አቡዳቢ ይህን ትመስላለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 25

  • @ሳሪነኝየዜዶታላቅ

    ካሜራማኑ ነፍሱ አይማርም😄😄 ለቀጣይ በደንብ ይቀረስልን የኔዋ አቡዳሜ በሀገራችን ላይ ያጣነውን ሰላም ታቀማጥለናለች😍

  • @ሳሪነኝየዘካሪያስእናት

    አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ስላካፈልሺን እህታችን በርችልን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን❤

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 Год назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልንአሜን አቡዳቤ😘

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 Год назад

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው በርች የሰው ልጅ ለውጥ ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን ያድለን

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው ስያምር በማርያም በርችልን😍😍😍😍 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @selammesitube
    @selammesitube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ነባትዬዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው በርቺልኝ 😍😍😍አቡዳቢ ታምራለች በጣም በቃ መጣሁ እኔም😮😮😮

  • @achutube1688
    @achutube1688 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ሰላምሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ታምራለሽ ሁለተኛ አደራችን በነጻነት የምኖርባት እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳንም ደህና መጣሽ🌼🌹ዋውው በጣም ደሥ የሚል ቦታ ነው ያሰጎበኝሽን በጣም ደሥ የሚል ቆይታ ነበርን ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሑን💚💛❤

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 Год назад

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ ነባትየ እንኳን ደህና መጣሺ የኔ መልካም ዋውውአቡዳቤ ልዪ ነችኮ ሰላም ያለባት የመጣ የሂደውን በሰላም የምታስተናግድ ውብ ሀገር ነች ❤

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውውው ስያምር እናመሰግናለን ክበርልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርችልን ቀስ ብለሽ ንጂ😂😂😂😂

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад

    እግዚብሔር ዮመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ግን ወዴት ነው ጉዞው በይ ፈታ ዘና በይልን ለኛም ሽር ስላረግሽን ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት በያልንበት ያምጣልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Год назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውውው በጣም ያምራል እውነት❤_

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ስላሰጎበኘሽን አመሰግናለሁ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን

  • @dibi-wollotube
    @dibi-wollotube Год назад

    ሠላምም ውድ የተከበራችሁ ቤተሠቧቸ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ሀገራችንንን ሠላምም ያድርግልንንንንንን አሪፍ ቆይታ ናበር እናመሠግናለንን

  • @mimiaesfa1914
    @mimiaesfa1914 Год назад

    ጤና ይስጥልኝ እህት

  • @banchi2437
    @banchi2437 Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @MimiAsefa-rc1on
    @MimiAsefa-rc1on Год назад

    ጤና ይስጥልኝ

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 Год назад

    egzyabhr yemsehn selamehsn yebzaleg ybateya enkan selame mteshlg woowowowwo btame yameralen abudehabi eko ligu new kitemaw ❤

  • @dibi-wollotube
    @dibi-wollotube Год назад

    ሠላምምም ውድ የተከበራችሁ የሀጀሪ ልጆች እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ሀገራችንን ሠላምም ያድርግልንን የኔ ውድ እንኳን ሠላምም መጣሽሽ ዋውውው በናጻ ስላስጓበኛሽን ከልብ እናመሠግናለን ዘና ናው እሚያደርገው ቧታውውው

  • @tube3498
    @tube3498 Год назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ወደ የት ነው ጉዞው የት ሀገር ነው የአረብ ቤት ምንም ቢዋብ አያምረኝም እንደነሱ የደላው የለም ቤቱም መኪናውም የነሱ ነው

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 Год назад

    selamezhn yebzalwgn yna melkme enkan bselame mteshlge woowow btame web new eko abudehab ketemu yna melkme konjo des yrml koyeta neber

  • @brukentertainment
    @brukentertainment Год назад

    አዎ ነገ እንደርስበታለን ብለን የምናስበው ህልማችን ለማሳካት የዛሬው የውሳኔ ሀሳባችን አጠቃላይ እንቅስቃሴችን እጅጉን የላቀ ሚና አለው

  • @barkogzaw1016
    @barkogzaw1016 Год назад

    አዎ ነገ እንደርስበታለን ብለን ለምናስበው ህልማችን ተስፋችን ዛሬ ላይ የምናዘጋጀው የመሻገሪያ ድልድይ ፋይዳው እጅጉን የለቀን ነው። የሰው ልጅ ነገ የሚባል ተስፋ እንጅ ነገ የሚባል ሸን የለውም የነገ ተስፋውን እውን ለማድረግ ደግሞ የዛሬ ውሳኔው የግድ የተስተካከለ መሆን አለበት።

  • @እህተማርያምአቹነኝ3

    ጤና ይስጥልኝ

  • @barkogzaw1016
    @barkogzaw1016 Год назад

    አዎ ነገ እንደርስበታለን ብለን ለምናስበው ህልማችን ተስፋችን ዛሬ ላይ የምናዘጋጀው የመሻገሪያ ድልድይ ፋይዳው እጅጉን የለቀን ነው። የሰው ልጅ ነገ የሚባል ተስፋ እንጅ ነገ የሚባል ሸን የለውም የነገ ተስፋውን እውን ለማድረግ ደግሞ የዛሬ ውሳኔው የግድ የተስተካከለ መሆን አለበት።