ዱባይ ውስጥ ቤት መግዛቴ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 428

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  2 года назад +23

    Videographer - jabstark 🙌🔥
    ruclips.net/user/JabStark

    • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
      @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 года назад +2

      ነቢል ወንድሜ አኼራክን እንዳትረሳ ፕልስ አላህ በብዙ ነገር ይፈትነናል ነገር ግን አንድ ሰው በድኑ ከተፈተነ ከስሯል ማለት ነው

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад +1

      @@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z ደምሪኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад

      ነቢል የኔንም ሼር አርግልኝ ራሴን ችዬ መቆም እፈልጋለሁ በናትህ አትለፈኝ ሊንክ አስቀምጥ👆👆🙏🙏

    • @redietlegesse192
      @redietlegesse192 2 года назад

      ur insane neba i saw this earlier i dont know in which media
      buh i like u!

    • @heywet
      @heywet 2 года назад

      Lezeh metew news negestatochachen geztew yemeznanut? Lemehonu basiu keyet tegegne??? Who is she???

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +446

    አልሃምዱሊላህ. ከብዙ ጭንቀት ና ስቃይ በኋላ ወንድሜ ከቤተሰቦቼ ጋር በሰላም ተገናኘልኝ ።የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ❤❤👍

    • @sadahalhabse3256
      @sadahalhabse3256 2 года назад

      እኳን ደስ አለሽ እህት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад +1

      Enkuan des aleshi EMA 🙏🙏🙏

    • @AsAs-nu2we
      @AsAs-nu2we 2 года назад

      እንኮንደስአለሽየኔውድልልልልልልአልሃምዱሊላህበይ

    • @AreguHebshawit
      @AreguHebshawit 2 года назад

      @@sadahalhabse3256 አመሰግናለሁ🌹

    • @AreguHebshawit
      @AreguHebshawit 2 года назад

      @@AsAs-nu2we አመስግናለሁ 🌹

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 года назад +24

    قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘መን ሶላ ዓለየ ሶላተን ሶለልሏሁ ዐለይሂ ቢሃ ዐሸራ
    በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 года назад +2

    እስከዛሬ ብዙ ዩቱበሮች አይቻለሁ እንደዚህ ምርጥ የሆነ የካሜራ ጥራት የቀረፃው ቅንብር እና ይዘህ የመጣህው አርስት በጣም በጣም የሚደነቅ ነው አንደኛ ነው ስራህ እናም እንደገባኝ ከሆነ የዱባይ ዜግነት ባይኖርህም መግዛት ይቻላል ማለት ነው ይህ የሀገራችን የቤት ዋጋ ላልተመቸው ትልቅ መፍትሄ ነው ያመጣህልን

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 года назад +19

    ቤት አይደለም ሌላም ቢኖሪህ ይገባሀል ቢኖሪህ ውስጤ ነው። ሚክንያቴም ብዙ ነው........

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +92

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +45

    ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጓደኞችህ ጋር አንድላይ ስትሆኑ የሌለ ነዉ ምትመቹኝ ሃገራችን ሠላም ያርግልን💚💛💖

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +21

    ማነው እንደኔ አነመቅዲ አብዲ አቤል ሑሉም ስብስብ ብለው እነነቢሎ ቤት ሲንጫጩ ማየት የናፈቀው 🤣🤣🤣

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +4

    ነቢላ እኔ ሳላገኝህ ከአገር እዳትወጣ ይገባካል ወንድምዬ ይመችህ እኔም መግዛት እፈልጋለሁ የዳውታውኑ ትንሽ ጠበበ መመኘት ማን ይከለክለኛል you never know my dear

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 2 года назад +31

    አላህ ከምቀኛ አይን ያውጣህ ነቢሎ ማሽአላህ

  • @melattkl1191
    @melattkl1191 2 года назад +45

    ነቢሎ ዱባይ እደኛ ብትቆይ ምን እደምትል ታውቃለህ ይሄ ያለው የፎቁ ጥራት ባጠቃላይ የሀገሩ ሁኔታ ለትንሽ ግዜ ደስታ ይሰጥሀል ግን ትንሽ ስትቆይ እመለኝ እንቅልፍ ይናፍቀሀል ይሄ የሀገሩ ፀባይነው

    • @ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ
      @ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠ 2 года назад

      የቅልፊቱ ነገር ተመቸችኝ

    • @ሠይዱአሊ
      @ሠይዱአሊ 2 года назад

      🤣 ያረቦቹ ጩከት ነዉ 😂😂

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@ሳስበውደከመኝ-ፀ5ዠዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@ሠይዱአሊዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጥብቅህ ብዱነህም እንድምትጥንክር ትስፍ አለኝ የዲነህንም ነግር ተማር

  • @yonasmulugeta270
    @yonasmulugeta270 2 года назад

    Nebil yebetun waga, yalew ye megnitabet bizat metsedaja bizat ena leloch detailoch bitnegren wey betsihuf melk argeh video lay bitatekalew arif new.. Bicha betam arif berta, leloch hager lay bizu aynet sira yamiseru habesha entrepreneur alu i hope yenesun eyehedk mastawekya endemitsera.. Ezi europe wust'm yihun america bizu habeshoch endenezi aynet habesha consultant endalu silemayak lelochin yitekemalu ena ante yihen madregih lantem lesewm endihum le company'w balebet tilk tikm alew. I am proud of you.

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj 2 года назад +41

    ሰላም በክርስቶስ ፍቅር ሰላም ይብዛ ሰላምና ፍቅር አንድነት ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @maki2166
    @maki2166 2 года назад +11

    RUclips ላይ ያልተለቀቁ videoch አልበዛሙ ብሮ መቼ ነው..? ልቀቃቸው እንጂ። 1. አብዶ ኢትዮጵያ ሲመጣ የሰራከው 2. የመክሊት ልደት 3. ያንተ ልደት 4. የዱባይ ቆይታ 5. rica ማስታወቂያ 6.የበአል ቀን 7..8...

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 2 года назад

      እኮ እኔም Instagram ላይ አይቼ እየጠበኩ ነበር

    • @erdozakir5873
      @erdozakir5873 2 года назад

      😀😀😀😀ወይ ጉድ nebil ና ጉድህን ኢይ እንደ እርጉዝ ሴት ኢየቆጠረልህ ነው

    • @maki2166
      @maki2166 2 года назад

      @@erdozakir5873 እንደ እርጉዝ ሴት ምን ታሽቃብጣለ🤐

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад +17

    ነቢል ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ ነው ግን ቢከፋም ቢደላም በሀገርህ ተመኝ የሰው ሀገር የሰው ነው 🇪🇹💚💛❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@abdulkerimtube5951 ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 года назад +9

    ምን ዋጋ አለው ሺ አመት አንኖር ይች ኤለም ጠፊ ነች

  • @kurulusmif2195
    @kurulusmif2195 2 года назад +1

    wow burij kalfa sant flor new? very go youtuber 👏 👌

  • @musaboss9330
    @musaboss9330 2 года назад +9

    Ante qeldegna esua gen series, any way enkuan des yaleh😍💜

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад +14

    እኔ አራት አመቴ ዱባይ መኖር ከያዝኩ እመዳም ኩሽና ሆነጂ😂😂👍👍

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 2 года назад +7

    ልኛ ዱባይ መኖር ሁና መዘናንት በረቃችን አይደልም ማነው እድኔ ሀገር መገባት የናፈቀው

  • @hopehope7889
    @hopehope7889 2 года назад +1

    The realtor is too serious! She needs to loosen up a little!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 года назад +2

    Amazing apartment i like it very thank you for share bro great job enjoy body .

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @biraek
    @biraek 2 года назад

    በጣም ያምራል አሰኪ ላተምየዘነበወዝነብለኛምያካፋልልልልልል

  • @musaboss9330
    @musaboss9330 2 года назад +2

    Enkuan des yaleh des belonal, We LOVE u nebil💜💜💜

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 года назад +3

    ነቢሎ ቺኳን የሌለ አሰመጥካት እኮ ተከይፋብሀለች😂 እንኳን ወደ ሀገራችን ዱባይ በሰላም መጣህ💜

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @natiiiitube7687
    @natiiiitube7687 2 года назад +4

    ዋጋዉንም ጠይቅልን ነቢሎ❤

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 2 года назад

    Yemache nabilo egzyaber kantagar yhone 🙏🏻

  • @አአሲ
    @አአሲ 2 года назад +9

    ከተለያዩ ሁላችሁም አብራችሁ ብትዝናኑ ይበልጥ ታምራላችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 2 года назад +1

    መሻላሀ እስኪ ነቢሉ የመግዛት አቅም ስለለኝ በስጦታ መልክ ቢሰጡኝ ጠይቅልኝ
    ወይም ላንተ ከሰጡህ አንድ ሁለት ቀን ካደርኩበት ይበቃኞል
    እንሻ አላሀ ይቅናሀ 👌

  • @ያቡፍቅር
    @ያቡፍቅር 2 года назад +2

    Nebiloooooooo ማኛ መርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 года назад +6

    ነቢሎ እባክህን የቤትህ ዘበኞች አለቃ አድርገህ እንድትሾመኝ አደራ✌

    • @kuwaitkuwait9388
      @kuwaitkuwait9388 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 года назад

      😢😂😂

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      እከ ደከን ማን ችሎት በጉልበትም ሆነ በብልጠት ሀሀ

    • @seadaseada714
      @seadaseada714 2 года назад

      ለምን የዘበኞች አለቃ ዘበኝነት ከሆነ ዘበኝነተ ነው

  • @burukgenene1593
    @burukgenene1593 2 года назад

    ነቢሎ ጠንክሪ አንድ ቀን እኔ ከደረስኩበት ደረጃ ትደርሻለሽ 😍

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 года назад +8

    አሁንማ እኛን ጣል ጣል እያደረከን ነው ተልተሎ ቪዲዩ መስራት ትተሀል🤔😗😗😚😙😎

  • @shortstube6488
    @shortstube6488 2 года назад +11

    Nebilo You Can Do More Brother✌️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @kaleabxy2785
    @kaleabxy2785 2 года назад

    Abel yetebalew segete friendachu be hating this now. Keep hustling bro.

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 года назад +29

    ነቢሎ አይደለም ቤት ብዙ እንጠብቃለን ካንተ 😍

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад

      ደምሩኝ😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@officailethio6154ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад

      @@abdulkerimtube5951 eshi

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 года назад

    Bravo nebil አንዳንዴ እንደዚህ ወጣ ያለ ነገር አሳየን ወደፊት Nas Daily የተባለውን ዩቱበር እንደምትተካ ተስፋ አደርጋለው👍

  • @hayouyeshgeruwa2616
    @hayouyeshgeruwa2616 2 года назад +7

    የልደትህን ቭሎግ እየጠበቅን ነበር 👌

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 2 года назад +7

    ዱባይ/Dubai is my second home❤❤🇪🇹

  • @tgtgste5403
    @tgtgste5403 2 года назад

    Nebilo ekiram minew tefach betam betam new yeminwedat selamitachin yidiresat ekiruye wededede

  • @mezidman2362
    @mezidman2362 2 года назад

    ነባ ግን ስንት ይገኛል

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 года назад

    ነቢሎ እኮ ሞራልክ😀😀😂😂😂😂ለምን በርጅ ከሊፉላይ ብትገዛ አይሻልክም😂😂ያርግልክ

  • @dagialax
    @dagialax 2 года назад +1

    ነቢሎ ላንቺማ ያርግልሽ 💞እኛ 10አመቷን ፉት አርገን ዱባይ ላይ እንካን ኢትዮጵያም ከብዶናል 😋

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +8

    እስቲ ነቢልን እምትወዱት 👍👍👈👈😋😋

  • @abebeamanuel2259
    @abebeamanuel2259 2 года назад

    ይመችህ ነቢሎ

  • @ssssasss7887
    @ssssasss7887 2 года назад +3

    ማሻአላህ በጣም አምሮበሀል ግን ብዙ አስተያየት አለኝ ከ ድንህ ጋር የተያያዘ

  • @davidminda5468
    @davidminda5468 2 года назад

    6:01 የልጅቷ አይን?? ልትቀየር ነበር!!!😱

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 года назад +1

    ደሥ ሲል በአላህ💐💐💐💐

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 года назад

    Enkwa dena metaih wede dubai Nebeloyia

  • @tgtgste5403
    @tgtgste5403 2 года назад

    Nebilo anten manager felige neber ebakih silikihn

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +4

    ዋውው!! ገራሚ ቤት ነው

  • @volunter8395
    @volunter8395 2 года назад

    Nebilo gobez hulu endih hun atetfa ke vlog

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +8

    ዱባይ ብርቁ እኛ ለመዳም ቅመሞች ዱባይ መኖር ብርቃችን አይደለም 😃

    • @amajidrebato2232
      @amajidrebato2232 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @kuwaitkuwait9388
      @kuwaitkuwait9388 2 года назад +3

      ምን ዋጋ አለው መጥባህ እየዋልን

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 года назад

      እደሱ ልትዝናኒ ቢሆን ያስደስትሽነበረ ነገርግን አንች ለመዳም ሸቃላ ሆነሽነው 😂የኛን እድል እማደል

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 года назад

      @@kuwaitkuwait9388 eko 😰😰😰😰 bcha temesgen🙏🙏🙏

    • @seadaseada714
      @seadaseada714 2 года назад

      ፈላህ ክክክ

  • @egziyabhierymesgen1980
    @egziyabhierymesgen1980 2 года назад

    Hi Nebil , kalashgerku minimum wagawu or contact detailachewu btlklg. please .

  • @gyigyi8918
    @gyigyi8918 2 года назад

    ነቢሎ ወዳችሁ ነበር ክሙሉ ጀማአው በአንድ ላይ ብትመጡ

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +1

    ነቢል በጣም ያምራል 🌸🌸🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸

    • @durutube9798
      @durutube9798 2 года назад

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለው

  • @sheger.tube1
    @sheger.tube1 2 года назад

    6:52 beru ga yalew manew?

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 2 года назад +1

    እኮን ተዝናንቸ ሠረቸም አልሞላልኚ እመዳቤት አለን ዱባይ

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 года назад

    Good job nebilo✌️

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 года назад

    Wow das yel nabilo

  • @abumoh6827
    @abumoh6827 2 года назад +7

    I was waiting for this video bro 😭 ❤💚

  • @abutube8836
    @abutube8836 2 года назад +1

    Ere brother atemchem ende

  • @zeynebzekrya4736
    @zeynebzekrya4736 2 года назад

    የት ነህ ስላም እንበልህ

  • @eto3211
    @eto3211 2 года назад +1

    ነቢል መቸ ነዉ እናት አባት የምታሳየን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +2

    ዋውው ነቢሎ ይመችክ ምርጥ ልጅ

  • @fatumahussen1045
    @fatumahussen1045 2 года назад +8

    ነቢል ምርጥ ሰው❤❤❤❤

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @yaredtariku1339
      @yaredtariku1339 2 года назад

      Demirugn abezahisa ye abey milasinkuan indanite alalem

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 года назад

    InsAllah See U Soon. Dubai

  • @sisayyordanos8846
    @sisayyordanos8846 2 года назад +1

    ከአይን ያውጣህ ወንድምአለም

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 года назад

    nebilo Where is u
    birthday video 😍😍😍😍

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    እኔ ልግዛልክ ወንድሜ ይመችክ ፈታ በል

  • @ritabelay8922
    @ritabelay8922 2 года назад

    Yesakalhe sewedw yehen lije

  • @onelove8524
    @onelove8524 2 года назад +1

    ነቢሎ በዚህ የማስታወቂያ ስራህ አንድ መኪና ሳትገዛ እንዳትመለስ😂

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 2 года назад

    Waww waww nebilu yimechish
    Kehone endih new betkikil lesw yemiyasfeligew endezih aynet enformotion new Allah yiwefigek habibi

  • @Rtt34567
    @Rtt34567 2 года назад +1

    ሴትዮዋ ግን የማርኬቲንግ ሰው አትመስልም። ፊቷ ህይወት ያለው አይመስልም። ኢዝ በላት። ጨንቋታል

  • @zikraweluewatube7981
    @zikraweluewatube7981 2 года назад

    ዋው ነባየ እኮን ሰላምመጣክ

  • @jamxchiksa7338
    @jamxchiksa7338 2 года назад

    Masha allah nw. andade sieurex hun enji

  • @fanosath7429
    @fanosath7429 2 года назад

    የቱርክ አክተር መሰልክ ነባዬ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 года назад

    Dubai betam yemewdew hager menor kejemerkun 5 amet honen maletea bemadam kushna gn betam bezu botaw ouch ke madam gar wed wed yembal bota aychalew gn hulam memnew hagera mech yehon ende methoniew beya asbalew

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 2 года назад

    So it is an advertisment, I think you should say so brother. And the lady did she get her accent in Dubai, I know people living here in North America and dont speak like that. She worked hard on her language as she did on hair. Good job...in american accent!! But all in all,it is a good way of putting it out there.

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад

    በጣም ደስይላል ማሽአላህ

  • @hiwotshawel436
    @hiwotshawel436 2 года назад

    Yegbahal habibi

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад

    ere snt nw benatih Nebil?be Ethiopia birr????

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +5

    ፂምህ ውበት ይሠጥሃል እና እዳትላጨው።❗️❗️❗️❗️

  • @life_fo_salh9123
    @life_fo_salh9123 2 года назад +1

    Nebaaa bro come to Ethiopia Please 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zizurv2269
    @zizurv2269 2 года назад

    Welcome Back Bro ✌✌✌

  • @yonasmulugeta270
    @yonasmulugeta270 2 года назад

    Matawekiya lay mastawekya yeserak bichegnaw sew😂😂😂

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 года назад

    ደቂቃው ለምንድነው ምያጥረው😭

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ነባዬ ወይኔ ባገኝህ ደስታዬ ነው

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад

    ማሻአላህ ግን አስተያየቴ በድንህ በርታ ምክንያቱም

  • @milaye3667
    @milaye3667 2 года назад +1

    Nevayey marey🥰🥰

  • @emuyegedefawu8262
    @emuyegedefawu8262 2 года назад

    ዛሬ ጯጫታ የለም😂😂😂

  • @bereketgossaye8704
    @bereketgossaye8704 2 года назад +1

    Betam teftAchual(በጣም ጠፍጣችኋል)

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 года назад

    Nice work bro

  • @munasaid5499
    @munasaid5499 2 года назад

    Nabilooo mirt saw siwdih adnakiknang bagugut naw mitbkachu

  • @dddope7492
    @dddope7492 2 года назад

    Mekdi gen yet tefta new

  • @ousamaboss9297
    @ousamaboss9297 2 года назад

    My best RUclipsr

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 года назад +3

    ጁሜራ ምሽት ላይ የምድር ገነት እኮነች ❤️❤️

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 2 года назад

    የኔ ወድም

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 года назад

    ነቢሉ ሰወድህ ገዛ ፎአበል