ውሎ አዳር - በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ |etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 415

  • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
    @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 3 года назад +48

    ስልጤዎች ኢትዮጵያ ስለሆናችሁ ደስ አለኝ በዛላይ ሙስሊም መታደል ነው።

  • @Werwer-es8um
    @Werwer-es8um 3 года назад +26

    አቤት ዉበታችሁ እኔ ወሎየ ነኝ ግን በጣምዉድድ ነዉ የማረጋችሁ። በተኛዉም ቤሄር ሙስሊም ዉበትአለዉ።

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Год назад +6

    ስልጤዎች የምንወዳቹ ድንቅ ማህበረሰቦች 😍❤️😍

    • @Alya-xj2ju
      @Alya-xj2ju 12 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 года назад +16

    ስልጤወች ወላሂ ስወዳችሁ

  • @fatumaturki7885
    @fatumaturki7885 3 года назад +48

    ወይ ሚሰኪን ፈጣሪ ይማራት ከዚህ በፊት አሰካለች የምትባለው እህታችን ከፈገግታ ጋ ደግማ ወደሰራዋ የምትመለሰ ፈጣሪ ያድርጋት

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 3 года назад +92

    ስልጤዎች በዲናቸው ጎበዝ ናቸው

  • @meron7439
    @meron7439 3 года назад +54

    ኧረ አስካለ እንዴት ናት ? ውሎ አዳር ስናነሳ አስካለ ነው የምናስታውሳት በጣም እንድንወደው ያረገችን አስካለ ነበረች ። ታሪኳም በርቺ 👍👍

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 3 года назад

      ደምሩኝ

    • @tubebb8358
      @tubebb8358 3 года назад +1

      @@rabiahussain6373 ትመልሻለሽ ልደምርሽ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад +36

    ውሎ አደርን ስናይ አስካለ ተስፋየን አለማስታወስ ከቶ እንዴት ይቻላልል ባለችበት ሰላሟን ያብዛው🙏
    በቸር ይደር ዙሪያ በቸር ይደር ያሳደገኝ መንደር ዳሎቻዬ❤🇪🇹🙏

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 года назад +15

    አለብበሳቸው ማሻአላህ አቤት ሙስሊም መሆን መታደል ነው እኮ ወላሂ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +5

    ወይኔ ቤታቸው ስያምር አካባቢዉ ሁለ ተፈጥሮ ያምራል እዛ ነው መኖር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад +18

    ኡፍፍ ቅድስት አገር እኮ ነዉ ያለን ተመስገን አቤት ዉበት ተመስገን ደስ ሚል ባህልና ማንነት

  • @ረምላ-ኈ8ቈ
    @ረምላ-ኈ8ቈ 3 года назад +12

    ስልጤዎች የተባረኩ ሁሉን ወዳድና ሰው አክባር በኸሮች ናቸው በጣም እወዷቸዋለሁ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 3 года назад +12

    የሥልጤና። ጉራጌ። ሤቶች። ሣላደንቃችሁ። አላልፍም። ማሻአሏህተባረክአላህ የምግባችሁን። በያይነትሣይ። ይደክመኛል። በተለይ። የቆጮ። ሥራ።

  • @zemzemzemzem2958
    @zemzemzemzem2958 3 года назад +23

    ፍቅር ሲሉ ስልጤ ነዉ ለካ ❤❤😍

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ

    አለባበሳቸዉማሻአላህ አያችሁ ደስ ስንል በሂጃባችን

  • @bdhehjfjdjdjd524
    @bdhehjfjdjdjd524 3 года назад +15

    አሷም ገና አዲሰ ጀማሪ ነች እንደማበረታታት ባሰካለ ያምራል አይባልም እሷም ፈጣሪ ምሯት ወደ ሥራዋ ትመለሰ

    • @nsriyansriya4651
      @nsriyansriya4651 3 года назад +1

      ትክክል ነሽ ሞራል መስጠት ነዉ ሚየስፈልገዉ

  • @nsriyansriya4651
    @nsriyansriya4651 3 года назад +3

    መሸአለህ ደስ ይላል በርቺ ገዜጠኛዋም ጠንከራነሽ ብርቺ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሪልን ኩፉአይንከሽ

  • @seki1508
    @seki1508 3 года назад +21

    ሁሉም ነገር በአሥካል ያምራል እግዚአብሀሄር ምህረቱን ልኮላት ወደ ሥራዋ ይመልሣት

  • @jyht677
    @jyht677 3 года назад +22

    የቤቷ ባለቤት ፍልቅልቅ ያለች ምርጥ ሴት ናት ወላሂ ማሻአላህ በጣም ወዴድኳት ቀልጣፋ ሴት አላህ ይጨምርልሽ

    • @zehara605
      @zehara605 3 года назад

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ

    • @wanuyeabatualij3982
      @wanuyeabatualij3982 3 года назад +1

      ደግሞ ቆንጆ ናት🥰

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +2

    ወይ አምላከ እስራኤል ሴትየዋ ጎበዝ አዛዥ ናት ታሪኳ......ኪኪኪኪኪኪ ልጅቷ ግን ትእግስተኞና ጎበዝ ናት በርቺ እናቱ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 года назад +23

    ወይኔ ውሎ አደር እኛ ስፍር ደስ ስይል የኔ ልዩ በድሪያዬ ስውድሽ ኡኮ
    ግን መን እንደ አስካለች አላህ ሙሉ አፊያወን መልሶለት ትመለስልን ያረብ

    • @Aberostube3222
      @Aberostube3222 3 года назад +1

      ጩሎይ ቻልሼት የጋር ኢንደት ኔ

    • @nasriya3267
      @nasriya3267 3 года назад

      @@Aberostube3222 ማሻአላህ ተቆምሳት የልጅነት ወይም የማስራት አስታመሬ ነበረች በዚህ አገጠሚ አባሮስ ተደልካ😅

    • @MA-hq8fj
      @MA-hq8fj 3 года назад

      @@Aberostube3222 ክክክ እውነት ነው

    • @nejatshemsu1475
      @nejatshemsu1475 7 дней назад

      ዳሎቸ አጋምን ወይ ነስርያ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад +73

    አቤት ትሁትነት አብ ኢትዮ🇪🇹ያዊነት በቃ ድንቅ ማህበረሰብ🙏

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 года назад +150

    አስካለን የናፍቀች ሰው

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 3 года назад

      እንደማመር

    • @ethiolove7219
      @ethiolove7219 3 года назад +1

      @@rabiahussain6373 ምን

    • @hmntube6196
      @hmntube6196 3 года назад +1

      ምን ሆነነው ተማ ነበራ አልተሸለትም

    • @makya1341
      @makya1341 3 года назад

      @@hmntube6196
      By
      Y
      Y

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 3 года назад +36

    ዋው ስልጤዎች እንግዳ አክባሪዎች ነቹሁ

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876
    @mfriyatsultanmfriyatsultan6876 3 года назад +20

    ሂጀብ ማድረጋችሁ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ስልጤ ተልቃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰❤️❤️

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 3 года назад +6

    ወይኔ ያኔ ሰው አክበሪ ደስ ስትሉ አለህ በለቹበት ይጠብቅቹ

  • @ኑራዘገየ
    @ኑራዘገየ 3 года назад +8

    ልጅቱ በጣም ጎበዝናት ዋው

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 года назад +34

    ባለቤቷ ደስ ስትል የምር

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +50

    ውሎ አዳር በአስካለች ያምራል እግዚአብሔር ይማርሽና ነይልን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад +4

    Beautiful culture. This is what true Ethiopia looks like. Love one another

  • @imissyoumami6108
    @imissyoumami6108 3 года назад +4

    ወ/ሮ በድርያ እደት ደሥ የምትልሤትናት

  • @saritube8069
    @saritube8069 3 года назад +19

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የባህን ምግባቸው እኔ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ ሱልጤ ክልል መሄድና መጎብኘት እፈልጋለው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 года назад +2

    Thanks So much All of Them Ethieiopan

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 года назад +6

    ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰውን ያብዛልን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን 🤲💚💛❤️🤲💓🙏🥰😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @asreskassa1138
    @asreskassa1138 2 года назад +3

    በትዝታ ሀገሬ ገባሁ። እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ። አስካለ እንዴት ነች? አንቺም ታሪኳ በርቺ።ለጥቂትም ቢሆን ሀገሬን አያኋት። ሰላሙን ለሀገራችን።

  • @rewdatube9676
    @rewdatube9676 3 года назад +10

    እስኪ የስልጤ ዞን ሰንኩረ ዎረደ ጋ/ም ጉረበዬ ቀበሌ የለሙ አቱም ህንጠቢታሙ አዉጡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 3 года назад +7

    አይይይይይ እኔ ግን ማራቆ ባርበረሬ ነኝ ጥልቢኝ ስልጤ ሆቺን ስዎዳቹ ወለህ ህህህህህ ዋዉዉ

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 года назад +17

    የተቀበለቻት ደሰ ሰትል አንቼም ጎበዝ ነሽ በርቼ መልካም ሰራ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን 🙏

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 года назад +6

    ሁለታቹም በርቱ ጎበዞች

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 3 года назад +5

    በጣም ደስ ይላል አስካለንም ፈጣሪ ጨርሶ ምሯት ወደ ስራዋ የምትመለስ ያድርጋት

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Год назад +1

    Thank you so much for The's 👍👍👍

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 3 года назад +10

    መሸአላህ አለባበስ 1ኛ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 3 года назад +19

    አይ የኤትዮፕያ ስራ እኮ ከባድ ነው አርብ ሀገር ስራ እደኛ ቤሆን እንሞት ነበር

  • @ዘኪያቲዩብ-ተ4ሸ
    @ዘኪያቲዩብ-ተ4ሸ 3 года назад +19

    ስልጤ ዳሎቻ 🇪🇹💕😍

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ ይላል ባህሉም ሰዎችም

  • @neamagualasmara175
    @neamagualasmara175 3 года назад +8

    ‏ما شاء الله🇪🇷🌹

  • @suleymanweyrah991
    @suleymanweyrah991 3 года назад +3

    ይህ ቪዲዮ እስካሁን ካየኋቸው በጣም ቆንጆ ቪዲዮዎች አንዱ ነው።
    እነዚህ ሁለት ልጃገረዶች ትዕይንት ላይ ኮከብ ሲያደርጉ እና ባህላዊው ምግብ እና ሌሎች ትዕይንቶች በደስታ ተሞልተዋል።
    የእስልምና ውበት እና መልካምነት በሁሉም የፊልሙ ክፍሎች ውስጥ ተጥለቅልቋል።

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 3 года назад +11

    የጋጠር እነቶች በዚህ እሰት ነው እየገገሩ የሰደጉን ምስኪን

  • @ድብሎ
    @ድብሎ 3 года назад +17

    አብዛኛው ኮመት ሰጭ ስለ አስካል/አስካለች ነው በሷ ለምደን ነው ውሎ አዳርን እና አይዞሽ አንችም በርች አሪፍ ነው

  • @Hነኝከባህርማዶ
    @Hነኝከባህርማዶ 3 года назад +3

    ወይ ዉሎ አዳር በጣም ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነበር ባለቤቷም ደስ ስትል ልጅቷም ጎበዝ ናት በርቱ አስካል ደሞ ጤናዋን ይስጣት በሷ ነበር የለመድነዉ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +5

    አንጋፋዋ ጋዜጠኛ አስካል ተስፋዬ ሙሉ ጤንነትሽ ተመልሶ ዳግም ለመገናኘት ያብቃን ።

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 3 года назад +3

    በአሥካለ ነበረ የሚያምረ አችም ጎበዚ በረች

  • @salamhabibi2704
    @salamhabibi2704 3 года назад +23

    አረ ኢች ደሞ ለስራ ጎቦዝ ነት ኢኛም ቤት ህጅ ለነቴ አግዢየት😄😄😄

  • @fetihajemal8836
    @fetihajemal8836 3 года назад +5

    ወይኔ ለጅቷ አሰዘነችኝ ሰረ በዘበት አገረች ድህ ብቶን የፈሸቅር ሀብታም ነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад +8

    Nice meeting you Tariq !I was wondering what happened to Askale ? I 'm hoping that she's getting better right now 🙏🙏🙏 Tariq I wish you all the best of luck !! Doing an outstanding job 👏👍🙌👏👍

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh Год назад +1

    ማሽአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ወዷ ሙሥሊም እህቴ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 года назад +16

    አስካለቸ አላህ ይማርሽ ከምንናፍቅሽ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አላህ ያገናኝሽ ጨርሶ ይማርሽ

    • @lubhabalubha577
      @lubhabalubha577 3 года назад

      ምንሆነች፣እህቴ፣ሙታለችዴ፣የአላህ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 года назад

      አሚን ምን አሞትነዉአላህያሺራት

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ Месяц назад

    ❤❤❤❤ሙስሊሞ መሆን እኮ መታደል ነው 😢😢😢 አላህየ ቤተተቦቻችን ሂዲያ በርህን ከፈትላቸው

  • @amral9192
    @amral9192 3 года назад +20

    አይ አስካለ ተስፋይ እንደኔ የናፈቀው👍

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 2 года назад +2

    ወንዶች ደሜን አፈላችሁት በተዘጋጀ ምግብ ብቻ ነው ምትገኙት ያሚ የቤቱ ሴትዬ ግን በጣም ባለሞያ ነች ጋዜጠኛዋ ጎበዝነሽ በጣም ደስ ይላል ፖለቲከኞች እናታችሁ አፈር ታብላቹ ይሄ ምስኪን የገጠሩ ህዝብ አትንኩ ለወንበራችሁ እራሳችሁ በሽጉጥ ህዝብ ፊት ተገዳደሉ ይዝቡ ይቀብራቹሀል ከዛው ጥሩ መሪ እራሳቸው ይመርጣሉ በቃ

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 года назад +3

    መሸለህ ሁለተችሁም ተመቸችሁኝ አቤት አቀበበል የኔ ጀግና እነት በዚህ ኑሮ ነዉ የሰደገችኝ

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 3 года назад +6

    አይ ስልጤ ደስ ሰል የሰለም ሰው

    • @hfid2211
      @hfid2211 3 года назад

      ሰላም ሰላም ፣ _ ።

  • @ያባቴቀበጥ
    @ያባቴቀበጥ 3 года назад +3

    ማሻአላህ ባለቤቲቱ ስታምር❤❤❤❤

  • @tawfikgala215
    @tawfikgala215 3 года назад +14

    ዳሎቻ የኛ ሰፈር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 года назад +4

    የግድ፡ነው፡እኛ እትዮጵያን፡ነን ባሕላችንን፡ማወቅ እለብን።

  • @hayathanan9394
    @hayathanan9394 3 года назад +8

    በጠም ደሰ አለችኘ ሰልጤን ትወክለለች ሰግጄ እሰክመጠ አንች ዉጪ ጠብቀኘ አለች

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 года назад +16

    ሜካፕ ከሚጠቀሙት በላይ እነሱ ሲያምሩ ወዛቸው ይቀልጣል ወይይ ቅቤ ይበሉታል አይገልፀውም ማሻላህ ብያለሁ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 года назад +2

    አቦ ስልጤ 👍👍👍👍👍
    ኢትዮፕያለዛላላምትኑር አይሀጋሬ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @khadijaalmusalhi8732
    @khadijaalmusalhi8732 3 года назад +5

    ማሿ አለህ አለህ የድቡሊኩም ስልጤ. አኮሮሙኝ

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 года назад +4

    ወይኔ ደሥሢሉ በአላህ ማሻ አላህ

  • @መርያምአህመድ
    @መርያምአህመድ 3 года назад +5

    ስልጤዎች ኡኮ ፊቅር ነቻዉ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 года назад +8

    ደስስስስስ ስትሉ የኢትዮጵያዊነታችን ፍቅራችን ደስስስ ስትሉ አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን አንድነታችንን መልስልን

  • @ድብሎ
    @ድብሎ 3 года назад +2

    በአስካለች ጊዜ ቶሎ ብየ ነበር የምገባው የኔ ደርባባ በሰላም ወደስራሽ ተመለሽ አላህ ያሽርሽ

  • @ዘክየከድሪ
    @ዘክየከድሪ 3 года назад +6

    መሸአለህ መሸአለህ አለህ ይጠቢቀቹ የሀገሬ ሰዎች

  • @emumurad1314
    @emumurad1314 3 года назад +10

    ወላሂ አዲስሙያ ተማርኩ የኛ ጎጃም ቅቤ ሲነጠር በርበሬ አይረግም መልክ ስጠኝጅ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ አሉ

    • @zehara605
      @zehara605 3 года назад

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማር

    • @mamilove5383
      @mamilove5383 3 года назад

      ሳታበዢ አድርጊ በጣም ያምራል ከለሩ

    • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
      @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 3 года назад

      ክክክክክክክክክ እውነት ነው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 10 дней назад

      የኝ ሀጋር የለ በሪበሬ አይናጥርም ምክናቱም ከላሩ የምርል

    • @nejatshemsu1475
      @nejatshemsu1475 7 дней назад

      እኛ ያለ በርበሬ ከተነጠረ እንኳን ለመብላት ለማየት በጣም ያቅለሸልሸናል

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 3 года назад +2

    Mashallah Mashallah das steye

  • @ሩቅያብትመሀመድ
    @ሩቅያብትመሀመድ 3 года назад +3

    በጣም ጎበዝ ናት ወላሂ በርቺ

  • @sameerazeyada5804
    @sameerazeyada5804 3 года назад +1

    መሸአለህ በጠምደስይለል አቤት በሀል ደስ ይለል በርቱ

  • @ayishaferejaabido1595
    @ayishaferejaabido1595 9 месяцев назад

    አቤት ዉበት❤❤❤❤

  • @eilham2682
    @eilham2682 Год назад +1

    ባህሉማ ደስ ይላል

  • @abdenureabdenure5032
    @abdenureabdenure5032 11 месяцев назад

    waw dess selu mashallahi❤❤❤

  • @mekiyakamel7587
    @mekiyakamel7587 3 года назад +2

    አቤት ሙያ ማሻ አላህ ነው

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 года назад +16

    አስካልዬ እግዚአብሔር ይማርሽና ነይልን የኔ ድንቡሽቡሽ እስዋ በጣም ትችላለች

  • @rihanaahmed6698
    @rihanaahmed6698 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ብዙ አይነት ምግብ ሰሩ 😘😍

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 года назад +3

    የኔ ማር እስኪ እደኔ አስቃለ የናፈቀችው ማነው

  • @stube1983
    @stube1983 3 года назад +6

    አለባበሣቸዉ ማሻአላ 1ናቸዉ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ኸረ አስካል ትስራው በሶ ይሄዳባታል ከሁሉም ብሄር መመሳሰል ትችላለች

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 месяца назад

    ማሻ፠አላህ ❤❤❤❤❤❤❤ ዴስ ሲሉ እህትም አብሸሪ አድናቂሸ ነኝ

  • @OmeOme-s6o
    @OmeOme-s6o 9 месяцев назад

    ስልጤዎች ❤❤❤❤❤

  • @abdenureabdenure5032
    @abdenureabdenure5032 11 месяцев назад

    mashallahi❤❤❤

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 3 года назад +7

    አስካልየ እንደት ሆነች

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 года назад +2

    ዎለሂ እንግደዋም ጎቦዝ ነች ሞረነ ዪገበታል

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 3 года назад +2

    ይገርማል ክሪም ስትለብስናሠፋ ያለ ልብስ ስትለብሺ ዱሮም ዉብነሺ ደሞበጣም አማረብሺ በርች ደሞልክ እደነሡዉኮ የኖርሺበትመሠልሺ።
    አስኩስ እደትሆነች??

  • @aminamohammed6609
    @aminamohammed6609 3 года назад +10

    MashaAllah የኔ ልጅ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @vipuae2211
    @vipuae2211 Год назад

    Mashalaa ❤❤❤

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 года назад +3

    ማሻአሏህ❤️🇪🇹❤️👍👍👍🤲🤲🤲

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 года назад +5

    እርጉዝ ነኝ ጎመን በጣም አምሮኛል የት ባገኘሁ

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አስካለን ይማርልልና ሰላም ያገገናኘኘን

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 года назад

    Sltaye is truly Oromo in every away even thr language is very close. Wow Ethiopia , our similarities are more than our differences. 🙏

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 3 года назад +1

    መሸአለህ የሀገራችን ምርጦች የገጠር ምስክኑች አለህ ይጠብቅልን