገባው ስንቱን ቅዱስ ቁርባን ያስቀበለ ነው እኛ ለ ተነካነው ነው የሚገባን

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 11 месяцев назад +3

      ፕሮፌሰር መምህር ተስፋዬ ነው እምለው አኔ ❤❤❤

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 11 месяцев назад +2

      @@yacobkebede7052 በ ትክክል እራሳችንን እንድናውቅ ያደረገን እርሱ ነው

    • @hanaelsa2127
      @hanaelsa2127 10 месяцев назад +1

      ከተስፋየ በፊት ቁረቢ ተብለሻል አልሰማ ስላልሽ ነዉ ጂል

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 9 месяцев назад

      @@hanaelsa2127 አዎ ግን የ እግዘብሔርን ሀያልነት የ ድንግልን አማላጅነት ሰይጣን ተራ እንደሆነ የወደቀ ኦንደሆነ እኔ እሱን መርገጥ እንደምችል አስተምሮኛል

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 9 месяцев назад

      @@hanaelsa2127 ቆይ ግን ምን አደረጋቹ

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 10 месяцев назад

    Lbona ysiten memirichachin kale eywetn yasemaln edime tena ysitln ♥️♥️🙏🙏🏻🙏🙏🏻 ewedachewalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nurulgn

  • @burtkanbirmeta9524
    @burtkanbirmeta9524 11 месяцев назад +12

    መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ኤሰዉ ኤመዳን ትምህርት ነው እኔ ሁለቱም እወዳቸዋለሁ ግን ሚዲያ ለ ኤገነነው ሰይጣን በስማም ብለቹ አተበርሩትም ተዳ መምህር ተስፋዬ አበራን ኤሚቃወም ደፍተራና ጠንቋይ ብቻነዉ

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 5 месяцев назад

    ወንድማችን ብረታልን💐💐💐💐💚💚💚

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 11 месяцев назад +11

    አይ የሰው ልጂ በስማም በማለት ብቻ እርኩስ መንፈስን ማባርር ቢቻል እንዲት ጥሩ ነበር መምህር ተስፋዬ ያለው ትክክል ነው ።

    • @alaamatalka125
      @alaamatalka125 11 месяцев назад

      Wandima ena gen amnalaw
      Menem hatyat binoreben ye emnatachin metan yewasnawal be Abesem be waldsem be Menfaskidusesem erkuse manfasen marak yechalal meknyatum yeh sem Hayal naw seytan yefrawal

  • @azebshefirawo1050
    @azebshefirawo1050 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 11 месяцев назад +12

    አምላኬ ሆይ አድአድርገን ማረን ይቅርምበለን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tadeyekidya2241
    @tadeyekidya2241 11 месяцев назад

    ነጋሽ በዚህ ልክ እርዕስ ሰጥተህ ማቅረብህ አናዶኛል እናም ጠንቋይና የእግዚአብሔርን ወንጌል ለህዝብ የሚመግብ መምህር .......😊

  • @betty2042
    @betty2042 11 месяцев назад +14

    ነጋሽ አኬ እኮ ሞርጥ የተዋህዶ ልጅ ነው

  • @rucha6231
    @rucha6231 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ጌታየን እወደዋለሁ

  • @MuleGeda-lg2so
    @MuleGeda-lg2so 11 месяцев назад +6

    ውይ ነገሽ በመቤቴ አኬ ኦር ቶዶክስ ነው ብታጣራ ቅልጥ ያለ ያውም❤❤❤

  • @habtamusix6516
    @habtamusix6516 11 месяцев назад

    አክሊል ምርጥ ኦሮቶዶክስ ነው ነጋሽ ወንድማችን በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትስራው ነገር ግን እንደ አክሊል የመሰሉ ለኦሮቶዶክስ የቆሙ ልጆች ማወቅ አለብህ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 11 месяцев назад +8

    አንተ ጀግና ጠንካራ ብርቱ ሰው ነህ ረዠም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር በመንበሩ ያኑርህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ!!

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 11 месяцев назад

      ምን አድርጎ ነው

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 11 месяцев назад

      ስራ ነው እኮ የያዘው ይልቅስ ለነፍሳችን የሚሆነን እንመርምር ዝም ብሎ ወሬ መለቃቀም አይበጀንም ትልቅ ይቅርታ የምናዳምጠውን እንምረጥ በባዶ እነሱንም አንኮፍሳቸው

    • @Ethiopia904
      @Ethiopia904 11 месяцев назад

      ተከታትለኸዋል አጠቃላይ ስራውን? ምርጥ የኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ ልጅ ነው እንደናተ ፖለቲካ አረዱት ፈለጡት ማለት ነበረበት ? ኦዴስ ለመሰብሰብ አይደለም እየሰራ ያለው ለህይወት ለነፍስ ነው ለምን አደነክ አይባልም የተመታ ትውልድ ማንነታቹሁን አወኩ የመናፍቃን ስብስብ ይህ ፔጅ ስለማይመለከታቹሁ ጓዝህን ሸክፈህ ውጣ ቶሎበል!!!

  • @yaredtesfaye558
    @yaredtesfaye558 11 месяцев назад +1

    መምህር ተስፋዬ አበራ የብዙዎችን ቤት ችግር እየፈታ ያለሰውነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት ድግልማርያም ትጠብቀው ገብታችሁ ትምህርቱን ብሰሙ ይሻላችዋል ከምትቃወሙት ምናልባት በዛውስጥ ብዙዎቻችሁ እራሳችሁንም ወይም ቤተሰባቹን ታገኛላችሁ ህዝቤ ሆይንቃ ይኤ ሰው ያልተገባ ነገርም አላደረገም ወደእናት ቤተክርስቲያንነው ህዝቡን የሰበሰበው ፀሎት ንስአ ፀበል እድንፀበል እድንቆርብ እያረገያለ ሰውነው ስለዙ ይልቁን ንቁ መምህር ተስፈኤ ድግል ትጠብቅልን

  • @ade.assosa
    @ade.assosa 11 месяцев назад +19

    ወንድሜ እባካህ አንተም እንዲህ የመምህራኖቻችን አለመመግባባት reaction ቪዲዮ አትስሩ ገና በሐይማኖት የልጎለመሱ ብዙ ምዕመናን እንዳይሰናከሉ እንጠብቃቸው የተሳሳቱትን በውስጥ መስመር ምከሯቸው

    • @HanaBelay-v4i
      @HanaBelay-v4i 11 месяцев назад

      በትክልል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 11 месяцев назад +1

      Letsefayem nigurute memhranen sisadeb bzu hezb eytegda endehone mejeriya

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 7 месяцев назад

    ዋው ዋው ዋው ደስ ብሎኛል 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገንንንንንንንንንንንንንንንን💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓ወድማችን መ/ር ተስፋዬ አስራ /ተስፈ ሥላሴ ባቴ ምድያ ስለ አየሁት ታረኬ በእርሱ እና በአባታችን መ/ር ግረማ 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓አባታችንን እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 11 месяцев назад +7

    አክሊል የኦርቶዶክስ እንቁ የመናፍቃን እራስምታት ነው ነጋሽየ

  • @SaronMen-z7b
    @SaronMen-z7b 10 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን !!

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 11 месяцев назад +6

    ወንድሜ አክሊል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በው

  • @AbateDegen
    @AbateDegen 11 месяцев назад

    ወድማችን መምህር ተስፍየ አልተሳተም ምክኒያቱም እስከ መጨረሻዉ ሠምቸዉ አለሁ እኛ እያማተብ ነበር ጠቆይ ቤትእምንሄዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፍየ ትምህርት ነዉ ለንስሀ የበቃሁት እድፀም እድፀልይ ያደረከኝ ሂወቴ በጣም የተመሳቃቀለነበር እሱያለዉን ግባና ጨርሰህ ስማዉያለዉን

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 11 месяцев назад +7

    አኬ ወንድማችን ነው ❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ እግዚአብሔር የሰጠዉን አዕሮ በቸልተኝነት ተጠቀመበት አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @dagemcherinet3888
    @dagemcherinet3888 11 месяцев назад +8

    መምህር ተስፉዬ መምህር ሄኖክ
    ማለት የነበረበትን እርሞ መልሰ
    ሰጠበት በቃ መጀመርያ በቅንነት
    ማዳመጥ መልካም ነው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 11 месяцев назад

    በእውነት ለወንድሞቼ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አረ ጉድ ነው የምንሰማው እግዚአብሔር ልቦነ ይሰጣቸው ወንድም ነጋሽ ክበርልን ❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍

    • @Enu-bl5or
      @Enu-bl5or 11 месяцев назад

      እረ ካላወቃችሁ ጠይቁ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 11 месяцев назад +12

    ዲያቆን ሄንክን ማንም ወረኛ ልናገው አይል ኢግዝአብሄር የሰጠን ስጦታችን ነው ድንቅ መምህር ትምህርቱ ከስንት ነገር ኢንደአ አወጣኝ የነ ውድ መምህሬ❤❤❤❤❤

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 11 месяцев назад +1

      እኮ

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 11 месяцев назад +1

      ማነው ወረኛው😏

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 11 месяцев назад

      @@ሰሜናዊትየደሙፍሬ ሰው ነኝ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አድስ ፍጥረት የሆንኩ

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 11 месяцев назад +4

      @@RomanGenet መች ሰው አደለሽም አልኩ ዋይ የተባልሽው ሌላ መልሱ ሌላ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 11 месяцев назад +6

      ትክክል ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ከእድሜዉ በላይ ድንቅ መምህር ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ

  • @ወለተሚካኤል-በ5መ
    @ወለተሚካኤል-በ5መ 10 месяцев назад +1

    ወንድሜ አተም ትክክል ነኝ ብለህ ታስባለህ ለምን አተ እድህ አድርገህ አወጣህ በደወልክላቸው ወይም በፀሎት ባሰብካቸው ወንድሜ እኔ እውቀት የለኝም ግን የመምህር ተስፋየ አበራ ተማሪ ነኝ ምንም ባይሆን እንኳን ተግባራዊ እድሆን አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው እጅ ምንም መጥፎ አይደለም የተናገረውም በማማተብ ብቻ አይወጣም ነው ያለው ትክክል ነው አይወጣም ትምህርቱን ከመጀመር መጨረስ ይበልጣል ስለዚህ ላስተያየት አትቸኩሉ በደብ ስሙት ከመስማትም አዳምጡ ከማዳመጥ አስተውሉ ወንድሜ እርስ በርስ ለመውደቅ አትቸኩሉ በውነትሽ ለመናፍቃን ትጋለጣላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @genetgirma7218
    @genetgirma7218 11 месяцев назад +5

    ኤረ ወንድማችን ነጋሽ አትቾክል መጀመሪያ ሙሉ ቪዲዮን ተመልከት መምህር ተስፋየ ምን አጠፋ አሁን መልሱ ሊክ ኢኮ ነው ሰይጣን በማማተብ ቢሸሸንማ ጠንቑዋይና ደብተራ በኢትዮፒያ አይገኚም የበር አክሊል ደምሞ ኢንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው❤❤❤❤ ለማኒኛዉም አትቾክል ወንድማችን ሙሉ ቪዲዮ ኢይ❤❤ አፍ ሲከፈት ጪንቂላት ዪታያል አለ ያገረ ሰው😂😂😂

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 10 месяцев назад

    እኛን አማራዎችን አይወክልም ነጋሽ ግልጽ ነው። ራሱን ብቻ መውቀስና መተቸት ትችላላችው።

  • @matub4261
    @matub4261 11 месяцев назад +8

    እግዚአብሄር ይመስገን እሱ የሰራውን ማንም አያፈርስም❤❤❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 11 месяцев назад

    ክአንደበትህ ክፉ የማይወጣ ትሁት ሰው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረከው ሌላው ደያቆን ሔኖክንም መምህር ተስፋየንም በጣም ይማክበራቸው ሰዎች ናቸው ሁለቱም በትሕትና ቢንጋገሩ ደስ ይላል መምሄር ተስፋዬ በሚያሰተምራቸው ትምህርቶች በዙ ነ ፈሶችን ከጥፋት ታድግዋል ይመናፈሰትን ውጊያ ዋጋ አየከፈለ እየጠፋትን አየመለስ ያለ ትጉህ ምህመር ነው የሃይማኖት ሰዎች ሁሉም ተስብሰበው ለያናገሩት እና ለያግዙት የገባል በየግዜው ከባድ ፈትና ነው የሚገጥመው እኔ በጣም ነው ምሳሳለት ይብዙቻችንን የክርስትና ሕይወት የለወጠ ለቀዱስ ቁርባን ያበቃ ከብዙ የአሕዛብ እምነት የመለሰ ነው እባካችሁ ተንጋገሩ አለበለዛ ሃይማኖታችንም ሀገራችነም ሰላም አትሆነም ሰይጣን በዙርያቺን ነው ሰው ተይዟል ብቅንነት አዳምጡ አትታብዩ

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 11 месяцев назад +10

    ኧረ ነጋሽ ወንድማችን አክሊል እኮ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ ልጅ ነዉ የመናፍቃን እራስ ምታት ነዉ ተዉ

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 9 месяцев назад

    እግዚኦ ተዘከረኒ በውስጠ መንግስትህ😢
    እባኳችሁ ለኛ አስቡልን በሚድያ ላይ አትነቃቀፉ መምህራን።😢 ይከፋናል 😢
    በጣም ነው የምወደው መምህር ሄኖክን❤😢

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 11 месяцев назад +17

    የምህር ተስፍዬን ለመቀፍ አትቸኩሉ እኛ እያማተብን ነበር ዉቃቤቤት የምንሄደዉ እሱን እኛ ምህመናኖችንን ጠይቁን እሽ ስገዱ ፀልዬ የፀሎት ቦታ ስሩ ተበርከኩ ንሰሀግቡ ቁርቡ ነዉ ያለዉ❤ መምህር ሄኖክ ንም እወደዋለዉ ግን እኛ አዳማጮች እዳጠፍም መርጦ መስበክ መልካም ነዉ ያሉት ልክ አይደለም ለምን ብትል ምስቅልቅል ህይዋቴ እኔ አዉቀዋለዉ በርግጥ በዉስጥ ቢመካከሩ መልካም ነዉ ሶተኛዉ ሰዉ እኔራሱ ምን እደሆነም አላዉቅም ለምሳሌ ይንን ያህል አፍ መክፍትም ትክል አይደለም መህር ተስፍዬን ለመናገር ማወቅ ይጠበቅበታል ያሷዝናል ብቻ ሰይጣንን አታሰልጥኑብን እኛግን እንረግጠዋለን በድግል ማርያም ልጂ በጌታዬ በየሱስም❤

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 11 месяцев назад

      ተባረክ!! ጋዜጠኛውም ይሄ ህፃኑም ሄኖክም አላማሩኝም የደብተራ ተባባሪ ይመስላሉ ጥርጣሬ ነው

    • @mimishiferaw1285
      @mimishiferaw1285 11 месяцев назад

      Ayigebachewem mechem chifeni tilacha alebachew

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 11 месяцев назад

      ​@@yacobkebede7052tesfsye yetekawem hulu debtra new yihen new miyastemrachu ayye😅

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 10 месяцев назад

      ያ ያቺአስተዳደግነው ቤተሰብሽን ጠይቂ ቤተክርስቲያን እዲህ አላስተማረችሽም

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 10 месяцев назад +1

      ​@@yacobkebede7052አተደደብእዳተያለው ንፍጥ ዲያቆን ሄኖክን አይተችም ሂደህ ገጠመኝግርማን አምልኩ ከቤተክርስቲያን ውጭ

  • @abelking474
    @abelking474 11 месяцев назад

    አሪፍ ምክር ነው

  • @alebotube
    @alebotube 11 месяцев назад +40

    መምህር ተስፋዬን እና መምህር ግርማን ክርስቲያኖች ሁላችንም ብንሰማቸው ሁላችንም ወደ ንስሀ እና ቁርባን እንመለሳለን አብዛኞቻችን ቤት የሚመለክ የነበረውን ጠቋር አዳል ሞቴ ወሰንገላን ከእግራችን በታች ረግጠን ክርስቶስን እናከብረዎለን

    • @HanaBelay-v4i
      @HanaBelay-v4i 11 месяцев назад +2

      በትክክል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 месяцев назад +1

      በተክክል መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን እዉናት ነዉ መማህር ተስፈዬ አብር ትምህር መንስማ አገር ትቀን ነበር ግን አልመታደል ሁንን ዉጭ ያልንዉ ተጠቀመንል ከንልጅችችን ከቤተክርሰትያን ደበታራ ና መንፈቅ ከለዉጣ ምን ስለም አል❤❤❤

    • @ayelechmulatu3543
      @ayelechmulatu3543 11 месяцев назад +2

      ዘመናዊ ጠንቋይ ናቸው አይይይይይ ይሄ ትውልድ ታምር ናፋቂ ሆኖ ቀረ 😭😭😭😭

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 месяцев назад +4

      @@ayelechmulatu3543 እንደዘ አይንት ጠንቆያ ከል እንም ጠንቆያ ንኝ ደስያላል በረከታችዉ የደረበን አባት ና ልጀ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 11 месяцев назад

      Tikekle

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 11 месяцев назад

    መምህር ዳቆን ሀይሌ የምወድ መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅልኝ❤❤❤❤

  • @yop2523
    @yop2523 11 месяцев назад +8

    ርእስህን አስተካክለው ለወሬ የለውም ፍሬ።ተጋጩ አይባልም።

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 11 месяцев назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማን።ወንድማችን አኬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው ምናልባት ባለማወቅ ይሆናል።