Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንቺ የተባረክሽ እንደከዚህ በፊቱ አለባበስሽ #የጨዋ ትህትናሽ #ድንቅ አጠያየቅሽ #ብስል ለእንግዳሽ እንዲያወራ የምትሰጪው ጊዜ #ግሩም እንክዋን ደህና መጣሽልን ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር #ተባረኩ👏👏👏
እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ውድ
ህሩትዬ ጌታ ይባሪካችሁ በጣም ጥሩ እይታ ነው ዛሬ ስፀልይ እግ/ር እንድህ አለኝ ልቤ ታሟል አለኝ በጣም በርካታ ሰባክዎችና ነቢያቶች የእግ/ርን ፈቃድን ሳይሆን የራሳቸውንና የህስቡን ፈቃድ እያገለገሉ እንዳሉ ነገረኝ እጅግ በጣም እያለቀስኩ ፀለይኩኝ ነገር ገን ትልቅ ተስፋ አለ ታላቅ ታሀዲሶ ይመጣል አለኝ!!
ተበረክ የጌታ የጊዜዉ ድምፅ ሰምተህ ስላሳወቅከን።
Tebarykilegne Tsgawen yechemerlesh Love you
ዶክተር አብርሽ በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰባኪ ስላየሁ እድለኛ ነኝ በሚገርም ጥበብ ነው ፍሰቱን ጠብቆ ለጆሮ በሚጥም በተቀመመ ልክ እንደ ድምብላሉ 💖🙏🏽
ዶክተር አብርሃም..You are so blessed! ለቤተክርስቲያን በረከት ነህ!
እብርሽዬ ባንተ ፅጋ ከተባረኩት ውስጥ እኔ እና ባለቤቴ አንዱ ነን እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
እግዚአብሄር ይባርክህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
ረጋ ያልክ ደግሞ ጥሩ ሰባኪ❤❤❤ ተባረክልን❤❤❤❤
ሂሩቴ በዚህ ደግሞ ደግሜ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ
Amen
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!! ሂሩቴም ተባረኪ። የእግዚአብሔርን ህዝብ ሳይለይ በእኩልነት የሚመራ መሪ በእውነት እውነተኛና ፃድቅ ነው።❤🎉❤🎉
እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታሽሁን ሁሉ ይባርከው እኔ ዶ/ር አብርሽና ዶ/ር ማሙሻ ሲያስተምሩ ጳውሎስና ጴጥሮስን እንደሚመስሉኝ ተናግሬው ነበር አሁንም እደግመዋለሁሂሩዬ ደሞ አገልግሎትሽ ይቀጥል ይስፋ ብዢ ለምልሚ!
ትክክለኛዉን እናምጣ❤
❤❤❤❤❤❤የተወደድክ ዶ/ር አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ተበረኩ ሁለተችሁም በእርገታ ነው የተዎያያቹት አስፈለግ ነገር ነው ጌታ እንድህ አይነቶችን ያብዘልን🙏
አብርሽ ተባረክ። የSMKC ምዕመናን እድለኞች ናቸው አንተ የመሰለ አገልጋይ ስላላቸው❤
በጣም የተረጋጋ እና ግልፅ ሰከን ያለ ውይይት ነው እንዲው ቀጥሉ ።
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚብሔር ሲመርጥ ሲወድ አጠራሩ ድቅ ነው ወንድሜ አብሪሸ በረከታችን ነክ ተባረክ ትዉልድክ ይባረክ ወንጌል ያሸንፋል
እህታችን እናመሰግናለን ወንድማችንን ስለጋበዝሽዉ ተባረኩ ፕሊስ እሱ እያወራ “እህ እህ እህ እህ እህ” አትበይ ኢሪቴት ያረጋል ።💖
really?😂😂
Dr አብረሃም እንዴት እንደምወድህ ስብክችን የማይጠገቡ ኡፍፍ እኔ ዳትታብይ እንጄ አንተን ስብከት አዳምጭ ሊላ ሰው ስብከት ሰሰማ ችግር ሆኖብኝ በቃ ሕይወትን ነው ትምህርቶች pls ብዙ ስበክ ❤️❤️🙏 ጠያቂዋ pls እህ እህ እህ አትበይ ዝም በልሽ አዳምጭ 👍ተባረኬ
አብርሽ ተባረክ
እጅግ ነው የምወድክ የምከታተልክ
Dr.a.Abraham geta ybarkh betam new yemtwdh 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ ጥሩ አስተማሪ ዉይይት ነበር። ፖስተር አቅርቢልን
እግዝያብሄር ይባርክሽ ሂሩቴ ዶክ አብርሽን ስላቀረብሽልን ከውስጡ የጥበብ ቃል ነው ሁሌ የሚወጣው!!
ተባረኪ ተረጋግተሽ የምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው።
ለዚህ ዘመን የሚያሰፈልገንን የእግዚያብሔርን ሀሳብ ለመቀበል በጌታ አደባባይ የሰነበቱ ሰዎች ያስፈልጉናል ሪታዬ ተባረኪልኝ ❤
Abrsh. Jesuse used you to save my marriage. Thank you brother.
Dr Siwedh .geta ybarkhh❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትትትትትት ነው ዶክተር
Bless you our brother.
It's teaching interview wow God bless you doctor abreham and Ruth Kasa love you ❤❤
Wow,Doctor zemenh ybarek Hmm,Hasetegna Nebyatoch aytefum That's true God bless you
Dr abrsh ooo u r a blessing for us!!!🎉
Taberki sesetu❤❤❤❤
Tabaraku
Thank God u blessed
Egizaibher yibarkachihu
Tebarek dokte
በተለይ ሴት ዘማርያን እግዝአቢሔር ምረት ያርግላቹ::
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊😊
Hiruté thank you for doing this, a great discussion with my favorite person(Aberesh), Tebareku
Geta eysus yibarkichuu tabarkuu tabarki kibir lgeta yuni
አንዱ እቅፋት እናተናቹ አንድበታቹ መልካም ወሲጣቹ ይፈተሺ እሕትሺን ቅድሲትን ምከራት ገፂሺ ከበት ሲለምጀምር
ምንአይነት ስብዕና ቢኖርዎት እንደሆን እንዲህ አይነት መልእክት ያስቀመጡት ጥርጥር የለውም ግን እህትየውን የራሷ ፔጅ ስላላት በራሷ ብትፅፉላት መልካም ነው።
@@beemnethiluf954 እህተየዋ ሰዉን አሰማም ::
በእናተላይም ጌታ አዘኖዋር
Rutu yene Dani. Biruk hungi berchi. Geta bebezu menged yesebekal……. Eyesus yadenal
በጣም የሚገርመኝ ስለ እዉነተኛ ነብያት ስታስተምሩም ሆነ ለመግለጥም ምንም እንቅስቃሴ አላይም።በአብያተ ክርስቲያን ጭምር።ያ ማለት በነብያት አታምኑም ማለት ነዉ።ብታምኑ ስለ እዉነተኛ ነብያት እያስተማራችሁ ታስነሱ ነበር።ነገር ግን በነብያት አታምኑም።
Tasenesu neber?, ende egna yemaaenesat mebt yelenem, wech gud!
Ayi alemetadel .
ዶ/ር ዘመንህ ይባርክ ፤ ውሽተኛ ዩቱበሮችና ጤነኞቹን በምን እንለያቸዋለን ? ሠው እንዲያዳምጣት ብቻ ጣልቃ አስገብታ በሠላም ስለ ቤተክርቲያን አመሠራት እናስ ተማሪ መቁረጥ የግል አቴንሽን ለማግኘት ነው :: የሠራቸን ውሽታም ክርስቲያን የሚመሰሉ ጥላቻ የተሞሉ ሚዲያዎችና ውሽታም ዩቱብሮች ጋዜጠኛ ብለው ራሳቸውን ያለ ወረቀት የሾሙ : ከውሽተኛ ሃብያት እንዴት እንለያቸው ስላል ሆነልሽ ነው አንቺም ያው ነሽ :: ውሽታምን ውሽታም ነዉ የሚያውቀው
Leboochie
ጋዜጠኛ ች እንዴ??
አንቺ የተባረክሽ እንደከዚህ በፊቱ አለባበስሽ #የጨዋ ትህትናሽ #ድንቅ አጠያየቅሽ #ብስል ለእንግዳሽ እንዲያወራ የምትሰጪው ጊዜ #ግሩም እንክዋን ደህና መጣሽልን ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር #ተባረኩ👏👏👏
እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ውድ
ህሩትዬ ጌታ ይባሪካችሁ በጣም ጥሩ እይታ ነው ዛሬ ስፀልይ እግ/ር እንድህ አለኝ ልቤ ታሟል አለኝ በጣም በርካታ ሰባክዎችና ነቢያቶች የእግ/ርን ፈቃድን ሳይሆን የራሳቸውንና የህስቡን ፈቃድ እያገለገሉ እንዳሉ ነገረኝ እጅግ በጣም እያለቀስኩ ፀለይኩኝ ነገር ገን ትልቅ ተስፋ አለ ታላቅ ታሀዲሶ ይመጣል አለኝ!!
ተበረክ የጌታ የጊዜዉ ድምፅ ሰምተህ ስላሳወቅከን።
Tebarykilegne Tsgawen yechemerlesh
Love you
ዶክተር አብርሽ በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰባኪ ስላየሁ እድለኛ ነኝ በሚገርም ጥበብ ነው ፍሰቱን ጠብቆ ለጆሮ በሚጥም በተቀመመ ልክ እንደ ድምብላሉ 💖🙏🏽
ዶክተር አብርሃም..You are so blessed! ለቤተክርስቲያን በረከት ነህ!
እብርሽዬ ባንተ ፅጋ ከተባረኩት ውስጥ እኔ እና ባለቤቴ አንዱ ነን እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
እግዚአብሄር ይባርክህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
ረጋ ያልክ ደግሞ ጥሩ ሰባኪ❤❤❤ ተባረክልን❤❤❤❤
ሂሩቴ በዚህ ደግሞ ደግሜ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ
Amen
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!! ሂሩቴም ተባረኪ። የእግዚአብሔርን ህዝብ ሳይለይ በእኩልነት የሚመራ መሪ በእውነት እውነተኛና ፃድቅ ነው።❤🎉❤🎉
እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታሽሁን ሁሉ ይባርከው እኔ ዶ/ር አብርሽና ዶ/ር ማሙሻ ሲያስተምሩ ጳውሎስና ጴጥሮስን እንደሚመስሉኝ ተናግሬው ነበር አሁንም እደግመዋለሁ
ሂሩዬ ደሞ አገልግሎትሽ ይቀጥል ይስፋ ብዢ ለምልሚ!
ትክክለኛዉን እናምጣ❤
❤❤❤❤❤❤የተወደድክ ዶ/ር አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ተበረኩ ሁለተችሁም በእርገታ ነው የተዎያያቹት አስፈለግ ነገር ነው ጌታ እንድህ አይነቶችን ያብዘልን🙏
አብርሽ ተባረክ። የSMKC ምዕመናን እድለኞች ናቸው አንተ የመሰለ አገልጋይ ስላላቸው❤
በጣም የተረጋጋ እና ግልፅ ሰከን ያለ ውይይት ነው እንዲው ቀጥሉ ።
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚብሔር ሲመርጥ ሲወድ አጠራሩ ድቅ ነው ወንድሜ አብሪሸ በረከታችን ነክ ተባረክ ትዉልድክ ይባረክ ወንጌል ያሸንፋል
እህታችን እናመሰግናለን ወንድማችንን ስለጋበዝሽዉ ተባረኩ
ፕሊስ እሱ እያወራ “እህ እህ እህ እህ እህ” አትበይ ኢሪቴት ያረጋል ።💖
really?😂😂
Dr አብረሃም እንዴት እንደምወድህ ስብክችን የማይጠገቡ ኡፍፍ እኔ ዳትታብይ እንጄ አንተን ስብከት አዳምጭ ሊላ ሰው ስብከት ሰሰማ ችግር ሆኖብኝ በቃ ሕይወትን ነው ትምህርቶች pls ብዙ ስበክ ❤️❤️🙏 ጠያቂዋ pls እህ እህ እህ አትበይ ዝም በልሽ አዳምጭ 👍ተባረኬ
አብርሽ ተባረክ
እጅግ ነው የምወድክ የምከታተልክ
Dr.a.Abraham geta ybarkh betam new yemtwdh 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ ጥሩ አስተማሪ ዉይይት ነበር። ፖስተር አቅርቢልን
እግዝያብሄር ይባርክሽ ሂሩቴ ዶክ አብርሽን ስላቀረብሽልን ከውስጡ የጥበብ ቃል ነው ሁሌ የሚወጣው!!
ተባረኪ ተረጋግተሽ የምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው።
ለዚህ ዘመን የሚያሰፈልገንን የእግዚያብሔርን ሀሳብ ለመቀበል በጌታ አደባባይ የሰነበቱ ሰዎች ያስፈልጉናል ሪታዬ ተባረኪልኝ ❤
Abrsh. Jesuse used you to save my marriage. Thank you brother.
Dr Siwedh .geta ybarkhh❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትትትትትት ነው ዶክተር
Bless you our brother.
It's teaching interview wow God bless you doctor abreham and Ruth Kasa love you ❤❤
Wow,Doctor zemenh ybarek
Hmm,Hasetegna Nebyatoch aytefum
That's true
God bless you