- Видео 730
- Просмотров 650 964
Yohannes Neseha
Добавлен 21 июн 2020
"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!" (ማቴ 3: 1-2)
መዝሙር ጸገየ ወይን
መዝሙር ጸገየ ወይን
ሃሌ ሉያ (በ፭)
ጸገየ ወይን ወፈርየ ሮማን፡ ወፈርዩ ኲሉ ዕፀወ ገዳም
ቀንሞስ ዕቊረ ማየ ልብን ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ
ጸገዩ ጽጌያት ጸገዩ ደንጎላት ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ
ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ
እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ
ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍት ወለመድኃኒት
ትርጉም፦
ወይኑ አበበ ሮማን አፈራ ማየ ልብን የተባለ ሽቱ የተከማቸበት ቀንሞስ ያለበት የምድረ በዳ ዛፎች ሁሉ አፈሩ ለእኛ ዕረፍት እንዲሆን ሰንበትን ሠራ አበቦች አበቡ ሱፎች አበቡ ክረምት አለፈ በረከት ቆመ (ሆነ) ምድር በአበቦች ውበት አጌጠች የሰንበት ጌታ የምሕረት አባት ለእኛ ዕረፍት ይሆን ዘንድ ሰንበትን ሠራ [ይኸውም] ለዕረፍትና ለመድኃኒት [ለመድኃኒትነት ነው።
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha
#ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopian...

Просмотров: 203
Видео
የአምሰተኛ እሑድ የላይቤት ወረብ
Просмотров 547 часов назад
ሥርዓተ ማኅሌት የ 5 ኛ ፅጌ እሑድ ፩. ነግሥ ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ለወልድ ሰላም ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም፡፡ ዚቅ፦ ዛቲ ይእቲ እኅተ ትጉሃን መላእክት፤ ወለተ ኄራን ነቢያት፤እሞሙ ለሐዋርያት፤ ሞገሶሙ ለጻድቃን ወሰማዕት፡፡ ዓዲ ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ ትሩፋተ ገድል ኵኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ጊዮርጊስ ኢወሰነ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዐጽሙ። ዚቅ፡- ሃሌ ሉያ ለአብ፡ ሃሌ ሉያ ለወልድ፡ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅ...
ዐፀድ ወይን አፍለስከ እምግብጽ | Misbak: Atsed weyin afleske imgibtse
Просмотров 1617 часов назад
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
መልክአ ውዳሴ ዘእሑድ | Melkea Widasie ZeEhud
Просмотров 10019 часов назад
መልክአ ውዳሴ ዘእሑድ በፅሁፍ እዚህ ያገኙታል: docs.google.com/document/d/1fdj1sFW4iwgOAZDKlTZoTfw7QcqsMbaF8gJaS0H4g-s/edit?usp=sharing የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
የአራተኛ እሑድ የፅጌ ወረብ በከፊል
Просмотров 16221 час назад
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha የወረብ ጽሁፈን እዚህ ያግኙ፦ docs.google.com/document/d/1jGhC1s2oAadIvAHigpmFCPCmHsuHJ-SOHUfqCNu0v-0/edit?usp=sharing #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ኢትመጥወኒ ለነፍሰ እለ ይሣቅዩኒ። እስመ ቆሙ ላእሌየ ሰማእተ ዓመፃ። ወሐሰት ርእሰ ዐመፃ። | መዝ 26፤ 12-13
Просмотров 10921 час назад
ጥቅምት 17 እሑድ ሲውል መዝሙር ጳጳሳት ይሆናል ምንባባት 1ጢሞ 3፣1-11 1ጴጥ 2፣1-9 ግብ ሓዋ 6፣1ፍ ጻሜ ምስባክ 26፣12-13 ኢትመጥወኒ ለነፍሰ እለ ይሣቅዩኒ። እስመ ቆሙ ላእሌየ ሰማእተ ዓመፃ። ወሐሰት ርእሰ ዐመፃ። ሉቃ 26፣12-20 ቅዳሴ ዘወልደነጉድጉድ (ባስልዮስ)ቅዳሴማርያም
የሶስተኛ እሑድ ሙሉ የፅጌ ወረብ
Просмотров 14114 дней назад
የወረብ ጽሁፈን እዚህ ያግኙ፦ docs.google.com/document/d/e/2PACX-1vRiOfYfrj5J8vg3CwJSCwyYY5QSoRRkpZ8Ao4mSRy_NBhNf8CBeXtPdo2MGDXmVdFZafQQSLxFQA8c9/pub የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ምስባክ መዝ 91፥12 ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ
Просмотров 16514 дней назад
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
በከመ ይቤ መጽሓፍ ማእከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፡. ለዕረፍት ዘኮንኪ ትምህርተ ኪዳን፡
Просмотров 9921 день назад
በከመ ይቤ መጽሓፍ ማእከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፡. ለዕረፍት ዘኮንኪ ትምህርተ ኪዳን፡
እንዘተሃቅፊዮ ለህፃንኪ ጽጌ
Просмотров 6728 дней назад
እንዘተሃቅፊዮ ለህፃንኪ ጽጌ ፀኣዳ ወቀይሕ(2) አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ ሠናይትየ በ እለተ ተአምር ወንፅሕ(2) የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ምስባክ: መዝ. 127 ፥ 2 | ፍሬ ጻማከ ተሴሰይ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። | Fire tsemake tesesey. Bitsuh ante wesenay leke
Просмотров 110Месяц назад
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ምስባክ መዝ 60፥4 ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለ እለ ይፈርሁከ እና መዝ ፥132፥6 ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም
Просмотров 100Месяц назад
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ሣህል ወረትዕ ተራከባ
Просмотров 102Месяц назад
ቆሮ 1፣11-17 ያዕ2:1-14 ግብ 18:24-ፍ ምስባክ ሣህል ወረትዕ ተራከባ ፅድቅ ወሰላም ተሳአማ ርትእሰ እምድር ሠረፀት ትርጉም ይቅርታና ቅንነት ተገናኙ ፅድቅና ሰላም ተሰማሙ ቅንነት ከምድር በቀለች ፅድቅም ከሰማይ ተመለከተ። ወንጌልዮሓ1:15-38 ቅዳሴ አትናቴዎስ የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
የቅዱስ ዮሐንስ ወረብ
Просмотров 115Месяц назад
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
አንሣእኩ አዕይንትየ መንገለ አድባርእምአይቴ ይምጻእ ረድኤትየረድኤትየሰ እምኀበ እግዚአብሔር | ምስባክ: መዝ 120፣ 1-3
Просмотров 1022 месяца назад
አንሣእኩ አዕይንትየ መንገለ አድባርእምአይቴ ይምጻእ ረድኤትየረድኤትየሰ እምኀበ እግዚአብሔር | ምስባክ: መዝ 120፣ 1-3
ዘይሁብ ሲሳየ ለኲሉ ዘሥጋ እስመ ለአለም ምህረቱጓድ ለአምላከ ሰማይ (መዝ 145:26 )
Просмотров 702 месяца назад
ዘይሁብ ሲሳየ ለኲሉ ዘሥጋ እስመ ለአለም ምህረቱጓድ ለአምላከ ሰማይ (መዝ 145:26 )
መልክዐ ዉዳሴ ከሰኞ እስከ እሁድ መጨረሻ | Melkea Widasie Kesegno eske mecheresha
Просмотров 1382 месяца назад
መልክዐ ዉዳሴ ከሰኞ እስከ እሁድ መጨረሻ | Melkea Widasie Kesegno eske mecheresha
ተባረኩ
አባ የእድሜ ገደቡ ግዴታ 7 ነወ እንዴ??8 ወይም 9 ሆነን ምንም ባለማወቅ የሠራነውን እንናዘዛለን
እባክው ከቻሉ በቶሎ ቢመልሱልኝ
ቃለሒወት ያሰማልን አባታቺን እዲሜ ና ጤና አብዝቶ ይሰጥልኚ
Enante sewun endemitasiferarut fetar hono bihon betam kebad nbr huli gize neger mawosaseb sewun wodefetar endayikerb nw yemitaregut
🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወትያሰማልን❤❤
የኔም ጥያቄ ነበር ማለት እኔ ግን ውጭ ስለሆኩ ነው እስከዛው ነብሴ ተጨነቀች ነፍስ አባት የለኝም ከዚህ በፊት አሁን ለማን እደምናገር እኮን አላውቅም
What kinds of logic is this? Just because you do a big sin, doing other sin is okay??? You must be bank manager...😊😊😊
Selkootn lakulign ibakootin indewu bemariyam
❤❤❤❤
ሰላም አባቴ አንድ ዲያቆን ዲቁና ከተቀበለ በኋላ መቀደስ ሳይጀምር ወይም ምስጢር ሳያይ ግለ ወሲብ ቢፈጽም ምን ይሆናል እባኮትን መልሱልኝ
ንሰሃ ከገባን ቡሃል ሳንቆርብ ወስብ መፈፀም ይቻላል?
ይቅርታ ማብራሪያ በዛ ይቻላል አይቻልም የሚለው ቢሆን ይመረጣን።
መምህር ቃለህይውት ቃለ በረከት ያድልንን ሰላሞት ብዝዝት ይበልልን ፍጣሬ ከክፍ ነገር ይሰውራቹ🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
ቃል ሂወት ያሠማልን
Abata egezabehare edema yesetelegh ena abata yetakame selanabare ortodoxes hayemanote yamefakade maselogh hayemanotane kayera nabare gen mameher gerema seyasetamero endamayefakade awako ahone wada ortodoxs tameleshalawo
i cannot understand!! anyways thank you !
አሜን,አሜን,አሜን
ጌታ ሆይ ለንስሐአብቃኝ
አውነት ነው
❤❤❤❤❤
እጣን በአዲስ ኪዳን ዐሎት ነዉ ሌላዉ ራሳችን ማንኛዉንም ነገር በእየሱስ ስምመባረክ ክንችላለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባ ደና ዋሉ አስቸኳይ ጥያቄ ነው ዛሬ ከቀኑ 7:00 ሰዐት ህልመ ሌሊት አይቶ ነገ ጥዋት ቤተክርስቲያን ይሄዳል ?
ገና ድቁና አልተቀበልኩም ግን ተሳስሜአለሁ እንዲሁም ግቀ ወሲብ feጽምያለሁ ድቁና መቀበል አችላለሁ ቶሎ ነገሩኝ አጠብቃለሁ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ቃለሂወት ያሰማልን
ንስሀ ገብቶ የንስሀውን ስርአት እየፈፀሙ ፀበል መጠመቅ ይቻላል ወይ?
በጣም ይጨንቀኛል አለማመን እና መጠራጠር በውስጤ አለ ጭንቅላቴ በጣም ይወጠራል ሁለት ሳምንት ሆኖኛል ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ምን ላድርግ
መምህር አንድ ሰው ዲያቆን ለመሆን ምን ምን መማር አለበት?ውጪ አገር ለተወለደ ልጅ
መጀምሪያ ይቅርታ ግን ለምንድነው መምህራኖቻችን ጥያቄ ለመመለስ ዙረያ ጥምጥም የምትሄዱት ግልፅ እና አጭር መልስ ለምንድነው የማፀጡት
ችግሩ የገባ አሁን ነው ቃለህይወት ያሰማልን እድሌ በሚገርም ሁኔታ ይዘጋብኛል ደክሞኛል በሀፅያት ደዌ ተመትቻለሁ ነገሮች ሁሉ ይበላሽብኛል ወደቤተክርስቲያን እንዳልሔድ ነገሮች ያጋጥመኛል ጌታ ሆይ እርዳኝ ግራ ገባኝ
በስዴት ነው ያለሁት ክርቲያን መሆንእፈልጋለሁ ግን ክርስትና አልተነሳሁም ምን ላድርግ እኔግን ክርስትና አለመነሳቴ ነው እንጅ ክርቲያን ነኝ ሞት እንዳይቀድመኝ ምኞቴን ክርስትና ሳልነሳ ማርግ ያለብኝን የምታውቁ አስረዱኝ
አይዞሺ ❤ በስደት ከሆሺ ቤተ ክርስቲያን ቄስ ከለለ ምንም ማድረግ አትቺይም ። ከልብሺ ተፀፀ ቺ ፀልይ ስገጂ ከቻልሺ ፁሚ ሀገርሺ ስገቢ ንስሀ ገብተሺ ቄደር ተጠምቀሺ ትነሻለሺ የልብሺን ያውቃል መደሀኒ አለም
Bewist mesmer endet new minagegnot abatachin
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤❤😢🤲🙏
ቃለህይወትያሰማልንአባቶቻችን❤❤❤🙏
ዲያቆን ማግባት አትችልም
በህልሜ አንድ ሰው ሁለት ብልቃጦች ሲሰጠኝ አየሁ።ፍችው ምንድነው?
አሜንአሜንአሜንቃለህይዎትያሰማልን❤❤❤
እሚገርመው አለማዊቢሆንስንትሰውበተመለከተውባበረታታውነበር እንዲህአይነቱን ግን ገብተውእንኳአያዩትም
ቃለሕይወትያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
kale hewote yasemalen abatachen❤❤❤🎉🎉🎉
Tikikl nachew yichala bibal eko sewu eyefetseme dikuna situgn yilal
በውስጥ መስመር እንዴት
👉እና ትላልቅ ወንጀል እሚሰሩ ሰውች ስላሉ ህዝቡ በሙሉ ወለድ አራጣ ይብላ? 👉ባንክ በብራችን ብዙ ስለሚያተርፍ እኛ ትንሽ አራጣ ብንቃመስ ይቻላል? 👉በዚ አይነት የግል አራጣ ተበዳሪስ ብዙ አትርፎ ቢመጣ ይቻላል? 😤😤😤አረ ትንሽ እንፈር?
አባቴ ባለቤቴ በጣም ሱሰኛ ነው ከቀን ወደ ቀን ያቆማል ብዬ ባሰብም ሊሆን አልቻለም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም የመተውም ፍላጎት የለውም በህይወቴ በጣም የማዝንበት ነገር ይህ ነው በየቀኑ በዚህ ሁኔታ ሳየው መኖሬ ሁሉ ያስጠላኛል ፍቺ አልፈልግም እስከመጨረሻው አብሬው መሆን እና እሱም ተቀይሮ ለስጋው ደሙ ለቅዱስ ቁርባኑ እንድንበቃ ነው የምፈልገው እና ምን ላድርግ ????
Kale hiwot yasemaln.kegon tergumu bikemetelenm teru neber.
አባ ሰላም እዴትኖት የኔ ጥያቄ አንድ የገበውትን ንሰሐ ድገሜ መግበት አለብኝ ወይ ነው ጥያቄ