አብርሃም በተባረከበት በረከት - ምዕራብና አቃቂ ቃሊቲ ጥምር መዘምራን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 263

  • @UrqatoMesfin
    @UrqatoMesfin 7 месяцев назад +28

    1M ጊዜ ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር,
    አብርሀምን የባረከው አምላክ እኔንም ባርኮኛል 😭😭😭😭

  • @Getenesh-u7k
    @Getenesh-u7k 15 дней назад +1

    ስታምሩ በሰማይም እንዲዉ እንዳላችው ያገናኛችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ermisa-er7hg
    @Ermisa-er7hg 19 дней назад +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቸው

  • @Apostolicchurch-song
    @Apostolicchurch-song 8 месяцев назад +61

    በሰማዩም በምድሩም በረከት ይባርካችሁ ያገለገላቹት አምላክ ያገልግላችሁ ተባረኩ

  • @sammom8696
    @sammom8696 8 месяцев назад +22

    ከጣኦት አማልክት አውጥተህ የራስህ አድርገህ የባረከኝ አምላክ አመስግንሃለው❤❤❤ ❤🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 8 месяцев назад +15

    ከጣኦት አማልክት ከአጋንንት አምልኮ ወጥችያለዉ ሀሹሹሹሹሹሹ🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Superdog-98
    @Superdog-98 8 месяцев назад +32

    ከአጋንንት አምኮ ወጥቻለሁ 🥰አሜን 🙏

  • @habtamugetachew-vs1xj
    @habtamugetachew-vs1xj 3 месяца назад +3

    1000ጊዜ ብሰማና ባየው የማልጠግው መዝሙር ተባረኩልኝ🙌

  • @apostolicchurchet
    @apostolicchurchet 8 месяцев назад +22

    ይሄን comment ያያቹ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @tekabetute9001
    @tekabetute9001 7 месяцев назад +11

    በ ሐዋርያዊት እምነት በማደጌ የሱስ ይመስገን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedrashid5898
    @mohamedrashid5898 8 месяцев назад +8

    ታመስጌን ጌተ ዬሱስ በ አብርሃም በረክት ስለበረከኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ስብከቱንም ልቀቁልን🙏🙏🙏🙏በጠም እዬጠበኩ ነብረ ዬአድስ አበበ ክንፊረንስ

  • @mesaygermamo5573
    @mesaygermamo5573 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይኸው ተባረኪያለሁ የሱስን አግኝቻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt 8 месяцев назад +10

    እልልልልልል አሜንንን እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው ስላሴ የለም 🥰🥰🥰🥰

  • @Dawit_Gm
    @Dawit_Gm 8 месяцев назад +15

    ከማያልቀው ድንቅ በረከት ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 6 месяцев назад +4

    በሐዋሪያትና በነቢያት መሰረት ላይ ታንፃችዋል ኢየሱስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ሃሌሉያ

  • @marveltech521
    @marveltech521 8 месяцев назад +24

    እግዚአብሔር አብርሃምን ከሕዝብ መካከል ለይቶ ታላቅና በረከት ወራሽ እንዳደረገው ሁሉ እኛንም በግርዘት ኪዳን እና በክርስቶስ ወደዚህ ታላቅና ወራሽ መንጋ ቀላቅሎናል።
    ሐዋርያት 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² እርሱም እንዲህ አለ፦ ወንድሞችና አባቶች ሆይ፥ ስሙ፦ የክብር አምላክ ለአባታችን ለአብርሃም በካራን ሳይቀመጥ ገና በሁለት ወንዝ መካከል ሳለ ታየና፦
    ³ ከአገርህና ከዘመዶችህም ወጥተህ ወደማሳይህ ወደ ማንኛውም ምድር ና አለው።
    ⁴ በዚያን ጊዜ ከከለዳውያን አገር ወጥቶ በካራን ተቀመጠ። ከዚያም አባቱ ከሞተ በኋላ እናንተ ዛሬ ወደምትኖሩባት ወደዚች አገር አወጣው።
    ⁵ በዚችም የእግር ጫማ ስንኳ የሚያህል ርስት አልሰጠውም፤ ነገር ግን ልጅ ሳይኖረው ለእርሱ ከእርሱም በኋላ ለዘሩ ርስት አድርጎ ይሰጠው ዘንድ ተስፋ ሰጠው።
    እግዚአብሔርም ዘሩ በሌላ አገር መጻተኞች እንዲሆኑ አራት መቶ ዓመትም ባሪያዎች እንዲያደርጉአቸው እንዲያስጨንቁአቸውም እንዲህ ተናገረ፤
    ገላትያ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴ የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።

    ¹⁶ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ። ስለ ብዙዎች እንደሚነገር፦ ለዘሮቹም አይልም፤ ስለ አንድ እንደሚነገር ግን፦ ለዘርህም ይላል፥ እርሱም ክርስቶስ።
    ¹⁷ ይህንም እላለሁ፤ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ሕግ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን የተስፋውን ቃል እስኪሽር ድረስ አያፈርስም።

  • @hansuseyum4318
    @hansuseyum4318 7 месяцев назад +7

    አሜን አሜን አብርሀም ዝተባረኾ በረኸት ተባሪኸየ ሀለሉያ🙌🏾እልልልልል ተመስገን የሱስ🙌🏾🌺🌹💕❤️

  • @NahiLawyer
    @NahiLawyer 8 месяцев назад +7

    በሁሉ እያሳደገን ያለ አምላክ ይባረክ🙌

  • @dagnachewabebe7195
    @dagnachewabebe7195 7 месяцев назад +4

    አብርሃም በተባረከበት በረከት እኔም ተባርኬዋለሁ አሜን❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤

  • @ApostolicSongs2616
    @ApostolicSongs2616 8 месяцев назад +14

    #በሰማያዊ_በረከት_የባረከን_ኢየሱስ_ይባረክ!! #ኢየሱስ

  • @EstTopTube
    @EstTopTube 8 месяцев назад +7

    ይሆ ተባረክሃለው ኢየሱስ አግኝቸዋለሁ ❤

  • @aviation_worldwide
    @aviation_worldwide 8 месяцев назад +9

    ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም አልኩኝ መዝሙሩን🥰🥰

  • @AbrahamKebede-f6m
    @AbrahamKebede-f6m 7 месяцев назад +2

    አሜን ነፃ ያወጣንና የበረከን ኢየሱስ ይመስገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 8 месяцев назад +19

    ሃለሉያ ኢየሱስ የዘላለም አብ ነዉ ።❤❤❤❤❤❤❤❤ለአንድ አምላኪ ያለ ሕዝብ ነዉ ኢንድዉ በሙሉ ሐይል ለአምላኩ ያቀርባል አምላኩም ያዉቃቸዎል ኢኔርሱም የርሱ መሆናቸዉን ያዉቃል ይህ ሕዝብ ከለላ ሕዝብ ይለያል

    • @btemtbmtg
      @btemtbmtg 8 месяцев назад +1

      ኢየሱስ በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም ያዘምራችሁ ! ተባርኬበታለሁ ።

    • @mohamedmame9652
      @mohamedmame9652 7 месяцев назад

      ኢየሱስ በፍፁም ለዘላለም አብ ሊሆን አይችልም ....አብ በሌለበት በረከት የለም😂😂😂😂

    • @aviation_worldwide
      @aviation_worldwide 6 месяцев назад +1

      @@mohamedmame9652 ኢየሱስን ያላወቀ እኮ አብን አያውቅም ወንድሜ

  • @EstTopTube
    @EstTopTube 8 месяцев назад +7

    ይሆ ተባረክሃለው ኢየሱስ አግኝቸዋለሁ

  • @helentamiruseifu5134
    @helentamiruseifu5134 7 месяцев назад +5

    አሜን እኔንም እንደ አብርሃም ባርኮኛል ከጣኦት ከአማላክት አምልኮ ወጥቻለሁ

  • @samuellambebo4261
    @samuellambebo4261 8 месяцев назад +7

    ኢየሱስን አግቻለሁኝ ❤

  • @EsayasTasew-t1k
    @EsayasTasew-t1k 8 месяцев назад +5

    ጌታ ኢየሱስ መዘምራንን ይባርክ። አሜን መልቲሚዲያንና የሚዲያውን አገልጋዮች ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ እላለሁ።

  • @amanuelmikre
    @amanuelmikre 8 месяцев назад +6

    የእግዚአብሄር ስም የተባረከ ይሁን

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 3 месяца назад +1

    Amen amen yihen mezmur siwedew❤❤❤❤

  • @NuriyeAlexis-tx6wq
    @NuriyeAlexis-tx6wq 3 месяца назад

    Geta absito yibarkachw ❤️❤️❤️🙏 Gan inbarkaleni midrni Hulu inmolaleni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @teshalebirhanu2425
    @teshalebirhanu2425 Месяц назад

    ኸሄዉ ተባሪከያለዉ። ❤❤❤ከጣኦት አምልኮ .....

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
    አብርሃም በተበረከበት በርከት እኔም ተበርከለሁ
    የአብርሃም አምላክ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርካቸው ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WondimuWolabo-u6f
    @WondimuWolabo-u6f 2 месяца назад

    እኔም ተባርክያለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌 አልልልልልልል አልልልልልልል ሃሌሉያ

  • @ZewuduSorsa
    @ZewuduSorsa 3 месяца назад

    ተባርካችሁ ኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @TedaTesfaye-sv2zs
    @TedaTesfaye-sv2zs 8 месяцев назад +5

    የአንድ አምላክ ልጆች ተባረከው

  • @DanielRobert-m1x
    @DanielRobert-m1x 7 месяцев назад +1

    ኢየሱስን እንደማግኘት ምን ሙባረክ አለ

  • @Fffuee
    @Fffuee 8 месяцев назад +4

    አሜን እልልልልልልልልልልል ተባሪኪያለው ኢየሱስን አግቺያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonabara-k6g
    @solomonabara-k6g 5 месяцев назад

    እኔም ተበርኬያለሁ ሀሌሉያ እየሱስ ይመስጌን❤🙌

  • @EstTopTube
    @EstTopTube 8 месяцев назад +3

    አሜን🙌🙌 ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን በአብርሃም በረከት ለበርካን! ይሆ ተባረክሃለው👏
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @Birukwolde-xf5qd
    @Birukwolde-xf5qd 8 месяцев назад +3

    በአብረሃም በረከት የበረካኝን አምላክ እኔም እበርካለሁ ተበረክ አበትዬ❤❤❤❤

    • @NetsanetApostolic
      @NetsanetApostolic 7 месяцев назад

      Tebrku egzhabher tsega yebzalchhu ❤❤❤❤be Abraham berket yebarka geta yibarek

  • @AbushMilikamo
    @AbushMilikamo 3 месяца назад

    ተባረክ ኢየሱስ ታባረክ ኢየሱስ የክብር ዜማ ሞልቶ በአፌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔❤❤❤💞💞

  • @ApostolicSongTube
    @ApostolicSongTube 3 месяца назад

    የተባረኩ ህዝቦች ነን!!

  • @gezachewgirma9023
    @gezachewgirma9023 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!
    አብርሃም በተበረከበት በርከት እኔም ተበርከለሁ
    የአብርሃም አምላክ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርካቸhu ተባረku!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jlorato
    @jlorato 8 месяцев назад +5

    Elelelelelelelelel 🙌 Glory be unto God!!!

  • @PetrosAdinew
    @PetrosAdinew 8 месяцев назад +2

    ለአምላካችን መዘመር አይሳለቸኝም❤❤❤ አሜን እልልልልልአሜን ❤❤❤

  • @MamiKuma-lx6mi
    @MamiKuma-lx6mi 8 месяцев назад +3

    እውነት መዳኔ ድንቅ ነው

  • @TarikuApo
    @TarikuApo 8 месяцев назад +4

    አሜን ኢየሱስ በአብርሃም በረከት ባርከኝ ።

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk 6 месяцев назад

    የሰማይ ዎራሾች 😢😢😢❤❤❤❤ተባረኩ ተባረኩ ♥️🥰🥰🥰

  • @eyasutilahunalaro6215
    @eyasutilahunalaro6215 2 месяца назад

    Amazing song that bridgs old testament with the salivation message of the new testament .
    I can't stop listening this song!!

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 28 дней назад

    Temsgennn Gata Eysus ❤❤❤amen Amen 🙏🏼 🙌 👏 ❤️

  • @thiru-tube
    @thiru-tube 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ❤❤❤❤ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @LemlemBirhanu-cp9fi
    @LemlemBirhanu-cp9fi 4 дня назад

    Ameeen Tebareku❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotEmana-w7j
    @HaymanotEmana-w7j 6 месяцев назад

    አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ 😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba 3 месяца назад

    አሜን ኢያሱስ ተመስጌን

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 8 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርካቹ ተባረኩ😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤

  • @MeraMo-oz7up
    @MeraMo-oz7up 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @enanuale4683
    @enanuale4683 7 месяцев назад +2

    Haleluy....... eyesus yibarikachu .... yemelakt mezmur yimesilal❤❤❤❤

  • @LambeAyele
    @LambeAyele 8 месяцев назад +4

    Amen hallelujah ❤❤❤

  • @Elias-ll3bj
    @Elias-ll3bj 8 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተመስገን ጌታዬ ስምህ ይባረክ

  • @Ermisa-er7hg
    @Ermisa-er7hg 3 месяца назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!

  • @ማስተዋል-ጠ2የ
    @ማስተዋል-ጠ2የ 4 месяца назад

    አመን አመን ከፊበል አምላከ🙏🙏💘💘

  • @YohannesAyenachew
    @YohannesAyenachew 8 месяцев назад +2

    ጌታ እየሱስ መስዋዕታችሁን ይቀበል❤❤❤

  • @TarakegnFikreFikre
    @TarakegnFikreFikre 8 месяцев назад +2

    አሜን እኔም ተበርኬዋለሁ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🎹🎸🎷🎤⛪️

  • @Barny-h9w
    @Barny-h9w 6 месяцев назад

    Ameni.ameni.yesusei.yebarikachu.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aberaermias8730
    @aberaermias8730 7 месяцев назад

    ባላሰብኩት ጊዜ:ባታ እና ሁነታ አንተ ግን ሰለ ከፈልክልኝ ደም ብለህ ከጠፋሁበት ስላገኘሄኝ እነም አንተን ስላገኘሁኝ ተባርከያለሁና አዳኘ ተባረክልኝ አሜን ስለ መዙሙሩ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላቹ።

  • @Sara-k2d5j
    @Sara-k2d5j Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DebebeDebe-nk1or
    @DebebeDebe-nk1or 6 месяцев назад +1

    ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ!!!❤

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy 8 месяцев назад +1

    አንድ አምላክን ማወቅ መባረክ ነው!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BinyamBelte
    @BinyamBelte 4 месяца назад

    ተባረኩ 😢😢😢

  • @mesiapo5967
    @mesiapo5967 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሜን

  • @HanaHana-qe9el
    @HanaHana-qe9el 6 месяцев назад

    የሱሰ ይባረካቹ❤❤❤❤

  • @EvisoonMarkos
    @EvisoonMarkos 8 месяцев назад +3

    Weyne ene simetun endet lingerachih betam new des yemlew "yihew tebarkiyalehu eyesusn aginchiyalehu"

  • @NuriyeAlexis-tx6wq
    @NuriyeAlexis-tx6wq 3 месяца назад +1

    Inem tabrkalw ❤❤ ka woti khulu tarfalw ❤❤❤

  • @behailukebede3522
    @behailukebede3522 8 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ !!!!!!

  • @genetmelese1527
    @genetmelese1527 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታባራኩ ለበራካት ሁኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @eyasutilahunalaro6215
    @eyasutilahunalaro6215 2 месяца назад

    Lezelalem tebarkachu kiru, atint dires zelko yemigeba mezmur.

  • @hansuseyum4318
    @hansuseyum4318 7 месяцев назад

    ተባረኩ መዛምራን❤❤🎉🎉ጎይታ የሱስ የዕዚዙ ይባርኽኩም🌹🌹💕💕

  • @MiruSole
    @MiruSole 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤amen tabarikalaw❤❤❤❤

  • @cheapCell-y8r
    @cheapCell-y8r 4 месяца назад

    አሜን በምህረት በለ ጸጋ❤

  • @ምስጋናቸማርቆስ
    @ምስጋናቸማርቆስ 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እሰሰሰሰይ🙌🙌🙌🙌

  • @dadidegu
    @dadidegu 8 месяцев назад +2

    እንደዘመራችሁ ወጥታችሁ መቅረት ይሁንላችሁ!!

  • @MeronSeyoum-wp3te
    @MeronSeyoum-wp3te 6 месяцев назад

    አሜን አሜን ተመስገን አየሱስ ስለምትባርክን

  • @Sarah209-cg9mm
    @Sarah209-cg9mm 6 месяцев назад +1

    አሜንንን ተባረኩ 💗💗💗💗💗💗🙏

  • @temezgentaye
    @temezgentaye 7 месяцев назад

    Ammmmmmeeeeeeeeeennnnn🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @GabureAgafari
    @GabureAgafari 8 месяцев назад +2

    ስሙ ለዛላላም አለም የተበረከ ይሁን አሜን ተበርኬሃሉሁ......

  • @AmarechGedana
    @AmarechGedana 5 месяцев назад

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdugnaYosef
    @AdugnaYosef 8 месяцев назад +3

    Ameeeeeeeeeen, Hashu, mitto magano yesuusa ati challu maassami(and amlaki yesus ante bicha tebrekilgn).

  • @DennisNDZOVE
    @DennisNDZOVE 3 месяца назад

    Amen amen amen eyesus yibarkach

  • @woldeade6501
    @woldeade6501 3 месяца назад

    አሜን………….ተባረኩ

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661 4 месяца назад

    አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @TagesechWana-m8e
    @TagesechWana-m8e Месяц назад

    Tebareku geta iyesusi abizito yibarekach

  • @TeshaleShifaraw
    @TeshaleShifaraw 6 месяцев назад

    Abirham betebareke bereket inem barekeyn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthEth-n1h
    @EthEth-n1h 5 месяцев назад

    Amene..Amene..❤❤❤❤❤❤

  • @TakatlaKabra
    @TakatlaKabra 7 месяцев назад

    Wow.amen❤❤❤❤

  • @Eade4545
    @Eade4545 4 месяца назад

    Abrham Betbarkebet Bereket Enem Tebarkekalew

  • @yonastewldeberhan1986
    @yonastewldeberhan1986 8 месяцев назад +3

    ጌታ ኢየሱስ እጥፍ ድርብ ይባርካችሁ::

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk 6 месяцев назад

    Hashu hashu hashu እልልልልልል 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼♥️♥️♥️♥️

  • @habtamufiseha9370
    @habtamufiseha9370 8 месяцев назад +1

    Amennn tebareku የአንድ ልጆች ❤❤❤