ውሎ አዳር - በደብረወርቅ አሞራ ገደል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 114

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +19

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ እግዚአብሔር ለጥላቶቻችን ልቦና ይስጣችሁ 💚💛❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Год назад +48

    እሥኪማነዉ በአንቀልባ ታዝሎ ያደገ😂 አንዷ እኔነኝ ❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +4

    የአገሬ በሀል የጎጃም በትክክል ደስ የሚለው ሲተኛበት ደስ ነውየሚል

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Год назад +3

    አማራዬ የኔ መልካም ህዝብ ስወዳችሁ ሞቸ ነው አስኩዬ መቸ ነው የጎንደርን ብሀል የምታስይን የኔ ቅን እየጠብቅን ነው በጉጉት❤❤

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Год назад +3

    ደጉ ገራገሩ ኩሩ ህዝብ እኔ ከናተ መፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል አላህ ይጠብቃቹሁ ለእናተ ቃላት ያንሰኛ ❤❤❤❤

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 Год назад +4

    ደብረ ወርቅ የትውልድ ቦታየ❤❤❤❤❤

  • @eyea7297
    @eyea7297 Год назад +11

    አማራ ውበት ነው
    ጎጃም ፍቅር ነው

  • @zizu584
    @zizu584 2 месяца назад +1

    የዋህ ደግ ህዝቤ ሰላማችሁ ይመለስ ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንድር❤❤❤

  • @Wowe348
    @Wowe348 Год назад +3

    My Amhara people u the owner creater u do everything food culture tradition clothe I no way all they are jealous from Amhara u the owner my hard worker the founder Ethiopia 🇪🇹 my royal family I love u👑👑👑❤️❤️❤️

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад

    ጠቢቡ አማራ ይሄን ፍቆነው ፊደል የፃፈው❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад +2

    አማራ ክልልን በአራቱም ዞን በደብ እየተዘዋወርሽ አሳይን ሙሉ ጎጃምን ሙሉ ወሎን ሙሉ ጎደርን ሙሉ ሸዋን አሳይን ባህሉ እደየ አካባቢው ይለያያል ድል ለአማራ ህዝብ ለደጉ ለየዋሁ

  • @Amarawt
    @Amarawt Год назад +2

    ወለላየ ጎጇም እንኳንም ተወለድኩብሽ

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Год назад +1

    እኔ ግርም የሚለኝ አማራ ባህሉ እስካሁን ምንም የልተበረዘ ማንነትና ባህል

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 Год назад

    አሶኪዮ እንካን ለዚህ አበቃሾ እግዚአብሔር ዮክበር በጣም ደሶቦሎኛል❤️🙏🙏🙏

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +4

    ያደጉበት አንቀልባ ወይ ባህላችን ማንነታችነው በርቱልን 😊

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    ብቸናስ መቸ ነው የምመጭ አስካልየ ? ናይ

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ Год назад +8

    እስኪ ጎጃሜዎች የት ናችሁ እንተዋወቅ እኔ ቢቸና ደብረወር ፈለገ ነኝ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    አይ ትዝታየን ቀሰቀሱሁት በትክክል ፈጣረሪ ሀገሬን ይጠብቅ ❤

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ Год назад +1

    እዚህ ሰፈር ስደርስ እኮ ደስ ነው የሚለኝ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 6 месяцев назад

    አማራ ሁሌም ስልጡን እና ትጉ ህዝብ ነው

  • @keditube7321
    @keditube7321 Год назад

    የጥበብ ምንጩ አማራየ በውነት የኢትዮጵያ ሥሌጣኔፐምንጭ

  • @user-95674
    @user-95674 16 часов назад

    አማራየ,ምርጣህዝብ❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    ❤የአገራችን ልዩነት ውበት ነው😊

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ Год назад +2

    አስካልየ ፈለገ ብርሃን ወይም የትመን ሂጅልን

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 18 дней назад

    አማራዬ ❤❤

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 5 месяцев назад

    አስካልየ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @haiymanotmolla1166
    @haiymanotmolla1166 Год назад

    wow sekal tesfaye haher enditetawek seladargeshe amasegenalhu

  • @zizu584
    @zizu584 2 месяца назад

    ማዘሎ ይባላል በወሎ ያደኩብሽ😂😂❤❤❤

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 10 месяцев назад +1

    😢😢😢ደጉ ያገሬሰው አሁን ለነዚህነው ጦርነት የታወጀው

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 Год назад

    ጠዛ ያማቶች አገር 💚💛❤🇪🇹

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +3

    አባቴ ይሰራነበር ከቤት ፍየል ከታረደ ይሰራል እንደውም ሰጃዳ እኛቤት አናውቅም ለመስገጃነበር የሚሰራው ሲጨረስ ንፁህ ቦታ ይሰቀላል 😊😊

  • @HahahahVhaahh
    @HahahahVhaahh 12 дней назад

    የመቸነውግን

  • @louy453
    @louy453 Год назад +1

    አንተ ጥበበኛ ህዝበ❤❤❤❤❤

  • @Gugu-ti6xo
    @Gugu-ti6xo 9 месяцев назад

    ልብሳቸው ሲያምር❤️❤️❤️

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 Год назад +1

    ሀገሬ ሰፈሬ❤. እኔ እነዚህን ጌጣጌጦች እናቴን ገዝተሽ ላኪልኝ ብላት ሳታገቢ አይሆንም ብላ እንቢ አለች😅 ወገን እና እኛ ባህላችንን ሳንለብስ አረጀን

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 Год назад

      Ere atesmiyat wude endezi eyalu nw bahilachen endayiwota yaderegut

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Год назад

    አስኪ የምታደርጊው ጉብኝት የሚገርም ነው። መቸም የገጠር ስው ጊዜውን ሰውቶ ነው የሚያሰጎበኝስ በገንዘብም ሆነ በሌላ መልክ ስጦታ ቢዘጋጅላቸው ምን ይመስልሻል?

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Год назад

    ፍቅር ብቻ

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Год назад

    እናማሳግናላን አስኩዬ፡ደስ ይላል በህላቻው እኛ አጋር ዎዳ፡ደቡብ ፡በጠም ይናቃሉ ስሞቱ፡ረሱ ዎንዛ፡ደር ነው ምቃብራቸው ቡዳ \ፋቂ፡ነው ሚሉዋቻው ያሳዝናል በሬ ምናምን ስናርድ እናሱ፡ዎስደው ነው ምፊቁልን ግን አለህ ይቅር ይባላን፡እንፃያፋቸው ነበር 11አማት በፊት ነው አሁን እንዴት እንደሆነ አለውቅም ግን ኢትዮጵያ ስማጣ፡ሰልፃያፍ ከናሱ፡ጋ መብላት ማጣጤት እፋልጋላሁ ግን እኛም ኦኮ፡አይፋራድብንም ያሙስሊምም ያክርስታንም ሁሉንም ስለምባሉ ለዘነው መሰለኝ ሰው ምያገላቻው አሱኩዬ እናማሳግናላን ።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Год назад

    የሰቶቹ ባህል ከወሎ ደላንታ ጋር ይመሳሰላል❤❤❤

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 Год назад

    Hagere nafekegn

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ደጉያገሪሠው፡ልፋቱ፡ዲካሙ፡ብዙነው፡ፈጣሪየሠጠውአመሥጋኝ

  • @FAaaa-r9u
    @FAaaa-r9u Год назад

    ❤❤❤

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Год назад +2

    "ፋቂ!" ተብሎ የሚሰደበው እኮ እንዲህ ለፍቶ አዳሪው ነው! የኛ ህዝብ ከሚያናድደኝ ነገሩ ይሄ ነው ሰርቶ ለፍቶ የሚያድርን መስደብ!😡

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و Год назад

      በተለይ በኛ በጎንደር በጣም ይፀየፏቸዋል የሚኖሩበት መንደር በአንድ አክባቢ ነው ከጨዋው ሰው ጋር አይቀላቀሉም

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +2

      የአላህ ለምን አይ መሀይም ሆነን እንጂ ምርጥ ስራ ነው

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Год назад

    Askuye yene konjo

  • @temesgenhailemariyam2473
    @temesgenhailemariyam2473 Год назад +1

    ፋቂ በጎንደር በጎጃም የተናቁ ናቸው ሰውም አይቀርባቸውም

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Год назад

      ለምን?
      መገለላቸዉም ከባህል ጋ የተየያዘነዉ😢

  • @alemnesh.alemneshtegen4369
    @alemnesh.alemneshtegen4369 10 месяцев назад

    እኔ😊

  • @btbt4487
    @btbt4487 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @abdulazizsfyane6161
    @abdulazizsfyane6161 Год назад

    ሰለመሰጊድ አፈራረሰ መንግሰት ለምን መግለጫ አይሰጥም አገር ሰተማረሰ ዝም ብሎ ያያል

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Год назад

    ደጉ ወገኔ❤❤ግን መንግስትኮ ሊያጠፍህ ተነስቷል😢😢

  • @hayatguta8827
    @hayatguta8827 Год назад

    yehe lela kilil layi bisera yehe milasam hizb qoda lebashi bilo yisadebal 😅 hulum siranew atisadebu please iza sefar

  • @mekdeslijalem
    @mekdeslijalem Год назад

    የዋህ ህዝብ

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Год назад

    ካሜራው፡ጥራት ያላውም፡ቡዙም አይታይም

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 Год назад

    Silk kutir yelachewum woyi ede tibebochi

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 Год назад

    Camera tirat gn 😢

  • @KXLD-cd1qy
    @KXLD-cd1qy 2 месяца назад

    ❤❤👌👌👍🏻🌹🌹🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @arabia1239
    @arabia1239 Год назад

    አይገበሪትዝታ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Год назад

    የስራ ትንሺ የለውም በርቱ ወገኔ 👍👍👍💚💛💖

  • @ShasheBrle
    @ShasheBrle Год назад

    በ ጣ ም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹ይ ም ራ ል

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Год назад

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад

    አሜሪካን ትወስድና ጫማና ፖርሳ፣ልብስ አድርጋ መልሳ ትሸጥልናለች

  • @YesharegGesese
    @YesharegGesese Год назад

    ❤❤❤

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 10 месяцев назад

    😢😢😢ደጉ ያገሬሰው አሁን ለነዚህነው ጦርነት የታወጀው

  • @arabia1239
    @arabia1239 Год назад

    አይገበሪትዝታ

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 Год назад

    👏👏👏👏👏👏😁🤮🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇫🇮🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tringojo
    @tringojo Год назад

    ❤❤❤