ዉሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው 5 ስህተቶች በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2019
  • Join Sodere RUclips membership የሶደሬ ዩቲዩብ ቻናል ከፋይ ደንበኛ ይሁኑ
    / @soderetv
    Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on RUclips, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 4 года назад +963

    አስተማማኝ ወሳኝ የሆነ ስለ ውሃ ጥቂት ልምከራቹህ ሁልጊዜ ስትጠጡ 1ኛ በቀኝ እጃቹህ ጠጡ 2ኛ ግጥም አርጋቹህ አትጠጡ ቢያስ 3 ጊዜ አቆራርጣቹቹህ ጠጡ 3ኛ ቆማቹህ አትጠጡ ሁልጊዜ ስጠጡ ቁጭ ብላቹህ ጠጡ 4ኛ በሚታይ እና ክፍት በሆነ ኩባያ ቢጠጣ ይመከራል 5ኛ ፈሳሽ ትኩስ ነገር ምግብም ቢሆን አቀዝቅዞ መጠጣት እና መብላት :: ምንጭ 1400 አመት በፊት ነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ ሳይንስም ደግፎታል ::

  • @masentertainment1229
    @masentertainment1229 4 года назад +98

    ሚገርም ነው እኛ ሙስሊሞች ስለውሀ አጠጣጥ ሀቢቡና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምረውናል ቁጭ ብለን ቢስሚላህ ብለን ባንዴ ጅው አርጎ መጠጣት ሳይሆን መጀመሪያ ቀስ ብለን 3 ግዜ ግንጨት አርገን ከዚያ ረጋ ብሎ እስከመጨረሻው መጠጣትነ ስንጨርስ አልሀምዱሊላህ እንላለን።

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 года назад +162

    ወይጉድ ዘድሮ አዱ ውሃ ጠጡ አዱ በመጠን ጠጡ ሌላው ለጤና ጥሩነው ሌላኛው ጥሩ አይደለም በማለት እኛን ግራ አጋባችሁን ሁሉም አውቃለሁ ባይ ሆነ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 4 года назад +93

    ውሃ የሚጠጡት ነጮች ብቻ እስኪመስል ድረስ የምድረ ነጭ ፎቶ ነው የተጠቀምሽው የነጭ ፎቶ ቀንሽልን!!!!!!!!በተረፈ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ደስ ብሎኛል 🙏🏾🌸

  • @OoPp-tj7pr

    አልሀምዲሊላሂ ዲናችን ሰይንሱን ቀድሞተል.እስልምና ዉሃን እንዴት እንደ ምንጣጣ አሥተምሮነል.ፊደካ አቢ ዋ ኡሚ ያረሱላላህ .በደንብ አሥተማሩን

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Год назад

    ዝም ብለሽ እኮ አምታታሽው ጥሩ ንበር ግን ከመልቀቅሽ በፊት መጀመሪያ በደንብ ሰልቂው ታቀላቅያለሽ ለማንኛውም በርች ገና ወጣት ዶር ነሽ እያደርሽ ትማርያለሽ አቅራረቡን እናመሰግናለን

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 4 года назад +14

    ባለማተቧ እናመሰግናለን

  • @WoldeDingatoDira-ck5ko

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ። አንድ ጥያቄ ልጠይቁት: ኩላሊት ጠጠርና ኩላሊትን ማጣራት ዉሃ እንደት መጠቀሚ አለበት?

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 4 года назад +78

    እኔ ውሀ እጠጣለው ግን ይደክመኛል ድብርት ይለቅብኛል ቦርጫ ይጨምራል

  • @user-gh4vf1my1i
    @user-gh4vf1my1i 4 года назад +94

    ዉሃ አብዙ እህት ዎንድሞቼ በተለይ ልክ እንደኔ ማዳም ቤት የምትሰሩ አብዙ ለ ኩላሊትም አሪፍ ነው እሺ

  • @ashabuljeneyoutube3559
    @ashabuljeneyoutube3559 4 года назад +386

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢቢ ያረሱለላህ ምርጥ አድርገው አስተምረውናል ስለ ሁሉም ነገር ከ1400 አመት በፊት ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @khaleedaldeini9393
    @khaleedaldeini9393 4 года назад +58

    ውኃ ስንጠጣ ትንፋሻችንን መቁረጥ ማለት ውኃ ውስጥ አለመተንፈስ ጠጥተን እስክንጨረስ ይሄ የነቢያችን ሰ ዐ ወ ምክር ናቸው ፣

  • @meazaabebe8482
    @meazaabebe8482 4 года назад +69

    ነብዩ ሙሐመድ ሰ•ዐ•ወ ውሃን ቆሞ መጠጣት ይከለክላሉ

  • @leelsonwheels7720
    @leelsonwheels7720 3 года назад +14

    ዶ/ር ቤዛዊትበጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ክቡር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f 4 года назад +92

    ውይ ዘንድሮ. ቆየት ብሎ ደግሞ አላህ የሚሰጠንን አየር በመጠኑ ሳቡ መባላችን አይቀርም

  • @ogbaiayahuney7274
    @ogbaiayahuney7274 4 года назад +6

    Very very important message Dr. Bezawit God bless you.

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 4 года назад +1

    Thank you so much. Your the best. Keep intuch.

  • @user-pc6yq6cx6j
    @user-pc6yq6cx6j 4 года назад +7

    Thanks D.r you’re beautiful 😍. I take it 5

  • @weleteslase
    @weleteslase 4 года назад +17

    ዋው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመስግናለሁ በጣም የሚገርም ግንዛቤ ነው ያግኝውት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እዴህ አይነት ሀኪሞችን ያብዛልን

  • @habetefbseleto2177
    @habetefbseleto2177 4 года назад +2

    thank you very much for your explanation yeah that's true in our life it going to happen and God bless you.