የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 6,2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 81

  • @asfawossenshimelash4464
    @asfawossenshimelash4464 16 дней назад +8

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ታላቁ የሰላም ሰው እና ፖሊቲካን በራስ መተማመን እና በአዝናኝ መልኩ ለውይይት የሚያቀርቡ ምሁርና አባት ነበሩ። ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልኝ!!!

  • @lemmaalemu4035
    @lemmaalemu4035 16 дней назад +8

    ደሬ በጣም እናመሰግናለነ ዶ /ር ቡልቻን በደንብ ገለጸካቻዉ ነፍሰ ይማር ብለናል ትልቅ ሰው አጣን

    • @mare7241
      @mare7241 16 дней назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 16 дней назад +3

    ኢትዮጵያ አንድ ታላቅ ኢትዮጵያዊ የፓርላማ ጀግና አጣች። ነፍስ ይማር።

  • @gebre3741
    @gebre3741 16 дней назад +4

    ነፍስ ይማር ንፁሕ ኢትዮጵያዊ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 дней назад +4

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Peak.570
    @Peak.570 16 дней назад +4

    በባዶ የመራሀቸው እዚህም ያደረስካቸው ክንደ ብርቱው እግዚአብሔር ዛሬም ከፋኖ ጎን ቁም ዙሪያቸውን ጥላ ከለላ ሁናቸው ድልንም ስጣቸው!!! ድል ለፋኖ💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 16 дней назад +2

    ያሳዝናሉ ምርጥ ኢቲዮጵዊ ነበሩ

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 16 дней назад +4

    ክቡር አንጋፋ ፓለቲከኛ የፓለቲካ መነኩሴ የመላው የኦሮሞ ሕዝብ ይልቁንም የመላው ኢትዬጵያ ሕዝብ አባት እንዲሁሜ የመላው አለም ሕዝብ የነፃነት እና የፍትህ ታጋይ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፣ለመላው ቤተሰባቸው፣ለመላው አድናቃያቸው እና አክባሪያቸው የኢትዮጵያ እና የአሐም ሕዝብ ሁሉ መፅናናትን ያድልልን ይላሉ በመላው ኢትዮጵያ እና አለም ያሉ የፋኖ እና ደጋፊዎቻቸው አካላት በጠቅላላ።ምን አለ አሁን ያሉት ፓለቲከኞች ጥቁሩ ፋሽስት እና አናርኪስት አብይ እና ግብራበሮቻቸው ከእሳቸው ቢማሩ ።ምን አለ የሳር ውስጥ እባብ ሆነው የሰውን ደካማ ጎን እያጠኑ በስስ ጎን ግብዞች ሆነው CONFUSE AND CONVINCE እያደረጉ ድንግት ጥቃት እየፈፀሙ ቅጥ ባጣ ሴራ ፓለቲካ ሕዝቡ የሚፈልገውን እየዘመሩ ፈጅተውት ጨረሱ።ለማንኛውም ፈጣሪ ሆይ እነዚህን አካላት አስወገድልን ካልሆነ ደግሞ ለኛ ሐይል እና ጥበብ ሰጥተን እንድናስወግዳቸው እርዳን።አንዳንድ ሰዎች ስትናገሩ ተጠንቀቁ ክቡር አቶ ቡልቻ ኦሮሞ FIRST አይደሉም ኢትዮጵያ FIRST ናቸው።ይልቁንም ፈጣሪ እና ሰው FIRST ናቸው።የአፄ ሚኒልክ ደቀ መዝሙር ናቸው።ልክ አንደ አባ መላ ፊት አውራራ ሐብተ- ወልድ ዲነግዴ።ሲናገሩ እንኳን አገራችን ኢትዮጵያ ነው።አዲስ አበባን እንኳን ሲጠራት የአፍራካ መዲና ነው።እርግጥ እውነት ነው አዲስ አበባ እኮ ከደቡብ አፍራካ ከተሞች ጃሐንስ በርግ፣ፕሪቶሪያ፣ኬፕታውን ወዘተ..በልጣ ሳይሆን እነ አፄ ሚኒልክ በሰሩት ነጭን የማሸነፍ ታሪክ ፣እነ አፄ ሐይለስላሴ፣እነ ክቡር ከተማ ይፍሩ፣እነ ክቡር ፃሐፊ አክሊሉ ሐብተ-ወልድ ወዘተ...በሰሩት በተለይ የኦሮሞው ልጅ የሆነው በሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን የተፃፈው መዝሙር መስሎኝ እስካሁን የአፍራካ ድንቅ ዝማሬ ሆኖ የሚዘመረው።አሁን ምን ያደርጋል አለመታደል ሆኖ ንጉሳቸውን አፄ ሚኒሊክ እና አፄ ሐይለስላሴ የሚሳደቡ እና የሚያንጓጥጡ ባንድሪቸውን እንኳ ሳይቀር የላታን አሜራካ አገር ጃማይካ በንጉሳችን እና በባንዲራችን በሚያመልኩበት ሁኔታ ውስጥ ሆነው የኛን አዋርደው የሚያዋርዱ ቀለው የሚቃሉ IGNORANT ( ደንቆሮ ) AND ARROGANT ( አረመኔ ) ግለሰቦች ላይ አገራችን እማማ ኢትዬጵያ መውደቋ እጅግ በጣም ያሳዝናል።በተረፈ ፈጣሪ ሁላችንንም ለሱ ጥሪ ( ፀሎት ) አድርገን ጣልቃ ገብቶ ( ENGAGE ) አድርጎ ቅጣቱ በቃቹ ብሎ ለመቅጣት የሰጠንን ገዢ እንዲያነሳልን እና የሚያሳርፈንን መሪ እንዲሰጠን ቀን እና ሌት ለሱ ጥሪ ማድረግ እንድንችል ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድልልን።

  • @AsruNegash-m5i
    @AsruNegash-m5i 16 дней назад +2

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እውነት ተናግረው ያለፈፉ።

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 16 дней назад

    ቡልቻ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነብስ ይማር።

  • @soyegerado2153
    @soyegerado2153 16 дней назад +5

    Ato Bulcha ,you were one of the reasonable person from oromo politician elites. rest in peace .

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 16 дней назад

    ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏

  • @Fire-pm3ig
    @Fire-pm3ig 16 дней назад

    መቀዶኔያ በጣም እናመሰግናለን

  • @maryfeseha5964
    @maryfeseha5964 16 дней назад +2

    ነብስ ይማር

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 16 дней назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 16 дней назад

    ነብስ ይማርልን ።ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን ።

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken 16 дней назад +2

    ደራችን በርታ ወገኔ❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 16 дней назад

    ነፍሳቸውን ይማርልን እውነተኛ ስለሆኑ ትልቅ እድሜ ስጣቸው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 16 дней назад +1

    ደሬ !
    ዓቢይ የሞተለት የሚነበበውን ህይወት ታሪኩን አዘጋጀውና በህይወት እያለ እንዲሰማ አድርገው።

  • @kirubelyheyes9769
    @kirubelyheyes9769 16 дней назад +1

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ነፍስ ይማር

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 16 дней назад +1

    28/04/2017 - 28/04/2017
    በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 16 дней назад

    እናመሰግናለን ቢኒ

  • @KassahunBelay-zq8vz
    @KassahunBelay-zq8vz 16 дней назад

    ነፍስ ይማር

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 16 дней назад +4

    ኢትዮጵያ ግን ትልልቅ ሰዎችን እያጣች ነው

  • @mengistucebworkudechef1389
    @mengistucebworkudechef1389 16 дней назад +1

    ነብስ ይማርልን ኦቦ ቡልቻን!!

  • @AsruNegash-m5i
    @AsruNegash-m5i 16 дней назад

    አሜን!!

  • @AbelKefelegn-v3w
    @AbelKefelegn-v3w 16 дней назад

    ደሬ በርታልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 16 дней назад +3

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነበሩ 👍 እንግዲህ እነአብይን የመሰሉ በሽተኞች ኢትዮጵያን መፈንጫ አደረጓት///

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 16 дней назад +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 16 дней назад

    የምወዳቸው ታላቅ ፖለቲከኛ 😢ነፍስ ይማር

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 16 дней назад

    መርዶ ንጋሪ ሰለቸን

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v 16 дней назад +2

    ውድድድድድድድድድድ ክብር ላንተ ይሁን

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 16 дней назад

    እውነት ነው ቡልቻ

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 16 дней назад

    ሰላምሰላም

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 16 дней назад +1

    ሚኒልክ ምንም ነገር አላረገም ; ወለጋ ላይ ግን የአማራ እርጉዝ ሴት በጩቤ ሆዷ ተቀዶ ከነ ልጇ ሞታለች ! ይሄን መቼም መቼም አንረሳውም

  • @ema75g
    @ema75g 16 дней назад

    Is this Dere news channel?

  • @Tazytube-p3y
    @Tazytube-p3y 16 дней назад

    🙏🙏❤

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 16 дней назад

    ክራቫት አውልቁ።

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 16 дней назад

    Dere👌👌👌

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 16 дней назад +1

    Berta

  • @Israel.London
    @Israel.London 16 дней назад

    እንደ አቶ ብልቻ ያሉ ኦሮሞዎችን ያብዛልን

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 16 дней назад

    😢😢😢አቶ ቡልቻ ነብስ ይማረ
    አቶ አብይን ቢሰሙት ሲቀደድ ምን ይሉ ነበረ ።

  • @andud9200
    @andud9200 16 дней назад +2

    ደንቆሮ ፓርላማ ትላንትም ሲስቁ ነበር ዛሬም ይስቃሉ የዶንቆሮ ስብስብ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 16 дней назад

    በአዉነት ከኦሮሞ ፖለትከኞች አንዲህ አይነት ሰዉ መገኘቱ ይገርማል

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 16 дней назад

    Bekfam belemame Tegra yesalale galama zerhenen hagrhenen atfawe

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 16 дней назад

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 16 дней назад +2

    ደልለፋኖደልለአማራ

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 15 дней назад

    😂😂😂😂የንተሚድያ ኢንደ ሀር ገመተለች 😂😂😂😂

  • @DanielWorku-bh6vq
    @DanielWorku-bh6vq 16 дней назад

    Leave that to historians. Amharas mind set about Minlik is always that he is hero and absolute. We don't have the appetite to mention his historical mistakes. What do Abiy did to Tigray, Amhara, Oromo? This is in the 21st century. Expect a wrong doings could also happen in the 19th century. We have to recognize that reality. We have to avoid the mental pictures and naratives of Minlik that he was absolute and Saint. Please feel the pain of others!

  • @addisesimbo12
    @addisesimbo12 16 дней назад

    እውነቱን ከውሸት ለመለየት ማዳመጥ አለብኝ ከዚህ በፊት ደረጄ ሲያወራ የሠማውት በፋኖ ተስፋ ቆርጦ አንድም ቀበሌ አልተቆጣጠረም ውሸታቸውን የቅራራሉ ያለው ደረጄ ውሸታም ነው።ወደ ኋላ ቪዲዮን እይ ጀዝባ ።

  • @gatetsinu1831
    @gatetsinu1831 16 дней назад

    ኢሳት ተከሽኖ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 16 дней назад

    ያ አሀያ አሰሙት ምን እሱ ብቻ ተረት.አሀን ገባቸው #ተልባ ቢነጫጫ በ1 ሙቀጫ.#

  • @addisesimbo12
    @addisesimbo12 16 дней назад

    ደሬ ዛሬም ትዋሻለህ ።

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 16 дней назад

    ባክህ ላንድ ሰገራ ጋላላላ አታድርቀን አንተም ተነፋ ራስክ ቡሽቲቲቲቲቲ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 16 дней назад

    😆😆😆😆ሚኒሊክ እና አብይ አንድ ናቸው የሚወዳቸው እና የሚጠላቸው አለ
    በአንተ አፍ ባይታወሱ ደስ ባለን አንተ የወረድክ ሰው ነክ ዘረጦ ደርደሬ

    • @endalemera25
      @endalemera25 16 дней назад

      ምንሊክ?ወዴት፡ጠጋ፡ጠጋ።

    • @debelasefere
      @debelasefere 16 дней назад

      Galla gin politics ena tornet lenante altefeterem , ezaw yekebt chira eyeteketelk zafhin kibe eyekebah nurohin gifa

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 16 дней назад

      ጋላ ስርአት አልባ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 16 дней назад

      አብይኮ አገር መሪ አይደለም። እረኛ ነው።ለዚያውም ሰነፍ እረኘኛ።

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 16 дней назад

      @@debelasefere 😆😆😆😆 ታዲያ መታደል ነዋ ጦርነት እና ፖለቲካ ባለማወቃችን አንተ ደደብ ሰው መግደል እና ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ በደሀ ላብ መኖር እውቀት ይመስልካል 🤣 የከብት ጭራ እና ገብዬ መሆን መታደል ነው ችግሩ አንተን የመሰለ ሰው ማገድ ነው መጥፎ ነገር

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 16 дней назад +1

    Del la Jegna Amhara fano

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 16 дней назад

    😃😂የጠነዛው ጭንቅላቱ የበሰበሰው ቡልቻ አይሜፍና አለምባንክ ህውቅና የሰጡትን ሁለት አሀዝ የኢትዬ ኢኮኖሚ ህድገት የለም ህያለ እንደጮሀ ሄደ😂😂

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 16 дней назад +1

      😂😂😂94 አመት የተኖረ ኑሮን ኖሮ ወልዶ ተዋልዶ ነው የሞተው አንተ እበት ወይ አልኖርክ ወይ አልሞትክ

  • @AdamAdam-z3f3i
    @AdamAdam-z3f3i 16 дней назад +2

    ነፍስ ይማር

  • @gashaw278
    @gashaw278 16 дней назад +1

    ነብስ ይማር

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 16 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @meseludenbelbarde
    @meseludenbelbarde 16 дней назад +1

    ነፍስ ይማር