ጉድ ወርቅ አለበሳት ማለት እንዲህ ነው Gold Suq Dubai city of Gold

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 259

  • @woynituahmed7809
    @woynituahmed7809 4 года назад +29

    ወርቅም ልልበስ ዳይመንድ ስሞት የሚከተለኝ ግን በምድር ላይ የሰራሁት ደግና መጥፎ ስራየ ነዉ።ያረብ ኽይር ስራ ካበዙት አድርገኝ ።

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Год назад

      የሙሺራፊሰታን
      ይሰሩበሎይሰሩረጂምንገራቸው😅😅😅😅

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 года назад +4

    ከሁሉ የበለጠውን ጌታን ስለአለን ሁሌም ደስተኞች ነን።

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 4 года назад +13

    አሌክስ እንኳን ስላም መጣህ አወ ወርቅ በአርብ ሀገራት ነፍነው እኛ ግን የማየት እጂ የመግዛ እዴሉ ትንሺነው ሀገራችንን ስላም አተንም መልካም ጉብኝት በሳውዲ የሚስቃየ ወገኖቻችንን አላህ ይርዳቸው ዱአ እንዴራርግ አንተኛ እኛም ሀገር ስንገባ ምን እዴመንሆን አናቅም

    • @lababa7893
      @lababa7893 4 года назад +2

      ደምርኝ፡ማሬ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

    • @lababa7893
      @lababa7893 4 года назад

      @@eyasutube3557 እሺ ነይ እንዳመር ማሬ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +2

    እንካን በስላም መታቹህ የአቤል ተከታዩች እኔ ወርቅ በጣም ነው እምወደው ለዛነው መቶስላስሺብር አውጥቸ የገዘውት ነለለኝ አቅሚ ወርቅ እሚያለብስ ባል ይስጣቹህ አልላቹህም ወርቅ ይጠፋል። የማይጠፈው አብሮቹህ እሚኖረው ወርቅ የሆነ አስተሳስብ ትግባር ነው ፈጣሪ ወርቅ የሆነ ማንነት ይስጠን

  • @tilatilahun9595
    @tilatilahun9595 3 года назад +3

    ፈጣሪ ነው ያደላቸው ባላቸው ላይ ይጨምርላቸው ለኢትዮጵያዬ ደሞ ምህረትና ይቅርታን ያዝንብላት ከዛ ሁሉም ይኖረናል

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 года назад +2

    ዋው ለሠውልጂ ዋነው ነገር ጤነነው ጤነይሥጠን ባንለብሠው እኮን እነያለን kkkk

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 года назад +1

    ትለብሠው የላት ትከናነበው አማራት ይላል ያገሬ ሠው እንኳን የወርቅ ቀሚሰ የወርቅ ጫማ መግዛት ይቅርና ቀለበትም ለመግዛት የሚንቀጠቀጡ የኢትየ አብዛኞቹ ባሎች ሰግብግብ ናቸው

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 года назад +13

    እድሜ ይስጠን፡እንጂ ብዙ።እናያለን😕😕

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 года назад +2

    እኔ መቼም ይህን ያህል ወርቅ እንዳለ ቢያስገርመኝም ምንም አልደነቀኝም እህቴ እንዳለችው ይሔ በብር የሚገዛ ተራ ነገር ሲሆን ከሁሉም በላይ በምንም ነገር ሊገዛ የማይችል ሁሉንም የፈጠረበት የእግዚአብሔር ጥበብ ነው።

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 4 года назад +3

    ወይ አቤሎ እሥኪ ተወኝ ለሠጠውም አላሳነሠው ላልሠጠውም አላቀመሠው አለ ያገሬ ሠው አገሩ እንደኛ የሌባ አገር አደለም ለዛ ነው አባቴ

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 3 года назад +1

    ኢንሻአላህ እኔም ለናቴ ለሚስቴ ለልጄ እቅድ አለኝ ፍጣሪ ቻፓውን ይወፍቀን ያረብብብብ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад +1

    እኔ ምለው ስንትድራሀም ነው ሚሸጠው የአገራችን ሌቦች እንኳን እሄን ለብሶ መሄድ ሆ ጎመንበጤና 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 4 года назад +3

    ብዙዎች በቀን አንድ ግዜ ለመመገብ አሳራቸውን በሚያዩባት ዓለም ውስጥ እየኖርን ይህን ወርቅ ለብሶ መሄድ ምንም ስሜት አይሰጥም መንፈስንም አያስደስትም ብቻ በዚች ዓለም ላይ የሰዎች የኑሮ ልዩነት ዘይገርም ነው!

  • @danak2367
    @danak2367 3 года назад +1

    ጉልድ ሱቅ

  • @aminaaminat3549
    @aminaaminat3549 4 года назад +1

    አይቸዋለሁ ግን ምን ያደርጋል ዋናው ወርቅ በወርቅ መሆኑ ሳይሆን በደስታመኖር ብቻና ጤና ሰላም ፍቅር በቂነው ለዚች ዱኒያ

  • @ትዕግስትየድንግልልጅ
    @ትዕግስትየድንግልልጅ 4 года назад +5

    ሰላም አቤሎ ምርጤ በቃ ከነዚ ውስጥ አንዱንማ አምጥተህ ማልበስ አለብህ ለባለቤትህ 🥰🥰🥰

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 4 года назад +37

    ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አለች እማ 😒

    • @fatekedir8707
      @fatekedir8707 4 года назад +1

      Kelala

    • @zenzmta8318
      @zenzmta8318 4 года назад +1

      ewenetsehene new enate

    • @sarajuilyet7059
      @sarajuilyet7059 4 года назад +1

      እውነት ነው ሲስ ሆ

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад +1

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

    • @hadialameri0
      @hadialameri0 4 года назад +2

      ትክክል

  • @Tube-ni4tt
    @Tube-ni4tt 4 года назад +12

    ህግ ባለበት አገር ይለበስ ሌላ እኛጋ ለብሼ እሄዳአለው ማለት ሆ ከወርቁጋ ነፍሳችን ነው ሚያወጡት ሌቦች ሰው አይደለም ወርቅ ለብሶ ልብሶ መሄድ የሰጋበት ሳአት ነው

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад +6

    አቤሎ ምርጥ ሰው አቦ ይመችሽ ዱባይ ነህ
    መሰል ዘና እያልክ ነው😘😘🇪🇹🇦🇪

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад +8

    ማርያምን 😳😳ግን ይህን ለብሰው ምን ጥቅም አለው ውይ ለወርቅ ጉጉት የለኝም 😁ጭራሽ ጫማ
    ወይ ሂወት እድህም ትኖራለች እኛ የጣት መግዛት
    እማንችል🤔🙄

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

    • @oneloveethiopia1528
      @oneloveethiopia1528 4 года назад +1

      ከተገኘ አይጠላም እየቆረጡ መሸጥ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 4 года назад +16

    *ሆሆሆ ደህናው ሀገርማ ወርቅ እንደ ልብስ ተለብሶ ይኬዳል እኔ አንድት ብጣሽ ወርቅ ጆሮዬ ላይ አድርጌ ገቢያ ሄጄ ሌባ ጆሮዬን በጥሶ ሊጥለኝ ፈጣሪ ነው ያወጣኝ ወዳጄ*

  • @memeherbiruktaye379
    @memeherbiruktaye379 4 года назад +28

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ። የተከዜን ወንዝ ለሁለት ከፍለው ህዝብን በደረቅ መሬት ያሻገሩ ኢትዮጵያዊውን አባት ለማወቅ ወደ ቻናሌ ተጋብዛችኃል። የቅዱሳን አምላክ ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን።

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад +1

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

  • @saraabebe3935
    @saraabebe3935 4 года назад

    ውርቃችን እኛ እግዝያብሄርን ማምለክ እንጅ ውርቅ ማምለክ አይደለም

  • @XBELL211
    @XBELL211 4 года назад +1

    ምርጦቼ
    ምረጥ አዳዲስ, የድሮ oldies nonstop ሙዚቃዎችን ቻናሌላይ ያገኛሉ ይጎብኙ ከተመቻችሁ subscribe አድርጉልኝ 🙏🙏🙏

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 4 года назад +2

    ወይ አንቺ ዓለም እንዲህም ጀማመረሽ

  • @ebrahimwhe4936
    @ebrahimwhe4936 4 года назад +1

    አላህ ያቆይህ አቤል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад +2

    ዋው ወርቁ ያምራል

  • @funnyprank5314
    @funnyprank5314 4 года назад +1

    አቤል በጣም በርታልኝ እወድሀለው

  • @tube2611
    @tube2611 4 года назад

    ማሻአላህ መቸም ልየው ለማየት አይከፈልበት አደለ ሀሀሀ

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ

    ከላይ እስከ ታች ወርቅ አልብሶ የሚያገባኝ ካለ ንገርልኝ አቤሎ 😃❤

    • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
      @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад

      😁😁😁😁

    • @eyasutube3557
      @eyasutube3557 4 года назад

      ኑ ወደ ቻይናሌ Video በማየት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም የናንተን ዩቱብ ሰብስክራይብ አደርገለሁ።

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash 4 года назад +3

      እኔ አለው ግን ከጋብቻ በኋላ ያለውን ጊዜያችንን አጠቃላይ የህይወት እዳዎች አንቺ ከተሸከምሽ እሺ።

    • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ
      @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ 4 года назад +3

      @@Dawit-negash ሴት ልጅ ምን የማትችለው እዳ አለ ብለህ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ጀግኖች ነን ወንድሜ ካላወቅህ እናትህን እህትህን ማየት ትችላለህ 👌👍

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 года назад

    Able enkwan be selam metake betam yamrale Dubai enamesegenalan

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад

    It is amazing! It looks like they have all the world's gold in store!
    But I have never heared or seen a picture of a queen adorned with one of this kind.
    Gold is beautiful in small quantity.
    This jewelry is absolutely useless.
    Thank you Abel.
    Who is paying your traveling ticket?
    You are amazing!
    Stay blessed.

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 4 года назад +3

    አይዞህ አንተም በረዶ ለብሰሃል።

  • @edenabadi6022
    @edenabadi6022 3 года назад

    አቤልዬ ጎበዝ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 4 года назад

    ዋዉ አሰገራሜ ነው 👍👍👍👍

  • @yosefgetu2692
    @yosefgetu2692 3 года назад

    I love you Abel berhanu

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 4 года назад +1

    አጅብ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 4 года назад +2

    ሀብት ጠላው እዚ ቀለበት ለመግዛት ሰው ያካብዳል እዛ እንደ ልብስ ይለብሱታል እየረገጡ😭

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 года назад

    እናመሠግናለን ስለመረጃህ አቤሎ
    እኔ ሺ ግዜ ቢትረፈረፍ ሀብቴ ቀርቅ ጫማ ልብስ ላረግ ቀርቶ አላስበውም

  • @amw3005
    @amw3005 3 года назад

    ወይኔ ሚስቴ የኔ ውድ ቅዋ ሳገኝ የወርቅ ልብስ እገዛልሻለሁ።

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад +4

    ኢቲዬ ላይ 🇪🇹😁😁ይህን አድ ሰው ለብሶ ቢገባ ቦሌ ላይ ነው አርቃናችሁን የሚያስቀሩት🤔😆

    • @aminazeway5240
      @aminazeway5240 4 года назад +1

      በትክክክክ ክክክክክክክክክ አለ ጫማ ልብስ በወርቅ እኔ የጮሮዬን 3ወይም4ግራም ልገዛ አቅቶኛል

    • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
      @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад

      @@aminazeway5240 በጣም እማ እኳን ለጫማ🙄♥

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Год назад

    Sew werki yilebsali ethopia gin inkaan werki yemitibelawuni atalechi🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣yefetari siraa gin yigerimaali 🤣🤣temesgeni 😍🙏

  • @meazayeshanew7260
    @meazayeshanew7260 4 года назад +1

    Gud bel yegere sew!

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 4 года назад +2

    ውይ ቄድም እዚ ቦታ ነበርኩ ሰክሬ ነው የወጣውት የሚገርም ነው

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 4 года назад

    geram newu Abelo thank you

  • @gidonermi5519
    @gidonermi5519 4 года назад +3

    አይ አቤሎ ሞን ዋጋ አለው ወርቅ ከሞት አያድን ስጋ ፈራሽ ነው

  • @footballworld371
    @footballworld371 4 года назад +2

    ያው የኛ የአፍሪካ ወርቅ አይደል 😏😏😂

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 4 года назад +1

    Thanks 🙏

  • @susuyoutube3685
    @susuyoutube3685 4 года назад +1

    አድንዳንድ ቢሰጡኝ አያልቅባቸው😢😅😂😂አፌን ከፍቸ ቀረሁ

  • @fozioumar1494
    @fozioumar1494 4 года назад

    Era abelo menunew mitasayen bicha ajaeb new masha allah enamsgenalen

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 4 года назад +2

    አረ አታሳየን ፈጣሪዬ ስም አጣውለት እኛም አንድ ቀን ከዚ የበለጠ እናድጋለን በፈጣሪ ፍቃድ

  • @merhawitesfay10
    @merhawitesfay10 4 года назад

    Good Video with bad sound truck.

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 года назад +3

    አቤሎ እናመሰግናለን 22 ካራት አንድ ግራሙ ስንት ሆነ? በፊት ተወዶ ነበር

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 года назад

    yegermal betam egezabeher sisete edihe new yene su setohce siyagebu telishe yehe new yaw hafetam mene yesanewale wendeme

  • @ethiopia2836
    @ethiopia2836 4 года назад +1

    ፍት ለወንዶች ብቻ ነው እንጂ እኛ ምን ያህል ብኖርም ምን ይሠራል?

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 года назад +10

    ወደ ፊት የማገባት ሚስቴ አመለ ወርቅ ከሆነች ወርቅ አለብሳታለሁ

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 года назад

    Lgeza neber yamaregni gn alagegnehum 😂😂😂😀😀😀

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 года назад

    አያስደንቅም ብትለብሠውም ባትለብሠውም ማንነትህን አይቀይርም።

  • @azizaabdurazak1568
    @azizaabdurazak1568 4 года назад

    Yes 🥰🥰🥰 wowwwwwww this is only Dubai kakakakkaak

  • @masaytadas9477
    @masaytadas9477 4 года назад +2

    እንኮን ወርቅ አልባሳት እኛ አገር ለአንድ ጣት ወርቅ ቀለበት በስንት መከራ ነዉ ምንጋዛዉ

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    ወይ ጉድ ስንቱ ፍርፋሪ እንጀራ ያሳ ጎዳናላይ የወደቀ ሞልቶ እነሱ ወርቅ ልበሱ ይላሉ እነዚህ ግፈኞች

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 4 года назад

    Human life are the most precious and the most amazing thing on the earth. We all are agreed and gave a value for this stone!!!!

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 года назад +1

    ወርቅ በፊት ደስ ይለኛል አሁን ጎን ብዙም ደስ አይለኝም

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад

    እኔ እግዚአብሔርን ባገኘውእራሡ አለብሰውም ምን ያምራል እንኳንም አላገኘው

  • @petrosgabrou352
    @petrosgabrou352 4 года назад

    Wonder how much RUclips is paying Abel Berhanu for top videos.

  • @እመቤትምትኩጎጃሜዋ
    @እመቤትምትኩጎጃሜዋ 4 года назад +1

    ያለው ማማሩ አለች አያቴ ፎ አይኔን ታምሜ ወጣሁ 😵😵😵

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 4 года назад

    I have been there and i was amazed and at the same time appreciated most the security they had in the country with million of tourist. All are window shops.

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 4 года назад +6

    አቤል ባንለብሰውም እናያለን ባይሆን የግራም ዋጋ እየነገርከን ብትሄድ መልካም ነበር

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ

  • @eyarusgetuugetto6876
    @eyarusgetuugetto6876 4 года назад

    Mnaw abel ayna awaaj fxxx byee qarulh😊😊

  • @doctorphone4897
    @doctorphone4897 4 года назад

    የህወት መጥፊያነው እሂወርቅር አንዲት ሴትእሂንወርቅለብሳብትገኝ ህይወቷንነው የሚያጠፋትአድለምወርአርቴፊሻል ሲለበስ እንኳን አላሳልፍ ብለዋል እውነትወርቅና ብርእየመሰላቼነው አወ በበዛበት ዘመንአይ

  • @mirindaentertainment
    @mirindaentertainment 4 года назад

    መኖር እና ማኗኗር አቤት ርቀታቸው

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 4 года назад

    Ohhhhhhhh warek malebas tayign eko

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 года назад

    💚💛❤ዋናው፣ጤና

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 года назад

    ቢተርፈኝም ቢትረፈረፈኝም በወርቅና አልማዝ አላጌጥም። እንደ ቦታው ሁኔታ አሳምሬ እለብሳለሁ እንጂ። የጋብቻ ቀለበቴንም ትቸዋለሁ። ቃል ኪዳን በልብ ነው።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 года назад

    ወይ ወርቅ ሳይ ያናደኛል ሰውሀገር ለፍቼ የሰራሁትን ጨለፉኝ አቤሎ

  • @mszinet2401
    @mszinet2401 4 года назад +2

    ውይ ድህነት እዴት ያምራል

  • @nathanyishak4131
    @nathanyishak4131 4 года назад +1

    Hi nice tefetek neber ewenetken new

  • @yodittesfaye3678
    @yodittesfaye3678 4 года назад +1

    Saudi arabia biq bel isirbet lalut please.

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 4 года назад

    እንዲ አይነት የበዛበት ቦታ የሴጣን ቤት ነው
    ፈጣሪም ያለው በቅጡ ነዉ እሄ ግን ያሰፈራል በፈጣሪ መንገድ አይደለም
    አዳዲሶቹ እምነቶች ሰውን ሊደልሉበት ወይም ሰዉ ለገዙበት ነዉ

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 4 года назад

    ሰላም አቤሎ እኔም የምር አይቸው በጣም ነው የገረመኝ ድባይ ያላችሁ ከተመቻችሁ መጎብኛት እንዲሁም መግዛት ለምትፈልጉ ጎራ በሉበት

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 года назад +1

    አቤሎ ታየኝኮ ይህ ወርቅ ኢትዮ ቢሆን አይ እኔ 18 ግራም እንኳን ስለብስ ቦታ እየመረጥኩኝ ነዉ። ኢትዮ ወርቅ የቁምሳጥን ጌጥ ሆኗል ወንድሜ።።

  • @kidacreative6322
    @kidacreative6322 4 года назад +1

    እኛ እንድታቀርብልን ምንፈልገው ሳኦፍ ኡመር ዋሻ ነው ድባይ ምን ይሰራልናል

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 4 года назад +1

    አንዱ ልብስ የተሰራበትኮ ከ50 በላይ ቀለበት ይሰራል ዋጋውን አልጠይቅህም መግዛት ስለማንችል

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад

    የኛው ቆሼ ቆምቦሬ ከጣት ወርቅ ሌላ ሀብል ከገዛ ወርቅ አለበሳት ይባላል::ዓይ ደህነት!? ምን የማያደርገው ነገር አለ!? ያጃጅላል አይገልፀውም!

  • @ሰላምለሁሉምአልም
    @ሰላምለሁሉምአልም 4 года назад

    ምንምአያምረኘሁሉበልክሲሆንአምራል

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 4 года назад

    ያን ያክል አያስገርምም ባንለብሰውም ባይናችን የነመዳምን አልማዝ ስሾፍ ስለምንውል ክክክክክክክ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +1

    አቤሎ ግን አንድ እንኳን አልስጡህሞይ ባለወርቁን ባልተቤትን ስልክ ብስጠኝ ሳይሻለኝ አይቀርም ግን እሚገዛአለው ወይስ ለጉብኝት ብቻነው

  • @nigistyeshigeta3472
    @nigistyeshigeta3472 4 года назад

    😨😱 weyne fetare hoy bteret yemnayew ewnet hone fetare hoy

  • @martabehaylu8970
    @martabehaylu8970 4 года назад +1

    Yemeder zebazenke asegeremon ayakem yawe akemu kale gezeto melbes new

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 4 года назад

    ልክነህ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 года назад +1

    በነፃ እሚሰጠኝ ከሁም አይት 😂😂

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 4 года назад

    Woww 😍

  • @rabeyakemal4873
    @rabeyakemal4873 4 года назад

    ይህን ገዝተው የሚለብሱ ከልቤ አዘንኩላቸው

  • @frezerify
    @frezerify 3 года назад

    ዞሮ ዞሮ ድንጋይ ነው 😀😁😁😀🤣😂

  • @androidgames4754
    @androidgames4754 3 года назад

    የጌም ጨዋታዎች

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 года назад

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 года назад

    Kerto lelibsewu lejoreyem bagegnhu😢

  • @selamawitasfaw8531
    @selamawitasfaw8531 4 года назад

    ዘ ይገርም 😮😮

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 4 года назад +1

    አሁን እኔም ወርቅ አለኝ ብየ አወራለሁ