ከሙዚቀኛ አቤነዘር ግርማ ጋር ልዩ ፕሮግራም በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 159

  • @eecottawa1390
    @eecottawa1390  11 дней назад +14

    ሰላም ወገኖች የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ።
    ከሙዚቀኛ አቤኔዘር ግርማ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተመልክታችሁ ገንቢ የሆነ አስተያየቶችን ስለሰጣችሁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በጊዜው ይሄን ዝግጅት ለማቅረብ ስናስብ የበዓል ወቅት ስለነበር አጠር ያለ ቆይታ ማድረግን ነበር የመረጥነው ሆኖም ግን ኤቢ ከሰራቸው ስራዎችና እናንተም ከሰጣችሁን ሃሳብ በመነሳት ያደረገነው ቆይታ በቂ አለመሆኑን ተገንዝበናል። ስለዚህ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር ሌሎች ነገሮችን ለማንሳት ከኤቢጋ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የእርሱን የጊዜ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ሌላ ክፍል ዝግጅት ወደፊት ለማድረግ እንጥራለን።
    የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችሁምጋ ይሁን ተባረኩ

  • @hosanatesfaye9193
    @hosanatesfaye9193 13 дней назад +96

    ውድ ባለቤቴ...You are a true example of what a Godly man looks like. The wisdom you shared in this interview, your tone, your humility, your integrity, and the fear of the Lord you display is all a reflection of the incredible husband, father, leader, and friend you are. I am so blessed to walk through life with you. I honor and respect you deeply. አወድሃለሁ🥰

    • @singermerkebumarkos
      @singermerkebumarkos 13 дней назад +3

      Wow ❤❤
      በቤት የተመሰከረ ህይወት ምንኛ ድንቅ ነው! ተባረኩ: እናንተ የብዙዎች በረከት ናችሁ❤❤

    • @ABRROB2008
      @ABRROB2008 12 дней назад +1

      Nice to see you hosana be blessed🙏🏾

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 12 дней назад +5

      What an incredible family what an incredible wife.....Abeni, Christian and Eniqu literally are the most important gifts to the Ethiopian evangelical church. I dont think you and even he knows how much loved and respected your husband is here in Ethiopia even after all these years. His arrangements are timeless. His humbleness and Godliness is why he is still making a difference. Everyone was dying to hear from him and we are beyond happy for this interview. The only problem with it is that it was very short. A documentary would have been appropriate. But we hope to hear from him again, Christian and Eniqu in the near future as well. God bless you all.

    • @Etbarkel
      @Etbarkel 12 дней назад +2

      This made me almost cry .. to have a wife like you is the best thing to have in life. Be blessed .. U and ur husband !!!

    • @RedeateHaylegebreal
      @RedeateHaylegebreal 12 дней назад +1

      😊

  • @GildoKassachannel
    @GildoKassachannel 13 дней назад +48

    ለብዙዎቹ ሙዚቀኞች አራያ ናቹ ab girma & Christian girma. ታላቅ አክብሮት ይገባቸዋል 🙏🙏

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 12 дней назад +2

      አንተም አንድ ቀን እግዚአብሔር በሰጠው እውቀት በጠቶችህ መዝሙር በበጋና ትደረድራሌ ለእግዚአብሔር ክብር ተገለግለሌህ ብዬ አስባለሁ ተባረክ ❤

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 11 дней назад +1

      ስለ እውነተኛ ምስክርነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!! አንተም ሆንክ ወንድምህ ካሙዙ የዚህችን ሞልታ የማትሞላ የውሽት አለም ነዋይ ንቃችሁ ለእግዚአብሔር መንግስት ክብር የምታገለግሉበትን አቅምመንፈስ ቅዱስ እዲገልጥላችሁ መሻቴ ነው:: ወንድሜ ጊዜው በጣም አጭር ነው:: እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነውና ደግሞም ክርስትና ፅናትና ትእግስትን ያስተምርሀልና እባክህ በርታ!!

  • @studiokj3413
    @studiokj3413 12 дней назад +20

    በድጋሚ ቃለ መጠይቅ ይደረግ የምትሉ
    ብዙ መሰማት ያለበት ታሪከኛ ሙዚቀኛ ነው❤😊😊

  • @mintejak3242
    @mintejak3242 11 дней назад +6

    አቤኒ ❤❤
    Enku girma
    Abi tafese
    Our Legends 🎉🎉

  • @meharigeremew4771
    @meharigeremew4771 12 дней назад +6

    ብዙ ጌታ የቀባቸው አቀናባሪ ባለማወቅ ለገንዘብ ለዝና ከጌታ ቤት ወተው የማይሆን የህይወት ልምምድ ውስጥ ገብተው የጭንቀት ህይወትን ይኖራሉ በአለም ሙዚቃ ላይ ቀይ መስመር አስምሬ ነበር ያልከው ንግግር ውስጤን ነው የነካኝ አንተን የጠበቀህና አሳልፎ ያልሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ሌሎቹንም እንዲከልል እንዲሸፍን ፀሎቴ ነው ተባረክ በብዙ

  • @AnteAbay
    @AnteAbay 2 дня назад

    እጅግ በጣም የምወደው ሙዚቀኛ የሰራቸውን ቅንብሮች ሰምቼ ሰምቼ አልጠግባቸውም...እግዚአብሔር ከሰጠን ውድና ዕንቁ ሙዚቀኞች መካከል እንዱ ወንድማችን ኤቢ በዚህ መልኩ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እወድሃለሁ❤

  • @yishakyise8578
    @yishakyise8578 12 дней назад +11

    ኤቢ ወደኃላ ወደ90ዎቹ እንድመለስ አደረገኝ ያንተ መዚቃ ስራዎች መካከል የዳኒ 4 ቁጥር አልበም ላይ ደስታዬ በጌታ ሙሉነው የሚለው ላይ ኢንትሮውና ብሪጁ አስለቅሶኝ በስነስራት ላንተ የፀለይኩበትን ጊዜ አልረሳሁም ጌታ ባንተ ስለሰራውና ስለሚሰራው ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት!!!!! እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ።

  • @yaredmaruministry5761
    @yaredmaruministry5761 12 дней назад +9

    ለብዙ ዘማሪዎች ለኢትዮዽያ ቤተክርስቲያን ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ሙዚቃዎችን ያበረከትክ ውድ ወንድማችን ኤቢዬ እንወድሃለን 🥰🙏 ድንቅ የማይጠገብ ምስክርነት ❤ ኑርልን !

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 7 дней назад +2

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው 1990 ከማደንቃቸው ሙዚቀኞች አቀናባሪዎች የልጅነት ትዝታዎች ሁሌ የማልረሳው ነው በእውነት እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ለብዙዎች የተረፉ Christian girma & Abenezer girma በጣም ነው የምወዳችሁ የአቀረብክልን ወንድማችን ምርጥ Interview እናመሰግናለን ጎበዝ . Ab ትህትናው ይደንቃል ይህ ለብዙዎች አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ከነ መላው ቤተሰቦቻቸው .❤

  • @rorisbrand
    @rorisbrand 10 дней назад +3

    what a special man; we love you ab...indeed the lord has blessed you with a beautiful family for your faithfulness and kindness in serving God

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 13 дней назад +45

    በጣም ኩራታችን የሆንክ አቀናባሪ ነሀ አይረሴ አሬንጅመንቶችህን በጣም አደንቃቸዋለሁ። ኤቢ

    • @samiwolde2753
      @samiwolde2753 13 дней назад +1

      U ar our blessing we love u

    • @SpenserXo-ci7wj
      @SpenserXo-ci7wj 13 дней назад

      also you are retish

    • @TUMITUBEJESUS
      @TUMITUBEJESUS 12 дней назад

      retesh ewedehalew betam beteley ye Dr dereje kebeden mezmuroch setezemer betam new mebarekew

    • @TUMITUBEJESUS
      @TUMITUBEJESUS 12 дней назад

      retesh ewedehalew betam beteley ye Dr dereje kebeden mezmuroch setezemer betam new mebarekew

  • @Vkmusa-g2x
    @Vkmusa-g2x 12 дней назад +6

    አሪፍ ጠያቂ ነክ ብዙ ነገር ተምሪያለው
    እስቲ እንቁን እንደምንም?🙏

  • @desalgnwolde7224
    @desalgnwolde7224 9 дней назад +1

    ይህንን ኢንተርቪው ጊዜ ሰጥቼ ደጋግሜ ነው የሰማሁት በመጀመሪያ እናንተን አመሰግናለሁ ኤቢን ያገናችሁን ሚዲያዎች ኢንተርቪውን ወድጄዋለሁ ለሌሎች አስተማሪ ነው እና በርቱ ተባረኩ ኤቢ በጣም ትሁት ሰው አክባሪ ሊረዳ የሚሞክር ሰው ነው ምክንያቱም ከእርሱ ጋር በነበረኝ ጥቂት ቆይታ አይቼዋለሁ ጨዋ ያሳደገው እንደዚህ ነው ተባረክ

  • @TomasSebsibe
    @TomasSebsibe 13 дней назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያለውን በሕይወት ከተፈተነ ማንነት የወጣ ምስክርነት ስላስደመጣችሁን : በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ኤጂ ቆይታዬ በጣም በቅርበት ከማውቃቸው ድንቅ ስጦታ ካላቸው ሙዚቀኞች መካከል AB አንዱ ነው ለሙዚቅም ጆሮችንን የከፈተ : Sunday school ቆይታችን በካየር ቆይታችን ወቅት ልጆች ናቸው ሳይል ሳይቅ ከተጠበብ ጊዜው ቆርሶ መዝሙር ይቀዳን የነበር የጌታ ልብ ያለው አገልጋይ ሙዚቀኛ ነው:: ኤቢዬ በጣም እወድሃለው አከብረሃለ አንተ ልትውልድ ምሳሌ መሆን የቻልክ የጌታ ምህረት ማሳያ ነህ መዚቀኛ ብቻህ አይደለህም ጌታ በሰጠህ ጸጋ መዚቃን የተፈላሰፍክም ሊቅ ነህ ጌታ አሁንም እድሜን እና ጸጋን ያብዛልክ:: አንተ ውስጥ ያለውን ጸጋ ለመካፈል አንድ እንተርቪው በጣም በጥም ትንሽ ነው 🙏😇🙏

  • @MulukenBalcha
    @MulukenBalcha 12 дней назад +3

    ለብዙዎች በተለይ አሁን ላሉ ሙዚቀኞች አርያነትን የምናይብህ ድንቅ ሙዚቀኛ ነህ AB እግዚአብሔር አንተን ቤተሰብህንና አገልግሎትህን ይባርክ

  • @eyasuaragaw8775
    @eyasuaragaw8775 12 дней назад +4

    አቤኒ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ነህ አንተ እያወራህ የነበረው CMM lላይ ወይ የበፊቱ ስቱዲዮ ላይ ስለነበረው ስብስባችሁ ታወራ ነበረ ግን ልጆች ሆነን የ እናንተን ስራዎች እየሰራን ነበረ ተሰባስበን ያደግነው ተፅእኖዎችህ በመላው የኢትዮጵያ አቢያተክርስቲያናት ታዳጊዎችም ጭምር ነበረ እናም ጌታ ይባርክህ ትንሽ ኢንተርቪው አጠር አለብኝ ። በጣም ብዙ የምንማርባቸው ነገሮች ያሉ ይመስለኛል ።በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አሁንም ተባረኩ በብዙ
    ።❤❤❤

  • @AddisuAbayneh-AAA
    @AddisuAbayneh-AAA 13 дней назад +6

    AB በልጅነቴ የአንተ ስራዎች እጅግ በጣም ተፅኖ አድርገውብኛል ስላንተ ሰምቼ አውርቼ አልጠግብም ነበር
    ያንተን ሙዚቃዎችን እየሰራው በቸርች ውስጥ እንድቆም እንዳገለግል አድርጎኛል
    እግዚአብሔር ረጅምን እድሜ ይስጥልኝ እወድሀለሁ❤

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 11 дней назад +2

    Abenezer Girma, along with his brother Christian Girma, is a talented musician. I hold dear the memories of the songs from my childhood that were produced at Solnet and CMM studios. It was a special experience to visit CMM, where I was warmly welcomed by Emenet Girma. During my time there, I had the honor of meeting renowned musicians Daniel Ewnetu, Yabetse, Estefanos, and Enku Girma.
    Thank you for the interview, Abenezer Girma, and may God bless you greatly!

  • @asratmusic
    @asratmusic 12 дней назад +6

    ዳጊ 'ጌታ አለ ከጎኔ ' እና የዳኒ 'ይሆናል ' አልበም አረንጅመንቶችህ ሁሌም አይረሴ ናቸው ......my hero AB

  • @getahunabebe8997
    @getahunabebe8997 12 дней назад +3

    የ90ቹ ትዝታችን ነህ AB! መዝሙሮችን በጥሩ ሙዝቃ ቅንብር እንድንሰማ ብዙ አግዘኸናል። ስለ እናንተ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 11 дней назад +2

    God bless you, truly a powerful man and a family man. A Christian musician role model - I hope Youngs have a lot to learn from him.

  • @yohanneskebede676
    @yohanneskebede676 11 дней назад +2

    I subscribed for my legend ab's reason. I have no words for you really. You are the real indication and measurement of gospel music ministry of Ethiopia. I Accept and respect all of your arrangements without reservation really. Also I wanna say thankyou in advance to this clever journalist for inviting and bring this living legend for interview. May God blessing and protection is be with you all.

  • @solomonayeleofficial
    @solomonayeleofficial 12 дней назад +11

    ስም ዝና ዕውቀት ትዳር የቤተሰብ ኃላፊነት ከቤተክርስቲያን ያላስቀረው የአገልግሎት ጉዞ ኤቢ ምሳሌ የሆንክ በረከታችን ነህ እንወድሃለን።

  • @መጥምቁዮሀንስ
    @መጥምቁዮሀንስ 12 дней назад +2

    I watched the interview and was truly amazed by AB's story-growing up in a Christian family with such a strong spiritual foundation. His background has shaped him into a kind and humble musician, a shining example for Ethiopia. I hope many young musicians can learn valuable lessons from his life and character. Musicians, I encourage you to be teachable and draw inspiration from his incredible talent and humility. AB is truly a blessing to the church. Thank you, AB, and I praise God for His grace in your life.

  • @abenezer.w
    @abenezer.w 12 дней назад +3

    Ab is truly a gem from the 90s music scene! Be blessed!

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 13 дней назад +7

    እግዚአብሔር ስላንተ የተመሰገነ ይሁን! በጥሪ እና ጸጋ ድንቅ ከሆነ ችሎታ ጋር የ90 ዎቹን ዝማሬዎች ቀምረሃል! Bless you dear brother! Am happy to be part of that season where you guys were working. We need to hear a lot in a documentary setting

  • @dawitteshomeofficial975
    @dawitteshomeofficial975 12 дней назад +2

    ኤቢዬ ገታ ዘመንህን ይባርክ። ጌታ እጆችህን በቅኔ በእርግጥም ሞልቷቸዋል። ተባረክልን

  • @praisepower5095
    @praisepower5095 13 дней назад +4

    ቢንዬ ተባረክ ... የምንወደውን ኤቢን ይዘህልን ስለመጣህ
    .. በጎ ጅማሬ ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @AdonayYemane-d8m
    @AdonayYemane-d8m 12 дней назад +4

    Ab u r not just a great musician but we also consider you a a man of God,You did great jobs that can pass for another generation.May God bless you for ur dedication in the work of the kingdom of light.I have Much more love and respect for you man of God ❤❤❤❤❤❤

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 13 дней назад +4

    ኤቢ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ ጌታ በሰጠህ ፀጋ ጌታን ስላከበርክ እናመሰግናለን። ጣያቂው ወንድም ትሁት ነህ። ያማረ አጠያየቅ ነው ተባረኩ። በሚቀጥለው አስቴር አበበን አቅርቡልን

  • @binyamalem6922
    @binyamalem6922 12 дней назад +6

    አቤኔዘር ተአምረኛ እና እግዚአብሔር ለህዝበ ክርስቲያኑ የሠጠን እንቁ ሰው ነው

  • @danielgemechulawoffice8762
    @danielgemechulawoffice8762 12 дней назад +5

    ኤቢን በማቅረባችሁ ተባረኩ።
    ኤቢ በ90ዎቹ ባንተን ሙዚቃ ተስቤ cmm ለምግባት ጫፍ ደርሼ ነበር። ላታስታውስ ትችላለህ cmm መጥቼ አግኝቼህ ነበር።
    ከመዝሙር መስራት መራቅ የለብህም። ያንተን ቅንብር አሁንም ማየት እፈልጋለሁ።
    ዘመንህን፣ትዳርህን፣ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @ephrembezabeh2752
    @ephrembezabeh2752 13 дней назад +5

    I thank God for having you AB & Christian in church in these all years, you two are great inspiration and role models for us, particularly for church musicians. Please invite Christian also, I want to hear his voice❤❤ and, how he manged to make those exceptional arrangements for Lily, Dani, Betty , Enawish😊😊😊. It has been so long since he showed up in public😊😊😊, I am the witness of your influence, and still your works are alive. God bless you.

  • @temesgengebeyehu4355
    @temesgengebeyehu4355 13 дней назад +4

    ጌታ ይባርካችሁ... ስንሰማ ያደግናቸውን መዝሙሮች የተሰሩበትን ሁኔታ መስማት በጣም ደስ ይላል... I see passion, profesionalism, discpline, work ethics, sprituality, and so many things...

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 13 дней назад +5

    የ90ዎቹ ስራዎች የማይረሱ ናቸው! ለመታወቅ እንደማትጥር ስራዎችህ ይናገራሉ❤

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 13 дней назад +4

    ኤቢ ካንተ ብዙ መማር ይችላሉ የዘመኑ ሙዚቀኞች ትህትናን እግዚአብሔርን መፍራትን God bless you bro.

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn 13 дней назад +7

    ተባረክ ኤቢ። በጣም ብስለትና ትሕትና ከተሞላ ሕይወት የሚወጣ ቃለ መጠይቅ እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @wondayenzer5191
    @wondayenzer5191 13 дней назад +5

    Even his spiritual calmness and understanding is very exemplary

  • @TamiratErabo
    @TamiratErabo 12 дней назад +2

    ተባረክልኝ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛል እትዮጵያ እያለህ የብዙ ዘማሪዎች መዝሙር እንደሰረህ አውቃለሁ :: ዘመንህ ይባረክ !

  • @ethandesalegn4182
    @ethandesalegn4182 13 дней назад +8

    As an ethiopian musician, I believe most keyboardists (including myself) had the same childhood as Ab Girma, but the difference is when he copied and tried to learn getyawkals intros, we tried to learn and copy his works!! Pure Legend!!!

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 13 дней назад +27

    ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር ግን በጣም አጠረብኝ ኤቢ ስለሰራቸው ሙዚቃዎቹ, አሁን ስላለው ሙዚቃ ....በአጠቃለይ ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ። ተባረኩ።

    • @abuzele
      @abuzele 12 дней назад +2

      we will do second part soon thank you

  • @eyobnegusie1359
    @eyobnegusie1359 12 дней назад +6

    አቤኒ በ Interview ስለተገኘህ እናመሰግናለን ። ጋዜጠኛው ግን አቤኔዘርን የኔን ያክል እንኳ ምታውቀው አይመስለኝም ። ምንም ጥያቄ እኮ አልጠየክልንም ..
    አቤኔዘር ስለሚያደንቃቸው ሙዚቀኞችና ዘማሪዎች
    አሁን ስላለው የኢትዮጵያ Gospel ሙዚቃ አድጓል ወይስ?
    አሁንስ ማንን ያደንቃል? ስለ እንቁ እና ስለ ኤልያስ መልካ በስፋት ቢያወራልን በተለይ ስለችሎታቸው
    ወንድሙ ክርስትያን አሁን ስላለበት ሁኔታ..
    ስለ "ቤት ያጣው ቤተኛ" የዮናስ ጎርፌ መፅሀፍ ምልከታውን ቢያጋራን
    ከሙዚቀኞች አስጨንከከውም ቢሆን ብታማርጠው ኤልያስ vs አበጋዝ አይነት
    ስለ ቤተልሄም ተዘራ አልበም .. ብቻ ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ ..

  • @samboss2091
    @samboss2091 13 дней назад +14

    Too short! We need a documentary on all the songs he and CMM did

    • @wondayenzer5191
      @wondayenzer5191 13 дней назад +1

      @@samboss2091 I fully agree.
      This family is unsing legends 💜

  • @AshuGashaw
    @AshuGashaw 12 дней назад +3

    ኤቢ እንወድሃለን 🔥❤

  • @wondayenzer5191
    @wondayenzer5191 13 дней назад +3

    We really remember his touch and he is frankly 90th Legend and plays significant role in Ethiopian music too.
    AB's intro are really unforgettable
    Thanks for hosting him ❤

  • @infoaddis805
    @infoaddis805 13 дней назад +7

    Pure Legend!!

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 13 дней назад +13

    ለመጀመሪያ ጊዜ አቤን ስናገር ሰማሁ

  • @ElyasTefera-eb7sm
    @ElyasTefera-eb7sm 13 дней назад +4

    አቤኔዘር የተባረክና ቅን ሰው። ዘመንህ የተባረከ ይሁን። ዘመናችሁ ይለምልም። ❤

  • @TEDDYTHEVOICE
    @TEDDYTHEVOICE 12 дней назад +2

    God bless Ab and his family

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 13 дней назад +3

    ኤቢዬ ለእኛ በረከታችን ነህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @Elkadosh
    @Elkadosh 13 дней назад +2

    ኤቢ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ሙዚቀኛ እና አገልጋይ ነህ እኔ ያንተን ሙዚቃ እየሰማሁ ነው ያደኩት ተባረክልኝ

  • @MesfinLodamo
    @MesfinLodamo 12 дней назад +1

    the one and only AB, who made my childhood joyful.

  • @sefanitabayne5446
    @sefanitabayne5446 13 дней назад +3

    መዝሙር መዝሙር ይምሰል፡፡ ተባረክ፡፡

  • @niftalemmulu7860
    @niftalemmulu7860 13 дней назад +6

    the one and only
    Dink musician be beti tezera mezmuroche .......🎉

  • @wondimagegndemissie8338
    @wondimagegndemissie8338 12 дней назад +3

    Betam Aterebign! Be ewnet We need documentary! Ab Sileante kal yelegnim! Sileante semiche altegbim! Ejig betam Akebrehalew, betam Ewedehalew! True Legend!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @isaacdagnachew3881
    @isaacdagnachew3881 12 дней назад +2

    The legend AB😊

  • @JerusalemDane
    @JerusalemDane 12 дней назад +2

    May God bless your life and your family

  • @samuelshiferaw1549
    @samuelshiferaw1549 13 дней назад +3

    አቢኒ የሁልግዜ ምርጥ very wise interview

  • @jiregnadinkisasport
    @jiregnadinkisasport 13 дней назад +3

    Abeni, genius man. Nice and teaching conversation🥰🥰

  • @tsedalisaac1723
    @tsedalisaac1723 12 дней назад +3

    Abiye❤❤❤❤

  • @dawitwoldeyohannes-pop5284
    @dawitwoldeyohannes-pop5284 13 дней назад +3

    How i love,admire and respect him❤

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 13 дней назад +2

    መረጋጋቱ የሚገርም ነው! ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ 🙏

  • @meheretabbekele8325
    @meheretabbekele8325 9 дней назад

    I'm happy to see you healthy. bless you brother

  • @cherenethassen4304
    @cherenethassen4304 13 дней назад +2

    Excellent musician. the songs u composed are timeless.

  • @Thobi587
    @Thobi587 13 дней назад +2

    I admire this guy and all his whole family , what a great people !!! thanks for sharing your stories. God Bless You and all your families!!!

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 12 дней назад +2

    ጌታ ይባርክህ ❤🙏

  • @mes3777
    @mes3777 12 дней назад +2

    Ab God bless you and your family!

  • @ezra_esu123
    @ezra_esu123 13 дней назад +6

    Ab made my childhood ❤❤❤

  • @LevienNathan
    @LevienNathan 11 дней назад +2

    የዛሌ 20 ዓመት ኤቢ የሰራውን ኣይቸ ነበር ካሴት ገዝቸ ምሰማው። እስካሁን ሳላቅዋርጥ ከምሰማቸው ያንተ ስራዎች፡ የቤቲ ወልዴ 3 የዳኒኤል 4 የተስፋየ ጫላ 4 ብዟየሁ ገብረጻድቅ 5..... እግዚኣብሄር ያለህን ሁሉ ይባርክ።

  • @MeskeremGirma-u4x
    @MeskeremGirma-u4x 12 дней назад +2

    ምላሌ የሆነ ሙዚቀኛ

  • @TamiratErabo
    @TamiratErabo 12 дней назад +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት በቨዲዮ ማለቴ ነው በእነ ፓስተር ዮሴፍ ካሳ ቸርች ሙዚቃ ሲትጨወት ነው::እና እዚያ ባለችሁበት በካናዳ ምድር እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቅ ተባረኩ::

  • @tarikuharkiso2203
    @tarikuharkiso2203 12 дней назад +2

    love you brother 💜💜💜💜💜💜

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 13 дней назад +3

    Omg you took me my old time bro it’s really impressive to me good job brother abi 30 years back I was 13 that time Assembly of God !

  • @DAGEMAWIT55003871541
    @DAGEMAWIT55003871541 12 дней назад +1

    Ab tebareki you are the role model for many musician and you have a big contribution for Ethiopian church

  • @moye8121
    @moye8121 11 дней назад +2

    መጠየቅ የነበረበት ጥያቄ :- ለምንድነው እንደ ክርስቲያን፣ ኤቢ ፣ እንቍ፣ ሌሎችም የሚገርም የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸው የቸርች ሙዚቀኞች ሥራ (profession) የሚቀይሩት ? ሁሌ ጥያቄ ስለሚፈጥርብኝ ነው። ስለነዚህ ሙዚቀኞች ጌታ ይመስገን። በጣም ነው የምደነቅባቸው። ዘመናቸው ይባረክ ::

  • @ezrayacob9100
    @ezrayacob9100 13 дней назад +4

    የ ኤቢን interview በጉጉት ስጠብቅ ነበር አቤንዬ በጣም ነው ምወድህ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @DiluMerdokiosMedalicho
    @DiluMerdokiosMedalicho 13 дней назад +5

    አቤንኤዘር የሚደነቅ ችሎታ ያለዉ በሙዚቃ አሬንጅመንት ሁሌ ማደንቀዉ ሰዉ ነዉ በዚህ ፕሮግራም ስላቀረባችሁት እጅግ እናመሰግናለን፡፡

  • @AshuGashaw
    @AshuGashaw 12 дней назад +3

    ከዘማሪ እንዳለ ጋር ይመሳሰላሉ እስቲ የታየው 😊

  • @danielzewde3872
    @danielzewde3872 12 дней назад +2

    Abi tebarek CMM Yemezmur studio le Ethiopia wengelaweyan abyate betekerstiyan lemenfesawi menekakiya betekerstiyan ena be 90woch leneberew spiritual revival telek astewatso adergual .

  • @ephistudio
    @ephistudio 12 дней назад +3

    Ab lehulachenn music compose lemaregelias antena enkuyan ayten new yegemernew 🙏🙏🙏 big respect God bless you

  • @amanuelkibret9327
    @amanuelkibret9327 11 дней назад +1

    ንዝረት ❤❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 12 дней назад +2

    ጌታ አሁንም አብዝቶ አንተና ቤትህን ይባርክ።

  • @DigitalParadiseLtd
    @DigitalParadiseLtd 13 дней назад +2

    More blessings, Ebi! We are all blessed with your fantastic work-keep up the good work!

  • @emnetnegash8197
    @emnetnegash8197 13 дней назад +3

    🥰🥰🥰👍👍👍👍🙏🙏🙏 ትምህርት ሰጪ ቃለ ምልልስ ለበረከት ብቻ ሁኑ!!!

  • @SamuelAlemayehu-ig4id
    @SamuelAlemayehu-ig4id 13 дней назад +2

    AB goat 🐐 of gospel music spirit filled arrangement

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 13 дней назад +4

    ኤቢ በ 90 ዎቹ ስምህን ከትልልቅ መዝሙሮች ካሴት ላይ ነው ማውቀው አቀናባሪ አቤኔዘር ኣድናቂህ ነኝ ተባረክ

  • @Bikilakebedeofficial
    @Bikilakebedeofficial 12 дней назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ethiopian-g6b
    @Ethiopian-g6b 13 дней назад +2

    Wow ❤ተባረክ የጆሲን ባለቤት አቅርቡልን ዮዳኖስ ሉቃስን

  • @himhaile
    @himhaile 12 дней назад +1

    Dejaf podcast needs to do a thorough one with Abenezer.

  • @TsigeHaile-r9w
    @TsigeHaile-r9w 13 дней назад +3

    ኤቢ በጣም ትሁት ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ

  • @joman523
    @joman523 13 дней назад +3

    Ab ejek yabarek🎉❤

  • @wudewude1743
    @wudewude1743 10 дней назад

    እንቁን ከምጣልን ❤❤❤

  • @kirubelYshak
    @kirubelYshak 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @abrhambk9467
    @abrhambk9467 13 дней назад +3

    The interview I was waiting for. Tekeste,awtaru,mihret,azeb, betty tezera,lili,betty welde, dagis songs enezi betam mwedachew srawoch nachew thank u ab for the gifts u gave us am so greatful for the grace God puts on u...u know my love for music started back then. the music u built specially tekestes album did something to me the music speaks something musikaw ezaw wst endtkoy nw miaregh I couldn't even miss the bass lines man I wish u see this comment God put some people's in the generation and ur one of them thank u ab❤

    • @abrhambk9467
      @abrhambk9467 13 дней назад

      I have a question tho ye tekesten specially nw yeserahew even ye sergun sayker what's ur connection ?

  • @HaileyesusTadesseofficial
    @HaileyesusTadesseofficial 13 дней назад +2

    ኤቢ ምርጥ ልጅ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @TigistShewaamare
    @TigistShewaamare 13 дней назад +3

    Glory to our Lord 🎉🎉🎉🎉

  • @FelekeBabii-f4x
    @FelekeBabii-f4x 13 дней назад +6

    እንደኔ የአቤኒን ኢንተርቪው ለማየት የጓጓ አለ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ስለአየውህ

  • @aberatariku6771
    @aberatariku6771 13 дней назад +3

    Abiye geta keriw zemenehin yibarkilihw❤

  • @bereketbonge291
    @bereketbonge291 13 дней назад +2

    Ab is so talented and humble man of God!!