Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለምንድን ነው ሁልግዜ ጥያቄ ሲጠየቅ መልሱ ግማሽ ግማሽ የሚመለስ እና ጠያቅያችን በዉስጥ መሰመር ደውልልን የሚባለው አንድ ሰው የጠየቀው እኮ ለሁሉም ትምህርት ነው እና ይህ ተገቢነው ብየ አላምንም ቢስተካከል ባይ ነኝ።
ወንድሜ አላስተዋልከዉም ይሆናል እንጂ ሁሉንም መልስ መልሰዉታል ገላህን ታጥቦ መፀለይ ወይም የፀሎት መፅሀፍትን መንካት ይቻላል ግን ቤተክርስቲያን መግባት አይቻልም ሌላዉ ደግሞ በዉስጥ መስመር የሚባለዉ አደባባይ ላይ ሊወጡ የማይችሉ ነገሮች ስላሉ ነዉ ለዛ ነዉ በዉስጥ መስመር የሚባለዉ
@@YABSRAENGDAbetemekdes nw weys betechristian gibi wust?
vሰላም ሰላም ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ የኔ ዉድ እህት💞💞💞💞🙏
😊😊
😊😊😊😊😊😊😊
ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
መጀምሪያ ይቅርታ ግን ለምንድነው መምህራኖቻችን ጥያቄ ለመመለስ ዙረያ ጥምጥም የምትሄዱት ግልፅ እና አጭር መልስ ለምንድነው የማፀጡት
የቀረቦለትን ጥያቄ በቀጥታ እና ባጭሩ መመለሱ አይቀልም?
Amen Amen Amen
ህልመ ሌሊት አይቼ የንስሀ ስግደት መስገድ ይቻላል
ቀጥታ ወደ መልሱ ለምን አይገቡም?ማንዛዛቱ ትዕግሥት ይፈትናል።
ቀጦተኛው መልስ ለምን አይመለስም
ምን ድነው የሀይማኖት አባቶች ሁሌ አንድ ጥያቄ ሲጠየቅ ነገሩን ማወሳሰብ ትወዳላችሁ ይቻላል አይቻልም ለማለት ትቸገራላችሁ
አባ ደና ዋሉ አስቸኳይ ጥያቄ ነው ዛሬ ከቀኑ 7:00 ሰዐት ህልመ ሌሊት አይቶ ነገ ጥዋት ቤተክርስቲያን ይሄዳል ?
ህልመ ሌሊት እና ውሃ ሽንት ምን አገናኛቸው
ግለ ወሲብ የፈፀመ ሰው ቤተመቅደስ ወይም ጠበል ምግባት ይችላል ???????????
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን አባ ድምፅዎት አይሰማም ትን ድምፆትን አስተካክሉ
እኔ ምለው ጥያቄዬ ሩባኬ ስጋ ተደርጎ በስንተኛ ቀን ነው ጸበል ምንጠጣው
መልስ ነበር ምጠብቀው ላይል ሳይሆን ????
ሰላም አባታችን ህልመ ለሊት ባየለበት ቀን የሚደረጉትን ተግባራት ተረዳሁ ግን ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ በ 2ኛው ቀን ውስጥ መግባት ይቻላል ወይ ? ማንኛውም እውቀቱ ያለው ሰው ወይም በመምህሩ ለሚደረግኝ መልስ አስቀድሜ አመሰግናለሁ
ህልመ ሌሊት ቢመታን ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ መግባት ይቻላል
Melsewalko aychalm
ይቅርታ ማብራሪያ በዛ ይቻላል አይቻልም የሚለው ቢሆን ይመረጣን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ነገር ግን ህልመ ሌሊት ከመታን በኻላ በስንተኛው ቀን ነው መቁረብ የሚቻለው ?
Melsun mfelgew tyake new
እኔ ከአባቶች በሰማሁት ከ 24 ሰአት በኋላ ታጥቦ መግባት ይቻላል።
የዝሙት ፊልም ከማየት እንዴት ልውጣ ንስሐ ብገባ ብፀልይ ግን መውጣት አልቻልኩም
ሁሌም ፀልይ ያኔ ፈጣሪን ትፈሪያለሽ ለራስሽ ቃል ግቢ ድጋሚ ላለማየት
መፀለይ እና ሰግደት ማብዛት በየሰአቱ መፀለይ መሰገድ ረዘም ላለ ሰአት መሰገድ
Segedet segedet tom
በጣም እረጅም ሰአት መስገድ
Yene enat ahun lewt ale hiwotsh lay endet nw
lemndnwu. tyaka. stteyeku. lala. ateta. ymtabzut. mabrarya. man. teyekeh. ???
ከመጀመሪያው ብታውቅ ትጠቀማለህ እንጂ አትጎዳም
ለምንድን ነው ሁልግዜ ጥያቄ ሲጠየቅ መልሱ ግማሽ ግማሽ የሚመለስ እና ጠያቅያችን በዉስጥ መሰመር ደውልልን የሚባለው አንድ ሰው የጠየቀው እኮ ለሁሉም ትምህርት ነው እና ይህ ተገቢነው ብየ አላምንም ቢስተካከል ባይ ነኝ።
ወንድሜ አላስተዋልከዉም ይሆናል እንጂ ሁሉንም መልስ መልሰዉታል ገላህን ታጥቦ መፀለይ ወይም የፀሎት መፅሀፍትን መንካት ይቻላል ግን ቤተክርስቲያን መግባት አይቻልም ሌላዉ ደግሞ በዉስጥ መስመር የሚባለዉ አደባባይ ላይ ሊወጡ የማይችሉ ነገሮች ስላሉ ነዉ ለዛ ነዉ በዉስጥ መስመር የሚባለዉ
@@YABSRAENGDAbetemekdes nw weys betechristian gibi wust?
vሰላም ሰላም ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ የኔ ዉድ እህት💞💞💞💞🙏
😊😊
😊😊😊😊😊😊😊
ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
መጀምሪያ ይቅርታ ግን ለምንድነው መምህራኖቻችን ጥያቄ ለመመለስ ዙረያ ጥምጥም የምትሄዱት ግልፅ እና አጭር መልስ ለምንድነው የማፀጡት
የቀረቦለትን ጥያቄ በቀጥታ እና ባጭሩ መመለሱ አይቀልም?
Amen Amen Amen
ህልመ ሌሊት አይቼ የንስሀ ስግደት መስገድ ይቻላል
ቀጥታ ወደ መልሱ ለምን አይገቡም?ማንዛዛቱ ትዕግሥት ይፈትናል።
ቀጦተኛው መልስ ለምን አይመለስም
ምን ድነው የሀይማኖት አባቶች ሁሌ አንድ ጥያቄ ሲጠየቅ ነገሩን ማወሳሰብ ትወዳላችሁ ይቻላል አይቻልም ለማለት ትቸገራላችሁ
አባ ደና ዋሉ አስቸኳይ ጥያቄ ነው ዛሬ ከቀኑ 7:00 ሰዐት ህልመ ሌሊት አይቶ ነገ ጥዋት ቤተክርስቲያን ይሄዳል ?
ህልመ ሌሊት እና ውሃ ሽንት ምን አገናኛቸው
ግለ ወሲብ የፈፀመ ሰው ቤተመቅደስ ወይም ጠበል ምግባት ይችላል ???????????
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን አባ ድምፅዎት አይሰማም ትን ድምፆትን አስተካክሉ
እኔ ምለው ጥያቄዬ ሩባኬ ስጋ ተደርጎ በስንተኛ ቀን ነው ጸበል ምንጠጣው
መልስ ነበር ምጠብቀው ላይል ሳይሆን ????
ሰላም አባታችን ህልመ ለሊት ባየለበት ቀን የሚደረጉትን ተግባራት ተረዳሁ ግን ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ በ 2ኛው ቀን ውስጥ መግባት ይቻላል ወይ ?
ማንኛውም እውቀቱ ያለው ሰው ወይም በመምህሩ ለሚደረግኝ መልስ አስቀድሜ አመሰግናለሁ
ህልመ ሌሊት ቢመታን ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ መግባት ይቻላል
Melsewalko aychalm
ይቅርታ ማብራሪያ በዛ ይቻላል አይቻልም የሚለው ቢሆን ይመረጣን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ነገር ግን ህልመ ሌሊት ከመታን በኻላ በስንተኛው ቀን ነው መቁረብ የሚቻለው ?
Melsun mfelgew tyake new
እኔ ከአባቶች በሰማሁት ከ 24 ሰአት በኋላ ታጥቦ መግባት ይቻላል።
የዝሙት ፊልም ከማየት እንዴት ልውጣ
ንስሐ ብገባ ብፀልይ ግን መውጣት አልቻልኩም