ቤተክርስቲያን አበራች - የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት
HTML-код
- Опубликовано: 20 сен 2024
- Betekrestian Aberach by Union of Maranatha Choir - Apostolic Church of Hossana
From the new DVD album, "Yesus Hoy Na" by Union of Maranatha Choir, Hossana.
Published by Apostolic Church of Ethiopia.
2020 GC, 2013EC
የድል የምስጋና ዘመን ላይ ደረሰች
ኢየሱስን ይዛ ሁሌ እንዳሸነፈች
በአደባባይ ቆማ የሱስን ሰበከች
ብቻህን አምላክ ነህ ብላ መሰከረች
ቤተክርስቲያን አበራች በዚህም ዘመን
የሱስ አንድ አድርጎን በውስጥዋ ተሰበሰብን
1. ዘመኑ የድል ነው የምርኮ የመውረስ
ለኢየሱስ ብዙ ነፍሳትን የማፍለስ
ቤተክርስትያን ታጥቃ ተነስታለች
የእውነትን ወንጌል ለአለም ታበራለች
ቤተክርስቲያን
2. የተስፋ ቃሉን የሱስ ይፈፅማል
እንደቀድሞ ዘመን ክንዱን አንቀሳቅሶአል
ወንድሞች/እህቶች ኑና የኢየሩሳሌምን
ቅጥር እንስራ መጥቶላታል ዘመን
የድል የምስጋና ዘመን ላይ ደረሰች
3. የምድር ውበት የፅዮን ከተማ
ለፍጥረት ሁሉ ድምፅዋን ስታሰማ
አስሩ የአንዱን ልብስ ጫፍ ይዘው
ይመጣሉ ወንጌሉ ማርኮአቸው
አበራች በዚህም ዘመን
አበራች ቤተክርስቲያን
በደስታ በአንድ ልብ ሆነን
በውስጧ ተሰበሰብን
በዜማ ከበር እያልን
የሱስን እናመልካለን
አሜን አሜን አሜን እልልልልል 👏
አሜን አሜን
ጌታ የሚሰራት ፣ ራስ ለአካሉ የሆነላት፣ የክብር ተስፋ የያዘች፣ የክብርን ንጉስ ከሰማይ በክብር የሚገለጠውን ጌታ የምትጠብቅ፣ ሀሳቡንና ፈቃዱን የምትፈፅም የክብሩ ድምቀትና የፍቅሩ ምስክር ደመቀች
እልል እልል እልል
ጌታ ይባርካችሁ
የክብሩን ምስጋና አዉጁለት
😍😍😍😍😘
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌 ተባረክ እየሱስ 💔
1:53
እየሱስ ይባርካችሁ ጸጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ በጣም የሚባርክ አገልግሎት ነው
የድል የምስጋና ዛማን ላይ ዳራሳን ታባረክ እየሱስ
ባእውነት ታባርኩ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን
ሀሌሉያ እየሱስ ተመስገን🙏🙏
ተባረኩ ኢየሱስ ይባርካችሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ ❣️🙏
Amen aman amen amen eyesusi abizito yebarikachu taberaku 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏elllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll tamasgen eyesusi
ተባረክ እየሱስ, የድል ዘመን ላይ ደርሰች እልልልልልል እልልልልልል, ተባረኩ እህት ዎንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይሪከቺ
ተመስገን ጌታዬ♥️♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺
Amen Amen Amen GOD bless all 😍
አሜን!!!!!!
Amen eysusi yibarikachu tabarku🙏
አሜን የጌታ ስሙ ባለም ሁሉ ከፍ ይበል
Tebareku ❤❤
Amen Tabaraki yesusi
Ameñnnn haleluya haleluya haleluya haleluya Elllllllllllllllllll haleluya haleluya haleluya Elllllllllllllllllll
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ
🎉Yekefe zemen metoshal le betekirstyaneee illll🎉🎉 sa
Amen Halelja
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
Amen hallelujah
Amen tebarku
God bless you!! Amen
Amen Amen Amen tabarku
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏
Temesgen yesus Ellllllllllllllllll haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa haleluyaaa kibir yesus kiberrrrrrrr getayeee temesgen getayeee yesus Abizitoh Abizitoh Abizitoh ye barekachu lezelalem stagawun ye bizalachuuu tebareku 😢😢😢😢😢⛪⛪⛪⛪⛪📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameni amrni geta iyess ybarkachihu
Tebark eyesus yibarku
Amennnnnnnn amennnnn tabarakulign zamanachu yebaraki
Bless you
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜን አሜን
Tsega yibizachu igizibiher yibarekachu
AMEEEEEN
Amen gate eysus yebarki
Its' interesting..!!
Ámennnnnnnnn. Helelujah.
Ameee gan tabaralech
Amen amen ameeeeeen
tabareku maranata berukan
Tabarku
❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
Ellll
Amen Amen🙌🙌🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎹🎹🪕🪕🎸🎸👏👏👏
Eilililililililililililililil elilililililililililil
እልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ! ተባረኩ
Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta Eyesus abztu yebarekachuu 🤗🤗🤗🤗🤗😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉