2ቱ የንስሃ አይነቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 71

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 4 месяца назад +43

    እኔ እኮ ትምህርትህ አፍህ ላይ ተናግረኸው ሳትጨርስ ወደ ውስጥ የሚፈሰው የሚገባኝ ነገር ጥያቄ እንኳን አይፈጥርብኝም ክብር ለጌታ ይሁን ።ዳዊቴ ተባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 месяца назад +14

    ገና ስንሰማዉ የ መንፈስ ቅዱስ እገዛ ያለበት መልእክት ዴቭዬ ተባረክ

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 4 месяца назад +8

    የተወደድክ ወንድም ዴቭ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ። እኔ በግል በመዳኔ እርግጠኛ እንድሆን ያረገኝ ያንተ ትምህርት ነው አሁን የተቀባባ የሐይኖተኞችን ትምህርት በጭራሽ አልሰማም። ስለ አንተ ጌታ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ በአንተ በኩል ብዙ እስተምሮኛል አሳውቆኛል እረዥም እድሜ ያኑር።❤❤👏

  • @jobbebu5509
    @jobbebu5509 3 месяца назад +1

    እኔና ቤተሰቤ በናንተ ትምህርቶች መንፈሳዊ አይናችን በርቷል ፤ በናንተ አገልግሎት እጅግ በጣም ተጠቅመናል። ዴቭ እንዲሁም ሀብትሽ ጸጋ ያንበሽብሻቹ!!!!!!!!!!

  • @hiwotayele6572
    @hiwotayele6572 4 месяца назад +3

    የተባረክ እኮ ነህ ። አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @HellenHaftu
    @HellenHaftu 4 месяца назад +18

    የፀሎቴ ምላሽ ነህ!! ኣንድ ቀን ትግራይ መጥተህ ስታገለግል ማየት ምኞቴ ነው። ደግሞም ኣደርገዋለው🙏🙏

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 4 месяца назад +3

    ከዳንኩ በኋላ የመገለጥ መንፈስ ለሰጠኝ ለአብ ክብር ይሁን።ዴቭዬ ፀጋው ብዝት ይበልልህ❤❤🙏❤❤

  • @timketujebo1977
    @timketujebo1977 3 месяца назад +1

    ዴቭ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ብዙ ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 2 месяца назад

    ትክክል. ትምህርተ ህን. ስወደው. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተባረክ

  • @tsitsi8947
    @tsitsi8947 4 месяца назад +1

    ዴቭ ፀጋ ይጨመርልህ!! በአንተ ትምህርት አንጀቴ ይርሳል፣ ልቤም ያርፋል ፣ መንፈሴም ይነቃል። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ። በዚሁ ደግሞ ተከታታይ ትምህርት ጀምርልን። የአዲስ አበባ ተከታታይ ነኝ❤❤❤

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 4 месяца назад +2

    ወንድም ዳዊት, ስለበዛልህ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ምህረት አምላኬን እጅግ አድርጌ በክርስቶስ እየሱስ ስም እመሰግነዋለሁ🙏

  • @maniti139
    @maniti139 4 месяца назад +1

    አሜንን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ በብዙ ፀጋ ዴቭዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 4 месяца назад +1

    ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክህ የበራልህን የእውነት ቃል በድፍረትና በውነት ስለምታስተላልፍልን ❤
    ሌላው በየሚድያው ለኢንተርቪው ስለማትሩዋራጥ ና ለራስህ መግለጫ ስለማትገልፅ እጅግ ትልቅ አክብሮት አለኝ ቃሉን እና ቃሉን ብቻ ለጌታ ክብር ይሁን እንዲህ አይነቱ ይብዛልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @lulujohn8068
    @lulujohn8068 4 месяца назад +1

    የጌታ ፅጋ እና ሰላም ለአንተና አብረውህ ለሚያገለግሉ ሁሉ።

  • @SaraBh-z2s
    @SaraBh-z2s 3 месяца назад

    ዘመንክ ይበረክ ጸጋ ይብዘሊክ ብሩክ ነህ ዴቭ ❤

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 4 месяца назад +1

    መጥራት ያለበት የንሰሃ አገባብ ነው ተባረክ ዴቨ ፀጋ ይብዛልክ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 4 месяца назад +1

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን።
    የርስታችን መያዣ ።

  • @DirreeJalalaaBarecha
    @DirreeJalalaaBarecha 4 месяца назад

    ዴቭ ለምድንኖ አንድ አንድ ጊዜ ትርታችሁ ያማት ላቁት ባምት አስታምር ማንፋሴ እድስ ናው የሚለው የ ጌታ ፃጋ ይብዛልህ እዋዳሎ ✝️✝️✝️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @adugnafiga2677
    @adugnafiga2677 3 месяца назад

    May grace be upon you!🙏🙏🙏

  • @Seifuኢየሱ
    @Seifuኢየሱ 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤❤

  • @AddisKidest
    @AddisKidest 4 месяца назад +1

    Tebarek anekahegn betewat wuste bedesta temolach dev kibrun geta yiwused wendim silehonin des yileyal tsega yibizalih ahunim egziabher bante wust baskemetewu tsega tiwulidun yanika wede geta endinikerib abizito tsega tsega tsega yichemirilih

  • @BelTad
    @BelTad 3 месяца назад

    Be akal sitastemir lemakefal mignote new❤❤❤❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 3 месяца назад

    Daviye ❤ Much Grace and Mercy ❤ I love you so so much ❤❤

  • @tadessegalcha5969
    @tadessegalcha5969 4 месяца назад

    ወም ዳዊቴ ተባረክ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ዴቭዬ ወንድሜ❤❤

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 20 дней назад

    ዴቭ በርታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @GetiSima-pu9zn
    @GetiSima-pu9zn 4 месяца назад

    ጌታ አየሱስ ይባርክች 💕🙏❤

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 4 месяца назад +1

    የምወድህ ❤❤ፀጋና ብዙ ምህረት ይብዛልህ

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 4 месяца назад

    ዴቭ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ayat9275
    @ayat9275 4 месяца назад

    zemenik,yibarek,amen,get,yibarik❤❤🙏🙏

  • @Jitualemu.G2
    @Jitualemu.G2 3 месяца назад

    Waaqayyoo sii haa eebbisu namaa waaqayyoo 🎉🎉🎉🎉

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 3 месяца назад

    ዴቪ ጠፍተአል ታከተታይ ትምህርት ጀምርልን በጣም ቆያክ እኮ እወዳለሁ❤❤❤

    • @IsraelDemissie-zh4el
      @IsraelDemissie-zh4el 3 месяца назад

      grace family mil channel tejemroal eko የኤፌሶን መልእክት

  • @nbaballers4732
    @nbaballers4732 4 месяца назад

    Clean and Truth. Be blessed dave

  • @asterabebe8022
    @asterabebe8022 4 месяца назад

    Thanks you Daveye ❤

  • @MeratuSedamo
    @MeratuSedamo 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤yes tabraki wondimi saga yibzali❤❤❤❤❤❤

  • @solendalk9196
    @solendalk9196 4 месяца назад

    ጠቃሚ ትምህርት

  • @DanielkebedeV
    @DanielkebedeV 4 месяца назад +3

    መታደል ነው ሌላ ምን ልል እችላለሁ ... ሳስበው የትላንቱን

  • @zufantamrat-j3p
    @zufantamrat-j3p 4 месяца назад

    ጸጋ ይብዛልህ ዲቨዬ❤❤🎉🎉

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 3 месяца назад

    እውነት ነው

  • @Jitualemu.G2
    @Jitualemu.G2 3 месяца назад

    Haleellujaah

  • @tsion797
    @tsion797 4 месяца назад

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ዴቭዬ እናመሰግናለን ያባቴ ብሩክ

  • @BachaTesfaye-z9x
    @BachaTesfaye-z9x 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ethiosouthwest
    @ethiosouthwest 4 месяца назад

    God bless your rest life❤❤

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 4 месяца назад

    so amazing 🌴🌴🌴
    ክርስቲያን ነኝ። አሜን።

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 4 месяца назад

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @mintesnot_6
    @mintesnot_6 4 месяца назад +1

    "በፀጋው ያዳነን አምላክ የተባረከ ይሁን💞

  • @yohannesmkfk38
    @yohannesmkfk38 3 месяца назад

    የሚገርም፡ነው የስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን አብዛኛዎቹ ትምህርት ጭምር መመሳሰሉ በተለይ ስለትንሳኤ ያስተማሩት dave fassil & david pawson

  • @AsnakechDamise
    @AsnakechDamise 3 месяца назад

    Yeminmsgenew misgnses min memsel albet?

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 4 месяца назад +2

    እባክህ ቶሎ ቶሎ ትምህርት ልቀቅልን አትጥፋ🙏

  • @rantwee
    @rantwee 3 месяца назад +1

    በየሳምንቱ video ይለቀቅልን

  • @Lisanwork44
    @Lisanwork44 3 месяца назад +1

    አንተ ሰዉ አንተን ማድመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ በሁለት እግሬ ቆምኩኝ

  • @TibletsMekonen
    @TibletsMekonen 4 месяца назад

    Deva birik bel 🙏

  • @ZekiZewde8
    @ZekiZewde8 3 месяца назад +1

    . Sile 666 astemiren Dear Deve ibak adirsulet. Wondimoch

  • @Blessedwomen-eb1tu
    @Blessedwomen-eb1tu 6 дней назад

    "ቤተክርስቲያን ረክሳለች ሞገሷን አጥታለች ከበደላችን የተነሳ ጌታ ቸል ብሏታል" ተብሎ የሚገባው ንስሀ ከ ቃሉ አንፃር እንዴት ይታያል

  • @SamuelRegasa
    @SamuelRegasa 4 месяца назад

    ☑️ምን ማለቱ ነው?👇👇👇
    John 16 (አማ) - ዮሐንስ
    7: እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።
    8: እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
    9-10: ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤
    11: ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው።

  • @Sabarezene-t7g
    @Sabarezene-t7g 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kenomelkamu7748
    @kenomelkamu7748 4 месяца назад +1

    Tesfan yemichir! Yemiyasarif timirit! Erifffffffffffffffffffffffff

  • @lasho10
    @lasho10 4 месяца назад

    ሉቃስ 13:5፤ ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።”
    Meaning

  • @rantwee
    @rantwee 3 месяца назад

    Addis Ababa ናልን እስቲ

  • @HenokAsfaw-j5s
    @HenokAsfaw-j5s 4 месяца назад

    ክስንና ወቀሳን አደባልቀኸዋል

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 3 месяца назад

    እረ ጠፋህ በሰላም ነው??

  • @tsion797
    @tsion797 4 месяца назад +1

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ዴቭዬ እናመሰግናለን ያባቴ ብሩክ