መክሊት እና ናቲን ያጋጨው ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +160

    ነባ ብዙ ተመልካች ስላለክ
    ለሳኡድ ወገኖቻችን
    ድምፅ ሁናቸዉ
    በፈጣሪ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +187

    ፂምህን ብቅ ከማለቱ አትኮርኩመው እስኪ 😂 የተላጠች ዶሮ ነው የምትመስለው እኮ ነቢል 😂😂😂

  • @hayutube1564
    @hayutube1564 3 года назад +384

    ፍትህ ለሣኡድ ላሉት ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን 😭🖤ድምፅ ሁሉ ለወገኖቻችን 🖤😭💔🖤

    • @hasinettube9205
      @hasinettube9205 3 года назад +1

      ቤተሰብእንሁን ዉዴ

    • @hayutube1564
      @hayutube1564 3 года назад +6

      @Tigist ምን ማለት ነው 🤔

    • @segazabedibaba1965
      @segazabedibaba1965 3 года назад +4

      fetari yedereselashewe yene wede ehetoshena wedemeshe

    • @hayulove4021
      @hayulove4021 3 года назад +3

      አላህ ይድረስላቸው ሁላችንም ድምፅ እንሁን 💔🖤

    • @emumahirhayatyasin7100
      @emumahirhayatyasin7100 3 года назад +1

      ሀዩ እንደማመር ቤተሰቤሁኚ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +42

    ማን ነዉ እንደኔ
    ይሄን ምርጥ ክሩ ኢትዩጵያዉይ
    በፍቅር በጉጉት የሚጠብቃቸዉ

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 3 года назад +62

    ነቢሎ በፈጣሪህ ለሳውዲዎች ድምጽ ሁናቸው በጣም ስቃይ ላይ ናቸው 😭😭

  • @sali4168
    @sali4168 3 года назад +1

    በጣም ብዙ አስተያየት ሰጪዎች ከመልክቱ ይልቅ ሀሰዎች አለባበስ እና ሜክአፕ ነው ያስጨነቃችው በጣም ነው የምታሳፍሩት ለማንኛውም ሀሺም ፋውንዴሽን አላማው አሪፍ እና ለትውልዱ የሚጠቅም ነገር ስለሆነ በርቱ በተለይ ዋና መስራችዋ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ 👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @solinekahiwot2212
    @solinekahiwot2212 3 года назад +40

    the comment section
    0.1% about the foundation
    2 % about their friendship
    97.9% about Nebil and his beard

  • @ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና

    ነቢሎ ለምንድነው ተሎ ተሎ እማትመጡት በጣም ነው እምወዳቹ❤

    • @s.829
      @s.829 3 года назад +3

      tigray tisier :)

  • @helenhelen6873
    @helenhelen6873 3 года назад +128

    ነቢል ግን ለምድነው በሳውዲ ውስጥ ለሚከራተቱ ወገኖቻችን ድምፅ። አትሆኑም አረ ድምፅ ሁኑን

    • @monaali6909
      @monaali6909 3 года назад

      ሳህ
      ለምን ለወገንህ ለሳኡዲ ስደተኞች ድምፅ አትሆነንም?...

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +9

    🌺ማነው ከእኔጋ ቁራአን ለማዳመጥ ጅሩ የሚስጥ ኑ ባማረ ቃል ቁራአን እናዳመጥ እንቅራ🌺😰🕌📖📖የነገ ሽፍአ አላህ ከጅሀነም እሳት ከቀብረ ቀጣት የጠብቃቹ😭ከእኔጋ የአላህ ቃል የሚቅራ የምያዳመጥ ነ

    • @haratube29
      @haratube29 3 года назад

      ruclips.net/video/uNeV3QrqozU/видео.html

  • @Vibezz7
    @Vibezz7 3 года назад +36

    መክሊትዬ የኔ ቀበጥ ስወዳት ነፍሴ ነች ❤

  • @rumaruma9181
    @rumaruma9181 3 года назад +306

    ቆይ አተ ነቢል በጣም እየተናናቅን አልመሰለክም ባመት አዲ ቪድዮ ምድነው ፍትህ ለተመልካች

  • @areguberihunareguberihun5841
    @areguberihunareguberihun5841 3 года назад +11

    ምንድነዉ እንደዚህ እንዳሻጉልት መቀባባት

  • @hindiamohammed3672
    @hindiamohammed3672 3 года назад

    ሀሺም ፋውዴሽን ስራ ፈጠራን በማበረታታት ወጣቶችን ከስደት ማዳን፤ አዕምሮን አሰርቶ እጅን ማሰራት ላይ ያተኮረ ተስፋ ሚጣልበት ድርጅት ነው።
    ቀመር ጀግና ነሽ፤ አላህ ያበርታሽ።

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 3 года назад +10

    ዋው የናቲ አቋቋም በጣም ነው የሚመቸኝ የምር ግርማ መጎሱ ኬሻ ቢለብስም ያምርበታል አደለም ዘንጦ ሚስዩ ናቲ ❤

    • @ሓደበጃኩሉሞተ
      @ሓደበጃኩሉሞተ 3 года назад +2

      አ ምን አልሽ ባሌ ነው😁😁😁😁

    • @selamselam9188
      @selamselam9188 3 года назад

      @@ሓደበጃኩሉሞተ ያኑርልሽ ውዴ አደነኩትጂ ምንም አላልኩም የሰው የሰው ነው ኡዴ አይዞሽ አትፍሪ 😁😋

    • @ሓደበጃኩሉሞተ
      @ሓደበጃኩሉሞተ 3 года назад +1

      @@selamselam9188 አረ ስቀልድ ነው እህቴ ሃሃሃሃሃ የሱ አድናቂ ነኝ እኔም 😁😁😁

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 3 года назад

      Naty😍

  • @joyabintislamsofe7347
    @joyabintislamsofe7347 3 года назад

    የእውነት ነቢሌ ከእቅለሰፌ ስነቃ የናተን vedo ነው ያየውት በጣም ተመችቶኛል ደስ ይላል በተለይ ነገረ ስራቹ 😂😂👍ነቢሌ ድምፅ ለሣውዲ ወገኖቻችን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ayele8318
    @ayele8318 3 года назад +56

    ፍትህ፣ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቸ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kerryy.3752
    @kerryy.3752 3 года назад +1

    Nati ;አበባ ለ መክሊት መስጠት
    Jib bekekekew wsha ygebal alu ..
    😂😂😂🙌
    Nebil; አቤል በቀደደው ናቲ ገባ ,,አላለም 😂😂😂

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 года назад +5

    እረረ ነቢል ጽምህን !!!ወይ ጸጉርህን 😂ቀላል ዶሮ መስለሃል😂😂😂

  • @mitamogess1522
    @mitamogess1522 3 года назад +1

    Hashim.....gerami....asabe new yalasheu....Fexari yerdashu🙏

  • @ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ
    @ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ 3 года назад +49

    ደሞ ጺም ነው የሚያምርብህ ጺምክን ስትላጭ የተላጠ ዶሮ መሠልክ

  • @ruru7233
    @ruru7233 3 года назад +2

    መክሊትየ የኔ ቁሉ ደስ ስትይ መቁላላት ሁላ ሲያምርብሽ

  • @habeshawit3416
    @habeshawit3416 3 года назад +81

    ነቢሎ ለወገኑቻችን ደምፂ ሁን😭😭😭😭በተርፈ እወዳችኋለሁ

  • @slamako5368
    @slamako5368 3 года назад

    የኔ ልዩ ይክረምየ በጣም ታምሪያለሽ የምር እንደዛሬው ስቄ አላውቅም ካለ ሰውነት ጋርድ እንመስላለን ብላችሁ ክንፏን የተመታች ወፍ መሰላችሁ ግን በጣም አምሮባችኋል በተለይ ይክረም ዋው በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ የምር ባሁኑ ስሀት ከናንተጋር በሆንኩ ብየ ተመኘው ፍቅራችሁ ያስቀናል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +11

    ልጅቷ ግን እግዚአብሔር የአይኗ ላይ ያለው ሻዶ እረ ይጨንቃል ቀመርዬ አይንሽ ላይ ያለው በጣም በዛ ❤️❤️

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 3 года назад

    ነቢል የተገሸላለጠ ዶሮ ምሰልክ ሲጀመር እኔ ኮመንት ፅፌ አላቅም አኡን ግን ዶሮ መሰልክ😂😂😂😂እና በግ ነበርኩኝ እንዴ እዳትል ቀመር በረቺ በልልን

  • @zedzedlove2488
    @zedzedlove2488 3 года назад +14

    ነቢል በጣም ነበር እምወዳችሁ ግን በኛ ውጭ በምንኖረው ሽቃሎች ነው ፌመስ የሆናችሁት በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ለምን ድምፅ አትሆኑም

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 3 года назад

    የወንድ ልጂ ውበቱ ፂሙ ነው እደዚህ ሙልጭ አድርገህ አታንሣው እራሥህን በመሥታወት ተመልከተው መክሊት እንኳን የተላጠች ዶሮ አለችህ ክክክክክክ በተረፈ በጣም ነው የምትመቹኝ የምወዳችሁ ቀጥሉበት 😍😍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +218

    ነቢል የምር የፊትክ ፀጉር ትልቅ ዉበት አለው አታንሳው pls ጌታን

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад

      Ewnte new emnda

    • @emumahirhayatyasin7100
      @emumahirhayatyasin7100 3 года назад

      ዉደ ቤተሰቤሁኚ አበረታችኚ

    • @foziyamehdi168
      @foziyamehdi168 3 года назад

      Yeah

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад

      Sra tru new emnda

    • @Ethio215
      @Ethio215 3 года назад

      ኤጭ አታካብዱ እንደ ቃልቻ ፂሙን አንዠርግጎ ይምጣልሽ እንዴ ባይሆን ከዚህ ትንሽ ከፍ ያድርገው ግን ባጣም ችፍርግ ሲል ያስጠላል

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 3 года назад +1

    ነቢል የመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስፅፍልህ የሚገርም ፍቅርአላችሁ ማሻአላህብያለሁ ይጨምርላችሁ ግን በአላህ በሳኡዲ እስርቤት ወገኖቻችን እየተሰቃዩነዉ ሴትልች በስርቤት እየወለዴችነዉ ህፃልጆች ታስረዉ ለስነልቦና ጉዳት እየተጋለጡነዉ እዲሁ ቡዙዎቹ እየሞቱና እያበዱነዉ እባካችሁን ብዙተከታይ አላችሁ ዲምፅ ሁኖችሁ እባካችሁ በፈጣሪ ልለምናችሁ ሁላችሁንም!!😭

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 года назад +11

    🌺ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ በአላህ ፍቃድ ።🌺
    ━════ ❁❁❁ ════━
    ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
    《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል)))🌺)

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 года назад

    I see a true friend nebil betam arif tamagn guadegna new bestemecheresha yalewu le Nati gobez tenagare endihon endet tesfa endemakoret ayehu truee frienddd 😂😂😂😂meklit demooo wuuuu becha I love u all

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 3 года назад +50

    አቤት ፍቅር እኔ እናንተን ሳይ ጓደኛ ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ

    • @telaandtigi-b8x
      @telaandtigi-b8x 3 года назад +1

      እኔስ ብትይ ውዴ

    • @haratube29
      @haratube29 3 года назад

      ruclips.net/video/uNeV3QrqozU/видео.html

    • @samiyalove1621
      @samiyalove1621 3 года назад

      ጓደኛሽ ልሁን በጣም መልካም እና እውነተኛ የተውሂድ ጓደኛ እፈልጋለሁ

    • @kerimatube6237
      @kerimatube6237 3 года назад +1

      @@samiyalove1621 የኔ ቆንጆ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ብንሆን ደስ ይለኛል

    • @samiyalove1621
      @samiyalove1621 3 года назад

      @@kerimatube6237 ስልክሽን በemail ላኪልኝ samiyainlove@gmail.com

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 3 года назад

    😅😅😅😅😅aye nati ayzon. Meklite😍😍😍😍😅😅😅😅😅😅😅.....
    U guys are 1degnia❤❤❤❤❤❤

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +12

    ነቢልዬ እንኳን ደና መጣክልን ዛሬ 1 ኛ ነኝ ነቢል አረ ፂምክ ናፈቀኝ አሳድገው እንጂ ቻርልስ ቻፒልንን መሰልክ እኮ🥰🤣🤣

  • @getnetfenta2919
    @getnetfenta2919 3 года назад

    ተናገርኩ እኮ
    ምን አልክ?
    በረቺ 😂😂😂😂😂😂

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад +3

    ስላማችሁ ይብዛ ምርጦች ኢትዮጵያኖች ዘር ቀለም ,ሐይማኖት ,የማይለያችሁ. ስላማችሁ ይብዛ

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 3 года назад +1

    መክሊት👌👌👌👌💚💛❤ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ዊነት እናንተጋ

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 года назад +8

    በጣም ነው የምወዳቺሁ ማሮች💟💟💟

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 года назад

    ማሻ አላህ ኢክሩ ሓፍተይ ሂጃኪ አስተተኪልኪ ፍትውው ከኣ ኣቢለኪ ምቅርተይ ይልመድብሽ ሁቢተይ ሓደራ ከኣ ይብለኪ ነባ ሓወይ ብጃኻ ጭሕምኻ ኣይትቁረጾ ብሱሩ ቲ ገጽኻ ብዘይ ጭሕሚ ዶና ኢኻ ትመስል ዶሞ ሱና ዩ አትቁርጠው ዓብዳት አብዱ). ሓውኻ ሲንግል ተኾይኑ በጃኻ ኣቃጥበኒ ፈቲየዮ ክመውት የ ነቢሎ ፍትህ ስዑድ ዓእራብ ለሚገኙ ኣሕዋትና

  • @ኑኑነኝእናትአባቴናፋቂ
    @ኑኑነኝእናትአባቴናፋቂ 3 года назад +31

    ነቢል ለወንዶችና ደምፅ ሆነ እየተሰቃዩ ነው ወላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @miratmirat8169
    @miratmirat8169 3 года назад

    ማነው እስት እንደኔ የናትን ሳቅ ምወድ ነቢል ደሞ ፅምህን አስድግ ያስጠላብሃል መኩዬ ዉድድድድ ነዉ ማደርግሽ ሳቂሽን love you ❤

  • @zahraendris9120
    @zahraendris9120 3 года назад +10

    ነባ ግን ፂምህ ወደውሥጥ ነው እንደ የሚያበቅለው ወይስ የድሮ ቪደወ ነው love u nebaye

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 года назад

    ነቢል በጣም እወዳችሁ አለሁ አክብራችሁ አለሁ የምትሰሩት ዘና ፈታ ያደረጋል
    የምትሰሩትን የምናየው እኛ የመዳም ሸቃሎች አረብ ሀገር ያለን ነን ላይክ ሰብስክርብብ እያደረግን ዶላር የምናመጣልህ
    አተ ብዙ ተመልካች አለህ ለወገኖችህ ድምፅ አሰማልን በቪድዮ ሰርተህ በፈጠረህ
    ሳውዲ ላይ በሀበሻ ላይ የሚሰራው ግፍ ግፍ እዳይመሰላችሁ እኔም የምኖረው ሳውዲ ነው ለጌዜው የገፈቱ ቀማሺ ባልሆንም ወገኖች ግን እየተሰቃዩ ነው ምን የማያቁ ጨቅላ ህፃናት ደሞ ያልደረቀ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ ስንቱ በሰቀቀን አለቅን በሰው አገር
    ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭 ወገኖቻችን ከሆናችሁ ድምፅ አሰሞልን

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +4

    የጓደኝነት ልክ😍😘
    እኔም ኖርኩ እላለሁ በመዳም ክችን ታፍኜ😢

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 года назад

    ደስ ይላል አገራችን ሰለጠነ በጣም ኅበዝ። አድናቅሽ ነኝ ለብዙ ስራ ትከፍቻለሽ

  • @manar1391
    @manar1391 3 года назад +24

    ነቢሎ ፈትህ ለሳውዲ እስረኞች ድምፆ ሁን🙏🙏😢😢 በተረፈ እወዳችሁ ለሁ 😘😘🌹🌹🌹

  • @abelbirhanu1266
    @abelbirhanu1266 3 года назад +1

    ነባ ምንሼ ነው ወንድሜ የተቀመመች አይቤ መስለሻል…😂😂😂 ቤተሰብ plus ይመቻቹ 😉

  • @dagmawitendeshaw6119
    @dagmawitendeshaw6119 3 года назад +11

    There is something pure about Nati, ❤ he is so adorable

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

    መክሊትዬ ስወድሽ ደሞም ዘናጭ ነሽ ሁሉም ያምርብሻል ምርጥ ግሩፕ ማር ናቹ

  • @tube-vi3pr
    @tube-vi3pr 3 года назад +20

    _የነቢል ሰራዊቶች እስኪ ቤተሰብ ሁኑኝ ክፍት ብሎኛል ወንድሞቼ ተይዘውብኝ በቃ አፅናኑኝ ብቸኝነት ጨለማውን ደፍትብኛል እህህህህህህ_

    • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
      @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 года назад +1

      ሁላችንም ተይዘዉብናል እህት ፈጣሪ ይድረስላቸዉ የምር እኔም በጣም አዝኛለሁ

    • @emyeethiopian4756
      @emyeethiopian4756 3 года назад

      Ayzogn ehtoche yehulachinm teyizewbnal egziyabher yidreslachew

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 года назад +1

      አይዟቹ እግዚአብሔር አምላክ የተሰረን የሚያስፈታ የታመመን የሚምር ያዘነን የሚያጽናና የሞቱትን ሁሉ ነብስ የሚምር አምላክ እሱ እስራታቸውን ይፍታ የተመሙትትንም ይማራቸው የሞቱትን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @husni5582
    @husni5582 3 года назад

    ቀመርዬ የኔ ጀግና💪💪 ኮርቼብሻለሁ የኔ ቆንጆ! ገና ብዙ ትሰሪያለሽ

  • @ziy687
    @ziy687 3 года назад +46

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁን በአሁን ሰዓት ሌላ አይዲያ አያስፈልግም

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 3 года назад +5

    ምኞቴ እደናተመሆንነው ውይ ፍቅር ።ማሻአላህ እኮ ናችሁ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад

    ምሩ,,የኔ,,ውድ,,እንኳን,ደሥ,,አለሽ
    አለም,የምታዩበት
    ደሥታ ይምታዩበት,,ይሁንላቹ❤❤❤❤❤

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +4

    ጭንቅላት ላይ መሰራት አለበት በተለይ የአብዲ እና ነቢል ጭንቅላት ላይ። 😂😂

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад

    ወይኔ ኤናቸ ሌጆ እንዴት እንደምወዳችሁ ግን የጋርዶቹ አረማመድ 🤣🤣🤣🤣በተለይ አብዲ ክንፏን የተመታች ዶሮ መሠለ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻችሁ 💛💛💛💛🥰🥰🥰

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 года назад +7

    ይመቻቹ ቲም ነቢሎ በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን💚💛❤

  • @fofofetiya7425
    @fofofetiya7425 3 года назад

    ወይኔ ነቢሎዬ እስካውን ፂምክ አላደገም
    ስታሳዝን ውላችውንም ውድድድ ነው እማደርጋችው ወላይ😍😍😍😍😍😍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +3

    የናቲዬን ፊት እየው እስትይ እንዴት እንደሚያምር ❤️❤️❤️❤️ነቢል አሳድገው አቦ ❤️❤️😋

  • @suleymanapp277
    @suleymanapp277 3 года назад

    ዋዉ ጎደኝነታቹ በጣምምምም ነው የምወድላቹ በጣም ደሞ መቅዲ ወድጃታለሁ መላ ቀሉኝ😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @_1749
    @_1749 3 года назад +12

    እዚህ ቤት እኮ አንድነት፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ የሞላበት የፍቅር አዳራሽ ነው ተሳሳኩ እንዴ🚘🚘🚘🚘🚘በዚች ይቅርታ ብያለሁ በየ ቤታችሁ እየመጣሁ😁

  • @abaygeber413
    @abaygeber413 3 года назад +2

    ነቢል ግን ለምንድነው ፂምህን ማታሳድገው በጣም አስጠላህ እኮ እስከመቼ ነው ስላንቺን😅😅😅 ምትመስለው

  • @hela9801
    @hela9801 3 года назад +18

    ነቢል አገር ቤት ስመጣ እንደማገኛቹ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ

    በርቺ አልኩ አ በቃ ውይይይይ ስወድህኮ 🤣🤣🤣🤩🤩🤩

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 3 года назад +3

    ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ስወዳችሁ እኮ

  • @ኪዳነምህረትእናቴአባቴሚካ

    ሱስ አሳዛቹኝ እኮ በጣም ነው ምታስቀኑት ጋደኝነታቹ ያስቀናል አገረ ናፈቀኝ ጋደኞቼ ኡኡኡ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 года назад +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚንገላቱ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድምፅ ሁኑ ለወገኖቻችን ለወገን ደራሽ ወገን ነው !!!

  • @samrawitmikru9628
    @samrawitmikru9628 3 года назад

    ለናቲ ጥፍር መቁረጫ ግዛለት ነቢል ሁሌም በጥርሱ ሲቆርጥ አየዋለው😂😂😂😂😂

  • @babi4421
    @babi4421 3 года назад +14

    መክሊት ድምፁዋ ደስ ይለኛል ስዘፈን

  • @mekdiyejonyyemacki7625
    @mekdiyejonyyemacki7625 3 года назад

    ወይኔ ነቢሎዬ የጋርዱ ፓርት ገዳይ😂😂😂😂

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 года назад +27

    ስራ ጨርሼ ትንሽ እታኛለው ብዬ ነበር በቃ መጠቹልን የምን መተኛት ነው ክክክክ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад

    Enkuwan be selam metachu tamralachu aylayachu selamachu bezet yebale😍😍😍😍👈,fetehe la Saudi Arabia woganocha, egizabher yedraselachu

  • @gelusisay668
    @gelusisay668 3 года назад +4

    So proud of you Kemerye ❤❤❤❤

  • @አውሽየገጠሯ
    @አውሽየገጠሯ 3 года назад

    አብድ በጣም ደስ ይለኛል ሁላቼሁም ደስ ትላላችሁ ግን ከሱ አበልጡብኝም ክክክክ

  • @ሓደበጃኩሉሞተ
    @ሓደበጃኩሉሞተ 3 года назад +18

    ፍትህ በእሰር ቤት ለሚሳቀዩ እህት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ እባካቹ ዩትቦሮች

  • @mareer6543
    @mareer6543 3 года назад

    Ewinet meklit ena nebil bayinoru hiwet ayinorewim neber mekitata tileyaleshi owuuuu siwedat eko she is ma favorite eko love u girl

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 года назад +8

    እንኳ ደህና መጣቹ ምርጦች ተናፍቃቹ ነበረ መክሊት ማር ስወድሽ እኮ❤
    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ ሆኑላቸው🙏😥

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo 3 года назад +1

    ኧረ ነቢል🤣ያለፂም ሣይህ ሣቄ የሚቀድመኝ ነገርስ🤣🤣

  • @susutube360
    @susutube360 3 года назад +12

    ምንዉስጥ ናችው ማለቴ ምን ፕሮግራም ነዉ ነቢሎ አላህ ይጠብቃችሁ ለሳውዲ እስረኞችም አላህ ይርዳቼው 🥺🤲

  • @bitanyazed6353
    @bitanyazed6353 3 года назад

    hi nebil betam adnakih nen kene lje gn yandand askeyami sdbochn atsadeb mkniyatum bebzat ljoch nachewu yemiketateluk

  • @fatimalol6619
    @fatimalol6619 3 года назад +7

    ነቢልየ በጣም ነው የምወዳችሁ ሺአመት በፍቅር በሠላም ኑሩልኝ መቅዲንም ውደዲ ሁላችሁም ውዲዲ ምረጦች😍😍😍😍😍😍😍

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 3 года назад

    እንዴ የመክሊት ጃኬት ነቢል ሲለብሰው መሬት ጠረገ😂😂😂 ወይኔ የመክሊት ቁመት

  • @addisyedngellij112
    @addisyedngellij112 3 года назад +3

    ነቢሎ እንዴ እንደምትመቸኝ 😍 ሁላቹም ውድድድድድድድ❤❤❤

  • @dawudmohammedetho4763
    @dawudmohammedetho4763 3 года назад +1

    አልጋ ላይ አሪፍ አይደለህም. አትልም. ዋይይይይይ

  • @Aliahmad-jy5bq
    @Aliahmad-jy5bq 3 года назад +3

    ዋዉ ግን ትልቅ ሀሳብ የያዘ ነዉ ፋዉዴሽኑ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ውይ ስራ ጨርሼ ትንሽ ልተኛ ሳስብ ከች አላላችሁም ምርጦችዬ እኳን ሰላም መጣቹ ብሄር ሀይማኖት ቋንቋ አትሉ በቃ እናተን ሳይ እምየ ኢትዮጵየን ያየኃት ነው ሚመስለኝ አላህ አይለያቹ ዋው አምሮባችኃል መክሊትዬ በተለይ አባሳደር መስላለች

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 3 года назад +3

    በጣም ነዉ ምታስቀኑት እዉነት

  • @semurseid9334
    @semurseid9334 3 года назад

    Everything nice it important Eshu I love♡♡♡

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад +3

    በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @simrethaftu148
    @simrethaftu148 3 года назад

    Nebiloye 😍😍Meklitye 😂😂😂😘 u all guys r awesome😱👌🔥

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 3 года назад +12

    ውይ እናተ ልጆች ቢሄር ሀይማኖት ሳትሉ ትንሿን Ethiopia በናተ ውስጥ እናያት አለን

  • @seidhasen1393
    @seidhasen1393 3 года назад

    በርታ ናቲ 🤣🤣🤣🤣😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @entertainment2287
    @entertainment2287 3 года назад +10

    ነቢሎ ከኛ አንቺ ብዙ እይታ ስላለህ እባክህ ሣኡድ ላሉት የሆነ ነገር ለማድረግ ሞክር

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 года назад +1

    አንደኛ🤗😌

  • @ፈቲስደተኛዋ
    @ፈቲስደተኛዋ 3 года назад +12

    የመጀመሪያ ኮመች ነኝ ላይኩኝ 😎

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 года назад

    ቀመር አስተያየት ለመስጠት ያክል ሜካፕሽ አልሄደም አታብዢ ለማለት ያክል ነዉ በተረፈ በርቱ❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

  • @jebenaentertainment796
    @jebenaentertainment796 3 года назад +6

    ወንድን ወንድ ያረገው 6 pack , bicep triceps አይደለም ጸጉሩ ነው *😩* በቃ ነው!

  • @reemreem2505
    @reemreem2505 3 года назад

    Neba kemr semeh webteh Nw atlachew pllzzz des yeml program 😍😍❤

  • @hayutube73
    @hayutube73 3 года назад +3

    እወዳችሁ ነበርልጠላችሁነው ለምን በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ አቶኑም