ሁለቱ ትንሳኤዎች ክፍል 2---በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 88

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 4 месяца назад +1

    ድቭ እውነት ተናጋሪ እኔ በጣም ነው የማደንቀው በዚህ ቀን በዚህ ሰዓት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ዴቭ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bekalugebremariam2943
    @bekalugebremariam2943 2 года назад +10

    ትች እውነትም ለዚህ አለም ብቻ ካመነን ከኛ በላይ ኪሳራ የለም...ጌታ ለመጀመሪያው ትንሳዔ እንድንሆን በቤቱ ያፅናን።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +2

    ፓሰር በዜህ ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @Bara577
    @Bara577 2 года назад +5

    ዴቭ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ። ኑርልን ደግሞም እንዳተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @dr.edossatamenemd9061
    @dr.edossatamenemd9061 Год назад +2

    የተሰጠህ መገለጥና እውቅት አፍ የሚያስዝ ነው የጸጋው ባለበትና ባርያው አድርጎህ ለሰየመህ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ለካ እግዚአብሔር ሰው አለው። ተባረከ

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 Год назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ !!

  • @AyalewDesalegn-o7o
    @AyalewDesalegn-o7o 19 дней назад

    ለመንፈሳዊ እውቀት እድገት ከምማርባቸው ሰወች(አገልጋዮች)ውስጥ አንዱ ወንድም ዳዊት ፋሲል ነው አሁንም ጸጋ ይብዛለት

  • @beskutbirru5389
    @beskutbirru5389 Год назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu4213 2 года назад +4

    ምን ልበል ቃልየለኝም ብቻ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 года назад +18

    ዴቭ በኣንተ ትምህርት መታነጽ በራሱ እድለኘነት ነው ❤️👌👌👌ኣቦ ዘመንህ ቤትህ ተወልደህ ይባርክ ኣንተን ለተወለዱ ያነሳህ ክብሩ ለእሱ ይሆን❤️🙏🙏🙏🙏

  • @aynadishailu3315
    @aynadishailu3315 Год назад

    ወንድም ዳዊት ብርክ በል!!!!!!!!

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 2 года назад +2

    በአንተ ትምህርት መገኘቴ እድለኛ ነኝ ጸጋው ይብዛልህ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    ዴቭ ጌታ ይባርክህ።

  • @birhanuasfaw
    @birhanuasfaw Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድም ደቭ

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela 9 месяцев назад

    አባቴ ወደ ጌታ ሄዶ የተፅናናሁበት ትምህርት ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @idoisakej3112
    @idoisakej3112 2 года назад +6

    Please Translate in afaan oromic .oromoo people s need this man

    • @yohannisguteta5032
      @yohannisguteta5032 2 года назад

      Jira afaan oromootiinis inni kun garuu sichi jijjiirama.Garuu barumsi kan biraan baayyeen afaan oromootiin qophaa'aanii jiru.Baayinaan garuu barattoota jimmaa yuuniversitii jimmaatti baratanirraa argachuuf waldichaas bitachuu dandeessa

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ♥♥♥

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p 2 дня назад

    ስለ ትንሣኤ ሙታን የሚመስለኝ የነበረው ኢየሱስ ሰማያዊ የትንሣኤ አካል ስለለበሰ ነው የሚል የስህተት አስተምህሮ አማኝ ነበርኩ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 года назад +4

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 2 года назад +1

    አንተ የተባረክ ነህ ።

  • @HanaHana-ks1jt
    @HanaHana-ks1jt 4 месяца назад +1

    Tabarakii devi ✅

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 2 года назад +4

    እንዲህ እውነት ይገለጽ ፣ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ።

    • @fausiaeuthopia2708
      @fausiaeuthopia2708 2 года назад +1

      እየሱስ ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ይቅር፣በለን፣ይቅር፣በላቸዉእነዚህን የወንጌል ፣እንቅፋቶች

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 года назад +4

    ጸጋው ይብዛልህ ዴቭ 👏👏👏👏👏👏❤️

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Год назад

    ጌታ ይመስገን ጌታ ሰው አለሙ ተባረክ

  • @lemmalage383
    @lemmalage383 Год назад +1

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ፤ይመስገን።ለላ የምለው የለኝም

  • @temesgenhareru6496
    @temesgenhareru6496 2 года назад

    ወንድሜ ዳዊት የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ እውነት እንዲህ ነው። አስተምሮህ በብርሐን የተሞላነው የጠፋብንን ሕይወትና ክብር ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሜን

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 9 месяцев назад

    በረከታችን ነህ ዘመንህ ይርዘም ኑርልን

  • @Hope1111to
    @Hope1111to 2 года назад +1

    ድንቅ መልዕክት ዘመንህ ይባረክ ያአባቴ ብሩክ🙏🙏🙏

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 года назад +6

    Appreciate you my brother for speaking the truth!, 🙏🏽💕

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Год назад

    አባቴ ሆይ መጀመሪያ ያንተን መንግሥት እና ጽድቅ በሕይወቴ እንዳስቀድም እርዳኝ።

  • @betelhemdereje4042
    @betelhemdereje4042 8 месяцев назад

    geta yimesgen endate aynet kalun yemisebhkh wendhm shleseten...hukata yelelew thmhrt

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው Год назад

    ጌታ የብራክ 🙏🙏🙏

  • @allphones1129
    @allphones1129 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏❤❤

  • @AshimaAshima-q6w
    @AshimaAshima-q6w 7 месяцев назад

    ጌታይባርክ ፓስተር

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Год назад

    የተወደድክ ሰው ዘመንህ ይርዘም❤❤

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 года назад

    ዳዊቴ ተባረክ የትንሳኤ ትምህርት ዋና ነገር ነው

  • @mulubogale9189
    @mulubogale9189 2 года назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Год назад

    egzabher yebarkeh!

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 2 года назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ devya 😍🙏

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 Год назад

    Davi we learning ❤

  • @AfaGunners
    @AfaGunners 5 месяцев назад

    stay blessed🥰🥰🥰🥰

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 года назад

    ስላንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።

  • @blessedfamily3069
    @blessedfamily3069 2 года назад

    ተባረኽ ወንድም ዳዊት. ትምርትህ ይባርካል. ጌታ አብዝቶ ይግለጥልህ.

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 года назад +2

    የትንሳኤ ትምህርት እኮ ፋሲካ ላይ ብቻ ሆኖ ተቸግረን ነበር ዳዊቴ የትንሳኤ ትምህርት ሁሌም የሚነገር ነው ዋና ነው

  • @wubalemtaddese9015
    @wubalemtaddese9015 2 года назад +1

    Wow gata yebarek betame dese yemile sekete 🙏🙏🙏🙏

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 2 года назад

    በጣም እወድዳለሁ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 года назад

    GOD BLESS THE HOUSE OF DAWIT .

  • @liyamesfin6700
    @liyamesfin6700 2 года назад

    God bless u more brother dawit ,I learned a lot from ur teachings!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 года назад

    we need to listen to this teaching. i say Amen to that by my self

  • @asfawbabishe
    @asfawbabishe Год назад

    God bless you brother Dave

  • @fasilgetnet2174
    @fasilgetnet2174 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @jss1027.
    @jss1027. 2 года назад +3

    dave❤❤❤

  • @henokaweke5340
    @henokaweke5340 11 месяцев назад

    Tebarek yemigerm sibket neew.

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 2 года назад +1

    Tebardkuuuu

  • @Good-vibes-845
    @Good-vibes-845 2 года назад

    Thank You God

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 года назад +2

    Enat tenkwayoch ena Aebat tenkwayoch besakkkkkkkkkk memote new. 100% Ewunet eiko new mitaweraw. Yesantimu negerima gedelegn besak kkkkkkkk. Thank you

  • @dr.edossatamenemd9061
    @dr.edossatamenemd9061 Год назад

    Amazing explanation blessed stay

  • @teshalekebede7004
    @teshalekebede7004 7 месяцев назад

    Wooow tsaga yibizalih

  • @addisuamona7347
    @addisuamona7347 2 года назад

    God bless you

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 Год назад

    Geta hoyi yikiri beleg yet negn amen eyaliku eyamamkuhachew nbr iko😢 mihiret argln🙏

  • @abelbella803
    @abelbella803 2 года назад

    Thank you

  • @nanitsige7310
    @nanitsige7310 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @yohannesmkfk38
    @yohannesmkfk38 21 день назад

    የሚገርም፡ነው የስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን አብዛኛዎቹ ትምህርት ጭምር መመሳሰሉ በተለይ ስለትንሳኤ ያስተማሩት dave fassil & david pawson

  • @yorda106
    @yorda106 7 месяцев назад

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹

  • @abelbella803
    @abelbella803 2 года назад

    Thanks

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    ameennn teberek

  • @galatajuga2074
    @galatajuga2074 2 года назад

    ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Hallellujah

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 2 года назад +1

    Tadelene

    • @wubalmabb2366
      @wubalmabb2366 2 года назад

      Ameeeeeeenameeeeen🙏💘🙏🙏🙏🙏👌👈

  • @amanuelnagessa2085
    @amanuelnagessa2085 6 месяцев назад

    Ufffffff🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tinsucreativeidea901
    @tinsucreativeidea901 2 года назад

    የሰኞ ትምህርት ርዕስ ንገሩኝ ዮሐንስ ራዕይ ሚያስተምረውን🥰

  • @MdenaAgago
    @MdenaAgago 11 месяцев назад

    We lane ihee nagar algabgnim nabara staga yibza tabaraki

  • @israelendashawu440
    @israelendashawu440 8 месяцев назад

    አንተንማ እንሰማሃለን።ምድርም አንተን የምትሰማበት ጊዜ ይመጣል።

  • @mancity5551
    @mancity5551 Год назад

    ስለ ሄኖክና ኤልያስ🙏

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 года назад

    👏👏💕❤💕👏👏

  • @birukdegefu1254
    @birukdegefu1254 2 года назад +2

    ወንድሜ መጽሐፍትን ከፋፍለ ስለምታስተም በፀጋው ታባርከአል

  • @shofewoyesa4227
    @shofewoyesa4227 Год назад

    ዉድ ወንድሜ ቤቴክርስቲያን መቼና እንደት እንደምትነጠቅ እባክህ ት/ት አስተምረን።እወድሃለሁ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Год назад

    እውነትም ፓስተሮች ነብያቶች ቁጭ ብለው ማስታወሻ ይዘው ይማሩ በቅንነት

  • @fitsumabebe6979
    @fitsumabebe6979 2 года назад

    የት ነኝ ግን ተባረክ

  • @usertruelove1
    @usertruelove1 9 месяцев назад

    Diro gize be bule kidan gize ke esrael sewoch wuchi indet new miferedibachew

  • @bezanebiyu7700
    @bezanebiyu7700 2 года назад +1

    eyesuse sinesa yetenesut sewoche ahunem betenese akal nachew???weyes..endet new??

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ
    ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ
    መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው
    ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ
    ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል
    ምን ምላሽ ስጠህ ?
    ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ
    ጥያቄው
    እውነት እውነት እልሃለው
    ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?
    ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ
    አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም
    ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር
    ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?
    እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት
    በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ
    በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ
    የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ
    ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም
    ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም
    ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
    ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው
    ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም
    ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል
    ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል
    ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ
    እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም
    እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ
    ክርስቶስ ኢየሱሰ
    ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ
    በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ
    እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው
    እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው
    ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር
    እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ
    ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ
    ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው
    ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ
    በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል
    በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ
    በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው
    የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው
    ወይም
    ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል
    ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ
    ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው
    የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ
    አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /
    የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት
    ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣
    አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን
    በበለጠ ክብር በተሻ
    በበለጠ ሊቀ ካህን
    በበለጠ ደም
    በበለጠ ቤተመቅድስ
    በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል
    ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል
    ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል /
    እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው
    በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው
    ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም
    የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት
    መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም
    እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
    ተጠንቀቅቅቅ
    ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም
    በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ
    ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም
    የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል
    ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ.
    ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ
    ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል
    በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
    ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው
    ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል
    ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን
    በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም
    መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ
    እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ
    ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ
    የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ
    ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና
    ጌታ ዳግም ይመጣል
    ተባረኩልኝ
    ማራናታ
    ጌታ ሆይ
    ና፣ አሜን

  • @Frehiwet-q2n
    @Frehiwet-q2n 10 месяцев назад

    Betikikil