ኢክራም በ ልጅነቴ አግዛኛለች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @miliyenfiseha8334
    @miliyenfiseha8334 4 года назад +75

    ኢክሩዬ ፕሊስ ሂጃብሽን አስተካክይ ስወድሽ ።ጆሮሽን ለምን ታወጭዋለሽ አያምርም ሂጃቡን አስተካክይው ።ታውቂያለሽ እስልምናችሁ ምን ያህል ውብ እና ማራኪ እንደሆነ። ታድያ ምን የሚሉት አለባበስ ነው ያንቺ ።

    • @customerservice8018
      @customerservice8018 3 года назад

      Masha Allah

    • @fatemamohamed7731
      @fatemamohamed7731 3 года назад

      ሳህ ወላህ

    • @BeeeHapppy
      @BeeeHapppy 2 года назад +3

      እስቲ ሌላ ነገር ውስጥ አትግቡ። ከነሱ ተማሩ

    • @AaAa-lc9uy
      @AaAa-lc9uy 2 года назад

      መሸ አለህ የጠፍሺዉ ጹፉ ደስ ስል ትክክል ወለይ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 года назад +11

    ነቢል ከጓደኞችህ ጋር ያለህ ግንኙነት ከእህትህ ጋር ያለህ ቀረቤታ ነፃነት ደስ ይላል !!

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ።ከሌሎችም ጓደኞቻችሁ ጋር ያላችሁን ቅርብ ሳይ እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ ።

  • @TGST645
    @TGST645 4 года назад +40

    ደስ ስትሉ በእመቤቴ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ የምር ደስ ትየለሽ የኔ ልዩ

  • @zumethio2911
    @zumethio2911 4 года назад +61

    ከወንድሜጋር እንደእናንተ ነበርን ሀገር ሄጄ እስከማገኘው ናፍቆኛል ማማራቹ 😍😍

  • @ggdh5044
    @ggdh5044 3 года назад +1

    ወላሂ ወንድሜ ናፈቀኝ ሳያቺሁ ማሻ አላህ ደስ ትላላቺሁ አላህ ከክፉ ነገር ሁለ የጠበቃቺሁ መለየት መጥፎ ነው እንዳትለያዩ ጨምሮ ጨምሮ ያውዳቺሁ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад +34

    1ኛ😍
    ኢክሩ በአላህ ሂጀብሽን አደራ

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 3 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ሳረግ ግን በጣም ነው የምከታተላችሁ ዬኒ ፍልቅልቅ ደስ የምትል እህት አለችህ ነቢል በጣም ነው የምወዳችሁ እስከ ጓደኞችህ ምርጥ ደስ የምትሉ ኢትዮጲያዊይ ናቸው ከዚህም በላይ ፈጣሪ ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
    @እህተገብረኤል-ረ3ረ 4 года назад +28

    በጣም ነው የምወዳችሁ የውነት ታድለህ በጣም ተጫወችና ፈታ ያለች እህት አለችህ ታድለህ

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 4 года назад +9

    እንኳን ለዲስ አመት አደረሳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው የምታምሩት

  • @marifamusa5829
    @marifamusa5829 4 года назад +10

    ለናሙና ጸጉራቼውን ብቅ ያረጋሉ ሚሴጁ ደሞ እዩልኝ እያሉ ነው አለ ሼክ ሙሐመድ ሀሚድን😆😆😆😆😆😆😆😆😀😀😀አላህ ያቆያቼው አባታችንን አሚን

    • @ሲፈቅድእደርሣለሁ
      @ሲፈቅድእደርሣለሁ 3 года назад +1

      በጣም ወላሂ ሌለኛይቱ ሀሊማ አሏት ኮሜንታትሮች ሆ የኔማረር ሀሀሀሀሀ

  • @ሰኢድሁሴን
    @ሰኢድሁሴን 2 года назад

    ኢክሩ ታምሪያለሽ የበለጠ የምወድልሽ አፋ ሰፋ ያለ ሴት እወዳለው አድናቂ ነኝ ስትስቂና አፍሽን በድንጋጤ ስትከፍችው ዋው እዴት እደሚያምር ባልሽ ታድላል

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 года назад +14

    ማርያምን ስታምሩ እኔ አንድ ውንድምአለኝ በስስት ነው ማርያምን ስታስቀኑ በስማም ፍቅሩን ያብዛላችሁ እህትና ውንድም በተላይ በአንድ ላይ ስትሆኑ ሚስጢሬ ህይውቴ ባባየ የእናቴ አድራ ውንድሜን ሱሴነው

  • @tersow7819
    @tersow7819 4 года назад +8

    የኔ ማሮች ስታምሩ እህትና ወንድም እንዲህ ተቀራርቦ ሲጫወት ሲመካከር ደስ ይላል እኔም ታናሽ ወንድም አለኝ ግን በይታ እሱ ታላቅ እኔ ታናሽ እንመስላለን በጣም ነው የምወደው እሱም እንደዛው አንድላይ ስንጫወት ስንሄድ ሲያዩን የማያውቅን ሰው ፋቅረኛሞችን ያደርጉናል kkkk በተረፈ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +2

      እናመሰግናለን 🙏

    • @temu3295
      @temu3295 4 года назад

      በቅንነት ቤተስብ እንሁን

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +233

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @brhnimola4909
    @brhnimola4909 4 года назад +11

    እውነት በጣም ቀልደኛ አዝግም ነው በጣም ወደው አለው እንስትግራም ያለእሱ በጣም ይደብራል ነቢልዬ ክበርልን ግን እንደዛም አዝግ ሆኖ በጣም በሳል ልጅ አስተዋይ ነው

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 4 года назад +13

    ሁሌም ይዘሀት ና ደስ እምትል እህት😍😍

  • @ሔርማዬነሽ
    @ሔርማዬነሽ 3 года назад +6

    ኢክሩዬ የኔ ፈድሻ ነቢሎ ታድለህ ኩል የሆነች እህት አለችህ ስወዳችሁ ❤❤😘

  • @ሀበሻሀበሻ-ወ9ፐ
    @ሀበሻሀበሻ-ወ9ፐ 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ፈታ ነው ያረጋችሁን መልካም ቤተሰብ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    አላህ ሂጃብሽን አስተካክለሽ የምለብሽ ያርግሽ የሴት ልጅ ውበቷ ነው

  • @lifeofabell
    @lifeofabell 4 года назад +99

    Awwwww Ekuye🥰🥰🙌🏾 thank you so much! Really glad to know you for real!

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 года назад +1

      ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ😊😊

    • @ሱሱቢትባባ
      @ሱሱቢትባባ 3 года назад

      በጣም ትመቸኛለህ አቤል

    • @sofiking8973
      @sofiking8973 3 года назад +1

      Bafagata saw gadayu😁😁😁

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 4 года назад +2

    ውይ እህቴ ታድለሽ ምርጥ ወንድም አለሽ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ለሚዋደዱ ቤተሰቦችን ያብዛልን ውድ የሀገሬ ልጆች እኛም በሀገር ገብተን በነፃነት እምንጫወት ያድርገን አሚን በሉ አርሂቡ ብያለሁ

  • @binjamtesfay8512
    @binjamtesfay8512 4 года назад +5

    እህትና ወንድም እንደዚ ሲተዋወቁ ሲከባበሩ አቦ ደስ ሲል ይመቻቹ👍👍👍

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      እናመሠግናለን 🙏

    • @butajrawit
      @butajrawit 2 года назад

      @@nebilnur1 ነቢልልልልልልልልልልልልል አላህን ፍራ እሀትህ ተገላልጣ ተቀባብታ መውጧቷ ደስ ብሎህ ነው ቀረቤታቹ ማሻአላህ እኔም ከወንድሞቼ ጋ እንዲ ነኝ ግን አንተ ከአጅነቢ ሰቶች ጋ አትቀራረብ አላህ ላተቅረቡ ዚና ነው ያለው እናም አላህን ፍሩ

  • @talatalaco4945
    @talatalaco4945 4 года назад +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ዘመናቹ ይባረክ

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 года назад +4

    ነቢዬ የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ኢክሩ ታድለሽ መሳቅ ጥሩነው ፈታ በይልኝ ❤️

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 Год назад

    በጣም ስታምሩ ❤❤❤ ነቢሉ ጨዋታ አድማቂ ♥️❤️

  • @naimaali892
    @naimaali892 4 года назад +18

    አላህ ይጠብቃችሁ እኔም እንደናንተ በጣም የምንዋደድ ወንድም አለኝ አሁን ተለያይተን ነዉ የምንኖር በሰላም አንድንገናኝ ዱአ አድርጉልኝ ከመዋደድ የበለጠ ምንም ነገር የለም ጀሊሉ አይለያችሁ

  • @ተመስገንአምላኬሀብታምየድ

    ዴስ ስትሉ እኔ በናተ እኔን እና ወድሞቸን አይቻለሁ እህትና ወንድም መሆዴድ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጦች 💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ የሀበሻ ልጆች እድህ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😙💚💚💛💛❤❤😚😚😚😚😚😚😚

  • @እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
    @እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ 4 года назад +27

    በጣም ደስስስ እምትል ፍልቅልቅ ያለች እህት ❤️❤️ ስታምሩ

    • @temu3295
      @temu3295 4 года назад

      በቅንነት ቤተስብ እንሁን

  • @nurenurita2251
    @nurenurita2251 2 года назад +1

    ወላሂ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ ይጠብቃቹ የኔ እብዶች

  • @susu-zu6jg
    @susu-zu6jg 4 года назад +5

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ኢክራም አለባበስሽን አስተካክሊ ሙሉ ሂጃብ ለመልበስ ሞክሪ

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 3 года назад

      አቤት ይቺ ምን ታስተካክላለይ ብለሽ ነው በልጣጣ

  • @saadiseid1925
    @saadiseid1925 2 года назад

    ነቢል ! የደስታሺ ምንጭ ምንድ ነው
    ኢክራም ቤተሰቦቼ፣ የሰው ወሬ አልሰማም ባንድ ጆሮየ ሰምቼ ባንዱ አፈሳለሁ
    ነቢል! አሀ ለዛ ነው ሸላሺን ከጆሮሺ ጀርባ እምታረጊው ክክክክክክክ

  • @hawy6039
    @hawy6039 4 года назад +11

    ውይ ቅናታችሁ እኔ ግን በጣም ነው ደስ እሚሉኝ አቤላ ስውድክ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ወላሂይ
    ፍቅራቹሁ ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 4 года назад +15

    It is not healthy how much i like her!!! Honestly!!! I need a sister like her !!!

  • @umuwelid2086
    @umuwelid2086 4 года назад +1

    ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣቹ ወላሂ ስወዳቹ እኮ ኢክሩዬ ደሞ አምሮብሻል😍😍 ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ ምንድነው እንዲህ መጥፋት

  • @issammasri6040
    @issammasri6040 4 года назад +3

    በጣም.ነው.የምወድሽ.ኢክራም.አላህ.ይጠብቅሽ😍😍😍

  • @getemichael
    @getemichael 4 года назад

    እኔ ግን ዝም ብዬ ሳስባችሁ ቀለል ብላ ወታ እንኳን በጣም ስለምታምር በቅናት የተንጨረጨራችሁ ይመስለኛል። እንደአረብ በኒቃም ተሸፍኖ እና ሀራም እያለ ሀራም ከመስራት እንደርሷ ራስን ሆኖ መኖር አይሻልም? በነገራችን ላይ እምነት በለበሰ አይደለም በልብስ ተሸፍነው ስንት መጥፎ ነገር እሚሰሩ አሉ!!!!

  • @bettye19
    @bettye19 4 года назад +12

    በጣም ታምራላችው አቤት ፍቅራችው እንዴት ደስ ይላል. ነቡሎ

  • @sabaaxum2349
    @sabaaxum2349 2 года назад

    ነብየ ማር ኩልሺዕ እባ ሓቢርኩም ስርሑ ደስ ክትብሉ ደቂ ሪመይ ፃዓዳ ነብየ ብሊስ ምስ ሽኮሪና ሓፍትካ ስራሕ ኩልሺዕ💊💛💛❤❤🌹🌹🥀🥀🌺🌺

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 года назад +18

    ነይልን በራስሽ ዩቱብ አለንልሽ የኔ ፍልቅልቅ ነቢሎዬ ምርጤ😍😍😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +1

    ዉይ የኔ ማር እንኳን በደህና መጣሽ በጣም ነበር የናፈቅሽን ኢክሩየ ሳቂታ ነገር እንደኔ የናፈቀችዉ like

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 года назад +3

    ውዴ ሊንክሸን አሰቀምጭ ሰፕ እናድርግሸ አላህ ይጨምርላችሁ 🌟

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 4 года назад

    እህትህ በቶን እሰን ነበር ሚታገበእ በጠም ነው የሚትግበቡ ማሸአለህ ስታምሩ ፍቅረቹን የዝልቅለቹ እህት እነ ወንድሚ እንደ እንዲ አይጨወትም

  • @mayaqueen8411
    @mayaqueen8411 4 года назад +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅር ሠላማችሁ ይብዛ

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 3 года назад

    እህትህ የምትገርም በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት።

  • @Girlnextdoor25
    @Girlnextdoor25 4 года назад +84

    Funny how ppl focus on negativity 99% of comments are about her hijab , are we not gone talk about how beautiful their relationship is?

    • @bereketmulugeta2205
      @bereketmulugeta2205 4 года назад +1

      Endante aynet sew yabzaln ere 🙌🏽

    • @Solohd12
      @Solohd12 4 года назад

      የሳምንቱ እጂግ አስቂኝ ኮሜዲ ቀልዶች Abyssinia vine #PART2 - 2020 (bboytommy33,price bellitinew vine,funnyvideo)👇👇👇
      ruclips.net/video/aRyQE3oo-BA/видео.html

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 года назад

      @@bereketmulugeta2205 ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @bana470
      @bana470 4 года назад

      Yes 👍

    • @maryamabdoabdo1781
      @maryamabdoabdo1781 4 года назад

      .

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 4 года назад

    ር እዳው ስውዳቹሁ ምርጥ ኢትዪ ውድድድድ ይክርምዬ አይለያቹሁ

  • @yerosenaberis2521
    @yerosenaberis2521 4 года назад +5

    ኢክሩዬ በጣም ደስ የምትይ እና ቆንጅዬ ነሽ ነቢሌ አንተም 🇪🇹🕊️ሳላሙን ብዝት ያድርግላቸው💚💛❤️

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад

    Ekram &nebilnur weye setameru , eshi aylayachu, erajem edema tena edesaxachu emanalawe 😍😍😍👈

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ
    @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ 4 года назад +3

    ኢክሩዬ እንኳን ደና መጣሽ ውድ የምወድሽ 😘😘😘 ሁሌም አምጣት

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 года назад +1

    ሙስሊም አደለህም ብየ ይህን ውበትህን የዘላለም ጀሀነም ሊገባ ነው ብየ ሳሳልህ ነበር😭😭በአላህና በመልእክተኛው ያመነ ምንም ወንጀል ቢሰራ አላህ ከማረው ይምረዋል አልያም የቅጣቱን ተቀጥቶ መጨረሻ ግን ወደ ጀነት ይመለሳል 😭

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +6

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰይብ በቅንነት አድርጉኝ እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያምጠልን

  • @የያሲኔወዳጅነኝ
    @የያሲኔወዳጅነኝ 4 года назад

    ኢክሩየ ስወድሽኮ ፀጉርሽን ሸፍኝ ነቢልን አልከታተለውም አችን ያቀረበሽ ቀን ተመስጬ ነው የማያችሁ ለፍቅራችሁ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @زينبمحمدالحمدالله
    @زينبمحمدالحمدالله 4 года назад +3

    ምርጦች ደስ ትላላችሁ ❤ኢክሩየ በጣም ነው የምታስቂኝ ቆጆ

  • @ላተህዘንኢናለህማአና

    *_አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወለሂ ማሻአለህ በጣም ደስ ትላላቹ አለህ ይጨምርላቹ በርቱ ነብል ግን በአለህ ስትጀምር በአለህ ሰላምታ ጀምር _**_#አሰላሙ_**_ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ብለክ ጀምር ወለሂ ዲባቡም እሱ ነው የሚሻለው_*

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад +5

    ኢክሩ ቆጆ በጣም የምትወደጅ ልጅ ነሽ ፍልቅልቅ ነሽ ❤❤❤ግን ሂጃብሽን አስተካክሊ

  • @tube703
    @tube703 4 года назад

    Masha Allah batam tamralachu gin ekiru higabshin astekakey

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 4 года назад +3

    በአላህ ሂጃብሽን አስተካክይ አተም. ወደማይፈቅደው ኢስልምናህ አትሂድ ወድሜ. አፍወን የኔ ቆጆ እህት ሂጃብሽን?

  • @zemakalbelay305
    @zemakalbelay305 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ኢክራም እንዴት እንደወደድኩሽ ነቢሎ ተበልጠሀል

  • @Emabet755
    @Emabet755 4 года назад +203

    ፀጉርሽን አስተካክለሽ ሸፍኒ እህት መሻ አላህ ታምራላችሁ

    • @Girlnextdoor25
      @Girlnextdoor25 4 года назад +8

      Minagebash

    • @melemulu1091
      @melemulu1091 4 года назад +5

      Minagebash

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 года назад +1

      ዉደ ስወድሽ በአላህ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ😊😊

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 года назад

      @@melemulu1091 ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ😊

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад +9

      ግን አህባሽ ናቸው እዴ ???☹️

  • @roza8053
    @roza8053 4 года назад

    ማሻ አላህ ተባረከላ ታምራላቹ ግን ሚስጥሩን አትነግሪንም የቀነሽበትን ባስራምስት 11ኪሎ ቪድዬ ስሪልን

  • @aser34
    @aser34 3 года назад +3

    በጣም ደስ ትላላቹ 😘😘ታስቀናላቹ🤗🤗

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 3 года назад

    የኔ ማር ኢክሩየ 😁😁😁😁😁ነቢል ገና ሳየው በሳቅ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @መሲነኝየመዳምቅመም
    @መሲነኝየመዳምቅመም 4 года назад +3

    የኔ ቆንዶ ስወድሽ እኮ ሁለየም እያየሁሸ በውል በጣም ደሰ ይልኝ ነበር ሁሉ ነገርሸ ያምረኛል ማርር 💕💞💔❣️❤️

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ

    ደስ የምትሉ እህትና ወንድምናችሁ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @hikmamohammed7515
    @hikmamohammed7515 4 года назад +8

    I swear God I just love her so much plz try to make more videos wiz her she just makes everyone happy

  • @lubabahussen2119
    @lubabahussen2119 4 года назад

    አሰላም አለይኩም ነቢል ቪዲዮወችህን በጣም ነው ምወድልህ የዛሬውም አሪፍ ነው ግን እህትህን መሰተር አለብህ ቢያንስ ሂጃቧን ትልበስ ማሻ አላህ ፀጉሯ ጆሮዋ ባይታይም ቆንጂዬ ናት እናም ሞት አለ ሴት ልጅ ደሞ ስትሰተር ነውና ሂጃቧን ታስተካክል በአላህ እህታዊ ምክሬ ነው አፉወን

  • @laylasabah5907
    @laylasabah5907 4 года назад +184

    ተመልሼ መጣሁኝ ቅር ብሎኝ ነው ለምን አሰላም አለይኩም ብትሉ ምናለ የአላህ ሰላምታ አውርዱ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @ahshsshsjs2067
      @ahshsshsjs2067 4 года назад +8

      Mane agabshe

    • @laylasabah5907
      @laylasabah5907 4 года назад

      @@ahshsshsjs2067 ማለት አልገባኝም

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 4 года назад +2

      እናተ ሙስሌሞች አታሽቃብጡ ምን

    • @laylasabah5907
      @laylasabah5907 4 года назад +1

      @@dghjfghh6500 እናት ማሽቃበጥ አይደለም ያለውነው የምንናገረው

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ

    ኢክሩዬ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽና ፈገግታሽ ይማርካል ሁሌም ሳቂልን ነቢሎ ኢክሩ እህትክ በመሆኗአ ምን ይሰማሀል ስታስቀኑ ቀልዳቹ ያስቀናል አይለያቹ ፍቅራቹ ይብዛ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 3 года назад +5

    አዝግ ናት እንዳተ በቃ ትመቹኛላችው❤

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    ወዲትዋ እህት ሆይ ፀጉርሽ ሸፍኝ እቺ አለም ጠፊናት አሄራ እናስቀድም የሙስሊም እንስቶዎች ሆይ አላህን እንፊራ ኒቃብ ባትለብሱ እንኳ ሙስሊም መሆናቹ የሚገልፅ አለባበስ ልበሱ አላህ ይኽዲነ ወያኩም

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 года назад +6

    ደስ ትላላችሁ ግን እኔ የሚገርመኝ ይህን ልጅ ሰብስክራይብ ላረገው ብዙ ሞክሬ ግን ቆይ ቪድዮውን ልጨርስ እና ብየ በዛው እረሳዋለሁ 😀😀😀 ይገርማል ደሞ ቀሽት እህት አለችህ ስምሽ ታምሪ

  • @asantialemu6738
    @asantialemu6738 4 года назад

    Nebilye ewnet ehtk des stl demo huletachhum azg nachew 😘

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 4 года назад +3

    ስታምሩ💖💖💖💖💖

  • @ameenaameena8987
    @ameenaameena8987 3 года назад

    ስወዳችሁ ኢክሩ ነቢሎ አላህይጠብቃችሁ ለቤታችሁአድስ ነኝ 💓💓!

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ

    ነብሎ አላህ ይጠብቃቺሁ ኢክሩ ማር ሰወድሸ ወላሂ

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад

    ኢክሩየ ሂጃቡን አሥተካክለሺ ልበሺ ፀጉርሺን ሸፍኒ ማር በተረፈ ማሻአላህ

  • @እሙኢክራምያርብመጨርሻችን

    ሰውን ለመውደድ ግድ ብዙ ስራ መስራት አይጠበቅም በቃ ኢክራም የዎህ ናት ታስታውቃለች ይመችሽ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 года назад

      ዉደ በአላህ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @ሰሚራዩቱብየወሎልጂ
    @ሰሚራዩቱብየወሎልጂ 3 года назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ደሰትትል ደሰታችሁን አላህ የጨምርላችሁ

  • @jemijemi2246
    @jemijemi2246 4 года назад +10

    ወይኔ ሰወዳቹህ ሁሌም ኑ ከአክራም ጋ ኢክራም
    ኢክራም
    ኢክራም

  • @llovetoyba826
    @llovetoyba826 4 года назад

    ዛሬ ገና ስብስክራይብ አረኩህ ነቢል በጣም ነው ደስ የምትሉት ♥♥

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 года назад +8

    የኔ ቅመም ስወድሽ እክሩ ሁለም ነይ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ 😘😘

  • @sofiaalsoia9853
    @sofiaalsoia9853 3 года назад

    ነቢል እና ኢክራም የወንድሜ ልጆች ስሞቹ የሁለታቹም ስወዳቹ😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bizatefera9534
    @bizatefera9534 4 года назад +4

    የኔ ውዶች በጣም ታምራላቹ የምር ስታስቀኑ

  • @rabiyaabdo8217
    @rabiyaabdo8217 4 года назад +2

    Masha Allah rabin ijaraa isin hahabisuu❤❤❤

  • @roroksa2915
    @roroksa2915 4 года назад +23

    የአላህ አላህ ያስተካክለን እረ ዱኒያ አታታልሽ ፀጉርሽን ልበሽ

    • @zedzed1558
      @zedzed1558 4 года назад

      Balfew joroshen shafng setbal chrashe seguran asychachu selze bdgame mulu seguran kafta endamta zm enblat eman senor eko Nw enze metgbrut Allah eman yesetan

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 4 года назад

      ማሻ አላህ የኔ ማሩዎች ሥትምሩ ደስ ይለላ

  • @hayatsaid2740
    @hayatsaid2740 4 года назад

    ማማየ ጸጉርሽን አታሣይ በተረፈ ውስጤናችሑ የረበና ሰላምና ይውረድባችሑ

  • @ፍጡማልጎማ
    @ፍጡማልጎማ 4 года назад +58

    ኢክራም ዛሬ ምን ነካሽ ጸጉርሽን ሸፍኒውይ እህቴ
    ደሞ ሴትልጅ ያለ ሂጃብ አታምር

    • @muleman9590
      @muleman9590 4 года назад

      Ere beka tewuat shefgni alachuat kalsemache lemn atewuatm

    • @ፍጡማልጎማ
      @ፍጡማልጎማ 4 года назад

      @@muleman9590 ምንም እሚያስቀይማት ነገር አልተናገርናትም መናገር የለብንን እንናገራለን ሹፊ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +1

      አታካብጂ መብቷ ነዉ

    • @ፍጡማልጎማ
      @ፍጡማልጎማ 4 года назад +3

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ አይመለከትሽም ሙስሊም እህቴን መምከር ግደታየ ነው

    • @temu3295
      @temu3295 4 года назад

      በቅንነት ቤተስብ እንሁን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад

    ማሻ አላህ ፍቅር የሆናቹ እህት እና ወንድም ስታምሩ 💚💛❤ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን አላህ ያድርግልን

  • @amgaming2552
    @amgaming2552 4 года назад +5

    What a vloger yimechk 👏👏

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 года назад

    አንድ አንድ ሰዋች ግን ትገርማላቹ መጥፎ ነገር ካልተናገራቹ የተናገራቹ አይመስላችሁም ከእናንተ ኮመንት የሷ ቆንጆ ጸጉር እና የሚያምር ጆሮ ማየት ደስ ይላል

  • @momenahibrahim5066
    @momenahibrahim5066 4 года назад +7

    ደስ ስትሉ ማሻአላህ ነቢልል ታምራለህ እህትህም ታምራለች

  • @ሀላነኝከሳኡድየቤተሰብናፍ

    ማሻ አላህ በጣም ታስቀናልቹ ቆንጆወች ናችሁ ኢክራምየ ግን ፀጉርሽን ሸፍኝው

  • @መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ

    በጣም ነው የምታስቀኑት ❤🥀

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 года назад

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @zmzmzmzm2687
    @zmzmzmzm2687 4 года назад

    ዋው ቆንጆ እህት ያኑርልህ ግን?ካተ ባትበልጥም ኢክሩ ያው ይቅርታ ብዙም የወዶች ውበት ገኖ ስለሚታየኝ ነው

  • @fedilatub1658
    @fedilatub1658 4 года назад +7

    እናተ ግን የስም ሙስሊም ናቹ እዴ በተሌ እህትክ ልት ሙስሊም አያከብርም ሲቀጥል የጆሮሽ አርቴ ለማሳየት ነዉ ፀጉርሽ የምታሳዩ አላህ ይህዲሽ እዛኔ የሞል ቅያማ ትፀፀች አለሽ

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 2 года назад

    ማሻአላህ እህትናወድም ደስስትሉ እደው ሁላችሁም ጎደኛሞች ደስትልላችሁ

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    በስልምናችሁ ጠንክሩ ኦርቶዶክስ ጓደኛኞቻችሁን ልክ ያለፈ ዉደታ ይቅርባችሁ የዉመል ቂያማ ከምንወዳቸዉ ጋር ነዉ የምንቀሰቀሰዉ እና ያችን ቀብር እሰቡ....

  • @zuzu3957
    @zuzu3957 4 года назад +1

    ነቢሎ አረተው ዬማይከፈልበትን በአላሕ ሰላምታጀምር አሠላሙአለይኩም ለምነከበደሕ ኢክሩዬ ሒጃብሽን አሥተካክይ በተረፍ ስወዳችሁ ሰላማችሁይብዛ