Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነፅቻለሁ ዛሬ የፈሰሰው ደሙ ነው ክብሬአልረሳውም የእርሱን ውለታእወደዋለሁ የቀራንዮን ጌታ1. አይኖቼን አንስቼ ወደ ቀራንዮ ጎልጎታ ልመልከት የሱስን የፍቅርን ጌታ ጎኑንም በጦር እጁንም በሚስማር የተወጋበትን ገድሉን ልናገር ነፅቻለሁ ዛሬ 2. ቃል ኪዳኔን ላድስ እስከሞቴ ልፅና ፋሲካዬ ለኔ የሱስ ታርዶአልና ከጭንቅ ወደ ደስታ ከሞት ወደ ህይወት ተሻግሬአለሁኝ በአምላኬ ምህረት መስቀል ተሸክሞ ተጨንቆ መራራ ሆምጣጤ ጠጥቶ በመቃ ራሱንም ተመትቶ ተገርፎ በመገረፉ ቁስል ድኛለሁ እርሱ ሞቶ3.ከዛሬ ጀምሮ ልሁን ምስክር ላልዳኑ ወገኖች ቃሉን ልመስክርእኔን እንዳዳነኝ በመስቀሉ ሞት ወንድሜን ይፍታልኝ ከታሰረበትእህቴን ይፍታልኝ ከታሰረችበት ነፅቻለሁ ዛሬ …
እግዚአብሔር ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ
Ameeeen!!!!
AMEEEEN😭🙌
Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen amlakewoyi tamasgen tamasgen eyesus kiberi mesgana lante yehuni amlakewoyi simi yekberi eyesus 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️amlakewoyi aresami yanten huleta ewedawalewu ye qaraniwu geta 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💒💒💒💒😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤷♀️🤷♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
የእውነት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ትለያለች ! ስርአትን ማስተዋልን ተሰጦናል እንደቀደሙት አባቶቻችን እኛም በቅድስና እንኑር የለየን ኢደሱስ ይመስገን ♥♥
መዝሙሩ በጣም ይባርካል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በቅድስና ስለምታገለግሉ። በጣም ታምራላችሁ ውብ የእየሱስ ልጆች
Amen Amen haleluya
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙏🙏
god bless you all
Amen neqechalewe
እየሱስ ይባርካችሁ እንዲህ ነው ወጣት በእግዚአብሔር ክብር ሲተጋ ለእግዚአብሔር መንግስት መቲጊያ ለእግዚአብሔር ህዝብ ማንቂያ ማትጋያ አስጠኚያቹ እየሱስ ይባርክ እናንተንም ይባርክ
Bless you God
አሜን አሜን አሜን 💞💞🙏🙏📖
ኢየሱሰ ይባርካቹ
amen😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን😭😭
🙏🙏may god bless you aboundantly to share this inspring song keep it up my brothers and sisters
amen😘😘😘
አሜን አሜን 😢😢😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
Amne❤❤
Thanks
Amen
Amen🙏🏽🙏🏽😍😘
♥️♥️♥️😘😘😘
Amen.amen❤❤❤❤❤❤❤
ነፅቻለሁ ዛሬ
የፈሰሰው ደሙ ነው ክብሬ
አልረሳውም የእርሱን ውለታ
እወደዋለሁ የቀራንዮን ጌታ
1. አይኖቼን አንስቼ ወደ ቀራንዮ ጎልጎታ
ልመልከት የሱስን የፍቅርን ጌታ
ጎኑንም በጦር እጁንም በሚስማር
የተወጋበትን ገድሉን ልናገር
ነፅቻለሁ ዛሬ
2. ቃል ኪዳኔን ላድስ እስከሞቴ ልፅና
ፋሲካዬ ለኔ የሱስ ታርዶአልና
ከጭንቅ ወደ ደስታ ከሞት ወደ ህይወት
ተሻግሬአለሁኝ በአምላኬ ምህረት
መስቀል ተሸክሞ ተጨንቆ
መራራ ሆምጣጤ ጠጥቶ
በመቃ ራሱንም ተመትቶ
ተገርፎ በመገረፉ ቁስል
ድኛለሁ እርሱ ሞቶ
3.ከዛሬ ጀምሮ ልሁን ምስክር
ላልዳኑ ወገኖች ቃሉን ልመስክር
እኔን እንዳዳነኝ በመስቀሉ ሞት
ወንድሜን ይፍታልኝ ከታሰረበት
እህቴን ይፍታልኝ ከታሰረችበት
ነፅቻለሁ ዛሬ …