የኩኪ ሰርፕራይዝ..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 588

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 2 года назад +584

    ነቢሎ ሁላችንም በሰራነው ስራ ታዋቂ መሆናችን አይቀርም...አንተን ደግሞ በጣም የምወድህና የማደንቅህ ልጅ ነህ...ከመቅዲ ጋር ለምን እንደተለያያቹ ባይገባኝም አዝኛለሁ 😔🥰 ከቻልክ ግን ለተመልካቾችህ ክብር ካለህ ምክንያታቹ ብትነግረን😌

    • @alboyutube8828
      @alboyutube8828 2 года назад +12

      Awo yene teyake nw

    • @askal6750
      @askal6750 2 года назад +14

      እውነት የእኔም ጥያቄ ነው

    • @aklilu33
      @aklilu33 2 года назад +5

      Ewent nw yenem teyaka nw

    • @akestetky6684
      @akestetky6684 2 года назад +2

      Awo enem endezaw

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 2 года назад +11

      አዎ ልክ ነሽ ከመቅዲ ጋር ብቻ ሳይሆን ከ አቤል ጋርም እየሠሩ አይደለም አንድላይ ብናያቸው ደስ ይላል

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 года назад +80

    እናተ መቅዲ ግን የት ናት በፈጣሪ ንገሩኝ ደግሞ መክሊትም የለች ቆይ እናተ ምን ላይ ናችሁ ማነው እንደ እኔ መቅዲን የናፈቀ በላይክ ኮኪ ምርጧ እንኳን ተወለድሽ እድለኛ ናችሁ ነቢሎን የመሰለ ወንድም ስላላችሁ ♥

    • @nnjjj3605
      @nnjjj3605 2 года назад +1

      እንስታ ለይ አላች

    • @nnjjj3605
      @nnjjj3605 2 года назад

      ጥቅሟ ካፍ ብሎላተል መሳለኝ ከሌሎች ጋር እያሰራች ነው

    • @anjagranja
      @anjagranja 2 года назад

      @@nnjjj3605 ከምርሽ ነው አይ ሰው

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад

      ደምርይ እህት

  • @onelove8524
    @onelove8524 2 года назад +6

    ስለ እውነት እንደ ኩኪ የሚያሳዝነኝ ደስ የሚለኝ ሰው የለም በጣም የዋህ ናት።ነቢሎም ገና ሲመጣ ከሷ ጋር ነው የጀመረው። ኮኪዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 2 года назад +18

    ኩኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ከቤተክርስትያን ስትመጪ ሳይ ደሥሥሥሥ ነው ያለኝ ጎበዝ

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 2 года назад +1

    እውነት ነው ኩኪ የዋህና ቀና ልጅ እንደሆነች ታስታውቃለች ነቢል እንዳለው በሕይወትሽ ውስጥ ጥሩ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ሊጎዱሽም የሚችሉ ሰዎች ስለሚኖሩ ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም። ለማንኛውም በጣም ታስቀናላችሁ።
    Happy birthday kuki

  • @Titi-qv2jl
    @Titi-qv2jl 2 года назад +61

    እንደው የሚገርሙ ጓደኛሞች❤😍😍❤❤ ነቢል እንደ ዶሮ አንገትህን ምታስረዝመው ነገርስ😂😍

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 2 года назад +28

    እንካን ዳህና መጣችሁ ኩኩየ የኔ ልእልት መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 года назад +31

    HBD🎂🍾
    ነቢል ከልብክ ሰው ነክ ኢክሩም ሀኒ ሁላችሁም።በፍቅር ያኑራቹ።

  • @sarad7173
    @sarad7173 2 года назад +18

    The chemistry between nebil and koki is undeniable😍😍😍........they both love eachother

  • @makdaahmed4211
    @makdaahmed4211 2 года назад +98

    ማነው እንደኔ መቅዲን ከነቢል ጋር ማየት የናፈቀው 🤔🤔

    • @nejatabderzak1935
      @nejatabderzak1935 2 года назад +7

      Tadeya yedro video eko ale mayet new

    • @gizelyrics1684
      @gizelyrics1684 2 года назад

      Ene tarekew kehone beye story check sareg nw mewelew

    • @kahilabdu666
      @kahilabdu666 2 года назад

      @@nejatabderzak1935 😂 😂

    • @arada8613
      @arada8613 2 года назад

      @@gizelyrics1684 serah yelem endiye 😏

    • @gizelyrics1684
      @gizelyrics1684 2 года назад

      @@arada8613 awo eski feleglegn aradaw

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 2 года назад +21

    ኮኪዬ የኔ መልካም እንኳን ተወለድሽ 🎂🎈💃🍬መልካምነትሽን አይለውጥብሽ❤❤ ሁላችሁንም በጣም እወዳችሀሏው አይለያችሁ❤🥰😍😘

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +17

    ደስ ስትሉ ነቢሎ. አቤላ የወዶች ተምሳሌት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 2 года назад +9

    This made me cry. Kukiyee Happy birthday dear!

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 года назад +8

    ነቤሎዬ ምርጥ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @Lightwei8ht
    @Lightwei8ht 2 года назад +7

    Cookie you are a pure soul..!! Keep shining bright beautiful

  • @tig342
    @tig342 2 года назад +18

    የኔ ፍቅር የመከባበር የመዋድ ጥጎች ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 года назад +11

    እንኳን ተወለዲሺ መልካም ልደት ኮኪ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሺን ይባርክ!!

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 года назад +14

    ነቢል በሀላህ መቅዲ ትንሻ የት ጠፋች በጣም ናፍቃኛለች

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 года назад +1

      ሌሎች ግሩፕ ጋ እየሠራች ነው ኢንሰታግራም ላይ አለች

    • @hiymekonjo8365
      @hiymekonjo8365 2 года назад

      Amesegenalewe

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ

    ኩኪየ መልካም ልደት የኔ ውድ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ አምላክ የባርክልሽ የኔ ልእልት በተረፈ ሁላችሁንም በጣም እወዳቹሁአለሁ 😍😇

  • @w2x261
    @w2x261 2 года назад +12

    መቅዲንም እንደዚ አርጋት

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад +3

    ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ጓደኝነታችሁ ደሰ ሲል ኩኪ መልካም ልደት 🎂🎉🎊🌹😘😘

  • @ezzaezu6690
    @ezzaezu6690 2 года назад +2

    Happy birthday 🎁🎉🎂 መቅዲ ጠፋች በሰላም ነው❤❤❤

  • @meklitabayneh
    @meklitabayneh 2 года назад +8

    This is so beautiful happy birthday cookieyeeeee ❤️❤️❤️❤️

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +19

    ስወድሕ ነቢሎ ስታምሩ እኮ የጓደኛ ጥግ በቃ እናንተ ናቹህ ማርያምን ፍቅራችሑ ብዝት ይበል 🙏ኩኪየ የኔ ድንቡልቃ እንኳን ተወለድሽ በሽ አመት ኑሪ 🙏

  • @birukmeles9038
    @birukmeles9038 2 года назад +23

    ግን እኔ ብቻነኝ ካለናንተ ዩቱብ እራሱ ዩቱብ የማይመስለኝ

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 года назад

    ኩክዬ እንኳን ተወለድሺልኝ ፈጣር ቀር ዘመንሸን ይባርክልሺ ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️እኩ የኔ ፈልቅልቅ i love you

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 года назад

    ነቢል በጣም የምወድልህ ፀባይ ለጉዋደኞችህ ሙት ነህ !!!!! ኮኪ ደግሞ ትለያለች በጣም የዋህ ናት:: መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад +7

    ኩኪ አንኳንተወለድሽ🥰🥰🥰 ለኛ ለተመልካቾቿችሁ ክብር ካላችሁ መቅዲንም አምጡልን በናተውሥጥኮ ኢትዬጲያ ትታያለች 🥺🥺🥺

  • @rahelaraya2122
    @rahelaraya2122 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ኮኪዩ ሴት ውይዘሮ ተግባርሸ ነቢል ሲያድንቅሸ ምን የታድለች ናት ያሰብላል በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ማግኘት መታድል ነው እንኳን ተውለድሸ

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 года назад

    መልካም ልደት ኮኪዬ.... ካራዎኪው ተመችቶኛል lol ...መቼስ KBS ነው ከኮሪያ ጋ ያስተዋወቀሽ ...እኔም KBS ስለማይ በጣም ነው እምወዳቸው

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 года назад +11

    ደስ የምትሉ ጋደኛማቾች ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ መልካም ልደት

  • @nuramohammed103
    @nuramohammed103 2 года назад +1

    ማሽአላህ ወላሂ ስታምሩ አላህ አይለያቹ ማሮቼ ነቢሎየ በረካ ሁን አላህ ይጠብቅህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    ዘመንሽ ይባረክ ኩኪዬ 💝💝💝🎊🎉🍰🎈🍾🍷🍹🍰🎊🎈🎉🍾🍷🍰🍰🍹🎂🎂🍽️🍽️

  • @globalcomputerschool
    @globalcomputerschool 2 года назад +1

    እውነት ኩኪ ሚስኪን ናት ለእቃ አትስገበገብም፣ በዛውም በተደረገላት ነገር ሁሉ አመስጋኝ ናት፣ አላህ ሚወደውን ሁሉ ይስጥሽ ኩኪ።

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 2 года назад

    ነቢልሻ አንተ ትለያለህ የምር ከቀልድህ ባሻገር ለጓደኞችህ ያለህ አመለካከት እውነት ትለያለህ lvu👏👏👏❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ወላሂ ፍቅር ናቹ እኮ የኔ ምርጦች እንኳን ተወለድሽ ኮኪ መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔ ሆደ ቡቡ አላህ አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ የጓደኝነትን ምንነት በተግባር እያሳያቹ ነው ሁላችንም ከናተ ብዙ ምንማረው ነገር አለ ነቢሎ አተ እኮ ትለያለክ የኔ አዝግ

  • @sadaahmed7356
    @sadaahmed7356 2 года назад

    ነቢሎ አንተ ድንቅ ሰው ነው በቃ ሰው ነህ ቲማቹን በጣም ነው ምወደው ግን ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመናቹ መጣቹ በመጀመርያ አቤል ከዛ መቅዲ እየተራራቃቹ ነው ያው ሁሉም ምክንያት ቢኖረውም ግን ቢያንስ አንድ ላይ መሆናቹን በአንድ ቪዲዬ አሳዩን መቅዲን ከናተ ጋ ካየዋት ቆየው ምን ሆና ነው😎በተረፈ እስከ ጥግ ነው ምወዳቹ ነቢል በተለይ😘

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 года назад +5

    ወይ እነዚህ ልጆች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ኢትዮጲያን በናተ ዉስጥ አየናት አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶቸ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 года назад +2

    ታምራላችሁ ነቢሎ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ እንኩዋን ተወለድሽ ኩኪ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 года назад +4

    ስታምር እውነት አይለያችው❤️❤️🍾🎉🎂happy birthday 🎂 happy

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 года назад +1

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል 👏😘
    Happy birthday cookie😍

  • @tube2821
    @tube2821 2 года назад

    ትለያላችሁ በእውነት በዝህ ዘመን እንደዝህ አይነት ጎደምኛማቾች በማየት በጣም ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-feker
    @user-feker 2 года назад +1

    አድነታችሁን እንውደዋለን አትለያዩ. አድነታችሁ ያምራል ተስባስቡ አንዳችሁ ላዳችሁ ውበት ናቺሁ

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 2 года назад +9

    እባክህ መቅዲን አምጣልን

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ነቢል ማርያምን በጣም ምርጥ ውንድም ነህ ስውዳቺሁ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад

    ነባ እዴ ሳይታወቅ ዘሩ እዳይኖርባትጂ ኩኪየ በይ ተዘጋጂ ለዲኤንኤ🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 года назад

    መልካም ልደት ኩኪየ እንኳን ተወለድሽልን ነቢልየ ተባርክ ወንድሜ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ

  • @meseretww
    @meseretww 2 года назад +10

    ነብልን አለመውደድ አይቻልም🥰

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 2 года назад +5

    you make her day what a friend you are may god keep you guys together forever

  • @mahdersolomon4875
    @mahdersolomon4875 2 года назад

    እንኳን ተወለድሽ ኮኪዬ የኔ የዋህ በናትህ ነቢሎ ሁላችሁም ተሰባሠቡ እና አሳየን እንደበፊታቹ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 2 года назад +1

    ኩኪዬ ወርቅ መልካም ልደት ይሁንልሽ🎂🎊🎉🎊

  • @nuramohammed103
    @nuramohammed103 2 года назад

    Happy birth day የኔ ውብ መልካምና የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 2 года назад +6

    ነቢሎ ማሪያም በጣም ምርጥ ወንድም በጣም ነዉ የምወድህ❤❤❤

  • @አደይአቤል
    @አደይአቤል 2 года назад +5

    Kemekdi gar lemin teleyayachuh plc ade lay hunu

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እንካን ተወለድሺ ኩኩየ የኔ ማር ቀሪ ዘመንሺን እድሜ ከጥና ጋ እግዚአብሔር ይስጥሺ

  • @henokteshome3193
    @henokteshome3193 2 года назад

    Ene alamenem betam nw metameriw cookie yene mar betam nw mewedesh netela yamerebeshal😍😍😍😍

  • @Marcys6053
    @Marcys6053 2 года назад +1

    ነብል ልደት ማክበር ጥሩ ነገር ነው ። ነገር ግን እነደ አንዳንድ RUclipsroch የተቸገሩ ሰው መረዳት ላይም ብትሰሩ የተሻለ ነገር ነዉ ።

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 года назад +2

    Kooky happy birth day setamri.... Nebilo ይሄ sport ተመችቶሻል 💪

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 2 года назад

    HBD Kuki.........indet inde miwedish bitaki........lelochachihu demo tiru sewoch nachihu fetari yibarkachihu.

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад

    ኮኪዬ የኔ የዋሕ እንካን ተወለድሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🎂🥂🎊🥳🥳🥳🥳🥳🍾🥂

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 2 года назад +18

    እእልልል ከጋቢና ወደ ሹፌርነት ቀስ እያልክማ መኪና ትገዛለህ ኢንሻአላህ 😁🔥✌️

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 года назад

    ጠፍታችሗል ውዶቸ ኮኪየ መልካም ልደት ማማየ

  • @እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
    @እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ 2 года назад +2

    ለባለ ልደቷ መልካም ልደት ግን ሁሌ እሚገርመኝ እና እሚደንቀኝ ነገር ነቢል ጌታን በጣም ትለይብኛለህ ሁልጊዜ በዙራህ ላሉ ሰዎች ደስታ እምትሆነው ነገር ግርምምም ይለኛል ምንም አልልህም ስው በጠፋበት ዘመን ስው ያደርገህ በምክንያት ነውና ፍጣሪ አይቀይርህ 🙏🙏💓💓💓

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew Год назад

    እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር አይለያቹሁ እወዳችኋለሁ ትለያላችሁ ❤❤❤❤

  • @modeldudi8611
    @modeldudi8611 2 года назад +1

    Happy b day kuki demo nebila ye korianochu mezmur tirgumun be mehamed tariku yitorgemilin

  • @soliye1939
    @soliye1939 2 года назад +3

    Mekdi yet heda nw????????????

  • @melatnigusie3939
    @melatnigusie3939 2 года назад

    nebilo kuki nora malfew vedio ylem betam nw mitmechegn she is soo cute ,natural, simple .. hbd kuki

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +4

    ስወዳችሁ የኔ ቆጆች
    ነቢል አተ አዝግ ድመት አይንየሆክ ልጂ
    አሰላሙአለይኩም ብትል ምንትሆናለህ

  • @maryamfentesh8476
    @maryamfentesh8476 2 года назад

    እንወዳችኋለን ግን ምክንያቱ ምን እንደሁ ባላውቅም መጀመሪያ አቤላ ከዛም መቅዲ ጠፉብንሳ ስራኳ ቢሆኑ አመቻችታችሁ ምናለ አንዳዴ አብራችሁ ብትመጡልን እወዳችኋለሁ😍

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 года назад

    ኩኩዬ የኔምርጥ ስሜን ዘረፍሽው ሞክሼ

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 2 года назад

    ነቢሌ ማሻላህ በጣም ነው እምታምሩት ኩኪዬ እንኮን ተወለድሽ ነቢሉ ግን የት ነው ሰፈሩ ቻይኖችም አሉ

  • @የደብተራልጅነኝ
    @የደብተራልጅነኝ 2 года назад

    ነቢል የመከርካት ምክር በጣም አስፈላጊ ነዉ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 года назад +7

    መቅዲ የት ሂዳ ነው ነቢሎ ናፍቃናለች

  • @Derikvlog9
    @Derikvlog9 2 года назад +10

    የእውነት ፍቅር እኮ ናችሁ ❤️እወዳችኋለሁ

  • @lucaszemuy868
    @lucaszemuy868 2 года назад

    My favourite RUclipsr 👌🏾👌🏾

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +11

    እዝህ ቤት ያለ ፍቅር ደስስስስ ይላል 😍😍😍😍😍😍😍

  • @christiantadele8898
    @christiantadele8898 2 года назад +3

    አቤል የት ነው መቅዲስ ????

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 года назад

    መቅዲን መልሷት እሷም ብቸዋን በተለይ ከአንተ ውጭ የምትሰራው video ምንም አላማረላትም ለተመልካች ክብር ካለህ አምጡልን

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 2 года назад

    ቆይ ግን መቅዲ የት እንደገባች የሚነግረን ሰው ይጥፍ...???? እረ ነቢል ስንቴ ጠየኩኝ በተረፈ ውውውውውድድድድድድድ ነው ማደርጋቹ😘

  • @mama12373
    @mama12373 2 года назад

    Koki miskin lej nat nebil dero nw kantega setiseru yemakachu she till has the same personality Koki happy birthday konjo

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ነቢሎ ዳንስህ አይገኝም😂😂😂😂😂ምርጠሰውነው ኮኪ እንኳንተወለደሽ መልካምልድት ሁላቹንም አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ ውድድድድነው ማደርጋቹ ቪዲዮቶሎቶሎ ልቀ ቁልን ነቢሎማኛ

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 2 года назад

    ኩኪዬ በጣም ነው ምወድሽ።ግን እኔ ሙስሊም ነኝ።እንጂ አገባት ነበር

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 2 года назад +1

    ኮኪ ከሳች የምትሉ
    Happy birthday koki🎉🎉🎉🎉

  • @elamderbew9231
    @elamderbew9231 2 года назад

    nebilo could u tell me where did u buy the gift place plis

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 года назад

    ኰኪ ስትናገር ነቢሎ በዘንድሮ ዓመት በጣም ተፈትኖዎል ብላ ስታለቅስ እኛንም አስነባችን ነቢሎ ባትነግረንም ያለህን የሁልግዜ ፈገግታና ጥንካሬህን አደንቃለው። ኮኪ፣ስንቴ፣ መኪ፣ሒዊ፣ናቲ፣አብዱ የማይርቁና የማይከዱህ እውነተኛ ጔደኞች ናቸው ኢኩ ሲስተር ብቻ ሳትሆን እናትህም ጭምር ነች። ይመችህ ነቢላ pcs...

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik2367 2 года назад

    ውይ መቅዲዬ መቼ ተመለሰሸ የምወዳቹ አይለያቹ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад

    ነቢሎ ትለያላችሁ በማርያም ኩኪ መልካም ልደት ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ

  • @uniquetube1064
    @uniquetube1064 2 года назад

    ዋው በጣም ታምራላቹ ኩኪ መልካም ልደት 🙏🎂🍿🍭🎸🎤👏👏👏

  • @rahmaahmed9364
    @rahmaahmed9364 2 года назад

    Betam new miwedacu ayleyacu kuki HBD

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 года назад +3

    አረ መቅዲ የት ነች

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 года назад +1

    BTS ወይኔ ስወዳቸው 💜😘መልካም ልደት 🤗💐💐

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 2 года назад

    መክሊትዬ በተለምዶ እኮ አይያ የተባለው ዝም ብሎ ስለሚሄድ አይደለም አይያ ደንነቱን ካልተረጋገጠ ዝም ብሎ አይሄድም ለዛ ነው ሚቀጠቅጡት አልተረዱትም ክብር ለአህያዎች

  • @efratatadese5210
    @efratatadese5210 2 года назад

    I have questions for you nebil do u have eritrean friends ,besides u are so cool keep it up

  • @mery.21st
    @mery.21st 2 года назад +1

    Nebillllllll...english subtitles pleaseeeeeee🤩🤩🤩

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    Kukeya yena konjo happy birthday 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂melkam lidate 😍😍😍,huluachenme selamachu bezet yebale tebarku

  • @ikraamtube2
    @ikraamtube2 2 года назад

    Bardha jabadhaa Wan ofiiiiiii ❤️💯💯💯💯❤️❤️❤️🥂🥂❤️Maatii naf taha mee

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 2 года назад +1

    መቅዲ የት ጠፋች

  • @keyci17_business70
    @keyci17_business70 2 года назад +1

    Nebila stotawn gsalgh enem yemsetew sew alegh ghenseb elkalew 🙏

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад

    ኩኪሻዬ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤ሁላችሁንም እወዳቹሀለው😘

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 года назад +1

    thanksthanks💞💞🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹💐💐💐💐👏👏👏👏