ምህረቱ ይነገር - የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • Mihiretu Yineger - by Union of Maranatha Choir - Apostolic Church of Hossana
    From the new DVD album, "Yesus Hoy Na" by Union of Maranatha Choir, Hossana.
    Published by Apostolic Church of Ethiopia.
    2020 GC, 2013EC
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 23

  • @UnionofMaranathaChoir
    @UnionofMaranathaChoir  4 года назад +12

    ምህረቱ ይነገር በአደባባይ ይነገር በአደባባይ
    ቸርነቱ ይወራ በአደባባይ ይወራ በአደባባይ
    እግዚአብሔር መሀሪ ታጋሽም ይቅር ባይ
    ጌታ ኢየሱስ መሃሪ ታጋሽም ይቅር ባይ
    1.አልጠፋሁም አለሁ በምህረትህ ታምኜ ኖራለሁ
    ተሸክመኸኛል ክብር እንጂ ሌላ ምን እላለሁ
    ምህረትህን ልናገር አለም ትስማ እኔም ላውጅላት
    ይነገር ይዘመር የቸርነት የፍቅርህም ብዛት
    በምህረትህ ባለጠጋ
    የሱስ ዛሬም አንተን ልጠጋ /2
    2. ቁጣው የዘገየ ምህረቱ እጅጉን የበዛ
    በመስቀል ላይ ሞቶ ለሆነልኝ ለህይወቴ ቤዛ
    እጆቼን አንስቼ በምህረቱ ተማርኬአለሁኝ
    ክብርን እየሰጠሁ ምስጋናዬን ለእርሱ ሰዋለሁኝ
    እጆቼንም አነሳለሁ
    ምህረቱን እናገራለሁ/2
    3. እንዳንተ ማን አለ ምህረቱ እንደወንዝ የሚፈስ
    ሁልጊዜ ልጆቹን የሚታገስ ደግሞም የሚፈውስ
    ልቡገር የሆነ የራቀውን ወደእርሱ የሚያቀርብ
    የምህረት ጌታ ነው በደለኛውን አንፅቶ ሚቀድስ
    አምላኬም ጌታዬም
    መሃሪ ነው ዝም አልልም/2

    • @aberaabose440
      @aberaabose440 4 года назад

      ተመስጌን ተመስጌን እዩሱስ ሃሌሉያ እልል እልል እልል እልል እልል እልል 🙌🙌❤️❤️🙏🙏

    • @aberaabose440
      @aberaabose440 4 года назад

      አሜን ምህረቱ ይናገር በአደባባይ ሃሌሉያ 😭🙌❤️❤️🙏🙏

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 года назад +1

    የምእረት አባት ጌታየሱስ ተመስገን

  • @sinoyyegodislord8967
    @sinoyyegodislord8967 3 года назад +2

    Amen miratu yingar 🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏🙏

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 года назад +1

    ዝም አልልም መሀሪ ነው አምላኬ ይቅርባይ ነው
    እልልልልልልል
    ዘመናችሁ ይባረክ.....
    ተመስገንንንንንንን

  • @አንድጌታአንድሃይማኖት

    አሜን🙌🙌

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 года назад +1

    ኦ ሀሌ ሉያያያያ.. ..መሀሪ ነው ይቅር ባይ ነው ምህረቱ ልዩ ነው
    ምህረት ከተደረገለት አንደኛዋ እኔ ነኝ አባ አባ አባ በምህረትህ ነው ያለሁት እኔ የሀጢያተኞች ዋና አንደኛ ነኝ
    ግን ምህረትህ በቤትህ አኑሮኛል
    ተመስገንንንንንንን
    ኦ በመንፈስ ቅዱስ መስረር መንሳፈፍ
    እልልልልልልልልልልልል
    ምህረቱን እናገራለው አሜንንንንንንን....መሀሪ ነው አባ

  • @sanasana8660
    @sanasana8660 4 года назад +2

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @ርብቃብርሃኑ
    @ርብቃብርሃኑ 4 года назад +2

    Amen miratu yinagar

  • @alsila1131
    @alsila1131 3 года назад +1

    Amenn

  • @Netsanetapos
    @Netsanetapos 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @tirunashsodano7013
    @tirunashsodano7013 3 года назад +1

    Haleluya amen

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 8 месяцев назад +1

    😭😭😭😭

  • @appcell7156
    @appcell7156 3 года назад +1

    Amen

  • @sisapostolichossanamasiyee9627
    @sisapostolichossanamasiyee9627 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamumugore2924
    @selamumugore2924 4 года назад +2

    አሜንንንንን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏
    ተባረኩ❤❤❤

  • @getayibarek4627
    @getayibarek4627 4 года назад +2

    Amene amene🙏🙏🙏🙏

  • @muluapomulu1999
    @muluapomulu1999 4 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Netsanetapos
    @Netsanetapos Год назад +1

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙌❤

  • @sisapostolichossanamasiyee9627
    @sisapostolichossanamasiyee9627 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @DavidMan-li5uu
    @DavidMan-li5uu 7 месяцев назад +1

    Amen ❤❤❤❤❤