📌ጥያቄ እና መልስ #22

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии •

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 14 дней назад

    በዳዊት ፋሲል የሚስተላለፈው የጌታ ቀል በመስማቴ ብዙ እያተረፍኩኝ ነው ተባረኩልን❤

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 15 дней назад +1

    ፀጋ ይብዛላቹ ብዙ እዉቀት አግኝቻለው 🙏🙏🙏

  • @ThewodrosGetchew
    @ThewodrosGetchew 15 дней назад +1

    አረቄና ጠለውን እንኳን ለናተ እንተወው ትምህርታችን ግን እንዲህ በማያሻማ መልኩ የጠራነው

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge1652 9 дней назад

    Tebarkuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ees988
    @ees988 15 дней назад +1

    🙏🙏🙏♥️

  • @Christianityislifetome
    @Christianityislifetome 8 дней назад

    ማንም ምንም ብልም እኔ ግን ከእናንተ ወደ እኔ bemimeta በእግዚአብሔር ቃል እና ፀጋ እየተባረኩ እገኛለው አሁንም ደግሜ እላለው ፀጋ ሰላምና የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ በዚሁም የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉኝ
    1. አንድ መጋቢ በቤተክርስቲያን ሲያስተምር በመፃፍ ቂዱስ ዉስጥ የሰባቱ ዓመት ሰርግ ወይም የበጉ ሰርግ የሚባል ነገር የለም ብሎ ግራ አጋብቶናል እናም ደሞ እሄ ነገር በመፃፍ ቂዱስ እንዴት ይታያል ለማለት ነው?

    • @Christianityislifetome
      @Christianityislifetome 8 дней назад

      ማለቴ በሚመጣው ዓለም የቤተክርስቲያኒቱ መነጠቅ ቡሃላ በደመና ላይ lesebat ዓመት እንቆያለን ብለን ያጠናነው ሃሳብ በ ሁለቱ ትንሣኤ በሚለው ትምርት

  • @EstifanosHagos-ic1wf
    @EstifanosHagos-ic1wf 15 дней назад +2

    Hi dave hi habetesch

  • @Namumayteeta
    @Namumayteeta 15 дней назад +1

    ‹‹ምንም አመጽ ብታደርግ አትጠፋም! ›› ብላችሁ እምነት የሰጣችሁ ዜጋ ቢራና አረቄ እየጋቴ፣ ሴት እያማረጠ መድረክ ላይ ይቆምና ‹‹በክርቶስ ጸድቄያለሁ›› ብሎ ይፎክራል፡፡ ሰይጣን ሄዋን ለመጣል ከእግዚአብሔር ቃል ተነስቶ ነዉ፤ ኢየሱስንም ለመፈተን ከቃሉ በመጥቀስ ነዉ፤ እናተም ሺዎች ለማጥፋት ትክክለኛ የጸጋን ትምርት በማጣመም ተያይዛችሁል፡፡ ‹‹ዛፍ በፍሬዉ›› እንደተባለ እናተመም ዞር ብላችሁ ፍሬችሁን ተመልከቱ፡፡

    • @fitsumabraham2909
      @fitsumabraham2909 15 дней назад +1

      Wendime bedemb አድምጠው ። ማድመጥ ከመስማት የተሻለ ነው✌️ፀጋው ይብዛልህ

    • @atzion9230
      @atzion9230 14 дней назад +2

      ከፀጋ በታች ናችሁ የሚለውኮ እሱ ባህሪህን እንደሚቀይረውና እግዚያብሄርን ወደመመሰል የሚቀይር ነው እንጂ በአንተ ትግል ጥንቃቄ እንድትለወጥ ተረድተህ ዘመንህን ሁሉ በመውደቅ በመነሳት እንዳያልቅ ነው በራስህ መለወጥ ከቻልክማ የሚለውጥ የሚቀይር ፀጋ መስጠት አያስፈልግም ነበር ለፀጋ የበላይነት ተገዛ በራስህ አትችልም ከህግ በታችን ከመረጥክማ ከእርግማን በታች እንደሆንክ መፀሀፍ ይናገራል ስለዚህ ለፀጋ ተገዛ